//የቃጠሎ ፍልሚያ// ሁሉን ነገር ያጣ ነው የምትመስለው😂🤣 የሆኑ ሰዎች አጣጥመው ይበሉሀል🤣🤣 //እሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 83,932

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@FozyaFozite
@FozyaFozite 3 ай бұрын
አቀማመጣቸው አበላላቸው ጫወታቸው ስነስረአተቸው አንደኛ ቆፍጠን ብለው በልተው የጨረሱት ደስ ሲሉ ዘውድ ግን ከሁኔታው በሰው የተጎዳ ይመስላል ንግግሩ ግጥሙ ሁላ ስለ ሰው ክፋት ነው 🤔 በጣም ነው ምወዳችው 🥰😘
@AdemMhbub
@AdemMhbub 3 ай бұрын
እረ ተው ሰይፉንና ነፃንት ወርቅነህን አቅርቡልን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 ай бұрын
በግድ ጎትተዉ ያቅርቧቸዉ ነዉ የመትይዉ ክክክክክክክክክክክክክክክ
@yohannessolomon155
@yohannessolomon155 2 ай бұрын
እኔ በጣም ቸኩያለሁ እነ ሰይፉንናነፂን ለማየት ምናቸው ይመለጥ ይሆን😂😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
እኔም ምኞቴ ነበር ግን በፍላጎታቸዉ ነዉ የሚመዘገቡት ምናቸዉ እንዲመለጥ ፈለግሸ 😝😝😝😝😀😀😀😀😀
@merimeri7886
@merimeri7886 3 ай бұрын
ኧረ ትንሱ የት ጠፋ የምር ስላጣሁት ቅር ብሎኛል ጃፒም እደዛው😢😢
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 ай бұрын
እኔም በጣም ቅር አለኝ ትንሱ ዬት ሄደ ግን 😭😭 ጃፒ እንኳን ወደ አሜሪካ ተመልሶ በአሰፉቲ ስም የሆነ ድርጂት ከፈተ 😭😭😭😭 ከፈለግሸ ቲክ ቶክ ላይ ጃፒ አስፋዉ ብለሸ ሰርች አድርገሸ ተከታተይዉ
@alexalazar7197
@alexalazar7197 3 ай бұрын
ምርጥ ገጣሚዎች ይመቻችሁ አቦ ቀኔን አሳመራችሁት😍😍😍
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 3 ай бұрын
ሁለት እቁ ገጣሚ ግጥም ስወድ እኮ
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
ያለቅሳል በዳጣ አሳቦ ስል በሳቅ 😅😅😅😅አቤት ጥበብ ደሞ ሲያምሩ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@HelenaYons
@HelenaYons 3 ай бұрын
በጣም የሚያቃጥል ነገር ምንድን ነው ሰው!😢
@yenamelaku2571
@yenamelaku2571 3 ай бұрын
ሁለቱ እንቁዎች ❤❤
@meseret-n9bTUeb
@meseret-n9bTUeb 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ዘወትርን የሚወድም❤❤
@saronermi3301
@saronermi3301 3 ай бұрын
እኔ አንደነሱ ወድጄ ያየሁት የለመረ ❤❤❤❤
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 3 ай бұрын
ወይኔ ዘውዲ አክሊል ግጥምክን ስወዲልክ ብዙ ተምሬበታለሁ በረታተ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤
@NanzkeiPilatan
@NanzkeiPilatan 3 ай бұрын
ዝምታ ያሸልማል በየሳምቱ ይቀጥል😅
@Zehara-ls5hm
@Zehara-ls5hm 3 ай бұрын
የዛሬዎቹ ቢቃጠሉም ስርኣት ኣላቸው ክበሩልን
@BetiBeti-yo6eg
@BetiBeti-yo6eg 3 ай бұрын
ሁሉት እንቁዎች❤❤
@Aselalem
@Aselalem 3 ай бұрын
ዋዉ ክበሩልኝ ምርጥ ኢትዮጽያዊ 🎉
@AdisAman-n1v
@AdisAman-n1v 3 ай бұрын
Bamakr emeta neber alalem😂😂😂 zewdye❤
@ketselahailu6801
@ketselahailu6801 3 ай бұрын
እስኪ ደግሞ የሹሮሜዳዎቹን ኑ እንላቀስ አዘጋጆች ጋብዝ
@ZekaryasantenehZki
@ZekaryasantenehZki 3 ай бұрын
Astu teleyalech❤
@ሰላማዊሰው
@ሰላማዊሰው 3 ай бұрын
ዋው ችለውበታል በአንዴ እንጂ😂 የማን ድጋሜ መንከር ነው😂😂😂
@WabresAmen
@WabresAmen 3 ай бұрын
እኔ አራሱ በጣም የተመቹኚ እስካሁን ካየዋቸው የተለየ 😅😅😅😅😅
@SaronMasresha
@SaronMasresha 3 ай бұрын
I wish I could try it 😢 with my sister 😢😢
@abokabot
@abokabot 3 ай бұрын
እረገጠኛ ነኝ የምጠሉት ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ ነው😂😂😂😂
@ሪቾየሁስዋልጂ
@ሪቾየሁስዋልጂ 3 ай бұрын
በቀለ ወያ ገጣሚ ነዉዴ 😂
@Saada-z3z
@Saada-z3z 3 ай бұрын
ማሻላየዛሬወቹደሞበአንድጉርሻ፥የወንድአመጋገብልክእንደዝህነው፥ይመቻችሁ
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 3 ай бұрын
Yezarewochu betaaaam des yilalu❤.
@YeneTerek_
@YeneTerek_ 3 ай бұрын
የምወዳቸው ❤❤❤
@lulitdemiss7614
@lulitdemiss7614 3 ай бұрын
ትንሱ የት ሔደ እንዝቃለን ዘወትር በጣም ደስ የሚለው ዝምታ ያሸልማል ላይ ሲሰራ ነው አኮሰታተሩ በጣም ነው የሚገርመኝ
@BETEMENGISTU
@BETEMENGISTU 3 ай бұрын
yeh betam
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 3 ай бұрын
ዋው አቅም የምር ትልቅ ክብር🫶🏽🫶🏽🙏🏾
@mahbuba392
@mahbuba392 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ
@salemeasfawe9979
@salemeasfawe9979 3 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
ዘወትርዬ❤❤❤
@sjhxmc559
@sjhxmc559 3 ай бұрын
ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያጀምአ
@Weyeni
@Weyeni 3 ай бұрын
እውነት ነው ሰው
@HasetGanta
@HasetGanta 3 ай бұрын
ዘወትርን ለማየት ነው የመጣሁት
@MelekmuWebamlek-lm6fr
@MelekmuWebamlek-lm6fr 3 ай бұрын
እኔም
@BetiBeti-yo6eg
@BetiBeti-yo6eg 3 ай бұрын
❤ዚክ ስወድህ የኔ ጥቁር አዝሙድ❤
@feridteshome5525
@feridteshome5525 3 ай бұрын
Legetami park yarekew mekina 😂😂
@CheerfulWrench-uc2mu
@CheerfulWrench-uc2mu 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ኢቢኤስ አዘጋጆች እንዴት ናችሁ ሰላምናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አንድነገር በናታችሁ ቃጠሎፍልሚያላይ አስገቡኝ በናታችሁ ስል እጠይቃለሁ አመሰግናሁ
@KidistTamrat-y9v
@KidistTamrat-y9v 3 ай бұрын
😂😂ሆሆ
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 3 ай бұрын
እኔ ሚያቃጥል ነገር አልወድም በልቼ ራሱ ሰው ምንም ጥያቄ አልፈልግም ትዝም አይለኝ ከምር እፍፍ
@genettesfaye5072
@genettesfaye5072 3 ай бұрын
Eski veronican akirbuat😊
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 ай бұрын
25ሽ ለመውሰድ ይህንን ያህል መቃጠል ብቻ ለህክምና ከዚህ በላይ ነው የምታወጡት ቢቀርስ😢😢😢
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 3 ай бұрын
እኔም ሚያሳስበኝ ጤናቸው ነው
@halimaali4383
@halimaali4383 3 ай бұрын
Chegwarawn yemiamew sew baymokirew yimekeral
@Eagletube-rh7mv
@Eagletube-rh7mv 3 ай бұрын
Kebishan akrebuln enji
@سارهمحمد-ه6ت
@سارهمحمد-ه6ت 2 ай бұрын
😂😂😂🎉
@GiovanniCeresa-i2e
@GiovanniCeresa-i2e 3 ай бұрын
Are tnsune ametulen🙏🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 ай бұрын
♥♥💜💜💜🙏🙏🙏😘😘😘💟💟
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
እየተያያቹ የሚባለዉ ይቅር ሴትና ወንድ ቢሆኑስ😅
@ConfusedHangingGondola-qg8fj
@ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 ай бұрын
እዝቃለን የሚለውን ነገር አየ ትሱሱሱሱ😢ይናፈቀናል
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 3 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅 ደስ ሲሉ ጌታን አይዞን
@AlknnRygg-dw5hp
@AlknnRygg-dw5hp 3 ай бұрын
❤❤❤❤😅😅😅😮
@LylaOmar-fe7qr
@LylaOmar-fe7qr 3 ай бұрын
🎉🎉
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 3 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛልን ኢቢሲዎች
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah 3 ай бұрын
Des Yemtelu Swochi
@dagmawitemesgen6942
@dagmawitemesgen6942 3 ай бұрын
Tensu nafeken
@belayfisseha6390
@belayfisseha6390 3 ай бұрын
Betame new yemdberwe zewetre alchalbetm mekdi betazggne new yemshwe
@Yemareyame21
@Yemareyame21 3 ай бұрын
ግን ተያዩ ምትሉት ነገር ቢቀር
@sarahtube931
@sarahtube931 3 ай бұрын
እነኝህ ማናቸው ታዋቂ ያልሆኑትን መጋበዝ ጀመሩ?
@ensakkktube
@ensakkktube 3 ай бұрын
አንቺ አታውቂያቸውም ማለት ታዋቂ አይደሉም ማለት አይደለም!!
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 3 ай бұрын
Dro AF Gebeto sega Alew tebelo degame wede berberew yejetutal ⁉️⁉️⁉️⁉️ ye Afachew yeketetubet Degame Le Lela sew yezegajal ⁉️⁉️⁉️⁉️ weyes yetalal . Ye Afachew atent eko gebabet .Tu Tu Tuuuuu . Degame yeaf menker bikom .Lela sew mitekemew kehone .Ende set Bakterya yeset merak ufff seyasetela
@madi2644
@madi2644 3 ай бұрын
ሰላም ናችሁ
@SalamaAsagid
@SalamaAsagid 3 ай бұрын
ትሱ የትድ ነው
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin 3 ай бұрын
ነበር ለሚሆን ነገር መጨነቅ ባልነበር እስኪ ደምሩኝ ስደት መሮኛል ሀገር ገብቸ ዩቱብ ልሰራ አስቤ ነው በናታችሁ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 3 ай бұрын
የኔ ውድ ደመርኩሽ መልሺ❤❤❤
@GenzebeAbichu-r8m
@GenzebeAbichu-r8m 3 ай бұрын
Temelkachi mechi nw migabezut endi
@najaattube
@najaattube 3 ай бұрын
ዛሬዎቹ ፅዳት የላቸው በልተው እዛው ይተውታል ጣሉት እስኪባሉ እንኳ አይጥሉም
@Keyword-vp7yh
@Keyword-vp7yh 3 ай бұрын
Ene gin eskezare kayehuachew tewedadary andegna nachew.miknyatum yadergut kofyana skarb sayawelku.saychenanku zena endalu yecheresu .andegna mirtoch nachu yimechachu..
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 ай бұрын
ENEZI HULT GETAMIWCH KEMIYAQERBUT ACHACHR GTMOCH SITAY YEQATELO FLMIYAWN ENDASHENEFUT YEGTM AQRERAREBACHEW LAIE ENDEMIKANU YASTAWQALU!!!!
@MonBi-m9x
@MonBi-m9x 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 121 М.
ПИРАМИДА  | 5 серия | bayGUYS
17:01
bayGUYS
Рет қаралды 280 М.
chor chor chor 🤣 #shortsvideo
0:16
arati sahani & jyoti 2.0
Рет қаралды 20 МЛН
ЛАГЕРЬ  VIBES  2 | ҚАЗАҚША КИНО | КОМЕДИЯ
27:12
OSCAR Kazakhstan Films
Рет қаралды 66 М.