የረዱን ልደት አከበርኩላት

  Рет қаралды 139,213

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 1 300
@eyobeltube
@eyobeltube 8 ай бұрын
👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
@ፊያሜታ-l9
@ፊያሜታ-l9 8 ай бұрын
eyoቤል የለበስገው ልብስ እንደ አዲስ ልብስ አበባው ሲያድግ እንዳይረዝም😂 አይ ሄኖክ 😅
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 8 ай бұрын
እዮብ ስምንሳት ኑኑ❤❤❤❤
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 8 ай бұрын
የዛሬው ኬክ መያዣ አልተሰራለትም እዮባ? ይመቻቹ❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 8 ай бұрын
ክሰሀታል አክባሪህ ነኝ
@HayatBint-xs8sp
@HayatBint-xs8sp 8 ай бұрын
አላህ ፍቅራቺሁን ይጭምርላቺሁ እወዳቺሗለሁ❤❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 8 ай бұрын
ረዱየ እንዃን ተወለድሽ ማነዉ ረዱን የሚወድ👍ደምሩኝ🙏
@stgeorge7371
@stgeorge7371 8 ай бұрын
ሙሉውን እንዳላየኸው አስታወቀብህ
@kidistshura6669
@kidistshura6669 8 ай бұрын
እዮባ ጠንካራ ወንድ እና እውነተኛአፍቃሪ ነሕ ለረዱዬ ቃል የለኝም ምርጥ አፍቃሪ ናት❤❤❤የምትወዷት ኪዳነ ምሕረት ለወግ ለማረግ ታብቃችሁ!!!
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 8 ай бұрын
አንተ ከወንዶች ጋር ስትላፋ ስላደግህ ከሴት ካር ለመጫወት ትንሽ ከባድ ሳይሆንብህ አይቀርም።
@ቀመሩ
@ቀመሩ 8 ай бұрын
ለረዱ እና ለእዮባ ፍቅራችንን በላክ እንግልፅላቸው
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 8 ай бұрын
እሳን በተለይ እንዴት እደምወዳት
@seni-z1f
@seni-z1f 8 ай бұрын
ደምርኝ ዉዴ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 8 ай бұрын
እስቲ ረዱን የመትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን እኔንም 100kአስገቡኝ❤❤❤❤
@Makiyah-lz3hh
@Makiyah-lz3hh 8 ай бұрын
ቪዶ አሰሩም ከሀይም😊😊
@Sojoo-i5k
@Sojoo-i5k 8 ай бұрын
እረ ቡራ ከሀይሜጋ በድጋሜ ኑ እኔ ባንድ ቪዶ ተሰቃየሁ ደጋግሜ በማየት በናትኪ ስሩ❤
@HhHh-vd5ge
@HhHh-vd5ge 8 ай бұрын
እስክ biruke የምትወዱት ብቻ በላይክ ኣሳዪን 👍💗
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 8 ай бұрын
አረ እሡ አደለም​@@Sojoo-i5k
@lamrotzewudiye
@lamrotzewudiye 8 ай бұрын
ar bura ke hayimi gar bdgame nulun bnatchu wayim ken efa wina gar srulin
@ngsti8856
@ngsti8856 8 ай бұрын
መበል 123 ኮሞንት ነኝ በጣም እወዳችዋለሁኝ አህታቹው ከ ትግራይ❤❤ ተጋሩዋኒ እዛ ኮሞንት ተንቡ ተሃሉኹም ላይክ ሃቡኒ❤😂😂
@jucf4669
@jucf4669 8 ай бұрын
ህብናኪ😂
@ጋልትግራይ-ፐ5ደ
@ጋልትግራይ-ፐ5ደ 8 ай бұрын
እሺ መዓረይ❤😁👍
@Gnat-en2iz
@Gnat-en2iz 8 ай бұрын
መጀመርታ ትግርኛ ተምሃሪ ትግራይ በሊ ዝያዳይ ይቅሪታ❤
@Genet1223
@Genet1223 8 ай бұрын
ዘዋሪት ❤የለናይ 🎉❤❤
@Endertawit
@Endertawit 8 ай бұрын
ሂብናኪ ጋል ዓደይ💛❤
@abemedia3346
@abemedia3346 8 ай бұрын
ለቅሶ የሌለበት ፉቅር ረዱ እና ዮብ 200ሽ እናስገባቸው
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 8 ай бұрын
እህቴ አትሞኝ ሁሌየ ስለሳቁ ደስተኛ እንዳይመስሉሽመልካም መልካሙን ብቻ እያሳዩን ነውበውስጥ ግን ብዙ ነገር አለ።
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 8 ай бұрын
​@@tube-yi8tgትክክል የኔ እሕት
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 8 ай бұрын
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም
@heniandtsi
@heniandtsi 8 ай бұрын
እኛ ሳንጠራ 😂😂😂😂
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 8 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 8 ай бұрын
ሃሃ ሄኒ ሁሌ ያንተን ኮመንት ነዉ ምፈልገዉ❤❤
@Semufika45
@Semufika45 8 ай бұрын
እኮ ለምን😂??
@ZdRayaTUBE
@ZdRayaTUBE 8 ай бұрын
😂😂😂
@የቅዱሰሚካኤልወዳጅነኝ
@የቅዱሰሚካኤልወዳጅነኝ 8 ай бұрын
መልካም ልደት ረዱዬ ደሰ ይላል እውነት ግን አደራ እዮብ ሁሉ ነገር አሰተምራት እንደ ቃልዬ እንድትሆንልህ የእውነት ቃልዬ በጣም አዋቂ ናት ትህትናዋ በተለይ ደም አዋቂነትዋ ረድዬም እንደ ቃልዬ እንድትሆንልህ በፍቅር ሰትሆን ቀላል ነው ትዳር ላይ ሲሆን ደሞ ትዳር ራሱ ፈተና ሰለሆነ እንድትበረታልህ በተለይ ደሞ በመንፈሳዊ ህይወት መበረታት አለባቹ ክቡር ደሙ ቅዱሰ ሰጋው ተቀብላቹ ማጋባት አለባቹ ትዳራቹ ፍቅር መተሳሰብ ትህትና ደሰታ እንዲነረው ከተሳሳትኩ አርሙኝ በተረፈ በርቱ ❤❤
@yasewchu
@yasewchu 8 ай бұрын
❤ ምንም ስህተት የለውም የተቀደሰ ሀሳብ👌👌👈
@አደንቀን
@አደንቀን 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Bahranaddis
@Bahranaddis 8 ай бұрын
ረዱሌላ ቃል ሌላ ረዱ እስፔሻል ናት
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 8 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@arsemasis5738
@arsemasis5738 8 ай бұрын
ፅሩያተይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 8 ай бұрын
ዮዲ አደብሽን ስወድልሽ በሲህ ዘመን አንችን የመሰለች ሴት ማገኘት መታደል ነዉ እዮባ አጥብቀህ ያዝ❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ሴት Hbd 🎂🍰❤️ቀሪ ዘመንሽ ከእዮብ ጋ ተጋብተሽ ወልደሽ ከብደሽ የምትኖሪበት የደስታ ህይወት ይሁንልሽ 🥰😍❤️❤️
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 8 ай бұрын
ለእዬብም: እንዲሁ::
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@kidistkassa7093 ተጋቡ ማለት አንድ ናቸውኮ አንድ አካል።
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
ረዱዬ ሁለቱም ያምርባታል ቀሚስም ሱሪም ተዋት ባጠቃላይ ሁሉም ነገር ያምርባታል ውብ እኮ ናት ረዱዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 12:11
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 8 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ።
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 8 ай бұрын
➕💒🙏አሜን አሜን አሜን ፫ለሁላችንም
@ElsiabetAL
@ElsiabetAL 8 ай бұрын
amen
@f-io7sj
@f-io7sj 8 ай бұрын
አሜን
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@fanytesfaye
@fanytesfaye 8 ай бұрын
🥰ረዱና እዮባን እንደኔ እምትወዱት 200k እናስገባቸው👍❤️🥰
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 8 ай бұрын
❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 8 ай бұрын
ረዱ ጣፋጭ አታብዢ ትወፈሪያለሽ በተረፈ ስራትሽ በጣም ደስ ይላል
@hayathayat9273
@hayathayat9273 8 ай бұрын
ስራአትሽ አይናፍርነትሽ ዉበትሽ እርጋታሽ በሁሉ ነገርሽ ቆንጅዬ ነሽ
@fkrsisay
@fkrsisay 8 ай бұрын
ረዱ በጣም ብዙ በጣም ነው ደስ ምትይው በቃ ውድድድድድድድድድድድድ ነው ያደረኩሽ በጣም ደርባበ ሴት ብቻ አይደለሽም እናትም ነሽ እርጋታሽ ትንሽ እህቴ መሰልሽኝ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ ደስ ትያለሽ እርጋታሽ ይማርካል ከፍቅር የተነሳ አንድ ነገር ብልሽ ቀሚስ ልበሺ ሴት ልጅ ቀሚስ ትልበስ የወንድን ልብስ አትልበስ ይላል ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ ይላል ቃሉም የፈጣሪያችን የየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው ውብ ነሽ ይበልጥ ውብ ትሆኛለሽ ባኽሽን ስለ ቀሚስ ቃልን ጠይቃት ሱሩ አትልበሺ ቀሚስ ለብሰሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 8 ай бұрын
እኔም እስማማለሁ የጠይቅልን❤❤❤❤
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 8 ай бұрын
ረዱዬ የኔውዴ የኔስስት የኔናፍቆት የኔህይወት እንኳን ተወለደሽልን የእዬቤ ንግስት ቀሪ ዘመንሽ ያማረ የሠመረ ይሁንልሽ የኔ ሙሉ እሴት🎂🎂🎂🎂🎂
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 8 ай бұрын
እዮባዬ የኔ ውድ ወንድም አሁን እየበሰልክ ነው 😂😂ተቀቅሎ ጥሬ እየሆንክ አስቸግረህ ነበር እረዱ የኔ ደርባቢት እንኳንም የዮባ ሆንሽ በጣም እድለኛ ነሽ ሁሌም ደስስስ ይበላችሁ ውዶቼ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@demozeYimer
@demozeYimer 8 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ ወንድምሽ ነው እኮ የሚመስለው ረድዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ልጅ አድጎ ለዚህ ማዕረግ ሲደርስ ቤተሰብ በዋነኛነት ይደሰታል እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ነው የምታምሩት ቆንጅዬዎች
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 8 ай бұрын
እዮባ ቀለበት ያድርግላት ለረዱ የምትሉ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:47
@ABUTUBE-c4n
@ABUTUBE-c4n 8 ай бұрын
👍👍👍
@sintmulu4522
@sintmulu4522 8 ай бұрын
No she should focus in her education please.
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 8 ай бұрын
አይ እንግድህ😂😂😂
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 8 ай бұрын
​@@sintmulu4522 ምን ያገናኘዋል?
@HirutMaru
@HirutMaru 8 ай бұрын
ሁሌም በዚህ ሰዓት ልቀቁ በጣም እይታ ይኖራል የምትሉ በላይክ 👍መልካም ልደት ንግሥቷ ❤️
@genettecere8937
@genettecere8937 8 ай бұрын
ረዱ ፍቅር የኔ ደርባባ ሴት ወልደው ያሳደጉሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 8 ай бұрын
ፍቅረኞች ቃልዬ እና አዲሰ በጣም ደሰ ይላሉ እናንተ ደግሞ ከነአዲሰ እና ቃልዬ ተማሩ ህይወትን ፣በጣም ልጆች ናችሁ።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
ሴት ልጀ ❤ ትንሽ ነገር ነው የሚስደስታት ❤ እና እንደዚህ ደግሞ ስታከብራት ደስስ❤ ይላል በርቱ
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 8 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ጣፋጭ መልካም ሴት ነሸ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎉🎉🎉❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 ай бұрын
እረዱዬ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤❤H B D❤❤❤ቀሪ ዘመንሽን ደግሞ ከእዬቤጋር ያማረ የሰመረ ሂወት እድት ኖሩ የሁልግዚም ምኞቴ ነዉ❤❤❤
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ 8 ай бұрын
ለናንተ ላይ ተደፍቸ ነበረ😂 ይሩዱየ የኔ ጣፋጭ ቀር ዘመንሸ ይባረክልሸ ከእዮባ ጋ አብራቹ እረጁ ቅረቡ ሰገዱ እግዚአብሔር አይለያቹ ማሮች 😇😍
@Selam12-y3p
@Selam12-y3p 8 ай бұрын
ስደት ሰልችት ምርር ያላችሁ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 8 ай бұрын
አሚንንንን😢😢😢
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 8 ай бұрын
አሚን አሚን
@AdanaS-ch5zs
@AdanaS-ch5zs 8 ай бұрын
Amen 😢
@aass5403
@aass5403 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 3 ай бұрын
አረዱዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BissanLol-qr1wx
@BissanLol-qr1wx 8 ай бұрын
አደኛነኝ እርዱን እና እዩቡን የምትወዱ ቡቻ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽልን ቀሪዘመንሽ የተባርከ ይሁን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zed1964
@zed1964 8 ай бұрын
ዉይ የኔ እናት ረዱዬ ግን ትለያለች ማርያምን የምር የከፋዉ መስሏት አይ ልደቴ ነዉ ዛሬ አለች ሰዉ እያይከፋ የምታረገዉ ነገር ስሜቷን ለመደበቅ ትሞክራለች ስታለቅስ ከዚህ በፈት ተደብቃ ብዙ ጊዜ አይቻታለሁ አስተዋይ ሴት ነች ብዙም ከመት አልሰጥም ግን አከታተላችሗለሁ ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v 8 ай бұрын
❤❤❤🎉
@abebabelda1319
@abebabelda1319 8 ай бұрын
ረዱዪ ቆጆ የእዮባ ልእልት እንኳን ተወለድሽ ❤መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የተቀደሰ ከእዮብዪ ጋር ደስ የሚል የፍቅር ዘመን እንዲሆንላችሁ ተመኘው ❤እወዳየዋለሁ! 🎉❤
@ብዙእየሁ
@ብዙእየሁ 8 ай бұрын
ለመጀመሪያጊዜ እዮባ ኬኩን ሳይቦረቡር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በሰላም ተቆረሰ❤❤❤❤❤❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ አንች አሁን እኮከላስ ባለትዳር ነው😂😂😂
@YasabZeleke
@YasabZeleke 8 ай бұрын
😀😀😀😀😀😀😀(😀😀 አወ
@Ziontadihenok9496
@Ziontadihenok9496 8 ай бұрын
እረዱ እድሜሽን ሚዲያ ላይ መቼም እንዳትናገሪ።ለማንም ምንም አይጠቅምም
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 ай бұрын
❤❤❤❤ ስወዳችሁ አትጠይቁኝ ረዱዬ ጣፋጭ ና ዳቦ ነገር አታብዡ ሰውነትሽ እዳማረ እዲቀጥል የኔ ውብ
@Zebura-xi7sg
@Zebura-xi7sg 8 ай бұрын
እዮባ ቀለበት ያድርግላት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ እናም በጣም ከፍቶኛል ላይክ ግጩኝ
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 8 ай бұрын
ለቅሶ የሌለበት ፍቅር ሠላም ብቻ ደስ ሲል ፍቅራችሁን ያብዛዉ E&R❤❤❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 8 ай бұрын
እረዱዬ እን ኳንም ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ ልኡል እግዚአብሔር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 8 ай бұрын
እጅግ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁከክፍዋች ከምቀኞች በተለይ ወዳጅ ጋደኛ መስሎ ከሚቀናባችሁ ሸረኞች አይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏 ሁልግዜ ፀሎት እንዳትረሱ ፍቅር ትዳር በፃም እና በፀሎት ሲሆን እግዚአብሔር ይረዳል ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 8 ай бұрын
ረዱየ የኔ ፍልቅልቅዋ ረዱየ ውድድድድ ነው ማረግሽ ጭዋ በጣም አይገልጠው እዮብ ቀለበት አርግላት ❤️❤️
@AbushMoges-t2l
@AbushMoges-t2l 8 ай бұрын
ፀባያዋን ስወድላት ረዱዬ ቀሬ ዘመንሽ ያርዝምልሽ የኔቆንጆ
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 8 ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
@احمدالاحمد-ك8ض1ه 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 8 ай бұрын
አሚን አሚን ወላሂ
@jdhehdhg4849
@jdhehdhg4849 8 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@የሰካል
@የሰካል 8 ай бұрын
አሚን❤❤
@ZinetAhmed-qx4qk
@ZinetAhmed-qx4qk 8 ай бұрын
Ameen Abaate
@merembeza753
@merembeza753 8 ай бұрын
ረዱ ቆንጆ እውነቱን ነው ጣፋጭ አታ ብዥ እዮባ እንወዳችኋለን በረቱ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
አይ ረዱዬ ልዩ እኮ ነሽ እንዳይከፋው ብላ በቃ ልደቴ ነው አለች ማርያምን ትለያለሽ ረዱዬ ምን ላድርግሽ የሴቶች የበላይ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሳዛኝ የሆነች ልጅ❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 8 ай бұрын
ሁሉም ኢ ቶበሮች ቢወጡ ሂሉየ እና ማርክን የሚተካ ሰዉ የለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ያረብ ሂሉየ እናማርክን መልስልን በጣምነዉ የናፈቁኘ ለማንኘዉም ታምራላችሁ እረዱ ቆጆ እደሂሉየ እራ ጋያለች ሲቴናት በዛለይ ከዶቂት ነፃ በተፈጥሮ ዋ ዉብ አርጎ የፈጠራት
@AbGrace138
@AbGrace138 8 ай бұрын
ረዱን እና እዮቤልን የሚወድ እስኪ👍👍
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 8 ай бұрын
እረድየ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት እዮባ ምርጥ ልጅ የኔ ማሮቸ እምትወደዱ❤❤❤❤❤❤❤ ናችሁ
@infodubai3233
@infodubai3233 8 ай бұрын
እረዱ ቆንጆ እንወድሻለን እዮባ እረዱን ተንከባከባት እሺ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
ረ ዱይ ፍቅር ነች የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fyry8481
@fyry8481 8 ай бұрын
እንኳን ለሰማያቱ ቅዱስ ጊዮዉርጊስ ወራዊ መታሰብያ አደረሳቹሁ የድንግል ማርያም ወዳጆች❤❤❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 8 ай бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን የሠማእቱ ወዳጅ❤❤❤❤❤❤💐💐💝💝
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ 8 ай бұрын
አይ ፍቅር ክክክክ እዮባ ተጠምደሀል በፎቃ እረሀዱ አደለች ልጂቱው አቤት እርጋታዋን ስወዲላት
@GfGf-rc1pp
@GfGf-rc1pp 8 ай бұрын
ረዱዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ከእዩባጋ ተጋብታችሁ ለመዉለድ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayTeshome-gq5rp
@TsehayTeshome-gq5rp 8 ай бұрын
ማን ብዬ ልሰይምሽ ምኑን ትቼ ማን ልበልሽ ፍፁም ድቅ ልጅ ነሽ በዚሁ ቀጥይበት።
@weynakasa
@weynakasa 8 ай бұрын
እረዱ እንካን ተወለድሽ Hbd ቀሪ ዘመንሽ ፍርያማ ይሁን ማነው እረዱን እንደኔ ሚወዳት❤️ ❤️🥰👍👍👍👍
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 8 ай бұрын
እረዱ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት 🎂🎊🎉💝 አስተዋይ ሰው ኢዮባ ደምሩኝ የምትዐዷቸው
@MariaMaria-r9l
@MariaMaria-r9l 8 ай бұрын
ምርጥ ካፕል ረድዬ መልካም ልደት እግዚአብሔር ደሞ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ይጠብቃችሁ ❤❤❤😘😘😘😘😘
@abeba745
@abeba745 8 ай бұрын
እዮባ ዬፍቅር አዋቂ ነው ዬታሳጠልሽ ራዱ ታድሌሽ ❤️❤️🥰🥰
@ቅዲስት
@ቅዲስት 8 ай бұрын
ረዱ እንኳን ቴዎለዲሽ ለዋናው ልደትሽ በሠላም ያዲረስን ብዙ አዳዲስ ነገሮች ይኖራሉ ብለን እንገምታለን የዛ ሰው ይበለን🙏
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 8 ай бұрын
እረዱ የኔ ምረጥ ሴት❤❤❤ አዮባ አሰተዋይ ልጀ አይለያችሁ❤❤❤
@ሠላም1067
@ሠላም1067 8 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ በላይክ 👍
@MaskaraDibba
@MaskaraDibba 8 ай бұрын
አረድ የአኔ የዋህ አንኳን ተወለድሸ ከእዬባ ገረ ደሰየሚለ የፋቅረ ጊዜ ይሁንላቹ በጣም ነው የምወዳቹሁ❤❤❤❤❤
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 8 ай бұрын
ረዱዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የልምላሜ የደስታ የስኬት ይሁንልሽ🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AbebaMolla-yf5fk
@AbebaMolla-yf5fk 8 ай бұрын
እያስቀመጥሽ ፍርጅ ዉስጥ በደንብ ብይ እረዱ የኔ ቆንጆ እወዳችዋለዉ❤❤❤❤
@merongm5989
@merongm5989 8 ай бұрын
ማነው ግን እስከ ቪዲዮ ፍፃሜ ጥርሱ ሳይከደን የምጨርስ😂😂😂የምር እዮባዬ ድሮም አዝግ ነህ አሁን ደሞ ከረዱ ጋ ስትደመሩ እጥፍ ሆናችኅል❤❤
@KaleabAbate-k4e
@KaleabAbate-k4e 8 ай бұрын
እኔ በእወነት😂😂😂😂😂❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 8 ай бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ሁሌም በፍቅር ነው ምጠብቃችሁ ተናፍቃችኋል ማሮች❤❤❤
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 8 ай бұрын
ዛሬ አርፍጄ ነው የገባሁት የሩድ እና እዮቤ ቤተሰብ በላይክ አስደስቱኝ❤❤ ሰርጋቸው የናፈቀው ማነው እንዴ በላይክ🎉
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 8 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ እረዱዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 8 ай бұрын
በድንግል ማርያም እስኪ እኔንም አበረታቱኝ እባካችውን ለትልቅ ጉዳይ ነው የምፈልገው !!!😭😭😭😭😭
@GAlaxyA-gv2dg
@GAlaxyA-gv2dg 8 ай бұрын
አረግሁሽ😢😊
@addisusisay3805
@addisusisay3805 8 ай бұрын
በርች😘😘
@ghig6744
@ghig6744 8 ай бұрын
በርቺ
@MartaM-ov8dr
@MartaM-ov8dr 8 ай бұрын
አርጌለሁኝ ታዛዢ ነኝ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 8 ай бұрын
Berchi❤
@sofiabelay62
@sofiabelay62 8 ай бұрын
ወይኔ ጊድ በጣም ነው የምትመሳሰሉ ቆንጆ beautiful couples ❤❤❤
@ايميا-د6ح
@ايميا-د6ح 8 ай бұрын
ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😁 እንኳን ተወለድሽ እረዱ ፍቅራችሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ የተባረከ ይሁን🥰🍾🎂🎂
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 8:52
@yasewchu
@yasewchu 8 ай бұрын
ቀስ እረ አትጋፉ😂😂😂
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 8 ай бұрын
ለዛ ነው ልደት በባዶ እጅሽ የመጣሽው😅😅😅 በይ ቁጭ በይ
@SelamBerhanuTadele
@SelamBerhanuTadele 8 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ሁሉም ነገር በጣም አሪፍ ነው ግን ለምዶብሽ ነው መሰለኝ መሀላውን ብቻ ለመተው ሞክሪ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 8 ай бұрын
ስታምሩ ካይን ያውጣቹ❤ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤❤❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ውይይይይ እዮባ ታስቃለህኮ በቃ ከዚህ በኋላ ባመት ሁለቴ አስከብሪ እረዱ
@samerawittesfaye7453
@samerawittesfaye7453 8 ай бұрын
መልካም ልደት እረድ የእዬባ ቆንጆ አይለያቹ እየባ መልካም ስው እንወዳቹዋለን ❤❤❤
@etatu-ul5cl
@etatu-ul5cl 8 ай бұрын
አንቺን የመሰለች ልዕልት እንኳን ተለድሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EyerusTeferi-ry4yv
@EyerusTeferi-ry4yv 8 ай бұрын
መልካም ልደት እረዱዬ የኔ ልዩ ሴት የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@FirehtwotWondiyfra
@FirehtwotWondiyfra 8 ай бұрын
እረዱ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት እሲክ ለረዱ እና ለዮብ የምትወዱ በላይክ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 8 ай бұрын
እረዱ ጣፋጭ አታብዥ እንዳትወፍሪ ሸንቀጥ ማለት አለብሽ ቡሀላ በምንልቅጠን ብለሽ ከምትቸገሪ ካሁኑ ጠንቀቅበይ
@Kidsttesfay-m7x
@Kidsttesfay-m7x 8 ай бұрын
መልካም ልደት ረዱዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Gebu456
@Gebu456 8 ай бұрын
Happy birthday redu fikir mare abit swudsh zemensh ybark yeni work ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Saemir-s7l
@Saemir-s7l 5 ай бұрын
እደች አይነት ጨዋ ሴት ባመት በዉር ቀርቶ በስአትስ ቢከበርላት የኔ ማር ያች ጨዋነትኮ ለተመልካችም ይጋባል
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 8 ай бұрын
ርዱዬ ኬክ ብዙባትመገቢ ጥሩነወ 😍እኔ ጣፋጭ ነገር በሙሉ አልበላም አልወድም ግን ብዙ የሚመገቡ ወች ሰውነታቸው ጡሩ አይደለም
@Athashi-c9m
@Athashi-c9m 8 ай бұрын
ረዱዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉
@Semufika45
@Semufika45 8 ай бұрын
ወይ ተመልካቾች ግን በጣም ትገርማላችሁ ቪዲዮ እኮ ሩብ እንኳን ሳታዩ ነው የምትኮምቱት ልደቷ እኮ አይደለም ኬክ አማረኝ ስላለቹ ብቻ በልደት መልክ ነው ያቀረበላት እዮባ አያልቅበት ግን ግን ኮሜንታተሮች ቪዲዮ ጨርሳችሁ ሳታዩ አትኮምቱ ይቅርባችሁ😮😮
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 8 ай бұрын
አወ😂😂😂😂
@ggGg-m8q6i
@ggGg-m8q6i 8 ай бұрын
ሰውኮ ነቅሎል😢😂😂
@Semufika45
@Semufika45 8 ай бұрын
@@ggGg-m8q6i ነቅሏል ብቻ ቪዲዮ ጭራሽ አያዩም መግቢያ ጹሁፉ ብቻ አይተው ነው የሚኮምቱት፣
@ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ
@ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ 8 ай бұрын
ረዱየ እንኳን። ተወለድሽ መልካምና። ልደት🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@samprincess378
@samprincess378 8 ай бұрын
ረዱየ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 8 ай бұрын
ልደትሽም ባይሆን አሪፍ ነው መልካም የፍቅር ጊዜ ❤❤🎉🎉
@Hiywot5
@Hiywot5 8 ай бұрын
ረዱ የኔ ልእልት መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤❤
@WeynuaGezawe
@WeynuaGezawe 8 ай бұрын
በግድ ልደት ነው😂😂😂እዮባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 8 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ሴት እንኩዋን ተወለድሽ የረዱዬ አድናቂወች የትናችሁ ❤❤❤
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 8 ай бұрын
እግዚአቢሔር መጨረሻቹሁን ያሳምረዉ ምርጥ ጥዶች ❤❤❤
@SaadSq-yl6uo
@SaadSq-yl6uo 8 ай бұрын
ረዱዬ እንኩዋን ተወለድሺ የኔ ድቡሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Shewa2219
@Shewa2219 8 ай бұрын
እንኳን ተውለድሽ ረዱዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 8 ай бұрын
መልካም ልደት የኔ ፍልቅልቅ ቀጣዬን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ😂😂😂❤❤❤
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 8 ай бұрын
የኔ ዉዷች በጣምነዉ የምወዳች ርዱዬ የኔ እናት
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea 8 ай бұрын
እነዚህ ውቦች በስርአተ ተክሊሉ ተጋብተው ማየት የናፈቀ ማነው❤❤❤ ድንግል ለዛ ታብቃችሁ ውድድድድድድድድ ሁሌ ሳቁ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 8 ай бұрын
አይቀረም
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 8 ай бұрын
ተክልል እኮ ሁለቱም በንፅህና ስቆዬ ነው ግን በስተመጨረሻ እግዚኣብሔር በስጋ ወደሙ እሩሱ የማቀው ጋብቻ ይሆናል ይባረካሉም ይጠብቃቸዋልም
@tigtube2793
@tigtube2793 8 ай бұрын
መወለድሽ ለመልካም ይሁን ረዱ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የመዳም ቅመሞች ስንመርቅ ኖርን ለኛም ስደት በቃ ብሎ የደስታ ሕይወት ይስጠን
@selamburuk
@selamburuk 8 ай бұрын
አሁንማ እኔ ነኝ የቀድምካቹ የመዳም ቀመሞች😂እዮባና ረዱ እንኳን በሰላም መጣቹ መልካም ልደት ረዱ እዮባ ግን ለሷ ብቻ ሳይሆን ለእኔም ብራንክ አርገሀኛል😂😂🎉❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 0:58
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 8 ай бұрын
እንኳንም ተወለድሽልኝ የኔ ቆንጆ ሴት❤
እዮብ ድንገት ከቤት ሊወጣ ነው. ማዘር አለቀሰች
24:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 94 М.
እንደሚወደኝ አሳየኝ ከ ጎደኛው ጋር ተጣልቶ ለኔ ብሎ
17:34
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 216 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
እረ አቦካው 3ቱን ወንድማማቾች ኬክ ስሩ ብዬ አወዳደርኳቸው
36:05
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 489 М.
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 140 М.
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 269 М.
🛎️አንተ እኔን አትረዳኝም ጭፈራ ቤት ውሰደኝ 😱
40:39
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 331 М.
🛑ሄለን ለማርክ እና ለዊና በሰፕራይዝ አስደነገጠቻችው😱
29:11
ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
19:46
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 190 М.
ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ
18:06
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 204 М.
ረዱ ቤተሰብ ተተዋወቀች ሰርፕራይዝ  (በደስታ ተቀበሉን)
30:41
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 166 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН