የስኳር በሽታ መፍትሄ ክፍል 4 & 5 The Diabetes Code Part 4 & 5

  Рет қаралды 144,587

Laekemariam ላዕከማርያም

Laekemariam ላዕከማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 233
@WoyinshtMoges
@WoyinshtMoges Жыл бұрын
ሰማይንና ምድርን የዘረጋ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
@geremewmegra3008
@geremewmegra3008 Жыл бұрын
ዋዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ሰው በዚ ትምህርትህ እራሱ ፈውስን ያገኛሉ ተባረክ ዶ/ር ላቀ !!
@DehabBhata
@DehabBhata 19 күн бұрын
ደክቶር ለአከ ሰላም ነህእኔ በምትሰጠው ትምርት ከጣም ጥሩ ነው ሰው በመርዳትህ እግዚአብሄር አድሜ ከጠና ይሰጥህ እኔ እምለው እንጀራ አትብሉ ለላ ደሞ ብሉ ይላሉ አለመብላት እንደት ይለመዳል እኔ ስካር ደምብዛት አለኝ በምግብ ነው ምከላከለው መድሀኒት አልወስድም እንጀራ ጠፍና ኪነዋ ተጨምሮ ነው ምጋግሮው እና ምን ትመክረኝ ሰታስረዳ በአማርኛ ብታስረዳ ጥሩ ነው አመሰግንህ አለሁኝ እድሜ ከጠና ይስጥህ አትጥፍ እባክህ ስንት ሰው ነው ምታድነው ያለከው ሰው አይድንም እየተባለ ስንት ሰው ተጎዳ ደስ ነውየሚለን ምሰማው ተባረክ አድረስህን ባገኝ ጥሩ ነበር ከጀርመን ያንተው ተከታይ
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri 2 ай бұрын
ዋው ምርጥ ሰው ነህ እናመሰግናለን ስለ አስተምህሮ በርታልን 🎉🎉🎉❤❤❤
@hailayhadush3475
@hailayhadush3475 Жыл бұрын
ምርጥ መምህር ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፣፣
@gonderittegabu7823
@gonderittegabu7823 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ሰው ነህ
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 Жыл бұрын
በጣም በእውቀት የታጀበ ድንቅ መልዕክት እናመሰግናለን
@AyelechAferu
@AyelechAferu Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው !ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ።ተባረክ።
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Жыл бұрын
ለኔ በጣም ልዩ ቀን ነው የት ነበርክ ወንድሜ ተባረክ ትምህርትህ ራሱ ፈውስ ነው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤🙏🙏🙏
@EnatalemEnat2119
@EnatalemEnat2119 Жыл бұрын
ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልኝ
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ!!
@teshomedubale4015
@teshomedubale4015 Жыл бұрын
በእነት በጣም ጠቃሚ የሆነ እውቀት ነው ያገኘነው ተባረክ !
@demereweyob2010
@demereweyob2010 11 ай бұрын
በሚገርም ብቃት ብዙ ግንዛቤ ሰተህናል ዘመንህ ይባረክ ታይፕ ዋንሰ በአመጋገብ ሊሰተካከል አይችልም
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Betam teru meker new egzabehair edemena tena yeseteh 💚💛❤️👍🏾
@meselech4422
@meselech4422 Жыл бұрын
ክፋ አይንካህ ተባረክ
@abrahamhaji347
@abrahamhaji347 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ስልክህን ብትሰጠን እግዚአብሔር ይባርክህ
@huluagrshgetahun432
@huluagrshgetahun432 Жыл бұрын
እነመሰግነለን ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@bereketberhe7422
@bereketberhe7422 Жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ሰለ ትምህረተህ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@yemaneteshome8569
@yemaneteshome8569 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ :-ከቻልክ ይኸንን መጽሐፍ ወደአማርኛ ተርጉምና ለኢትዮጵያውያን አበርክት ።
@MohammedAli-vz5ql
@MohammedAli-vz5ql Жыл бұрын
ቀናነትህን ያብዛልህ አንተ የበጎነት ንጉስ!
@tenayegelaye489
@tenayegelaye489 Жыл бұрын
በጣም እምፈልገዉን አሰተማርከኘ መሠለህ እግዚአቢሂር ይሰጥህ በርታ
@gmplc4651
@gmplc4651 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከሃኪም ይልቅ የኖረበት ሲናገር ይበልጥ ግልፅ ይሆናል ያንተ ደግም ይለያል ይሄ ቪድዮ ለኔ የተሰራ ይመስለኛል ደግሜ አመሰግናለሁ
@azebmengistu9629
@azebmengistu9629 Жыл бұрын
ተባረክ ጥሩ ግንዛቤ ነዉ
@dewizard121
@dewizard121 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው። እኔ እራሴ የJason Fung ዕወቀት ተጠቃሚ ነኝ። He has saved my life. የእሱን መፅሃፍ አንብቤ ከብዙ ውስብስብ ችግር እራሴን አድኜአለሁ። ግን ይሄንን መተግበር የምንችለው ከአገር ውጪ ያለን ሰዎች ነን። ኢትዮጵያ ያለ ሰው ያለእንጀራ መኖር ስለማችል ትንሽ ይከብዳል። ብ ዙ የምግብ ምርጫ የለም።
@thaile9751
@thaile9751 Жыл бұрын
በተደጋጋሚ እንጀራ አትብሉ ይባላል:: ግን ምን አይነት እንጅራ ነው ጥያቄው? የጤፍ እንጀራ ነው ወይስ የስንዴ የሩዝ የገብስ የትኛው እንጀራ ነው የማይበላው?
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን ለስጠህን ምክር.
@AyelechAferu
@AyelechAferu Жыл бұрын
❤❤ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።
@BethelihemAdmasu
@BethelihemAdmasu Жыл бұрын
❤ በጣም ደስ የሚል ትምህርት
@ZerituGegzihabher
@ZerituGegzihabher Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@tiryayehu6007
@tiryayehu6007 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለጤና ያለህ ትኩረት
@nardosmekuanint3487
@nardosmekuanint3487 Жыл бұрын
ፈጣረ ይባርክህ ብዙ ግንዛቤ እጊተናል ወንድሜ
@abatealex6444
@abatealex6444 Жыл бұрын
እ ,በ, ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ ተባረክ
@bestmerkatomusic515
@bestmerkatomusic515 Жыл бұрын
Tefethal betam Wendemachn selamh yibza balhbet
@hiwot5255
@hiwot5255 Жыл бұрын
ላከዬ ትለያለህ ሁሌም ትትናህ እና ለሰው ያለህ ክብር ያሰቀናኛል እደለኛ ሆኜ ሁለቴ ዙም ተሳትፌአለው የዛሬውን ኘሮግራም ሰጠብቀው ነበር እና በጣም ነው የማመሰግነው ትለያለህ ውድድድድድድ🎉❤🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@laekemariam72
@laekemariam72 Жыл бұрын
Amesegenalehu 🙏🏽
@hiwot5255
@hiwot5255 Жыл бұрын
🙏🥰🙏
@habtamgelaye4148
@habtamgelaye4148 Жыл бұрын
ተባረክ ጥሩ ትምህርት እና የሚያነቃቃ ነው❤
@FrewoineGetachew
@FrewoineGetachew Жыл бұрын
Betam Tru temhert new yesteh .Amesegnallehu 🙏🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Thanks des yilal Egziabher yistilin!
@mikehaile5775
@mikehaile5775 Жыл бұрын
የምታወራ ኣንተ ፈጣሪ አይደለህም።ሓበሻ ለአዲስ ሰው ውሸት ቢናገርም ብዙ ምስግና ያቀርባል።ዓብይ አሕመድ ኢትዮጵያ መጀመርያ መሪ ሲሆን፡ሁሉ አንጨብጨበ በሗላም ዓብይ ሕዝቡ እስር በርሱ እንዲበላላ ኣደረገ።ኤርትራ ኢትዮጵያ ኤርትራ ሰላም ኣደረገ ተብሎ ተሸለመ።ግን ነገር ፈልጎ ለሰላም አስመስሎ ነግውር ፍለጋ ነው።አሁንም ኤርትራ ኢትዮጵያ ለወደፊቱ ጦርነት ከያለፈ የሚከፋ ኣለ።ድካማ መሪ አብይ ለራሱ ዕድሜው አጭር ነው።ይህ የሚናገረው ደግሞ ልክ እንደ ዓብይ ውሸተኛ አስመሳይ ነው።እግዜአብሔር ያድናል።የሚናገረው አይሰራም።No help ?
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 Жыл бұрын
በእውነት ብዙ ነገሮችን ተገንዝበያለው አሁን እኔ የስኳር መጠኔ በጣም ከፍ እያለ አስቸግሮኛልየመጀመርያየ ነው በአራት ግሉኮስ ነው ትንሽ የወርደልኝ አሁንም ግን ያዞረኛል እባክህ ዶክተር አንድ በለኝ ስልክህን አስቀምጥልን 🙏
@AbebaMeles-y7r
@AbebaMeles-y7r Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@gebremeskelberhe4269
@gebremeskelberhe4269 Жыл бұрын
Thanks you so much for your advice Lake.
@samukassa4671
@samukassa4671 Жыл бұрын
ዳብትን ለማጥፋት ከፈለጋቹ ብዙ አለማሰብና አለመጨነቅ እንድሁም ብዙ ሴዓት መተኛት አለብን አለባችሁ እንቅልፍ በጣም የምመከር ነው ::
@MesfinDana-h5m
@MesfinDana-h5m Жыл бұрын
You are the perfect man ❤
@kiflommahari1033
@kiflommahari1033 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ::
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 4 ай бұрын
ተባርክ
@tazebewmoola1993
@tazebewmoola1993 Жыл бұрын
Your such an. Angel
@lingerewalemayehu6839
@lingerewalemayehu6839 Жыл бұрын
Thank you Lake🙏🏼 biro.
@familyfirst3131
@familyfirst3131 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏
@hamersentube
@hamersentube Жыл бұрын
Thank you for giving us a wide and deep explanation based on your own experience.
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
THANK YOU FOR SHARING! 😊
@tamirubelachew2461
@tamirubelachew2461 Жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው። ከልብ አመሰግንሃለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@አንቲታውዘንቤ
@አንቲታውዘንቤ 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ስልክህን አስቀምጥልኝ እባክህ
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 Жыл бұрын
GBU it’s wonderful message thank you keep going you will help mean people ❤❤❤❤❤❤
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 Жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን ከልቤ ነው የማዳምጥህ
@MikyasArgaw-v1e
@MikyasArgaw-v1e Жыл бұрын
Keberlen dr ❤❤❤❤
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 Жыл бұрын
Good job blessing
@seblegebertsadik
@seblegebertsadik Жыл бұрын
በጣም ያሰፈራል😮😮😮
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Wow denk temert new wondem berta
@alemutulu1547
@alemutulu1547 Жыл бұрын
Thanks for sharing 🙏
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 Жыл бұрын
Edmena Tena yesteh wendmachen tebark
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 Жыл бұрын
እግዚሔር። ይሰጥህ
@birtukangadisa3301
@birtukangadisa3301 Жыл бұрын
🎉ተባረክ
@senaitazene5307
@senaitazene5307 Жыл бұрын
God bless you God with you
@toyotaw2500
@toyotaw2500 Жыл бұрын
Coffee with Ginger.very nice
@ethioameri
@ethioameri Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉
@yerus5925
@yerus5925 Жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏💯💯💯👌
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Thanks brother 🙏 medanitun maqaret chegr alewey ena aqumawalew
@laekemariam72
@laekemariam72 Жыл бұрын
Maquaretu tiru aydelem be ande gize. Behidet bihon tiru new
@frehiwotmesfin5156
@frehiwotmesfin5156 Жыл бұрын
Thankyou
@mashodesta6944
@mashodesta6944 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ብሩክ ሁን
@ghenetaraya6617
@ghenetaraya6617 Жыл бұрын
Thanks you so Mauch Brother 🙏🙏🙏
@tadessejimma2377
@tadessejimma2377 Жыл бұрын
Thank you 🙏 brother its been a pleasure to work for the community
@GirmayAdane-k1e
@GirmayAdane-k1e Жыл бұрын
Very interesting
@abaytadesse1437
@abaytadesse1437 Жыл бұрын
Thank you ,
@astermuler8182
@astermuler8182 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ❤❤
@hannafita3158
@hannafita3158 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ የጥያቄ ን መልስ አግኝቻለሁ አመሠግናለሁ ።
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 4 ай бұрын
ወንድሜ እድሜ ዪሰጥህ
@sofiagetachew6450
@sofiagetachew6450 Жыл бұрын
Very well said Thank you Dr.
@melodiess2
@melodiess2 Жыл бұрын
Thanks! a lot to learn 💯
@Nafi123-d4m
@Nafi123-d4m Жыл бұрын
thank you
@tazebewmoola1993
@tazebewmoola1993 Жыл бұрын
ወንድማችን የስንቱን ሂወት ነው የምትቀይረው ያለኸው ምስጋናችን ወስን የለውም ለማንኛውም ተባረከ
@seblegebertsadik
@seblegebertsadik Жыл бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤
@HagosSinkie
@HagosSinkie Жыл бұрын
As a type 2 sufferer myself, I am familiar with what Leakemariam is talking about. He is worth following. Great teaching!
@SebleMamo-q7m
@SebleMamo-q7m Жыл бұрын
እናመሰግናለን በኛ ሀገር የአመጋገብ ስርዓት የተመጣጠነ አመጋገብ እንዴት እንደሆነ ብታጋራን
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 4 ай бұрын
እኔ ዶክተር ኦልማክ የሚባል ታብሌት ነዉ የምወሰደዉ ጥሩ ነዉ ።
@mintechan2103
@mintechan2103 Жыл бұрын
Thanks
@fiya1412
@fiya1412 Жыл бұрын
በክሕን. በሌላም. በሽታ. ተመልሠህ ና ተበረክ. ልጄ።
@alemaligaz1695
@alemaligaz1695 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dawitassefa6760
@dawitassefa6760 Жыл бұрын
ጉበዝ
@DawitGidewon
@DawitGidewon Жыл бұрын
Tebarek
@bernabasamente5196
@bernabasamente5196 Жыл бұрын
የሚገርምክ እኔ በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 25/1/2015 ስኳር ተመርምሬ 270 ደርሶ ነበር እና አንድ ወዳጄ መዳኒቱን እንዳትጀምር ፆም አድርግ ብሎኝ ሰኞ እሮብ አርብ ከጠዋት እስከ ማታ በመጠቀም ባንድ ወር ውስጥ ኖርማል አደረኩት አሁንም 5.4 ነው
@laekemariam72
@laekemariam72 Жыл бұрын
Betam des yelal!
@helenSimon-i9d
@helenSimon-i9d Жыл бұрын
Ohhh bravo batam teru challenge new ergtagha som gin nasal yaragawali
@tsetsi469
@tsetsi469 Жыл бұрын
Sugar potato. Wheat 100% avoid
@IsraelMedianet
@IsraelMedianet Жыл бұрын
Benatik min min tetekimek nigergn Abate 286 dersual sayitawek medihanit alijemerem 🙏🙏🙏
@tsetsi469
@tsetsi469 Жыл бұрын
@@IsraelMedianet tsom yetsumu Alesha...keyewat eske Mata besamnt 3 Ken...Dench...sukwar...sende. metew
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 4 ай бұрын
ሸንኮራ አገዳ ዪበል እኘዴ
@aynalemetesema5941
@aynalemetesema5941 Жыл бұрын
ተባረክ
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 4 ай бұрын
ዶክተር የገብስ ዳቦ ዪበላል እነዴ ?
@freweinitesfaldet8115
@freweinitesfaldet8115 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን pls ድያቤትስ 1 ጥሩ አርገህ ብታስረዳን ጥቅሙ እና ጉዳቱ ምን ማረግ አለበን pls asredn
@AsadikHalifa-wg2yg
@AsadikHalifa-wg2yg Жыл бұрын
Diabetes code 4&5
@ywt8340
@ywt8340 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ለአገር ውስጥ ለአሉ ሰወች እንዲገባቸው አማርኛ ተጠቀም ጓበዝ በርታ
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 4 ай бұрын
እንጀራ አዪመከርም አንዴ ዶክተር ?
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
ስለ ደም ግፊት ብታስተምርን እናመሰግናለን
@laekemariam72
@laekemariam72 Жыл бұрын
Eshi
@tamiratbirhanu2719
@tamiratbirhanu2719 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ የስልክ ቁ ብትልኮልኝ እኔ ጌታ ረድቶኝ 40 ቀንና 40 ልት የፆምኩኘ ነኝኝና ላማክርህ የፈለኩት ነገር አለኝ !
@User-lu8gn
@User-lu8gn 2 ай бұрын
በታም በረታህ ጥሩ ነው ወረደልህ?
@ahmedseid3688
@ahmedseid3688 Жыл бұрын
የተሰጠው ምክር አስፈላጊነው ለመተግበር እሞክራለሁ ነገር ግን ክብደቴ ዝቅተኛ ስለሆነ የተወሰነ ለመጨመር ምን ልብላ
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
ከዚህ በህዋላ ማኔጅ ማድረግ የምችል ይመስለኛል::
@ashenafigebreegziabher8655
@ashenafigebreegziabher8655 10 күн бұрын
thanks for your concern but some ideas need to be read carefully 1.saturated fat is not healthier than un saturated (un saturated fats are considered healthier ) 2.LCHF(low carb healthy fat not high fat ) 3.All fructose are not mean added sugar ,its a sugar found in any fruit is called fructose .......
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
የስኳር በሽታ መፍትሄ - ምግቦች Diabetes Code with Food
19:22
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 25 М.
የስኳር በሽታ መፍትሄ ክፍል 2 & 3 The Diabetes Code Part 2 & 3
44:37
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 29 М.
የስኬት ምስጢር: 80/20 ሕግ The Secret for Success : The 80/20 Rule
8:58
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 933
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 176 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН