የትም ቢሆን እውነትን እመሰክራለሁ | ዘነበ ወላ (ደራሲና ጋዜጠኛ)

  Рет қаралды 96,974

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ምርኩዝ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
‪@zenebewola‬
በተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ ተወዳጆቹ ዱዓቶች ዑስታዝ በድር ሁሴንና ዑስታዝ ያሲን ኑሩ የረሱሉን (ﷺ) የአመራር ብቃት፣ የማኅበረሰብ አወቃቀርና የሥነምግባር ልቅናን በጣፋጭ አንደበት አቅርበው ነበር። የረሱልን (ﷺ) ልቅና ለመመስከር ሙስሊም ካልሆነ የእውነት ሰው መሆን ይጠይቃል። ሚዛናዊ አስተሳሰብ፣ ፊት ለፊት የሚታየውን አምኖበት መናገር የእውነተኛ ሰው መገለጫ ነው። ደራሲና ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ በምርኩዝ መድረክ ይህንን ነበር ያደረገው። የከውኑ ሞገስ 6 ምርኩዝ 28 ነሐሴ 26/2016 በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ ተከናውኖ ነበር።
#ሕያው_አሻራ
#የከውኑ_ሞገስ_6
#ክፍል_2
ህልም-ትጋት-ስኬት
#ምርኩዝ!
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZbin 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 522
@selamlekulekimu2393
@selamlekulekimu2393 4 ай бұрын
የገዳም ህይወትን ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም። በማታውቀው ነገር ላይ አትዘባርቅ።
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 4 ай бұрын
ዘነበ ዎላ በእውነቱ ይህንን በማለትህ በግሌ ከነበረህ ቦታ አውርጄሀለው የተዋህዶ ልጅ ስለሆንኩ ሳይሆን የማንንም ሀይማኖት መንካት ድክመትህን አሳይቶኛል ባያድጥህ ጥሩ ነበር ጥሩ ታወራለህ በተለይ ስለሀይማኖት ያለህ እውቀት ግን ከቁንፅልም በታች መሆኑን የዘባረከው አርቲቡርቲ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶኛል
@lijMelaku-v8f
@lijMelaku-v8f 4 ай бұрын
ሰዉ የፈለገዉን መምረጥ መብቱ ነዉ ስለምንኩስና እና ምነና ጠጋ ብለህ አባቶችን ጠይቅ በተረፈ ስለ እስልምና ለመመስከር ብለህ ኦርቶዶክስ ላይ መንጠልጠልህ ደግም አደል
@FilaSelam
@FilaSelam 4 ай бұрын
ወንድሜ ይሔ የእይታህ ችግር ነው ... ምንም ክፋት የለውም ... ዘነበ ያጠናውን የገባውን ነው ሼር ያረገን ... እንጂ ምንኩስናን አልነካም ... እጅን መጠምዘዝ እንዳመስብን ጎበዝ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 4 ай бұрын
አላህ ሰይጣን ካልሆነ በቀር በስድብ ደስ አይሰኝማ😂😂😂​@@FilaSelam
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 4 ай бұрын
ዘኔ አድናቂህ ነኝ። ይኽ መልእክትህም ምርጥ ነው። ገዳማዊ ሕይወትን አስመልክቶ የሰጠኸው አስተያየት ግን ካንተ የሚጠበቅ አይደለም። ካለወቅህ ስለማታውቀው ሕይወት ባትናገር መልካም ነበር። ከስሕተትህ እንደምትታረም ተሥፋ አደርጋለሁ።
@TedBell-i7y
@TedBell-i7y 4 ай бұрын
ዝም ብለህ አትጎዝጎዝ ነብዮ መሀመድ የ6 አመት ልጅ ያገባ በ9 አመቷ የደፈረ፡ የባሪያ ንግድ ሲያጧጥፍ የነበረ፡የሰው እጅ ሲቆርጥ የነበረ ፡ በሰው አገር እየዞረ ሴቶችን በግዞት ቤት ሲደፍር የነበረ.... ዝም ብለህ የሌለ ነገር እየቀባህ ይህ ግለሰብ መለአክ ልታደርገው አትሞክር። ዝም ብለህ ለመወደድ ስትል አትቀደድ። ለዚህና ሌሎች መአት የእስልምና ጭካኔዎች ስል እስልምናን ትቸዋለሁ
@abibekele4680
@abibekele4680 4 ай бұрын
ይህ ሰው ውስጡ ባዶ ነው ሙስሊም ፕሮግራም ላይ ስለተገኘህ ሌላ ዕምነትን መንካት ነውር ነው ነውረኛ
@SoblaSafari
@SoblaSafari 4 ай бұрын
ወንድሜ ሆይ አላውቅህም ግን በጣም እወድሃለሁ። ለምን ቢባል ከአዳምና ሄዋን የተገኘህ ወንድሜ ስለሆንክና እስልምና አይደለም የሰውን ልጅ ቀርቶ እንስሳትን ብሎም ሙሉ ተፈጥሮን እንድንወድና እንድንንከባከብ ስለሚያዘን። እናም ነቢዩ ሙሐመድን ምዕራቡ ዓለም ላይ መሰረቱን የጣለው ኢአማኒውና ብሎም ግብረሰዶማዊው በእጁ ያለውን ገንዘብና ቴክኖሎጂ በመጠቀም የሰው ልጆችን ከተፈጠሩበት ክቡር ዓላማ በማሳት ከእንስሳ በታች ወደ ወረደ ስብዕና ውስጥ ለመድፈቅ የሚጥረው ኃይል በሚያሰራጨው የህትመት የሚድያና ልዩልዩ እስልምናን ጥላሸት በሚቀባበት(ስልጣንና የዘረፉትን የህዝብ ሀብት ከእጃቸው እንዳይወጣ የሸሪዓን ህግ አላግባብ በመሳሪያነት የሚጠቀሙበትን አንዳንድ የአረብ ሃገራት መሪዎችን በማየት) (የዘረፋና የወንጀል ጥማቸውን ለማርካት በኢስላም ስም የሚደራጁ አንዳንድ አሸባሪ ኃይሎችን አንዳንዶችም ሆን ተብሎ እስልምናን ለመምቻና ስም ለማጥፊያ እንዲመች በምራባውያን የተመሰረቱ ለምሳሌ አይ ኤስ በባራክኦባማ አስተዳደር) በማየት ሳይሆን ትክክለኛና ገለልተኛ በሆኑ መረጃዎች ተመርኩዘህ ብትረዳቸዉ የሚል ምክሬን ባስተላልፍልህ ደስ ይለኛል። በወቅቱ አረቦች ሴት ልጅ ሲወልዱ ከነነፍሷ የመቅበር መጥፎ ባህልና ልማድ ነበራቸው ነቢዩ ይህን አስቀርተዋል። በባርነት የሚማቅቁ ሰዎች ነፃነታቸውን እንዲቀዳጁ ከፍተኛ ትግል አድርገዋል። ሃሳቤን ለማንበብ ስለፈቀድክ አመሰግናለሁ።
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 4 ай бұрын
you are a fucken dog fucks your ass because you exchange your religion for a man of breast stealer!! you are rubbish both Allah and God never want a person like you!!!
@LilyJimma
@LilyJimma 4 ай бұрын
የኢትዮጵይ "ሙህራን" ነን ባዬች ከደንቆሮ ማህይሞች 1% ነው የምትሻሉት:: ያመ ማንበብ ትችላላችሁ:: ነገር ግን ግንዛቤ የላችሁም:: የገዳማዎ ህይወት በአንተ እይነት ሆድ አደር እይፊዝበትም:: አንተ ጣራ እና ግድግዳ የምትቧጠው ጭብጨባና ጎሽታን ብሎም የችን አላፊ አለምን ለሞኖር ነው:: ገዳማዎይ አባቶቻችን እና እናቶቻችን የማትጠፉውን አለም ለመውረስ በክብር በፀጋ ከቅዱሳን ጋር ለዘላለም ለመኖር ነው:: ስውዬው እንዱን ለማስደስት እና ጭብጨባን ለማግኛት ዛሬ አንተም ሆነ ሌላው የሚፈለስፍበትን ቋንቋ ስነ ጥበብ ማንነትን እስከ ክብር ያወረሱህ ገዳማዎያ አባቶች እና እናቶች መሆኑ መዘንጋትህ " ምሁር" ነኝ ከሚል አንደበት መስማት ማለት በዜሮ መባዛት ነው:: ስለሆነ ስለጥበብ ከማውራትህ በፊት ጥበበኛ ሆን:: ይልካቸው ነብይ በጥበብ መኖርንስ አላነገሩህም..? የለም ምን ገዷቸው..? ታሪካቸው እኮ ግልፅ ስለሆነ እሩስ ለኛ ተውልን:: አልስሚን ግባ በለው አሉ አበው::
@AbelfikreAb
@AbelfikreAb 4 ай бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ስለ ምንኩስና ያነሳሀው ሀሳብ አንተ የገባህ እንዲ ነው አንተ እንዲ ተረዳኸው ማለት ግን ምንኩስና እንዲ ነው ማለት አይደለም ። ለዚህ ጉዳይ ያለህ አተያይ ደካማ ነው ስለዚህ ማወቅ መረዳት ከፈለክ ምንም ስለሆነ ማታውቀው ልጆችን ከመጠየቅ ጀምረህ እስከ መምህራን ድረስ ያስረዱሃል። በተረፈ ነጻ ሀሳብህን ተደብቀህ ስላልሆነ ያቀረብከው በጣም አከብራለው።
@Chotibana3563
@Chotibana3563 4 ай бұрын
ዘነበ ወላ ባለጌና ክብር አልባ አላዋቂ ሰው ነው በተለይ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ያለው ጥላቻና የቤተክርስቲያኗን አስተምሮ ሳያውቅ የሚዘለብድ ግለሰብ 👎
@BaderHussein-n7v
@BaderHussein-n7v 4 ай бұрын
አባታችንአላህእድሜናጤናይሥጥህ
@NebiyyUj
@NebiyyUj 4 ай бұрын
Ante Dedebi,zenebeni menageri aqimumi biqatumi yelehim...
@Chotibana3563
@Chotibana3563 4 ай бұрын
@@NebiyyUj ስድብ ከዲያቢሎስ ነው
@NebiyyUj
@NebiyyUj 4 ай бұрын
Bergiti awo mesedadebi yelebinim sorry,gin antem iko yetekeberki wondime zenebeni sedibehewali isu tikikili newu mesadebih
@Dere-Orthodox
@Dere-Orthodox 4 ай бұрын
​@@NebiyyUj ant damo sila rasik awqa new his Galte hid wad madicasak 😂😂
@QoleAlbasy
@QoleAlbasy 4 ай бұрын
ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ከበረት ውጭ አሳደረች አሉ ድንቄም ወግአዋቂ
@abrahamabebe-j5c
@abrahamabebe-j5c 4 ай бұрын
ስለመነኩሴ በማታቀዉ ነገር ባታወራ ቆንጆ ነበር
@etsubdink4017
@etsubdink4017 4 ай бұрын
ወይ መማር። እውነትህን ነው ወንድሜ🙏
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 4 ай бұрын
መነኩሴዎች ባህታውያን በጌታችን ህማማት ሠሞን፤የጌታችን ግርፋቱን ስቃዩን ለመቀበል በሰንሰለት እራሳቸውን እንደሚገርፉ፤ያውቅ ይሆን። ?
@tadeleberihun7520
@tadeleberihun7520 4 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በእምነቴ አልደራደርም ከሙስሊሞች አንድነታቸውን እወዳለሁ ፈጣሪ ሰላሙን ለሀገራችን ይስጠን
@semarawitsat
@semarawitsat 4 ай бұрын
ሰለምኩስና ለማወቅ ተጠግተህ ማየት አለብህ በማታውቀው ነገር ባትገባ ጥሩ ነው:: አንድ ቀን እንኳን ከእነሱ ጋር ዋል ብትባል በጣም ይከብድሀል ያለድካም ነው የሚሰሩት ፀሎት ያለማቋረጥ እቅልፍ አቁመው ነው የሚፀልዩት:: መነኩሴ ማለት የምድር መላዕክት ማለት ነው:: ለእስልምና ክብር አለኝ ግን የራስን ለማድነቅ የሌላን እውነት መዝለፍ አግባብ አደለም::
@gideontadelemekuria904
@gideontadelemekuria904 4 ай бұрын
ዘነበ ወላ ልጅነት በሚለው መፅሀፋ ነው የማውቀው በግዜው ስርአት ያለው ማሰብ የሚችል ሰው እንደሆነ ነበር የሚመስለኝ ሆኖም ስለ እስልምና ለማንቆለጳጰስ ብሎ ግን ቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ ያልተገራ አፉን ይከፍታል ብዬ ግን አስቤውም አላውቅም ነበረ ያው ዘንድሮ ትልቅ ሰው የማይወጣላት ኢትዮጵያ ሰውየውን አርክሳው አሳየችን ጥሩ ነው ዛሬ እንደፈለግክ ተናገር ጊዜው ሲደርርስ ግን ምንም ይቅርታ ብትጠይቅ እንኳን ዝም የማይል ትውልድ እየመጣልህ ነው። ዛሬም ሆነ ነገ በልክህ ትከረከማለህ!
@sadm678
@sadm678 4 ай бұрын
ጥጋባችሁን እግዚያብሄር የስተንፋስላችዉ።
@teferifekadu-i3y
@teferifekadu-i3y 4 ай бұрын
እውነት ነው ሀገርን ለማፍረስ እምነትን ከ እምነት ለማጋጨት መድረክ ለይ መውጣት ከባድ ነው በነገራችን ለይ ፈጣሪን ለማወቅ የሚያስፈልገው እውቀት ሳይሆን ንፁ ልብ ነው ብዙ በማንበብ መሸምደድ እንጂ ማወቅ አይቻልም ለማወቅ ከራስ መጀመር ለሚያልፍ ፓለቲ ካ አንዱን በሌላው አታነሳሳ በተጨማሪ ባሕር ላይ ያለኸው አሁን ነው
@mesfinetufa9228
@mesfinetufa9228 4 ай бұрын
አቶ ዘነበ እኔ አድናቂህ ነበርኩ የምታውቅ መስሎኝ ለካ እንዲህ የማታውቀውን ስለ ኦርቶዶክስ ምልኩስና በግምት ትፅፋለህ ብዬ አንድም ቀን አስቤው አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር(አላህ) ልቦና እና ማስተዋል ይስጥህ ሃይማኖትህን ወይንም እምነት አልባ መሆንህን ስለማላውቀው ይቅርታ አርግልኝ ነገር ግን ሀይማኖት ያለው የራሱን እምነት ያጠብቃል እንጂ የሌላውን ሃይማኖት አይዘልፍም አላህም አይወደውም
@lizagebreselasi8135
@lizagebreselasi8135 4 ай бұрын
ወንድሜ አላህ የሚለውን ቃል ከ ቅንፉ ውስጥ ብታወጣው መልካም ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር እና አላህ ለየቅል ናቸው።
@alemayehugulema1905
@alemayehugulema1905 4 ай бұрын
@@lizagebreselasi8135 ትክክል
@alemayehugulema1905
@alemayehugulema1905 4 ай бұрын
@@lizagebreselasi8135 ትክክል ብለሃል አላህና እግዚአብሄር አይገናኙም
@MisrakMelkamu
@MisrakMelkamu 4 ай бұрын
​​Lek new wendme lemeded blew andand orthodox endih yitsefalu sew yemayamnbten neger baytsef melkam new.​@@lizagebreselasi8135
@twnaye
@twnaye 4 ай бұрын
Muslimoch tazebewut aseteyayet alsetutem sheketam kemeshe tawaki lemehon tera baher hail yeneber begulebet derase yehon degemo ahun selhayemanot syawukewena sayenorew yetenetenal
@SmilingArchery-jj8jy
@SmilingArchery-jj8jy 4 ай бұрын
ከሙስሊሞች መደመጥ ለማግኘት ለመወደድ መፅሀፍ ቅዱስ ማንቋሸሽ አትችልምእኔ ኦርቶዶክ ነኝ ወንጌልን ሳታቅ መፅሐፍ ቅዱስ ሳታቅ ስለ ቁራን 30ዓመት አጥንቻለሁመንፈሳዊ እውቀት ነው አለማዊ አንባቢ ፀሀፊከሆንክ በዓለም ዙሪያ ያሉ ስለ ሀይማኖት ግን ባልገባህበማይገባህ ነገር ገብተህ ባታቦካ ቤተክበዚህሰዓት ብዙ ችግር ለይናት ላንተ መልስ ለመስጠት ይችላሉ ባንዱ ለመወደድ አንዱን ማንቋሽሽ ግን ማባላት ነው
@gindamidia9675
@gindamidia9675 4 ай бұрын
ከመንግሰት ተልኮ ተሰጦት ነው ይሄ ሆዳም ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም ገዳማት ላይ ሚደርሰውን ጥቃት እንደሚቀጥል ለማሳየት ነው
@Gifubeza
@Gifubeza 4 ай бұрын
ሁሉን አውቃለሁ አንባቢ ነኝ የሜል ሰው ጉራ ብቻ መሆኑ የማይካድ ነው::
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 4 ай бұрын
Haymanoth endikeber yesewen akber. Balge keber aygebawem awdadekeh aymerm!!
@abibekele4680
@abibekele4680 4 ай бұрын
"ማንበብና ቤተመፅሀፍት ስለዋልክ ታውቃለህ ማለት አይደለም" የሚለው አባባል እውነት መሆኑን በዚ ማሀይም አየሁት ስለሚያውቀው እስልምና ከመሰከረ ስለማያውቀው ክርስትና ስለምን ክስ ያሰማል? ይህ እንደኔ ፍርፍሪ ልመና ነው
@solomonleopard
@solomonleopard 4 ай бұрын
በአረብ ሀገራት ደሞወዝ እየተከላለከሉ እንዲሁን እንደ ባሪያ እየተጨቆኑ ያሉ እህቶችችን እንዳይሰሙህ!... አሽቃባጭ!
@KindKind-ue9pu
@KindKind-ue9pu 4 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ስለ እስልምና ከማውራቱ በፊት ታደንቀው ነበር ፡፡ ደም ስለ ክርስትና አላወራም be postive stupid.
@zolazola122
@zolazola122 4 ай бұрын
​@@solomonleopardየማይገናኝ የቦርኮ ወሬ ታወራለህ የሰው ልጣጭ
@zolazola122
@zolazola122 4 ай бұрын
​​@@KindKind-ue9pu ሰው አርደው እንደሚበሉ ለምን አላወራም ግን አስመሳይ ምድረ ስደተኛ ስልጤ
@KindKind-ue9pu
@KindKind-ue9pu 4 ай бұрын
@@zolazola122 ሲሉ ሰምተሀል ጭፍን ሰገጤ አርዶ መብላት ነው ያልከው አይዲዮሎጂ ነው ህፃን አንተን ለማስተማር ቦታው አይመችም፡፡
@gizelekulu2921
@gizelekulu2921 4 ай бұрын
ይህ በእውነት የድንቁርና ጥግ ነው ወራዳ በራስ መተማመን የሌለህ
@AbuAbu-kt7dx
@AbuAbu-kt7dx 4 ай бұрын
ያመንክበትን ነገር መናገር ወይም መመስከር ኖርማል ነዉ ።ነገር ግን አንዱን ለማግዘፍ ሌላውን ማጉደፍ ምሁር ነኝ ከሚል ሰው አይጠበቅም .....
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 4 ай бұрын
የትኛው ምሁርነት።
@bogaleashe
@bogaleashe 4 ай бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ እስልምናና ክርስትና ተከባብረው የሚኖሩ መሆናቸውን የሚያውቅ ሰው በተገኘህበት መድረክ ላይ ስለ እስልምና የተናገርከውን ባልቃወምም በሌላ እምነት ውስጥ ያሉና የማታውቃቸውን አባቶች ያወዳደርክበት መንገድ ግን ኢትዮጵያዊ ደራሲና ፀሃፊ መሆንክን ጥያቄ ውስጥ የሚከት ነው። "ርካሽ ተወዳጅነትን ለማግኘት ኦርቶዶክስን መስዋዕትነት ማቅረብ" ይህ ተገቢ አይደለምና ሙስሊሙ ህብረተሰብ ሰው በመሆንህ ብቻ እንደሚወድህ እመን።
@Redseaafar00
@Redseaafar00 4 ай бұрын
ዘነበ ወላ አባቱ ብሩ በስራቸው የሽመና ሰራተኞች ያላቸው የተከበሩ ነበሩ ጨርቆስ የሰፈሬ ልጅነው አውቀዋለሁ ጎረቤቴ ነበር ብዙ መድረክ ላይ አይቸዋለሁ ነገር ግን አንዳንድ ግዜ ሞቅ ያለ ቦታ ስትገኝ የራስህን ስተህ መቀባጠር ትንሽ ያስተዛዝባል የእስልምናው መስራች መሐመድ ዛሬ ጎግል ላይ የአለማችን ተፅኖ ፈጣሪ ተብሎ የተፃፈው በአረቡ ፔትሮ ገንዘብ እንጂ እውነት የመሐመድን ቁራንና ሃዲስ እንዲሁም ሱና ያጠና አሁን አለምን የሚያተራምሱ ሽብርተኞችን ያፈራ መሆኑን ማወቅ አይሳነውም እርግጥ አንድ ሰው የሙስሊሞችን እምነት ማክበር ግዴታው ቢሆንም ወይም political correctness ያለ ቢሆንም በአስመሳይነት አየር ለመያዝ መተርተር ያስተዛዝባል
@ahmedalgazi-i1c
@ahmedalgazi-i1c 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እሺ የመስቀል ጦረኛው በዘነበ ኦላ አስታከህ ለእስልምና ያለህን ጥላቻ መተንፈስህ ነው አረቄ ልፈህ አትኮምት አለም ላይ እስልምናን ለማጥፋት አሜሪካ እና የምእራቡ አለም ሚድያ የሚረጨውን መርዝ ተግተህ መተህ አታቀርሽ ምእራባውያን እስልምናን ለማጠልሸት ያልፈነቀሉት ድንጋይ አለ እንዴ ? ያንተ አይነቱ መሀይም የደብተራ ልጅ ደሞ በግብረሰዶማዊቷ ሀገር አሜሪካ በሚዘዉረው ጎግል ላይ ነብዩ መሀመድ ( ሰ. ዐ .ወ) ተፅእኖ ፈጣሪነት በገንዘብ ተፅእኖ የተፃፈ ነው ይለናል አሜሪካ ብር አጥታ ማለት ነው ? ወንድሜ ይሄንን መሀይምነት ለማጥፋት ነው ከገዳም ውጡና ተማሩ የምንለው እየሱስ ልክ ነው እውነትም ደንቆሮዎች
@Redseaafar00
@Redseaafar00 4 ай бұрын
@@ahmedalgazi-i1c መሐመድ የ6 አመት ልጅ ( አይሻን) ለገንዘብ ብሎ በእድሜ የምትበልጠውን ከዲጃ ያገባ የልጁን ሚስት የሸጎረ ከ13 ሚስት በተጨማሪ የሴክስ ባሪያዎች የነበሩት ጋንግ መሆኑን በማስረጃ ላቅርብልህ ካላወከው ደነዝ ዝምብለት የአረብ ተረት ተከተል
@Redseaafar00
@Redseaafar00 4 ай бұрын
@@ahmedalgazi-i1c መሐመድ የ6 አመት ጨቅላ ያገባ የልጁን ሚስት የተኛ የሴክስ ባሪያ የነበረው ማፊያ ነው
@mesertttekelmariam5376
@mesertttekelmariam5376 4 ай бұрын
የጨርቆስ ሰፈር ደሀ ዘነበ ወላ ለቃቃሚ ልወደድ ባይ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ሙስሊሞችን በጣም ነው የምወዳቸው 💚💛❤️
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 4 ай бұрын
አሽቃበጥክም አላሽቃበጥቅም አንገትህን በሜንጫ እንቀላልሀለን፤ ከካፊር ጋርማ አንድ ሀገር ላይ አብረን አንኖርም፤ በራሳችሁ ሰው ነው እንደዚህ የምናሰድባችኋለን፤ ጌዜው ተገልብጧል!!!
@Ethiopiaforever-m5t
@Ethiopiaforever-m5t 4 ай бұрын
@@kemalabdulaziz1661 ???????????????
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 4 ай бұрын
አፈር ከታች የሰጠህን ኮሜንት አንብብ !!
@Ethiopiaforever-m5t
@Ethiopiaforever-m5t 4 ай бұрын
@@kemalabdulaziz1661 እስልምና የሰላም ሃይማኖት ነው ትሉ የለም ? በገዛ አጅህ ሃይማኖትህን ታሰድባለህ ?ለማንኛዉም ጭፍን ሰው ስላልሆንኩ ባንተ ተራ ንግግር የተከበረዉን ሃይማኖት እንዲሁ አልዘልፍም ፡፡ ምክንያቱም ስለሰላም የሚሰብኩ ፍቅር የሆኑ ካነተ በላይ ለእምነታቸው ሚጠነቀቁ ደገኛ ሙሰሊም ወዳጆች አሉኝና¬¬፡፡
@aa24434
@aa24434 4 ай бұрын
We Muslims love you too ❤
@eyayuchekole2691
@eyayuchekole2691 4 ай бұрын
ፈጣሪየን እኔ የምመኚው ከመሸ እንደዚህ እንዳያሳንስኚ ነው እናንተንም ከማነስ ይጠብቃችሁ
@ayyaana9918
@ayyaana9918 4 ай бұрын
የሚፅፍ ሰዎች እንደማያው የተረዳሁት ዘነበ ወላ እና ዳንኤል ክብረት ምሳሌ ናቸው
@fantahunastat1931
@fantahunastat1931 4 ай бұрын
የገረመኝ አጨብጫቢው ነው !!
@NatnaelTesfahun-jm9vw
@NatnaelTesfahun-jm9vw 4 ай бұрын
ያወቀ መስሎት የደነቆረ ድልብ ማሀይም
@KindKind-ue9pu
@KindKind-ue9pu 4 ай бұрын
የማታወቀው አንተ ነህ እሱማ ስለሚያውቀው ነገር ተናገር አንብብ የሌሎችን ሀይማኖት
@abibekele4680
@abibekele4680 4 ай бұрын
ያሳፍራል ቁንፅል እውቀት ያጠፍል አለማወቁን ስላሳወቀን ጥሩ ነው
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 4 ай бұрын
ምኑን ሀገር ያወቀውን ፀሐይ የሞቀውን ትሩ ለሸማ ካልሆነ በቀር​@@KindKind-ue9pu
@imanislam7367
@imanislam7367 5 ай бұрын
ከፁሐይ በታች የሚለውን ፕሮግራም እከታተልው ነበር በጣም እማከብረው ሰው ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከይሩንም መንገድ ይምራሕ ይገበሀልም
@ruqiyamusaxafa-gz4tv
@ruqiyamusaxafa-gz4tv 5 ай бұрын
Alah new migebawen miyawekew
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 4 ай бұрын
ዘነወላ እየዘቀጠ ሄደ ስለገዳም ምንም የምታዉቀዉ የለም ተዋህዶን የሚተች ይዋረዳል እሷን የመተቸት አቅም ማን ሊኖረዉ ይችላል ማን ከፊቶ ቆሞ መሟገት ይችላል ተዋህዶን በቅኔ መንካት ክብር መቀነስ
@ashe8263
@ashe8263 4 ай бұрын
ብዙ ሳይማር ፍልስፍና በማንበብ የደነዘዘ አይምሮ ነዉ ያለዉ ስለ አስልምና ለማዉራት ስለ ምንኩስና እና ምነና ማዉራት አይጠበቅብህም ነበር
@KindKind-ue9pu
@KindKind-ue9pu 4 ай бұрын
ያወራውኮ ስለ እስልምና ነው ደሞም ስለ ምንኩስና ና ምነና ህይወት በእስልምና ያለውን ቦተ ነው የተናገራው ስለ ኦርቶዶክስ አይደለም የሌላውን እምነት ማወቅ ምን ክፋት አለው፡፡ be postive
@abibekele4680
@abibekele4680 4 ай бұрын
ባዶ ጭንቅላት ነው ፍርፋሪ ለመልቀም ብሎ ሌላ እምነትን ይንተራሳል
@zeritubelete
@zeritubelete 4 ай бұрын
ስለ ምንኩስና፣ ምነና ስለማታውቅ አታውራ ስለምታውቀው ብቻ በግምትህ አውራ።
@hawdetube5373
@hawdetube5373 5 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛ ወደ ሆነው ብቸኛ የመዳኛ መንገድ የሆነውን እስልምና ይስጥህ የእውነት የትኛውም ሚድያ ላይ ሳይህ ዱአ አደርግልሀለው በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እስልምና እውነት እንደሆነ ታውቃላህ መንገዱን ይምራህ እሱ ይምረጥህ
@HelimaHelima-bc7dw
@HelimaHelima-bc7dw 5 ай бұрын
Alselemem Ede
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 5 ай бұрын
😂😂
@TedBell-i7y
@TedBell-i7y 4 ай бұрын
ዝም ብለህ አትጎዝጎዝ ነብዮ መሀመድ የ6 አመት ልጅ ያገባ በ9 አመቷ የደፈረ፡ የባሪያ ንግድ ሲያጧጥፍ የነበረ፡የሰው እጅ ሲቆርጥ የነበረ ፡ በሰው አገር እየዞረ ሴቶችን በግዞት ቤት ሲደፍር የነበረ.... ዝም ብለህ የሌለ ነገር እየቀባህ ይህ ግለሰብ መለአክ ልታደርገው አትሞክር። ዝም ብለህ ለመወደድ ስትል አትቀደድ። ለዚህና ሌሎች መአት የእስልምና ጭካኔዎች ስል እስልምናን ትቸዋለሁ
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 4 ай бұрын
ትሽ ውጣ ከዚ እሽ ምን አገባህ ስለነብዩ መሀመድ አለሂ ወሰለም ለማውራት ደግመህ ተወለድ እሽ ስለእርሰቸው ጥሩ ነገር ሲወራ መስማት አትፈልጉም አንደድ የሌላ እምነት ተከታይ ስራት
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 4 ай бұрын
ወደድክም ጠለህም የረሱል ስም ከፍ ይለል እየመራራህ ወጣው እውነት መናገር አጥያት ነው እዴ ይህ ሰውዬ የወረው እውነት ነው ወደድክም ጠለህም ኦኬ
@AddisAddis-qs5qj
@AddisAddis-qs5qj 4 ай бұрын
ዘነበ፡ወላ፡ድንቅ፡ተናጋሪና፡ደራሲ፡ነህ፡እንደዚህ፡አይነት፡መድረኮች፡ላይ፡ስንቀርብ፡ጥንቃቄ፡ማድረግ፡ተገቢ፡ነው፡
@AdemMalik-k5f
@AdemMalik-k5f 4 ай бұрын
may allah award good health and long life our brother ,,, kbur zaenabe wola,,,,
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 4 ай бұрын
እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ።በዛው ለአቶ ዘነበ እውነት የሚወራው እውነተኛው ቦታ ላይ ተቆሞ ነው አንተ ግን?ለነገሩ የቆምክበት ቦታ በጣም ይመጥንሀል ።ውሻም በበላት ይጮሀል።ይገባሀል።
@seadetube5367
@seadetube5367 5 ай бұрын
ሀቅን መስካራ እውነትን ፈላጊ የሆነን በሙሉ አላህ ከጨለማ ወደ ብራሀን አምጥቶ እስልምናን ይወፍቅልን ያ ረቢ ❤
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 4 ай бұрын
እናንተን ደሞ እንደ ኢራኖች መሥቀሉን ያሥመልክታችሁ
@akremahmed2821
@akremahmed2821 4 ай бұрын
​@@ከራድዮን-ጨ5ጨክክክክክ መስቀል ምንድነው
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 4 ай бұрын
መስቀል ያጠፋ ሰው የሚሰቀልበት ነው😂😂
@ahmedalgazi-i1c
@ahmedalgazi-i1c 4 ай бұрын
​@@ከራድዮን-ጨ5ጨመስቀል ማለት ከእየሱስ ጎን ሁለት ወንበዴዎች የተሰቀሉበትን ነው?😂😂😂😂
@MulugetaAdmassu-bg4td
@MulugetaAdmassu-bg4td 4 ай бұрын
አይይ ትንሽ እውቀት ታጠፋለች የማታውቀውን አትዘላብድ ኦርቶዶክስን የመተቸት አቅሙም ብቃቱም ሞራሉም የለህም ምንኩስና ያለውን ክብር እና ዋጋም አታውቀውም በምንኩስና ውስጥ ፈተና ፅናት ጥንካሬ ስራ አምልኮ ፍልስፍና ቅመማ ህክምና ምርምር ጥበብ ሞልቷል ማውራት እውቀት አይደለም ደግሞ ጠብቅ በጣም በቅርቡ በጣም በቅርቡ የሚመጣብህን ነገር ታየዋለህ
@HakimMusa-y2z
@HakimMusa-y2z 4 ай бұрын
ማስፈራራትህ ባዶ ጭንቅላት እንዳለህ ያሳያል የተናገረው ካልገባህ ደጋግመህ አዳምጠው በእስልምና ውስጥ የማይቻለውን ነገር መናገር ኦርቶዶክስን ዝቅ ማረግ ነው እንዴ ዘኔን መድረክ ፈጥረህ ብትጋብዘው ስለኦርቶድዶክስ ከሺ በላይ ምርጥ ምርጥ ነገር ሊናገር የሚችል ሙሁር ነው እወቀው በደንብ በዛቻ እና በስድብ የትም አይደረስም
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 4 ай бұрын
ጭብጨባ 👏👏👏አስክሮት ነው።እና ተዘጋጅቶበት ነው የመጣው ።
@MosisaTaju
@MosisaTaju 4 ай бұрын
Masha Allah
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 4 ай бұрын
ጥሩ ነው ስለ እስልምና መናገርህ ። ነገር ግን ከእስላም እምነት ተከታዮች ተወዳጅነት ለማግኜት የክርስትናን አስተምሮ ማነፃፀር የለብህም። ምናኔን እና ምንኩስናን ማጣጣልህ እና ካለመሥራት ጋር አያይዘህ መናገር የለብህም ነበር።
@fisehaabid
@fisehaabid 4 ай бұрын
Ewenet sineger atwedum?
@zenebech-yk5hj
@zenebech-yk5hj 4 ай бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ሲላት መፅሃፍ አጠበች ማለት አተን ነው አቶ ዘነበ ሂድና ትክክለኞቹን አባቶች ጠይቅ
@GebreYimamGebre
@GebreYimamGebre 4 ай бұрын
ያጣፍጥላችሁ ዘነበን ለዘላለም ውሰዱት መጀመርያ ማን ይፍልገዎል ንፍጣም ሱሳም ሐሽሻም
@AshagrieGetachw
@AshagrieGetachw 4 ай бұрын
አዳራሹ ያምራል ሰው እንዲህ ሆኖ ሀይማኖታዊ ኘሮግራሞችን ሲሳተፍ በጣም ደስ ይላል በተለይ ደግሞ ወጣትና ህፃናት በርቱ 👍 ዘነበ ኦላ ግን ከተናገረው ንግግር መሃል ክርስቲያኖችን ያሳዘነና ያበሳጨ😡😡😡 ስለ ምንኩስና እና ገዳማት የህ ተገቢ አይደለም
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሥለ ሌሎች እምነቶች በመጠኑ ብናቅ ጥላቻውም መናናቁም ይቀንሳል እናመሠግናለን ዘኔ👍👍
@TedBell-i7y
@TedBell-i7y 4 ай бұрын
ዝም ብለህ አትጎዝጎዝ ነብዮ መሀመድ የ6 አመት ልጅ ያገባ በ9 አመቷ የደፈረ፡ የባሪያ ንግድ ሲያጧጥፍ የነበረ፡የሰው እጅ ሲቆርጥ የነበረ ፡ በሰው አገር እየዞረ ሴቶችን በግዞት ቤት ሲደፍር የነበረ.... ዝም ብለህ የሌለ ነገር እየቀባህ ይህ ግለሰብ መለአክ ልታደርገው አትሞክር። ዝም ብለህ ለመወደድ ስትል አትቀደድ። ለዚህና ሌሎች መአት የእስልምና ጭካኔዎች ስል እስልምናን ትቸዋለሁ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 ай бұрын
መሃይምነት በጣም አስቀያሚነቱን የምረዳው እንዳንተ አይነቱን ጠብደል መሃይም ሳይ ነው አንብብ​@@TedBell-i7y
@ayyaana9918
@ayyaana9918 4 ай бұрын
ዘነበ ወላ ስለማያውቀው ነገር የማያውቀውን ለህጩን ነው ያዝረበረው በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ሰብስበው ከርሳቸውን ከሞሉ በኃላ ቅርሻታቸውን ይተፉብናል
@kassahuntolosa3453
@kassahuntolosa3453 4 ай бұрын
9:51 ብዙ ያነበብክ ትመስለኝ ነበር ዠባዠንኬ መሆኑን ነው ያወኩት
@abibekele4680
@abibekele4680 4 ай бұрын
አትፍረድበት ያወቀ መስሎት ለካ ንፍጥ ብቻ ነው
@abher-
@abher- 4 ай бұрын
"አንድ ሀይማኖት ለመደገፍ ሌላውን ማጣጣል የለብንም ዘነበ አርት ሳይሆን የያዘው ከ አርት ላይ ት አውጡት
@hindyahabeshawitaa5645
@hindyahabeshawitaa5645 3 ай бұрын
ለምን ስለስርስልምና ስለመሰከረ ???
@FETIAHUSSIEN
@FETIAHUSSIEN 4 ай бұрын
ሰለላሁአለኢወሰለም የአቢቢያረሱለላ❤❤❤❤❤🙏
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 4 ай бұрын
ስለእስልምና ለማወቅና ለመሰበክ ብዙ ጊዜ ሰጠህ እንዳነበብክ ሁሉ የምንኩስና ህይወትም ምን እንድሚመስል ትንሽ ጊዜ ወስደህ ብታጠናና ገዳማውያኑና ብህትውና ማለት ቁጭ ብሎ ስራ ፈትቶ መፀለይ ብቻ እንዳልሆነ ብትረዳ ይህንን የተናገርክበትን አውድ ትቀይር ነበር። የተመረጡ አለምን የናቁ በስራ የሚታትሩ ሰዎች መሆናቸውን ለማወቅ አሁንም አልረፈደምና ጥላቻው ከሌለህ አሁንኑ አቅራቢያህ ያሉ ገዳማውያንን ጎብኝና እወቃቸው። በተረፈ ለማቀራረብ የሄድክበትን መንገድና የእስልምናን መልካም ገፅታ ስላሳየኸን እናመሰግናለን።
@yohannesejigayew4616
@yohannesejigayew4616 4 ай бұрын
ዘኔ ምነው ሁሉም ነገር ላይ ብዙ መረዳት እዳለህ ሁሉ ስለ ኦርቶዶክስ ለማንበብ ጊዜ አጣህ ውይስ እግዚአብሔር አልፈቀደልህም ማለት ነው ለመረዳትም እሚከብድ ይመስለኛል እድትረዳ እግዚአብሔር ያግዝ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም
@hasmasegni4218
@hasmasegni4218 4 ай бұрын
የትኛውን እውነት? የመሰለህን ወይስ ጥሬዋን እውነት? የግል አስተያየትን ወይስ በእውቀትና በሃቅ ላይ የተመሠረተ እውነትን? ያለህበትን መድረክ ሞቅታ ወይስ ሌላ?
@NebiyyUj
@NebiyyUj 4 ай бұрын
Zenebe wolla is one of great thinker in Ethiopia now...one of great writer ,we need to protect him ,use him ...unless we prefer ignorance
@tscgayetefera
@tscgayetefera 4 ай бұрын
ካረጁ አይበጁ አለች አያቴ የፈለከውን ሀይማኖት የመከተል መብትህ ነው ምንም ችግር የለብንም ግን ኦርቶዶክስን መተቸት ግን በዚ መድረክ ላይ አስፈላጊነቱ አልታየኝም አንተን መንኩስ ያለ በዚን ያህል መራገጥ ተገቢ አልነበረም
@SmilingArchery-jj8jy
@SmilingArchery-jj8jy 4 ай бұрын
የቂርቆስ ልጆች ለሀይማኖታቸው በሙስሊምሀገር ሰማዕታት ሆነው ሌላውን ሙስሊም ያሳመኑ ናቸውየዘመናችን ሰማእታት ያፈራች ናት ቂርቆስ ምነው ትልልቆቹእንዲህ ጭብጨባ .አታለላቸው ከላወቁ ዝምቀሎ መሞት ግን ከባድ ነውበጣም ስነዘንን ነው
@ahmedalgazi-i1c
@ahmedalgazi-i1c 4 ай бұрын
ለምን ለቂርቆሶቹ ሰማእታት ቀን አትሰይሙላቸውም ነገሩ ቀኑ እንዳለ ተይዟል ከየት ይመጣል
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 Ай бұрын
ከነሱ ጋር የሞተውን ሙስሊም እንዴ ረሳህው
@wosensime9612
@wosensime9612 4 ай бұрын
ወነድሜ የምንኩስና ህይወት ፈፅሞ ለሰነፎች አይሆንም ምክንያቱም በዚያ ያለማቋረጥ ፀሎት አለ እንቅልፍ የለም ስራም እጅግ አብዝተው ይሰራሉ ለመሆኑ ሴት መነኮሳት አንደሚያርሱ ታውቃለህ? አታውቅም ብታውቅ በእወደድ ባይነት ምንኩስናን ልታራክስ ባልሞከርክ አቶ ዘነበ በዚህ ነግግርህ ሙስሊሞቹም ይታዘቡሃል ሲያጨበጭቡልህ እውነት እንዳይመስለህ።
@yeshanbelmesele1171
@yeshanbelmesele1171 4 ай бұрын
የሚጋደሉ እውነተኛ ጀግናዎችና ትክክለኛ ፈላስፋዎች ናቸው። ከመብላትና መጠጣት፣ ከማግባትና ከመጋባት ባሻገር ወዳለው ሰማያዊ ሕይወት የሚያመለክቱ አቅጣጫ ጠቋሚዎችና ዐዋጅ ነጋሪዎች ናቸው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስን አንድ ጨዋነት የራቀው ሰው ሰደባቸው አሉ። በኋላ ግን ጸጽቶት እግራቸው ላይ ወድቆ “ይማሩኝ፣ አጥፍቻለሁ፣ አድጦኝ ነው” ሲላቸው፣ እርሳቸውም “ታዲያ ወደ ታች ያድጣል እንጂ ወደ ላይ ያድጣል እንዴ?” አሉት ይባላል። ወደ ላይ የሚያድጣቸውን ብዙ ሰዎች እያየን ነው። ሰሞኑን ዘነበ ወላ የተባለ ግለሰብ፣ ሊነቅፈው ቀርቶ ሊረዳውና ሊያደንቀው እንኳ እጅግ የሚበዛበትን የምናኔ ሕይወት ለመንቀፍ ሲሞክር ሰምተናል (የተነገረው በሕንድኛ ወይም በታይ ቋንቋ አይደለም!)። ይህን የመሰሉ እናውቃለን ከሚሉ አላዋቂዎች ወይም ጭፍን ጥላቻ ካሳወራቸው ሰዎች በኦርቶዶክሳዊነት ላይ በተለያየ መንገድ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች እየበዙ መምጣታቸው ጉዳዩን እንደ ቀላል ለማለፍ የማይቻል ያደርገዋል። ዛሬ ካለው የተከማቸ ኦርቶዶክስ-ጠልነት ያደረሱን ከ20ኛው መ/ዓ መጀመሪያ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ጠል በነበሩ ግለሰቦችና ቡድኖች ይሰነዘሩ የነበሩ የጥላቻ ንግግሮችና ጽሑፎች መሆናቸውን ልብ ይሏል።
@meseretassefamariyam
@meseretassefamariyam 4 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ መፅሀፈ ምሳሌ፣መፅሀፈ ሲራክ .... እምነቱን መቀበል ትችላለህ ነገር ግን እግዚአብሔር ንም ፣አላህንም እየጠራህ አንድ አቋም ያዥ በሁለት ቢላ አትብላ እሺ ነገ ደግሞ በሌላ አዳራሽ ሌላውን እምነት ልታሽሞነሙን ነው? ማስተዋሉን ፈጣሪ ያድልህ
@DejeneGebremedin
@DejeneGebremedin 4 ай бұрын
ቁንዕል ግንዛቤ ይዘህ ሌላውን የሐይማኖት አሥተምህሮ ለመተቸት መዳዳት ያላዋቂነት ነው ።
@yeshanbelmesele1171
@yeshanbelmesele1171 4 ай бұрын
በዲ/ን ዶ/ር ያረጋል አበጋዝ፦ ወደ ላይ አያዳልጣችሁ!መናንያን በሥራ የሻከሩ እጆች ያሏቸው ብቻ ሳይሆኑ ከርኩሰትና ከነውር ንጹሕ የሆነች ነፍስ ትኖራቸው ዘንድ !
@bbvv9093
@bbvv9093 5 ай бұрын
አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንደበቱ ሲያምር ባልጨረሰ እያልኩ ያዳመጥኩት ፕሮግራም እስልምናን አላህ ይወፍቅህ ❤
@hlhleg2033
@hlhleg2033 4 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ተመርኳዥ ስንቱን ተንጠልጣይ አየን
@BeziMeku-ev6hp
@BeziMeku-ev6hp 4 ай бұрын
የትልቅ ቀላል ከሚባሉት አንዱ ሰው ዘነበ ልብ በ40 ዓመት ይባላል ለእርሶ በ80 ሳይሆን አይቀርም
@ሰመር4212
@ሰመር4212 5 ай бұрын
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ዐላ ነቢይና ሙሀመድ
@asfawtilahun3675
@asfawtilahun3675 4 ай бұрын
ይህ ሰው ምንም የተናገረው መጥፎ ነገር የለም።እምነቱን አስመልክቶ ነው የተናገረው።ሁሌም አንድ ነገረ መጠንቀቅ ግን ያስፈልጋል አንድን ሀይማኖት በማሞገስ ሌላውን ለማኮሰስ መሞከር ግን አደገኛ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል።
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 4 ай бұрын
He should not compare Islam with other religious practice. You don't understand what he said
@lijMelaku-v8f
@lijMelaku-v8f 4 ай бұрын
ዘኔ ስለ እስልምና ልታዉቅ ትችል ይሆናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በጣም ትከብድሀለች እዉቀትዋ
@bramagna7618
@bramagna7618 4 ай бұрын
ዘነበ ማዕት ይዝነብብ
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ ደራሲ መሆኑ ስለ ሀይማኖት ያውቃል ማለት ነው እሱን እንደ ማረጋገጫ ተጠቅመህ መናገርህ ....እውርን እውር ቢመራው ምን በደነቀው አለ
@abdulfrajeali7902
@abdulfrajeali7902 5 ай бұрын
ነገ ልትሞቱ ነው ብትባሉ ምን ታደርጋላቹ ብለው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም ለባልደረቦቻቸው ጠየቋቸው ሁሉም ደነገጡ አንዱ የኔ ዛሬ እፆማለው አለ አንዱ ያለኝን ምፅዋት(ዘካ)አወጣለው አንዱ እስቲቅፋር(ምህረት) እለምናለው ይላል እንዲ እያሉ ይቀጥላሉ ማሃል ላይ አቋረጣቸውና አይደለም አላሏቸው ነገ ልትሞት ነው ካሉህ ዛሬ እውቀት(ዒልም) መማር አለብህ
@alethiopian9026
@alethiopian9026 4 ай бұрын
ለምን አትሰልምም እንዳንዴ ብዙ ስታነብ ያወክ ይመስልካል ግን አታውቅም ወደላይ ሸናክ እንጨትም ይሸብታል ለማንኛውም ከማትችለው ጋር አትዳፈር ወደላይ አያዳልጥክ
@dagmawiDeru
@dagmawiDeru 4 ай бұрын
ሰው እንደዚህ ቀሽም ሲሆን አይቼ አላውቅም በጣም ደብረሀኛል
@AbuFewzan-b8q
@AbuFewzan-b8q 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ጥልቅ መልዕክት ይዟልና በጣም በጣም ተመችቶኛል በተለይ ደግሞ እነዚህ የመጨረሻዎቹ ስንኞች በእርሱ መምጣት ወረደ ከአንዱ ብቸኛው ጌታ፣ ሙሉዕ ያኗኗር ዘይቤ የህይወት ፍኖተ ካርታ። አቡ ፈውዛን ከድሬ
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 4 ай бұрын
እስልምናን ማድነቅና መስለም መብትህ ቢሆንም ወደ ላይ አንጋጠህ ማቀርሸትህ ጋጠወጥና ነውረኛ መሆንህን የሚያሳይ ነው ማን ተልኮ እንደሰጠህም ይታወቃል ድንቄም አንባቢና ፀሃፊ
@Mr.LoL36
@Mr.LoL36 4 ай бұрын
የቤተክርስቲያን አባቶች በፈጠሩት ቋንቋና ፊደል ተጠቅመህ አባቶችን ለመተቸት አቅሙም እውቀቱም ሞራሉም የለህም። በአንተ እምነነት አያገባንም ከመጣህ ግን ?????
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 4 ай бұрын
ውስጥህ ከሰረፀ ለምን አትሰልምም ታድያ ነገ ደሞ ጆቫ ጋ ሄደህ ሌላ ታወራለህ ባለቀ ሰአት የውሸት አንባቢ እንደነበርክ አረጋገጥክልን ነገ እንደሚቆጭህ እርግጠኛ ነኝ አብሮ አደጎችህ ስላንተ አድርባይነትና ሱሰኛ ሰካራምነት የሚያወሩት ቅናት ይመስለኝ ነበር ለካ እውነታቸውን ነው ተመዘንክ ቀለህ ተገኘህ ይላል መፅሀፉ
@AkilAkil-g2g
@AkilAkil-g2g 4 ай бұрын
አንተን ሳልገልህ እረፍትም ሰላምም የለኝም በአይኔ በሐይማኖቴ መተሀል ለሁሉም መሳለቂያ ኦረቶዶክስ ባለቤት እደሌለዉ የግድ ጂሃድ አያዉጁም ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ነዉ እሚለው ብለህ ከቆረጥክ ጠብቅ ቀንህን እደማገኝህም ስለማቅ አምነህበት ተወራጭ ከዛ ለሚመጣው ሁሉ ዝግጁ ነኝ፠
@yonasElias-r8t
@yonasElias-r8t 4 ай бұрын
ይማሽቃበጥ ጥግ 😂😂😂 አይ የኔ አዋቂ 😂😂😂
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 4 ай бұрын
አይ ዘነበ ወላ ታሳዝናለህ !!ከልጅነት ስለማውቅህ።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 4 ай бұрын
ዘነበ ወላ እኔ ሙስሊም ነኝ። አንተ ይኸን ያህል ህፍረተቢስ ሆነህ ሌላ ሃይማኖትን attack አድርገህ እስልምናንኔ ቁር'ኣንን ያሞገስክበትን ሂደት ጤናማ ነዉ ብዬ አልወስደዉም‼..ተበሻቅጠሃል
@akliludesalegn9828
@akliludesalegn9828 4 ай бұрын
ከቤተክርስቲያን ላይ እጅህን አንሳ በተረፈ ያሻህን አውራ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 5 ай бұрын
አላሁመ ባሪ ገና ብዙ ያልገባን ነገር እዳለ ነው ያሳወቁን አለይከ አሰላቱ ወሰላም ያረሱለላህ❤
@belainehgirma4947
@belainehgirma4947 4 ай бұрын
This deliberate talk!!! Muslimen lemadnek kertinane makose men yemilute new!!! For everything there time. Ato zenebe lerechehew kifate atersa!!! Ande ken yikefelehal
@yabbyml
@yabbyml 4 ай бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሐፍ አጠበች አሉ እኛ ሃገር በአንድ ጉዳይ ታውቀናል የሚሉ ሁሉን አዋቂ ሆነው ይዳፈራሉ
@nefisa17
@nefisa17 5 ай бұрын
Mashallah may Allah grant you the right path Islam ☪️ the way of life
@TG-yc7nl
@TG-yc7nl 4 ай бұрын
አላህ ለማወቅ 34አመት ፈጀብኝ ሃሃሃሃሃ እኔኮ ሙሁር ትመሰለኝ ነበር ለካ በመሃይምነት ሰትሰቃይ ነው የኖርከው ለካ መልካም መሃይምነት
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 4 ай бұрын
የሰውልጅ ሁልጊዜ የሚፈራውን እና የሚከብደውን የጥላላል ግን የሰውዬ ማንበብእና መፃፍ እንጂ መናገር የሚሳከለት እይመስለኝም ሰው በእድሜው በእውቀቱ የሁሉንም እምነት ሚዛናዌ የሚያርግ ጭንቅለት ሊኖርው ይገባዋል በተለይ ደራሲ እና አረቲስት የህዝብ ነው አንዱን ማጣጣል አንዱን መደገፈ መለያው መሆን የለበትም ምንድ ነው ተልኩህ ምን አስበህ ነው ጋሽ ዘነበ ሆላ??
@yalewtesfaye738
@yalewtesfaye738 4 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ የተሣሣተውን ነገር አልተመለከትኩም እርሱ የተናገረው ስለእስልምና እምነት አስተምሮ ነው የተናገረውን ንግግር ትክክል አይደለም ብሎ የተናገር የእስልምና እምነት ተከታይም አልተመለከትኩም ሌላው ገዳማዊ ህይወት አስተምሮ እንደ ክርስትና እምነት የለም ማለትና ምኑ ላይ ነው ችግሩ ስራ ወዳድ መሆናቸውን መናገሩስ ምኑ ላይ ነው ችግሩ በቅንነት ያወቀውን ነገር ማሣወቁ ችግር አለው ብዬ አላምንም አስተምህሮቶችን መናገር መንቀፍ አይደለም እና ነገሮችን የምናይበት አቅጣጫ በቅንነት ብናየው መልካም ነው ።ዘኔ አለም ቅኑንም የተንጋደደውንም ስለያዘች ቅኑም በቅንነት የተንጋደደውም አንጋዶ ይመልከተው ያወቅኸውን እውቀት ከመናገር ወደኃላ አትበል እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን እውነቱን እውነት በል ሐሰቱንም ሐሰት።
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 4 ай бұрын
በትክክል
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 4 ай бұрын
አላሕ መጨረሻሕን ያሣምርልሕ እዉነት አሥደማሚ ታሪክ ነው አጂብ ❤
@obseabasimal3
@obseabasimal3 5 ай бұрын
May Allah almighty grant you Islam ☪️ relegien
@AnwarShemse1
@AnwarShemse1 4 ай бұрын
ሁሌም እውነት ትጣፍጣለች
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 5 ай бұрын
አላህ ሂድያውን ይወፍቅህ ያረቢ 🤲❤
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 5 ай бұрын
ወጣም የማያገባ ጉዳይ ታቦካለህ
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 ай бұрын
Ante lalkew😢.yam hon yeh Lib yestih. Enam endihu!! Amen.
@dilnessadebasu1485
@dilnessadebasu1485 4 ай бұрын
የእንጨት ሽበት አወኩ መስሎሀል የድንቁርና ግርሻት አለ ዶር ዓለም አየሁ ዋሴ
@rahimetrahmet
@rahimetrahmet 4 ай бұрын
ደስ የሚል ስብዕና አላህ በእስልምና ጨምሮ ያጊጥህ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ውብ የሆነ መድራክ ነው🎉🎉🎉🎉
@munershafoaley9772
@munershafoaley9772 5 ай бұрын
ትክክለኛውን መንገድ አለሀ ይምረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@MulugetaAyalew-of1sn
@MulugetaAyalew-of1sn 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን፤አላህንም ነቦዩንም አልህ 1ኛ እግዚአብሔር ማነው? 2ኛ አላህ ማነው? 3ኛ ነብዩ ማነው?(የነብይ መስፈርትስ ምንድነው?(መሀመድ የነብይነትን መስፈርት ያሟላል ካልከኝ እስኪ ዘርዘር እግዚአብሔርንና አላህንም አመሰግናለሁ ብለሃል እስኪ ደግመህ እራስህን አድመጠውና መልስ?
@ZemeZemaryam
@ZemeZemaryam 4 ай бұрын
Yetemark mehayim nek
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 4 ай бұрын
አይ የለማጅ ነገር። ስለምነና እና ስለምንኩስና አያቅም። እረ ለመሆኑ እስልምናን ከመቀበሉ በፊ እምነት ነበርው። አይመስለኝም።
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Ай бұрын
ይህንን ግለሰብ እኛ የቀድሞው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት ከ 30 ዓመታት በላይ ታግሰነዋል።፡ባሕር ኃይል ውስጥ ለስፖርት ማንኛውም ሰው ሲቀጠር የባሕር ኃይሉን መስፈርት ማሟላት አይጠበቅበትም።፡እንደ ማንኛውም መርከበኛ በባሕር ኃይሉ መስፈርት Mathematics, Physics, English የ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፈተና ተፈትኖ አልፎ አልተቀጠረም። በቦክስ ስፖርት ተቀጥሮ በተወዳደርበት ሁሉ ተሸንፎ ሲቀጠቀጥ ባሕር ሃይሉን አዋረደና በመርከበኝነት ይሞከር ተብሎ በተለማማጅነት አንዲት ጀልባ ላይ ተመደበ፤ የባሕር ኃይሉ የሥራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ነው፤ ከየት አባቱ ያምጣው? ከ 5 ወር ትእግሥት በኋላ ሲባረር የአማርኛ ሥነ ፅሁፉ ምርጥና በጣም ጥሩ ስለነበር ኢሠፓ ካድሬዎች የሥነፅሁፍ ችሎታውን አይተው እንደ ብቁ መርክበኛ አብዮታዊ ሹመት ሲሰጠው ክረመ፤ ደርግ ሲወድቅ ወያኔ ሆኖ ተመቻቸ የውጭ ሃገር ባሕር ሃይሎችንብ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ታሪኮችን ዳዊት ገ/ሥላሴ የሚባል ግለሰብ እየተረጎመለት በአማርኛ ሥነ ጽሁፍ ችሎታው ወየነበት ተመቻቸ ፤ ከድሮው የባሕር ሃይሉ ምሁራን ከመልሕቅ መፅሄት እየኮረጀ የራሱ አድርጎ ቀባጠረ አሳተመ። የዘመኑን ትውልድ በደንብ ሸወደበት። ከአሁን በኋላ ከገባበት ጉራና ውሸት እንዲወጣ ማጋለጥ እንጂ ትእግሥት አበቃ ፤ ከእኔ የምፅዋ ባሕር ኃይል መደብ የ 4 ቀን የውጊያ ውሎው ኩረጃው ብልግና ትረካው በኢ ቲ ቪ ከጋዜጠኛ የደስደስ ተስፋው ቆይታ በኋላ። ለእርስዋ ማስረጃዬን አቅርቢያለሁ።
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 4 ай бұрын
ዘኔ እውቀት በጎንህ እያለፈ ነው።በደንብ አስተውል።
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
" ሰውን ሰው ያደረገው ሕግ ነው !"    ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
32:33
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 12 М.
ከጸሐይ በታች በዘነበ ወላ
58:31
JTV Ethiopia
Рет қаралды 45 М.