ያረፈደ ፍቅር - Ethiopian Movie Yarefed Fikir 2019 Full Length Ethiopian Film Yarefed Feker 2019

  Рет қаралды 891,747

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@NetsebraqMedia
@NetsebraqMedia 5 жыл бұрын
ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን አባል ይሁኑ kzbin.info/door/sgwJqcvme0NsrVJl7bfsVg Join Netsebraq Media Paid Membership and Watch Ethiopian Movies in Advance !
@taibahmohaoad5381
@taibahmohaoad5381 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት በጣ አርፍ ነው
@ብሌንጌራ
@ብሌንጌራ 4 жыл бұрын
በጣምይመቻል
@masaratmasarat8627
@masaratmasarat8627 3 жыл бұрын
Mrhvd
@wezefwezef6288
@wezefwezef6288 5 жыл бұрын
ፍልሙ አያያቹ ያላቹ ዉድ ያገሬ ልጆች ዛሬ ያላሰባቹት ያልተጠበቀ ደስታ በቤታቹ ይግባ
@ፍዮሪከሰተጋልዲሲ
@ፍዮሪከሰተጋልዲሲ 5 жыл бұрын
Amen
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 5 жыл бұрын
አሜን
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ 5 жыл бұрын
Amen
@dbfhebdhshsbsvx8777
@dbfhebdhshsbsvx8777 5 жыл бұрын
amen
@sis753
@sis753 5 жыл бұрын
እረ አሚንንን
@HANAHANA-gr9ju
@HANAHANA-gr9ju 5 жыл бұрын
ዉድ ያገሬ ልጆች እስኪ እንደኔ የቤተሠብ ናፍቆት ያንገበገበው
@የኪዱዬእናትነኝ
@የኪዱዬእናትነኝ 5 жыл бұрын
እኔ
@ልጅቤዛዊት
@ልጅቤዛዊት 5 жыл бұрын
የነሱን ነፍቆት በላይክ ነውዴ የምትገልጭው
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 5 жыл бұрын
እኔ👆
@راشدعليالشتيري
@راشدعليالشتيري 5 жыл бұрын
Yamerale
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 5 жыл бұрын
እኔማ እናም አባቴም ይባስ ብሎ የፍቅራኛየ ጀመርን
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
*ነፀብራቅ እድሜህ ይርዘመም ምርጥ ፊልም እንደሚሆን አርጠራጠርም ጓደኞቼ በያላችሁበት መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን*
@brtukalcnx9368
@brtukalcnx9368 5 жыл бұрын
መቼስ አያርመኝም አዲስ ፍቅር ጀመርኩ ፈጣሪ ያዝልቅልሽ በሉኝ እስኪ የፍቅረኛዬ እናት በጠዋቱ አውርተውኝ ደነገጥኩ ግን ፍቅር እዴሜ ይወስናል እዴ አሁን 33 አመቴ ነው ግን ተስፋ ቆርጬ በተውኩበት ግዜ ባልታሰበው ግዜ ደግም አዲስ ጀመርኩ ፀልዩልኝ እስኪ የኔ ያልሆነውን ከኔ ያርቅ የኔ የሆነውን ወደኔ ያምጣው
@hageretg308
@hageretg308 5 жыл бұрын
አይዞሽህ እግዚአብሔር ያቃል እኛ እንዳስብነው አይደለም እግዚአብሔር ያለው ነው እህቴ ላይፍ ሁሉ በእግዚአብሔር ነው
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 5 жыл бұрын
ayezosh eiht fitarie lach kale menm ayehonm eshi becha wed3fetariesh sely
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ያድርግልሽ እህት
@yty7791
@yty7791 5 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህትየ ፍቅርሽን ነገር ፈጣሪ ጣዕሙን ያብዛልሽ☝☝☝☝☝
@lemlembekele7691
@lemlembekele7691 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክልሽ ግን ስትኖሪበት ነው እጂ ያላየሽው ሂወት ላይ ገንዘብ እዳታወጪ እህቴ
@ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም
@ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም 5 жыл бұрын
በስኬታማ ሰው ፊት ላይ ②ነገሮች ይንፀባረቃሉ 👉ፈገግታና 👉ዝምታ ፈገግታቸው የሀዘናቸው መደበቂያ ሲሆን ዝምታቸው ደግሞ ለችግራቸው መፍትሔ ማፈላለጊያ ነው አንደኛ ነኝ ላይክ ገጫጩኝ
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 жыл бұрын
በትክክል 100%
@temarlijetagesindwir768
@temarlijetagesindwir768 5 жыл бұрын
Yewnet betam des yemil tiksi new waawww biyalew
@ፍቅርይስጠንፍቅርይበልጣል
@ፍቅርይስጠንፍቅርይበልጣል 5 жыл бұрын
Wow
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
😍😍😍😍
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 жыл бұрын
ሳህ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ይቺን ሴት እንዴት እንደ ምወዳት uffff ፀሐይን ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ልጆች ፈስ ሲፈሱ አኛ ድሮ ዕንቁጣጣሽ ለመጫወት ተሰብስበን አንድ ሰው ቤት እናድራለን ከዛ እንዲህ ተሰብስበን ስንፈሳ ሃሳባችንን በነጻንተ ስናወራ ወይ የዓመቱ ታቦት በድምቀት የሚከበርበት ቦታ ለመሄድ እንዲህ ተሰበሰበት አንዳችን ቤት እናድራለን የዓመቱ ገብርኤል ወይ ሥላሴ ምናምን ከሆነ ተሰብስበን አብረን ለመሄድ እንዲህ ነበር የምንሰበስበው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር አሁን ስደት ለየን እንጂ ለማንኛውም ቆንጆ ፊልም ነው በጣም ምቾት ብሎኛል ከምር
@azutd8846
@azutd8846 4 жыл бұрын
ፈሳም ነገር ነበርሻ 😱😏🙇🙊
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
በጣም ክክክክ
@mftube6530
@mftube6530 5 жыл бұрын
ወንድ ባለ በእለት ሴት ባለ በአመት የሚባለው ነገር ነው ያም ሆነ ይህ አሪፍ ነው አየ ፍቅር ፍቅር ማለት እኮ ደስታ ብቻ ሳይሆን ስቃይ የተሞላበት ህይወት ነው 😭እሱንም የደረሰበት ነው የሚያውቀው ::
@tizuamde9840
@tizuamde9840 5 жыл бұрын
woye fikir 😢😢😢😢
@fatmhhosen2651
@fatmhhosen2651 5 жыл бұрын
ሣህ😂😂😂
@ፍቅርከአላህናከረሱልብቻሰ
@ፍቅርከአላህናከረሱልብቻሰ 5 жыл бұрын
በጣም እህህህ ፍቅር ግን አልሀምዱሊላ የማፈቅረውን አግብቻለሁ ከሱም አርግዣለሁ ግን ተያዘብኝ አላህ በሰላም ያገናኜን ዱአ አርጉልኝ የምር በጣም አፈቅረዋለሁ
@mftube6530
@mftube6530 5 жыл бұрын
ፍቅር ከአላህና ከረሱል ብቻ! !!!!!!! ሰ ወ ሰ 🙏
@ሠአዳሠአዳ-ፀ8ኘ
@ሠአዳሠአዳ-ፀ8ኘ 5 жыл бұрын
ትክክል
@sharpclover2911
@sharpclover2911 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ትወና ግነት ያልበዛበት በገአዱ አለም ያለ ወይንም እየኖረችው ነበር የሚመስለው ስትተውን ዋናዋን ገፀ በሀሪ የምትጫወተው ( ትህትና) ለኔ አንደኛ ነሽ በርቺ በሌላ ፊልም እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ ቻው
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 5 жыл бұрын
ዋውውው የተለየ ነገር አለው በጣም ደሥ ይላል እሱም እስከዛሬ ካየሁት ፊልሞች ብዙዎቹ በመሃል ክፍተት ወይም ፀብ ነገር ይኖርና #መጨረሻ ላይ አንድ ይሆኑ ነበር ይሄ እንደዚህ እንዲያልቅ እየተመኘሁ ነበር ደሥ ብሎኛል የምትመለሥለት መሥሎኝ ፍራት ነበረብኝ እንደዚህ ሲሆን የበለጠ ያምራል ማለትም ባለማሥተዋሉ በፍቅር ተቀጣ በደምብ ገባው ማለት ነው። i like it.
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 5 жыл бұрын
ፀሎትን የሚያክል ትልቅ ነገር የለም። የጎዳና ልጆችንም አስባቸው አሜን።
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ፀ6ዠ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ፀ6ዠ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርታዊ ፊልም ነዉ ለኔ ተመችቶኛል በርቱ አዎ ሂወት እንደዚህ ናት እየተዋደዱ ባለመነጋገር መለያየት ያለ ነዉ
@danaytabraham6882
@danaytabraham6882 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ሁለቱም የሚፋቀሩ ሰወች ያልተገናኙበት ፊልም ያመቱ ምርጥ ብየዋለሁ ሁልጊዜ የምታሳዩን ፍቅር አያረፍድም ፍቅር እርቀት አይወስንም እያላችሁ ትተውኑ ነበር እውነታው ግን እንደዚህ አይነት ፊልም ነው
@حنانبنتإدريس
@حنانبنتإدريس 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 жыл бұрын
✞❤️✞❤️✞ የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና አማላጅነቱ ዘወትር ከሁላችን ጋር ይሁን !!! ✞❤️✞❤️✞
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
አሜን
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nenen2287
@nenen2287 5 жыл бұрын
Zeru Tesfaye Gebrehiwot hi
@abdulshkurman9734
@abdulshkurman9734 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የኔ ታሪክ ነዉ የመሰለይ የዛሬ አስር አመት ይሆናል በጣም ከራሴ አስበልጬ ምወዳት በጣም እንደወዳት ታዉቃለች ግን መናገሩ ፈራሁ ሳልነገራት ወደ ዉጪ ሀገር ሄደች ወይኔ የዛኔ እንባ ያለቀስኩት አንድ ወር አሞይ ተይቼአለሁ፡ ሂወት ባዶ ናት ካላንቺ የማትሞላ ሁሌ ደስታ እጂ ሀዘን ላንቺ ይቅር መኖር ከንቱ ነዉ አንቺ የሌለሽበት ክፉሽን አልስማ እስከለተ ሞቴ፣
@genetkonjo5074
@genetkonjo5074 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ምርጥ ፊልም ነው ትክክሉን ነው የሠራቹሁት. በአሁን ጊዜ የተወሠነ ሠው ነው የፈለገው የሚያገኝ. ግን እኛ በልነው ሳይሆን ፈጣሪ ባዘዘው ነው. በጣም እናመሠግናለን. ተመችቶኛል
@yonatanyalew6154
@yonatanyalew6154 5 жыл бұрын
አንድ ቀን like ግጩኝ ብዬ አላቅም ዛሬስ አምሮኛል አጋጩኝ? ኢትዮጵያዊ ነኝ በጣም ነው እምወዳቹህ❤❤❤
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 5 жыл бұрын
ቤተሰብ አንሁን
@na-rh6tq
@na-rh6tq 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ናፍቆናል ከቤተሰብ መቀላቀል
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 5 жыл бұрын
@@na-rh6tq ሰብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
@tigistfikrmelese627
@tigistfikrmelese627 5 жыл бұрын
Hachalu ygichish 🤨
@ghhagerawi1451
@ghhagerawi1451 5 жыл бұрын
Argzhal enda kkkkkk
@heihrjrhhdurjj1821
@heihrjrhhdurjj1821 4 жыл бұрын
ያፈቀሩት ማጣት በጣም ነው ሚከብደው ይህን የሚያውቀው የደረሰበት ነው😭😭😭
@yedidyakebede6558
@yedidyakebede6558 2 жыл бұрын
Amarikdramcomdy
@yedidyakebede6558
@yedidyakebede6558 2 жыл бұрын
Aamerikl Diram Comdry
@NetsebraqMedia
@NetsebraqMedia 5 жыл бұрын
Follow Us On FaceBook : facebook.com/NetsebraqMediaPLC/ Follow Us On Instagram : instagram.com/netsebraqmedia/ Join Our Telegram Channel : t.me/NetsebraqMedia
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 5 жыл бұрын
ነፀብራቅዎች እስኪ subscribe በማረግ አበረታቱኝ ❤
@htsstudioHtskafna
@htsstudioHtskafna 5 жыл бұрын
Est subscribe adrgun enantem
@rediatendale
@rediatendale 5 жыл бұрын
ቅራቅንቦ ተራ ፊልም ጩኸት ብቻ🗣🗣🗣🗣
@zittalove5618
@zittalove5618 5 жыл бұрын
Arefe new gene yelegebew tefekere enenem aselekeseng
@htsstudioHtskafna
@htsstudioHtskafna 5 жыл бұрын
@@rediatendale betam yelbi adris
@sharpclover2911
@sharpclover2911 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ተመችቶኛል ለኔ ለየት ያለ አጨራረስ ነው በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ ።
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 5 жыл бұрын
በጣመሰ መሳጭ ፊልም ነው
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 5 жыл бұрын
ቀናችሁን ብርሀን ያርግላችሁ መላው የሀገሬ ልጅች
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
Dghj Fghh ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 5 жыл бұрын
አብሽር አደርጋለሁ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tgtglove7089
@tgtglove7089 5 жыл бұрын
አይ አምላኬ እባክህ ለሃገሬ ቶሌ አብቃኝ ከ ውንደሜ ገር የትጨቃጨኩ ፊልም ማየት ናፍቀኝ እስቲ እንደኔ የናፍቃቹ
@ቤዛነኝየውስቲዋቀበጥ
@ቤዛነኝየውስቲዋቀበጥ 4 жыл бұрын
እኔሥ ብትይ 😭
@ኤዱየዝዋያዋቀበጥኤዱ
@ኤዱየዝዋያዋቀበጥኤዱ 5 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት እንሂድላቹ ስለ ፊልሙ ኮሜንት ከመስጠት ይልቅ ላይክ ልመና
@masiimadii257
@masiimadii257 5 жыл бұрын
gerem yemelagne esu new isti like le chanelu balebet enji le comenterochi men yetekemal😏😏
@ሳልቀጥርህየምጠብቅህ
@ሳልቀጥርህየምጠብቅህ 5 жыл бұрын
*ምናልባት አለማችን ላይ የፈለጉትን እና ያፈቀሩትን ካጡ ሠወች መካከል* *አንዷ እኔ ነኝ ፍቅር ወደኔ መጥቶ ነበር* *ነገር ግን* *ላይመለስ ትቶኝ ሄዷል*።😭💔💔💘
@kindyyesusi1085
@kindyyesusi1085 5 жыл бұрын
Enim ye fiker aweke ateww
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 жыл бұрын
ሳልቀጥርህ የምጠብቅህ esti negareg edat tewashi waye fejer
@ousman.chekole-oc
@ousman.chekole-oc 5 жыл бұрын
እረ እንደዛ ነው ሴቶች ዜማችሁ ነው
@ሳልቀጥርህየምጠብቅህ
@ሳልቀጥርህየምጠብቅህ 5 жыл бұрын
@Hamame Yonas eshi ema ewunet bileshal yan ken etebkalehu amesegnalehu😘
@ሳልቀጥርህየምጠብቅህ
@ሳልቀጥርህየምጠብቅህ 5 жыл бұрын
@@ousman.chekole-oc Aybalim
@hannamelkesa7686
@hannamelkesa7686 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏ድግል ማርያም ለሀገራችን ታብቃን
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንና ሀገሬ ልገባ የቀሩኝ በጣት የሚቆጠሩ ወራቶች ናቸው በሰላም ግቢ በሉኝ እስኪ ቤተሰቦቼ
@najatmo5853
@najatmo5853 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 5 жыл бұрын
ሰላም ጊቢ
@fozymuhammed2440
@fozymuhammed2440 5 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሙስሊም ክርስቲያኑ እደት ናችሁ ገባገባ በሉ አብረን እንይ ሁላችንንም ባለንበት ቦታ አለሰህ ይጠብቀን አሚን
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 жыл бұрын
እሽ እሕት
@ማሯሀበሻዊት
@ማሯሀበሻዊት 5 жыл бұрын
አጨራረሱ ግን ብዙም አይ ነፍም የፊደል መሆን ነበረባት ምክኒያቱም ያ ስማግጥ ምናምን ስለነበር ነፍሰጡሯ ኤርፓርት ላይ ብታጋልጠው ዋው አሪፍ ይሆን ነበር በተረፈ ነጸብራቆች እናመሰግናለን
@ቃልየማርያምልጅ-ጐ4ኸ
@ቃልየማርያምልጅ-ጐ4ኸ 5 жыл бұрын
የተዋደደ ሰዉ ሁሉ አይሞሸርም ካልተፃፈ ከላይ አብሮነት አይሰምርም አይነት ነገር ነዉ መጨረሻዉ ያሳዝናል 😢😢
@ልኑርለብቻየ-ጘ1ቈ
@ልኑርለብቻየ-ጘ1ቈ 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋን ኑ አብረን እንየው ብቻየን ፈራሁ
@ameti1246
@ameti1246 5 жыл бұрын
አለው ከጉንሽ ነኝ
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
አለን መተናል
@HANAHANA-gr9ju
@HANAHANA-gr9ju 5 жыл бұрын
መጣን መጣን
@lilyyegetalij7956
@lilyyegetalij7956 5 жыл бұрын
metan konjit
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ 5 жыл бұрын
ልኑር ለብቻየ አይዞሽ እኔም ልተኛ ነው ስነቃ አየዋለሁ
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 5 жыл бұрын
ይከ ቀጭን ልጅ የሚወፍርበት የኛ ስደት የሚያቆምበት ማነው ያሳሰበው
@ensallahtube702
@ensallahtube702 5 жыл бұрын
መቼም አይወፍር
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን 5 жыл бұрын
እናትየ፣አይዞን፣አዲቀን፣ተሰባስበን፣እገባይሆል፣
@mamamame14
@mamamame14 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@erahmetabol1650
@erahmetabol1650 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃👍👍👍
@nelove7971
@nelove7971 5 жыл бұрын
እኔም አለሁ ፓስታ ወንድሜን አትንኪብኝኝኝኝ
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 5 жыл бұрын
ደሳለኝ ያለበት ፊልም ስወድ ጉራው እራሱ ደስ ሲለኝ 😍😍 በነገራችን ላይ ፊልሙ ከወደፊት ፊልም ጋር ይመሳሰላል
@አመለወርቅየእመቤቴልጅ
@አመለወርቅየእመቤቴልጅ 5 жыл бұрын
ጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አድስ ፊልም ተለቋል እህት ወንድሞቸ ኑ እንየው አብረን ያለ እናንተ ማየት አልወድም
@lienda4460
@lienda4460 5 жыл бұрын
Ok
@mahletgalitigiray2248
@mahletgalitigiray2248 5 жыл бұрын
okay alen alen marrrr
@cell3851
@cell3851 5 жыл бұрын
ok
@rashamash3070
@rashamash3070 5 жыл бұрын
Metanal weyd
@tigistabebe1592
@tigistabebe1592 5 жыл бұрын
Ok
@seadinatube3838
@seadinatube3838 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ወይኔ ይሄ ስሜት የሚያዉቀዉ ብቻ ላይክ ያድርገኝ
@azalechadera2026
@azalechadera2026 5 жыл бұрын
ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን ኡፉፉፉ እየተዋደዱ መለያየት 😭💔
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ፊልሙን እያያችሁ እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የመጣችሁ ሁሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ👍👍
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 5 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@aduzlovea380
@aduzlovea380 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት ደግሞ ለሰብስክራይብ ነፍ ጊዜ ነው የማደርግ ግን ጥቅም አለው እንዴ
@AhlameTube
@AhlameTube 5 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 5 жыл бұрын
@@AhlameTube neye enagare
@Temuvlog
@Temuvlog 5 жыл бұрын
በደስታ ወደኔም ጎራ በሉ
@tube-uq4lb
@tube-uq4lb 5 жыл бұрын
አሁንማ ኮመንት ማንበብ ሁሉ ነው ያስጠላኝ ላይክ የሚለምኑ ሰዎች ከማየት
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እኔም ስለ ፊልሙ የሚኮምት የለም የራሳቸውን ሃተት ነው የሚኮሙቱት
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ 5 жыл бұрын
ኤጭእኔእራሡ ሠብሥክራብ ላክ ልመና በጣም ሠለቸኞ
@MekyaMekya-se6ly
@MekyaMekya-se6ly 5 жыл бұрын
እኔ ስልችት ብሎኛል
@ninanina4000
@ninanina4000 5 жыл бұрын
Hahaha
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
ኤጭ እኔስ በጣም ነው የሚያስጠላው
@susufikir2253
@susufikir2253 4 жыл бұрын
ፍቅር ሀያል ነው ለሁላችንም ከወረት የፀዳ ንፁህ ፍቅርን ያድለን አሜን
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ያልሰማ ይስማ ላልሰማም ያሰማ አዲስ ፊልም ተለቁአል ገባ ገባ በሉ ምርጥ የአገሬ ልጆች
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ትልቅ ትምርት የሚሰጥ ነው በባዬ ጨረስኩት ከኔ ታሪክ ጋር ስለሚያመሳስለው 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HANAHANA-gr9ju
@HANAHANA-gr9ju 5 жыл бұрын
አይዞኝ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
@@HANAHANA-gr9ju እሺ ሁቢ
@lienda4460
@lienda4460 5 жыл бұрын
Ayzosh konjoo
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
@@lienda4460 Eshi weda amesagnalew
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 жыл бұрын
ኢትዬጵያን ስላም ያድርግልኝ በስዴት ያላችሁ ወንድም እህቶቼ ሀገራችንን ስላም አድርጎልን እኛም በስላም የምንገባ ያድረገን ፈጣሪ (አሏሁመ እፍታለክ አብዋበ ረህመትክ)
@mikiyasbirhane3512
@mikiyasbirhane3512 5 жыл бұрын
Teru nawe gene
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 5 жыл бұрын
*አቦ ይመቻችሁ እንቅልፍ አልመጠ ብሎኝ ነበር እንደላ....ተወደጅ አርቲስቶች ነቸው ከልብ አመሰግናለሁ ላይክ.....በሉ*
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ፀ6ዠ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ፀ6ዠ 5 жыл бұрын
ያረፈደ ፍቅር እዉነት ነዉ ፍቅር ካረፈደ በጣም ያሳምማል በጣም የተመቸኝ ሙብ ነዉ!!!
@msei164
@msei164 5 жыл бұрын
😢😢😢😢በጣም ይከብዳል ያፈቀሩትን ሰው ማጣት ስሜቱ ከባድ ነው ግን ምህራፊ ሁለት ቢኖረው በጣም አሪፍ ነው
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 5 жыл бұрын
ቢኖረው አሪፍ ነው
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
Wow ፍልም ተለቆዋል ምርጦች 😘 መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን 🙏🙏🙏
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
ዉይ አባቶች ክብር ክብር ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭 ይቅርታ እኔም ድርሶብኝ ንው ፍቅር የማይፍታ ቅኔ ነው
@ሰሚራሙሀመዲ
@ሰሚራሙሀመዲ 4 жыл бұрын
በጣምእዴኔ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
አጨራረሱ የእውነተኛ ፍቅር ነው የሚመስለው እየተዋደዱ መለያየት ኡፍፍፍ😢😢😢😢
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 5 жыл бұрын
Like endana ufffff ff ena takatlku esu tamahetotale 😂😂😂😂💘
@hayu5817
@hayu5817 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ብዙ ጊዜ ሁለት ሚፋቀሩ ሰዎች መጨረሻ ላይ ሲገናኙ ነበር ሚያሳዮን ስሜታቸውን ባለመገላለፃቸው ያረፈደ አፍቃሪ ሆኑ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
መጨረሻው አያምርም የሱ መሆኑ ነበረባት ጥሩ ትምህርት ነው ቆንጆ ፊልም ቆንጆ ቀርጽ ቆንጆ ተዋናይ
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 5 жыл бұрын
ዘንድሮ ፍቅር ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው
@shemsiyaosman9895
@shemsiyaosman9895 5 жыл бұрын
Sah
@shambelyimam8153
@shambelyimam8153 5 жыл бұрын
ኡፍ እኔ እምለው ኮመት ሲሰጥ ለፊልሙ ጉዳይ እጅ ስለሌላ ለምን ትበጠርቃላችሁ እኝክ
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 5 жыл бұрын
እሺ መምህሬ
@helenabera874
@helenabera874 5 жыл бұрын
Ewnat new
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ 5 жыл бұрын
አዎ ነው
@ሄለንየናቴናፋቂ
@ሄለንየናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ዋው ሶስቶች አዝግ ስወዳቹ ተመችቶኛል 😂😘😘
@faizafaiza15
@faizafaiza15 5 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ፊልም ነው አጨራረሱ ተመችቶኛል ከስከዛሬው ለየት ያለ ነው ሁሌም የምናየው የተፋቀሩት ሲገናኙ ነበር ግን እንደዚህም አለ ተፋቅሮ መለያየት
@tizuyemariyam2333
@tizuyemariyam2333 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ መጨረሻዉ ግን ያሳዝናል ሁሉም ሰዉ ከፍ የሚወጣ ቃልን እጅ ያደበታችን ማወቅ አይችልም እናተም እደዘዉ እየተፈላለጋቹሁ በስሜት አተም እሷም አልተረዳዳቹህም አስተማሪ ፍልም ነዉ ቀጥሉበት
@ዝናብነሽምላሹ
@ዝናብነሽምላሹ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እስከዛሬ የምናየው ፊልም መጨረሻ ላይ አንድ ላይ ይሆናሉ በእውነተኛው አለም ግን የተዋደደ ሁሉ አብሮ መሆን አይችልም ስለዚህ ህይወታችንን ይገልፃን
@ሳኒሀበሻ
@ሳኒሀበሻ 5 жыл бұрын
ላይክ በሉኝ የምትሉ ሰወች በኑሮችሁ ደስተኛ አትመስሉኝም!!!!!!!!!!
@zbibatube1485
@zbibatube1485 5 жыл бұрын
😂😂😂
@ሳኒሀበሻ
@ሳኒሀበሻ 5 жыл бұрын
@@zbibatube1485 ምነው
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 5 жыл бұрын
@@ሳኒሀበሻ 😄😄😄😄😄😄😄
@frahali2647
@frahali2647 5 жыл бұрын
@@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 😅😅😅ትክክል
@tsitatsi9909
@tsitatsi9909 5 жыл бұрын
እኔ ፊልም ከማየቴ በፊት ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው አሁን አሁን ግን ማንበብ በጣም እየሰለቸኝ ነው ስለፊልሙ ሃሳብ መፃፍ ትታቹ የግል ጉዳያቹን እዚ ለምን መፃፍ አስፈለገ እባካቹ ስለፊልሙ ብቻ ኮመንት ስጡ 👏👏
@mediseidmediseid6564
@mediseidmediseid6564 5 жыл бұрын
😭😭😭😭የሚወድት ሰው ማጣት ስሜቱ በጣም ከባድነው ያአን የሚያቀው ደግሞ እራሱ ያጣው ሰው ብቻነው
@kiyayetube4267
@kiyayetube4267 5 жыл бұрын
ትክክል ቁስሉ በውስጡ ያለ ብቻ የውቀዋል😭😭😭😭
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
በጣም
@mamaiyou323
@mamaiyou323 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው የኔ ሂወት እስኪመስለኝ ድረስ ነበር ሳነባ የነበር በጣም ነው ያስለቀሰኝ የመለየትን ስሜት የሚያቀው የደረሰበት ብቻ ነው ከስት አዳዶች ናቸው ከሚወዱት ጋ የሚኖሩ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 жыл бұрын
.💚💛❤️ ሰላም ኢትዮጵያዬ ! …….. ሰላም ሁኚልኝ ፣ ኑሪልኝ ፣ ክበሪልኝ ፣ በክፉ የሚያይሽ ዓይኑ ብቻ ሳይሆን - ድራሹ ይጥፋ ! ቸር ወሬ ያሰማን - በ2012 ዓ.ም ቀሪ ወራት !!! .......... ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን [𝔽𝕖𝕥𝕒𝕣𝕚 A𝕘𝕖𝕣𝕒𝕔𝕙𝕚𝕟𝕚𝕟 Y𝕚𝕥𝕖𝕓𝕚𝕜𝕚𝕝𝕟] !!!
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው የተለመደ መስሎኝ ነበር መጨረሻው ያው ዞሮ መገናኘት ግን ተለያይተው ቀሩ አው እውነታው ያ ነው የተፋቀረ ሁሉ አይሞሸርም ሁሉም ነገር ጊዜ አለው ካልተጠቀምንበት ፀፀት ሆኖ ይቀራል ማስተዋሉን ይስጠን በርቱ
@selamet1450
@selamet1450 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግን መጨረሻው ትክክል አይደልም ለምን ይህን የሀበሻ ፈልም ሁልግዜ አንድ አይነት ነው ዞሮ ዞሮ ይገናኛሉ ፍቅር ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው👌👌👌
@መስኪመክብብ
@መስኪመክብብ 5 жыл бұрын
እውነት ነው መጨረሻው ሁሉም አንድ አይነት
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 5 жыл бұрын
መች ተገናኙ ቢገናኙ ነበር የሚያስጠላው
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 5 жыл бұрын
ስሞት ስቀበር ስበሰብስ ላይክ ጠይቄያችሁ አላዉቅም እስኪ በቅንነት 👍👈ንኳት እንዳትሳደቡ አደራ ስደት ሆድ አስብሶኛል 😢😢😢 ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ኢትዮጵያኖች በሙሉ👌👌
@vai3122
@vai3122 4 жыл бұрын
ጥቅሙ ምንዲነው
@sarakano8215
@sarakano8215 4 жыл бұрын
አረ አትሙች እኔ አረግሽ አለሁ ዉዴ
@yenabilenat9373
@yenabilenat9373 5 жыл бұрын
መዳም አቃጥላ ልደፋኝ ነውኮ በላይክ አጥናኑኝሲ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@abeyesalatbekalu5402
@abeyesalatbekalu5402 5 жыл бұрын
Ayezosh
@hananhanan8770
@hananhanan8770 5 жыл бұрын
Ayzoshe Mamaya yalfale
@ፀሀይነሸየማርያምልጀ
@ፀሀይነሸየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
٠የነቢል እናት ٠የዋኋ አይዞሽማር
@حبيبهالحبشي
@حبيبهالحبشي 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው አፍቅሩ ማገኘት ብቻ ሳይሆን አፍቅሮም ማጣት አለና
@mominaahmed5515
@mominaahmed5515 5 жыл бұрын
kkkkkkk ነፀብራቆች እድሜ ይስጣችሁከተዋናይ እስከ ደራሲ ዳይሬክተረ ተባረኩ አሳቃችሁኝ
@ሳሪየማርያምልጅነኝ
@ሳሪየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
መልካም ሰንበት ይሁንላቹ ያሃገሬ ልጆች 💚💛❤
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 5 жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ኮሜታተሮች ስለፊልሙ አስተማሪ ወይም ምን እንደተረዳችሁ መናገር ስትችሉ ለምን ላይክ ትለምናላችሁ
@ህይወትእንደዋዛ-ቸ5ኀ
@ህይወትእንደዋዛ-ቸ5ኀ 5 жыл бұрын
የሚገርመኝ፣ ላገባ ነው፣ አሞኛል ፣ሀገር ልገባ ነው፣ስደተኛ ነኝ፣ላይክ ግጩኝ፣ቅብርጥስ ምናምን ነገር የሚሉት ከኢንተርነት ያጥፍችሁ ደግሞ አትፍሩም አሚን ትሉይሆናል
@HanaHana-dk8qk
@HanaHana-dk8qk 4 жыл бұрын
ክክክክክ..ውይ..ጉድ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
ምርቃኑ እርግማን እርግማኑ ምርቃት ነው በአሁኑ ሰአት
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
አዌጅ አዋጅ አደስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንየው ግን ኮሜት የለም ነገ አየዋለሁ መልካም ለሊት ውዶች 😘😘😘
@ፍረማርያም
@ፍረማርያም 5 жыл бұрын
በጣም ከፍቴኛል እህቶች ፍቅረኛይ ልቤ ሰብርብር አረገው 💔💔💔💔😭😭 ግን አሁንም እወደዋለው ጥፋቴ እንኳን ለማወቅ ስጠይቅው ምንም አይናግረኝም በሱ ምክንያት ታምማለው ጭንቅታም ሆንኩኝ ስራ መስራት አቃተኝ ቅን እና ለሊት ማልቅስ ሆነ ስራይን 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@ኩንፈየኩን-ኀ5ለ
@ኩንፈየኩን-ኀ5ለ 5 жыл бұрын
ለፊልሙ አመሰግናለው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየእመነታችን ወደፈጣሪ እንለምን 🙏😢
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ፊልም ነው ወገኖቼ የብዙ አመት ህልም አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ ፊልም የመስራት ህልም አለኝ እርዱኝ ሚሊዮን አድናቂህ ነኝ ቀጮ ስወድህ የኔ ጀግና አቺ አጭር ልጅ ስውድሽ የኔ ዘናጭ ማዙካ አሪፍ እስታይል ነው ይመቻችሁ
@amiahlu6707
@amiahlu6707 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ልወልድ አንድ ወር ቀርቶኛል በዱዓ / በፀሎት አትርሱኝ
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት 5 жыл бұрын
እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ
@amiahlu6707
@amiahlu6707 5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 5 жыл бұрын
አለሀ በሰለም ይገለግልሽ ማር
@PoPo-lf4xn
@PoPo-lf4xn 5 жыл бұрын
እይዞሽእብረንእንተረርስእለን፣ማርቁጥረሽከችእድርጊውእኔምያችውቢጤንኝ
@Mgggar-hk1oi
@Mgggar-hk1oi 5 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ይርዳሽ እኔም ስድስት ወሬ ነው ግን የማዳም ስራ አደከመኝ
@ገኒየክርስቶስባሪያዩቱፕ
@ገኒየክርስቶስባሪያዩቱፕ 4 жыл бұрын
ፊልሙ ይመርም አይመረም ሚሊዮን ያለበት ፊልም በጣም ደስ ይለኛል ሚሊ ጀግናው ዘመንህ ይባረክ
@ziadmohamed5228
@ziadmohamed5228 5 жыл бұрын
አንዳንዴ የኛ የሆነን ሰው ትቶን ይሄዳል አጣዋለሁ በማለት ስሜታችንን ሳንገልፅ እንቆያለን ፍላጎታችንን በድርጊት በሁኔታችን መረዳት አቅቶት ስሜቱን አምቆ እየወደደን ይለየነሰል
@ከሚላየወግድዋቀበጥ-ቐ4ገ
@ከሚላየወግድዋቀበጥ-ቐ4ገ 5 жыл бұрын
ዉድ ያገሬ ልጆች እደት ናቹሁ አድሥ ፊልም ነዉ መሠለኝ ባሁን ዘመን እፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀር ፍቅር ለማንኛዉም አሪፊ ነዉ
@maranaabrham1523
@maranaabrham1523 5 жыл бұрын
ፍቅር ያለዉ ፊልም ላይ ብቻነዉ ያልሽዉ ሊጅ ደህናነሽ እዴትነሽ እንኳን ደስ ያለሽ ፍቅር ሚሴጄርም ላይ አለ
@tegsttegst6404
@tegsttegst6404 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፈልም ነው መጨርሻው ያሳዝናል እየተዋደዱ መለየት
@seidaragaw2835
@seidaragaw2835 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ግን ፍቅር በፊልም መጨረሻውን ሳይ ነበር ምፅናናው ይሄ ግን አስመሰለብኝ የኔኑ😔
@Tube-hy6yu
@Tube-hy6yu 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ዘና ያደርጋን ግን ልጆቹ ሲፈሱ እዴት እደሳቅሁ በስማም
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
የሃገሬ ልጆች አዲሰ ፊልም ተለቋል ኑማ አብረን እናየዋለን
@zuzutube2449
@zuzutube2449 5 жыл бұрын
እሽ ማሬ
@cell3851
@cell3851 5 жыл бұрын
Ok
@genetkonjo5074
@genetkonjo5074 5 жыл бұрын
እሺ ማሬ ላኪልኝ.
@mariobejjani
@mariobejjani 5 жыл бұрын
እይ ፍቅር እኛም ሴቶች ፍቅራችንን መግለፅ እንፈራለን ወንዶቹም በፍቅር መያዛችን በፊዚካላችን አይርድ እንደው ምን ይሻላል እንዳዶቹ ውንዶች ሲፈቀሩ ኩራታቸው መክምራ አይይይይይ
@mytube6198
@mytube6198 5 жыл бұрын
በስራ የደከመውን ጎኔን ላሳርፍና ነገ ይታያል😂
@birtukanali8777
@birtukanali8777 5 жыл бұрын
ወይ ፍቅር በቃ በፊልም ብቻ ሆነ መቼ ይሆን ከፊልም ውጭ እውነተኛ ፍቅር የምናገኜው
@evanatubes1699
@evanatubes1699 5 жыл бұрын
yamiral
@birtukanali8777
@birtukanali8777 5 жыл бұрын
@@evanatubes1699 በጣም
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
በተለያዩ ሐገራት ሆናችሁ የምግብ ዝግጅት በመማር በጥሩ ደመወዝ መስራት ለምትፈልጉ ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉ ማወቅ መልካም ነው 💕
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
ሰብ አድርግ ያለው ምንም የሙደርሰኝ ነገር የለም ይመችሽ ስልት
@hamelmaltesfayerichaa4748
@hamelmaltesfayerichaa4748 5 жыл бұрын
Bexam keftongal sidetenga neng
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
Winner Man ከልብ አመሰግናለሁ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
yara Richaa አይዞሽ እህት አለም ሁሉም አንድ ቀን ያልፋል
@የኔሰው-ሠ9ጠ
@የኔሰው-ሠ9ጠ 5 жыл бұрын
እሽ
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁት እውነታአመሰግናለው
@jerulove4935
@jerulove4935 5 жыл бұрын
Selm lagerachin ethiopia yehun የደንገል lij beyalachubet slmchu yebza ❤️❤️❤️
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
amen amen amen
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 5 жыл бұрын
የድህነት ፍቅርና ኅደኝነትም ኀነ ጥል እጅግ ደስ ይላል አከራዮ ስትል የፈላባት ናት። ስወዳት
@seidatube2239
@seidatube2239 5 жыл бұрын
አሁን የስደት ጓደኞች ለሺ ብለዋል ነገ የማዳም ስራ አለብን በሰላም ያሳድረን ነገ በአላህ ፍቃድ ይታያል ደህና እደሩ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ትህትና ስለመወዳት ደሞ በጉጉት ነውጨርሼ ያየሁት
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 5 жыл бұрын
ሚልዬ ቀጮ ምርጥ ነው በርቱ
@kidistmural8558
@kidistmural8558 5 жыл бұрын
ሚሊዬ በጣም ገበዝ በጣም ትችላለህ ደቅ ብቃት👍👍👍 ።
@ዙዙወሎደሴፍቅርነውመስመሬ
@ዙዙወሎደሴፍቅርነውመስመሬ 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል ግን መጨራሻው ደስ አይልም የተዋደደ ሰው ሲለይ ደስ አይለኝም
@enamsgnaln3902
@enamsgnaln3902 5 жыл бұрын
መጨረሻውን አትናገሩ እንይበት
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
ነገ ሰኞ ነው ስራ ያላቹ ስራቹ ይባረክ ስራ የለላቹ ስራ ይፍጠርላቹ
@HANAHANA-gr9ju
@HANAHANA-gr9ju 5 жыл бұрын
ወንዶቹ ሶስቱም ሲያስቁ ይመቻቹ
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
ሚሊዬ የኔ ምረጥ አርቲስት በጣም ነው የምወድ እንደወም ፊልም ሳይ አንተህ ያለበትህ ከእሆነ ጥርሴ አይከደንም 🙏🙏🙏👍👍💋😍😍😍❤ መልካም ትህዳር የኔ ወድም።
@ናርዶስብርሃነ
@ናርዶስብርሃነ 5 жыл бұрын
ምናለ ፊልም ላይ እንደሚታይ እውነተኛ ፍቅር ብሰጠኝ ፡
@Mነኝየእናቴከርታታ
@Mነኝየእናቴከርታታ 2 жыл бұрын
አይይይይ እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻነዉ ወላሂ እኔ በጣም ነዉ የተጎዳሁት እኔ በጣም አፈቅረዋለሁ እሱ ግን በሌላ ሴት ምክናት እኔን ንፁሀን ተበቀልኝ እሷናት የበደለችዉ ግን እሱ እኔን ነዉ የተበቀለዉ ግን እኔ ምን አጠፋሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😥😥😥😥
@Mነኝየእናቴከርታታ
@Mነኝየእናቴከርታታ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ እውነተኛ ፍቅር ይሰጠን
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
እልልልልልልል 1ኛ ነኝ
@ethiopian9206
@ethiopian9206 5 жыл бұрын
እውነትም ያረፈደ ፍቅር ምርጥ ፊልም ነው በርቱ በሳቅ ነው የጨረስኩት ሚሊ እውነት ምርጥ ተዋናይ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 5 жыл бұрын
አዲስ ነው መሰለኝ ያበናት ኑ አብርን እንየው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንን
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 115 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ጉራግኛ : ግጥም : ጦብያ :በገጣሚ ክፍሌ ተመስገን
6:07
ጃደነ ዘርማ (መጪ Tube)Jadene Zerma
Рет қаралды 11 М.
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 969 М.
ትርፍ አንጭንም - Ethiopian Movie Trf Anchenem 2019 Full Length Ethiopian Film Trf Anchnem 2019
1:28:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Blata Media
Рет қаралды 631 М.
ПРИШЛИ НА ЧУЖУЮ СВАДЬБУ, ЧТОБЫ... 🤣💵👰
0:42
У кого такое было в магазине? 😂
0:33
TWIXI TWINS
Рет қаралды 1,9 МЛН
WASH DIRTY CARDBOARD DISHES!#asmr
0:29
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 30 МЛН