የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የጀርመን ጉብኝት 1947 ዓም / Imperial visit to Germany 1954

  Рет қаралды 20,300

Biniam Hirut's History Tube

Biniam Hirut's History Tube

Күн бұрын

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የጀርመን ጉብኝት 1947 ዓም / Imperial visit to Germany 1954
#ethiopia #germany #ታሪካችን #haileselassie
In 1954 Emperor Haile Selassie of Ethiopia became the first foreign head of state to visit the Federal Republic of Germany. His visit brought a breath of the exotic to provincial Bonn, then the provisional capital

Пікірлер: 123
@nytoaddis76
@nytoaddis76 2 ай бұрын
Beautiful. Grace, class, dignity, that is what Haile Selassie had.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 ай бұрын
ወይኔ ወርቃማው ጊዜ .. እንዴት ይቆጫል😏 አሁንማ ምድረ ጉግማንጉግ ተተክቶ አገሬን በድህነትና ዘረኝነት አዘቅት ውስጥ ከተቷት፣ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቃ በለን የእኛንም ስደት ጭምር🙏🏾
@abelbegashaw2906
@abelbegashaw2906 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿 እጅግ እናመሰግናለንሃለን ቢኒያም የኢትዮጵይ ህዝብ ይሄ የመሰለ ንጉስ ገፍቶ እስከ አሁን ከትንሽ ብመወለዳቸው ያፈሩ የበታችነት በሚሰማቸው ሃገራችን ይኸው በየተራ አዋርደው ህዝብዋን ለስደት ብሎም ለከፋ ድህነት ዳርገዋት አሁንም ህዝብዋን ያሰቃያሉ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 ай бұрын
ገርማዌ ቀዳማዌ ሀይለ ስላሴ እኝህ ነበሩ ሰለሀገራቸው ሥራቸው ይመሰክራል ክብር ለአርሳቸው እና ለዘር ማንዘራቸው✅✅💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ай бұрын
Wow . what a respect they had for our king and what a different now, if you ask now about Ethiooia for ppl of western or talk about Ethiopia, they think about 1984 or war😢. Thank you Binian for all good things you keep sharing us❤🎉
@jemahm2000
@jemahm2000 3 ай бұрын
The west respected him because he was a lap dog for their interest.
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 3 ай бұрын
እንዲ ነበርን ብሎ መናገርም መታደል ነው ።በርታልን
@alematalay734
@alematalay734 2 ай бұрын
@Mebrate99
@Mebrate99 2 ай бұрын
እኝህ ታላቅና ብልህ መሪ በውሻው ልክስክሱ መንግስቱ መገደላቸው ያሳዝናል
@Yeሀገር
@Yeሀገር 3 ай бұрын
When we had grace & dignity in the world stage. Now the youth is escaping on foot, crossing deserts & seas to be treated as dirt. Thank you, our ancestors. At least the world recognizes us for your classy ways!! The only positive situation about us.
@davidgleeson9225
@davidgleeson9225 2 ай бұрын
No You have Tewahado This is very important to the world Make sure you keep to the constitution It is the best in the world And is in the heart and minds of those who are fleeing One day the world will benefit It is the Best in the world
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Haileslase Tekebrew Askebrewnaö RIP🙏
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ай бұрын
በጣም፣ እኔ እንኩዋን የባለቤቴ እናት ሁልጊዜ ሐይለስላሴ የአምስት አመት ልጅ ሆኜ መጥቶ ነበርና ሳየው ደስ ብሎኝ ነበር አስታውሳለሁ ትለኛለች፣ አሁን ግን ሐገራችን ያሳዝናል ብቻ
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 3 ай бұрын
እጅግ የሚማርክ ታሪክ ነው ሌላም ካለ የማንንም ምናምን ከምናይ እንደዚህ አይነቱን መሠረታዊ ታሪክ ቢቀርብ
@Phoenix40-u7p
@Phoenix40-u7p 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንደዛሬ የእቃቃ መጫወቻ ሳትሆን እንዲህ የተከበረች ድንቅ ሀገር ነበረች ። R.I.P Ethiopia
@surafelhabtemariam2179
@surafelhabtemariam2179 2 ай бұрын
እውነት ነው
@mulugetashiferaw4934
@mulugetashiferaw4934 3 ай бұрын
ክብር ለጃንሆይ ተከብረው አገር አስከብረው ፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያን ከፍ አድርገው አለፉ ፣ ምንም ግዜ የማንረሳቸው ንጉሣችን ናቸው ። ሞኣ አንበሣ ዘእምነገደ ይሁዳ !!
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ወንድማችን ቢኒያም በጣም ደስ ይላል ክብር ሰላም ፍቅር ይነበባል ከሁሉም ደስ የሚል መንፈስ ግን አብረዋቸው ያሉት ኢትዮጵያዊያን እነማን ናቸው አንተ ከነሱ አንዱ ነህን እውነት በጣም እጓጓለሁ የቀደመ ታሪክ ማየት ደሞ የአደዋ ጀግኖች አጼ ሚኒሊክ የሌሎችም ብታሳየን መልካም ነው ክብር ይስጥልን
@abelbegashaw2906
@abelbegashaw2906 3 күн бұрын
‼️ሃገርና ታሪክ አይሞትም የታሪክንም ክብር እሚጠብቀው ትውልድ ነው ‼️ ቀ . ኃ . ሥ
@Haile-d8f
@Haile-d8f 3 ай бұрын
ሀገር በጥበብ ፣በእውቀት፣ እና እግዚአብሔርን በመፍራት እንደሚተዳደር ያሳዩን ወረቃማው ንጉሳችን ናቸው። ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት። የዛሬዎቹ አመራሮች ሁል ጊዜ ያለፈውን በመተቸት እና በማንቋሸሽ ከምትኖሩ በዓለም ፊት ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ከፍ የሚያደርግ ስራ ሰርታቹህ እለፉ።
@BeverlyMartin-l1b
@BeverlyMartin-l1b 3 ай бұрын
Beautiful ❤🎉
@Winta-n1u
@Winta-n1u 3 ай бұрын
From this respect to the current Werdat😞 God help us to retrieve our respect as a country and nations 🙏 Thank you for sharing!
@silas8349
@silas8349 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ልዕልናና ከፍታ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🐟❤🐟
@nahusenaygetu2232
@nahusenaygetu2232 3 ай бұрын
His majesty 👑 👑 👑
@Brikti
@Brikti 3 ай бұрын
Our king 👑 your legacy will live forever ❤️❤️🇪🇹
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 ай бұрын
OUR KING IS JESUS CHRIST
@yb8765
@yb8765 2 ай бұрын
አይ አገሬ እንዲህም ነበርሽ፡ ዘላለማዊ ክብር ለታላቁ ንጉሰነገስት፠❤❤❤
@KokiLove-qv1nd
@KokiLove-qv1nd 3 ай бұрын
አቤት የነበረን ክብር 😢😢😢😢😢😢😢 ዛሬ በሊቢያ በረሀ የማንም ሽርጣም አጋድሞ ሲገርፈን አያሳዝንም ወይ? አያቶቻችን እንዴት እድለኞች ቢሆኑ ይሆን ያለንበትን ውርደት ሳያዩ ያለፉት?😢😢😢😢😢😢😢😢 ክብር ለትልልቆቹ ይሁን ❤
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 3 ай бұрын
What un incredible storey, I can't even imagine with in less than 100 years of story where we are now in the world stage 😢
@theodoreeyob
@theodoreeyob 2 ай бұрын
Thank you so much for this Biniam Hirut
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Endeh neber kibrachn 💚💛❤️HIM 🌹king of Kings👍
@nattymam
@nattymam 3 ай бұрын
The king of kings is Jesus the christ!!
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
@@nattymam Jesus Christ is not only the kings of the king. He is God the creature of the universe and redeemer. When we say HIM is the king of the king from the leader of the world,he has grace from God. Wherever he goes his word of mouth has a hearing ear. He was a fighter for African freedom and proud to be an Ethiopian and makes the country the pearl of Africa. On the reverse the current leaders tell us to be ashamed to be an Ethiopian.
@Gantana844
@Gantana844 Ай бұрын
Mengistu haikemariam yetebale shankilla baymeta noro Ethiopia yet bederesech neber. Haileselassie was a glorious and charismatic man. Love Live Ras Taferi Mekonnen
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 3 ай бұрын
WOW...WOW JAH Yegermal Ye ETHIOPIA kefeta🙏🏾🙏🏾
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ የምትድነው በቀድሞው ማንነቷ ነው።የመጀመሪያው ንጉሥ ናቸው ጀርመንን ከ፪ኛው ዓለም በኋላ የጎበኙት።እርዳታም ሰተዋል።ቡናና ብርድልብስ ይህንን ብዙ ሰው አይውቅም።በዛኔው መቶ ሺህ ያህል ዶላር ይሆናል።
@kederabdi4978
@kederabdi4978 3 ай бұрын
Thank you for sharing that bit
@jarsoabdulkadir7801
@jarsoabdulkadir7801 2 ай бұрын
I read somewhere that the Germans wanted Ethiopian workers to come to Germany as they were short on labour. But the emperor declined the offer. Not sure if this is a true story.
@tafgirma
@tafgirma 3 ай бұрын
This is a leader who commands respect not only for himself but for his nation as well; contrary to those so-called leaders who came after him who don’t even invoke the interest of a local newspaper about their arrival much less than to have a nationwide event to be held in their honor. So, Instead whenever they visit any country they’ve been disguising themselves like a common thief in order to avoid the protest they would be facing by their countrymen for the criminal and corrupt governance they’ve been running. As a result, they’ve been forced to stay in some obscure hotel room like a traveling salesman. What a downfall.
@leah.a6814
@leah.a6814 3 ай бұрын
when you talk about the "bad leaders" after this king are you referring to the Derg regime that overthrew him, the later emerging TPLF part, or Abiy Ahmed?
@tafgirma
@tafgirma 3 ай бұрын
@ I thought when I wrote “ those so-called leaders who came after him” implied I meant all of them. I don’t know which part of my comment cause you to be confused. After the emperor’s regime our country’s paths had been in a continuous downward spiral.
@nattymam
@nattymam 3 ай бұрын
​@@leah.a6814All are
@tafgirma
@tafgirma 3 ай бұрын
@@nattymam Learn how to separate the wheat from the chaff.
@milkilion696
@milkilion696 3 ай бұрын
​@@tafgirmaall the same 😂
@ruthsahle9173
@ruthsahle9173 2 ай бұрын
Thank you, because we have a history that the world knows Ethiopia will be great again 💚💛❤️
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC 3 ай бұрын
Thanks a lot
@abelbegashaw2906
@abelbegashaw2906 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿 እጅግ እናመሰግናለን ቢኒያም የኢትዮጵይ ህዝብ ይሄ የመሰለ ንጉስ ገፍቶ እስከ አሁን ከትንሽ ብመወለዳቸው ያፈሩ የበታችነት በሚሰማቸው ሃገራችን ይኸው በየተራ አዋርደው ህዝብዋን ለስደት ብሎም ለከፋ ድህነት ዳርገዋት አሁንም ህዝብዋን እጅግ አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ ዓለም ጉድ እያለ ያሰቃያሉ
@berhanu2368
@berhanu2368 2 ай бұрын
አይ የኛ ነገር! ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ድንቅ መሪ ነበራት ዛሬ የማንም እዚህ ግባ በማይባሉና ውርጋጥና ኩታራዎች መጫወቻ ሆና በመቅረቷ በጣም በጣም ያሳምማል!! የሰው ልጅ ወደፊት ይራመዳል እንጂ እንዴት ወደኃላ ይጓዛል። ይህን ቪዲዮ ሥትመለከቱ ለማመን የምተቸገሩ ሰዎች እንዳላችሁ ምንም አልጠራጠርም። እውነታው ግን እንዲህ ነበርን ማለት ነው። ይህ በሆነበት ዘመን እኔ በዚህች ምድር ላይ አልነበርኩም። በ21ኛው ዘመን አሁን ያለንበትን ተመልከቱት ማነው ዞር ብሎ የሚያየን?? ረሀብተኛ፣ ሥደተኛ፣ ተፈናቃይ፣ በድሮን ተጨፋጫፊ፣ ተመፅዋች ...ወዘተ..የእድገታችን መለኪያው ይህ ሆኗል። ያሳዝናል!! ድል ለፋኖ!! አማራ ያሸንፋል!!
@genimanyazewal4933
@genimanyazewal4933 3 ай бұрын
ወይ ሀገሬ የባከነው ትውልዶች ለዚህ አበቃንሽ.😭😭😭
@husniyajuhar1978
@husniyajuhar1978 2 ай бұрын
Class! ❤
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲቀባህ እንዲህ ያከብርሃል
@tesematamir8948
@tesematamir8948 3 ай бұрын
Emperor H/silase was a great leader & our country Ethiopia was in higher position in the world.
@mekadr842
@mekadr842 2 ай бұрын
Many thanks
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Ye Ethiopia awedadeq Sasibew Betam yasazinegnal‼️ Tewardenal‼️teniqenal wedqenal‼️Ethiopia Emebete Tinsaeshn Yasemin ‼️😭😭😭
@seyoum917
@seyoum917 3 ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም ልዑል እግዚአብሔር ያስበናል ። በልዑል እግዚአብሔር ላይ የጸና እምነት ይኑርህ አንገታችንን ቀና እንድናደርግ ያደርጋል ።
@mek5438
@mek5438 2 ай бұрын
It needs a miracle to get the same respect again.
@johngordon6942
@johngordon6942 3 ай бұрын
Visionary leadership. Integrating the best of European industry. Gathering the cream of the crop of world development.
@DJBLIVEETHIO
@DJBLIVEETHIO 3 ай бұрын
Our King was the only one and whoever came after him messed up Ethiopia big time. We are still hopeful things may continue to change for better.
@Brikti
@Brikti 3 ай бұрын
Yeah. Especially the two governments after HIM. We won’t give up on our Ethiopia no matter what. ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል።
@robelaklilu1416
@robelaklilu1416 2 ай бұрын
I wonder how you are full of these documents. And good of you to share it .
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 2 ай бұрын
This one tribe king have fun for himself only. But Japanese king worked for his people and developed his country.
@TsehaiTube
@TsehaiTube 2 ай бұрын
አፄ ሀይለስላሴ በዚህ ደርጃ በፈረንጁ አለም ሲከበሩ አብዛኛው የአፍሪካ እገሮች በባርነት እየተሰቃዪ ነበር የንጉሱን ነብስ ይማረው
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 5 күн бұрын
ከዚህ ሁሉ ክብር ወርደን አሁን የማንም መሳቂያ የሆንነው ለምን ይሆን?
@hasenamanu7231
@hasenamanu7231 2 ай бұрын
ታላቅ ነበርን ደግመን ታላቅ እንሆናለን
@abdulwahidalhassani5129
@abdulwahidalhassani5129 2 ай бұрын
7:46 I wonder what type of a handshake that was 👁️
@girumzemichael704
@girumzemichael704 2 ай бұрын
I had been wondering if he was a part of that for the past few months. And I had missed it right in front of my eyes if you hadn’t pointed it out. Betam anesegnalehu!
@abdulwahidalhassani5129
@abdulwahidalhassani5129 2 ай бұрын
@girumzemichael704 no problem, I believe yes he is part of that
@girumzemichael704
@girumzemichael704 2 ай бұрын
@@abdulwahidalhassani5129 Who else, you think? Or have learned anything of? Past or present?
@abdulwahidalhassani5129
@abdulwahidalhassani5129 2 ай бұрын
@@girumzemichael704 can you please be more elaborate, are you talking about Ethiopian presidents or?
@girumzemichael704
@girumzemichael704 2 ай бұрын
@ Yes, yes.. our people, they don’t have to have been presidents. Public influence of any kind will do.
@dawitztmichael
@dawitztmichael 2 ай бұрын
Compare the pair (the honorable Emperor & the current deceitful "baby-king) and get shocked to the core!! Also, notice the PLAIN Green, Yellow and Red Ethiopian flag gracing the skies of Germany!!
@FreWassie
@FreWassie 3 ай бұрын
Ich bin stolz auf mein König, egal was er getan. RIP
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 2 ай бұрын
higher personality ,diplomate,grcea fully!!!
@AleksFikadu
@AleksFikadu 2 ай бұрын
The good old days
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ታላቅ መሪ
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 ай бұрын
DENKE YE TARIK MEZEGEBE NEWENA EGEGUNE ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@belaydejene3547
@belaydejene3547 2 ай бұрын
😍😍😍
@Tgirma2754
@Tgirma2754 2 ай бұрын
“3000 of history could not wipe easily”
@ABAnina9595
@ABAnina9595 2 ай бұрын
I feel sorry for my country still being poor 😭😭😭
@MintesinotArgaw
@MintesinotArgaw 3 ай бұрын
migerm new ihenin sewiyye new y akeysi.....ethiopia tikdem tikem bilo yasgedelew??? indezi yekedemechiwn ager duket aregat
@davidgleeson9225
@davidgleeson9225 2 ай бұрын
Let's get a gold coin for the coronation centenary
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 2 ай бұрын
How come they didn't mention who the woman was?
@berhanu2368
@berhanu2368 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ቀድሞ ወደነበረችበት ክብሯ ለመመለስ ሁሉም ያገባኛል የሚል ኢትዮጵያውያን በሙሉ የፋኖን አገር አትርፍ ትግል ተቀላቅሎ ፬ኪሎ ያሉትን የግሳንግሥ ሥብሥብ ለማስወገድ መናሳት አለበት!! እንደዚህ ነበርን ብሎ በማዘን ቢቻ የሚመጣ ለውጥ የለም!! ወደነበርንበት ገናናችን ለመመለስ በቁርጥ መታገል አለብን!! እነዚህን የ16ኛው ክፍለዘመን ወራሪዊችና ፋሽስቶች በጋራ ሆነን ካላስወገድናቸው ኢትዮጵያ የምትባል አገር ልትኖር አትችልም። ሕዝብ ሆይ ሣይረፍድብህ ተነሣ! ተነሣ!!! ድል ለመላው የአማራ ፋኖ!! የአማራ ሕዝብ ያሸንፋል!! ኋላ ቀሮችና ፋሽስቶች በተባበረ የሕዝብ ክንድ ይወገዳሉ!!
@birhanuworku9261
@birhanuworku9261 2 ай бұрын
በወቅቱ የኢትዮጲያውያን ሚሊዮኖች ህይወት ግን የሰው ክብርን በማይመጥን እጅግ የተጎሳቀለ እንደነበር መርሳት አይገባም። የሃገር ክብር ደግሞ የሚገለጠው ዜጎችዋ ባላቸው የሰው ልጅን ክብር በሚመጥን የኑሮ ሁኔታ እንጂ ገዢዎችዋ ባላቸው የግል ክብር አይመስለኝም።
@Adefris1
@Adefris1 2 ай бұрын
Who is the Ethiopian lady traveling with Emperor Haile Selassie ?
@marymarysewage7879
@marymarysewage7879 2 ай бұрын
Queen Sara
@abid6019
@abid6019 3 ай бұрын
Amazing those days men were men women's taking care of the family. Now days men are dressed like a woman and women dressed like a man. Soooo saaad.
@solomonkebede5264
@solomonkebede5264 3 ай бұрын
Shaebia eprp oneg etc fascist
@SandroSandro-fk5fq
@SandroSandro-fk5fq 2 ай бұрын
Was ich sagen 😢 ich wohne in Deutschland in der stadt Hamburg meine könig besuch her vor 80jahr 😢😢😢 Äthiopia jetz ist ein schlachts land 😢😢😢😢
@EtsuBe-rc3lh
@EtsuBe-rc3lh 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በእራሷ እውነት ትድናለች
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 2 ай бұрын
This all respect is because of ADWA victory .OOOO what kind of down gravity get my country ?
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
የሀገር ኩራት ነው ጃ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
ተፈሪ መኮንን የነገሥታት ንጉሥ እሰይ ንገሥ፣ንገሥ። ጥቅምት 23። ዉይ ፈጣሬ እባክህ እንዴት የዚች አገር ክብር ይመለስ ይሆን???ኡኡ ኡኡ ኡኡ
@Elisbaan
@Elisbaan 3 ай бұрын
Now we are invaded by a 16th century Gala invaders who know no dignity or respect 😢😢 we have fallen
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 Ай бұрын
GALLANT means heroic and brave courageous people ACCORDING TO WORLD ENCYCLOPEDIA a name given to oromo warriors by England and Italian colonial group and history writers but wechegie and safari didn't know it Hayilesilase is TEFERI mokonin BENTI is oromo him self
@ahmedeensaeed991
@ahmedeensaeed991 3 ай бұрын
Ethiopia had already passed a verdict. Documented treasons against Ethiopia, therefore condemned Haile Sellasie to death.
@tenaalamirew9216
@tenaalamirew9216 2 ай бұрын
አቤት መረገም!
@kiru_ethio
@kiru_ethio 2 ай бұрын
በጣም መረገም!! ባንፈጠር ነበር ደጉ
@teddytiruneh2083
@teddytiruneh2083 Ай бұрын
Jah Rastafarian
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt 2 ай бұрын
ዶክተር አቢይ ገና በዚህ ዕድሜው ይህንን አስደናቂ ነገሮችን ከሰራ የሀይለ ስላሴን ያህል ዕድሜ ቢኖር እንኳን ኢትዮጵያን አለምን የሚቀይር ታላቅ መሪ ነው።
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 Ай бұрын
Kkkkkk hhhhhh
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt 2 ай бұрын
ጃንሆይና ዶክተር አቢይን የሚያመሳስል ነው። ሁለቱም በአገር ግንባታ ላይ የሚመሰገኑ ናቸው። ነገር ግን በየጊዜው በሚነሱ ባንዳዎች አማካኝነት በሁለቱም ጊዜ ችግሮች ነበሩ አሁንም አሉ።
@Dats00024
@Dats00024 2 ай бұрын
Your Abey Ahmed is a traitor.
@dadu3564
@dadu3564 2 ай бұрын
ወራዳው አብይ ከክቡሩ ሃይለስላሴ ጋር ፈፅሞ አይነፃፀርም።
@demelashwoldegiorgis5663
@demelashwoldegiorgis5663 2 ай бұрын
ደፋር ! አብይን ከኃይለሥላሴ ጋር ታወዳድራለህ?
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 ай бұрын
ወይ ጉድ በኢትዮዸያ ታይቶም ተሰምቶም በማይታወቅ መልኩ የደም መሬት ያረገውን ግለሰብ በአለም ላይ ያለ ነጭ ሁሉ ከሰገደለ‍ኣቸው ንጉሰ ነገሥት ጋር ስታወዳድሩ አታፍሩም ብቻ ምን ታደርጉ ጋኖች አልቀው እንሰራ ጋን የሆነበት ዘመነ ስለሆነ አይገርም ጥሩ ነገሩ ግን ይሄም ጊዜ ያልፍ እና የዛሬው ገዢዎች በንፁሀን ደም የጨቀየ ታሪካቸው ለቀጣዩ ትውልድ ሲወሳ ይኖራል
@surafelhabtemariam2179
@surafelhabtemariam2179 2 ай бұрын
አንተ መች ትቀልዳህ😅😅😅
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
🛑 ጀ/ል አማን ሚካኤል አንዶም አባቴ ናቸው::  ወንድምና አህቴ የት ናችሁ?
25:28
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 28 М.
ህይወት በኢትዮጲያ 1933 ዓም /Life in Ethiopia in 1941
13:28
Biniam Hirut's History Tube
Рет қаралды 47 М.
አያቶላህ ሆሚኒ - Ayatollah Khomeini - መቆያ
27:40
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 132 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН