እያንዳንዱ ክርስቲያን ሊያውቃቸው የሚገቡ ሶስት የቁርኣን ጥቅሶች || David Wood Amharic

  Рет қаралды 21,626

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
• Three Quran Verses Eve...
What the Quran REALLY Says about the Gospel • ቁርአን ስለ ወንጌል ምን ይላል? ከ...
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe

Пікірлер: 182
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
❤❤❤❤የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ እውነትን ለማወቅ ቃሉን ለመማር መፍጠን ይጠቅማል የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ሰው ልጆች በደልና ሀጥያት ሞቶ በሶስተኛው ቀን ተነስቷል አሜን
@melkamuyosef9509
@melkamuyosef9509 4 ай бұрын
ብዙ ሙስልም ወንድሞቻችን መሰረታቸውን እየፈተሹ ናቸው ወንድሜ በርታ
@AlhaqEthio
@AlhaqEthio 2 ай бұрын
@melkamuyosef9509 you sure on what u are talking? Lol We don't say this and that just read ...Ikraaa
@15Abel
@15Abel Ай бұрын
በርታ ውንድሜ አግዚአብሔር ይባረክ
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@ጠቃሚትምህርቶች
@ጠቃሚትምህርቶች 8 ай бұрын
ውይ ይሄን ውሸታም ሰውየ ታደምጡታላችሁ። ባይዘወይ የክርስቲያን ሰባኪዎች ውሸት ሲዋሹ ፈጣሪ ፊት ቀርበን እንጠየቃለን ብለው አይፈሩም። መጽሀፉም መዋሸት፣ በሀሰት መመስከርና ሰውን መሳደብ ትልቅ ሀጥያት እንደሆኑ ነበር የሚያስተምረው። ቁርአን አይደለም ባይብል ራሱ እየሱስ እንዳልተሰቀለ ነው በግልጽ የሚነግረን። ለምሳሌ ይሄን አንቀጽ አንብብ፣ "ኢየሱስ በዚህ ምድር በኖረበት ዘመን ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው ጸሎትንና ልመናን ከታላቅ ጩኸትና ከእንባ ጋር አቀረበ፤ ፍጹም ትሑት ሆኖ በመታዘዙም ጸሎቱ ተሰማለት።" አንብብ ዕብራውያን 5:7 NASV አዲሱ መደበኛ ትርጉም ነው ይሄን የሚለው። ይሄ አንቀጽ እንግድህ እየሱስ እንዳልሞተ እየነገረን ነው። ሌላው ደግሞ እየሱስ ሌሎችን ማዳን ራሱን እንኳን ማዳን አይችልም፣ ልክ እንደኛው ሰው ነው። ነብይና በተአምር የተወለደ መሆኑ ብቻ ነው ከእኛ የሚለየው እንጅ እሱም ልክ እንደኛው ለፈጣሪው ትሁትና ታዛዥ ባሪያ ነው። እየሱስ ለራሱም የዳነው አምላክን ተማጽኖ ነው አያችሁ አ? ይሄን ስንል ደግሞ አትቆጡ ፕሊስ፣ ለናንተው ነው የምንሟገተው። አይሁዶች ሊገድሉት ሲመጡም ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው አምላኩ እያለቀሰና እየጮኸ ልምናውን አቅርቧል አላህም አላሳፈረውም ወደ ሰማይ አንስቶታል። አያችሁ? ይሄ ነው እንግድህ እውነታው። ስለዚህ ቁርአንን አይደለም የራሳችሁን ባይብልን እንኳን ምንም የማትረዱ ሰዎች ናችሁና በቁማችሁ እየጠፋችሁ ነው ወገን። እነዚህን ሀሰተኛ ቀሳውስቶችና ነብያት ተብየዎች አ ት ከ ተ ሉ እያጠፏችሁ ነው።
@user-mp3ro2ef2z
@user-mp3ro2ef2z 8 ай бұрын
ግሩም ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በተለይ የዚህን ወንድም ውይይቶች በደንብ አቅርብልን በጣም ጎበዝ ሰው ነው
@AlhaqEthio
@AlhaqEthio 2 ай бұрын
David Woods, he is jus like Abebaw he don't have a little knowledge about Islam but talking a lot, he made a debate with Shabir Aliy, mohammed hijab in both He defeate, bcoz they don't have truth both nabil qureyish wood.
@SamiaberaSami-kt4fu
@SamiaberaSami-kt4fu 25 күн бұрын
አለም ሁሉ ይወቅ ኢየሱስ አምላክ
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 3 ай бұрын
❤❤❤በርታ ጠንክር
@AkliluAk
@AkliluAk 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድም
@user-uh2iz3cf8v
@user-uh2iz3cf8v 8 ай бұрын
❤❤ተባረክ
@abebagebeyehu4691
@abebagebeyehu4691 3 ай бұрын
እኔ የምለው እናንተ መፃሀፍ እስቲ በመጀመሪያ እርስ በራሱ የሚጋጨውን አስታርቁ እርግጠኛ ነኝ የሄ ሰውየ የሚናገረውን እራሱ አያምንበትም እስልምና የመጀመሪያውም የመጨረሻውም እምነት ነው ለነገሩ የዚህን ሰው መጨረሻ ተከታተሉ ብዙዎች በዚህ መልክ ነው ወደ ኢስላም እየጎረፉ ያሉት አንብቡ መፅሀፍ ቅዱስን፣፡ቁርአን ቅዱስን፣ እና የአይሁድ መፅሀፍን አነፃፅሩ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 3 ай бұрын
ስማ እና አኣስክን ኣድን ኣትጃጃል
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 2 ай бұрын
መጋጨት ብቻ ይነጫጫል እየሱስ ሊሰቅሉት ሰል የደም እንባ እያነባ አልቅሶ ጋታውን አድነኝ ብሎ ለመነው ፆለቱም ተሰመለት 😂😂 😂😂ከተሰማለት ለምን ተሰቀለ ??😂😂😂
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 2 ай бұрын
Hi
@Madina-bb3rh
@Madina-bb3rh 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 3 ай бұрын
" አላህ " ማን ሆኖ ነው ሊጠብቀው የሚችለው? የሚጠብቀውስ ከምንድነው?
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 2 ай бұрын
Alahi manew mitebikew gudi new egiziyabeher amilaki eregha new yemayitegha amilaki alen ye bogochu aregha alen ena musulum libi yisitachu amilaki esiraulu be eweneti enisteleyilachew oritodokusu fikiri nati
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@issackbekele6271
@issackbekele6271 8 ай бұрын
Good my brother
@josephgatsobatto4112
@josephgatsobatto4112 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሜጠይቁን መልሰ ሰሌን ብዙ የማናወቀዉን እየተናገረን እናበላሸላን ተባረኩ።
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 4 ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን በርታልን❤❤❤
@FevenZerihun-ld8dd
@FevenZerihun-ld8dd 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Unknown-tn7cj
@Unknown-tn7cj 3 ай бұрын
የእውነት ሃቅን የምትፈልግ ከሆነ አላህ ይመራሃል። ነገር ግን ሀቅን በእውነት የማትፈልግ ከሆነ በጥመት ላይ ጥመት ይጨምርልሃል።ስለዚህ ቁርአንን መረዳት ካለብህ ተማር ። አሁን የምታቀርባቸው መረጃዎች በራስህ ላይ መረጃ የሚሆኑ ናቸው ። አላህን የምትወድ ከሆነ መልእክተኛውን ትታዘዛለክ እንጂ አታመልከም።ስለዚህ እኛ ሙስሊሞች ልባችን ተረጋግቶ በጽናት እምነታችን(እስልምና) ላይ ነን።
@user-kh1sx8vn6f
@user-kh1sx8vn6f 3 ай бұрын
thanks bro.
@user-fu1db4fs9f
@user-fu1db4fs9f 3 ай бұрын
ቁርኣን የአለህ ቃል ስለሆኔ ክርክርም መጣራጠም የለም።
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 3 ай бұрын
ጥያቄው አላህ ማነው ሙሀመድስ!? የሚለው ነው
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@ህይወት4502
@ህይወት4502 8 ай бұрын
Wow !የሚገርም ነው ተባረክ ወንድማችን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@ጠቃሚትምህርቶች
@ጠቃሚትምህርቶች 8 ай бұрын
ውይ ይሄን ውሸታም ሰውየ ታደምጡታላችሁ። ባይዘወይ የክርስቲያን ሰባኪዎች ውሸት ሲዋሹ ፈጣሪ ፊት ቀርበን እንጠየቃለን ብለው አይፈሩም። መጽሀፉም መዋሸት፣ በሀሰት መመስከርና ሰውን መሳደብ ትልቅ ሀጥያት እንደሆኑ ነበር የሚያስተምረው። ቁርአን አይደለም ባይብል ራሱ እየሱስ እንዳልተሰቀለ ነው በግልጽ የሚነግረን። ለምሳሌ ይሄን አንቀጽ አንብብ፣ "ኢየሱስ በዚህ ምድር በኖረበት ዘመን ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው ጸሎትንና ልመናን ከታላቅ ጩኸትና ከእንባ ጋር አቀረበ፤ ፍጹም ትሑት ሆኖ በመታዘዙም ጸሎቱ ተሰማለት።" አንብብ ዕብራውያን 5:7 NASV አዲሱ መደበኛ ትርጉም ነው ይሄን የሚለው። ይሄ አንቀጽ እንግድህ እየሱስ እንዳልሞተ እየነገረን ነው። ሌላው ደግሞ እየሱስ ሌሎችን ማዳን ራሱን እንኳን ማዳን አይችልም፣ ልክ እንደኛው ሰው ነው። ነብይና በተአምር የተወለደ መሆኑ ብቻ ነው ከእኛ የሚለየው እንጅ እሱም ልክ እንደኛው ለፈጣሪው ትሁትና ታዛዥ ባሪያ ነው። እየሱስ ለራሱም የዳነው አምላክን ተማጽኖ ነው አያችሁ አ? ይሄን ስንል ደግሞ አትቆጡ ፕሊስ፣ ለናንተው ነው የምንሟገተው። አይሁዶች ሊገድሉት ሲመጡም ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው አምላኩ እያለቀሰና እየጮኸ ልምናውን አቅርቧል አላህም አላሳፈረውም ወደ ሰማይ አንስቶታል። አያችሁ? ይሄ ነው እንግድህ እውነታው። ስለዚህ ቁርአንን አይደለም የራሳችሁን ባይብልን እንኳን ምንም የማትረዱ ሰዎች ናችሁና በቁማችሁ እየጠፋችሁ ነው ወገን። እነዚህን ሀሰተኛ ቀሳውስቶችና ነብያት ተብየዎች አ ት ከ ተ ሉ እያጠፏችሁ ነው።
@ራዝኤል
@ራዝኤል 7 ай бұрын
ከአይሁድ እምነት ተኮርጆ እና ከመሀመድ ቅጅት ጋር የተፈጠረ እምነት።
@tomilook7852
@tomilook7852 5 ай бұрын
እሱ እንዳለ ሆኖ አይሁድ የክርስቶስን አዳኝ እና አምላክነት ለመካድ ያመጡት እምነት ነው።
@begood4all157
@begood4all157 5 ай бұрын
የምትጽፈውን ነገር እውቀት ይኑርህ ለጻፍከው ነገር ማረጋገጫ አለህ ? አቅርብ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lz4vd5ij8e
@user-lz4vd5ij8e 8 ай бұрын
ለነብዩ ሠዐወ
@user-xv4co5ku8d
@user-xv4co5ku8d 8 ай бұрын
በርታልን❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@user-fu1db4fs9f
@user-fu1db4fs9f 3 ай бұрын
ሰመይና ምድር የፈጠረው አለህ ኢየሱስ አልሞትም አልተሰቀልም በሏ።ከሱበለይ አዋቂ ማነው?
@user-ie8ue7zn9c
@user-ie8ue7zn9c 6 ай бұрын
ተባረክ
@alexoawol
@alexoawol 3 ай бұрын
Wow its amazing view and transformation of knowladge for generation keep it up!
@degefuililogifatodegefuili8823
@degefuililogifatodegefuili8823 8 ай бұрын
ባርታ ወንድም❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@masara7252
@masara7252 8 ай бұрын
ጎባዝ ውንድማቺን ባርታ 😍😍😍♥️♥️♥️
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@mememalase9018
@mememalase9018 8 ай бұрын
Thank you so much brother ❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@user-ze8ln4bw3d
@user-ze8ln4bw3d 5 ай бұрын
bro Akerarebh yleyal betam tru❤
@wendudebebe4884
@wendudebebe4884 8 ай бұрын
good work in this last outreach to those who lost
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@Kalkidanmela
@Kalkidanmela 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-vy8vh6nh8x
@user-vy8vh6nh8x 8 ай бұрын
ፀጋ ይብዛል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀጥል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@samuelfiga
@samuelfiga 8 ай бұрын
waaaaaa deiqi new tebarek
@user-nx9ln9fs1p
@user-nx9ln9fs1p 20 күн бұрын
Yeha saw semu man naw
@bekimedia5988
@bekimedia5988 4 ай бұрын
bless You
@AmirSamihu
@AmirSamihu 4 ай бұрын
እያታለላችሁ ነው ። በትክክልም እኛ መልዕክተኛውን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንታዘዛለን ምን ችግር አለው።ነገር ግን አንገዛቸውም የአላህ ባርያ እና መልዕክተኛ ናቸው።
@user-hs7jj3xx1j
@user-hs7jj3xx1j 8 ай бұрын
Keep it up a good job
@user-dc5dr9cw2e
@user-dc5dr9cw2e 4 ай бұрын
ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰብቅተኒ ማለት ምን ማለት ነው? በሂብሩ ቋንቋ አምላኬ አምላኬ ስለምን ተውከኝ ማለት ነው ሲተረጎም፡ እናስ ታዲያ በባይብል ላይ ኢየሱስ እራሱ አምላኬ ስለምንተውከኝ እያለ ወደ ፈጣሪው እየተማጸነ ሌላው ህዝብ በግድ አምላክ ሊያደርገው እንዴት ይቻለዋል፡፡ ስለዚህ የዚህ ፈረንጅና የአስተርጓሚው ዘገባ የራሷ አርሮባት የሰውን እንደምታማስለው ከንቱ ባልቴት ታሪክ አይነት ሆኖብኛል
@zelalemgetahun9490
@zelalemgetahun9490 4 ай бұрын
ከቁራን መጻህፍት ውስጥ ክርስቲያኖችን በመግደል፣ወይም እላም ያልሆኑትን በመግደል፣ጀነት መውረስ እንደሚቻል፣የሚናገር ነገር አለ ወይስ የለም? ካለ ምእራፍና ቁጥሩን ብታጋሩኝ?
@user-sn4xn3ou4m
@user-sn4xn3ou4m 8 ай бұрын
በርታ ወንድም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 4 ай бұрын
ፍቅርነዉእግዚአብሄር❤❤❤❤❤
@NatanKebede-fw5nx
@NatanKebede-fw5nx 7 ай бұрын
የኛ ክርስቲያኖች ድክመት እንጂ ኩራን የወረደ መፅሀፍ ነዉ
@adoniyastasew2582
@adoniyastasew2582 4 ай бұрын
እረ ባክህ
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 4 ай бұрын
What 🤣 are you Cristian?
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 4 ай бұрын
Ok ywerde malet ziqe Yale malet new endza khone eshiy Kesmaye ywerde gin aydelme
@ousmanedris2463
@ousmanedris2463 3 ай бұрын
መፅሃፉ እኮ በአንደበት እንጂ በሆነ ነገር ላይ ተፅፎ አደለም ። ደስ የሚለው በየ ዘኘኑ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተባለ የሚቀነስለት የለም የሚጨመርለትም የለት ። ሙሉ የሆነ ቁርኣን ነው መቀነስም መጨመር የማይቻል ። ከስህተት የፀዳ ነው ። ያ ነው ትክክለኛ የአምላክ ቃል ። ነገር ግን መፅሃፍ ቅዱስን ካየነው አንደኛ መሰረት የሌለው ሁለተኛ ማን እንደፃፈው የማይታወቅ ሶስተኛ ደግሞ በየ ዘመኑ በየ ምእተ አመቱ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት በመባይ የአምላክ ቃል ተብሎ የሚታመነውን መፅሃፍ ቁዱስ የቃላይ መጨመር የቃላት መቀነስ ብሎም የቃላት ማሻሻል ይታይበታል ። ይህ ደግሞ የራሳችሁ መምህራኖች በግልፅ በሚድያ የሚያቀርቡት እና መፅሃፍ ቅዱስን ገልጦ ለተመለከተ እውነት መሆኑን የሚያረግግጥ መረጃ ነው ። ዳሩ ግን ከማንበብ ይልቅ መስማትን ትመርጣላችሁ
@user-sol321
@user-sol321 3 ай бұрын
​@@meazinameazina4065ቁርአን የወረደ መፅሀፍ ነው ሲል ፣ ከሰማይ ወረደ ለማለት ፈልጎ አይደለም ፣ የተዋረደ ዋጋ የሌለው ማለቱ ነው ።
@user-dc5dr9cw2e
@user-dc5dr9cw2e 4 ай бұрын
ላይ እኮ ስለ ኢየሱስ መሰቀል፡መሞትና፡መነሳት ብዙ ግጭቶች ያሉባቸው ጥቅሶችን እናገኛለን
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 2 ай бұрын
የት ነው የትጋቸው ብ መሲከሊ ተሰከለ እና የ ሰው ሃቲያት ሊደመሰስ ነው ማለት መሲክሊ ለሚናሚነው ሃዪላችን ነዉ ለ ማያሙኑቲ ጊን mighineti new lemayamunuti kirisitosi yetesewere new leminamenew yetegelete new libi yisitachaw
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ!
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 2 ай бұрын
Hi
@user-wd3ig3no4f
@user-wd3ig3no4f 3 ай бұрын
እየሱሱ/እሳ አልሞተም አልተስቀለም ሰመይ ምድር ያፊጠራ አላህ በለይ ምወቅህ መንም ይለም
@muhamedmekonen-zo7qs
@muhamedmekonen-zo7qs 3 ай бұрын
እስላም ሁለንም ነገር ለሚረዱት መልስ አለው ወዳጄ
@HabtamuMama
@HabtamuMama 19 күн бұрын
Lemn ke Dr Zakir gar ayaweram? Esun yasamnew esti
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር እዚህ ግባ የሚባሉ ነገሮችን አይደለም የሚያነሳው።ምላሽ እራሱ ለመስጠት ሰአት መውሰድ አያስፈልግም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
እንተዋወቃለን። መልስ ቢኖርህ ወይም ስህተት አግኝተህበት ቢሆን ማለፍ እንደማትችል። አንድ ሙስሊም ለዚህ መልስ መስጠት አይችልም። መልስ መስጠት አይደለም፣ ጨርሶ የማየትና የመስማት አቅም እንኳን የለውም። የማታውቁትን ስትፈተፍቱ እንደምትሉ እያወቅን ለምን እንሰካከሳለን!?
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂melse yelehem bakeh. aaf yemiyazega masereja new yekerebeleh
@elhamabdella7541
@elhamabdella7541 4 ай бұрын
Allah yemelsachu.everything is clear in the quran. Pls read all quran if u want to know the truth.
@EzekielMicheal-qp8eh
@EzekielMicheal-qp8eh 3 ай бұрын
ከየት ቻነል ነው ምትተረግሙት
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 4 ай бұрын
1ኛ.ስህተት ሰውየው ሲጀምር እስልምና የሚተዋቀው ለአላህ መገዛት ብቻ ነው።ነገር ግን ትንሽ ጠለቅ ብላችሁ ካያችሁ ቁረአን-4፡65 ለአላህ መገዛት ለመሀመድ ትምህርቶች ሙሉ በሙሉ መገዛት ነውይላል።ዘወር አድርጎ ለመሀመድ መገዛት አድረጎ ይናገራል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
ታድያ ምን ተሳሳተ?
@DAWITJESUS
@DAWITJESUS 4 ай бұрын
i am in debate with muslim brothers so i need some help from christian people to share bibilical information
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
ዝግጁ መሆንህን እርግጠኛ ሳትሆን ምን አስገባህ!?🤔 ዝግጁ ካልሆንክ አርፈህ ተቀመጥ።
@user-cn8fi4tv8j
@user-cn8fi4tv8j 8 ай бұрын
Lemn twahalachu ewnetun mawek yefelege hedo erasachewn muslimocn temaru
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
ለምን? እኛ በናነበው ምናችንን ይጎዳል? ወንጌል አያስፈልጋቸውም?🤔
@user-cn8fi4tv8j
@user-cn8fi4tv8j 8 ай бұрын
@@ewnetyasarfal malet yegelegkut matnat yefelege ena ewnetun meredat yefelege kerasachew kemuslimoch yreda new
@user-cn8fi4tv8j
@user-cn8fi4tv8j 8 ай бұрын
Bawek noro endi balalk neber alah mengedun yasayh
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
Ok you are muslim sorry! ለምን ገና ሙስሊሞች ጋር መሄድ አስፈለገው? ቪድዮውን ጨርሰህ አልሰማከውም ወይስ የሚናገረው አልገባ አለህ? ሙስሊሞች ሳይወዱ በግላቸው እየዋሹ ነው። አላህንና መሐመድን ተቃርነዋል። ስለዚ ቀጥታ ቁርአንንና ሃዲሳትን ብትመለከቱ እውነቱ ጋር ትደርሳላችሁ ነው። ምንም የማያውቁ ማህበረሰቦችን ጠይቁ አላለም። ቁርአኑንና ሃዲሳቱን ስናነብ ደሞ ቁርአንና ሃዲሳት የተጻፉት ለእኛ እንዳልሆነ እና እንደማይመለከቱን ደረስንበት። ያ ብቻ ሳይሆን የመሃመድ ፈጠራ እንጂ እውነተኛ የፈጣሪ ቃል እንዳልሆነም ደረስንበት። ምክንያቱም፣ የቀደሙትን መጽሐፍት አረጋጋጭ ነው፣ የአላህን መጽሐፍት ደሞ ማንም አይበርዛቸውም ሲል ቆይቶ መጨረሻ ላይ አረብኛም ሌላ ቋንቋም የሚችሉ ሰዎች ቁርአንን ሲያዩት ከቀደሙት ቅዱሳት መጽሐፍት ጋር ተቃራኒ መሆኑን ደረሱበት። ሙሉውን ብትሰማው የበለጠ ትረዳ ነበረ። ግን ሙስሊም ስለሆንክ የመስማት ችግር አለብህና አልፈርድብህም።
@user-cn8fi4tv8j
@user-cn8fi4tv8j 8 ай бұрын
@@ewnetyasarfal ሙስሊም ስለሆንኩ ነው yemesmat ችግር ያለብኝ ይገርማል, ታድያ አንተ ነህ ewnetn ተረድተህ ወደ አውነtን mttaraw, ያልከው ሁሉ ስህተት ነው (የተሮገምቅበት መገድ የእስልምና merhoch ከቁራን ና kehadis yetewtatjtn ያላመከለ ነው, አሁንም ቢሆን አጥና matnathn ቀጥል, ግን ተሳስተህ ሰውን አንደገና ማሳሳት መቸረሻው አደገግሃ ነው, በመቸረሻም ምንም ስህተት የሌለበት ስለ eslmna ከማውራታችን በፊት አስኪ መጽሐፍ ቅዱስን ከፍተህ አንብብ በጣም ብዙ ምታረሱ ነገሮች አሉት አኮ,
@MahmudMohammed-gu9fn
@MahmudMohammed-gu9fn 3 ай бұрын
ለእንጨት ከምትገዛ ሙስሊም ብትሆን የተመረጠ ነው
@user-wv9br9js8y
@user-wv9br9js8y 8 ай бұрын
ከአሏህ በቀር በሃቅ የሚመለክ አምላክ የለም ኢሳ (ኢየሱስ) የአሏህ ባሪያና መልክተኝም ነው ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ የመጨረሻው የአሏህ መልክተኝም ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
አዎ እኛም እኛም መሐመድ የመጨረሻው ለአረቦች የተላከ ነቢይ መሆኑን አምነናል። ይህንን ቪድዮ ሊንኩን ንካውና ስማው። እኛ አንክድም። አላህ ባለው አምነናል። kzbin.info/www/bejne/gWe9mJV3rLCIoNEsi=ECzKNn766blkObvu
@MessiKali
@MessiKali 8 ай бұрын
Mohamed hasetaygna nabinau
@bekimedia5988
@bekimedia5988 4 ай бұрын
የሰውዬውን page ብትጠቁሙን በእንግሊዝኛው እንድንማር please
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
description ቦታ ላይኮ አለ።
@eliashabtamu678
@eliashabtamu678 3 ай бұрын
Telegram.
@MessiKali
@MessiKali 8 ай бұрын
Manau yeteasekileu
@user-lz4vd5ij8e
@user-lz4vd5ij8e 8 ай бұрын
ትምህርቶች ሁሉ ከአላህ ናቸው
@adugna2835
@adugna2835 5 ай бұрын
በወቅቱ የነበረችውን ሀገር ከራሻና ከቻይና ጋር ማነፃፀር ስህተቱ እዚጋ ነው
@ShamzaS-di4ot
@ShamzaS-di4ot 8 ай бұрын
አወአላህንመገዛትየምንችለዉነብያችንንሰ.አ.ወ.በመከተልነው ግን አደናንተ ነብይአናመልክም::
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
በቀን አምስቴ የምትጸልየው ወደ ማን ነው መዳጄ? የምትጸልየውንም አታውቀውም መሰለኝ። ጸሎትን የሚሰማው አምላክ ብቻ ነው። ስለዚ ምን ብለህ እንደምትጸልይ ቀስ ብለህ አጢን። መሐመድን እያመለከው እንደሆነ ያኔ ትረዳለህ። ጸሎትን የሚሰማ ሰው የለም።
@ShamzaS-di4ot
@ShamzaS-di4ot 8 ай бұрын
@@ewnetyasarfal በመጀመሪያወደሰውየምንፀልይበት አድምነገርየለም ወደአምላካችንአንድአላህብቻነው አተነህጅሞተተሰቀለእያልክልታመልከው የምትነሳውእኛ ነሰ.አ.ወ.እናከብራቸዋለንእንወዳቸዋለን ሱናቸውንእንከተላለን አለቀ ከቦታቸውምከፋአድርገን አምላክናቸውአንላቸውም ዝቅአድርገንም ሞተውተሰቀሉ ከዛተነስተውአምላክሆኑ አንልምእደናንተ በመጀመሪያ አንብብ ተማር
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
@ShamzaS-di4ot ኧረ ጽሁፍህን ነጣጥሎ ማምበብ ራሱ ሌላ ስራ ነው። እኔማ የማመልከው አምላክ ስለሆነ ነው። ያንተን ጸሎት ግን በደ መሐመድ እንደሆነ አስተውል።
@ismailezra5808
@ismailezra5808 8 ай бұрын
John 12 (አማ) - ዮሐንስ 44: ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤
@user-jl2vd2oh2q
@user-jl2vd2oh2q 3 ай бұрын
አላህ ለምን ተጨንቆ ነው ሌላውን ንጹሁን ሰው በኢሳ ፈንታ የሚያሰቅለው የኣዳምን ዘር ሁሉ ለማዳን መጣ እንጂ ለመሐመድ ዲያቢሎስ በአጋንንትመኖሪያ በሂራ ዋሻ በብርሃን መልክ ተገልጦ የቀጠፈው ውሸት ነውና እንዳትታለሉ ኣትሳቱ ወደ ኢየሱስ ተመለሱ።ኢየሱስ ሲናገር እኔ መንገድ እውነት ሕይወትም ነኝ ከኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም ብሎአል ከእኔ በኋላ የሚመጡ ሁሉ ሀሰተኛ ነቢያት ናቸውና እንዳያስቱኣችሁ ተጠንቀቁ ብሎአል ስለዚህ ጌታ ይመጣል ያለው ዋነኛውና አንደኛው ሐሰተኛው ነቢይ መሐመድ ነውና ራሳችሁንና ነፍሳችሁን ከፍርድ አድኑ ።በኢየሱስ አምናችሁ ዳኑና ከእሳት አምልጡ።
@user-wd3ig3no4f
@user-wd3ig3no4f 3 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች እየሱሱ እነምንልን እንወዳለን ግን አነመልክም ሰመይ ምድር የፍጠሩ አንድ አላህ ብቻ ነው ።እየሱሱ የመርየመ ልጅ ነው ሰው ደግም አምለክ ልሆን አይችልም
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 4 ай бұрын
ሞሀመድንመሥማትያበድሠዉነዉክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@ousmanmohammed9486
@ousmanmohammed9486 4 ай бұрын
This is ilbes
@ikramyesuf7975
@ikramyesuf7975 2 ай бұрын
Your knowledge is not enough to compare religion please before you decide first finalize aya means chapter 5 aya 47 upto end...
@ReduwanDiribsa-lf4bf
@ReduwanDiribsa-lf4bf 8 ай бұрын
Weshatam qaxafi weragna translate toamaric
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
እኑዬ ቅመሽ coment አትጻፊ ለሌላ ጊዜ። የተተረጎመውም ወደ አማርኛ እንጂ ወደ ሌላ ቋንቋ አይደለም።
@peace-for-all.
@peace-for-all. 4 ай бұрын
እስልምናን ለመተቸት ቁርዓንን ሳይረዳ መለፍለፍ ተገቢ ሆኖ አልታየኝም። መጀመሪያ የቁርዓንን ትርጉም መረዳት ነው።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
እኑዬ ኢማሞችሽን ቁጭ አድርጎ ያስተምራቸዋል፣ እያስተማራቸውም ነው። ልክ አይደለም የምትዪው ነገር ካለ ይሄ ልክ አይደለም፣ ትክክለኛው ይሄ ነው ማለት ትችያለሽ። ብዙ ክርስቲያኖችም ሙስሊሞችም አንቺ ምትጽፊውን ያነቡታል። ስለዚ ተማሩ ምናምን የሚለውን ትተሽ ወደ ቁምነገሩ።🙏
@AbdrahimAlhamdu
@AbdrahimAlhamdu 4 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ አምላክ ከተሰቀለ ምድርን ማን ይቆጠራል ????????? የወረደ አስተሳሰብ
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 4 ай бұрын
አላህየሚቀበጣጥርነዉክክክክክክክክክ
@holyspirit7semea528
@holyspirit7semea528 4 ай бұрын
ቁራን እንደዚህ የወረደ ዝቃጭ ተረት የዲያብሎስ ድርሰት ነው
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 4 ай бұрын
እርስ በርሱ ንግግሩ የሚጋጭ ሰው ነው የምትሰሙት ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
ለምሳሌ የቱጋ ተጋጨ? እስኪ እንድንማርበት ጠቁመን?
@kedirmohammed1973
@kedirmohammed1973 3 ай бұрын
Why do you shout about Jesus ? Jesus peace up on him is human. By shouting many times you can not make Jesus peace up on him God or Allah. Your bible is corrupted. That is why you are worshiping Jesus.
@mekaSultan-od9hs
@mekaSultan-od9hs 3 ай бұрын
አንተ የአላህ ባሪያ ሴጣን ከመንገድ ሲያሳስትክ ሙስሊሞችን በመስገብገብ ከመንገድ አታሶጣ ልታዉቅ የሚገባዉ ነገር ደግሞ ቁርአን የአለማቱ ጌታ የሆነው አላህ ንግግር ነዉ እዉቀት በሌለህ ነገር ላይ አለኝ ብለህ አታዉራ በእርግጥ አንተ በሩቅ ጥመት ለይ ነህ እዉቀት የተባለ ነገር ሁሉ የአላህ ነዉ አላህ ይምራህ
@MensurMoha-nh6br
@MensurMoha-nh6br 8 ай бұрын
ሌላው ቅጥፈት ቁርአን በወንጌል ፍረድ ይላል የተባለው በፈርድና ቢሰሩነት ኖሮ እንጂ ይፍረድ አይልም ደሞ ቁርአን ስለ ውንጌል ያወራል ከተባለ ስለ የቱ ነው ከ አራቱ ማለት ነው ቁርአን የሚነግረን ስለ አንድ ወንጌል ነው እሱ ለእየሱስ የተሰጠውን እነደወም ማርቆስ 1፥15 ወንጌልን እየሰበከ መጣይላል ታድያ የቱን ወንጌል ነበር የሰበከው ሉቃስ ማርቆስ ወይስ ማትዮስ ዩሐንስ የቱን ነው ወንጌል የሰበከው ።ቁርአን እያለ ያለው አላህ ለኢሳ የሰጠውን አንድ ወንጌል ታሪክ ና የሰውን ግንግር እንዲሁም በመጨመር ና በመቀነስ በርዛችሁታል አሁንካሉት 5800 ማንስክሪብት(ቅጂ) 2ቱእንካን አይስማሙ ።ለምሳሌ ከተቀነሱት አንድ የነብያችን መምጣት በግልስ ተቀምጦ ነበር ቁርአን የሚያወራው ስለ አዲስ ኪዳን ነው ካለችሁን የነብዩን መምጣት በግልስ ከነስማቸው ጭምር ኢሳ ተንብዮ ነበር እና እስኪ እየሱስ የነብዩን ስም ጠቅሶ የተናገረበትን ቦታ አሳይም ያን ማድረግ ካልቻላቹ ቁርአን የሚያወራ ስለ አዲስ ኪዳን አደልም ማለት ነው ።
@Medhanie-lh5gr
@Medhanie-lh5gr 8 ай бұрын
ቁርአን ወንጌል ብቻ አይደለም ቶራህ እና መዝሙረ ዳዊትም ይላል። ኢየሱስ ወንጌልን ከራሱ ነው የሰበከው እነ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሀንስ ኢየሱስ በቃሉ የሰበከውን ነው በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የጻፉት።
@MensurMoha-nh6br
@MensurMoha-nh6br 8 ай бұрын
@@Medhanie-lh5gr ቁርአን አሁንም ለሙሴ የሰጠውን ቶራህ ነው(ተውራት) ለሱነው የሚያወራው እንጂ ስለ ታናክ አደለም ፔንታተች የሚባለው ራሱ የተለያዩ ነገሮችን ምንጭ አርገው ነው የሳፍት። “ይህን የሕግ መጽሐፍ ውሰዱ፥ በዚያም በእናንተ ላይ ምስክር እንዲሆን በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት አጠገብ አኑሩት።” - ዘዳግም 31፥26 አይህ አንድ መስሀፍ ነው "አኑሩት"የተባለው ይህራሱ የቶራህ ክፍል አደለም ምክኒያቱም ተስፎያለቀ መስሀፍን እዛጋ አኑሩት ስለሚል ሌላው ሙሴ የማያቃቸው ነገሮች መሳፋቸው “አብራምም ወንድሙ እንደ ተማረከ በሰማ ጊዜ በቤቱ የተወለዱትን ሦስት መቶ አሥራ ስምንት ብላቴኖቹን አሰለፈ፥ ፍለጋቸውንም ተከትሎ እስከ ዳን ድረስ ሄደ።” - ዘፍጥረት 14፥14 (ዩሪድ አዶን) ዳን ዳን ስትባል ሙሴ አነበርም ጭራሽ ሙሴ የእስራኤልን ከተሞች መች ያቃቸዋል እስራኤል ሳይገባ ነው የሞተው ዘዳግም 34 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ የእግዚአብሔር ባሪያም ሙሴ እንደ እግዚአብሔር ቃል በዚያ በሞዓብ ምድር ሞተ። ⁶ በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሞዓብ ምድር በሸለቆው ውስጥ ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም። ⁷ ሙሴም በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ዓመት ነበረ ዓይኑ አልፈዘዘም፥ ጕልበቱም አልደነገዘም። ይሄን መቼስ ሙሴ ነው የሳፈው አትለኝም ብዙ ብዙ ነገሮችን መስሀፍ ይቻላል ግን ቦታ አይበቃም አስልቺም ስለሆነ ነው። ስለዚ አላህ ለሙሳ አንድ መስሀፍ ሰጠው እሱን ደሞ 5 6 7 8 ኦሪቶች አረገው ከፋፈሉ የተሰጣቸውንም አደራ አልጠበቁም “እናንተስ፦ ጥበበኞች ነን የእግዚአብሔርም ሕግ ከእኛ ጋር ነው እንዴት ትላላችሁ? እነሆ፥ የጸሐፊ ብርዕ ሐሰተኛ ነው በሐሰትም አድርጎአል።” - ኤርምያስ 8፥8
@MensurMoha-nh6br
@MensurMoha-nh6br 8 ай бұрын
@@Medhanie-lh5gr ዘብር ወይም ደም መዝሙር አንድ መስሀፍ ሲሆን አሁንም ይህን መስሀፍ ተበርዞ እንገኛዋለን ዳዊትም ያልሳፋቸው ነገሮች አሉ “በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፤ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።” - መዝሙር 137፥1 ይሄን መቼስ ዳዊት ነው የሳፈው አትለኝም “አንቺ ወራዳ የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ስለ ተበቀልሽን የሚበቀልሽ የተመሰገነ ነው።” - መዝሙር 137፥8 አይህ ማን እንደ ሳፈው እኮን አይታወቅም
@hassennurhussien4909
@hassennurhussien4909 4 ай бұрын
Kkkkkkk AY ALEMANBEBE
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
ካነበብክ የተሳሳትነውን አንዱን አስረዳና ታድያ።
@Bilisuma12
@Bilisuma12 5 ай бұрын
እሺ እውነቱን ለመናገር ትምህርቱ ዪለየል ግን ለምንድን ክርስቲያኖች የተለየዩት
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል በአግባቡ ከመረዳትና ካለመረዳት የተነሳ። ብዙዎቹ ግን መሰረታዊ ልዩነት የላቸውም፣ ልዩነታቸው የቤተ እምነት ነው።
@abuabdelahkamil5077
@abuabdelahkamil5077 4 ай бұрын
ምንም እውቀት የለህም ገባ አንተ አውኩት ከትለው እውቀት በበለጠ አላህ ያውቃል ሰማ አዎ ኢሳ አልሞተም አረገ እንጂ የአለም ፍፃሜላይ ይወርዳል ሰማህ እወቅ ይሄ ማስረጃ አይሆንም ምክንያቱም ቆርጠህ ነው ያመጣከው ለምን ሙሉውን አታነብም እውነት ፈላጊ ከሆንክ ቁርእንን ቆርጠህ የምታመጣው እ መዘመም ነክ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
ይህንን አልሰማህም ማለት ነው። ሊንኩን ነክተህ ስማው። kzbin.info/www/bejne/bYGcqox4dsibmassi=I_5UKItv7yf0QT4C
@user-dc5dr9cw2e
@user-dc5dr9cw2e 4 ай бұрын
አላህ የናንተን ውሸት ነው ያጋለጠው
@Echoepic868
@Echoepic868 6 ай бұрын
አንተ ሀገርክ ላይ ስትኖር tax ትከፍላለህ ወይስ አትከፍልም ሁለተኛ biblen ብታነብ ኖሮ ደፍረህ ስለ ግድያ አታወራም ነበር
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 ай бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነው ምትጠይቂው። አይምሮሽንማ አሰሪው። ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስሊሞች ከክርስቲያኖች በቁጥር ስለሚያንሱና አገሪቱ በሸሪአ ስለማትተዳደር እናንተ ሙስሊሞች ከእኛ ከክርስቲያኖች በላይ ታክስ ትከፍላላችሁ? የምትከፍሉትስ የተዋረዳችሁ ሆናችሁ ነው? ምንም ከእኛ የሚለያችሁ ነገር የለም። አንድ አገር በሸሪአ ሲገዛ ግን በተቃራኒው ነው። ይህንን እንኳን ማስተዋል ከከበደሽማ ሌላውን መረዳት አትችዪም፣ ሩቅ ነሽ።
@jemal-lf4jv
@jemal-lf4jv 3 ай бұрын
tax አልከፍልም ላለ ነው መልእክቱ እንጂ የሌላ እምነት ተከታይን መበደል በእስልምና ሀጢአት ነው
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 ай бұрын
ኢሄ፡ደደብ፡ሳያውቅ፡ይቀጥፈል
@Echoepic868
@Echoepic868 6 ай бұрын
ክርስቲያኞች ጥያቄ ስታጡ ቁርአን ልታስርምሩን ፈለጋችሁ 😂😂😂
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 ай бұрын
አዎ ቁጭ ብለሽ ተማሪ። አስተማሪዎቼ የምትያቸው የደበቁሽን ገልጠን እያሳየንሽ ነው። ባይሆን አመሰግናለው በዪ። ነገ ደሞ የምለቀው በጣም አሪፍ ትምህርት አለ። እናንተ ቁርአን ኢሳ አልተሰቀለም ይላል ብላችሁ ታምናላችሁ ነገር ግን ቁርአን እንደዛ እንደማይልና በሙስሊሞች መካከል እንኳን መከፋፈል እንዳለ በደንብ ትረጂበታለሽ። እሱን ከሰማሽ በኋላ እርግጠኛ ሆኜ ምነግርሽ፣ ለምን ሞተ ወደሚለው ጥያቄ ትሄጃለሽ። ከዛ እውነቱን ታውቂያለሽ፣ የምታውቂውም እውነት ከዘለአለም ሞት ያድንሻል። እንዳያመልጥሽ። ነገ ዘጠኝ ሰአት ላይ በዚሁ ቻናል ጠብቂ። መልካም ምሽት።
@mesfinl9425
@mesfinl9425 4 ай бұрын
እውነተኛውን አዳኝ የአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክሮስቶስን እንደግል አዳኝ ካልተቀበልክ ከዘላለም ሞት አትተርፍም ፤ ሰለዚህ ከጠፋህበት የመንፈሳዊ መንገድ በራስህ " ቅዱስ ቁርአን " ሰህተትን አመዛዝነህ ወደ ብቸኛው እውነት ወደ ኢየሱስ እንድትመለስ ነው ።
@MensurMoha-nh6br
@MensurMoha-nh6br 8 ай бұрын
የኢሳ አልተሰቀለም አልተገደለም የእየሱስን ስቅላት ያሳያል በሚባልት 4 አራት ወንጌልታ እንካን ምንም መስማማት ይለም ቁርአን ተስቅላል ሊልይቅርና ማለት ነው ።በ3 ወይስ 6 ወይስ 9 በየቱ ሰአት ነው የተሰቀለው ከሞተ ብሀላ እነሳለው አለ ተብሎ በ4ቱ ወንጌል የተነገርው ከ3ቀንና3ለሊት ብሀላነው ተብሎ ነው ታድያ አየሱስ ማች ተነሳሲባል 1ቀን ሁለት ለሊት ለምን አይሁዳች ቀን የሚቆጥሩት ከምሽት ስለሆ ዘፍ1፥5 ስለዚ ትንሳኤውሽት ነው ማለት ነው ሲቀጥል 4ወንጌላት ብቻ አደለም የነበሩት 46 ናቸው በተለያየ ጉባይ ነው 4 የተደረጉት ለምን ? ሲባል ሆንተብሎ ስቅለቱን ለምስራት ፓውሎስን ጭምር አስገብተው ሉቃስ እራሱ የፓውሎስ ዳክተር ነው እንደሚታወቀ ፓውሎስ እራሱን ነው ሐዋርያ ያረገው ለዛም ነው የተሰቀለውን ለ አህዛብ እንስብካለን ጌታ እንዳዘዘኝ አልናገርም የሰይጣን መውጊያ ተሰጠኝ የሚለው 2ቆሮንጣስ ማይት ይቻላል ስልዚ የመቅደላዊት ማርያም የያቆብ የበርናባ ስሌሎችም46 ወንጌሌች ያልተካተቱት ስለ እየሱስ ህማማት ወይም ስቅላት ስለማይናገሩ ነው ይሉናል አቶ አበጋዝ የኢትይጵያ መስሀፍ ቅድስ ታርጋሜ ማህበር አባል ናተርጋሚ you tube ላይ ሰሞነ ህማማት አቶ አብጋዝ ይስተማሩትን ማየት ይቻላል
@ismailezra5808
@ismailezra5808 8 ай бұрын
John 12 (አማ) - ዮሐንስ 44: ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤ ማነው የላክው?
@ጠቃሚትምህርቶች
@ጠቃሚትምህርቶች 8 ай бұрын
የክርስቲያን ሰባኪዎች ውሸት ሲዋሹ ፈጣሪ ፊት ቀርበን እንጠየቃለን ብለው አይፈሩም። መጽሀፉም መዋሸት፣ በሀሰት መመስከርና ሰውን መሳደብ ትልቅ ሀጥያት እንደሆኑ ነበር የሚያስተምረው። ቁርአን አይደለም ባይብል ራሱ እየሱስ እንዳልተሰቀለ ነው በግልጽ የሚነግረን። ለምሳሌ ይሄን አንቀጽ አንብብ፣ "ኢየሱስ በዚህ ምድር በኖረበት ዘመን ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው ጸሎትንና ልመናን ከታላቅ ጩኸትና ከእንባ ጋር አቀረበ፤ ፍጹም ትሑት ሆኖ በመታዘዙም ጸሎቱ ተሰማለት።" አንብብ ዕብራውያን 5:7 NASV አዲሱ መደበኛ ትርጉም ነው ይሄን የሚለው። ይሄ አንቀጽ እንግድህ እየሱስ እንዳልሞተ እየነገረን ነው። ሌላው ደግሞ እየሱስ ሌሎችን ማዳን ራሱን እንኳን ማዳን አይችልም፣ ልክ እንደኛው ሰው ነው። ነብይና በተአምር የተወለደ መሆኑ ብቻ ነው ከእኛ የሚለየው እንጅ እሱም ልክ እንደኛው ለፈጣሪው ትሁትና ታዛዥ ባሪያ ነው። እየሱስ ለራሱም የዳነው አምላክን ተማጽኖ ነው አያችሁ አ? ይሄን ስንል ደግሞ አትቆጡ ፕሊስ፣ ለናንተው ነው የምንሟገተው። አይሁዶች ሊገድሉት ሲመጡም ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው አምላኩ እያለቀሰና እየጮኸ ልምናውን አቅርቧል አላህም አላሳፈረውም ወደ ሰማይ አንስቶታል። አያችሁ? ይሄ ነው እንግድህ እውነታው። ስለዚህ ቁርአንን አይደለም የራሳችሁን ባይብልን እንኳን ምንም የማትረዱ ሰዎች ናችሁና በቁማችሁ እየጠፋችሁ ነው ወገን። እነዚህን ሀሰተኛ ቀሳውስቶችና ነብያት ተብየዎች አ ት ከ ተ ሉ እያጠፏችሁ ነው።
@MessiKali
@MessiKali 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰
@ousmanmohammed9486
@ousmanmohammed9486 4 ай бұрын
This is ilbes
ቁርአን ለምን በአረብኛ ወረደ || Why the Quran Was Revealed in Arabic [David Wood Amharic]
24:40
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
ሴቶች በእስልምና ይህንን ይመስላሉ ያሳዝናል || Women in Islam
12:04
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 12 М.
ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት ሊሞት ይችላል? David Wood Amharic
20:25
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 10 М.
ስለ ሥላሴ የሚናገሩ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍሎች || Paster Asfaw Bekele
27:36
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 3,9 М.