🛑አያንቱ እርዳታችንን ትፈልጋለች🛑 Ayantu needs our help

  Рет қаралды 24,539

Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)

Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 7 ай бұрын
ቤዚዬ ❤❤❤❤ አንች ጠንካራ የሴቶች ተምሳሌት. ነሽ ምንግዜም ጠንካራሁኝ ደግሞ ትዳር ላይ ሲገባ ትዕግስት ማስተዋል እና መከባበር ግድ ነው ምንምጸብ ቢኖርም በመነጋገር ለመፍታት ሞክሩ አደራ❤❤❤❤❤
@samiraTube21-d8b
@samiraTube21-d8b 7 ай бұрын
ደስ ያምል ምክር❤❤
@EndetgvEr
@EndetgvEr 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሴት ልጅ በደልና ስቃይ መቸይሆን እሚያመው😢😢😢
@anshahussenarebu7753
@anshahussenarebu7753 7 ай бұрын
ምን ብየ ልፃፍ የኔ እህት😢 እኛ ኢትዮጺያዊያን ለመረዳዳት ማን ያክለናል ኢንሻ አላህ ታክመሽ ድነሽ እናይሻለን
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 6 ай бұрын
😭😭😭Haadhoo Koo 😢😢😢
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 7 ай бұрын
አቤት የአንዳድ ወንዶች ጭካኔ እጃቹ ይሰበር ብታቁት እኮ ሴት ልጅ ማለት እናት እህት ሚስትክ ሁልነገር ነች 😢😢😢😔😔💔💔 ኡፋፋፋ የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ💔😔 እድሜክን ያሳጥረው እንዲያረካት ወንድ😔
@SeneduYelak
@SeneduYelak 7 ай бұрын
ፈጣሪይ ጨርሶ ይማርሽ እህታችን ማስተዋል ይስጠን በትዳር ጠብ አይጠፋም ግን በመነጋገር ያቺ ቀን ታልፋለች ለሁላችን ፈጣሪይ ማስተዋል ይስጠን ቤዚ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ❤❤❤
@ራያወለላ
@ራያወለላ 7 ай бұрын
በዚየ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንድ ሰሞን ተንጫጭቶ ተዳፍኖ ይቀረ ጉዳይ ድጋሚ አቅርበሽ የዉስጥዋን እድትናገር ወደሚድያ ስላመጣሻት እናመሰግናለን፡
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
የኔ ምስኪን አሏህ ይመርሽ 😢😢😢😢😢 ለሱም አሏህ ያስራውን ይስጠው 😢😢😢😢
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 7 ай бұрын
ቤዚ እናመሠግናለን እፍፍ ሂወቱዋን አጨለመባት የተረገመ😢😢😢
@ማሕሌት
@ማሕሌት 7 ай бұрын
የኔ እሕት ስታሣዝን ፈጣሪ ይማርሽ 🙏
@ጁትሰለፊያቻናል
@ጁትሰለፊያቻናል 7 ай бұрын
አልህምዱሊሏህ ጀግና ወንድም አልለሽ በአላህ ፍቃድ ገድሎ አላህ ይስራውን ይስጠው ይህ አላህ ውብ አድረጎ ፈጠርውን ፊትሽ እንዲህ ያድረገህ አኽራ ላይ ምንይሁን አንቺ በአላህ ፍቃድ ትድኛለሽ እህቴ
@Hbbs-w6e
@Hbbs-w6e 7 ай бұрын
ቤዚ ጠንካራ ነሽ በርቺ እሶም በጣም ታሳዝናለች ❤️❤️❤️
@MesafintTadesse
@MesafintTadesse 7 ай бұрын
Justice for ayantu 😢😢😢😢😢
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 6 ай бұрын
አቤት ጭካኔ ምን አይነት ልብ ቢኖራቸዉ ነዉ እናት እንደት ትቃጠላለች መዳኒዓለም እጅህን ይስበረዉ ኡፍ የኔ እናት 😭
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቤዚ ፕሮግራማችው ስለጀመረ ሌላው አያንቱ ከሰው ፍትእ አጠብቂ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ድንግል ማርያም ትርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@MatiwosSolomon-cu8dg
@MatiwosSolomon-cu8dg 7 ай бұрын
የኔ ምስኪን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😢😢😢
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 6 ай бұрын
Beziye yene wed❤❤❤❤
@Simret-pz9lt
@Simret-pz9lt 7 ай бұрын
mnem malet aychalem 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢egezhiber feredhun yesetek
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z 7 ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሀቢብቲ አይዞሽ ዱኒያ ጠፊ ናት ሰብሪ በጀነት ይከፈልሽ ዘንድ
@Ruth-ti1fc
@Ruth-ti1fc 7 ай бұрын
በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር በጊዜዉ ይመልሳል፡፡
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 7 ай бұрын
መሻአላህ ቤዚዬ እህታታችን አያንቱ አላህ ያጠክርሽ እህታችን
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj 7 ай бұрын
ውይ በሰማእቱ ምን ብዬ ልጻፍ አይዞሽ የኔ እናት 😭😭😭😭
@tsehayneshsisay3605
@tsehayneshsisay3605 7 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢
@FatyaAl-e7b
@FatyaAl-e7b 7 ай бұрын
Yaa Alehi 😢😢😢endet leshi yene enate 😢😢Alehi yemareshe
@tube6676
@tube6676 7 ай бұрын
ቤዚየ የኔ ቁጥብ ጨዋ ሴት በርቱ ሀሪፍ ኘሮግራም ነው የኔ እህት እንዳቃጠለሽ አላህ ያቃጥልህ💔😭
@tirsithaielgebrial5409
@tirsithaielgebrial5409 7 ай бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው ቤዚ በርቺ፣ለአያንቱም ምህረት ይላክላት፣ግን በኦሮምኛ የተናገረችው ለሁሉም ተደራሽ እዲሆን ከስር በኩል እየተተረጎመ ቢቀመጥ የበለጠ ጥሩ ይሆናል የሚል አስተያየት አለኝ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 7 ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢
@amalmallamma-ji1om
@amalmallamma-ji1om 7 ай бұрын
beziye sewadesh yene mirt set jagnet barchi ayantu ehetachen egzabher chariso yemarish agzosh❤❤❤❤❤❤
@SusuYeedu
@SusuYeedu 7 ай бұрын
ያረቢ አሏህዬ ይኸ ሠዉዬ ምን ያክል ቅጣት ይገባዉ ይሆን ያኢላሂ
@SadaYemer-su3uf
@SadaYemer-su3uf 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢አላህ ይሽረሽ
@natuwinta
@natuwinta 7 ай бұрын
በርቺ እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ እህታችን ቤዚም በርቺ በርቱ ❤
@NatureNomad780
@NatureNomad780 7 ай бұрын
Bezu audion mndnw?
@simrettariku
@simrettariku 7 ай бұрын
sew endet ye lij enatu lay yechekenale bezi fetari yebarekesh
@Freyoutube
@Freyoutube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህቴ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@sifentesfaye1593
@sifentesfaye1593 7 ай бұрын
Keep it up my kind bezi .both of seife and beza is amazing .ihite tenkara nesh !!!
@Stwta5
@Stwta5 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 ynee enat fxari ymarsh
@ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ
@ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ😢
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 7 ай бұрын
የሱንም ፊት እዲ ማቃጠል ነበር ስቃዩ በደብ ይገባው ነበር ለልጆቹም ለሳም እድሜ ልክ የማይሽ ቁስል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HayatHussien-dh5pp
@HayatHussien-dh5pp 7 ай бұрын
Allah afiya yarges
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 7 ай бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@BethiehemZerihun
@BethiehemZerihun 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@AgerieSimanie
@AgerieSimanie 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ምረቱን ያምጣልሽ ኡፍፍፍፍ
@emusara2016
@emusara2016 7 ай бұрын
Y allhe allhe yashersh yarbe
@fikerabi9151
@fikerabi9151 7 ай бұрын
_በጣም ያሳዝናል እስካሁን አለመያዙም በጣም ያማል_ 💔😭 _ከምር ፍትህ ትሻለች_ 😢
@genetajman-jp1mc
@genetajman-jp1mc 7 ай бұрын
Ayii bareedu koo 😢😢😢😢
@FFrrhirudbghf
@FFrrhirudbghf 7 ай бұрын
Yeni enat anchin fetari yimarshi lesu egziyabher yesrawu yisetewal ayizoshi bezi yeni astewayi set anchi lyu set❤
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 7 ай бұрын
😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርሽሽ
@SusuYeedu
@SusuYeedu 7 ай бұрын
ያኢላሂ ባይገባስ ቢቀር ቁመን ብንቀር ያረቢ
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 7 ай бұрын
ربي يحفظك ويسعدك ويوفقك بحياتك يارب العالمين وياك ففف😢😢😢
@abelb5604
@abelb5604 7 ай бұрын
ቤዛ ሰውን መረዳት በጣም ጥሩ ነገር ነው በርች ❤❤❤
@mihiret3808
@mihiret3808 7 ай бұрын
fitih fitih.......😢😢😢
@TigistGg
@TigistGg 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ አናት ።
@meuse69
@meuse69 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ ማስተዋልን አድለን ይቅርም በለን እንዲህ አይነት ጭካኔ አይገባትም ነበር ውይ ምን አደረገች ውይ😂😂😂😂😂
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 7 ай бұрын
እና ምን የስቃል
@mbet1840
@mbet1840 7 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን የጭካኔ ጥግ
@BiruktawitAlemu-ep6cj
@BiruktawitAlemu-ep6cj 7 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@edenhailes754
@edenhailes754 7 ай бұрын
Get well soon
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
እሱ ላይ ነበር ደፍቶ ማሳየት ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ወይ በሞት መቅጣት😢 እነሱ አረመኔ ሆነው እኛንም ክፉ ያናግሩናል ኡፍፍፍፍፍፍ😢
@አአላህ
@አአላህ 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሲጀመር ምን ህግ አለ አላህ በላያውርድባቸው፡በበዳይለይ፡ያረብ😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@አአላህ እሱስ ልክ ነሽ እንዲህ ያሉ ወንዶች ላይ ፈጣሪ ቁጣውን ያውርድባቸው አሜን
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 7 ай бұрын
እኔማአላህጌረመጣላትጀምሪለሁለምንወንዳችዝምአልክእያልኩ😭😭😭😭😭​@@yeshumethiolove275
@AyuGezahagn
@AyuGezahagn 6 ай бұрын
አረ ፍትህ ለአያንቱ ፈጣሪ የጅህን ይሰጥህ
@NetsaetEmru
@NetsaetEmru 7 ай бұрын
ቤዚዬ የኔ ቆንጆ በርቺ በዚሁ ቀጥይ
@amenaamena6479
@amenaamena6479 7 ай бұрын
አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 7 ай бұрын
😢😢😢 አይዞሽ እህት
@TubaAwel-ue2mh
@TubaAwel-ue2mh 7 ай бұрын
ሳይሞትነበር በቁሙ መቅበር ይሄአሳማ አፈር አላህያስበላህ😢😢😢
@زهرةالسيد-ض4غ
@زهرةالسيد-ض4غ 7 ай бұрын
አብሽር አላህ እኮነ አተረፈሽ የኔ ዉድ
@yomm-d7h
@yomm-d7h 7 ай бұрын
Mn Meteref Nw Yihe Wude 😢😢
@HaneHne
@HaneHne 7 ай бұрын
አላህ የስራውን ይስጠው ያረብ እንደዚህ አይነት ጭካኔ ቢገላት ይሻል ነበር በቁሟ ከሚያሰቃያት አላህ የሰራህን ይስጥህ
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 7 ай бұрын
የሰው ልጅ ጭካኔ😢😢😢😢
@ganatyoutube2442
@ganatyoutube2442 7 ай бұрын
Bezi marrr❤❤❤
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የእኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 7 ай бұрын
ayzoshe alh largwe esu nawe ymykawe😢😢😢😢
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ይሄን የሚያሳሳ ገና ፊትሽን ጨከነበት የተረገመ እርጉም ሰዉ ሴትልጅ አበባ ናት እንደ አባት የሚሳሳላት እንደ ወንድም የሚጠብቃት እንደ ባል የሚያቅፋት የሚሳሳላት የሚያፈቅራት ባል ጋር ስትኖር ሁሌ ትፈካለች አሊያም እድህ ከጨካኝ አረመኔ ጋር ስትሆን ትጠወልጋለች ትረግፋለች 😢 ብቻ አንች ዳኝጅ ሂወት ይቀጥላል ቁሞ ያያል ያንችን መዳረሻ አይዞን እህት አለም
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት 🥲🥲🥲🥲
@misashibiruu2128
@misashibiruu2128 7 ай бұрын
Ufi baxmi kabde naw😢😢😢
@AmeenAmeen-yt8hr
@AmeenAmeen-yt8hr 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እግዚብሔር ይማርሽ ስታዝን😢😢😢😢😢😢😢😢
@rihanaabdi942
@rihanaabdi942 7 ай бұрын
Allah afia yaregesh
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 7 ай бұрын
ሚስኪን😢
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭እህህህህህ
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 7 ай бұрын
enate lijune lebuna ይስጠው
@Rehima-o3x
@Rehima-o3x 7 ай бұрын
Allah afiyayaregshi
@halarasa
@halarasa 7 ай бұрын
እፍፍ የኔ እናት😢😢😢😢😢
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አቤት ጭካኔ
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 7 ай бұрын
እንዴት ይሰቀጥጠል ወይኔ💔
@FolwerFlower-c5r
@FolwerFlower-c5r 7 ай бұрын
😢😢😢😢ህፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 7 ай бұрын
እግዛቢሃር ሆይ ርዳት❤❤❤
@NebyatAsefa-o1i
@NebyatAsefa-o1i 7 ай бұрын
Bezcho ❤❤❤❤
@BdBdf-n5p
@BdBdf-n5p 7 ай бұрын
Beziii❤❤❤
@AyishaAhmed-hl3qk
@AyishaAhmed-hl3qk 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢 Rabin sih fayisu abshir😢😢😢
@Meky-d9l
@Meky-d9l 7 ай бұрын
ሁሉምነገር ተስፋ አሥቆራጭነው የፍቅር ምላሹ ይሄከሆነ ቢቀርሥ እኔ ባድ ወድ ምክናየት ብተኝነትን መርጨ ቁጭ ብያለሁ ሁለየም ሴልጅ እደተበደለይነው አሏህ አፍያሽን ይመልሥልሽ የኔናት አቤት ጭካኔ
@Lijtofuk
@Lijtofuk 7 ай бұрын
😢እግዚአብሔር ይማርሽ
@hiwi9
@hiwi9 7 ай бұрын
እመቤቴን ልቤን አመመኝ ሳያት 😢😢😢
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ😢😢😢
@emusara2016
@emusara2016 7 ай бұрын
የስራዉን ይስጠዉ የልጆችን እናት ጨካኝ
@זינבזינב
@זינבזינב 7 ай бұрын
Ayy yejihn ysth enkua leweledechilh lelilam edh aycheken ayyy meftat mn ale geta yhunsh ehit
@MahletAbreham-o6d
@MahletAbreham-o6d 7 ай бұрын
Ewnetgen yhenyehel chkane lemen yasefelgal ayezoshe eheta fetare ale yenawede
@almazjanka8624
@almazjanka8624 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሴትልጅጥቃትን ያቁምልን🙏
@Melat573
@Melat573 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት
@hayat227
@hayat227 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍምናለ ለልጆቹእኮን ቢያሥብ ስታሣዝንባአላህ
@AmenatAmenat-n6e
@AmenatAmenat-n6e 7 ай бұрын
ቤዝየ።ሙቸኮነ።ስወድሽ።የኔማሪ
@saet454
@saet454 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሴት ልጅ መከራ😢😢😢
@Redu78978
@Redu78978 7 ай бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ😢😢😢😢😢😢😢
@Happy0202
@Happy0202 7 ай бұрын
well come bezi
@enaniamare5626
@enaniamare5626 7 ай бұрын
Bezye yenkonjo tenkara set nesh
ሁለት ቤት አዲስ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full Movie Hulet Bet 2024
1:20:02
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 222 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን
44:22
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 148 М.
የልጃችን ክርስትና ሙሉ ፕሮግራም
19:41
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 78 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН