የትሪፖ አሰራር ዘዴ

  Рет қаралды 68,653

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 3 жыл бұрын
ወላሂ የሚገርም አሰራር ነው የኔ ሴት ልዩ ነሽ በእውነት ብዙ የማላቃቸውን አሰራር ነው ያስተማርሽኝ 😘😍😍😍😍😍😍
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
ይሄነገር ሲበላ ነው ደስ ሚለው!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ክክክክክ ሪሪ ሲሰራስ?
@adi-my1cq
@adi-my1cq 3 жыл бұрын
በጣም እውነት እኔ ደሞ እድሌ ሆኖ ሁሌ ለዱለት ጨጓራ ማጠብና መክተፍ የኔ ስራ ነው 😂😂
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ ስራወችሽን ሁሉ እየጻፍኩ ይጃቸዋለሁ አገሬ ስገባ ባሌን እየሰራሁ ነው የማበላው በፊት በልጅነቴ ስላገባሁ ምንም አልችልም ነበር ከኔ ባሌ ይሻልነበርና ከሱ ነው ሽሮ እንኮዋን መስራት የለመድኩት እናቴ የልጅ ስራ አይጥማትም እና ምንም አላስለመደችኝም እኔም መስራት አልወድም ነበር አሁን ግን ባለሞያ ሆኛለሁ ባለሁበትም እየሰራሁ እየሞከርኩ ነው እናማ አሪፍነው
@ሀዋቢንትሰኢድ
@ሀዋቢንትሰኢድ Жыл бұрын
ውይ በጣም ሲሰሩት እማ ሽታው ከጅ መች ይለቃን
@ሀዋቢንትሰኢድ
@ሀዋቢንትሰኢድ Жыл бұрын
​@@adi-my1cq ክክክ ሞተሻን የሽታው ነገር ዘይት መዳኒት ነው ከሰራሽ ቡሀላ እጅሽት በወይራ ዘይት እሽት አድርገሽ እጠቢው
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ ሜሊዬ በጣም ረዥም ጊዜ ትሪፓ ከበላሁ ትዝ አስባልሽኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@oumzki736
@oumzki736 3 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር በጣም ጎበዝ ነሽ ሜሉ
@seadaahmed2041
@seadaahmed2041 3 жыл бұрын
ምርጥ ባለሙያ ነሽ የሴት አስርያ አላህ እጅሽን ይባርከው ማማዬ
@mulubelay5581
@mulubelay5581 3 жыл бұрын
So fantastic lady you are god bless you
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትሪፓ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ 🌻🌻🌻👏💕
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
ሜሉዬ እንዴት ነሽ ጨጓራ ከቢላ ይልቅ በማንኪያ ሲፋቅ ይቀላል እኔም በቅርብ ያወኘሁት ልምድ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እናቴ ሙያ እስኪያረጁ ነው ትላለች በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ እሞክረዋለሁ
@abesema4572
@abesema4572 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው
@sahulagebreselassie759
@sahulagebreselassie759 2 жыл бұрын
Ejish yibarek ehite
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@Fthyhtube
@Fthyhtube 3 жыл бұрын
ውዴ ሰላምሸ ይብዛ ሲያዩት የሚማርክ ዋው እናመሰግናለን
@edenyemane9
@edenyemane9 3 жыл бұрын
Betam gobez 👌👌👌👍
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ በርቺ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Yummm 😋 ምራቄ ሞላ thank you for sharing ሜልዬ 👌🏾👍🏾💖
@fikirtegetachew4558
@fikirtegetachew4558 3 жыл бұрын
Wow betam gobeze neshe thanks
@babuzewolde5355
@babuzewolde5355 3 жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 3 ай бұрын
👍👍👍
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
እናመሱግናለን ሜሉሽ ስላካፈልሽን። በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ 😍🙏♥️
@buzeman6329
@buzeman6329 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አንደኛ እኮ ነሽ እከታተልሻለሁ ግን ኮሜንት ላይክ አላደርግም ነለምን እደሆነ አላቅም ለራሴ ይገርመኛል ዛሬ ግን ይሄው ኮሜንቴን የኔ ቅመም!!!!!!!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግኔለው ቡዜ
@buze4988
@buze4988 Жыл бұрын
ለስንቱ ተረፍሽ እ/ር ፀጋውን ያብዛልሽ።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Meluye gobe balemuya amesegnalehu!
@emebetretta9803
@emebetretta9803 3 жыл бұрын
ጎበዝ! በርቺ!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@zewedenshgetachew6111
@zewedenshgetachew6111 3 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እጅሽ ይባረክ በርቺ
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ 3 жыл бұрын
በሙያ አትታሚም የኔ እንቁ ሴት❤️❤️
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
ijshi yibareki
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Delicious 😋 ❤️❤️❤️👌🏾love it thanks 🙏🏾 for sharing my dear !you have a great day
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ዛሬስ በጣም የምወደውን ምግብ ነው የሰራሽው 😋😋😋 💕💕💕
@asmaaabdusomed1469
@asmaaabdusomed1469 3 жыл бұрын
ሜሊየ የኔ ልዩ ሰሞኑን ስራ አጥቼ እቤት ነበርኩ ዋይፋይ የለኝም ነበር ያንቺን ስራ ለማየት ቸኩየ ነበር ዩቱቤን ስከፍት ሩጨ ወደ አንቺ ቤት ነው የገባሁት እኔ ጨጓራ እንደዚህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ከዚህ በኃላም ብዙ የማላውቀውን ነገር ካንቺ እጠብቃለሁ የተለየ ስራ ነው ሜሊ በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
Berchi gobez wudie liyu new 🥰
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
በርቺ እህቴ እናመሰግናለን።
@wintakibreab6199
@wintakibreab6199 3 жыл бұрын
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ🙏 ሲያስጎመጅ
@goremmido4837
@goremmido4837 3 жыл бұрын
Very good 👍
@ttmar6404
@ttmar6404 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ
@mks5655
@mks5655 3 жыл бұрын
Melkam adis amet mely🌻🌻🌻🌻
@messya7125
@messya7125 4 ай бұрын
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ የተረሳ ምግብ አስታወሽኝ😀
@haimanotgebretsadik1621
@haimanotgebretsadik1621 3 жыл бұрын
Melye betam konjo trpa new melkam addis amete yehunlshe
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ሀይሚ ላንችን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
ሚሉዬ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ አስታወስሽኝ ትሪፓ
@nebiyougossaye7185
@nebiyougossaye7185 3 жыл бұрын
"ሰው ያለውን ከሰጠ ንፉግ አይባልም " የእውቀትሽን አካፍለሻል ፡ በአገርቤት በብዙ ሙያተኞች ባለው አሰራር ግን ፥ ትሪፓ ሲሰራ ፦ፎሶሊያ ፡ ምላስ ፡ ፍርንማባ አብሮ ይጨመራል ፡ አንዳንዱም መጠነኛ ቀይ ጠንካራ ስጋ ይጨምራል ፡ ሽንኩቱንም በቁመቱ መክተፉ፡ የበለጠ ጣእምና ውበት ይሰጠዋል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ነብዩ የተለያየ ቦታ በተለያየ መልኩ ይሰራል ለዛ ነው
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
ባለሙያ ❤️
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Harife new berchi melly
@chefdavekitfo5757
@chefdavekitfo5757 3 жыл бұрын
It looks good.😍😍
@mastawetmastawet2091
@mastawetmastawet2091 3 жыл бұрын
Yeghse ybarak yasemerknal betam ymowedao magebnow
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
Good job 👏 mindenew nech kimeme please? Thanks
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሽኩርዬ አሳይቻለው ነጭ አዝሙድ ከሌሎች ቅመሞች ጋር ተደባልቆ ነው አሰራሩን ገብርሽ እይው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv thanks konjo
@elaniworkishet9917
@elaniworkishet9917 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@shironganga1395
@shironganga1395 3 жыл бұрын
Finally a tripe recipe Melly 👏 definately trying this out coz it looks soo delicious ❤️
@meseretyilma2436
@meseretyilma2436 3 жыл бұрын
Tebareki kulalit degmo men endmesera asayne
@antenehmersha1910
@antenehmersha1910 2 ай бұрын
እስካሁን ካየሁት አንደኛ
@meseretgirma8988
@meseretgirma8988 3 жыл бұрын
Maley so taesty
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 жыл бұрын
ኸረ አስጎመጀሽን 😀❤
@sus2475
@sus2475 3 жыл бұрын
ይገርማል እንድህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ጨጓራ እጅሽን ቁርጥማን አይንካው ውዴ ከልብ እናመሰግናል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@sheeb991
@sheeb991 3 жыл бұрын
Mellyee can you make Lasagna with red or white sauce please. Thank you yenyee konjo GBU❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሲናዬ ላዛኛ ወይም ካሎኖኛ በስፒናች ሰርቻለሁ ለየት ባለ መልኩ እይታ ትወጅዋለሽ
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 3 жыл бұрын
ፎሶሊያ ቢኖረው አሪፍ ነበር 😋😉👍
@betibetesfa5622
@betibetesfa5622 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትለያለሽ 😍😍😍😍
@SaraSara-uk9gs
@SaraSara-uk9gs 3 жыл бұрын
Wowow Adnkshe nene wow ye ersane nagre astwshu wow
@knzmhdn6803
@knzmhdn6803 3 жыл бұрын
Very. good 😍🥰
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
ምርጥ ትሪፖ በበሬ ጨጉዋራ መስራት ይቻላል ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ይቻላል ነቢያ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
እሺ ሜሊ አመሰግናለሁ
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትሪፕ💖💖💖💖💕
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
Thanks
@melatalemayehu5810
@melatalemayehu5810 3 жыл бұрын
ሽታው እርጉዝ ያስወርዳል ሜሉዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ፍትፍት በየቤቱ ማድረስ ጀምረናል ለእርጉዞች አይዞን
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ 3 жыл бұрын
ሜሉ ቆዳው ግዴታ ነው ወይ እሚከላ ሀገር ቤት አይከላም ነበር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ግዴታ አይደለም ዋናው መታጠቡ ነው መላጥ ካልፈለግሽ ችግር የለውም
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
የጨጋራ ዘር በሙሉ በምን ነው የሚታጠቡት እህት ሜሊ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያስጎመጃል ምራቃችንን አስዋጥሽን በጣም ባለሞያ መታደል ነው ።ግን ስትከታትፊ አጅሽ አይበላሽም ?እድሉ አለሽ ለምን ጎንቲ አትጠቀሚም ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ጓንት አለርጂ ነኝ ለዛ ነው ሚኪ ምናልባት ኡዲስ ትሆናለህ እንጂ ቀደም ብዬ በቪዲዮ ተናግሬአለው
@raheleyob771
@raheleyob771 3 жыл бұрын
Ye beg new or ye beri cheguraw?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
የሁለቱም ይሆናል
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ሜላትዬ በስአቱ ተገኘሁ እንጀምር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ
@yalew6231
@yalew6231 3 жыл бұрын
የበሬ ነው ወይስ የበግ ጨጓራ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
የሁለቱም ይሆናል
@sadiahassan6338
@sadiahassan6338 3 жыл бұрын
😋😋😋
@hanymulugeta3784
@hanymulugeta3784 3 жыл бұрын
Www 1gha tabarke
@ስሙቲነኝወሎየዋ
@ስሙቲነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
በርች፤እኔዱለት ደቀቅሲልነው የሚመቸኝ 😋
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ዱለት እኮ አይደለም ይሄ ስሙቲ
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ መአረይ ግን የበግ ነው ወይስ የበሬ ?❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
የሁለቱም ይሆናል
@abebawkidan2493
@abebawkidan2493 3 жыл бұрын
የኔ ሴት ወይዘሮ ምን ላርግሽ ተባረኪ ሜልዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን አቢ
@younaskiros6353
@younaskiros6353 3 жыл бұрын
ማሂ ማነዉ ግን የሚቀርፅሽ በተረፈ አንደኛ ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ባለቤቴ ነው ዮናስ
@ያልተኖረውልጅነትአለቀበስ
@ያልተኖረውልጅነትአለቀበስ 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ ግን ባይላጥስ ምን ችግር አለው እኔ በጣም ነው ሚያስጠላኝ መላጡ እሺ አይለኝም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም ዋናው ማጠብሽ ነው በደንብ መጽዳት ማነው
@liyafekadu5302
@liyafekadu5302 3 жыл бұрын
💜👍😍
@hilinasete6941
@hilinasete6941 3 жыл бұрын
ሞያሽ ከነፅዳትሽ አንደኛ ነው
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
Hi Melat! "Treppa" ! Exciting and mouth watering dish, it is one of my favourite food that I like to eat when ever I can. I see you are scraping out the out side dark part of tripe (Cheguara). That is absolutely wrong. It is the nicest and testest part of "cheguara"! you should not suppose to do that. What you have to do is that remove and scrape the dirty part of fat from the inside part of it and wash is with lemon or vinegar then cook it, that is it. And I can see, I think you are also using sheep or goat "Cheguara", it is okay if that is what you like, but the ox or beef tripe (cheguara) much testier than sheep or goat, from what I have seen from your previous video, you do not have problem finding ox tripe (cheguara). Other than that, you cooked a delicious tripe in a nice way, and thank you for sharing your tripe making skill. Bravo! Gobeze!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መልካሙ
@mamananaye4793
@mamananaye4793 3 жыл бұрын
It's different u make as I know but it's ok
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 2 жыл бұрын
Kunde eko nesh muya be muya aderegeshen abo Enatewan eyena lejetewan ageba.Yene Balemuya wodedede new yemaderegesh😍😍😍🙏
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
👏❤👌
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
ለማብሰል 2 እና 3 ሰአት ስትይ ለመስራት ተውኩት አንቺ ግን ባለሙያ አሰራርሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሂወትዬ ለማጽዳትም አለ ክክክክ
@mylineashenafi692
@mylineashenafi692 3 жыл бұрын
ሜሉዬ thank you I like it......ድለት ደሞ ስሪልን?🙏❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሰርቻለው የጾምም የፍስክም
@elenitessema6246
@elenitessema6246 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ቶሎ የበሰለልሽ ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ቶሎ አልበሰለም ቪዲዮው ስለሚቆራረጥ ነው
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk 3 жыл бұрын
እኔ ግን ውጭ የምትኖሩ ሀበሾች ታሳዝኑኛላችሁ።ምን የመሰለ ምግብ ትሰሩና የእንጀራዋ ማነስ 🙆🙆
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ክክክክ ተይ አታጓጊን
@tntntntn3450
@tntntntn3450 3 жыл бұрын
Wey endat eko endmushe tenkre betam new meyamrew huluem serashe
@medibutajeratube6205
@medibutajeratube6205 3 жыл бұрын
ዲስ ላይ የምታደርጉት ሰዎች ግን ጤናቹ ያጠራጥረኛል እስኪ ሙያ ካላቹ ስሩ እና አሳዩን 1ኛ ነሽ😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መዲዬ አትናደጂ እንኳን እኔን የሀይማኖት አስተማሪን ዲስላይክ ያረጋሉ እኮ
@medibutajeratube6205
@medibutajeratube6205 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ መልካም በአል🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን መዲዬ ለሁላችን
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ባለሞያ
@mks5655
@mks5655 3 жыл бұрын
le Adis amet tesera 🙏🏽❤
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Siyasferaa😢
@liyahailemariam7038
@liyahailemariam7038 3 жыл бұрын
እርቦኝ አይቼ ሆዴ ጮኸ፣ አሁን ከየት ላምጣ ጨጉዋራ?🤔🤔
@nathanfekade9089
@nathanfekade9089 3 жыл бұрын
Dero eko cheguwara ayelatem neber aydel
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዎ ልክ ነህ በሚገባ አይላጥም በተለይ ቅቅል ላይ ወላ በጥሬው ሁሉ ይበላል እኮ ባአንዳንድ አካባቢ ሰንበሩ
@dawiteberhane947
@dawiteberhane947 3 жыл бұрын
Mertewa metashi egene lekorteme esky
@f2271
@f2271 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺ
@meskeremtimerga5124
@meskeremtimerga5124 Жыл бұрын
Mirt new
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 3 жыл бұрын
ሜሊ እስቲ እንጀራ አሳይኝ
@selmawitgebyou2655
@selmawitgebyou2655 3 жыл бұрын
Yna balmuya brechlge
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 жыл бұрын
ጨጓራው የከብት ነው የፍየል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
የፈለግሽውን ማረግ ትችያለሽ ወለተ ችግር የለውም
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 3 жыл бұрын
ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩ በጣም አስጎመጀሽኝ
@newuaq867
@newuaq867 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👍👍👍👍❤️❤️❤️
ምላስና  ሰንበር  አሰራር
11:06
Melly spice tv
Рет қаралды 39 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Ethiopian Holiday Food - How to Make Tripa - የትሪፓ አሰራር
23:20
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 116 М.
የቲማቲም#የቲማቲም  ለብለብ አሰራረ #
4:36
Mentiweb ምንትዋብ Tube
Рет қаралды 27 М.
ልዬና ፍጣን ትሪፓ አስራር how to make tripa Ethiopian food @zedkitchen
9:09
የሳልመን አሳ በስስ ቂጣ አሰራር
11:39
Melly spice tv
Рет қаралды 3,4 М.