የተሸፈነ እውነት- ፋና ምርመራ

  Рет қаралды 15,521

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
እንዲህ አጋልጡልን ❤
@sanyii9438
@sanyii9438 11 күн бұрын
no way appreciates the city admnistrative"alemayehu" transparent and full confident
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 17 күн бұрын
የነዚህ ምስኪኖችህ ጉዳይ አድባባይ በፋና ቲቪ ታየ ማለት መብታችው ታወጀ ችግራቸው ተፈታ ማለት አይደለም
@sileshsami7999
@sileshsami7999 2 ай бұрын
መዘገባቹ ጡሩ ነገር ነው ገቤረው ግን አጭበርባር ነው 90ፐርሰቱ ስንቱን ግለሰብ እና ቤተሰብ ነው ከሼጡ ቦዓላ እየካዱ የምያስለቅሱት ኮዶምንየም ብትል መሬት የስንቱ ደሀ እንባ አለባቸው ብሩን አሬቀያቸውን እየጤጡቤት ሻርሙጣ እየገዙ ከጨረሱ ቦዓል ስንቱነው የሼጡለት እያስለቀሱ ያሉት በጣም ጥቅት ፈጣርን የምፈሩ ካልሆኔ ብዙዎቹ ከአድ ናቸው አርሶአደሮቹ ገና የደሀው እንባ ያስሌቅሳቸዋል
@kingofking561
@kingofking561 Ай бұрын
አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ላይ በ ገበሬ ልጅ ስም ያልታጠረ መሬት የለም እነሱም መንግስት በቂ ካሳ የሰጣቸው ናቸው
@AsAs-n4k
@AsAs-n4k 2 ай бұрын
እኔ የክፍላገር ልጅ ነኝ ድሮ ባላባትና ጭሰኛ የሚባል ጨቌኝ ስርአት እዳለ ተቤተሰብ እሰማ ነበር ተገጠር ወደከተማ ገባሁ አሁን በኛ ዘመን በተለይ በመለስ ዜናው ምግስት ጀምሮ በተለይ አድስ አበባንና ዙሯዋን እስከክፍላገር ያለውን ስረአት አዬሁን የድሮ ስረአት መልኩን ቀይሮ እደመጣና ህዝብ በይዞታው በንብረቱ ምንም መብት እደለለው በደብ አይቻለሁ እናም የድሮን ስረአት አጥብቀው የሚተቹ ሳይ የዛሬን የህዝብ በደል መሸፈኛ መርዝ መሆኑን እደኔ የገባው አለ
@wechecha
@wechecha Ай бұрын
የሚገርመው ከሁለቱም በኩል ሮሮ ሰማን እንጂ አንድም ተጨባጭ መፍትሄ የመስለ ነገር አልታይም:: ደስስስስስስ የሚለው ሕጋዊ እርምጃ እንወስዳለን በሚል መደምደሙ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@teferihunde98
@teferihunde98 6 күн бұрын
በምን አገኛችሁ እችላለሁ እንድትጠይቁልን ?
@hayatv46
@hayatv46 Ай бұрын
ፋኖዎች በደንብ እየሰራችሁ ነው ግን መንግስት ተኝቷል
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
አጥሮ ያስቀመጠው ለመሸጥ ነው መሬቱን።
@ahalem
@ahalem Ай бұрын
አሳፋሪ ነው። መሬት ላራሹ መፈክር እንደገና መነሳት አለበት። ወይስ መንግሥቱ ኃይለማሪያም ይፈለግ???
@DemekeChakiso
@DemekeChakiso 2 ай бұрын
በገበሬ ለይ የምደራግ ዘራፈ ይቁም በየአከበብው በከተማ ስም ጥቅት አጭበርበርዎች ክሰቻውን እየደለቡ ነው መንግስት ትኩራት ልሰጣው ይገበል
@mesayweldeselase3149
@mesayweldeselase3149 2 ай бұрын
የመሀበር የተደራጀውን በአግባብ ከወንጀል የጸዳ መሬት መሠጠት ነበረ በት
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
ይሄ ፋይል አላቀረበም የሚለው ስራ አስፈጻሚ ተብዬዉ ግለስብ ጉበኛ ይመስላል።ከቦታው ላይ መነሳት አለበት።
@MetiKefeni
@MetiKefeni Ай бұрын
ይሄ ግልጽ ዝርፊያ ነው
@teferihunde98
@teferihunde98 6 күн бұрын
የኔም አሰር ቤተሰብ በዚህ አይነት ለግለሰብ ተሰጥቷል አላፊው ቅሬታ አይሰሙም
@fantagemechu-zp1rn
@fantagemechu-zp1rn 2 ай бұрын
መፍትሔ ኦንፈልጋለን
@bubatuta8448
@bubatuta8448 2 ай бұрын
አስተዳደሩ በኮሪደር ስም ህዝብ ማደህየት ነው የያዘው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 2 ай бұрын
መሬት የሕዝብእሥካልሆነድረሥ ያውማልቀሥ አይቀርም መሬት የመንግሥትነው።የሕዝብነውየብሔርነው?!!የፖለቲካነው😅😅😅😅
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
ጀዋርን ከናይሮቢ አምጥታችሁ ደርግ ለሰጣችሁ. መሬት እንዚህን የጊዜው ጸረ ገበሬ የዘመኑ ዘራፊ እንዲፋለምላችሁ ንገሩት።
@Dandyo884
@Dandyo884 2 ай бұрын
በዚኛው በልተናል በዚኛው አልበላን????
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 2 ай бұрын
ere dirama yikir.mengist 70/30 aderajechalew bilo 4 billion bir sebsebo kirikir be mimesil sim genzebun gishbet endimetaw eyetetekemebet new...it is game of adanech and abiy....ahun yetederajut akal huuu silu fana dirama yiseral 😂😂😂 please journalist yehenen wud muya siteseru ahimiro ayigudelachuuu..
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
ወረዳው ውስጥ የገበሬዎቹ ግብር የከፈሉበት የ2013ዓ/ም ኮፒው እንዴት የለም?
@anabiyaa651
@anabiyaa651 2 ай бұрын
Achberbariwoch nachew geberewochu
@SaraTadesse-q2e
@SaraTadesse-q2e 2 ай бұрын
ሁሉም አርስዋደር አንድ አይደለም አጭበርባሪዎቹ በአርስዋደር ስም የሚነግዱ ደላሎች ናቸው እንደ አርስዋደር የዋህ የለም በተለይ በዚህ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 05 መታቹ ብታዩ ለገበሬው በጣም ነው ምታዝኑት አርሶ ልጆቹን ቤተሰቡን የሚመግብበት መሬት ነው በጉልበት ያለምንም የካሳ ክፍያ የተወሰደበት ብቻ ያልተነካ አያውቀውም አትፍረድ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 ай бұрын
ሽመልስ አብዲሳ የሚሰራውን ከሆነ ብልፅግናሲዝም ምኑንም ፍጨው ገቢውን አምጣው ተብሎዋል ስለዚህ ኦሮሚያም ባንኩም ሁሉም የሽመልስ አብዲሳ የግሉ ናቸው አዲስ አበባ ደግሞ በሙሉ የአዳነች ነው እንደፈለገች ነው ምታደርገው ነገር ግን በዚህ የኮሪደር ስራ ይሸፈናል የሽመልስ ደግሞ በስንዴ እርሻ ይሸፈናል!!
ከኳስ ሜዳው ጀርባ  -  ፋና ምርመራ
55:50
Fana Television
Рет қаралды 73 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
የተነጠቀው ገበታ...
54:16
Fana Television
Рет қаралды 26 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН