ያስታረቀኝ | Yastarekegn | New gospel song by Singer Mesfin Duguna

  Рет қаралды 12,212

Mesfin Duguna Official

Mesfin Duguna Official

Күн бұрын

1 ቆሮ 1፥19
“እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”
‪@MARSILTVWORLDWIDE‬ ‪@propheteyuchufaamharic‬ ‪@BereketTesfayeOffical‬ ‪@yishaksedik‬

Пікірлер: 245
@bereketlemma
@bereketlemma 5 ай бұрын
“ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥” - ኤፌሶን 2፥5
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen my brother❤️🙌🏽
@Danieltarikugange-w6r
@Danieltarikugange-w6r 2 ай бұрын
eecmy referal congregation hawassa
@wondmagegnkebede1233
@wondmagegnkebede1233 5 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት ክብር ላስታረቀን በግ ለኢየሱስ ይሁንለት ተባረክ ይጨምር ብዙ መልዕክቶች ይፍለቁ።
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen aba tebareklgn❤🙌🏽
@diborakoshe2782
@diborakoshe2782 5 ай бұрын
“ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።” - ኤፌሶን 2፥16. biruk hun wedimachn
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen diboye biruk nesh❤️🙌🏽
@OCHA1988
@OCHA1988 5 ай бұрын
ጸጋውንና ምህረቱን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን። ከአብ ያስታረቀን በደላችንን ሁሉ የወሰደልን፣ የእኔን እዳ የከፈለለኝ ጌታዬ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ።
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme tebareklgn❤️🙌🏽
@HaileDOP
@HaileDOP 5 ай бұрын
Mafisha ..... What a great song wow 👌❤🙌
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Thank you brother❤️🙌🏽
@Yeabsirakesash
@Yeabsirakesash 5 ай бұрын
አሜን ደግሞ ሌላ መንፈስ ያለበት ❤❤😮 ዘማሪ አየሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme geta kibrun yiwused me❤ 🙌🏽
@AshagrewAberaw
@AshagrewAberaw 5 ай бұрын
Amen yastareken eyesus chirstos nw❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen tebarek❤️🙏🏽
@dagimdidymus1934
@dagimdidymus1934 5 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ ይህን የፍቅር መልዕክት በልብህ አከበደ "አዩኝ እነዛ የፍቅር አይኖች በምህረትህ ስለሆንክ ባለጠጋ አባት...... ......." This part the melody and the lyrics 😭😭😭😭😍😍😍😍😍
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen My beloved brother🥹❤️geta yimesgen le bereket honowal❤️🙌🏽
@mesimen2786
@mesimen2786 5 ай бұрын
እንኳን የጌታ ሆንን... ተባረክ
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
አሜን እሰይ እንኳን የሱ ሆንን❤️🙌🏽
@rehobotmitiku7631
@rehobotmitiku7631 5 ай бұрын
wow endet yale dink zema meliekt tebareklng
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen Robiye❤🙌🏽
@Tobitadebebe
@Tobitadebebe Ай бұрын
ክብሬ ልዘምርልህ 🥹❤️
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 13 күн бұрын
Thank you ❤️🙏🏽
@desalegngaga4991
@desalegngaga4991 5 ай бұрын
Gospel singer Mafi Tebarek❤🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bro❤🙌🏽
@EdenAmanuel-cb3mt
@EdenAmanuel-cb3mt 5 ай бұрын
Tebarek...mafisho ......dink meleket niw.🙏❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen edu❤🙌🏽
@habtamulakew5397
@habtamulakew5397 5 ай бұрын
wondime bebizu biruk huni bebizu tebarkihalehu
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme tebareklgn❤️🙌🏽
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 5 ай бұрын
እንወድሃለን ወንድማችን በርታልን። እግዚአብሔር በቀረው ዘመንክ ጸጋውን ያብዛልክ። መዳናችን ድንቅ ነው።
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen geta yibarkih wendme❤️🙌🏽
@redietyohannes6457
@redietyohannes6457 5 ай бұрын
Wendime tebarek!
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme🙌🏽
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝም የማያሰኛት ነገር የመዳኔ ምክንያት ነው ከሞት የመትረፌ(2x) በጨለማ ተቅበዝባዡን ተመለከትከኝ መውደቄን አይተህ ትተኸኝ አላለፍከኝ እንዲሁ ወደህ ተጠግተኸኝ ቁስሌን በዘይትህ አበስክልኝ ያስታረቀኝ ልጅህ ነው ጠፍቼ በአለም እያለሁ የፈለከኝ በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ ከህልውናህ የወጣችውን ነፍሴን በልጅህ መለስካት በኢየሱሴ መች ፀደቅኩኝ እኔ በስራዬ ልጅህ ሆኖኝ እንጂ መታረቂያዬ ያስታረቀኝ ልጅህ ነው ጠፍቼ በአለም እያለሁ የፈለከኝ በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ በሀጥያትና በደሌ ሙት ሰው የነበርኩ በዚህ አለም ክፉ መንፈስ ቀንበር ስር ወደቅኩ ከሀሳብህ ርቄ በምኞት ስሮጥ ገና ከፍጥረቴ የቁጣ ልጅ ነበርኩኝ አዩኝ እነዚያ የፍቅር አይኖች በምህረት ስለሆንክ ባለጠጋ አባት ከወደድከኝ ከትልቅ ፍቅርህ የተነሳ በሀጢያት የሞተዉ ማንነቴ ከኢየሱስ ጋር ተነሳ
@አማኑኤል-ጰ4ቘ
@አማኑኤል-ጰ4ቘ 5 ай бұрын
Dink nw bro
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Geta yimesgen🥰🙌🏽
@yenebet1082
@yenebet1082 5 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር❤❤ተባረክ ማፊ
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen geta yimesgen❤️🙌🏽
@selamawitgetachew4395
@selamawitgetachew4395 5 ай бұрын
May the grace be abundant Very blessed bro❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bless you ❤🙌🏽
@TegegnHandiso
@TegegnHandiso 5 ай бұрын
ተባረክ ደስ ይላል
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bless you too🙌🏽😊
@keabenehasrat7447
@keabenehasrat7447 5 ай бұрын
Paaaa blessed yne wendme🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰" glorious ያስታረቀኝ ልጅ ነው ያስታረቀኝ😭
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme🥰🥰🙌🏽
@BirtukanKafala
@BirtukanKafala 4 ай бұрын
Tebarekulign ❤❤🎉
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 4 ай бұрын
Amen tsega yibzalsh❤️🙌🏽
@tberhanu808
@tberhanu808 Ай бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ መዝሙር ነው Mafi😍
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 Ай бұрын
Amen wedaje Teme♥️🙌🏽
@destawoyessa9051
@destawoyessa9051 5 ай бұрын
Go Ahead
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Thank you ❤🙏🏽
@abiyyenaaka4804
@abiyyenaaka4804 4 ай бұрын
የባረከህ አምላክ ይባረክ አንተም ተባረክ ❤️
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 4 ай бұрын
Amen my bro❤🙌🏽
@CHERNETURAGO
@CHERNETURAGO 5 ай бұрын
ትዘምር ዘንድ ብዙ ፀጋና ምህረት ይጨርልህ ተባረክ🙌😍
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
አሜን ተወዳጁ ወንድሜ ተባረክልኝ❤️🙌🏽
@nahomwoldegiorgis8821
@nahomwoldegiorgis8821 5 ай бұрын
ማፊዬ ጌታ ይባርክህ፣ የሚባርክ መዝሙር ነው። ❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen nahiye🥰🙌🏽
@senaitudo8539
@senaitudo8539 5 ай бұрын
ድንቅ ነው❤❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Thank you ❤🙏🏽
@sola6126
@sola6126 5 ай бұрын
የእየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ካንተ ጋር ይሁን በእየሱሰ ስም ፀጋ ይብዛልህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen ehite tsega yibzalsh tebareki🙌🏽🙏🏽
@YosefAbrham-fu1qg
@YosefAbrham-fu1qg 5 ай бұрын
ማፊዩ የኔ አባት ድንቅ እኮ ነህ ተባረክልኝ 🔥🥰🙌 እወድሀለው
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme tebareklgn❤️❤️🙌🏽
@habtulemi656
@habtulemi656 5 ай бұрын
Mafiyye wendimme berta irigitt Yale mirxi mezimur tsega yibzalih❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
አሜን ሀብቱ ወንድሜ❤️🙌🏽
@kidameentertainmenthd8789
@kidameentertainmenthd8789 5 ай бұрын
Tebarekilgn mesfine 🙏🥰
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bro❤️🙌🏽
@haileorisa-sv8xo
@haileorisa-sv8xo 5 ай бұрын
❤Dink Nw☝️🙌Tebarekilgn Mena🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen brother❤🙌🏽
@ermiyaskidato1115
@ermiyaskidato1115 5 ай бұрын
Tebarek
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bro🙌🏽
@degubuse8201
@degubuse8201 5 ай бұрын
ያስታረቀን ጌታ ይባረክ።ተባረክ❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen geta yimesgen ❤🙌🏽
@EYESUS46
@EYESUS46 5 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen❤️🙌🏽
@redietassefa2373
@redietassefa2373 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen❤️🙌🏽
@demissiehamiso1015
@demissiehamiso1015 5 ай бұрын
Tebarek❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen❤🙌🏽
@Yemisrachmekonn5513
@Yemisrachmekonn5513 5 ай бұрын
tebarki bebzu mafiye
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen Yemi❤🙌🏽
@AbebechButa-dp8tz
@AbebechButa-dp8tz 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድም❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 3 ай бұрын
Amen Tebareki❤️🙌🏽
@AbenezerBahiru-qd6vb
@AbenezerBahiru-qd6vb 5 ай бұрын
God bless you brother mafi😇
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen Abeni❤️🙌🏽
@nansamuel1172
@nansamuel1172 4 ай бұрын
nice work 🥰
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 4 ай бұрын
Thank you❤️🙏🏽
@HanaMathewos-wb5hx
@HanaMathewos-wb5hx 5 ай бұрын
Dink saw blessed🔥🔥
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen tebareki❤🙌🏽
@biniyambeyeneoffical9852
@biniyambeyeneoffical9852 5 ай бұрын
ማፊሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen biniye tebareklgn❤️❤️🙌🏽
@fikadu_teferi
@fikadu_teferi 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ሜሳ
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen fikuye tebareklgn❤️🙌🏽
@wisevro7243
@wisevro7243 5 ай бұрын
መስፍኔ እንደዚህ አይነት ድንቅ መዝሙር ስላመጣህልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!❤️❤️❤️
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
አሜን ወንድሜ ብሩክ ሁን።❤️🙌🏽
@Terefehirgamo
@Terefehirgamo 5 ай бұрын
ብሩክ ሁንልን እጅግ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme ❤🙌🏽
@KalkidanGebre-yi2hd
@KalkidanGebre-yi2hd 5 ай бұрын
What a spirit ❤❤ MAFI 🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Thank you kalusha❤🙌🏽
@MintamirGirma
@MintamirGirma 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ...ፀጋ ይብዛልህ😘👍
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen ehite🥰🙌🏽
@tarikulemma5596
@tarikulemma5596 5 ай бұрын
ደስ የሚል መንፈስ ያለበትን ጸጋ ስላካፈልከን እናመሰግናለን
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
ክብር ከአብ ላስታረቀን በደሙ ሰላም ላወረደልን ለኢየሱስ ይሁን🥰🙌🏽
@tigistendalew2416
@tigistendalew2416 5 ай бұрын
Mafuti be blessed Wendime ❤❤❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen ehitalem❤️❤️🙌🏽
@DinkDidimos9720
@DinkDidimos9720 5 ай бұрын
እንደ ጨው በፀጋ የሚጣፍጥ መዝሙር ነው ❤ምለውን ባጣ እኮ ነው 🙌🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Esey geta yimesgen🥰🙌🏽
@DinkDidimos9720
@DinkDidimos9720 5 ай бұрын
Awo enkuan redah 🙌libn yaresersal😭
@BetelehmBeti
@BetelehmBeti 5 ай бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ተባረክልኝ 🥰🥰🥰🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen🥰🙌🏽
@milliutesa8165
@milliutesa8165 5 ай бұрын
elegant message God bless you my brother❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen Milli❤️🙌🏽
@TsinuwengelTefera
@TsinuwengelTefera 5 ай бұрын
ተባረክ ማፊዬ....ድንቅ የሆነን መዝሙር ነው በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ የተቀኘኸው❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
አሜን ፀጋው ይብዛልን❤️🙌🏽
@SaMi-bg3dg
@SaMi-bg3dg 4 ай бұрын
ለምልምልኝ ወዳጄ
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 4 ай бұрын
አሜን ወዳጄ❤️
@beleermiofficial8165
@beleermiofficial8165 5 ай бұрын
ተባረክ አባ 🙏🥰
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
አሜን ወንድሜ❤️🙌🏽
@Cheki_97
@Cheki_97 5 ай бұрын
Ba christos balw tsaga barta get yebark
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bless you ❤🙌🏽
@AnaDemise-x3q
@AnaDemise-x3q 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ blessed
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen❤️🙌🏽
@YeabGrace
@YeabGrace 5 ай бұрын
❤❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Thank you ❤🙌🏽
@amsemidfifty7457
@amsemidfifty7457 5 ай бұрын
Bless you Mafi!!
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bro🙌🏽
@Sebsibeermias
@Sebsibeermias 5 ай бұрын
God bless you bro you are blessed ❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen brother❤️🙌🏽
@kassahundubale
@kassahundubale 5 ай бұрын
ማፍዬ ጌታ ይባርክህ፣በቅርብ በስዳምኛ አንድ መዝሙር እንጠብቅሀለን።maassami
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme eshi❤️🙌🏽
@addis1852
@addis1852 5 ай бұрын
Wow what a great song 🎶 ❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Thank you brother ❤🙌🏽
@titu479
@titu479 5 ай бұрын
God bless you brother
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen Titu❤️🙌🏽
@fanashitaye4801
@fanashitaye4801 5 ай бұрын
Bless you, Maffi
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bro🙌🏽
@sarafantahun3996
@sarafantahun3996 3 ай бұрын
Loved it bro, amazing massage ❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 3 ай бұрын
Thank you sariye❤🙏🏽
@heavenayele6175
@heavenayele6175 5 ай бұрын
ወንድሜ ምን እንደምል አላውቅም ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤❤😍😍🙏🙏🙏ተባረክልኝ ህወቴን ነው የዘመርከው ፀጋው ይጨምርብህ❤❤❤😍😍😍❤😍🙏🙏🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen ehite tebareki❤️🥰🙌🏽
@SelamMesganaw
@SelamMesganaw 5 ай бұрын
you are blessed mafiye😍🥰
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen seli❤🙌🏽
@dawitfechasa4213
@dawitfechasa4213 5 ай бұрын
God bless you brother❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen Dave brother❤️🙌🏽
@MeharihunMekonnen
@MeharihunMekonnen 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው አሁንም ደግሞ ደጋግሞ መዝሙር ከአፍህ አይንጠፍ ተባረክ❤❤❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
አሜን ወንድሜ ተባረክ❤️❤️🙌🏽
@asratmulachew690
@asratmulachew690 5 ай бұрын
Bless your brother 💛
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen Asriye❤🙌🏽
@birukhabtewold7715
@birukhabtewold7715 5 ай бұрын
Stay blessed 🎉
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen ❤🙌🏽
@AshagrewAberaw
@AshagrewAberaw 5 ай бұрын
Temesigen geta eyesuse 😅❤❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Thank you❤️🙏🏽
@Advena1304
@Advena1304 5 ай бұрын
stay blessed bro...
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen ❤🙌🏽
@Zeleke_beka
@Zeleke_beka 5 ай бұрын
ለእኔ ኢየሱስ በጣም ይገርመኛል ምክንያቱም ለእግዚአብሔር ጠላት የነበርነውን ስንቶቻችንን አስታረቀን! ማስታረቅ ብቻ አይደለም አንዳንዶቻችንን ስለ እርሱ ዘማሪዎች አደረገን፥ ከሁሉም በላይ ለዘላለም ከእርሱ ጋር እንድንኖር አደረገን። ማፊዬ ለእዚህ ክብር ስለተመረጥክ እድለኛ ነህ ጸጋ ይብዛልህ
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen yene wendm tsega yibzalih tebareklgn❤️🙌🏽
@Biniyam_Adisu
@Biniyam_Adisu 5 ай бұрын
God bless you mafi❤❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen ❤🙌🏽
@betelhemhyohannes
@betelhemhyohannes 5 ай бұрын
You’re blessing for all of us as always ❤️🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 4 ай бұрын
Thank you Bettaye❤️🙌🏽
@matiyas-s4p
@matiyas-s4p 5 ай бұрын
God bless you 😍
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen❤️🙌🏽
@BetiTsegaye-gj9sv
@BetiTsegaye-gj9sv 5 ай бұрын
Be blessed mafiye❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen betishaye❤🙌🏽
@samueldancho8162
@samueldancho8162 5 ай бұрын
God bless you bro❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen bro♥️🙌🏽
@YesusGetanw-j6s
@YesusGetanw-j6s 5 ай бұрын
Woow god bless you l'm not stop still hearing please continue 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen Thank you I will😊🙌🏽
@OfficialKidistDawit
@OfficialKidistDawit 5 ай бұрын
Stay blessed mafiya ❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen dear❤🙌🏽
@mearegtaye7767
@mearegtaye7767 5 ай бұрын
እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ፅድቅ እንሆን ዘንድ ሀጢያት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ሀጥያት አደረገው። 2ቆሮ 5:21 ማፊዬ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ፀጋው ይብዛልህ።
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen maruye❤️🙌🏽
@Smartcloud79
@Smartcloud79 5 ай бұрын
Stay blessed❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen my dearest♥️🙌🏽
@Gosquala_sew
@Gosquala_sew 5 ай бұрын
... መች ፀደኩኝ እኔስ በስራዬ ልጅህ ሆኖኝ እንጂ መታረቅያዬ🙏 ማፊዬ የዛሬ 8 ዓመት ገደማ ይሄን መዝሙር ስታገለግለን ውስጤ ቀርቶ ነበር። ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኋላ እንዲህ ዳብሮ ዳግም እንድንባረክ እግዚአብሔር ስላገዘህ በጣም ደስ ብሎኛል። እንኳን አደረሰህ
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
እንዴት ይረሳኛል ጓደኞዬ ለረዳኝ ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክብር ይሁን❤️🙌🏽።እንኳን አብሮ አደረሰን መኪዬ።
@ElsabetMathewosOfficial
@ElsabetMathewosOfficial 5 ай бұрын
Amen 🙌Dink Melikt ❤ Tebarekilgn Wendime Begeta Tsega Berta!Biruk Neh👏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen tebareki❤️🙌🏽
@biniyamsamuel5245
@biniyamsamuel5245 5 ай бұрын
“ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።” - ኤፌሶን 2፥16 Mayife dink zimare newu zemeni yilemilim 😍🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen biniye tebarek❤️🙌🏽
@yadel3754
@yadel3754 5 ай бұрын
አሜን ያስታረቀን ኢየሱስ ይመስገን 🥺🙌 ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ Mafiye🥰🤗
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen ❤🙌🏽
@greatthyfaithfulness4132
@greatthyfaithfulness4132 5 ай бұрын
“ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤” ሮሜ 5፥10 መስፍሬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ🥰
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen tsega yibzalsh🥰🙌🏽
@addiskidaniyasu576
@addiskidaniyasu576 5 ай бұрын
Mafiye dink mezmur new,GBU broye!!
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen brother❤️🙌🏽
@yafetsolomonofficial5094
@yafetsolomonofficial5094 5 ай бұрын
Ymedane mikniyat new Mafiye Tebarek 😍🔥🔥😇
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen yafuye❤️🙌🏽
@amanuelmebratu9478
@amanuelmebratu9478 5 ай бұрын
ማፊ ብሩክ ሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!!
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen wendme❤️🙌🏽
@theophilusterefe3489
@theophilusterefe3489 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ፤ ከረጅም ጊዜ በፊት ስታገለግል ነበረ የሰማሁት፤ አሁን ስለሰማው ደስ ብሎኛል።
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Toniye tebarekilgn❤️🙌🏽
@biniyam.dimole
@biniyam.dimole 5 ай бұрын
Tebarekilgn
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen🙌🏽
@iyasufekadu2639
@iyasufekadu2639 5 ай бұрын
Mafiye you r our blessing. ደግሞ እንዴት የመሚባርክ መዝሙር ነው❤
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Wendmeee ewedhalew thank you❤️🙌🏽
@MedanT98
@MedanT98 5 ай бұрын
Tebareklgn wondime dnk mmezmur new
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen my bro❤️🙌🏽
@YegileAchamo-el9sf
@YegileAchamo-el9sf 5 ай бұрын
Mafuyee tsega yibezalhi
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 5 ай бұрын
Amen enat❤️🙌🏽
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 54 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 6 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 54 МЛН