ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019

  Рет қаралды 942,166

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 790
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 4 жыл бұрын
እናተ ተው ግን ስለ ፊልሙ አውሩ ለማንኛውም ያገሬ የወንዜ ልጆች ሁላቹንም በማያልቀው ዉድድድ መልካም መልካሙን ያሰማቹ በጎ በጎውን ያሳያቹ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው💚💛❤
@asteraster6531
@asteraster6531 4 жыл бұрын
የጌቶች ጌታ አማኑኤል አሜን
@user-nj9iv1fy8o
@user-nj9iv1fy8o 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hailetube4962
@hailetube4962 4 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች በሙሉ ለአመቱ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳቹ የልባቹን መሻት ቅዱስ ገብርኤል ይሙላላቹ
@aselefoshalo2243
@aselefoshalo2243 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Unkan Abro Aderesn 💓💓💓💓💓💓
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asteraster6531
@asteraster6531 4 жыл бұрын
Amsale Ergbe አምሳለ አሜን
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
ደህና ሰዉ አይበረክትም ጋሽ ተዘራ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ነፀብራቆች ፊልም አንበሸበሻቹን እናመሠግናለን
@asil4421
@asil4421 4 жыл бұрын
ሰላም ማማዬ ከቻልሽ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@fetf3812
@fetf3812 4 жыл бұрын
ሜነአሌ? እሆ አራኩሽ ማማዬ
@asil4421
@asil4421 4 жыл бұрын
@@fetf3812 አመሰግናለው የኔ መልካም
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ተስፋን የሰጠ የታመነ ነዉ Amen Amen Amen 🙏
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 4 жыл бұрын
ewnt niew nfesun yemarew weefff
@user-yy5yu3je5w
@user-yy5yu3je5w 4 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ተዘራ ነፍስህን በአጸዴ ገነት ያኑርልን በጣም የሚያምር ፊልም ነው ዋዉዉዉዉዉዉዉ
@user-bc3xk7wc6v
@user-bc3xk7wc6v 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@kasutube8310
@kasutube8310 4 жыл бұрын
ኪዳነምርት ያሰባችዉትን ታሳካላቹሁ ጋሺ ተዘራ ነብሶትን ይማር ከአፀገነት የኑርልን እዉነት ሙት ከባድ ነዉ ብቻ ሁሌም በልባችን ይኖራሉ 😢
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አሜን
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 жыл бұрын
አሜን
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
የተዘራ ለማን ነፍስ ይማር😭
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
አሜን
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀይማኖትን ከሀይማኖት በብሔር በዘር የሚከፋፍሉንን አክትቪስቶችንና ፖለቲከኞችን በትቢት የተሞላ ልባቸውን ለገንዘብ የሚስገበገቡ ለሰው የማያስቡትን አንተ የሚሳንህ የለምና እባክህ ለደካሞች ለህፃናቶች ብለህ ልባቸውን በፍቅር ሙላላቸው
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 жыл бұрын
Amen
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 4 жыл бұрын
Amen amen amen ewinet new betam eyasasebgn yalew
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አሜንንን
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ ከአንድ እንጀራ በላይ በልተን ምናድር ይመስል ለብር ብለን ሰው ከሰው ማባላት እኔስ ምንም አልልም አላህ ልብ ይስጠን
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
በመተኛ ሰዓት በሉ ነገ እናየዋለን የመዳም ልጆች እኔ ደክሞኛል ደህና ደሩ እወዳቸዋለሁ 😍😍😍
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 жыл бұрын
እሺ ለሁላችን አሚን
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Mlkame enklfey
@Enen550
@Enen550 4 жыл бұрын
ትዜ አባታችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቸም አረሳህ
@user-nv5vt5ct6f
@user-nv5vt5ct6f 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሞቱ ኣንዴ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
እንደ ነጋ የቀረ ቀን የለምና አትመካ እንደ መሸ የቀረ ሌሊት የለምና አትሸማቀቅ ዘወትር ግን ከፈጣሪህ ጋር ኑር ደሰሰሰሰ የሚል ምት ይሁንልን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
አሜን ሚሚየ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
አሜን
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 4 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ሚሚየ አሚንንንን. የኔ ምረጥ ስወድሽ❤️😍🌹
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ነፀብራቆች ሥወዳችሁ አትዋሹ አታጭበረብሩ አቦ ፍቅር የሆናችሁ ናችሁ ሺ አመት ኑሩ 10ሚሊየን ሠብ ይግጫችሁ
@user-nt4io4qm3s
@user-nt4io4qm3s 4 жыл бұрын
ሠብ ማለት
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
@@user-nt4io4qm3s ሠብ ማለት ሠብሥክራይብ ለማለትነዉ ባጭሩ
@user-nt4io4qm3s
@user-nt4io4qm3s 4 жыл бұрын
@@imandhd7835 አመሰግናለሁ gen ene befit subscribe አድርጌሻለሁ
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 4 жыл бұрын
እህት ውድሞች በያላችሁበት። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@retopia2716
@retopia2716 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ተዘራዬ ፈጣሪ ነብርክን በገነት ታኑረው አናመሰግናለን
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 4 жыл бұрын
ጋይስ 210ኛ ነኝ ኪዳነምህረት የልባችንን ሀሳብ ታሳካልን ጋይስዬ ነገ እኮ ከፍቅረኛዬጋር ፍቅር. የጀመርንበት አንደኛ አመታችን ነው እስኪ እግዚአብሔር አይለያችሁ በፍቅር ያቆያችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር ኑሩ ብላችሁ መርቁን ስወዳችሁ
@hareguadesta2943
@hareguadesta2943 4 жыл бұрын
አሜን
@martatadesse641
@martatadesse641 4 жыл бұрын
ሁሌም በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ የሞቀትዳር ቤተሰብ አክባሪ ታዛዥ ልጆች ይስጣቹ ፈጣሪ
@HayatHayat-fp6oz
@HayatHayat-fp6oz 4 жыл бұрын
አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ የፍቅር አምላክ ፍቅር በፍቅ ያርጋችሁ የተባረኩ ለሀገር ለወገን ደራሽ ሀሳቢ ልጆች የስጣችሁ
@mekdeskebede9804
@mekdeskebede9804 3 жыл бұрын
ዋው እውነተኛ ጋደኛ በችግር ግዜ ይፈተናል ሚባለው እዚህ ፊልምላይ እውን ሆኖ ታየ በጣም ተመቹኝ የዲቭ ጋደኞች ከጎኑ ሆነው ነፍሳቸው በሚያሰጋ ችግር ውስጥ ፍቅረኛው ከአውሬ እጅ ታደጉለት ዋው እኔም በጣም የምኮራባት ጋደኛ አለችኝ በየትኛውም ችግሬ ከጎኔ በመሆን የምችለውን ሁሉ ትረዳኛልች ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በሉኝ
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u Жыл бұрын
ማሻአላህ ታድለሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔስ ምንም የለኝ ብቸኛ ነኝ ግን ወላሂ በሰደት ላይ ብቸኛ መሆን በጣም ከባድ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
የኔ አባት ተዙየ ደግ እና መልካም ስው ነበርክ ነፍስህን ይማረው💔😭 አባት ጋሻ ነበር ለልጆቹ😓😢
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 4 жыл бұрын
ሰላም ናችሁ ? እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እናተስ የፈጣሪ ጥበቃ ዘላለም አይለያችሁ ፊልሙ አሪፍ ነው ተዜ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት ::
@user-qf3vj3zp7b
@user-qf3vj3zp7b 4 жыл бұрын
Decca I am going through
@letarikmekonen6878
@letarikmekonen6878 4 жыл бұрын
ተዜ የኔ አባት ነፍስህ በአጸደ ገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ሳይህ ክፉኛ ተሰማኝ ምናለ ሞት ባይኖር ብዬም ተመኘሁ ኡፍፍፍፍፍፍ
@hanaman3201
@hanaman3201 4 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን አሜን ነብስ ይማር
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 4 жыл бұрын
amen nefes yemar wefff
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ነብሱን ይማረው አሁንስ የእሱን ሞት ለኔ በሰጠኝ ብዬ ተመኘው
@seadahassen1975
@seadahassen1975 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ende yihen yakl
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@seadahassen1975 እውነት ያስብላል ምንም ለጆሮአችን ጥሩ ነገር ሰምተን አንሰማም እኛ እዚህ በሀሳብ አለቅን እኔ ግን ሞቴን ነው የተመኘውት
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ደግሞ ሁሉም ታዋቂ ናችው የኔ ቀጫም አለ ደስስ ይላልል ካመንቶች ኮተት ትታችሁ ስለ ፈልሙ ኮምኩሙ ጋሽ ተዘራ ነብስ ይማር እምየ ኢትዮጲያ ስላም ያርግልን ፈጣረ
@abodiretube2329
@abodiretube2329 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ፊልም ከተመቻቹው ዳዊት አፍወርቅ ነኝ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ ነፍስህን ይማረው። ወሌክስ ሁሌም እንዳሳቅኸኝ ነው። ባህሬን በጣም ሃሪፍ ሰርተኸዋል። ዴቫ ትችላለህ። በጣም ትመሰገናላችሁ።
@user-tb1me1jh2u
@user-tb1me1jh2u 3 жыл бұрын
ዋው የሀገሬ ልጆች ፍቅር ሰላም አንድነት ይብዛላችሁ 🙏🙏💘💘💘💘😘😘😘
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ 🙏💚💛❤️
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 4 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም በሳቅ ያንጠባጠበኝን ክፍል ላካፍላችሁ"ጥሩ ነው ጥሩ ውጤት ነው ያለህ ድርጅታችን ይቀጥርሀል" የስራ ድርሻዬ ምንድን ነው ?"የስራ ድርሻህ "ላም ማለብ ነው ላም ታልባለህ"
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ መልካም ቀን መልካም በአል ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ የአመቱ ሰው ይበለን Merry chirsmas
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
ዋው ከምንም በላይ አዝናኝ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱልን አቅራቢዎች
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አረ ጉድ ነው ዘንድሮ በአዲስ ፊልም እኮ ፏ አደረጋችሁ አቦ ይመቻቹሁ
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
የኔ ማር ቤተሠብ እንሁን
@fetiyafetiyafetiya8598
@fetiyafetiyafetiya8598 3 жыл бұрын
አንቺ ግን የማትገኚበት የለምዴ🤔 ሁሉም ኮሜቶችላይ አይሻለው ወይጉዴ🙄
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ጋሽ ትዜ ነፍስህን በገናት ያኑረው ሁሊም በልባችን ትኖራለህ
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
አላህ ሰላም ያርግልን አገራችንን
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-nm2fo7ez8b
@user-nm2fo7ez8b 4 жыл бұрын
አሜን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
እህቴ ፈልጌሽ ነበር አጣሁሽ
@user-fu1sv5wz1t
@user-fu1sv5wz1t 4 жыл бұрын
አሜን
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
ዋዉ መጨረሻዉ ያምራል
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነፍስህን በገነት ያኑረው !😢 አዲስ ፊልም ተለቋል ከች በሉ አብረን እንየው ኑ
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
አሜንንን
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 4 жыл бұрын
my dear sister, I am not lying to you due to your post everything good. However, you're spending a lot of time watching this kind of video, I do not want you regretting someday especially when times goes forever. the only gold you and all of us have now time. please you and all of us need our time wisely. please do not take this personal just trying to understand my point if you don't like this comment I will delete it you let me know. God bless our country Ethiopia
@nuhamineyadu7649
@nuhamineyadu7649 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ኮመንትሽን ሁልግዚም በኢትዮጵያዊነትሽ ኩሪ
@fuad.nazeffuadnazef717
@fuad.nazeffuadnazef717 4 жыл бұрын
😅
@user-bv1gq1xe9v
@user-bv1gq1xe9v 4 жыл бұрын
ቢዘገይም ብየልው
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
ተዝየ አባቴ ነፍስህን ይማረው አይ ደህና ሰው የማይበረክትባት አገር ግን ይህን ክፉ ዘመን ከማየት ሞት ይሻላል ለንስሃ ሞት አብቃኝ አምላኬ
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 4 жыл бұрын
እዚህ ላይ ያሉ ወንድ ተዋናኞችን በጣም ነዉ የምወዳቸው
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
ተዜ ነፍስህን ይማረው ፈጣሪ በርቱ እናተ ለፊልማችሁ ደግ ስትሆኑልን እኛም ለኮሜንት ደግ ሆነን እንገኛለን ይልመድባችሁ እናመሰግናለን
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Woooww betam mirte sera naw asatamari naw azanagnim naw tilobign dev mibalawun lij siwadawu❤
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
የቆየነውደ እስኪ ልየው አባ ተዘራ ለማ ነፍስህን በገነት ያኑረህ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
ዛሬ ደሰ ብሎኛል እንደኔ ደሰ ይበላችሁ
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
እንኳ ን ደስ አለሽ ማሬ ሁሌም ደስ ይበልሽ ማማየ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@saraabdo8931
@saraabdo8931 3 жыл бұрын
እካን ደስ አለሽ ማማየ
@hxchd2266
@hxchd2266 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያድርገው መችመ አርስህም
@sekutibenteslam3633
@sekutibenteslam3633 4 жыл бұрын
Dena derulegn wuddd oll tnx le filmu nage ayewalew♥️
@zinachabab7441
@zinachabab7441 4 жыл бұрын
ውድ የሀገር ልጆች አዲስ ፊልም ተለቆል ገባ ገባ በሉ አብርን እንይ በተረፈ በየለቹበት ሰላማቹ ዪብዛ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
አይ ጋሽ ታዴ የኔ አባት እዴት ያማል አባቴ ንብስህን በገነት ያኑረው
@user-mt5yu4wy5j
@user-mt5yu4wy5j 4 жыл бұрын
ወሪያቸው በጣም ነው ሚመቼው ያሳለፍኩትን ስላስታዎሳችሁኝ አመሰግናለሁ
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነውየተመቸኝ ሀሪፍፊልምነው ከደዚህያለውርደት እና ከማይመስለን ሰው ይጠብቀን
@user-kq8bh7re3r
@user-kq8bh7re3r 4 жыл бұрын
ልየወ መጨረሻው ያምራል
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን ጋሽተዜ ነፍስህን ይማረው
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ የምወደው ሰው ነበር በኡነት ስለ ሞተ ሳይሆን እንጃ ሳየው አባቴን ያስተወስኝ ነበር ሳየው ቅልል ያለ ሰው ነበር ምስኪን😢
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
ላቅ ራቢ ወች እናመሠግናለን በጣም ሲጨቀኝ ሲኒማ ገባሁ አይገርምም በመጠሁ በወሬ ያባቴን መርዶ ሠመሁ መጵናናት አልቻልሁም በወነት ባል ፈርም እመለስ ነበር ግንፈርሜ አለሁ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ጵናቱን ስጠኝ ለእኔም ለበተሰቦቸም የተዘራን ሽበት ሳይ አባቴን ይመስለኛል
@jeannettejelwan9407
@jeannettejelwan9407 4 жыл бұрын
Egziabher yastnash ehte
@user-jm1bm8kl8s
@user-jm1bm8kl8s 4 жыл бұрын
የ ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን አገር ሚያበጣብጡትንም ልብ ስጣቸው
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
አሚን ማር ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@kalaregaemayeewedeshilehu.3771
@kalaregaemayeewedeshilehu.3771 4 жыл бұрын
እዉነት በጣም ያምራል በርቱልን።
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 4 жыл бұрын
ድህነትና ስደትን ያጥፍልን ፍቅርና መተሳስብን ያምጣልኘ ወድ ኢትዮጵያዊያን
@nattyt4568
@nattyt4568 4 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ❤🙏
@tsehay5501
@tsehay5501 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 жыл бұрын
በመጨረሻ ልቤ ፍስስ እስኪል ነው ያሳቀኝ ስንታመስ ተምሮ ላም ማለብ ነው ስራህ ክክክክክክክክክክክክክ ውይ ሰላማችሁ ይብዛ ያምራል
@madanetdibaba6996
@madanetdibaba6996 3 жыл бұрын
ፍቅር ሁሌም ያሸንፍል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ተዜ ነብስ ይማር በትዝታህ ገደልከን
@user-yr9dh4wr9h
@user-yr9dh4wr9h 4 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነፍስክን በፀገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑራት🙏😭
@bmoges8909
@bmoges8909 4 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነዉ ጋሽ ተዘራ ነብስህን በገነት ያኑርልን
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
ውዶቸ መልካም ጁመአ ይሁንልን ሀሪፍ ይመስላል ኑአብረን እንይ ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም ውድድድድድድድ 😘😘😘😘😘
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
ትዜ ነብስህን በፅድቅ ገነት ያኑራት ኡፍፍፍፍፍ ደግ ሰው አይበርክትም ኑ አብርን እንየው ማሮች ብርዶን እናባረው
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
@Welde Maryam Tube አረኩሽ ማማዬ
@mitaakele3906
@mitaakele3906 3 жыл бұрын
ትዜ አባታችን ነፍስህን በገነት ያኑረዉ😢😢😢😢 ሁሌም በልባችን ትኖር አለህ
@saronina6471
@saronina6471 4 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ ምርጥ ሰዉ😥ነፍስህን በገነት ያኑርልን🙏
@user-zg2dn5uk1r
@user-zg2dn5uk1r 4 жыл бұрын
ዘንድሮ አልፉልናል ይመቻችሁ ውዱቸ ገባ ገባ በሉ እህቱቸ አብረን እንየው ምርጥ ምርጥ አርቲሰቱች ናቸው ያሉት
@Injera-tube
@Injera-tube 4 жыл бұрын
Merry Christmas 🎄 የሀገሬ ልጆች
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
ለውሉም እናቶች እርጀም እድሜ ከጤና ጋራ ፈጣሪ ይስጣቸው
@hhggg9300
@hhggg9300 4 жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ አስጠላኝ ያሀበሻ ፊልም በቃ ይፋቀራሉ ይጣላሉ ከዛ ይታረቃሉሽእስኪ ተሻሻሉ
@amird9210
@amird9210 4 жыл бұрын
በጣም ያስጠላሉ በቃ ይሀው ነው ሌላ አዲስ ሀሳብ የለም ከስንት አንዶቹ ቢያስዳሙንም ለምሳሌ እንደ "ወደ ፊት " እንደሚለው ድርሰት (ስራ ) ለየት ያለ ነገር ቢያሳዩን ምን አለበት
@user-vr1oz3wh2f
@user-vr1oz3wh2f 4 жыл бұрын
አወ እውነት በለሻል
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
የሰው ገንዘብ የሰው ነው ትግስት መከራን አረግዛ ድስታን ትወልዳለች በጣምነዉ የሚያሚረዉ 😍😍👌 ላም ማለብ 😂😂😂😂😂😂
@michaels9142
@michaels9142 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
fiqiri mimarawu ke daha liji ganawu geta hoyi temegena yenema dahawu gin bexma desi yilali ❤❤
@user-ww3mp5qu9x
@user-ww3mp5qu9x 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ብርቱ
@samerahoumer991
@samerahoumer991 4 жыл бұрын
አድስ ፊልም፡ተለቀቀ እንየዉ ሰላም ላገራችን
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
ፊልም አሪፍ መሆኑንና ያለ መሆኑን ኮሆሜንት ነበር አሂቼ የማየው ኮሆሜንተሮሆች ስለ ፊልሙ አሳብ መስጠት ትተዋሃል ስለ እራስ የእግል ሕይወት ሲጀምሩሩ እንዴት አውቄ ልየው
@radiaahmad3884
@radiaahmad3884 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@saneitsaneit7677
@saneitsaneit7677 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው 😀👌
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ምነበር ሞት ባይኖር ተዚ ነፍስህን ይማረው
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 4 жыл бұрын
awinis betam eyastelachuhun new, zim bilachu yemayreba film tilekalachu.
@geethageta4060
@geethageta4060 3 жыл бұрын
ዛሬ ይሄን ፊልም ላምስተኛ ግዜ አየሁት
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 4 жыл бұрын
ያምራል
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደሥ ይላል
@mustobintmahmed2566
@mustobintmahmed2566 4 жыл бұрын
Wow betam desi yelal 💕💕💕💕
@MoMo-bg9by
@MoMo-bg9by 4 жыл бұрын
መች ነው ደራሲወቹ አሪፍ ድርሰት የምፅፉት አንድ አይነት ናቸው ሁሉም ፊልሞች ታሪኮቹ
@tesdiman2953
@tesdiman2953 4 жыл бұрын
ስለ ፍልሙ የምያወራ ጠፋ
@user-uq5bu7uh2k
@user-uq5bu7uh2k 3 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ተዋናኖች ናቸው የሰሩት
@sifaanilagesegfa271
@sifaanilagesegfa271 4 жыл бұрын
Woow betami Dsei Yemi felmi new 💚💛❤👌😙
@sinaafsinaaf6498
@sinaafsinaaf6498 4 жыл бұрын
Wooooooow xuru film
@fabionkflw7049
@fabionkflw7049 4 жыл бұрын
ያምራል ደስ ይላል
@user-fd6tk8bo2i
@user-fd6tk8bo2i 4 жыл бұрын
ተዘራ ለማ የማደንቀው አርትሲት ነበር 😥ነብሱን ይማር ።
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@tiruneshegebretsadik3996
@tiruneshegebretsadik3996 4 жыл бұрын
ላም አለ አውነት ተመችቶኛል👏👏
@user-wf1ob8lm9c
@user-wf1ob8lm9c 4 жыл бұрын
ምኑም አያምርም ጊዜዬን አቃጠለኩ ለማይረባ ፊልም
@ahmadalrasheed7093
@ahmadalrasheed7093 4 жыл бұрын
ላየው ነበር በቃ ተውኩት
@user-px7jg1qs9k
@user-px7jg1qs9k 4 жыл бұрын
@@ahmadalrasheed7093 esey degi 😞😞😞 inkanim qerehi
@user-eh7on6jp3o
@user-eh7on6jp3o 4 жыл бұрын
ምን ናፈቀሽ ብትሉኝ ሚያስቅ ፊልም ጥሎብኝ ካልሳኩ ፊልም ያዬው አይመስለኝም ከኔ ይሁን ከፊልሙ አላቅም ያአሁን ፊልሞች መልክቱን እንኩዋን ሳናቅ ያልቃሉ እናተስ
@asil4421
@asil4421 4 жыл бұрын
ትክክል እያዝናና ካላስተማረ ምን ያረጋል ይቅርታ ማማዬ ካላስቸገርኩሽ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ትክክል እኔም እንዳንችው ነኝ
@clestore5704
@clestore5704 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኔ እናት።
@nasman2203
@nasman2203 4 жыл бұрын
Tekekel nesh ichin hiwot siko kalasalefu kebadi new inem indachi mesak new almale
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 4 жыл бұрын
ልክ እደኔ እኔ ደግሞ የሰለቸኝ ሁሉም ፊልም አንድ አይነት ነው በቃ ያጣላሉ መጨረሻ ይታረቃሉ
@user-py5ck7xp3i
@user-py5ck7xp3i 4 жыл бұрын
ልቤ ይደነግጣል የሞተ ሰው ሳይ ነብስክን ይማረው ምርጥ ሰው
@yetmacoffecoffe9155
@yetmacoffecoffe9155 4 жыл бұрын
አንተን ነበር ማለብ ከብት ነገር ነህ ያሳቀኝ ቦታ ሀሀሀሀ ምርጥ ፊልም ነው
@AaBb-uq2ho
@AaBb-uq2ho 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
የማዳምን ፊት ማየት ያስጠላው
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ፊቷ ብቻ ሣይሆን ድምፇሥሟ ሁላ ነዉ ያሠጠላኝ ባየሺ
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
@@imandhd7835 እረ ወላሂ ቅፍፍ ነው ያለችኝ ግን እኮ እሄም ያልፍ ይሆናል
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
@@gggyyy8570 እሡማ አይቀርም እሥከዛ መቻልነዉ እኔማ ሥልጣን ቢኖረኝ ወሀ እየረጨሁ ነበር የምገርፋተት
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
@@imandhd7835 ክክክክ
@teybamengstu269
@teybamengstu269 4 жыл бұрын
የኔም ብታዋት ወደላይ ልቤን ያጦለኛል ድምጻም ፊቷም ብቻ ሁሉ ነገሯ ቀኑን ሁሉ ስድብ በስድብ ነው የምታውለኝ
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው። ከሰው መጥፌ ፈጣሪ ይጠብቀን
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
ዋዉበጣምሀሪፍፊልምነው
@rozifekir7925
@rozifekir7925 4 жыл бұрын
Wowwww batmmm dasi yilali 👌♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 4 жыл бұрын
ኣሌክስ ስወድህ ተዜ ጀግናችን ነፍስህን በእፀደ ገነት ያኑራት ሁሌ በልባችን ዉስጥ ትኖራለክ😢 እና ምን ይጠበስ ኣለ ሰዉየዉ ቅቅቅቅቅ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ነፀቦራቆች አይላችኋለሁ ይኑርልኝ እጅ የማዳም ዋይፋይ 😎😎😎😎
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
ማር ቤተሠብእንሁን
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
@@zaharamohammedbintbaba467 ምንድን ነው የምታሥተላልፊው 😜😜😜
@joellechaer7799
@joellechaer7799 4 жыл бұрын
Yekirta. Ianci. Alenabrame. Ooooooo
@hananmohammed9777
@hananmohammed9777 4 жыл бұрын
Aycha arif nbr gen ye wechi zegawn yeteka geza yehone ekaka asmeselut. Astela leju lesu bota ayhonm nber
@user-mp5yd7bg3g
@user-mp5yd7bg3g 4 жыл бұрын
ዋው ነብራቆች አሪፍ ነው
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
ወይ ሻሩክና ቢቢ(ሽንት) ሀሪፍ ስራ ነበር ሁላችሁንም እወዳችሁዋለሁ ትዜ ነፍስህን በገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ
@meskilove5817
@meskilove5817 4 жыл бұрын
Wowowovery nice
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 3 жыл бұрын
አተመልካምሰው ነፍስህን ይማረው 😭😭😭😭
ባላደራው - Ethiopian Movie Baladeraw 2020 Full Length Ethiopian Film Baladeraw 2020
1:25:06
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 928 М.
Cat story: from hate to love! 😻 #cat #cute #kitten
00:40
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ПООСТЕРЕГИСЬ🙊🙊🙊
00:39
Chapitosiki
Рет қаралды 34 МЛН
Make me the happiest man on earth... 🎁🥹
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,3 МЛН
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 850 М.
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 778 М.
በራብሽ -  Ethiopian Movie Berabesh - 2019 ሙሉፊልም
1:14:52
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 977 М.
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 305 М.
ከልክ በላይ - Ethiopian Movie Kelk Belay 2020 Full Length Ethiopian Film Kelek Belay 2020
1:26:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 894 М.
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Зу-зу Күлпәш.Туган кун (14 бөлім)
43:16
ASTANATV Movie
Рет қаралды 513 М.
Как переплыть, чтобы никто НЕ ВЛЮБИЛСЯ ?
0:42
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,7 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
0:30
БЕРТ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Sebastian vs Mom 😱 WHAT?!
0:20
AnnaTwinsies
Рет қаралды 6 МЛН
Spongebob team his wife is pregnant #spongebob #marriage #pregnant
0:12
Девушка украла кенгуру из зоопарка
0:48