የትውልድ ምልክት -ቴዎድሮስ ታደሰ Mengizem Media Teborne Show Tewodros Tadesse

  Рет қаралды 6,356

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Күн бұрын

#ethiopia #music

Пікірлер: 14
@Elilta01
@Elilta01 11 ай бұрын
ፈጣሪ ያክብርልን የሚገርመውኮ ስራው ዛሬም እንዳዲስ እየተደመጠ እሱን የሚያስታውስ የትም እንዳለ ትዝ በማይባልበት ወቅት ይህን ፕሮግራም መስራታችሁ ያስመሰግናል
@desutube44
@desutube44 11 ай бұрын
ባህር ማዶ ለብዙ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች የሚስማማ አይመስለኝም ። ቴዲም አንዱ ሰለባ ነው ባይ ነኝ። ምን ትላላችሁ?
@menasieweldemariam3406
@menasieweldemariam3406 11 ай бұрын
ለእኔም ከዘፋኞች አንደኛ ምርጫዬ ነው ! የታዳጊ ወጣትነት ዘመናችንን ተደስተን ዛሬም እያደመጥነው ቀጥለናል ጤና ይስጠው
@DerejeSalehudres
@DerejeSalehudres 11 ай бұрын
ቴዲ ሙዚቃ የጀመረው በቀድሞ አጠራር ከፍተኛ 9 የኪነት ቡድን ጋር ነው:: ይህን እሱም አንድ ግዜ በሰጠው ቃለ መጠይቅ ላይ ሲዘለው ሰምቻለሁ::
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 11 ай бұрын
I heard for the first time the lyrics * Lubanjayye*. song in 1978 when I was elementary school. We heard after Lagadadi Radio program in class at that time. Since then, it is in my heart this amazing unforgettable music. Still it is new to me and I'm listening on KZbin and crying sometimes after 37 years back today. Because it brings so many memories like my classmates
@alazarseyoum7359
@alazarseyoum7359 11 ай бұрын
ተቦርነ ምስጋናዬ ይድረስህ! ቴዲዬ የዝምታው ንጉስ! ታላቅ ጥበበኛ፣የሀገር ባለውለታ!
@Mesmesha-bd4rr
@Mesmesha-bd4rr 11 ай бұрын
Great!! Teborne you are special I have never heard such a presentation .
@jonney235
@jonney235 11 ай бұрын
Teborne betam teru zegjet new teddy he is legendary all the time.
@riyadabdi4416
@riyadabdi4416 11 ай бұрын
ለከት የለኝም ስወደው❤😊
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ተቦርነ 🙏🙏 ግን ከቴዲ አቅም ና ስራዎች ምንም አልተነካም ተቦርነ አንተም 1 % ነው የነካህው እባክ ጠርቀም በጣም ሰፋ ያለስራ የቴዲን ክብር የሚመጥን ለታረክም ለትውልዱም የሚተርፍ ስራ ካንተ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏 ተቦርነ ካንተ ባላቅም እዳልከው የመጀመረያ ካሴቱ 77 ሉባነጃዬ , 79 ሳዱላዬ 78 ጎዱሮዬ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ ተቦርነ ካሴቶቹ አሉኝ ምን ትላለህ ተቦርነ
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 11 ай бұрын
The best Teedy 💚💛❤️
@send2dawit
@send2dawit 11 ай бұрын
የድምፃዊነት ማማ!!! ምትክ የማይገኝለት።
@frewzeru2809
@frewzeru2809 11 ай бұрын
100%ምትክ የለሽ ከያኒ ያለጥርጥር ተወልደ እናመሠግናለን::
@Dats00024
@Dats00024 11 ай бұрын
He didn't born adisu gebeya. He was born in Higher 9 kebele 09, which is Semen Hotel or Datsun Sefere.
Mengizem Media Teborne show with Tewodros Tadesse
53:32
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
Ethiopian best music collection የምርጦቹ ምርጥ
54:48
Addis EThio
Рет қаралды 100 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Mengizem Media Teborne Show Tewolde Beyene With Tamrat Abebe Part 2
1:09:45
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
Tewodros Tadesse Serkalem ቴዎድሮስ ታደሰ ሰርካለም ከ ግጥም ጋር
5:50
ዜማን በግጥም HDLyrics
Рет қаралды 409 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН