KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከኢትዮጵያ ልጅ ወስዳ የምታሳድገው አንጅሊና ጆሊ በስተጀርባ Abel Birhanu
12:38
Ethiopia - ሎስ አንጀለስ ወደ አመድነት | ኢትዮጵያውያንም ሰደድ ከዋጠው ሆሊውድ ሸሹ
9:11
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
Support each other🤝
00:31
ያሳዝናል ዳኛዋን ጨምሮ በርካቶችን ያስለቀሰው የፍርድ ቤት ጉዳይ Abel Birhanu
Рет қаралды 379,703
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 150
@Beemenet
2 жыл бұрын
ውይ እንኳን የሱ ልጅ ሆነ የኔ ሚስኪን አባት ሲያሳዝን ጌታን ምን አለ የኔ አባት እንደሱ በሆነ አቤቴ ከእናቴ በመለየቱ ሚክንያት ልጆቼ አይደሉም ብሎ ክዶናል እኔም እናትና እህት ወንድሞቼን እርዳለው ብዬ ስደት ላይ እየተንገላታው አስርኛ አመቴን ያዝኩ ጠብ የሚል ነገር የለም የአርቦቹ ጭቅጭቅ ነው የተርፈኝ ልጄ ብሎ ባይፈልገኝም አባቴ ብዬ ብደውልለት የተርፈኝ ስድቡ ነው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው የሚወዳቹ አባት ያላቹ እድለኛ ናቹ
@semuhabesha1994
2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ልጆቼ ማለቱ አይቀርም እናት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
@danieltsegaye
2 жыл бұрын
በርቺ ጌታ ኢየሱስ ሁሉ ነገርሽነው
@Beemenet
2 жыл бұрын
@@semuhabesha1994 Ameeeen
@dawitgebremichael6264
2 жыл бұрын
@@Beemenet ayzosh sis hulum melkam yihonal
@Betselot2
2 жыл бұрын
በርቺ! በኢኮኖሚ፡ስትበረቺ ልጄ ብሎ ይመጣል። እመኝኝ ስለደረሰብኝ ነው። never give up! ጠንክረሽ ስሪና ስኬትሽ ላይ ድረሽ ያኔ እሱ ራሱ ልጄ ብሎ ያለሽበት ይመጣል! እኔ ያንን ነው ያደረኩትት! በርቺ!!!
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የሱ ሆነ በጣም አሳዝኖኝ ተጨንቄ ነበር ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 🤲❤️❤️🥰❤️❤️
@Muledoyo
2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ምን ይሳነዋል ዋዉ አቤሎ
@shferawbzuneh8373
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በዝች አለም ብዙ ባለጌ ሰወች አለን እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን
@salamontube
2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን መጨረሻው ደስ ይላል ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
@fanosfanos2990
2 жыл бұрын
አሜን
@sdetegnawahewan
2 жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
@Ekr348
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hussengeto182
2 жыл бұрын
አሚን
@GhGh-lm5gx
2 жыл бұрын
አሜን
@darejehundito2940
2 жыл бұрын
Amen
@ayishayoutube4345
2 жыл бұрын
ሂክራ ደምርኝ በቅናት እኔም ልደምርሽ
@semirasairage7182
2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን❤❤
@tirhasdainel4906
2 жыл бұрын
ኣባቱና እናቱ ኣባቱ ኔው ❤❤❤
@hadaseabera6808
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ አቤል የወይኗልጅ በርታልን አባክህን አንድ ሆስተስ በሰራተኛዋ የተገደለች ሄዋን ትባላለች ህጉ ከምን እዳደረሰው አባክህን
@gezahegnelambebo6691
2 жыл бұрын
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቤል በርታ
@DR-io9qq
2 жыл бұрын
አቤል ሰላም ላንተ ይሁን። በጣም አድናቂህ ነኝ ። The Black panther film ሳታየው አትቀርም እና ስለሱም ብታወጣው ማለት ተልኮውን ብትገልጠው ጥሩ ነበር።ተባረክ
@MekdiT1921
2 жыл бұрын
ምን አይነት መልካም አባት ነው 😪 ምን አለበት የኔም አባት ይሄንን ፕሮግራም አይቶ የአባትነት መልካምነትን ቢማር አባታቸው የሚወዳቸው ሰዎች እንዴት እንደምቀናባቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MaryamMaryam-oj8cb
2 жыл бұрын
አባትልጅን መቸምጠልቶ አያውቅም ጥፍት አጥፍተሸከሆን ይቅርታ ጠይቂው
@Sbetengawa
2 жыл бұрын
እኔም ያች ቢጤ ነኝ ያባት ፍቅር የራቀኝ
@chiliman5485
2 жыл бұрын
yemr Aytelachihum
@tigestdamte3224
2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዉዱ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፡፡
@yonasteshager9679
2 жыл бұрын
የምትሰራው ሁሉ በጣም ይመቸኛል አቤሎ👍👍👍👍
@atalay1437
2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
2 жыл бұрын
መጨረሻው ደስ ሲል😘😘😘
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
2 жыл бұрын
በጣምነበር ያሳዘነኝ ወላሂ መጨረሻው ደስይላል
@selamawitguta4727
2 жыл бұрын
Thank you Abelye ❤
@spikenardjesuit7534
2 жыл бұрын
Wow ❤
@nabiatabeba8640
2 жыл бұрын
Ename bedest new yalkeskt waw betam Dess yelal
@Hiwya284
2 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በያሊችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን💚💛❤️🌹🌹🙏ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ደስሲል😭😭😰😰💔
@alemtesfayeh1404
9 ай бұрын
Woooow dase yamel Tarik naw Abelo yemach👍🙏
@tsegeredatesfaye8319
2 жыл бұрын
Thank You Abelo
@nabiatabeba8640
2 жыл бұрын
Ewnt yech sate betam balga sate nate Egzabher mastewalun yestat
@melkamsew4082
2 жыл бұрын
👉አቤሎ፣ የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ስለነበር፣ በዛ ተጠምደህ በዚህ ትንሽ ጥፍት ብለህ ነበር። 👉ይህን ፕሮግራም እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ይግጭ!!
@herutmengistu1947
2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስስስስ ይላል
@kidsland0073
2 жыл бұрын
በርታ ደስ የሚል ታሪክ
@selmseli6369
2 жыл бұрын
ጌታን እዴው ድምፅህንና አቀራረብክን ስወድልህ
@tihuneassefa4638
9 ай бұрын
ዋይ መጨረሻው እንዴት ደስ እንደሚል❤❤❤❤
@nebattube9895
2 жыл бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
@betty-ko6ez
2 жыл бұрын
አቤልዬ ይህ ትምህርት አዘል አይደለም ከዚህ የምንማረው ምን ድነው፣
@addisalemdemese6893
2 жыл бұрын
God is good always!
@serkalem9227
2 жыл бұрын
Happy ending❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kedus2010
2 жыл бұрын
Wwwe betam desss yemil mecheresha new
@yeabglorytoglory
9 ай бұрын
Abelo nerta destilalehi yihenin program bettam ewadewalehu yantem betam mirtu nawu nerta
@mediatube3914
2 жыл бұрын
እኔም አይቼው ብዙ ባየባኝም አልቅሻለሁ አሁን በድንብ ነገርከኝ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እንዲያውም ቁርጩ አውርጀውለሁ
@Sara-f2j9i
2 жыл бұрын
እውንት ነው አቤላ ብዙወችን እባ ያስራጨ ታሪክ ነው መጨረሻው ግን ደስ ይላል
@kibromtesfatsion1715
2 жыл бұрын
I have been watching the paternity court since 2017 , I recommend it for all habesha specifically who has dout on cheating,
@martasafa7325
2 жыл бұрын
ዉይ በጣም ደስ ይላል
@yilfashewaabebe4090
2 жыл бұрын
Thanks to GOD!!!!
@እመቤትየደሴዋ
2 жыл бұрын
ደስ ይላል አባትዮዉ ደስ ሲል
@bayushtelila
2 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም የሚያሳዝንም ነው በጣም ደስ የሚልምልም ታሪክ ነው መጨረሻው እሰይ
@solyanatekle91
2 жыл бұрын
Esey ELllllllllllll 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@robel9335
2 жыл бұрын
Wow das yilal
@bintnejashi74
2 жыл бұрын
እንዴት ዋልክ አቤል አንተ ሁል ጊዜ ልብ የሚሰቅል ታሪክ ነው የምትነግረን ተባረክ 👍👍👍
@Habeshabete
2 жыл бұрын
I used to watch Paternity court not anymore.
@maymrobi
2 жыл бұрын
Memar Ayeleye demrign
@abigail2315
2 жыл бұрын
በቲክቶክ አይቸዉ አልገባኝም ነበር
@na7288
2 жыл бұрын
እኔም አይቸዉ ያስለቀሰኝ ሰዉዬ ነዉ በርግጥ የብዙዎቹም የሚያስለቅስ የማይጠበቅ የሚያስደስት የሚያስገርም ነገሮች የሚገኝበት ነዉና ሌሎቹንም በዚህ መልኩ ብታቀርባቸዉ አሪፋ ነዉ
@efremhailu4605
2 жыл бұрын
በጣም አጋነንከዉ
@Gebdeg
2 жыл бұрын
We already watched this bro! Please use your air time for country related stories only.
@ayishayoutube4345
2 жыл бұрын
ልብ ያነካል
@selamlesewhulutube1992
2 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል እኔም ገብቸ የብዙወቹን እያዳመጥኩ አንብቻለሁ በጣም አጔጊ ፕሮግራም ነው።
@kaltube5879
2 жыл бұрын
Mn channel lay new ena meche please
@kebederoza-jd8in
9 ай бұрын
Wow nice story. But what about my father
@genetdebebe7317
2 жыл бұрын
ደስ ሲል
@minlargelhkfiqir662
2 жыл бұрын
ሁሌ የምከታተለው ፕሮግራም🥰
@Fthforammedia
2 жыл бұрын
ሴቶቻችን ፈጣሮን ካልፈሩ በስተቀር ልጆቻችንን በጠቅላላ የሌላ ወንድ ናቸው ሊሉ ይችላሉ በተላይ አሁን ባለንበት ዘመን በጣም አስፈሪ ነው
@zedyednglij3314
2 жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh
@sdetegnawahewan
2 жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
@farukdadafo9383
2 жыл бұрын
Thank u bro አቤሎ እባክህ Alsie allcock ስለምትባለው ሴትዮ ጀባ በለን
@hanatadesse9127
2 жыл бұрын
አቀራራቡስ wow
@hassettube5175
2 жыл бұрын
እንኳን ለነብያት ፆም በሰላም አደረሳችሁ🙏 እስኪ በበጎ ፍቃዳችሁ 715 የሆነውን የኦርቶዶክስ ቤተ ሰ ብ 1000 እንሁን። የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ
@tamiratalemu7011
2 жыл бұрын
Abelaa anete yemetaqerbachew atechaa aletexgebachewem.
@RuthGhiwot-fn8ri
8 ай бұрын
አቤላ
@ethiopia2846
2 жыл бұрын
ልብ ያነካል🥰🥰🥰
@zegola7325
2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@hadiyamollatube6921
2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@weloyewatube
2 жыл бұрын
አይን እራሱ ይፈርዳል አባቱን ነው የሚመስለው ልጅ
@hanazenebe6366
2 жыл бұрын
paternity Cort በጣም የሚገርም ፍርድ ቤት ነው እከታተለዋለሁ
@jamesSmart-z3m
9 ай бұрын
ያሳዝናል
@kassusahle6809
2 жыл бұрын
የዛሬ የ4 ዓመት ታሪክ ነው እንደ አዲስ ምነው ሌላ ነገር የለም እንዴ
@GhGh-lm5gx
2 жыл бұрын
ሁሉም ሀቅን ያግኝ!
@henokgetahun5004
2 жыл бұрын
This is Henok Getahun Zewdie is Jesus Christ Live in Seminary Rd falls church VA homeless shelter God bless you all
@elyaselyas314
2 жыл бұрын
Are bzu ye frde bet yesraln
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ
2 жыл бұрын
Betam dese elal
@riimethiopia4661
9 ай бұрын
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@mdmd7627
2 жыл бұрын
ቲክ ታክ ላይ አይቼው አልቅሻለሁ
@zeeyinably171
2 жыл бұрын
የኔ ልብን ስንት ነበር
@yohanayirgalem303
2 жыл бұрын
Bexam nawe miyasazenaw ewnate mingzam ewnat nawe...
@sarabook2434
2 жыл бұрын
የትምአገር.ቢሆን.ልጁን.የምታቀው.እናትብቻ.ናት
@tizekifle7570
2 жыл бұрын
አፍ ተጨንቄ ነበር እንካን የሱ ሆነ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
2 жыл бұрын
😥😥😥Ayiblew Ena Ene Abate Abatsh Ayidlem bilugn Emimot yimslegnal mkniatum Ene yal Abate Estnfas yelegnim fetari ene kenategna Amlak negn kne wchi yehonutin siamlku Alwedim yilal gn lne Abatem Amlake yimslegnal esun yemwdbet lik yelegnim besuleyi yemimetaw kfu nger hulu lne yihunlign Elalew Andade gn eras wedad negn mslegn ene 1d nger bhonbet demo esum yiskayibgnal Alem layi yalu Abatochin hulu be Abate mkniat ewdachewalew yabtochin lekso Ayasayegn😥😥😥
@addismerejaet8842
2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@ኢትዮጲስ
2 жыл бұрын
She waited for 18 years to tell him the truth 😮shame
@NahiProduction-k1h
2 жыл бұрын
💚💛❤ይህን እምታነቡ ሁሉ የልባችሁን ሀሳብ ሁሉ አምላክ ያሳካላችው:: ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏🙏
@tigistsileshi2314
2 жыл бұрын
Egzabeher yemesgene
@መስጠትበጎአድራጎትድርጅት
2 жыл бұрын
ግን እንኳን ልጁ ሆነ ያስለቅሳል
@mememalase9018
2 жыл бұрын
😭
@rahimabeautiful7566
2 жыл бұрын
እኔ አራሱ ምንሁኖነዉ አያልኩነበር
@bekojiimedia2018
2 жыл бұрын
ከሶስት አመት በፊት የቀረበ ኬዝ ነው ይሄ !! ለማንኛውም በጥሩ ቅንብር አቅርበከዋል !!ግን አንዳንድ አገላለፅህ ልክ አይደለም ልጁ ከአባቱ ጋ አላደገው በሱስ ምክንያት ተነጥቀው ነበር !!
@tigestemengestu6199
2 жыл бұрын
😄😄😄😄👍👍👍👍
@weldeyaergaw5613
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ልቤ ጦሽ ልትል ነበር አቤል
@elaab6553
2 жыл бұрын
ye abatyew fkr yemigerm nw
@mekonenatinafu-x2h
3 ай бұрын
ትለያለህ
@sSa-xu8xc
2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አዝኘ ነበር እኳን አባቱ ሆነ
@ratnaratnasari8253
2 жыл бұрын
በዚህ፣ጭቅጭቅ፣ጠበቃቸው፣እጀራ፣ጋገሩለት፣
@emrucan
2 ай бұрын
አይ ሴት
@frehiwothailu6211
2 жыл бұрын
ታዲያ አንተ ምንድነው ምታለቃቅስብን ዝምብለህ አተርክም እንዴ
@አፄnews
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mediyoutube2916
2 жыл бұрын
እስይ እንኳን ልጅ ሆነ
@saraamagreedavid6763
2 жыл бұрын
ፔቴርኒቲ ኮርት
@yonastesfaye575
9 ай бұрын
Black and white always............
@miserms4091
2 жыл бұрын
SAFUU
@maymrobi
2 жыл бұрын
👈 miseryee wude demrign
@zamzamzam5637
2 жыл бұрын
አቤሎ ትለያለህ
@jemaritube
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በዝች አለም ብዙ ባለጌ ሰወች አለን እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን
12:38
ከኢትዮጵያ ልጅ ወስዳ የምታሳድገው አንጅሊና ጆሊ በስተጀርባ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 301 М.
9:11
Ethiopia - ሎስ አንጀለስ ወደ አመድነት | ኢትዮጵያውያንም ሰደድ ከዋጠው ሆሊውድ ሸሹ
Feta Daily
Рет қаралды 211 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
14:36
ብታምኑም ባታምኑም ይህ የሆነው በአሜሪካ ነው Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 301 М.
21:23
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
14:44
ባልተጠበቀ ነገር የአለም ሀብታሞችን ጉድ ያደረገችው በጥብቅ ተፈላጊዋ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 104 М.
13:21
ከሞት ተነሳው የምትለው ሴትለማመን የሚከብድ ነገር ተናገረች | Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 413 М.
13:40
7 ለማመን የሚከብዱ አስደንጋጭ ሀይማኖቶች | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | Ethiopia
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 361 М.
20:40
ኤፍ ቢ አይ ለማመን የከበደው ታዳጊዋ የፈፀመችው አለምን ያነጋገረው ጉድ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 93 М.
12:03
ብዙዎችን ያስለቀሰው የባለትዳሮቹ ክስተት እና አለም ያልጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 167 М.
25:59
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
ebstv worldwide
Рет қаралды 792 М.
1:21:45
በ30 ዓመቴ ጡረታ እወጣለሁ የሚለው የ 23 አመቱ ሚሊየነር! #ezedinkamil#rich#money#bank#innobator
Maraki Weg
Рет қаралды 1 МЛН
19:41
ብዙዎችን ያስለቀሰው ከካናዳ ኢትዮጵያ ቻይና ድረስ የተዘረጋ አሳዛኝ ክስተት Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 374 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН