የኔስ ጉድ ባይነገር ይሻላል! እንደ እህቴ ያመንኳት ሴት ከባለቤቴ 2 ልጆችን ወልዳ አረፈችዉ። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 105,555

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 306
@አዋቂሁን
@አዋቂሁን 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ መልስ አለው እንደው የሰውን ትዳር የምትበጠብጡ የሰውን ባል የምትነጥቁ ውርጋጥ ሴቶች አላህ በላውን ያውርድባቹ እኔ ምንም አልልም
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
Ameeenn😢😢😢😢
@MekuSeman
@MekuSeman 7 ай бұрын
Amin
@saronmekonen904
@saronmekonen904 3 жыл бұрын
የዋህነትሽን ቀጥይበት እግዚአብሔር ደሞዝሽን ይከፍልሻል እህቴ።
@Rahma-f9w
@Rahma-f9w 2 жыл бұрын
አላሕ ጊዜና ሰዓት አለው የሰው ባል ሚስቱን ያላከበረ እሳን አያከብርም እሷንም ያዋርዳታል አንቺ ጐብዢ ፀልይ ባለጌ ናት እላሕ የስራዋን ይስጣት
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 3 жыл бұрын
የሰው ባል የቀማችው ሴት በልጆቿ ታገኘዋለች ግፋን ልጆቻ ፣ንሮዋ፣ትዳሯ አይባረክላትም።
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 3 жыл бұрын
Lejochua men bewtachew lerasua yadergelat
@negistm8168
@negistm8168 Жыл бұрын
@@zewdtiutolasa718 1]
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 7 ай бұрын
ትክክል አደለህም. ወንድሜ የራሳችን አፅያት በራሳችን እንጂ ልጆች ምንበወጣቸው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ, እግዚአብሔር ይደገፍስሽ 🙏🏿❤🙏🏿 በጣም አሳዘነችኝ ዓለም ሰገድ & ቸሬ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም 🙏🏿🙏🏿 እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል የከዱሽም ነገ የእጃቸውን ያገኛሉ ነገሩ ባናድድም ዋናው ጤና ነውና ቅድሚያ ለጤናሽ ስጪ ጓደኛውን የከዳ ከእጁ በልቶ ጠጥቶ የከዳ ሰው መቼም ሰው አይሆንም ደስታቸው ለግዜው ነው ንቀሽ ተያቸው የሄን ሁሉ ከሚያደርግ በሰላም እኔ መውለድ እፈልጋለሁ ሌላ አገባለሁ ብሎ በሰላም ያላችሁን ተከፋፍላችሁ መለያየት ቀላሉ ነገር እያለ ይህን ደረጃ ማድረሱ ነገ የእጁን ያገኛል የስራቸውን ይስጣቸው አንቺ ንቀሽ ተያቸው አይዞሽ ጠንካራ ሴትነትሽን ለእነሱ ብለሽ አትጪው እራስሽን ጠብቂ በርቺ
@enatowinnafakei1306
@enatowinnafakei1306 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሰራውን ይሰጠው
@leylab6955
@leylab6955 3 жыл бұрын
የወንድን ላይፍ ለመቀየር ስደት የምንሄድ የዎህ ህዝቦች ነንኮ ግን እርሱን በጣም አክብዳችሁ ትፅፉትና ታሪኩ ከርእሱ ጋር አልመጣጠን አለ ይሄ ታሪክ የለት ተለት ገጠመኛችን አይደል
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ተባረኪ🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ 😭 እኔም ፍቅረኛየን የተቀማሁት ሁለታችንም በምናውቃት ጋደኛችን ነው 😥😢😢😢😢 አረ ወዴት እየሄድን ነው እግዚኦ 😭
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 3 жыл бұрын
እኔም ውይ ህማሙ
@saarapege6064
@saarapege6064 3 жыл бұрын
@@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ እኔሚ
@YosiHamid
@YosiHamid 6 ай бұрын
አረእናተስ ይድፋችዉ እእቴ አይዞሽ ልጅን የሚሰጠዉ እግዚአብሔር ነዉ ያልሰጠሽ ለበጎነዉ የእጃቸዉን ያገኛሉ❤❤❤❤❤
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 3 жыл бұрын
በጣም ታሣዝናለች የኔናት የወህነት እንዴት ይጓዳል
@yneme8584
@yneme8584 3 жыл бұрын
አምላኬ ወዳጄን አንተ ጠብቅልኝ ጠላቴን እኔ ጠብቃለዉ የሚባለው ልክ ነው
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
እንዲህ እህት ሆና ቀርባ ልብሽን እንደሰበረችው እግዚአብሔር ይስራዋን ይስጣት
@alemkebede1139
@alemkebede1139 3 жыл бұрын
Amennnnn
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 жыл бұрын
አምላኬ በሰዉ ልጂ የሚደርስ ፈተና አምላክ የስራዉን ይሰጠዋል አይቀርም ፍርድ አለዉ ፈጣሪ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ብርትት በይ እግዚአብሔር ያልጣለውን ሰው አይጥለውም 🙏 በርትተሽ ጤናሽን ጠብቂ ገንዘብ አብሮን አልተፈጠረም ሰርተሽ ታፈሪዋለሽ እንደነገርሽን ታታሪና ብርቱ ሴት ነሽ 👍👏ክህደትን ለከሀዲዎች ተይላቼው ቆይቶ ይቆጫቼዋል💔💔በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
የዋህነት እንደዚህ ያስጠቃል ? ሰውን ውደደውንጂ አትመነው የተባለው እውነትነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ወከተሳሳተው መንገድ ጥሩውን ያሳስበው እመቤታችን ክንቺጋ ትሁን 🙏🏾
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 3 жыл бұрын
እኔም ሰው ማመን ላቆም ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
አላህ ከንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀኝ የሰዉም ባል የኔንም ባል ከመቀማት ጠብቀኝ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
Ameeenn
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 2 жыл бұрын
አንዳድ ሴቶች ግን ነብሳቸው አይማርም ቆይ ሴት ለሴት ለምድነው ግን ምቀኛ ቅናተኛ ምኖነው ይገርማል እኔም በጣም ምወዳት ሴት የስደት ጉደኛዬ ብቻ ሳትሆን እህቴ ማለት ይቀለኛል ግን ምን ዋጋለው ከድታኝ ምወደውን ሰው ወሰደችው ግን ፈጣሪ ሚሳነው የለም ሁሉም አልፎ እኔ አግብቼ ወልጄ አለው ጒደኛዬ ግን የዘራችውን አጨደችው ማለቴ ፍቅረኛዬን ወስዳ ነበር ግን ስታረግዝ ጥሎ ጠፋ ስለዚህ ንፁህ ልብ አሸናፊ ነው ለሰው ልጅ መልካም ቀና ሁን አሸናፊ ነህ አተ ምታጣው አይኖርም
@mekdibest215
@mekdibest215 3 жыл бұрын
እኔ ልመስክርልሽ መጨረሻዋ ለቅሶ ነው አይባረክላትም እመኝኝ እሳት ይብላት ይቺ ውሻ እኔ ያመንካት ሴት ናት ፍቅሬን ተጋርታ 3 ልጅ የወለደችው ግን ከ13 አመት በሀላ ተለያይተው እሱ እኔው ስር ነው
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 3 жыл бұрын
የሴት እንባ የት ለያደርሳቹ ነው??? የባል እህት ተብየዋ እና ጎደኛዋ እጥፍ ሁኖ ይምጣባቹ😔
@alemkebede1139
@alemkebede1139 3 жыл бұрын
Amen egzhbher melee alew
@mekdibest215
@mekdibest215 3 жыл бұрын
አመናለው ፍርድ አለ የዘሩትን ያጭዳሉ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 2 жыл бұрын
አይቀረም
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 3 жыл бұрын
ይቺ ግን ልጅ የወለደችው ሴት ልጆቿ ላይ ምን እንደሚደርስ ግን ታቅ ይሆን ሰፍር ቁጥር የሌለው ግፍ ነው ለልጆቿ ሰፍራ ያጠራቀመችው አሷም አሱም መጨረሻቸው አያምርም የማታዬን ቀን አሳምርልን ነው ግፍ አልጋ ላይ ያሰማቅቃቸዋል የባል ቤተሰብ ግን የሰንቱን ቤት አፈረሰ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 2 жыл бұрын
ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው ድርሻው በር ማንኳኳት ነው እህቴ አይዞሽ መች እንዳለቀሰች ትቀራለች መካኒቷ ሰባት ትወልዳለች ይህ ታሪክ ባንቺ ይፈፀም ዘንድ ፀሎቴ ነው
@shebawian5074
@shebawian5074 3 жыл бұрын
እውነት ይኽ ሰው በትዳር ላይ ልጅ ወልዶ ከሆነ በትዳር ላይ ማግጧልና ህግ ሊቀጣው የሚገባው ነገር አለ በተለይ በንብረት ጉዳይ ላይ ስለዚህ ይህንን የህግ ባለሙያ ሊያማክራት ይገባል ፣አንቺ እሀቴ ግን ተረጋጊ ራስሽን ጠብቂ ነገ ሌላ ቀን ነው የእነርሱን መጨረሻ ፈጣሪ እንዲያሳይሽ ።
@urur3725
@urur3725 3 жыл бұрын
Etiopia heg senor aydeil 😥😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 2 жыл бұрын
ቼሬን ማግኘቱዋ ጥሩነው እግዝአብሔር ይርዳሽ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 3 жыл бұрын
አይዜሽ እህቴ እግዚአብሔር ፍሩድን ይስጥ እድሜ ስቶሺ የነስን መጨረሻ ይሳይሺ አዳብት አራገሺ አሳደጊ የእህት የወንድሞትችሺን ልጅ አሳድጊ አይዟሽ እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 3 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ የኛ ወንዶች ካልተወለደ ከባድ ነው በተለይ ቤተስቦቹ ይበሉዎታል አዳብት አድርጎ ማሳደግ እንኩዎን አያምኑበትም በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አንች ያኔ እንደማትወልጅ ስታውቂ ነበር መቅደም የነበረብሽ እግዚአብሔር አምላክ ካንችጋር ይሁን
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 3 жыл бұрын
ባህላችን ሆኖ ወደ ደጅ የማይወጡ ብዙ ነገሮች አሉ እንጅ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ ይኖራል ብየ አስባለሁ። ለትምህርት እንድህን ወጣ ወጣ ማለቱ የምደገፍ ነው።
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 3 жыл бұрын
ልክ ነው ሰው የዘራውን ሁሉ ያጭዳል ስለሚል
@rahelyalew158
@rahelyalew158 3 жыл бұрын
ብሄሩን እዳትጠርቢኝ ተመቸኝ
@mastwalasmare7061
@mastwalasmare7061 3 жыл бұрын
እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂😂😂እውነቱን እኮ ነው መረረነ
@almightlord1579
@almightlord1579 3 жыл бұрын
Hahhhaaahhh
@YMW7777
@YMW7777 3 жыл бұрын
ጎበዞች ናቸው፣ ዘር ለገበሬ ነው፣
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
ዘመኑ የብሄር ነገር በጣም ሴንሴቲቨ ሆኖል . እንደሚመስለኝ የዘመኑ ወጠጤ ነው .አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል . እራስሽን ጠብቂ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
እግዚኦ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም💔😢😭
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 3 жыл бұрын
ይገርማል የሰው ነገር አንችስ እህቴ ይሄ ሁሉ የዋህነት ምነው?? አፍንጫሽ ስር ይህ ሁሉ ሲፈፀም? ፈጣሪያችንም እንኳን እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ እንጅ አንድኛችሁን ሞኝ ቂል ሁኑ አላለም ዞሮ ዞሮ ግን አንች አትጎጅም ታያለሽ ይብላኝ ለሁለቱ ያጎረስሽበት እጅሽ ይፋረዳቸዋል የዘሩትን በእጥፍ ያጭዳሉ ተያቸው አንች እራስሽን ተንከባከቢ ጠብቂ!!
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 2 жыл бұрын
የአረብ አገር ሴቶችን ታሪክ መስማት በጣም ያስጠላል ነዉር የላቸዉ ጓደኝነታቸዉ አያምር ሁል ጊዜ ክህደት ዉይ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ ዉይይይይይ ስታስጠሉ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
ሴቶች ተጠንቀቁ ስለ ትዳራችሁ ለማንም አታማክሩ . ሰይጣን የበዛበት አለም ውስጥ ነው ያለነው.
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
ምን ይገርማል ይህ የብዙ ቤት ጉድ ነው እግዚአብሔር ያጥኛሽ እንጅ
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 3 жыл бұрын
ከእህቶቼ ጋር ጥሩ ዐባይ ስላለዉ ይወዱታል ባለችዉ አፏ ከንቲባዋ ደዉላ ስትጠራዉ ትንሽ ዐባይ እንደሌለዉ አደረገች። እዉነቱን አላህ ይወቀዉ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ እሷ ግን ካሀዲ ናት የሰው ባል እሜትቀሙ ሴቶች እግዚአብሔር ይፈርድባቹህ ባለጊ ወራዳወች
@yeshiadamukatjikonde6490
@yeshiadamukatjikonde6490 3 жыл бұрын
ፕሮግራምአችሁን ተከታታይ ነኝ፡ እባካችሁ ባክግራወንድ ሙዚቃውን እጥፉት ፡ወይም ቀንሱት።በጣም ይረብሻል፡ አመሰግናለሁ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
መቼ ነው ጥሩ ንገር የምሰማው እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አሰማን 😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞሽ ለበጎ ነው 😢😢😢😢😢😢
@alemseyifu21
@alemseyifu21 3 жыл бұрын
እኔ የምልሽ እህቴ ህይወት ወደፊት ነው ላንቺ ጥሩ ነገር እመኝልሻለሁ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
@@alemseyifu21 እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትዳር አለኝ አመሰግናለሁ እህቴ
@arenateka2513
@arenateka2513 3 жыл бұрын
Ewunet new Gizew kefa
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ነው ንስሀ ግቡ☹️
@konjamkonjam2190
@konjamkonjam2190 3 жыл бұрын
😂😪
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
የዛሬው በጣም ይገርማል እንዲህም አለ! አረ ወዴት እየበጓዝን ነው ጎበዝ
@yemataworktelila7675
@yemataworktelila7675 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ በናንተ ፕሮግራም በጣም ነው የተደሰትኩት ከዚህ በፊት ከሱሉልታ ወደ አዲሱ ገበያ ትራንስፓርት አጥታ ከባለቤቴ ጋር ስንሸኛት ጉዳዪን አጫውታን ነበር አሁን ግን ተጨማሪ ስለጓደኛዋ እና ስለልጅ መውለዱን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት የሰነ አዪምሮ ምክር ያሰፈልጋታል በቻላቹት መጠን ከፈጣሪ ጋር እርዷት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ምን አይነት የክህደት ጥግ ነው ግን ሰው አብሮ እየበላ እየጠጣ አይኔን ግንባር ያድርገው ብሎ ጉአደኝነትን መካድ ። ትዳሩ ላይ ሌላ ሲደርብ እኛንም እንደሚክደን አይታሰበንም? ትዳራችሁ ግልፀኝነት የሌለበት ውይይት እና መከባበር የሌለበት ነው የነገርሽንን አስተውሎ ለሰማው በጣም ጉድለት አለ። ባልን ያክል ነገር ማስፈራራት ይሄን ካልሰጠሽኝ እንዲህ አደርጋለሁ ኦ!፣ገራሚ ነው። ገንዘብ ገንዘብ ስንል አንዳንዴ ያለንን ነገር ያሳጣናል ትልቁ ችግራችሁም ይህ ነው ።ምናልባት አንች ከዚህ ጋር በተያያዘ በቂ ጊዜ ላትሰጭ ትችታምያለሽ እሱም እንደዛው ።ከልጅ ማጣታችሁ ጋር ተደምሮ ነው ለዚህ የበቃችሁት ባል እና ሚስት ግልፅ ካልሆኑ ከማ ጋር ነው በግልፅ የሚወራው?ሁሌም የምገረምበት ነው የጉአደኛሽን ግማሽ እንኩዋን ግልፅ ብትሆኝለት እሱም ቢሆንልሽ እንዴት መልካም ነበር። ለዛውም አንች ለሱአ ግልፅ ነሽ እሱ ላንች ግልፅ አይደለችም ። ትንሽ ግራ የገባኝ ልጆቹ የሱ ናቸው ሲባል ለምን በግልፅ አልጠየቅሻቸውም አሁንኮ "አሉ" በሚለው ግራ መጋባት ውስጥ ነው ያለሽ ። በዚህ ታሪክ ደስ ያለኝ ገንዘብሽን አልተጭበረበርሽም 👍👍👍👏👏 አብዝቶ መጨነቅ ትርፍ በሽታ ነው የሆነው ሁኖ አል ለማይመለስ እራስሽን አትጉጂ ቸሬ እንዳለው" ህይወት ይቀጥላል ጉዳዬን ሀገራዊ አታድርጊው ወደራስሽ ተመለሺ" እግዚአብሔር ይፍረድ ። እናመሰግናለን አለምሰገድ፣ ቸሬ፣ሣሚ👍👏❤
@mekdibest215
@mekdibest215 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍርድ ቢዘገይም ግን ይደርሳል
@Dallol253
@Dallol253 3 жыл бұрын
አይዞሽ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ መቶ አመት አንኖርም የበለጠዉን ይሰጣል ፈጣሪ አንቺ ለዚህ ሁኔታ የመጀመሪያ አይደለሽም የመጨረሻም አትሆኝም። በርቺ ስራ ለሰሪዉ እሾህም ለአጣሪዉ ነዉ ከነዚህ አመነዝራ ጓደኛም ባል ተብዬም መራቅና ህይወትሽን መቀጠል ነዉ።
@ሚኪያስተፈሪ
@ሚኪያስተፈሪ 3 жыл бұрын
እይ ላንቺ ያልሆነ ለሳም አይሆናትም በዚህ ስራዋ ግዜዋን ትጠብቅ እሱ የለምደ መሆን አለበት እደዚህ ያለ ጭካኔ ለሱም ለልጆችም ግፍ ይጠብቀዋል ግድ የለ ም እንባሽ ፈሶ አይቀርም አቺ ግን ወደ ልቦናሽ ተመለሽ ነገሌላ ቀን ነውና!!!!
@mihretkitaw9116
@mihretkitaw9116 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለፋተኛ ነሽ ዛሬን ሳይሆን አረብ አገር እንኳን ሳትሄጂ ጎበዝ። ነበርሽ ነገም በድጋሚ ትነሻለሽ አይዞሽ እህቴ በርቺ ድካምሽ የትም አይወድቅም
@jeromtekeste413
@jeromtekeste413 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእነዚህ ከተረገሙ ሰዎች ያድነን
@rosaquagliozzi7137
@rosaquagliozzi7137 2 жыл бұрын
Amen
@tayechborena4575
@tayechborena4575 3 жыл бұрын
ምንድነው የምታስጮሆት ክላሲካሉ ቀርቶ ቁምነገሩን ብንሰማ ጥሩ ነበር ያላስፈላጊ ነገር ነው በጣም ነው ድምፁ የሚረብሸው እረ ኡኡኡኡኡ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 3 жыл бұрын
ባመኑት መከዳትን የሚያክል ከባድ ህመም የለም የሰው ትዳር የምትቀሙ ሴቶች በእምሳቹህ ትል ይዝነብበት ትዳርን አፍርሰህ ለመወስለት የምትሄድ ወንድ ወሸላህ ጨርቅ ይሁን
@tigistzinab9642
@tigistzinab9642 3 жыл бұрын
😋😋😀😀😀🤣😂🤣😂🤣😂
@Mercy1916
@Mercy1916 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn. የስራቸውን ይስጣቸው
@jujumu6771
@jujumu6771 3 жыл бұрын
Aminnnn
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
Amen amen amen are Lelam yechemrelachew
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 I can’t stop
@tizitatujo7845
@tizitatujo7845 3 жыл бұрын
You are fine and true life it comes you.he got his hands .Forget him and live your self
@maryammary8722
@maryammary8722 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
የአቅራቢዎቹ ምክር በጣም ገንቢና አሰተማሪ ነው!
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 3 жыл бұрын
ዮርዲ የደረሰብሽ ችግር ያሳዝናል የዋህነት ማመን አንዳዴ ይጎዳሉ አሁን በርቺ እርቅ ማድ መክረውሻል ብዙ አልናገርም መበርታት አለብሽ ገንዘብን ሰርተሽ አግኝተሻል ዋናው ጤና እድሜ ይስጥሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ጥሩ መስራት ለራስ ነው ዋጋአለው በክፉዎች አለመጨነቅ የዘሩትን ያጭዳሉ በነሱ ባይደርስ በልጆቻቸው ይደርሳል ከዚህ ይጠብቀን ፈጣሪ
@ሀያትፍቅርየደሴልጅ
@ሀያትፍቅርየደሴልጅ 3 жыл бұрын
ብሄሩን አትጥሪብኝ አላለም ጉድ አፈላ እኮ ዘንድሮ ይህ ብሄር
@እንደቤቴ
@እንደቤቴ 3 жыл бұрын
ጋሽ ቸሬ ምክሩ ከድምፁ ጋር 👍🏼
@haymitube7410
@haymitube7410 3 жыл бұрын
Yesun temrt saladamte alulim menfesin yadisal.
@misrasiraj685
@misrasiraj685 3 жыл бұрын
ወይ ጭካኔ ባልዋን መቀማትዋ አነሳነትና በንብረትዋ መጣች ።
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 Жыл бұрын
የሆነ ችግር እዚች ሴትዮ ላይ አለ የምታወራው ሁሉ እውነት አይመስልም ። ከእህቶቿ ጋር ሁና ያንገበገበችው ነው የሚመስለው።
@luluhabeshawittube
@luluhabeshawittube 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አይዞሺ አላህ የስራዋን ይስጣት እህቴ አንችንም ፈጣሪ ይድረስልሺ ብርቱ ነሺ
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 3 жыл бұрын
አንቺ የበላይነት ነበረሽ ማለት ነው ስለዚህ እህቱ ጠንካራ አስተዋይ ነች
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉን ግፍ የሰራችው ጓደኛዋ ግን በልጆቿ ታገኘዋለች ምን አይነት ክፉ ናት
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
በጣም.ያማል😥😥😥😥
@ቅድስትአበበ-ኰ1መ
@ቅድስትአበበ-ኰ1መ 3 жыл бұрын
በስመአም ጓደኛሽ ግን ኤግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት እባሽ ይፋረዳት ባለታሪኳ በአደረግሽው ነገር በጭራሽ እዳትፀፀቺ ዋጋሽ ከላይ ነው የነሱን መጨረሻም ያሳይሻል አይዞሽ ግን የሴት ጎደኛን ማመን ከባድ ነው ቢከፋም ቢደላም የራስሽ ቤተሰብ ይሻላል
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ዘንድሮ የምንሰማው ሁሉ ለጀሮ ይከብዳል
@ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ
@ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ 3 жыл бұрын
ዘንድሮ ጉደኛ እንጂ ጓድኝ የለም
@ኑሃሚንመሃመድ
@ኑሃሚንመሃመድ 3 жыл бұрын
እረ ምን ለጆሮ ብቻ መፈጠርንም ያስጠላል እረ ጌታ ሆይ ቶሎና እረ ከዚህ የባሰ ምን ልንሰማ ልናይ ነው እረ እግዚዮ እረ ወይኔ
@addist721
@addist721 3 жыл бұрын
! N m m ‘ ‘
@betelehembenti7937
@betelehembenti7937 3 жыл бұрын
በጣም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ማነው የሚታመነው
@rahelyalew158
@rahelyalew158 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እሄ ነገር አገሬ ወዴት እሄየደች ነው ግራ ነው የሚያጋባው
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሁሌም የሚሰማው ታሪክ የሰው ልጅ ከባድ እንደሆነው እረ ወንዶች በፍቅር ትዳርን እንደጀመራችው ለምን በፍቅር አጨርሱም ፈጣሪ ልቦናና ማስተዋሉን ያድላችው በክፋት ለተሞላችው ወንዶች
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 жыл бұрын
ወይ ሰው ማመን የሴት ልጅ መከራ ይገርማል እንደዚህ አይነት ወንዶች ነን ባዮች ከዚች ምድር ድራሻቸውን ነበር ማጥፋት ።ያው በእግዚአብሔር ስራ መግባት አያስፈልግም እንጂ የፈጠረሽ አምላክ ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል።
@reallife-ie2ef
@reallife-ie2ef 3 жыл бұрын
Is it only me or anyone also feeling that she isn't telling the whole truth 🤔...
@kassalisa746
@kassalisa746 3 жыл бұрын
Wey Egzabher betam yasaznal. Lefta amna redta endezieh kaderegat, nege yesratchewn yatchdalu .😱😱😱 Ayzosh ehte bertchi Egzabher keantch gar yhun.
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 3 жыл бұрын
እንዳትጠሪብኝ ብሄሩን😂😂😂 ሞትኩ😂
@s.alhammadi9187
@s.alhammadi9187 3 жыл бұрын
Eko kkkkkkkkk
@የመኖርተስፍ
@የመኖርተስፍ 3 жыл бұрын
እኔም እዴት እዳሳቀኝ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@فردوسمحمد-ج2ث
@فردوسمحمد-ج2ث 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@genetg1118
@genetg1118 3 жыл бұрын
Betam hahahaha
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
ቆሻሻ ሁልግዜም የቆሸሸ ነው። አያስደንቅም በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
@jsdjsd934
@jsdjsd934 3 жыл бұрын
አይዞሸአመብራሐንአንባሽንታብሰልሸ።
@menenlemma
@menenlemma 3 жыл бұрын
ማልቀስና ማፈር ያለባት ሰነ ምግባር እና ህሊና የሌላት ሀፉረት የሌላት እራሰ ወዳድዋ ጎረቤትሸ ናት:: አንቺ የእጅሸን ፈጣሪ ይሰጥሻል ላንቺ ያልተመቸ ባል ለእሰዋም ያዉ ነዉ::
@zaidbru600
@zaidbru600 3 жыл бұрын
Egziabhern emegni
@frutelovesfruteloves6417
@frutelovesfruteloves6417 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው ሴቶች ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው የፉቅረኛቹንም ሆነ የባላቹን ስትጣሉም ሆነ ፉቅራቹን ለራሳቹ ያዙት
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ወንዶችስ አንዴውኑ ልባችው ድንጋይ ሆኗል ሴቶች ግን ምን ጉድ ነን? በቃ "ነገ በእኔ" የሚለው ሀሳብ ከአይምሯችን ውስጥ ተሟጦ ጠፋ ማለት ነው? ለእህትሽ ፣ለጓደኛሽ ፣ ለዘመድሽ ፣ ለጎረቤትሽ ያልሆነ ባል እንዴት ለእኔ ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ? እንዴት ሴት ሆነሽ ለእህትሽ ለቅሶ ምክንያት ትሆኛለሽ ለዛውም ባሏን ቀምተሽ? የወንድ እህቶችስ ለምን ነገ በእኔ አትሉም? ለእሷ እንደማገዝ ጭራሽ እስከማፋታት? በጣም ያሳዝናል! ለማንኛውም አለምዬ ቸርዬ ፈጣሪ ይባርካችሁ!
@Robely-v9b
@Robely-v9b 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እርካሽ ሰዎችን እቃቸውን በአሲድ መጥበስ ነበር።
@appilefuj7052
@appilefuj7052 3 жыл бұрын
ከትዳርሽ ያለያየችሽ ኳደኛሽ ናት እግዚአብሔር አምላክ የስራዋ ይስጣት እህቴ አይዞሽ ታሪኩ ትዳር ላለው ትምህርት ሰጪ ነው
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 3 жыл бұрын
Betam yemigerme ena asdengach new Endet new metenkek malet Gabecha(marriage) is not a game or maths we can’t calculate It is two people commitment. We can make money together if there is love and honesty. Some people takes advantage of women or men which isn’t right Egzabeheren mefrat teru new. Nechoch (What goes round it comes round ) yelalu ena Egjn be Eje endayon benasebebet teru new. Thank you for sharing Egzabeher canchi gar yehun Atalksh Gobeze mehonshen besera Asayew Be Tselot tege Egzabeher yanch yehonewn yesetshal berchi atalkshi Ye Erke Meaden betam merte azgajoch en tewedajoch nachehu adenkachehualehu bertu Egzabeher yestachu thank you for helping citizens God bless you all
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 3 жыл бұрын
አለምዬ እዳትጠሪብን አለ ሀሀሀሀሀሀሃሃሃ እንዴት እንደምትመቼኝ አጠይቀኝ ምችት ይበልክ
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 3 жыл бұрын
Besmam min aynet sew nat guadegnawa?
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አገራዊ አታርጉት 😁 እንዴት እንደምወድህና እንደማከብርህ 🥰 አለምዬ እርጋታህ እኮ ፍቅር የሆንክ ልጅ ❤️
@tadelkumsa6801
@tadelkumsa6801 3 жыл бұрын
ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሌላ ምን እላለው
@romanwonde4017
@romanwonde4017 3 жыл бұрын
you will be ok just pray 🙏
@nardicafeentertainment688
@nardicafeentertainment688 3 жыл бұрын
Did you guys notice she said መጨረሻ ላይtoo many times 😂 ግን በጣም ያሳዝናል በጣም የዋህ ናት። አይዞሽ ፈጣሪ ለሁልም የስራቸውን ይፈርዳል። በርቺ አይዞሽ የሚያጠነክር አምላክ አለሽ። የሰው ልጅ ልብን አታውቂውም
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 3 жыл бұрын
ልጅ በማጣት ብዙ ፈተና አለፈ 😭😭😭ዛሬ ግን ስደት ኼጄ ቀረሁኝ 😭😭
@habtamuezra8780
@habtamuezra8780 3 жыл бұрын
Enata abshery saw beflgaw aydelm tesay lyhuanswa maryam
@eritesfu4603
@eritesfu4603 3 жыл бұрын
ሁለቱም አቤት ሓጥያታቸው ወንዱ ይሁን የሴቶ ፈጣጣነት አበስኩ ገበርኩ ጭካኔ
@dagmawigetu1083
@dagmawigetu1083 Жыл бұрын
😊😊
@እሙሙባረኮ
@እሙሙባረኮ 3 жыл бұрын
የምሰማው ሁሉ ያማል ግን የመጨረሻው ቀን ደርሰናል
@AaAa-dp7td
@AaAa-dp7td 3 жыл бұрын
የምወዳት ጋደኛዬ በዚህ ችግር ውስጥ ናት እንዴት ልረዳት እችላለው ንገአኝ እባካቹ
@jhonsend7352
@jhonsend7352 3 жыл бұрын
ብሄሩን እንዳትጠሪቢኝ አላለም 🤣🤣 እረ በሳቅ.... አይዞሽ ሁሉን ነገር ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጭ ሁሉም የእጁን ያገኛል
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed 3 жыл бұрын
ውይ ትግስቱን ይስጥሽ እኔ ግን ልጅቷንም እሱንም ገድየ ነው እራሴን የማጠፋው ጠንካ ሴት ነሽ
@Dallol253
@Dallol253 3 жыл бұрын
ለምን ብለሽ አንድ ባል ሲሄድ 10 ሸበላ ይመጣል ትቀልጃለሽ? አሰቢዉ ከዛ ዚጥ ያለ ሸበላ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘሽ ስትሄጂ የሄደዉ ሲያይሽ ጨጓራዉ ደምቶ ይሞታል አንቺ ምን አሰገደለሽ አአአአ እሾህን በእሾህ ነዉ girl 💚💛🧡😂
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 жыл бұрын
አይዞሺ. አለ የተሸለ ዪሲጢሺ
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ትዕግስቱን ስጠኝ እኔ ስለ ህግ እውቀቱ ባይኖርኝም ሰማንያውን ሳይቀድ ከህጋዊ ሚስቱ ጋር, በላይዋ ላይ ሌላ ሴት ይዞ ወልዶ መጠየቅ አለበት በህግ እንዴ ለምን አሱ ንብርት የመካፈል መብት ይኖርዋል.እኔጃ ብቻ እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ለማን ብለሽ እራስሽን ጠብቂ. እርግጠኛ ነኝ ትወልጃለሽ ደሞ ቆይ ታያለሽ ፈጣሪ ለማን ብሎት.
@ahmedageel..3089
@ahmedageel..3089 3 жыл бұрын
ውሻ.ወያላነው..አብሽሪ.እህቴ
@lifeat2401
@lifeat2401 3 жыл бұрын
ቅቅቅቅ እንዳትጠሪብን ወይ ዘመን ከዚህ ብሄር ነን ማለት የሚፈራበት ግዜ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 жыл бұрын
ቢሄሩን እንዳጠሪብን አላቹ 😁😁😁😁😂ወይ ዘንድሮ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Жыл бұрын
ስንት አለ በቤቱ እሳቱን ይዞ ተሸክሞ ያለው ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ እረ አምላክ ከምንሰማው ከምናየው ሰውረን ይሄ የጉድ አገር ሆነ እኮ እረ ታረቀን
@kelemuamergiasegni8002
@kelemuamergiasegni8002 2 жыл бұрын
yasaznale batem babgamery blame asznahgal gene yanehe ayente baggage zamdey .darebagale
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
በሞላ ወንድ የሰዉ ባል ላይ የምትንጠለጠሉ እግዚአብሔር አትፈሩም እንዴ ወደፊት ወንድ ከጠፋ ምን እደምትሆኑ እግዚአብሔር ይወቀዉ ምናይነት ጉድ ነዉ የሴት ጓደኛ ምቀኛ ናቸው
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 3 жыл бұрын
Wendochiko aleku Abyi ascheresachew
@አኢሻእናቴንናፋቂ
@አኢሻእናቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
ትክክል እኔማ የሰው ባል መቀማት አረብሀገር ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካሁምቦታነው
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
@@አኢሻእናቴንናፋቂ በረ በጣም አሉ እግዚአብሔር የማይፈሩ የሰዉ ህይወት ለማመሰቃቀል የሚተጉ ብዙ አሉ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነቶች ይጠብቀን
@saronjone5209
@saronjone5209 3 жыл бұрын
She have to forget about him. Life so beautiful with out him. Girl be good.
@Annamelese
@Annamelese 3 жыл бұрын
It not that easy, he betrayed her
@mtcellmtcell512
@mtcellmtcell512 3 жыл бұрын
Yene Misgen Sitazazinh
@שרהקסה-ד7ב
@שרהקסה-ד7ב 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህት የከዳ ይከዳል ታገሽ ሁሉም የስራቼዉን ያገኛሉ
@አፎሚአፎሚ
@አፎሚአፎሚ 3 жыл бұрын
አንዳንድ ጓደኞች አምነሀቸው ወደሀቸው እያለ በአሁን ግዜ ቀን ጠብቀው የሚበሉ የሰው አውሬ ሆነዋል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ልክነሸ እኔም ደርሶብኛል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 3 жыл бұрын
እባክሽ አታልቅሽ በቃ ወደዛ በይው ሂወት ይቀጠላል ፀዳ ብለሽ ብቻሽን ኑሬ ያው ንብረትሽን ይከፈላል አንች ጎበዝ ስለሆንሽ ከዜሮ ትነሻለሽ
@liwadubailiwa5198
@liwadubailiwa5198 3 жыл бұрын
በዙ የዋሸሸን ነገር እንዳለ ይሰማኛል አስመሥለሽ ነው ምታወሪው
@kidistimogos409
@kidistimogos409 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝንኩት የምትግርመው ግን ከሱ የወለደችወ ሴት ነች ነገ እዲት እርግጠኛ ሆነች ትሎት እንደ ማይሄደ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 1,1 МЛН
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ    9 September 2023
1:27:03
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 247 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН