የስልጆ አሰራር ጊዜ ቆጣቢ መላ 'How to make ''Siljo Ethiopian food'' | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

  Рет қаралды 75,899

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Welcome to Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የስልጆ አሰራር ጊዜ ቆጣቢ መላ /How to make ''Siljo Ethiopian food'' | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም Denkneshethiopia #helthylifestyle
Check My Amazon Link www.amazon.com...
Visit My Online Shop Denknesh.com
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ?
I N S T A G R A M Fetyhabesha
T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 172
@enatnettube8779
@enatnettube8779 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ I love it always your way and creativity thank you so much
@adonai1378
@adonai1378 Жыл бұрын
Oh great idea. I was not able to find Fava flour so I used chickpea flour instead as I was craving for it. But now I’ll use this recipe. Thank you 🙏
@MekdesAbebe-d3o
@MekdesAbebe-d3o 10 ай бұрын
ayishalime betiyofiya bakela
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል መንገድ ነው. እጅ ይባርክ.
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አርጊኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆንጆ የስልጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እኔም ከሀገር ቤት ነው ምግብ የምሰራው ስራዬን ከወደድሽው አበረታቺኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👍👌🥰🙏
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እህት ሰብ አርጊኝ
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ድንቋ ሡፉ ሣይጣራ አይኮሰኩስም ወይ?
@azebbeyene3614
@azebbeyene3614 2 жыл бұрын
ልክ
@genizemzem7910
@genizemzem7910 2 жыл бұрын
እውነት ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@YissakorKassahun
@YissakorKassahun 10 ай бұрын
Thanks Gobez
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Betam tiru new tebarekee! Berchee!
@milla8398
@milla8398 2 жыл бұрын
Enamesginaln konjo tegurshi betam Ameroan meni eyetekemwshi new
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 2 жыл бұрын
Yesufu qerfit saytelel endet yebelal feti endet nw sufun abresh yefecheshw ebaksh negerign beterefe betam balemuya nesh berchi👌👌👌
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ይሄ መላጣው የፈረንጅ ሱፍ ነው የሃገራችን ባለ ካፖርቱ የግድ መጠለል አለበት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ፈቲ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም አደንቅሻለሁ🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️💐
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 10 ай бұрын
simple
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Wow nice sis thanks for sharing now frndes 👍❤️
@gloriap7621
@gloriap7621 2 жыл бұрын
Gobez muy bien fleizeg 👍🇪🇹🇨🇺
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 2 жыл бұрын
Selamish yibza ihitee wawuu betam mirt aserar newu ijish yibarek 😍👌
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 жыл бұрын
Thank you dinknesh betam kelal zede new ke ethiopia weche lalenew
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 жыл бұрын
Yeny eht God bless you I am proud of you.
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
💚💛❤👍🥰በርቺ ቆጆነው ውዴ
@zedonutube
@zedonutube 2 жыл бұрын
The music is very nice!
@SabagualEri
@SabagualEri 2 жыл бұрын
Thanks for your time and sharing your talents
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut 2 жыл бұрын
Hi 👋🏿 ✌🏿
@qweqwe444
@qweqwe444 10 ай бұрын
ሰላምሽይብዛ እህቴጠፍተሻል በሰላም አትጥፊ
@helensolabeba6548
@helensolabeba6548 2 жыл бұрын
Hey tnx yen konjow
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 2 жыл бұрын
Thank you sis. Your one level up👍🏾👍🏾👍🏾
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እህት ሰብ አርጊኝ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 Жыл бұрын
እንዴ እሳት ላይ አይበስልም ፈቲ ፈታ 😘😘😘😘
@anggenet5788
@anggenet5788 2 жыл бұрын
Ene kanch ayich sech belahu betam newu sra yemiaqlew
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ውዴ 🙏🙏
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ከብዙ ጌዜ በኋላ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በቀላሉ አሳይተሽኛል እሰራዋለሁ
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 2 жыл бұрын
This is easy and looks amazing. I never eat, I'll try and will let you know. Thank you
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
የኔ,ቆንጆ,አመሠግናለን
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this video 😍
@frehiwotbalemi902
@frehiwotbalemi902 2 жыл бұрын
Good job 👍
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
it was super delicious Thank you for sharing such amazing recipes
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል 🤗
@itema5680
@itema5680 2 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ማሬ
@Alfabet-1
@Alfabet-1 2 жыл бұрын
wow.
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804 2 жыл бұрын
Sufu endet geleba aynorewum ? Creamy endet honelsh??
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ስለዘፈዘፍኩትና በደንብ ስለበሰለ ነው ክሬሚክ የሆነልኝ
@zinashgenard2866
@zinashgenard2866 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውብ ሰላም እንደሆንሽ እርግጠንኛ ነኝ። ስለ መልካም ትምህርትሽ አመስግንሻለሁ ከሀገር ከወጣሁ ለመጀመርያ ጊዜ ስልጆ ሰራሁ የባለቤቴ ቤተሰቦችም በጣም ነው የወደዱት ቀላልና ጊዜ የማይወስድ አሰራር ነው merci je t'embrasse et bisous à tes enfants, il sont très mignons 😙😙😙😙😙
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
🙏🙏🤗
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@huleyeayele8729
@huleyeayele8729 2 жыл бұрын
Thank you so much my beautiful sister
@eth.hagere755
@eth.hagere755 2 жыл бұрын
gute Ideen 👍😍
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 10 ай бұрын
ተባረኪ! የሱፋ አሰር ግን እንዲት ይሆናል
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 2 жыл бұрын
ስላገኛሁሽ ደስ ብሎኛል ሁለነገርሽ ደስ ትያለሽ በርቻ 👌😍
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
🤗🙏🙏
@wollodesie2116
@wollodesie2116 2 жыл бұрын
Easy way thanks
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እህት ሰብ አርጊኝ
@asterreuter1243
@asterreuter1243 2 жыл бұрын
Thx yeni konjo. Eni erguz hogn 2013 yamaregn,😋 eskahu albelahum. Liji ahun 9 amet lihonat new. Edezi kelal kehone bekerb serechi ebelalew, thx
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ወይኔ የእርግዝና አምሮትኮ ያልደረሰበት አይረዳውም አይዞኝ በቃ አሁን ሰርተሽ አጣጥሚ 🤗
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ዋው አስጎመጀሽኝ አቦ ከየት ላምጣ እህቴ የበባረከ ይሁንልሽ
@ZenirAlmeida
@ZenirAlmeida 2 жыл бұрын
Pasando pra deixar meu jinha pra vvc parabéns seu trabalho é top
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
👌👌👌👌
@tgtube3835
@tgtube3835 2 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ🥰
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እህት ሰብ አርጊኝ
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
አንቺ በስራሽው መንገድ ስርቼው በጣም ቆንጆ ነው🙏🏾❤️
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@menbikonjo5083
@menbikonjo5083 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ፡ የሞዴሊን ጎደኛዬእናመሰግናለን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
መንቢ ቆንጆ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኞል 🤗
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 жыл бұрын
Dinknesh please garden setjemre asayen
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ
@ZekariyasKifle
@ZekariyasKifle 2 жыл бұрын
Betame amerogne neber amesegenalhu!!
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 10 ай бұрын
የሱፉ ገለባ ምንም ችግር የለውም? ወይስ እዛው ስሙዚ ይሆናል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
እኔ የተጠቀምኩት ሱፍ ገለባ የሌለው የተላጠ ነው በተላጠው ሌላ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እዚህ ቪዲዮ መጨረሻ ላይ ይመጣል አይንም ሊንኩን ተጫኚ 👇 kzbin.info/www/bejne/bn3Tq2ihi5uKeK8si=w9JsqF1tQBcQQZh2
@negat2380
@negat2380 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በርችልኝ😘😘😘
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
😘😘
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያነሽ
@amahushderseh302
@amahushderseh302 10 ай бұрын
Alewdewem yanechin muya beyet ager nw sufena bakela andelay yemifech
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 10 ай бұрын
የሱፍ እንጨት እንዴት ተፍጭ
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
ደስ ስትዩ ዛሬ ነው ያየውሽ እንዲ ቀላል ነው እንዴ
@serkalemgetnet3929
@serkalemgetnet3929 2 жыл бұрын
ሰላም
@kedus2010
@kedus2010 2 жыл бұрын
Weyne tadilesh tenadam keyet ametash eskinigerign betam neber mifeligew
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ችግኙን ከ አበባ መሸጫ ጋርድነራይ ገዝቼ ተክዮው ነው ቪዲዮ ሰርቼ ነበር ሁሉ አሁን ፍሩህሊንግ/ ስፕሪንግ ላይ ይመጣል መግዛት ትቺያለሽ 😉
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 жыл бұрын
እናትዬ ሌላ ስም እውጭለት የናቶቻችን ሞያ እጀሰባራ አታርግው
@yabdalglasu191
@yabdalglasu191 2 жыл бұрын
wow mene ladergsh hulune akelelshlegne 10q
@tititeklu9028
@tititeklu9028 2 жыл бұрын
👍
@martha1043
@martha1043 10 ай бұрын
እኝ የምናቀዉ ስልጆ በፆም ግዚ አያቶቻችን የሚያዘጋጁት ነዉ እንጂ ዘይትን መተኪያ ያልሽዉ ከየት እንዳመጣሽዉ አላቅም
@gloriap7621
@gloriap7621 2 жыл бұрын
Sie sind so fleizeg Frau 👍🇪🇹🇨🇺
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me Жыл бұрын
እናመሰግናለን በናትሽ የስልጆ ዱቄቱ ንፁህ ባቄላ ነው ወይስ ሌላ የሚገባ ነገር አለ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
አዎ ንፁህ ባቄላ ሙሉ ቪዲዮውን እይው ባጭሩ ለማዘጋጀት ይረዳሻል 😉
@aklilferda4853
@aklilferda4853 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩና ቀላል አዘገጃጀት ነዉ የኔ ጥያቄ የሱፉ ሻካራ ፓርት ስንመገበዉ የለም ይህንን ንገሪኝ ስለሁሉም አመሰግናለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አዎ የለም የፈረንጅ ሱፍ መላጣ ሆኖ ነው ሚሸጠው ስስ ቆዳ ብቻ ነው ያለው ገለባ ነገር 😉
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ክክክክክክ🤣
@danigeni3089
@danigeni3089 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል ዘዴ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ጤናዳሙን የት ነው ያገኝሽው?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ከችግኝ መሸጫ ገዝቼ የክዬው ነው አሁን ስፕሪንግ ላይ ችግኙን መግዛት ትችያለሽ
@danigeni3089
@danigeni3089 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰
@liyatadesse5751
@liyatadesse5751 2 жыл бұрын
💜💜💜
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ተባረኪ ዱቄት የለኝም ባቄላ አለኝ
@kukushentertement8154
@kukushentertement8154 2 жыл бұрын
Yebezu setoch bertat mehonshen atakim leza new yemetefiw
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እናመስግናለን!ለየት ያለ አስራር ነዉ ነገርግን ሱፉ ገለባዉ ተጨምቆ ሳይጠለል አፉ ላይም፣ ለ ሆድምአያስችግርም? ወይስ ስትዘፈዝፊዉ ገለባዉ ለ ቆ ያድራል?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ይሄ የተፈተገ የፈረንጅ ሱፍ ነው ትልልቁ ገለባ የለውም 🤗
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Okay, thank you!
@SamsungM-ku3dy
@SamsungM-ku3dy 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ጥሩ ትምህርት ነው እጅሽ ይባረክ😘ጤና አዳም ግን የት አገኘሽ?ካለ ጤና አዳም ቢሰራስ ምን ብዙ ልዩነት ይኖረው ይሆን?ከቻልሽ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል።በተረፈ ጎበዝ ነሽ በርቺ፡😍
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እኔ ችግኑን ከአበባ መሸጫ ገዝቼ ተክዮው ነው ያለጤናዳም ቢሰራ ምንም ችግር የለውም የኔም እንዳይቀርበት እንጂ ያው ጣእሙ ያን ያሃል አይገባውም ለሆድ ግን ጥሩ ነው ቢገባ ፍሬውን ካገኘሽ ተጠቀሚ 😉
@Mitu-jw3dz
@Mitu-jw3dz 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈትየ እንደዚህ ቶሎቶሎ ነይ ግን ነጭ ሽንኩርቱን አብረን ብንፈጨውስ የበለጠ ጣእም አይሰጠውም ወይ ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አይ ሽታው ይረብሻል በዛላይ ያቃጥላል ቀቅለሽ ልታወጪ ስቲይ ግን አንድ ፍሬ ብትጨምሪበት ችግር የለውም 😉
@Mitu-jw3dz
@Mitu-jw3dz 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
Tenadam keyte enagegnaln?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አሁን ስፕሪንግ ላይ ችግኝ መሸጫዌች ውስጥ ይሸጣል ሲመጣ ጠብቀሽ ግዢ
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia Amsgenalhu😘
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut 2 жыл бұрын
ክክክ እኔ ስልጆ ከጥሬ ባቄላ የሚሰራ መስሎኝ ነበር anyway አመሰግናለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ሾርት ከት ነው 😂😂
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 2 жыл бұрын
ዜንፉ የወትት ወይም የእንቁላል ተዋፅኦ አለው? በጣም ያምራል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
የለውም ቬጋን ነው
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አመሰግንአለሁ
@enanudange3699
@enanudange3699 2 жыл бұрын
Betam gobeth mesh Sufiu men yebalal english
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ሱፍ\Sunflower seed
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
👍👌😘
@لاإلهَإلاالله-ي4و4ف
@لاإلهَإلاالله-ي4و4ف 2 жыл бұрын
አይ ፈቲ ምንድን ነው የምታሳይኝ ሆ እር ተይ አምሮቴን አትቀስቅሽው እስኪ ላኪልኝ በፓስታ ቅርብ ነኝ እሩቅ እይደለሁም ክክክክ
@ሰአዳ-በ8ኰ
@ሰአዳ-በ8ኰ 2 жыл бұрын
ዝንጂብል መጨመር አንችልም ? ዝንጂብል በጣም ስለምወድ ነዉ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እስከማውቀው አይጨመርም ከፈለግ ጨምረሽ ሞክሪው 😉
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 жыл бұрын
Ye zenjebel duket keteblala buala mecheresha yechemeral alu yemelat enat yeserut recipe lay.
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
Enmokrwaln
@Abdi27483
@Abdi27483 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሱፍ እኔ ያለሁበት አገር የለም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ኧረ ሱፍ የሌለበት ሃገር የለም ማሬ የፈረንጅ ሱፍ ሲታይ የሃገራችንን ስለማይመስል ተምታቶብሽ ነው sunflower seed ብለሽ ጠይቂ ታገኛለሽ 😉
@keyakeya2199
@keyakeya2199 2 жыл бұрын
thank you ቀላል አሰራር ነው
@Abdi27483
@Abdi27483 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@seyatube5967
@seyatube5967 2 жыл бұрын
ጤነኛ ምግብ በውነት ተባረኪ. ግን ትንሽ የታሸገ ምግብ ጨመርሽበት። እረ ዱቄቱን ሰናፍጭ የራሳችንን መጨመር የሚሻል ይመስላኛል።👍❤️🥰
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ይቻላል ይሄ ቶሎ ለመመገብና ደረቅ ስናፍጭ ለማናገኝ አማራጭ ነው
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 жыл бұрын
Fetye balmuya ere tefashe live bek bey eski andken
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እሺ ጄሪዮ 🤗
@chmscraftandhairstyle8625
@chmscraftandhairstyle8625 2 жыл бұрын
ምነዉ ሱፉ እኮ ልባሱ ጠካራነዉ አይኔ ጉድ አየ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እኔ የተጠቀምኩት የተላጠውን ሱፍ ነው።
@gloriap7621
@gloriap7621 2 жыл бұрын
Hallo ich habe noch ni gegessen
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
Kan sein viele leute kennen das auch nicht,Die vorberitung dawert so lang ich habe viel zu schneller. gemacht "short cut" 😉
@gloriap7621
@gloriap7621 2 жыл бұрын
Hallo ich lebe in deutschland ich bin halb latinamerikana und ethiopia das wegen
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
Hallo Gloria schön das du bei meinem kanal geladet bist " እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ "🤗
@romange5198
@romange5198 10 ай бұрын
የፈረንጅ ሱፍ ስሙን ብትነግሪኝ እና በካሜራሽ አጉልተሽ ድፍን አሳይኝ እኔ ባለሁበት እንድ ፈልገው ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
ሰን ፍላወር ሰድ ይባላል "Sunflower seed " የተላጠውን ነው እኔ የተጠቀምከት ያልተላጠውንም ተጠቅሜ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እዚህ ቪዲዮ መጨረሻ ላይ ይመጣል እዛ ላይ ማየት ትቸያለሽ 🤗
@romange5198
@romange5198 10 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia አመስግናለሁኝ ለጥያቄ መልስ ስለስጠሽኝ ።
@Grace-eg5xh
@Grace-eg5xh 2 жыл бұрын
Ich mag es nicht, aber ich schätze immer deinen Mut👍
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
Probir mal duses recept ich garantire, das es dir gut schmekt. Mit dem senf schmekt besonderes laker.🤗
@Grace-eg5xh
@Grace-eg5xh 2 жыл бұрын
Das werde ich .....irgendwann Danke😍
@MayaHale-ct7fp
@MayaHale-ct7fp 10 ай бұрын
እ ሳ ት ላይ አ ይጣ ድም
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
ድቅዪ አለሺ ጠፋሁ ውደ እደትነሺልኝ ከነልጆችሺ እኔ ዜድ ነኝ ስልክ ቀይሬ።ሁለነገሩ ጠፋብኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድዬ እንኳን በሰላም ተመለሽ 😘😘
@ethiopia4822
@ethiopia4822 2 жыл бұрын
Sufun keyet new yagegnashiw
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ከሱፐርማርኬት
@لاإلهَإلاالله-ي4و4ف
@لاإلهَإلاالله-ي4و4ف 2 жыл бұрын
የተከካ ባቄላ ከቱርኮች ሱቅ አለ
@tirngoayele969
@tirngoayele969 2 жыл бұрын
ሱፍእኮ በጣምጠንካራ ነው አጥለሽ ስታይው እንጨት ነው ከተፈጨበሗላ ያለው ጥላዩ ኝንዴት ይሆናል አንድላይ መልሽልኝ አይዲያሽ ጥሩነው ጊዜቆጣቢነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እዚህ ሃገር የሚሸጠው ሱፍ የተፈተገ ነው ልጣጩ የለውም
@tirngoayele969
@tirngoayele969 2 жыл бұрын
እመሰግናለሁ ለፈጣን ምላሽሽ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@elsayelma8136
@elsayelma8136 2 жыл бұрын
የሱፉ ሲሳይ ጠል እንዴት ይበላል እንዴትስ ይሰራል አንጅ በተረፈ ቆንጆ ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እኔ የተጠቀምኩት የፈረንጅ ሱፍ መላጣውን ነው ገለባው ተልጦ ሚሸጠውን
@assefukassa4381
@assefukassa4381 2 жыл бұрын
Ahun began tebareki
@ወሎሚድያ-ሸ4ዸ
@ወሎሚድያ-ሸ4ዸ 2 жыл бұрын
ስልጆ ምንድነው ሀባይብ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ስልጆ የባቄላና የሱፍ ጭማቂ ተገንፍቶ ማለት ነው እኔ አሰራሩን አጠር አድርጌው ነው 😉
@seyatube5967
@seyatube5967 2 жыл бұрын
ሰራዋለው በውነት
@liliayana174
@liliayana174 2 жыл бұрын
እንዲ በቀላል መስራት ይቻል ነበር
@genizemzem7910
@genizemzem7910 2 жыл бұрын
ስቀቅለው በጣም በሰለብኝ እና ማታ ቀቅዬ ጠዋት ብፈጨው ችግር አለ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ሞክሪው ከሙከራ ነው ምንም ነገር የሚሳካው 😉
ወደፊት አነዳድ የመሪ አጠቃቀም /How to drive forward for Biggners.
7:00
Rehobot drivers training center
Рет қаралды 9 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ስልጆን በኔ ሞያ ላሳያችሁ |  ቀላል ዘዴ
14:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 109 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН