KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባሌን በክብካቤ አስደመምኩት😍
16:00
ሰአድ ለመጀመሪያ ጊዜ ምጣድ አሟሽታ እጀራ ስትጋግር❤🤗
13:17
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
የኔ ባል ዛሬ ታዛዥ ነው🛑
Рет қаралды 17,206
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 127 М.
AWEL&SEADI
Күн бұрын
Пікірлер: 211
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
Жыл бұрын
አወል ጎበዝ ሚስቱን የሚከባከብ ባል ያስዴስተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@bdhf9370
Жыл бұрын
.አወ ጉበዝ ነዉ እሷም ብስል ናት መሻአሏ ተገጣጥመዋል
@Sተስፈኛዋ-m4i
Жыл бұрын
@@bdhf9370 ብስል ናት አላልሽም
@Sariy177
Жыл бұрын
የመዳም ቅማሞች ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን❤
@hayat-w7k
Жыл бұрын
أمين ❤❤❤
@ኢማንነኝየናቴናፋቂ
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብ
@assistanthome578
Жыл бұрын
አሚን
@rabiayimam3588
Жыл бұрын
አሚንንንን
@SsSs-jr4eo
Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ😊
@anshaebrahim2478
Жыл бұрын
ልጃችሁን እንዳታሳዩ አማና በተርፈ ማሻአላህናችሁ
@Sada-yf8ch6hb8x
Жыл бұрын
የመዳም ቅመምች አላህ ያልተሰበ እንጀራ ይስጠን 😍😍😍😍
@rahmakonjooo5435
Жыл бұрын
አሚን 😭😍
@bemnetgetahun1334
Жыл бұрын
ህፃኗ ደስ ስትል የኔ ጣፍጭ❤
@turyetoore6938
Жыл бұрын
ውዶች በርቱ ጠንክሩ ሥሩ ራሳችሁን ስለወጡ ደስ ይለናል ስዴት ብቻ አይደለም ሀገር ቤትም እያዬናቼው እዬሠሩ እዬተሻሻሉ ነው
@sofiahassan-wu1qy
Жыл бұрын
ተጋገዙ ሰአዳ ትኩስትኩስ ብይ ገናአደለሽ ወይ ተስኒማ ሰአዳ ሰአዳ ያኡምሪ ❤❤❤ስጣፍጥ
@Amian328
Жыл бұрын
ሰአድ የቤት ፅዳት እና ምግብ አችነው የሚመለከተው😊😊 ለማንኛውም ቆጆ ናችሁ
@fatumaseid9906
Жыл бұрын
ግን ኡሙ ዙዙ ጠፋችሳ በሰላም ነዉ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
5 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️ ደሞ በጣም ነው እምታምሩት❤❤❤❤
@GhbXgv
2 ай бұрын
ማሻአላህደስስትሉሚጣየየኔፍፋጭ❤❤
@ZedZed-sm5ve
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ሚጣየ የኔ ፋፋጭ😂❤
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
Жыл бұрын
ማሻ አላህጣፍጭ የሆነች ልጅ መቶ ሺይ በቅርቡ ትገባላችሁ ማማየ እድግ በይ
@እሙሙአዝወሎየዋ
Жыл бұрын
ሚጣየ እናቷስ በቀደም አረብ ሀገር እህቴ ልኬድነው ያልሽው የሚጣየ እናትናት እደ
@meditishu8014
Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው😢
@fhgfdgff7488
Жыл бұрын
እህትሺ ልጃን ላንቺ ትታ ነው መስል የሄዴቺው አዴራ አሳምርሺ ያዢላት እንዳትጎዳባት አንጄቴ ተስፈስፈ ተስሊማን ያለናትዋ ሳያት
@toybamohammed497
Жыл бұрын
የት ሂዳ ነው?
@toybamohammed497
Жыл бұрын
የት ሂዳ ነው?
@Rራህማወሎየዋ
Жыл бұрын
@@toybamohammed497አረብአገር😢
@የሀይሚምርኮኛ
Жыл бұрын
😢
@taybanoor1308
Жыл бұрын
ሳኡዲ እየሄደች መሰለኝ
@rahmetseidrahmetseid2912
Жыл бұрын
ሰአዲግን ቆፉጠን ማለት አለብሽ እህቴ ባልሽን የቤት ስራ አታሰሪው እውጭ ሰርቶ ይግባ አንቺ የቤትሽን ስራ ሰርተሽ አዘገጃጅተሽ አንችም ፋ ብለሽ ጠብቂው የሚያምረው እንደዚህ ነው ወንድን ልጅ እቃ ቤት አታስገቡ ጋይስ እኔደኔ ወንድ ልጅ እቃ ቤት ሲገባ ያስጠላኛል ስለዚህ ሰአዳ የባልሽን ሀቅ ጠብቂ ተከባበሩ መተጋገዙ አይከፋም ግን የበለጠ ወንድ ልጅ ሰርቶ ሲገባ አንቺ ስራችን ጨርሰሽ ተበጃጅተሽ ጠብቂው እህቴቴቴቴ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
Жыл бұрын
ሳህ
@SelmanSeid-ip5wk
Жыл бұрын
አይ ሚጣ አፉዋ ሲታፍጥ እሙዋ ❤
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
Жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔማሮች አወ ስራ ተጋገዙ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HekmatAhmad-fp2ew
Жыл бұрын
ስት ነዉ ዊጋዉ
@GffhKlhvg-np8wb
Жыл бұрын
ቃልየለኝም ወላሂ❤❤❤ስወዳቹ አገርስመጣ ሀይቅእንገባበዛል ማግኘትእፈልጋለሁ የኔውዶች በጣምነው እምወዳቹሁ
@ااا-ن7ز7ع
Жыл бұрын
የኔውድ ልጂቱ ሳአዳ ስትል አፎ ሲጣፍጥ የኔ ቆጆ በቃ ጎብዘሀል አበላሀቸው አገፍተህ
@seadahussne340
Жыл бұрын
አላህ ሀገራችን ሠላም ያርግልንአባሠል ማርየ ሥልክ የደውለካለ እንደትነውጦረናቱ ከሠማችሁ
@saadas9954
Жыл бұрын
ጦርነትአልፕደእዛ
@seadahussne340
Жыл бұрын
@@saadas9954 አወን
@hawaabdu1778
Жыл бұрын
ሠአዱ ማሻ አላህ ደሞ ቅርብ ናቹሁእሙ ዙዙየ ጠፋይ እሣ ደህናት ወይ
@እማYouTube
Жыл бұрын
መሽአሏ ታምራላችህ እኔስ መችይሆን ከባሌጋር ይህግዜ ናፍቀኛ ያርብ
@fycu4510
Жыл бұрын
ማሻአሏህ
@tsehayabizuneh
Жыл бұрын
አህለን ጥዶችየ ማሻ አላህ እንድህ ነው ባል ማለት በርቱ አላህ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ
@مدينهم-ر8ث
Жыл бұрын
ጸወ❤
@zyenbe3706
Жыл бұрын
ስአድዬ የሀበሻ ቀሚስ እና ለአባቶች የሚሆን ልብሶች ላኩልኝ ወዴቦረና
@SamsunhA12
Ай бұрын
አወል ይሻላል ካንችስ እርምጥምጥ ነገር ነሽ አንችስ ሱካር በጂሽ ዘግነሽ ታደርጊያለሽ ማንኪያ ጠፍቶብሽ ነው የሴት አተላ
@mesifkr-or
Жыл бұрын
የኔማር ሚጣ እድግበይ❤❤
@ThHf-iz2tj
Жыл бұрын
አወልየ ወዲም እንደትናችሁ ደዉለህነወበር አምባሠል አባራጆ ደህናናቸዉወይ 🥰🥰🥰🥰
@JainobKsa
Жыл бұрын
ማሻአላህ እውይ ማዕሬ🥰🥰🥰🥰 አላህ ያሳድግላችሁ ልጀንአስታወሳችሁኝ
@ahmedrajaul9366
Жыл бұрын
ማሻላህናት ሚጣዩእደግበይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥዳሞቾማሻላህናችሁ የምር
@leylaendris3525
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውዶች ሁሌም እከታተላችሁለሁ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እና ውዶቸ መቸ ነው ሀይቅ ኔት የሚከፈተው ኧረ ያረብ
@heahfrire7255
Жыл бұрын
ህፃኗ ደስ ስትል የኔ ጣፋጭ🤗🤗🤗
@HaJc-in1yb
Жыл бұрын
ተስሊማ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤
@susuyube151
Жыл бұрын
አውየ ገፎ አይወድም ማለት ነው ሆ ልጂ ያልህ ግን ትበላ ነበር 😂😂😂😂
@eimanlove
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህይጨምረላችሁ❤❤❤
@saadas9954
Жыл бұрын
ምርጥ ቻሌንጅ ነው ይሞከር ጎሽ አወሌ እንድህነውባል አንበሳ
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
Жыл бұрын
መሽአሏህደስትሉ ፍቅራችሁይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
Жыл бұрын
ስዓዲ የእህትሺን ልጅ በደብ ተከባከቢይላት አደራ ስደት የመጣይው እናቷ መሰለቺኚ።
@እኔሙስሊምነኝአልሀም-ዀ9ሸ
Жыл бұрын
ማሻአላህ አወሌ ጓበዝ የኔወንድም 👍👍👍👍👍👍ሚስትህን አከባክብ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
Жыл бұрын
ቢስሚላህ በይ አለዛ ሸይጧን 1ስትጎርሺ አብሮ ይጎርሳል
@سوسو-ط2ف1ق
5 күн бұрын
መጀመሪያ. ልጂቱን. አጉርሻት. ሆዳም
@toibahussain2478
Жыл бұрын
የኔማር ሚጣ አፍዋ ደሥይላል ሥታወራ😂😂😂😂🌹🌹
@rabiyayimer1187
Жыл бұрын
ማሻአላህ አውል አላህይጨምርልህ ግንስአዳ አታገላቺው አቺ የቤትስራስሪ
@roroed9946
Жыл бұрын
ጣፋጭ የሆነች ልጅ እድግበይ❤❤❤❤❤❤
@AaaAaa-g7o
4 ай бұрын
❤mashaalah
@muzeyenyimam3355
Жыл бұрын
የኔ ማር ልጅቱ ስውዳት ቅመም ሰአዳ ሰአዳ እያለች ነው አቤት በያት ወይ
@hayatkamal6441
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ብል አፌያ❤❤❤❤
@SAMEERATUBe-xb7qu
Жыл бұрын
ወይ ተሲኒማ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔቆጆ እድግ በይ
@Amina-e1s2c
Жыл бұрын
ማሺአላህ ❤❤❤
@ZmzmAdm-rm6fd
Жыл бұрын
ማሻአላህአላህእስከመጨረሻያድርግላችሁ
@zedusman
Жыл бұрын
ሳይወዱዋቺሁ እንደሚወዷቺሁ ከሚያስመስሉ ሰወች አላህ ይጠብቃቺሁ😍ምርጥ ጥንዶች
@abduomer4736
Жыл бұрын
የኔማር ልጅቷ😂
@Seadatube-py4ih
Жыл бұрын
ማሻአላ ግበዝ🎉🎉🎉🎉🎉
@sadasada4221
Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ አዎልልእናስአዲዪስራየ አዎል ሶፍ ግዛልኝኝ ጋቢም ገዝተህ መርሳ አድርስልኝኝ
@اممحمدالسعوديه-ق3خ
Жыл бұрын
አወል ልጅ ሥትወድ መሻ አሏህ
@MahamdAbduu-lb3is
Жыл бұрын
Mash Allah Bill Afiyaa ❤❤❤❤
@SamiraOmar-cu5lc
Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
Жыл бұрын
እኔ እመጫት ነኝ አላለችም እኔማ ከእርግዝና ነው ምጀምረው መሞላቀቅ ኢንሻአላህ😂
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
Жыл бұрын
አብሽሪ ውዷ ኢሻአሏህ የኛም ተራ ይደርሳል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@Ty23r
Жыл бұрын
ገንፎ በሰኳር ተልባ😂😂😂 የመጀመሪያ ሳይ
@sartt4348
Жыл бұрын
ወላሂ ገንፎ በተልባ በጣም ነው የምጣፍጠው❤😊😊ሞክሪው መራ ጣዕም😊😊❤
@ktube8920
Жыл бұрын
ኢትዮ ሁኘ ገንፎ እወድ ነበር ግን እዚ ሀገር ከመጣሁ ስሙንም ስሰማ እጠላዋለሁ
@ameethio
Жыл бұрын
ገንፎ አትወድም እንዴ አወ 😅 ሰአዳ ተገላግላለች😅 ማሻአላህ ታምራላችሁ ደምሩኝ 😊
@hekmahekmmma9538
Жыл бұрын
የኔ ማር ህፃናኗ❤❤❤
@susuzed6673
Жыл бұрын
የኔ ጫፍጭ ህፃኗ❤️
@TamimaMohamed-cn5jw
8 ай бұрын
ልጂቱ በስምቀነዉደ ያደገችዉ
@user-li4xx6ke1r
Жыл бұрын
አወ አወል ግድነው በተቻላችሁ በቻናላችሁ አስተላልፉላትምክንያቱም ተከታዮቻችሁ እሚችሉትን ሊያግዞት ይችላሉ
@rahmaemam4027
Жыл бұрын
አስኪ የአባትች ገቢ ዋጋ ንገሩኘ
@jamalhuseen3661
Жыл бұрын
🥰🥰🙏
@Afiyyya1896
Жыл бұрын
ተዘጋጅ አንተም 🤣🤣
@እራህማየሀይቋ
Жыл бұрын
መሻአላህ ሰአድ ና አወል ስወዳችሁ
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላቹህ
@fatum164
Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ😍ጥዶች ❤❤❤
@ሜላትጌታሁን
Жыл бұрын
አትጥፉ እንደፈለጋችሁ ዳታ ባታገኙም እንደጀማል ተሮሮጥ ይሄም ስራነዉ
@A12Galaxy-vp5hd
Жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ❤❤❤❤❤❤እደትናችሁ
@rabiyayimer1187
Жыл бұрын
አውል ግን ጋቤነጥበብቀሚስ እገዛሀላሁ ኢሻአላህ
@zsaeid212
Жыл бұрын
ሰአዲ መነዉ አመስጋኚ ሁኒ
@seada9420
Жыл бұрын
የኔማር የህትሽ ልጅ ብቻ ናት የታዬችኝ ❤❤❤❤
@ወሎየ-ፈ7ሠ
Жыл бұрын
የኔዉድተሥሊማየ
@ZINTMOHMMEDYoTube
Жыл бұрын
አረጥዲት አርገሽ ለባልሽ ምግብ አቅርቢ እደናትያ ግማሽ እጀራ ወረወርሽለት እሳ ወይኔ ጉዴ ስስታም 😂😂😂
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
Жыл бұрын
አይ አወል መከራህ አታመሰግንህም😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@MartaTadisa
Жыл бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤
@NejatHussen-c9z
Жыл бұрын
0 0:59🤣🤣🤣🤣🤣
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤
@HalimaGashe
5 күн бұрын
እንደዚህ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ፀብ አያምርባችሁም
@busyline1119
Жыл бұрын
እችልጅጣፍጭናት❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
Жыл бұрын
ሱለይማንየትአለ
@liliabenlia-jx7sc
Жыл бұрын
ማሸአላህ
@bdhf9370
Жыл бұрын
.እረ አሳዩነ ዩስራን ምን ችግር አዉ ሙሽራ አደረጋቹሀት😂
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenabalrousan6906
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@SaadaAlhosani
Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@ehsy2999
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@seadaayalo1162
Жыл бұрын
የልጂቱ እናት ናት ሀረብሀገር የመጣችው
@AmalAhmed-rq1uq
Жыл бұрын
ልብሱ ለናቴ አድርሺልኝ ሡሡ
@hayat-w7k
Жыл бұрын
بلعفي ❤❤❤❤
@SartyT-v6l
Жыл бұрын
የኔውዱቸወላሂደሲትለ❤❤
@halimasaeed8982
Жыл бұрын
ብነያት ምን ችግር አለው
@safiaali8798
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zedtube463
Жыл бұрын
ዋው ሙያብሎ ዝም
@najatnsjat9563
Жыл бұрын
😢😢😢😢
16:00
ባሌን በክብካቤ አስደመምኩት😍
AWEL&SEADI
Рет қаралды 24 М.
13:17
ሰአድ ለመጀመሪያ ጊዜ ምጣድ አሟሽታ እጀራ ስትጋግር❤🤗
AWEL&SEADI
Рет қаралды 74 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
31:31
Feb 2/2025 ጥዑም ብሽራት ተፈደሉ / ፋሕ ፋሕ ኮነት / እዋናዊ ሓቤረታ
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 7 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 895 М.
9:13
ሰርጋቸው ጅዳ ምላሻቸው አገር ቤት ሙሽሮቹ የሌሉበት
መካነ ሰላም ሚድያ ቲዩቭ
Рет қаралды 19 М.
15:11
ፍረዶስ ለማረስ ቡላ እሰራለሁ ብዬ ተፈተንኩ የናስር ሙያ
Fasika Tube
Рет қаралды 53 М.
8:37
ሙያ የለሽም አለኝ ብቻውን ቀረ?
AWEL&SEADI
Рет қаралды 29 М.
10:22
ገጠር ሠርግ ሔደን ያላሠበነዉ ገጠመን
Fasika Tube
Рет қаралды 89 М.
16:44
ሰአዳ አዋረደችኝ // ለንግዳ በርበሪ አቀረበች😱
AWEL&SEADI
Рет қаралды 98 М.
29:35
ሁላችሁም ተጠርታችኋል! ማንም እንዳይቀር
kal beteseb
Рет қаралды 77 М.
19:55
የፍቅራችን ታሪክ ትውውቃችን ይህን ይመስል ነበር
AWEL&SEADI
Рет қаралды 205 М.
23:27
#surprise ዛሬ ደስ ብሎኛል
AWEL&SEADI
Рет қаралды 146 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН