KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ክፍል 2 ያልተመለሱ ጥያቄዎች
23:06
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
0:41
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
Жездуха 42-серия
29:26
ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን
Рет қаралды 149,662
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 109 М.
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Күн бұрын
Пікірлер: 378
@senaysenayet775
Ай бұрын
እሸቱ ላይ የቀረብሽ ጊዜም ሳይሽ ነፃነትሽ ደስ ይለኛል እ/ር የረዳሽ ልጅ ነሽ ሰይፈም ስለቅንነትህ ተባረክ ትዳራችሁ ያማረ ይሁንላችሁ። ፈጣሪ ልጃችሁንም ይባርክላችሁ
@meseryebuzeman.21
Ай бұрын
የቤዚ እና የሰይፍሻ አድናቂዎች የታላቹ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@AminaMohammedAmina-o6i
Ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ከዚህ የበለጠ የደስታ ሂወትን ስጣችሁ አላህ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠብቃችሁ ደስታችሁ ፈገግታችሁ ከውስጣችሁ ነው ያለው ይጋባል ስለናተ ደስ ብሎኛል ❤❤
@MyIove-qr9fw
Ай бұрын
❤❤
@abebaalemu9289
Ай бұрын
እግዚአብሔር ስፈቅድ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኛችሁ ተጋባችሁ ወለዳችሁ አንተም ጥሩ ነህ አይለያችሁ❤❤❤
@tesfaneshbesufekad
Ай бұрын
የኔ ደርባባ በየጊዜው የምታምሪ ንግስት አንተደም ንጉስ እውነተኛ አፍቃሪ ❤❤❤❤❤
@amalal3376
Ай бұрын
በጣምታምራላ በጉጉት ነዉ ምጠብቃ ያስታዉቃል ሰይፈ ጥሩሰዉ ነዉ አብራቹ አርጁ ልጃቹን ያሳድግላቹ❤❤
@Marta-k7r
Ай бұрын
ሴፍዬ እና ቤዚዬ በጣም ነው ያምወዳቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፍቅራቹን ያብዘለቹ❤❤
@zarahnana-yq1zl
Ай бұрын
ሴፍ በጣም አስተዋይ ልጅ ነዉ ቤዝ ፈጣሪን አመስግኝ ጡሩ ባል ስለአገኘሽ
@marya7483
Ай бұрын
Esum yamesgn esom 🙏
@Hayat1954-d8z
Ай бұрын
ጨርሼ ሰማሁት አላህ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ አብሮዋቹ ይዝለቅ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdanechTezazu
Ай бұрын
እርጋታሽ ደስ ይላል ስራት አለሽ መልካም ትዳር እስከሽበት እስከሽምግልና ፍፃሜአችሁ ይመር አብራችሁ አርጁ ዬዘመኑ ዬትዳር በሽታ አያግኛችሁ ምሳሌ ሁኑ ተባረኩ
@AmenoNati
Ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሼው እንደ አብርሃም እና ሣራ በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@melatcode4111
Ай бұрын
እምወዳቸው ባልና ሚስት❤ የልጅትዋን ታሪክ በ እሸቱ ሚዲያ ስላየሁት እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ የ ሁለታችሁ መጋባት.
@Eyu2127
Ай бұрын
አብራችሁ በፍቅር አርጁ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰 ደስ ስትሉ እኛ ከመረጥነው እግዚአብሔር የመረጠው ሕይወት ይበልጣል ❤️🩹 እውነት ነው
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
Ай бұрын
እድለኛ ነሸ ምን ያህል እንደሚወድሸ ከአለዉ አስተያየት እና ክብር ይታያል ለማንኛውም ሴቶችዬ የምትወጅዉን ወንድ ከምታሳድጅ የሚወድሸን ወንድ አግቢ!!!
@joehabesha9881
Ай бұрын
Embi yalech set eko yihen atayewm😅😅 Hedeh nigerat
@marBelay-cm2qx
Ай бұрын
Eshi❤❤❤❤❤
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
Ай бұрын
@@marBelay-cm2qx ጎበዝ🤣❤❤❤
@AfomiyaAdonay-st3kg
Ай бұрын
ችግሩ የኢትዮጵያ ወንዶች ፍቅራቹ ከአመት በላይ አይቆይም ከአመት በላይ ትሰለቸውና ወደ ሌላዋ ዞር ይላል በተለይ አርቲስት
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
Ай бұрын
@AfomiyaAdonay-st3kg ሁሉም አንድ ነው ብሎ መፈረጅ ይከብዳል
@Amant-l3b
Ай бұрын
ማነው እደኔ ሲጠብቅ የከረመ😂❤❤❤❤
@SADEMOHAMMED
Ай бұрын
እኔ
@abdullaw6274
Ай бұрын
እኔ❤❤❤
@HhHhh-jr3by
Ай бұрын
ማንም
@yttugyygttff5531
Ай бұрын
እኔ❤
@ሶልያና-ቀ5ፐ
Ай бұрын
እኔ
@Meazafikru
Ай бұрын
ሰይፈ በሚሰራቸው ፊልምች በጣም ነበር የምወደው አሁን ደግም በጣም ወደድኩት ኩል የሆነ ልጅ ነው እደለኛ ነሽ ቤዚ ሰይፈም እንደዛው ❤❤❤❤
@FhhhGfgg
Ай бұрын
ማሻአላህ ሁለት ዉቦች ስታምሩ ንግስቷ የበፊቷ አቋሟ እንደነበረ ነዉ የወለደች አመስልም ቁጂናዋ ሞልቶ የፈሰሰነዉ ተከባከባት❤❤
@ArsemaEnate-1219
Ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ጎበዞች ናችሁ ሀይማኖታችሁን በደንብ አጥብቃችሁ ያዙ ሞር ወደፈጣሪ ቅረቡ ወደ ቅዱስ ቁርባት ቅረቡ እግዚአብሔር የበለጠ ትዳራችሁ ይባርክላችሗል እመብዙሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EccEcc-vk8dd
Ай бұрын
በጣም ደስየምትሉ ጥንዶች ናቹ እግዚአብሔር አምላክ ቤታቹ ደስታ በደስታ ይሙላው አይለያቹ ልጃቹ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤
@AbeLove-t6x
Ай бұрын
ቢዚዬ እግዚአብሔር ለዚህ ስላብቃሽ ደስ ብሎኛል
@HAliMTTube
Ай бұрын
የፍቅር ታሪክ ለመስማት እንደኔ የሚጎጎአለ 🤣❤
@Samrawit-c2d
Ай бұрын
እኔ😂😂😂😂
@HayatTuha
Ай бұрын
ወላሂ እኔ
@Degie-t8l
Ай бұрын
እኔም ግን ወደኋላ እመለስና እረበሻለሁ
@joehabesha9881
Ай бұрын
Ene bizu yefikr tarikoch alugn ....... kemetash enegrshalehu❤
@wu6219
Ай бұрын
የትዳር ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ባልና ማስት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚባለው እውነት እንደሆነ ማረጋገጫችን ናችሁ በጣም እንወዳችኋለን ልጃችሁን እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ እድሜና ጤናን ብዝት አድርጎ ይስጣችሁ ለወገብሽ ህመም እስኪ የአቡነ ሀራን እምነት ተቀቢ ቤዝዬ ።
@OrthodoxTewahdo-cb6bu
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በፍቅር ጃጁ የልጅ ልጅ ልጅ ... ለማየት ያብቃችሁ
@AyiniyGETACHEW-bj8eo
Ай бұрын
ትዳራችሁን ጌታ ይባረከው ሰይፈ አምላኩን በመፍራት ስላደገ 🙏 አንቺን የመሰለች ትሁት ልጅ አጊንቷል 🥰 ቤዚዬ ብልህ ሴት ቤቷን ትሰራለች እና ባልሽን አክብሪ 🙏❤
@dawttigrawy6582
Ай бұрын
አውነተኛ ፊቅር ❤❤❤ የህወት ምግብ ነው አይለያቹ❤❤🎉
@GaboTaye
Ай бұрын
ሰይፈ በሚሰራቸው ፊልምች በጣም ነበር የምወደው አሁን ደግም በጣም ወደድኩት ኩል የሆነ ልጅ ነው እደለኛ ነሽ ቤዚ ሰይፈም እንደዛው
@youtbe2754
Ай бұрын
ዋው ቤዚ ንግጊርሽ ስወደው ቃላት አገላለፅሽ❤❤❤
@selamtekle8773
Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እውነት Real Love!!
@Ziontadihenok9496
Ай бұрын
ሔመን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ የተሰማኝ ልነግርሽ አልችልም,የዛሬ 9 ወር መጋቢት ላይ ።ከሰይፈና ወንድምሽ መሰለኝ ደስ ደስ ደስ ያለኝግን ጠይቄሽ አላውቅም❤❤
@Dawntiwa
Ай бұрын
ሰይፈ እደዘመኑ ወዶች የፈጠነ አይደለም እረጋ ያለ ጥንቁቅ ወንድ ይመስለኛል ፊልሞቹ ላይ እራሱ እርጋታዉን ስወድለት❤ ቤዚዬ ደግሞ ዉብ ቆንጆ ሳቂታ ሁሉም ሲያምርብሽ በተለይ ስትስቂ ማርያምን ❤ፈጣሪ ፍቅርን በቤታችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤
@Kenubish34
Ай бұрын
የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እናተም ባታቁኝ እኔም ባላቃችሁ ይድረስ ሰላምታየ እንደምን አላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ክፋም አይንካችሁ ተስፋ እንዳትቁርጡ በርቱልኝ አይዟችሁ ሁሉም ነገር ያልፋል ትግስት ይኑራችሁ🎉🎉🎉
@MeklitTube26
Ай бұрын
❤❤❤
@EmebetNigusieEmebet
Ай бұрын
ቤዝየ እናትነት ከባድ ነው ከሚዛን በላይ እናትሽ እያሉ ወለድ ወለድ አድርጊ እናት ከሌለች አለም ጎደሎ ናት እናትነት መታደል ነው እ/ር ይባርካችሁ ልጃቹህ ትደግላችሁ
@MeklitTube26
Ай бұрын
በጣም😢
@GenetWogayehu-n4p
Ай бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ ደስ እምትሉት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤
@yttugyygttff5531
Ай бұрын
በጣም ደስ ይሚል የፍቅር ታሪክ ስታምሩ❤❤❤🎉
@FaezaMohammed-r7p
Ай бұрын
ሰታምሩ ሁለት አሰታዋይናችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ🥰🥰🥰🥰🥰🍑🍑🍑🍑🍑🍒🍒🥀🥀🌺🌺🌹🌹🌹
@hjgughkgkg1804
Ай бұрын
ቤዚየ የመጀመሪያሽ እተርቪው እጅግ በጣም እያለቀስኩ ነበር ያየሁት አልሀምዱሊላ እንድህ ተደስተሽ ያየሁሽ🎉🎉 አላህ ትዳራችሁን ያማረ ያርግላችሁ💕💕💕💕💕💕
@SaraMulatu-xf1jm
Ай бұрын
ኦ ቤዝዬ ሁሌም እደዚህ ለበሽ ዘንጭ የኔ ቆጅዬ❤❤🎉
@SelamMokenen
Ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ መሃላችሁ ሰው አታስገቡ ችግር ቢፈጠር እንኳን ከሁለታችሁ ማለፍ የለበቶም ካለኝ ልምድ ❤❤❤❤❤
@YayushYayush-x1n
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistGemechu
Ай бұрын
የእውነት እግዚአብሔር ፍቅራቹ ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ።እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።በእውነት ጨርሼ ነው ያየሁት ።ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ።
@mekelesalemayehu6279
Ай бұрын
ቤዚ በትኩሱ ቶሎ ድገሚ መድከምሽ ካልቀረ አንድላይ ታሳድጊያለሽ ነገ ስትይ በዛቀን ላታገኝ ትችያለሽ እኔ አንድ ወልጀ ይደግ ብየ መከላከያ ተጠቅሜ ስፈልግ ልጅ እቢ አለኝ ልጄን ብቸኛ አረኩት የእህትነት ምክር ነው ድገሚ❤
@abc12452
Ай бұрын
ወዮ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ባዬ ቤዝን ሁሌ ሳማት ሰምተሀል😀😀😀
@SaraMehamed-o6o
Ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ሴፍዬ እና ቤዚ በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ እሱ ፊልሙን እወድለታለሁ ቆንጆ ስራ ነው አንቺም ፈተናዎችሽን ስላለፍሽ ደስ ብሎኛል እንኳንም የልጅ አባት ሆንክልን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 💞💞💞አይለያችሁ ለትዳራችሁም እንዲረዳችሁ ገጠመኝ አዳምጡ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብላችሁ እዩት ይጠቅማችኋል
@alemzegeye5416
Ай бұрын
እኔ እንደናንተ አይነት ደስ የሚለኝ ጥንድ የለም አቤት ስርአታቹህ አቤት መከባበራቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@tube-ic6dd
Ай бұрын
ሰዉ የሰዉ ታሪክ መሰማት ይወዳል ከዛም የሆነ ጥፋት ሲዩ ይሳደባሉ እኔ በምንም ተገነኙ ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
Ай бұрын
የኔ ውዶች ሰላማችሁ ብዝት ይቀልልኝ ❤ሀገሪ እያለሁ ነበር ቤዚን ያወኳት ጥንካሪዋ ሰው አፍርሶ ይሰራል የኔ ጠካራ ❤ሰይፈየ ሚስትህ የህዝብ አደራ ናት ከፈጣሪህ የተሰጠችህ ውድ ስጦታ ናት እና ሰላም ፍቅር ለናተ ይሁን❤
@bezawitsiyasb5973
Ай бұрын
አይለያቹ ልጃቹን ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግላቹ ❤❤❤🥰🥰🥰
@sablekassaye3751
Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ትዳር የእግዛቤር ስጦታ ነው የሚባል ለዚህ ነው ደስ ሎኛል ስለሰማው ማማዬን እግዛቤር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ፍቅርክን አደብቅ ደግ አረግ ሴፈ ሚካሄል ሴትም ልጅ በጆሮዋ መስማት ትፈልጋለች ቤዝዬ ጠንኳራ ሴት ናት አሳዝነኽት የሚሉ ሰዎች አይገባኝም እቻን ጠንኳራ ሴት ያገኘ ታደለ የተፈተነች ሴት ወርቅ ናት ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@halichoalhabeshi6189
Ай бұрын
አሏህ ሆይ እነዚህን ጥንዶች ሁሌም ደስታ ሰላም ፍቅር ሪዝቅ አብዛላቸው ልጃቸውንም በጤና በፍቅር አሳድግላቸው❤ እኔም እንደ ቤዙ ያለፈውን ረስቼ የኔን ውድ እና አዛኝ ወንድም አስደስተው ይሆናል ኢንሻ አሏህ🥺🥺
@senaysenayet775
Ай бұрын
የልብሽን መሻት ያርግልሽ
@halichoalhabeshi6189
Ай бұрын
@senaysenayet775 🤲💕
@Yeshmebat
Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የልጅ አስተዋይ እንደሆናችሁ ተረድቸለሁ በጤና ኑሩ❤❤❤❤❤❤
@SerkadisBirhanu
Ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግአብሄር ይመስገን
@MakiyaYaYouTube
Ай бұрын
ዘሬ የማጀማርያ ነኚ የኔ ዉዶች 🎉🎉❤❤❤❤❤
@KalikedanAdane
Ай бұрын
የሴቶች እቁ ልጂ ❤❤❤ሆሌም ቆንጆ ነሽ ቤዚ ሞረ ዛሬ አምሮብሻለ🥰
@lamlaetopia755
Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉንያብዛላችሁ ተባረኩ
@enatethiopia5206
Ай бұрын
ቤዚ እግዚአብሔር ክሶሻል ሰይፈ በጣም ደስ የሚል እርግት ያለ ልጅ ነው። የተገናኛችሁበት ሁኔታ ደግሞ በጣም ደስ ይላል።
@Topg-t2b
Ай бұрын
ስታምሩ ቤዚየ ድስታ ሁሉ ለአንች ይገባሻል ሰይፈ ደግሞ እርግት ያለ ልጂ ነው መጨረሻውን ያሳምርላቹ ❤❤❤
@stoorroor5679
Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@raheal-j7u
Ай бұрын
ዉይ ደስ የሚል የፍቅር አጋጣሚ አብራቹ አርጆ አሜን🎉❤❤❤❤
@ZinetM-m5z
Ай бұрын
ደስየሚሉጥንዳች አላህ ይጠብቃችሁ
@MyIove-qr9fw
Ай бұрын
አይለያችሁ ደጋግማችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤
@MeklitTube26
Ай бұрын
❤
@kidantube11
Ай бұрын
እሰይ ደስ የሚል ሂወት ነው ያላቹት እስከ መጨረሻ እግዚኣብሄር ያሳምርላቹ እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabii38
Ай бұрын
አሏህ ትዳራችሁን ይባርከው ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@elenitesfaye1278
Ай бұрын
ሁሌም ቀሚስ አርጊ ቀሚስ በጣም ያምርብሻል በናትሽ ቀሚስ ብቻ እንድትለብስ አርጋት
@MelatMolla-i8i
Ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ሰው ነክ❤❤❤❤❤❤
@Lopeesan
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ደስ ትሉኛላችሆ
@orittesfamariam3049
Ай бұрын
ዋዉጣም ደስ ይላል የእናት የእግዚአብሔር ፈቃድህ ነዉ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
Ай бұрын
ትክክል እናትነት ፍቅር ነው ከባድም ነው እናት እነት እናት ንማሰብ ነው ትክክል
@ووتاتغاغ
Ай бұрын
ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክልችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KabiLulu-l3t
Ай бұрын
ነኔ ቆንጆዎች በጣም ነው እኮ የምወዳችሁ ቤዚ❤ እና እግርሽን ማወዛወዝሽ ትንሽ ይረብሻል ❤
@natanemu9304
Ай бұрын
ትክክል
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
Ай бұрын
ውይ ቤዚዬ እንዴት እንደምታምሪ አትጠይቂኝ
@Zehara-z6t
Ай бұрын
በዚ እዴት እዳማረብሽ የኔ ቆንጆ
@nebyatgebretiensae9421
Ай бұрын
ለወገቡ ፀበል በብዛት መጠጣት እና መፀበል እኔ ወገቤን በጣም ያመኝ ነበር በእጄ ደግፌ ነበረ ምጋዘው በሰበል ተፈውስኩ ክብሩን እግዝአብሄር ይውሰድ አሁን ላይ 11 ሰአት ሳልቀመጥ ቆሜእሰራለው ምን ይከፈለዋል ምስጋና ብቻ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
Ай бұрын
በጣንደስስስስስ ትላላችሁ አብራችሁ አርጁደግማችሁ ደግማችሁ በልጅ ተባረኩ ድንግል ማርያም አትለያችሁ ከእናተ ጋር ትሁን ከነልጇ አሜን አሜን
@Someone12326
5 күн бұрын
Tebareku❤
@BuzayehuBuze-bm5xl
Ай бұрын
እንዳንተ አይነት ልባም ወንድ ይስጠን።አሜን አሜን አሜን
@Selam-uc1gr
Ай бұрын
ቤዛ አምሮብሻል ❤️❤️
@AwetMesginaSnkey
Ай бұрын
Bazya idlegna nesh bewnet Antem tebarek
@اتتنم-ق5د
Ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብራችሁ እምታረጅ ይሁን😊😊
@TigstAdugna-z1m
Ай бұрын
Asteway neh betam tdarachihun egziyabher ybatklachibu❤
@kiya537
Ай бұрын
Seife ena bezi ewedachewalew betam yemewedewun seme nw yawetachulat hemen fetari yasadegelachu❤❤
@ኤልዳል
Ай бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ አጋር ይስጥሽበሉኝ እስኪ ❤❤❤
@Dawntiwa
Ай бұрын
ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስስ ሲል በቃ ምጥን ያላችሁ ዉብ የሆናችሁ ጥንዶች ናችሁ እማምላክ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Belimolla
Ай бұрын
የእኔ ምርጦች ስወዳችሁ ❤❤❤
@ጧፍ
Ай бұрын
ደስ ተላላችሁ🎉🎉🎉🎉
@fromaddis8462
Ай бұрын
I love the video but the sound quality is questionable ( example 38- 40) Bez keeps touching the microphone and you can even hear her breathing.
@lilalove7282
Ай бұрын
እግርሽን በጣም አታቀሳቅሽ ትኩረት ይስባል እሽ የኔ ቆጆ
@Eyu34
Ай бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ለሀገራችን በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤተሰብ ❤
@MeklitTube26
Ай бұрын
❤
@mahilet1625
Ай бұрын
አቦ ለእናንተም ሰላማቹ ብዝት ይበልላቹ 🙏
@Yhs-pz2qo
Ай бұрын
የፍቅር ታሪክ በየቀኑ እሀቡ ቤት እሰማለን የናተን ደሞ ልስማና እካምታለሁ❤❤❤😂
@abc12452
Ай бұрын
እሼጋ ከቀረብሽ ወዲ ነዉ ፍቅር የጀመራቹ ያልነዉን መልሱ ሲቀጥል በፍቅር ምን ያህል ጊዜ ቆያቹ የተባለዉንም እንዳረሱ
@Selam-p8k
Ай бұрын
አለባበስሽደስይላልየኔቆንጆ
@perongetachew5394
Ай бұрын
በብዙ ተባረኩ አብራቹ ጃጁ
@GiftyDejene-xi1yj
Ай бұрын
Yane wedoch baxam nw mewdachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@m-z08
Ай бұрын
የምር በጣም ነበር የጠበኳችሁ ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ያብዛው ❤
@AsfarTradingማሒ
Ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሑ መጨረሻችሑ ይመር
@umuaymen1893
Ай бұрын
እዉነት ነዉ ቤዚ እኔም ልጄን ሳስብ ቀድማ ምትመጣዉ እናቴ ነች
@meskeremantero-qh9uh
Ай бұрын
ዶክተር አዳነች ለኔ ትልቅ ቦታ አላት ሶስተኛ ልጄ አርግዤ በ አምስት ወሬ በማላቀው ሁኔታ ደም ይመታኝና ሔመን እሄዳለሁ አይታኝ አንድ ሁለት ቀን እረፍት አድርጊና ተመለሺ ትለኛለች ግን እኔ በማግስቱ ሽርት ውሀዬ ይመጣል ከ ዛም በፍጥነት ማዋለጃ ክፍል ያስገቡኛል ከዛ ግን ሁለት ልጆቼ በ ሲሴክሽን ስለነበረ የወለድኩት በ ሲሴክሽን ነበር የ ምታዋልደኝ የ መሠለኝ ልጅሽንም አጥተሽ ሲሴክሽንም ሆነሽ ሁለት ስብራት ስለሆነ እግዛብሔር ይረዳናል አንቺም በእምነትሽ ጠንካራነሽ ብላ እያለቀሰች በጣም እንዳምጥ ለመነችኝ እና እግዛአብሔር ይስጣት በጣም ነው ምወዳት ነጻነቷ ለሷ ሁሉ ነገር ቀላል ነው i love her ❤❤❤
@berti6784
Ай бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤❤❤
@MaskaraDibba
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ሰታምረ አግዚብሔር ይጠበቀቹ ፈጣሪ አይለይቹ❤
@sophiagrant8435
Ай бұрын
እድለና ነቪ ጥሩ ልጅ ነዉ❤️🤙
@ElhamEb-i9x
Ай бұрын
Welcome amazing ❤❤❤❤❤
23:06
ክፍል 2 ያልተመለሱ ጥያቄዎች
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 16 М.
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2,9 МЛН
0:41
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
ТНТ Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
25:30
AMPAYINKA😳🔥 NGO GUKURAMO INDA NTAKIBAZO😨🤦♂️ URAMUTSE UFITE IMPAMVU🔥🔥
Mukunzi Stories
Рет қаралды 358
51:42
"ትግራይ ሕዚ'ውን ገና ኣይተሰምዐትይ"ፃንሒት ምስ ተዓዋቲት ቲክቶክ ኣዋርድ ስኬት ንጉስ!
Nile Media ናይል ሚድያ
Рет қаралды 35 М.
26:05
የምትቀበይኝ ጊዜው ደርሷል ፡ ማመን አቃታት 😳
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 111 М.
26:33
🦋ተረዳኝ ፍቅር ይዞኛል አለችው ብሩክ ጥሏት ሄደ😭🥹
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 251 М.
28:46
//ባለትዳሮቹ// "ያለ አንተ ማን ድክመቴን ሊያበረታ... አባቴም ወንድሜም ነህ" በእንባ ተጀምሮ ያለቀ |እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 139 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 2,8 МЛН
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 874 М.
27:02
ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur@kidanmedia27
Kidan Media ኪዳን ሚዲያ
Рет қаралды 313 М.
22:42
🛑 እሱን ካየሁት ቀን ጀምሮ ወድጄዋለሁ ማርክ ደነገጠ🥹
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 68 М.
1:47:41
ቆንጥሮ ሳይሆ ከሌለው ላይ ዘግኖ ነው መስጠት!! ሞትን በጣም ታግዬዋለሁ!! #amleset #amlesetmuche #ኢንጂነርቢጃይናይከር
Amleset Muchie
Рет қаралды 210 М.
0:41
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
ТНТ Shorts
Рет қаралды 2 МЛН