“የታመመ እውነት” በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ተፈጸሙ የተባሉ የግዥና የፋይናንስ ጥሰቶች በፋና ምርመራ

  Рет қаралды 37,951

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 321
@eliyanaentertainment3502
@eliyanaentertainment3502 Ай бұрын
the Best Jornalist I Ever Seen Bravo Bravo Full Of Confidence
@audiobook5090
@audiobook5090 4 ай бұрын
Wow ጋዜጠኛ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@teshome7693
@teshome7693 4 ай бұрын
ለሆስፒታል ታማኝ ያልሆነ ግለሰብ ስብእና የሌለው የበሽተኛ መዳኒትም የሚሸጡ እንደነዚህ አይነቶች ናቸው በርቱ ፋናዎች ጋዜጠኛው አንደኛ ነህ 🎉
@Gebremed
@Gebremed 4 ай бұрын
በሰው ኃይል ምደባና ደረጃ እድገትም ቢመረመር ጥሩ ነው።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 4 ай бұрын
መርዝ እየወጉ ህዝብ እየጨረሱ አይደለም እንዴ ?
@KasechKebede-fu7dx
@KasechKebede-fu7dx 2 ай бұрын
ፋና ምርመራ እና ጋዜጤኛው በርቱልን
@amensisa3648
@amensisa3648 4 ай бұрын
Fana keep it up, this is real journalism. Ethiopia need this
@truth2897
@truth2897 4 ай бұрын
ምን እይነት ደረቆች ናቸው ድርቅ ብለው ይከራከራሉ በደንብኮ ነው የሚያስታውቁት የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ...ስንት ጉድ ተሸክመሻል እናቴ ኢትዮጵያ... ፋናዎች በርቱልን በዚሁ ቀጥሉ እንወዳቹሃኃለን ።
@hebrondawit3365
@hebrondawit3365 2 ай бұрын
እግዚኦ ዝርፍያ😢
@BayisaTesfaye-c2j
@BayisaTesfaye-c2j 4 ай бұрын
ክፍትህ ሚኒስትር ጋር ብትሰሩ እነዚ ሰዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው ፋናዎች ብርቱ ።
@zerab100
@zerab100 4 ай бұрын
Fana, ጎበዝ በርቱ
@get8914
@get8914 4 ай бұрын
በዋናነትማ አገሪቷን እየዘረፋቹ ሕመምተኛው እያንገላታቹ መንግሥት የመደበውን በጀት እየዘረፋቹ የመድሃኒት እጥረት እየፈጠራቹ ህዝቡን እየፈጃችሁት ያላቹ ሌቦች ናቹ እነጂ ምንም በዋናነት የምትሰሩት ነገር የለም መንግስት ምርመራውን አጠናክሮ እነዚህን ወሮ በሎች ቦታቸውን መሰጠት አለበት እንዲሁ በወሬ መቅረት የለበትም
@HaileyesusTadesseAyele
@HaileyesusTadesseAyele 4 ай бұрын
ፋና ልክ እንደ ስሙ የጋዜጠኛውን ምሪመራ ህደት ሳላደንቅ አላልፍም ደስ ይላል ይመቻቹ ፋና ኦች!!
@beniyamurga840
@beniyamurga840 4 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ሰው እንዴት ከሕዝብ ሆስፒታል እንዴት ይሰርቃል አቤት ሀገሬ እንዴት ያሳዝናል ጭራሽ ገንዘብ ለማትረፍ Save ለማድረግ ግዢ ይደረጋል እንጂ አያገባኝም እነዚህን በፍጥነት በቁጥጥር በማሰር ንብረታቸው በሙሉ ተወርሶ ለመንግሥት ገቢ መደረግ አለበት ጋዜጠኛው አንደኛ ምርጥ ሽልማት ይገባዋል ።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@kt1651
@kt1651 4 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ክብር ይገባሀል
@bayugezahegn
@bayugezahegn 4 ай бұрын
Respect to the investigative journalists, please keep to the other organizations
@Mekiy690
@Mekiy690 4 ай бұрын
ሁሉም መስርያ ቤቶች ግዢያቸው ቢመረመር ከዚህ ይብሳል እንጂ አይሻልም ። አሁንም ቀጥሉበት ግን ውጤቱን ማየት እንፈልጋለን ።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 4 ай бұрын
ፋና በዚሁ ከቀጠለ ሀገራችን ከሌባ ነጻ ትሆናለች ።
@Man-wd6eq
@Man-wd6eq 4 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነው😮 ፤ አንደዚ አስተማሪ ፕሮግራም በማቅረቡ ፋና ብሮድካስት መመስገን አለበት።የሚመለከተው አካል ህግ የማስከበር ሀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል.....
@Customer-fi2ts
@Customer-fi2ts 4 ай бұрын
አድራሻችሁን ስጡን በፖስታ አሽገን መረጃ እንስጣችሁ
@TedyTeklu
@TedyTeklu 4 ай бұрын
ፍና ምርመራ፣ ምርጥ ስራ ❤❤❤
@azibagesh893
@azibagesh893 4 ай бұрын
ፋና እጅግ ጀግና ሚዲያ ነው በርቱልን
@front_spice
@front_spice Ай бұрын
ሰዎቹ ሁሉም ተሳስሮ እንዳሉ ለማወቅ ቀላል ነው፡፡ ይህ ቼይኑ በጣም ከባድ ያስታውቃል፡፡ በነገራችን ላይ ይህ ሆስፒታል በብሔር ስብጥር ችግሮችም ይነሱበታል፡፡ የቅጥር ሁኔታቸውም ሊመረመር ይገባል፡፡
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 4 ай бұрын
አዲስ አበባ አስተዳደር ብዙዎቹ መ/ቤቶች የግዥና የፋይናንስ ሰዎች ሌብነት ላይ ናቸው።
@የድልብስራት-ሐ2ጀ
@የድልብስራት-ሐ2ጀ 4 ай бұрын
Wow what a jornalist! Bravo Fana BC💪💪💪💪💪
@alemayehuhsa4047
@alemayehuhsa4047 4 ай бұрын
አገር በሌቦች በጣም ታማለች ወገን።
@FrewHailu
@FrewHailu 4 ай бұрын
በርቱ
@millionazenega6242
@millionazenega6242 4 ай бұрын
ጥሩ ነው በርቱ እውነተኛ ከሆናቹ ትምህርት ሚኒስቴር እስኮላር ለዩኒቨርስቲ መምህራን የሚመጣውን ማን እና እዴት እደሚኤድበት ጠይቁልን ስዩም ተሾመ ብዙ ማስረጃ አለው ተባበረን በሉት
@gigigirma2837
@gigigirma2837 4 ай бұрын
ፋናዎች ሌሎች ተቋማትንም መጎብኘት አለባችሁ ። ለዛሬው ፕሮግራም ግን አዘጋጆችን ሳላመሰግን አላልፍም 🙏
@RoyMccoy121
@RoyMccoy121 4 ай бұрын
Investigative reporting at It’s best. Well done young man !
@gigigirma2837
@gigigirma2837 4 ай бұрын
ተዘራ አበራ ምንዎት ነው? መጀመሪያ ፍጥጥ... ቀጥሎ " ዘመዴ..." 😁😁
@YeabsiraDebebe-y4p
@YeabsiraDebebe-y4p 2 ай бұрын
❤❤❤
@EthioLanguageSchool
@EthioLanguageSchool 4 ай бұрын
Nation need this kind of investigation in order to create transparency and responsible government system fana really great job the rest is the responsibility of justice ministry. The journalist I really appreciate and admire deeply you did amazing job really
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 4 ай бұрын
Good job!
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 2 ай бұрын
መድሐኒአለምን ይህን የፋይናንስ አስተዳደር አንገቱን ብነክሰው እፎይ እል ነበር
@YohannesTesfu-t5x
@YohannesTesfu-t5x 2 ай бұрын
bravoooo good job አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ላይ ምርመራ ቢደረግ እባካችሁ
@birukwubishet8522
@birukwubishet8522 4 ай бұрын
አቦ ተመቻቹሁኒ ፋና
@አማራተነስታጠቅ
@አማራተነስታጠቅ 4 ай бұрын
It is great journalism, but to complete this good work; the public should know what kind of action taken.
@truth2897
@truth2897 4 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የዘረፉት ብር ሆስፒታሉን በደንብ አሳምሮ ይገነባል... አያሳፍርም ውስጡ እኮ ሊፈርስ ደርሷል
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 4 ай бұрын
@@truth2897 This is normal in Ethiopia. Abiy is doing it. He told us nobody should ask him where he getting his money.
@ismaelabdi3469
@ismaelabdi3469 2 ай бұрын
​@@bloomgoregina5078you will never see this kind of report in any president
@yeshiyimer-h5x
@yeshiyimer-h5x 4 ай бұрын
Gazetegna mehon yamaregn are new keep up the good work FANA journalists
@taddyBilay-dt1cs
@taddyBilay-dt1cs 2 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ወድሜ ራስህን ጠብቅ እዳያስገድሉህ ከፖሊስጋ ሂድ
@Charrlyy
@Charrlyy 4 ай бұрын
Fana❤
@emamah4239
@emamah4239 4 ай бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ጥሩ መረጃ ነው ለማዳመጥ ግዜ አጠረ
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 4 ай бұрын
ፋናዎች በርቱ ለመቶ ሃያ ሚሊየን ጆሮና ዓይን ሁኑ በርቱ ተባረኩ
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 4 ай бұрын
Well done FANA Brodcasting. You are rational and bold journalist. What is the problem to buy directly from the factory?
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 4 ай бұрын
ፋናዎች በርቱ ለሌሎች ሚዲያ ፋና ሁኑ
@kabamamok-ju99
@kabamamok-ju99 4 ай бұрын
Go ahead !!!!
@get8914
@get8914 4 ай бұрын
ፋና። በርቱ ጀግናዎች ናቹ እነዚህ ሌቦች ፈልፍላቹ አውጡ ሕዝብን ችግርና ድህነትን የሚከቱት አገርን ከጀርባ የሚወጉት እንደነዚህ እይነቶች ናቸው በውጭ አገር ቢሆን ጠቅላላ ንብረቱ በሰውም ስም በድብቅ ያከማቸው ሁሉ ለመንግስት ገቢ ሆኖ ወንጀለኛው ረዘም ላለ ጊዜ ዘብጥያ ይወርዳል
@kasahunioha5226
@kasahunioha5226 4 ай бұрын
Fana be strong ❤ ❤❤
@MSConsultingEng
@MSConsultingEng 4 ай бұрын
በርታ ምርጥ ጋዜጠኛ
@Beaa2144
@Beaa2144 8 сағат бұрын
young man inspired for justic to all of us
@awrarisgirma7865
@awrarisgirma7865 4 ай бұрын
Bravo!!! Keep up the good work. That's what we want to see. I hope no one is and will be untouchable
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 4 ай бұрын
በእንዲህ አይነት ወንጀል የታሰማሩት ብዙዎች አሉ ጥቆማ እንሰጣለን ሼር እያረግን ለሁሉም እንድደርስ የበኩላችንን ድርሻ እንወጣለን
@ebrahimseid7615
@ebrahimseid7615 2 ай бұрын
የዚህስ ከፋ!
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 4 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛና እጅግም የሚመሰገን ፋና ሚዲያ ነው በዚሁ ቀጥሉ።
@abiselomtadelebitul7816
@abiselomtadelebitul7816 4 ай бұрын
እግዚኦ ሃገሬ
@ትኩስዜና
@ትኩስዜና 4 ай бұрын
አባቴን ያጣሁት እዚ ሆስፒታል ዉስጥ ነዉ። ሆስፒታል ዉስጥ ከፍተኛ ሙስና ግዴለሽነት ስነምግባር የሌላቸዉ በጥቅም የተሳሰሩ ከዶ/ሮቹ ጀምሮ እስከ ማኔጅመንት ሰራተኞች በሙሉ የተጨማለቁ ናቸዉ።
@LicheyaTeame-lk6tu
@LicheyaTeame-lk6tu 4 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ እውነት ያሳፍራል 😢😢😢 መጨረሻ ፍርዱን ማየት እንፈልጋለን
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 4 ай бұрын
እነዚህ ባላገሮች ከተማ ገብተው ሰዉን ጋጡት እኮ! ይሉኝታ የማያውቁ በሕግ መቅጣት ያስፈልጋል።
@WondemagegnAmare
@WondemagegnAmare 4 ай бұрын
ያንተ ስም የአራዳ ይመስላል አቦ!
@abichuabi850
@abichuabi850 4 ай бұрын
Fana መልካም ተግባር ነው:: ሀገሬ የሚያስቡልሽ ልጆች ይጥፉ?
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 4 ай бұрын
የ 8.000ብር ጎማ በ21.000 ብር የሚገዛበት እና 13.000ብር ልዩነት ለጅቦች የሚከፋፈልበት የጅቦች ሀገር።
@YelegezaTeferà
@YelegezaTeferà 4 ай бұрын
እረ ሊላ ሆስፒታሎች ይታዮ ሁሉም ተመሳሳይ ነው
@Ethiopia-b3m
@Ethiopia-b3m 4 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ይሉሀል እንዲህ ነው አለማፈራቸው
@danieldejene9800
@danieldejene9800 4 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ
@epaphrosmengistu6807
@epaphrosmengistu6807 4 ай бұрын
ኮርቸብሓለሁ
@Gebremed
@Gebremed 4 ай бұрын
😮ጤ/መ ወይንስ ጋዜጠኛ ወይንስ መምህር ፋሲል አስቻለሁ በ4 ደረዘን ደብተር እና 1 ፓኬት እስኪርብቶ ለገሱ ተብሎ መወደሱ ለስልክ20,000.00 ብር ለሚጠቀም ኃላፊ ማወደስ የደላላ ነገር ሲያልቅ አያምርበት ጥቅማጥቅሟ እንደትቀር ነው።
@motivationalspace6828
@motivationalspace6828 4 ай бұрын
የዋጋው ልዩነት የኪሳቸው ነዉ አባዬ!!
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 ай бұрын
ጀግናና እውነተኛ መርማሪ ጋዜጠኞች ይብዙልን ሌቦች ይፈሩ ይደንግጡ እግዚአብሔር መንገዳቸው ላይ ይቁም የተረገሙ😮😮
@audiobook5090
@audiobook5090 4 ай бұрын
በዚህ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ከዚ ቀደም በሰራሀቸው የምርመራ ስራዎችህም ትመሰገናለህ አድናቂህ ነኝ ጋዜጠኛ ሞሊቶ ኤልያስ🙏
@yesufeshetie2098
@yesufeshetie2098 2 ай бұрын
There is no kid Fana can play with. face the reality or be silent.
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 4 ай бұрын
ባለስልጣናቱ የተያያዙት መስተዋት በጥፍር መቡዋጠጥ ነው፣ አቅራቢው ድርጅት ለሆስፒታሉ ሽያጭ ባደረገበት ተመሳሳይ ግዜ ለሌሎች ድርጅቶች የሸጠበትን የሽያጭ ደረሰኞችን ማወዳደር በቂ ነው። እነዚህ በቡድንና በዝምድና ተደራጅተው የዘረፉ እጃቸውን ማር ውስጥ እንደነከሩ ተይዘዋል። ምንም ማምለጫ የሌላቸው ናቸው፣ በህግ መጠየቅ አለባቸው። ለቦታው አዲስ ነኝ፣ ስህተት ተፈፅሙዋል፣ የሰው ኃይል ዕጥረት ወዘተ ማምለጫ ዘዴዎች ናቸው። እዚህ ላይ ብቻ ሳትቆሙ ሌሎችንም ድርጅቶች መመርመር ያስፈልጋል ።
@Kas2299
@Kas2299 4 ай бұрын
ዶክተር ማነህ ክቡር ጋዜጠኛ 😅😅😅😅 ሌባ ልብ የለውም።
@Gebremed
@Gebremed 4 ай бұрын
አባቴም ብሏል
@addisuamare6922
@addisuamare6922 4 ай бұрын
Dr honebet😂
@tesfugizaw3008
@tesfugizaw3008 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Biru-n9z
@Biru-n9z 4 ай бұрын
በማኔጅመንቱ ማዘን አይገባም ። የማህበረሰብ ውጤት ናቼው። ያሳደጓቸው እናት እና አባት ናቼው በልጆች የሚገለጸው ። ሁላችንም ከዛሬ ጀምሮ ነውራችንን እናስዎግድ እንጂ ይቀጥላል ።
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 4 ай бұрын
አደራ ከ15 አመት በላይ ሸዋ ሮቢት ከታሰሩ ይበቃቸዋል።አደራችሁን ከዚያ በላይ እንዳይታሰሩ።😮😮😮😮😢😢😢😢
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 4 ай бұрын
😂😂😂
@tigistayalew3492
@tigistayalew3492 4 ай бұрын
ጥሩ ነው ነገር ግን በየቢሮው ተመሳሰይ ነው መንግስት ሊያደርግ የሚገባው ቀጥታ አምራች ግዥ እንዲከናወን ማደረግ አለበት አሰረሩ መዘመን አለበት
@mohammedhamedu-j9z
@mohammedhamedu-j9z 4 ай бұрын
ፋናዎች በርቱ በመንግስት የተሰገሰጉ ሌቦች በየክልሉ አጋልጡልን
@MekonnenTesfaye-b4w
@MekonnenTesfaye-b4w 20 күн бұрын
ተጠያቂነት የሚለውን ለሟሟላት ጋዜጠኛው ከጠየቀው ዉጪ ማንም ዞር ብሎ አያየውም ።😊😊😊
@ergoyetube-_9992
@ergoyetube-_9992 4 ай бұрын
ፋና ምርመራ ምርጥ ስራ
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 4 ай бұрын
አሁን እነዚህ ሥታሰሩ በብሔሬ ነዉ ይላሉ ? እሄ በአጠቃለይ ማፊያ ቡድን ነዉ ? በቀን የሚዘርፉ ወንባዴዎች ናቸዉ ?
@rahelzegeye2866
@rahelzegeye2866 4 ай бұрын
እንዲ እየስረቁ ነው የበስበስ እልፍ ላይ ስራውን የሚያስቱኙት በዛ ላይ ድንጉተኛ ክፍል እንዴት እደሚቀፍ የማትታመሙ መስላችሁ ሌላው ቤተስባቻችሁ የማይጠቀሙበት መስላችክሁ እንደእአምሮችሁ በስብሳል አምላክ ያጥፋችሁ።
@SebleLimeneh
@SebleLimeneh 4 ай бұрын
ይህ ሆስፒታል ትልቅና አንጋፋ, እንዲም ብዙ ሳይማር ላስተማራቸው ማህበረሰብ ቀን ከሌሊ ት የሚሰሩ ሰራተኞች አሉ ያውም ያለምንም ጥቅማጥቅም ነገር ግን ይህ ሆስፒታል ሁል ግዜም በዚህ አይነት ሁኔታ የቆየበት ልማድ ነው..............
@baba2191
@baba2191 4 ай бұрын
ልጆቻቸው የአባቶቻችሁን ልብነት ወራዳነት ተመልከቱ ጭራቆች ናቸው ከሆስፒታል ላይ ዘረፋ ? ነገ እናንተ አትታመሙም ? ማንም የቆመ ያለ ቢመስለውም እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ! ወጣቱ ጋዜጠኛ በዚህ ግዜ በኢትዮጵያ ከፊሉ ወጣት ለእኩይ ተግባር በተሰማሩበት ሀገር ለጥሩ ምግባር ከተሰለፉ ወጣቶች አንዱ በመሆንህ ልትመሰገን ይገባሃል
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 4 ай бұрын
Faናዎች: ጅምር መጨረሻ/መቋጫ ይኖረዋል ብለን እናስባለን። ጥፋተኛ ጥፋቱ ብቻ ተነግሮ ተንጠልጥሎ መቅረት የለበትምና እስከ መጨረሻዉ እንድትገፉበት ይሁን።
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 4 ай бұрын
ሁልጊዜ ፕሮፎርማ ተሰበሰበ ማለት እውነት አይደለም ከግዢ ሰዎች ጋር የተመሳጠረው አቅራቢ ራሱ ሶስት ፕሮፎርማ በተለያየ ድርጅት ስም ያቀርብና የሌሎችን ዋጋ 200% በጣም ከፍ አድርጎ አውቆ የራሱን ደግሞ ልክ እንዳሁኑ መቶና ከመቶ ፐርሰንት በላይ ከፍ ያደርግና ራሱ እንዳሸነፈ ይደረግለታል በተለያየ በሽታ በፅኑ ታሞ አልጋ ለመያዝ ወረፋ የሚጠብቅ ታማሚ በየኮሪደሩ እና በየደረጃ ላይ ተኝቶ እያለ በዘመድና በጉቦ ያለወረፋ አልጋ እንዲይዙ የሚደረገው በእንደነዚ አይነት ምግባረ ብልሹ አሰራሮች በበዙበትና ኃላፊነት የጎደለው አስተዳደር ባለበት ቦታ ነው
@HamasenBr
@HamasenBr 4 ай бұрын
ልጁ ፡ ትንታግ ፡ ጋዜጠኛ ፡ ነው። በሓላፊነት ፡ ደረጃ ፡ ያሉ ፡ በሙሉ ፡ መጠየቅ ፡ ኣለባቸው።
@fishamenbere2084
@fishamenbere2084 Ай бұрын
አይ ሀገሬ ስንቱን ሆዳም እንደተሸከመች😢
@Customer-fi2ts
@Customer-fi2ts 4 ай бұрын
ቂርቆስ ወረዳ 02 ጎብኝልን
@Gebremed
@Gebremed 4 ай бұрын
መረጃ እና ማስረጃ አለህ?
@selam4all438
@selam4all438 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ እናመሰግናለን ለዚህ ስራህ ራስህን ጠብቅ እነዚህ የማፍያ ጥርቅም ናቸዉ
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 4 ай бұрын
ብቁ ኮርስ የወሠደ ጋዜጠኛ ማለት ይሔ ነው
@Feyselelias
@Feyselelias 4 ай бұрын
ምን አይነት ውሸት ነው ሚዋሹት 2015 ላይ ዋጋ ውድ ነበር አሁን 2016 ቀንሶ ነው እያሉ ነው በዛ ላይ እቃ አቅራቢ አጎት ምናምን ... የሀገር ሸክሞች ናቸው እነዚ
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 4 ай бұрын
አይገርሙም😂😂😂😂
@derejeabdi697
@derejeabdi697 4 ай бұрын
እነኚህ ሰዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ዋጋ የ2015 ከ 2016 ይበልጣል እያሉ ነው?
@YiheyesseranikereteSerani
@YiheyesseranikereteSerani 4 ай бұрын
መርዘ ቡሉ ቱ ከሆስፒታል ይሰርቃሉ ሌቦች እንዳለ ተመርምረው መታሰር አለባቸው
@zekariyasanjulo9033
@zekariyasanjulo9033 4 ай бұрын
የድሆች አምላክ ይፍረድ! አሳፋሪ ትውልድ!!! እንደ እናንተ አይነት ግፈኖች ሌቦች ፣ዳቦ በልቶ የማያድር ደሃ ሕዝብ የበዛበት ሀገር መቼ ያልፋላታል! በ21ኛ ክፍለ ዘመን በቀን ዳቦ መብላት አልቻለችም!!
@Gebremed
@Gebremed 4 ай бұрын
አይ ፋና የስራሀን ይስጥህ አይኔ ነው ወይንስ ተሳስቸነው መኪኖች ከግል ስራ ተመለሰው ሆስፒታሉ ያየኋቸው ለውጥማ አለ።
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም አገርን ህዝብን የሚሰርቁ ሌቦች በአደባባይ ሊሰቀሉ ይገባቸዋል።
@nanatefera6610
@nanatefera6610 4 ай бұрын
በተደረጀ መልኩ ነዉ እየዘረፋ ያሉት ስለዚህ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ
@TamratAtnafu-f5w
@TamratAtnafu-f5w 4 ай бұрын
የሆስፒታሉ የውስጥ ቁጥጥር (ኦዲተሮች )ግን ይህ ሁሉ የህዝብ ገንዘብ ሲዘረፍ ምን ይሰሩ ነበር ??እነሱም ሊጠየቁና በፍትህ አካል ሊጠየቁ ይገባል !!!
@TruemanAyalew
@TruemanAyalew 4 ай бұрын
በሕግ መጠየቅ አለባቸው::
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 4 ай бұрын
እነኝህ በግዥ ሰንሰለት ተደራጅተው የሀገሪቱን ሀብት የሚበዘብዙ ሌቦች ስለሆኑ ሁሉም መጠየቅ አለባቸው እንዲሁም ውጤቱም ለህዝብ መገለፅ አለበት።
@melkamuforsido3949
@melkamuforsido3949 4 ай бұрын
Moleto super super in fana bc
@nike7267
@nike7267 4 ай бұрын
የጠቅላይ ሚኒስትር የጫካ ፕሮጀክት በነካ እጅህ እሱንም አጣራ ካልሆነ unfair ነው
@getnetkefylwgetnetkefylw4054
@getnetkefylwgetnetkefylw4054 4 ай бұрын
የሚያሳዝነውእነዚ፡ሌቦች፡ምን፡ተደረጉ፡ከእዚኽ፡በላይ፡አገር፡መክዳት፡የሚባል፡ወንጀል፡አለ፡እንዴ፡አገርን፡ገድለዋልና፡መገደል፡አይገባቸውም?
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 4 ай бұрын
የዚን መርመራ መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን።
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 4 ай бұрын
ፀረ ሙስና የምባለዉ ይህን ጥቆማ አይሰማም ወይስ የጥቅም ተጋሪ ነዉ
@Gebremed
@Gebremed 4 ай бұрын
የጥቅም ተጋሪ ነው እጃቸው ሰፊ ነው እራሳቸውን እንደ መንግስት ነው ነሚቆጥሩት ማን ተነግሯቸው ።
የተሸፈነ እውነት- ፋና ምርመራ
51:53
Fana Television
Рет қаралды 15 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ከኳስ ሜዳው ጀርባ  -  ፋና ምርመራ
55:50
Fana Television
Рет қаралды 73 М.
የተነጠቀው ገበታ...
54:16
Fana Television
Рет қаралды 26 М.
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 72 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН