የራስን መዳን መፈጸም ማለት የዘላለም ሕይወት የሚገኘው በመልካም ሥራ ነው ማለት ነው ያሉት ሃይማኖተኞች ናቸው

  Рет қаралды 775

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

Күн бұрын

#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
A/C No. 1000463129658
Swift Code - CBETETAA
የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
docs.google.co...

Пікірлер: 8
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@Kidustekle4166
@Kidustekle4166 Ай бұрын
ያሬዶ በርታ😍🙌
@wodehord7063
@wodehord7063 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዙልህ በቅድስ ደሙ ያንቴ የሆነ ሁሉ ይሸፈኑ ለጠላት አትገኝ በቴሰብህ ሁሉ በቅድስ ደሙ ይሽፈኑ🙏
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m Ай бұрын
Amen
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc Ай бұрын
ጌታፀጋ ያብዛልህ ሁሉ እንዲ እንዳንተበድፍረት ወጥተው በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለውንመደበላለቅ ቢያጠሩት መልካም ነወ አንድ ሳምንት ሰለፀጋ ይሰብኩንና በቀጣዩ ሳምት ደግሞ ስራ ካልሰራቹ አትድኑም ይሉናል ጌታየከፈለውን ዋጋ ከማቃለል ያድነን።
@alemtewelde123
@alemtewelde123 Ай бұрын
Tebarek tsega yebzalh❤❤❤❤
@Real_estate_market
@Real_estate_market 29 күн бұрын
Tebarek ❤❤❤
@Hani-v9h
@Hani-v9h Ай бұрын
Tebarek.Teru tebrartual bezi zurya hulet tsnfegnoch ayneber andandu fetsmo besra yemta yasmeselewal leloch demo kedihnet buhala minim binhon endetm bininor antefam yemilu alu. Huletum bizun yasnakilalu. Enem endtrdahut lemdan sayhon sledanin gin melkamun sra ensralen leza demo titolay endalew kal mesret bekrstos yetsten tsga ale menfskdus alen beza mesret endgalu bekdsna lemnor saykebdibin yirdanal... Tebark
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
የእግዚአብሔር ክብርና ''ሐልዎት'' መገለጫው ሲቃኝ !
59:18
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 2,2 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.