KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ያልተገኘ መስቀል አለ||ተስፋ በመቁረጥ እና በጭንቀት ውስጥ ላላችሁ የሚያረጋጋ ድንቅ ስብከት|| #መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ#ጉባዔ ኒቆዲሞስ
56:34
ጸሎት 🔴የጸሎት ሕይወታችንን የሚያሳየን ድንቅ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ |- አርያም ሚዲያ @AryamMedia #ፀሎት #ጸሎት
1:15:39
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
🛑የነፍስን ቁስል የሚፈውስ ስብከት📍በመምህር ኢዮብ ይመኑ📍
Рет қаралды 527,022
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 579 М.
Quanquayenesh Media
Күн бұрын
Пікірлер: 570
@selamelove6292
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን መምህራችን
@ruthkassu6304
10 ай бұрын
ድንቅ መምህር ናቸው እድሜ ጤና ይስጦት እረጀም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@MulePetros
10 ай бұрын
ድንቅ ስብከት ለህይወት ምግብ ነዉ ዕድሜ ፀጋ ያድልህ ማምህር
@ቅድሥቷነኝየተዋህዶልጅ
7 ай бұрын
አባቴ ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏
@habtammengesha-v1x
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማል ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirgarayacomedy3228
9 ай бұрын
እውነት ነው ቅዱስ ገብርኤል ከቀይ ባህር አውጥቶ ከሊቢያ እረ ከስንቱው ችግርና መከራ ያለማንም እረዳት ለዚህ ህይወት ያበቃኝ አሁን ሁሉንም አሟልቶልኝ ከምወዳቸው ልጆቸ ጋር በጀርመን የሚያኖረኝ እሱው ቅዱስ ገብርኤል ነው።ቃለህይወት ያሰማልን የኔ መምህር ኑርልኝ
@Dtryh-ve3ju
7 ай бұрын
ተመስገን ለሱ ምንይሳነዋል❤❤
@نعمهاحمد-ي8ز
5 ай бұрын
😊
@AlfaMobile-hu3lz
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን❤❤
@AlmazGobze
Ай бұрын
አሜንንን
@AsnakishCv
Ай бұрын
Amen kidus gebrael ruru melak nw yemir lamenew kebir mesegana yegibawe yasadegign melak😢😢😢😢😢
@ሀብታምአለባቸው
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@نعمهاحمد-ي8ز
5 ай бұрын
😊ኣሜንንንን እድሜና ጤና አሠብዝቶ ይስጥልን ኣባታችን
@ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ
7 ай бұрын
በእውነት ተመስጬ የሰማውት መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@TegstTegst-cu7zq
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዛአብሔር አምላክ❤ ሺ አመት ያኑሪልን ቃለ ሂወት ያሰማልን 😢😢😢 😢
@yabsra5770
Жыл бұрын
Amen🎉
@Demisbefikda
6 ай бұрын
ለመምህራች ቃለህወት ያሰማልን እንቁ መምህር ነህ አንተን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@ruthkassu6304
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fkr8505
5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@SmilingAutoRace-pe6kv
10 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን
@AsniBogela
5 ай бұрын
አሜን
@MillionDessie
11 ай бұрын
ኣሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዮብ
@FuHu-l9s
6 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልንመግስተሰማያትን ያዉርስልን❤❤❤
@mesfinbirhane2445
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ላምላካችን ለመድሃንታችን ለቅዱስ መድኃንያለም በሃል አደረሰን ከክፉ ይጠብቀን ቀኑን ይባርክልን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን እኔንም ልጅሽን የልቦናዬን መሻት ፈፅምልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@meseretlemma8090
7 ай бұрын
በጣም ልዩ ትምህርት ነው የወደቀው መላክ ልመናው እኛን መጣል ነው አነ ቅዱሰ ሚካኤል ግን እኛን የሚራዱ ናቸው ቃለ ሒወት ያሰማልን !!!
@etusolometusolom596
Жыл бұрын
በእውነት መምህርችን ቃል ህይወት የሰማልንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@حنانسارة-ر7ح
Жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞሎት መምራህራችንቃለሂወትቃለበረከትያሰማልንፀጋውንያብዞሎት ❤😊
@saito09f
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን❤❤
@kFTube-w1h
9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ዋይ ልብና ልቦና ስጠን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@nuhahasa9668
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታን መምህራን የቅዱሳን አምላክ ይጠቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brcrrgchihh3303
Жыл бұрын
በእውነቱ ቃሉን ይመገብን መምህራችን መምህር እዮብ ቃል ሕይወትን ያሰማልን😢😢😢😢😢😢
@DuhgDugf
11 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሠሜልኝ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@سعادةاثيوبيا
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@shewaneshkedir8242
Жыл бұрын
Kale Heyiwet Yasemalen
@ጓልተዋህዶእየ
Жыл бұрын
ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጁሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@SelamawitAyele-dg9vm
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ የአገልግሎት ዘመኖን ፈጣሪ ያርዝምሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraKaba-jm9ef
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እዮብ በእውነት እኛም የሠማነውን በልቦናችን ይፆፍልን አሜን
@sarkysarky8388
Жыл бұрын
አሜን የእውነት የኝ እንቁ መምህር ቃለ ህይወትን ይሰማልን የዕድሜና በፀጋ ይቆይልኝ ማስተዋልን አድለን አባት ሆይ😢😢😢😢😢😢
@Gicuf-f3t
11 ай бұрын
አሜን
@samihawihabye1815
Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ኛ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@urud8496
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@brticanbrtican9271
Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን
@MmMm-kl7bo
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መህምር አችን ለኔ መጥናኛየ እለወት አለሁ ምክንያቱም ሲከፋኝ ሲደክመኝ ተስፋስቆርጥ ይህን ትምህረት ስሰማ ተስፈኛ እሆን አለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitasegid1203
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@AlthofulKhoir
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤😂👆🙏👆👆👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AlthofulKhoir
Жыл бұрын
❤❤❤
@Janet-xx9hv
Жыл бұрын
አባቴሆይ በዚህ በጨለመብን ጊዜ እርሰወን የሰጠኝ አምለከ እስራኤል ይመስገን ለኔ ልዮ ነወት ❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን ✝️🙏🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀
@Cell-g1q
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saudi2023-ec8kj
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን ፀጋው ያብዝሎት ክቡር መምህራችን
@SAMBATI-wg2bh
8 ай бұрын
ኣሜን ህሉም ጸሎት የምንሰምዉ ዉጢተማ እንድሆን ለ እግዛብሄር እለምነዋለዉ በ እግሩ ላዮ ወዲቀ ❤
@KadiJasim-l5l
27 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደርሶ አይነት መምህር ያብዛልን⛪⛪⛪⛪ የእናታችን የእመብርሀን ልጅ ልኡል እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እድሜ ከጤና ይስጥልን እድሜዎቱን ያርዝመዉ ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@Linatube891
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@First-ce5cl
9 ай бұрын
አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@fasikaGebre
Жыл бұрын
Amen kale hiwet yasmaln
@mestwalgetachew4463
Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔም የገላታኝ ይሄህይወት ነው በውን ይሄ ፈተና ከኔ ያርቅልኝ ሴጣን ያሰረብኝን ድግል ትፍታልኝ❤❤❤❤
@muluethiopia2147
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱስ እዮብ ያድለን አሜን አሜን አሜን❤😢🌿
@yezerhargtekalign6274
Жыл бұрын
መምህሬ❤
@ወለተስላሴ-ሠ8ሸ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏
@ففبقه
Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HaymanotAdenager
3 ай бұрын
መ/ር የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አንተን ያመጣልን ከሀጢያት ደዌ ሊታደገን ነው አብዝቶ እወቀቱን ይስጥህ ከጤና ጋር
@MaryamKk-zs1ml
11 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን 🥰🥰✝️🥀♥️
@weletemaryamkedejshadershnafek
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ ስብከት ነው ሁልግዜ የምሰጡን ማስተዋልን ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲
@wubalemtadese2293
Жыл бұрын
አሜን
@ArmiyasArmiyas
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂዉት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን❤
@hanaayela2023
Жыл бұрын
አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክለዎት እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
Жыл бұрын
በዕውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫
@Feyf-g8v
3 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ገብረኤል የኔ ፈጥኖ ደራሽ❤❤❤❤❤
@AlamirewBadege
9 ай бұрын
በእውነት የማይቀማውን ቃሌሕይወት ያሰማልን
@hrffrzhgy2547
Жыл бұрын
ቃለህይወት ይሠማልንመምህራችን❤😢
@fantayeayalewu7673
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማለን አባታቺን በድሜ በፀጋ ይጠብቀለን ፈጣሪ የክበረለን ❤❤❤❤
@kenean1915
Жыл бұрын
በእውነት መምህሬ ትምህርቶት ልዩ ነው ልቦና ይስጠን በረከት እረደኤቱ አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማካት ያዋርስልን❤❤❤❤❤
@ፌብ-ዘ24
Жыл бұрын
ኣሜን#
@AkibertGrma
Ай бұрын
Amen❤Amen❤Amen❤ kal❤ hiwet❤ ysemaln❤
@promobil5835
Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen abatachin berketo yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@الال-ي6ث9غ
Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanalemayehug2007
Жыл бұрын
Hi
@ባርችነኝየስደቷ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነዉ ያስተማሩን እዴሜና ፀጋ ፈጣሪ ያብዛላቹሁ🙏🙏🙏
@ايها-و1ض
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏❤
@habtamtube4753
10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን በእውነት እረጂም የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@yonasgetahunsorecha7420
Жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግልኦት ዘመንኦን ያርዝምልን
@AlMl-i8f
4 ай бұрын
አባቴ ሆይ ልቦና ስጠን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@MeazaTeshome-bc5by
8 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ
Жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤
@mirtineshabebe6137
5 ай бұрын
Amen amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@dagiopiadp195
Жыл бұрын
ልዑለ ባህርይ አምላካችን እግዚአብሔር ለወንድማችን ለ መምህር እዮብ ይመኑ ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏽አሜን የአገልግሎት ዘሙኑን በቸርነቱ ይባርክልን ይቀድስልን 🙏🏽አሜን ለእኛም ለተማሪዎቹ ምሕረትን ይላክልን 🙏🏽አሜን ቃለህይወትንም ያሰማን 🙏🏽አሜን አሜን አሜን
@Wesen-kj1ig
10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ
11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤😢 ኦ አምላከ ንፁ ልብ አድለኝ😢😢😢😢
@ያዘመንቲዩብ
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር የፍኖተ ፅድቅ ቲቪን ጭንብል ይግፈፍልን
@TesfuOkubaldet
11 ай бұрын
Amen Amen Amen nuruley Abati admena tina yst❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeraworkAchaye
Жыл бұрын
አሜን!ቃለህወትያሰማልን!!! የኛእቁመምህር እዴትእደምንወዶት!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 8:41
@tiruyeyilma8482
Жыл бұрын
አሜንንን❤❤❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@demekuberu6526
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
*📚📚📖አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን*📚 *_📚📚📖ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*📚🕯️✝️ *_📚እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን_*🕯️✝️
@GigiNabiyu-c2t
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@MdwnwEtdt-cx4yt
4 ай бұрын
አሜንቃልሂወትን ያሠማልን መንግስተሠማያትንያዋርስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@atsedeaa7465
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@megbesisay3719
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያብዛልን
@elenikelemu4364
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ገዳዬችም ይሞታሉ ጌታ ሆይ ፍቅርህን እዝነትህን አውርድልን 😢😢😢😢
@SmretTesfey-cl5jh
Жыл бұрын
Kali yeyewte yasemaline
@JgyvgIffd-om2qg
Жыл бұрын
ሰ👍👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢
@ቅድሥቷነኝየተዋህዶልጅ
Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፈጣሪ ከእርሶ ጋር ይሁን
@linasamuel9359
11 ай бұрын
አሜን ፫ማርና ወተት የዘልዓለም ምግብ ተመስገን ሁሌም የማልጠግባቸው መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nsabho-rg6jq5jt4p
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን👏
@ShewaynesheAmbese
Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalgn idme Tena selam fkr ystlgn amen ❤❤❤
@yeshiwogenfisha9555
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን የማቱሳላ እድሜ ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏አቤት ይቅር በለን 😭😭
@bihaftaabrha1523
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ
@MeleseMerkebu
2 ай бұрын
ቃአለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን
@masertiemasertie5386
9 ай бұрын
ድንቅ ትምርት መምህር አችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤
@G9cu
Жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልንያገልግሎትዘመናቸውንያርዝምልን🙏🙏🙏
@zemaritseblewengielofficia5926
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏😍😍😍😍
@GjuCtk
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን
@MekdesMoges-dw7tz
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መል ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🥰🥰🥰
56:34
🔴ያልተገኘ መስቀል አለ||ተስፋ በመቁረጥ እና በጭንቀት ውስጥ ላላችሁ የሚያረጋጋ ድንቅ ስብከት|| #መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ#ጉባዔ ኒቆዲሞስ
ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media
Рет қаралды 468 М.
1:15:39
ጸሎት 🔴የጸሎት ሕይወታችንን የሚያሳየን ድንቅ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ |- አርያም ሚዲያ @AryamMedia #ፀሎት #ጸሎት
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 312 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
32:19
የትእግስተኛ ሰዉ በረከቶች / ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 406 М.
1:01:26
♦️በር የተዘጋበት አሳዛኝ 📍ሙሽራ 📍በመምህር ኢዮብ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 175 М.
1:15:56
"ለሶስተኛ ጊዜ ተገለጠላቸው "መምሀር_ ኢዮብ ይመኑ_ በኤልሻማ ቲዩብ _ የቀረበ
ኤልሻማ ቲዩብ ELSHAMA TUBE
Рет қаралды 4,3 М.
56:53
🔴አዲስ ስብከት 🔴 "ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው " መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ | @TemroMedia
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 125 М.
28:24
🛑ፀሎት||እጅግ ድንቅ ስብከት||ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ||Aba Gebrakidan girma new
ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way
Рет қаралды 936 М.
55:04
⭕️ግፈኞች ትሞታላችሁ⭕️አዲስ ስብከት በመምህር ኢዮብ ይመኑ new orthodox Sibket by memhir Eyob Yimenu
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 148 М.
45:39
🔴አዲስ ስብከት "ና ወደ መስክ እንውጣ " || በመምህር እዮብ ይመኑ Memihir Eyob Yimenu
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 87 М.
29:03
🛑 ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳፅ ትምህርት‼️👉 በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን eotc ንስሐ ጸሎት ‼️👉ቀጸላ ሚዲያ @ቀጸላKetsela
ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Рет қаралды 18 М.
1:25:39
ገንዘብህን በከንቱ አታባክን || የ40 ቀን እድል ምንድነው? || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma
KIDAN ZE ORTHODOX ዮናስ ታደሰ
Рет қаралды 50 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 558 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН