የተመተተባቸው፣ መንፈስ የተላከባቸው እና እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች የሚያሳዩዋቸው 10 ባህርያት

  Рет қаралды 15,001

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@halyluya4023
@halyluya4023 5 ай бұрын
ወንድማችን ወርቅ አፈራው በርታ ብትችል መቶ ግዜም አቅርበው ብዙዎች እንድንነቃ እያደረከን ስለሆነ መታቾች ነቸው የሚንጫጬት ኑርልን
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 3 ай бұрын
እውነትነው ወድሜ ባለቤቴ ላይ ከመጠጥ ከሱስ ውጪ ዘጠኙም ባህሪ አይቼበታለው እግዚያቤር ይገስፀው እሚገርመኝ በጣም እንፀልያለን ያለነው በፀሎት ነው ግን እሚገርመኝ እድሳት እየተደረገበት ነው መሰለኝ እደገና ያንን ባህሪ አልፎአልፎ አየዎለው የያዘው እዲበተን ያደርግና እዲበሳጭ ያረገዎል ትክክል የሚያደርጉ ሰዎች እግዚያቤር ይገስፃቸው ወይም ይመልሳቸው አተም ተባረክ ይህንን መረጃ ለህዝብክ ስለምትሰጥ ብሩክ ነህ
@Bebeemu
@Bebeemu 4 ай бұрын
ወንድሜ ይሄ የኔ ታሪክ ነው የሚመስለው ይየሁልክ ቤቱ ውስጥ ቁጭ ብዬ ማልቀስ መጨነቅ ከዚያ በኧላ ሰው ያስጠላኛል በቃ ከጓዳ አልወጣ ራሴን ያመኛል ትዳር የለኝ እድሜዬ ሄዷል ፈጣሪን እያስጨነኩት ነው እየሁሉ አውቄያለሁ እድሜ ለመምህር ግርማ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው የሰውን እይወት ቀይረዋል
@menberemulugeta829
@menberemulugeta829 5 ай бұрын
ስለ መተት ስለ አስማት በአጠቃላይም ስለ ጥንቆላ አሰራርም ማዉራትህን በጣም ወድጀዋለዉ ምክንያቱም የሁላችንም ጥያቄ ነዉ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ይሄንን በመስማቴ ቀጥልበት
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 ай бұрын
በጣም
@zadtube7653
@zadtube7653 5 ай бұрын
እኔ መሪ ጌታ ዬሚባል ሰውዬ ዬዛሬ 2አመት አካባቢ ቴሌግራም ላይ መጥቶ አንች አይነጥላ አለብሽ ሲለኝ ውነት መስሎኝ አዎ ይኖርብኝ ይሆናል አልኩት ከዛ መፅሀፍ ገልጨ ላስወጣልሽ አለኝ እኔ እሽ አልኩት እሪከርዲ ሲያደርግ ልክ እንደሽማግሌ ነው ልጄ ዬመፅሀፍ መግለጫ ብር ላኪ አለኝ ላኩለት በተከታታይ አራት ቀንአስላከኝ ዲጋሚ ላኪ ሲለኝ ብር ዬለኝም አልኩት መጀመሪያ ዬናትሽን እና ያንችን ስም ንገሪኝ በሎኝ ነግሬው ነበር እና እፍዝዞኝ ነበር እናም በተከታታይ ቀናቶች ላኪ ሲለኝ መላክ ብቻነበር ስራ ዬ ከዛ ያንች አይነጥላ ፍዬል ነው ዬሚፈልግው እና ዬፍዬል መግዣ ላኪ ሲለኝ በጣም ደነገጥኩኝ ና አንተ ዬቤቴክርስቲያን ሰው አይደለህምዴ ብዬ ሰደብኩት ከዛ ብር አልክም ካልሽ በሽተኛ አዲርጌ እገልሽአለሁ አለኝ ከዛ እንተ ሞርተኛ ነህ እኔ ዬማመልከው እግዚአብሔር አለኝ ብዬ ብሎክ አደረኩት እኔ ይሄን ዬፃፍኩት ሀይማኖተኛ መስለው እያፈዘዙ እያደነገዙ ያሉትን መሪጌታተብዬዎችን እንዲጠነቀቁ ነው በስደት ያሉት እህቶቼ
@sikosolo3276
@sikosolo3276 5 ай бұрын
ልክ ነሽ አሁን ሚዲያ ላይ ነው እየሰሩ ያሉት በብዛት እኔም በጣም ብዙ ጊዜ ገጥመውኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ አንሸወድም እንደውም መምህር ተስፋየ ስለ ኮከብ ቆጠራ ያስተማሩንን ትምህርት እልክላቸውና አዳምጥቱ ትጠቀሙበታላችሁ ብየ ብሎክ አረጋቸዋለሁ
@LuftanzaSlim
@LuftanzaSlim 5 ай бұрын
እግዚኦ
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 5 ай бұрын
እህቴ ገጠመኝሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ከክፉዎች ይሰውረን
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 5 ай бұрын
ይገርማል,በጣም😢😢
@HananHanu-m8q
@HananHanu-m8q 5 ай бұрын
Ppppppuuùuùùpun
@Rodasጌታሆይአንተጠብቀኝ
@Rodasጌታሆይአንተጠብቀኝ 3 ай бұрын
እግዚያቤር ይባር የሚገርምህ ስለኔ ብነግርህ በጣም ታዝናለህ መጀመሪ ያደረጉጅ ቃሚ አጫሽ ልክበቃ ሰአት አለው ምጀምርበት ቀን በቀን ነው ለዘጠኝ አመት ስቅም ሳጨስ በመጨርሻ ያንን ሀገር ያንንስፍራ ስለቅ እርግፍ አርጌ. በመሀላ ተውኩኝ በዛንሰአት የማረግየነበረውነገርምንድነውብትል ብር እሰጣቸዋለው ልብሴን በብዙነገርነው የሚሰሩ አሁን ደሞ እዚያለሁ ጀምረዋልእኔእንደው ፍቃደኛሆነህ በስልክ ባወራህ በጣም ብዙ የሆኑ ትምርቶች ለሰዎችታካፍላለህ
@menberemulugeta829
@menberemulugeta829 5 ай бұрын
ወርቅዬ አንተ በጣም ትክክል ነህ
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 5 ай бұрын
ይገርማል ወርቃፈራው የራሴን ታሪክ ነው የምታወራው አምላክ ይርዳኝ 🙏🙏🙏
@HelenNewze-e6d
@HelenNewze-e6d 2 ай бұрын
የተናገርካቸው ምልክቶች በሙሉ ትክክል ነው
@fekerkidus
@fekerkidus 5 ай бұрын
እኔ ልንገርህ በመተት በዝች ምድር ላይ እንደኔ የተሰቃየ የለም ከንብረት ማጣት ከጤና ዬ ቤተሰብ አለመራዳት ከብዙ ነገር ነው የምንሰቃየው ከሩቅ የመጣ ሰው አይደለም በቅርብ ያለሰውነው ግን ተመስገን የሚጠብቀኝ አይተኛም በፀበል ደጅ በመላለስ አለን እግዝያቤሔር ይመስገን ብቻ ብዙ ነው መግለፅ አልችልም
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
Ayzosh Berta Egzeyabherm yamenech Nefs Atwedqim Egzeyabherm tesfa adrig ,🙏 Yehem yalfal
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 5 ай бұрын
@@fekerkidus ሰነፍ ግዑዝ ነህ። ሠርተህ ብላ!! ሰውዬ ሰይጣንን እየሰበከ ነው ኖሮውን የሚገፋው ። የአንድ ታዋቂ ዘማሪ መዝሙር መግቢያውን ሲጀምር ሀይማኖተኛ ለመምሰል ነው። ሀይማኖተኛ ሰይጣንን ሲሰብክ አይውልም።
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 ай бұрын
😢😢😢😢የኔ ቤተሠቦቸ በሺተኛ ትርዳር የለም ሠላም የለም እሥሣዎቹም በአድዬ አለቁ
@danihannibal6356
@danihannibal6356 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል አግዚአብሔር አባቴ ከጎኔ አትራቅ 🙏🙏
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 5 ай бұрын
አንድ አንድ ሰው ይሄን ሲስማ ይቃወማል ያ ማለት እሱም በዚህ የጨለማ ስራ ውስጥ እንዳለ ያሳያል
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 4 ай бұрын
Not always dear , it is good to know that the enemy is roaring like a lion around us . But we shouldn't forget that God is in control in every situation as long as we are inlined with him . There is nothing that can happen on us without the will of God . Sometimes he let us to go through the pain for the sake of purification as well as spritual growth . To conclude, we shouldn't afraid that much because of the endless metetegna , we have a protector 1. who doesn't sleep day and night . 2. Who can turn their evil plan for our benefit.
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 5 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር በመለኮታዊ ሀይሉ ይጠብቅህ።
@MmAa-ko3vo
@MmAa-ko3vo 5 ай бұрын
ወርቀዬ በርታ........ አሺ
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድሜዬ 🙏🙏🙏
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 5 ай бұрын
ስንት ካህን የሚመስሉ ግን በመተት ስራ ላይ ያሉ አሉ፣ እውነተኞቹን መለየት አለብን፣ እግዚአብሄር ይፍታ ማለት ባለባቸው ጊዜ ግዚአብሄር ይማር ወይም ሌላ የሚሉትንም መጠርጠር ነው፣ ለምን ያሰሩት እንዳይፈታ እግዚአብሄር ይፍታ አይሉም::
@BabyBrhane
@BabyBrhane 5 ай бұрын
Thank you. My Brother.
@kapitessema1824
@kapitessema1824 5 ай бұрын
ወርቅ፡አፈራሁ፡ወንድሜ፡እንዴት፡ላግኝህ፡ብዙውን፡በማስረጅአለኝ፡ኢትዩጵያዊ፡የደረስበት፡አይመስለኝም፡በኔ፤የደረስ፡ህገ፡ወጥ፡ሥስሪከችግር፡ለመውጣት፡ስልህ፡ፈቃድ፡ሣይኖረኝ፡ልብስ፤መሽጥ፡ገብቼ፡ተቆጣጣሪዋ፡አዝና፡ጌታ፡ለማይችል፡አይስጥም፡አለችኝ፡ችግሬን፡ሥነግራት፡፡ፈተናውን፡ተወጣሁት፡ወንድሜፀሎት፡ፅሎት፡ያለህን፡እርዳ፡የመስለህን፡
@mastergasaw
@mastergasaw 5 ай бұрын
መምህር የኔን ህይወት ነው የነገርክኝ ስላሴን ከዚ በፊት ያለሰው አልንቀሳቀስም አሁን ከቤተሰብ ከጓደኛ ተለያይቻለው ትንሽ ነገር ከተናገሩኝ ማንም ይሁን ማንም ለመግደል ነው ማስበው መጠጥ ቤት ነው ብሬን የምጨርሰው ስራ ቦታ መሄድ ያስጠላኛል ከሄድኩም እጣላለው ከዚ በፊት ላካባቢው ሰው ታዛዥ ተጨዋች ነበርኩ አሁን ግን መጥረቢያ ትራስ አርጌ ነው ምተኛው ሰላም የለኝም ከጭንቀት ጋር ነው አብሬ ምኖረው አስቄጥስ አላቅም አሁን ከሰው መቀላቀል አልቻልኩም ካስቀየምኩኝ ለሳምንት አልተኛም በፀፀት ነው ምኖረው ግን ፈጣሪ ይመስገን ጥበቃው ከኔ ጋር ነው ምንድነው መፍትሄው በቅርብ ያሉትን ሰዎች መጠየቅ ትችላለክ መምህር በምን ልውጣ ከዚ ጭንቀት ምክሮን ፈልጋለው
@abrshhero3355
@abrshhero3355 5 ай бұрын
Gwtemwgn adamt ye mihir tesfayen
@wincell9735
@wincell9735 4 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤
@Biruk-yf9jh
@Biruk-yf9jh 3 ай бұрын
ይገርማል ወርቃፈራው የራሴን ታሪክ ነው የምታወራው
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 5 ай бұрын
Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤
@hassanshirejama9006
@hassanshirejama9006 5 ай бұрын
ሲላክ እናውቃለን እዴት መከላከልእቸላለን
@GetanehMeshesha
@GetanehMeshesha 4 ай бұрын
BERTA EGZIABHER KENTE AYLEY
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 5 ай бұрын
ዉንድሜን አሳበዱት ምንይሻለኛል ገዘብ ተሰጦት አጥፈቶ ሰንቆጣዉ አትናገሩኝ እኔብቻነኝ አዋቂ እያለይሳደባል እናቱን አክባሪነበረ አሁንግ ለናቱያለዉ አመለካከት አያድረሰ 😢😢😢😢ፈጣሪ እባክህ ምህረትህን ላክለት ቤተሰብጋረ አይሰማማም
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 5 ай бұрын
የዘወትር ውዳሴ ማርያም , ይወድስዋ መላእክት , የእለቱን ዳዊት አድርስ ከቻላችሁ ለሊት 9 ሰዐት እየተነሳችሁ ፀልዩ በባዶ ሆድ ፀልዩ ስገዱ በቻላችሁት መጠን ከተቻለ 41 ድካም ከበረታ 21 አይዟችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ከናንተጋ ነው አለች እናቱ እመብርሀን ትሸፍናችኋለች ብቻ ፀሎት እንዳታቋርጡ
@Saratesfaye-c9n
@Saratesfaye-c9n 5 ай бұрын
አንተ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ
@genetgenet976
@genetgenet976 5 ай бұрын
ሰላም እ/ር ከሁላቺን ጋረ ይሁን ኣሁን ያወራሃዉ ሁሉ የእህቴ ባል የሳያቸዉ ባህርት ናቸዉ ከእህቴም ተፋቱ እሱም ማንም ሰዉ የምቀርበዉ የለም መጠጥ ይጠጣል ቁማሪ ይጫወታል ገንዘቡ ከተወሰደ ባሃላ ይፀፀታል እኔ በጣም ነዉ ምወደዉ ግን ኣሁን እንደት ነህ በየኮ ጠይቀዉ ኣላቅም እኔ ያለሁት በስደት ስኡድ ነዉ ሎጆች ወልደዋል ኣሁን ግን እሱ ከበተሰቡ ሁሉም ማንም ኣይቀርበዉም ኣይስማም በጣም ተቀይረዋል በጣም ሰዉ ኣክባርና በተሰቡ የምወድ ነበረ ኣሁን ለላ ሰዉ ሆኖዋል እንም ኣልገባኛም ነበረ ኣሁን ኣንተ ስሰማ በጣም ገረመኝ ሁሉም እሱ ራሱ ያወራህ ነዉ ምመስልዉ በጣም ገረመኝ ለእህቴ በስልክ እያደወል ኣንዴ እንታረቅ ይቅርታ ይላታል ኣንዴ እገድልሻሎ ይላታል ምን ላርግ በጣም ጨነቀኝ እኔ ኣሁን ራሱ እንዳልሆነ እንደዛ ማርገዉ ኣዉቃልዉ ግን ምንድኖዉ ማረገዉ ኣባክህ መላ በለኝ በፆሎታቹ ኣስቡት ኣባካቹ የመብርሃን ልጆች😢💔💔😥😥
@AbiinaAmbaye
@AbiinaAmbaye 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏🙏
@BAHRU555
@BAHRU555 5 ай бұрын
መተት አይነጥላም የቡዳም መንፈስ የሰላቢም መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ ያርቅልን ያሰውግድልን እመብርሃን ሆይ አደራሽን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አደራህን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አደራህን በሰው ላይ ክፉ ለሚሰራው ክፉም ለሚመኝ ሁሉም ክፋቱ ሀሳቡም እግዚአብሔር አምላክ ወደ እራሱ ይገልብጥበት እና የሰው ህመም የሰው ቁስል እንዴት እንደሚያም ያስተምረው ዳግመኛም እንዳይስራም ያድርገው ስራው ለሰሪው እሾክም ላጣሪው ይሁንለት አሜን፫
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretyohannes798
@meseretyohannes798 5 ай бұрын
To:- werkafera assfa channel programme producers .Hello Mr/ werkafrhu ihope you are well.in fact i am regular lisner this channel .i learn more hidden .secrat.. ( bad& good) spritual education . I respact you mr/ w iwish long life &age for you & W.A chennel
@emebettachebla741
@emebettachebla741 5 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 5 ай бұрын
መለክ አይደለም ሰማህት ነዉ ❤❤❤
@YezgetM
@YezgetM 5 ай бұрын
እነዚህ መሪጌታ የሚባሉት ህዝቡ አመፅ በማደርግ ሰብስቦ ቤንዘን አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር እንዴ ህዝቡ አለቀ እኮ
@RoseRose-fb9qf
@RoseRose-fb9qf 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@NigistAbadi-ct3us
@NigistAbadi-ct3us 5 ай бұрын
ሰማዕት
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 5 ай бұрын
ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢??????????????????????
@HD202v
@HD202v 5 ай бұрын
ይሄንን የለቅሶ ምልክት አትጠቀሙ ዪቲዪብ ይዘጋባቸዋል ብዙ ሰው ከተጠቀመበት በፅሁፍ መግለፅ ይቻላል ሌላ ለእናትየዋ ፀልዪላት መፅናናትን እግዚአብሔር እንዲሰጣት።
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v 5 ай бұрын
ፍትህ ከ እግዚአብሔር ነው ። ግን የ አሻጉሌት አታድርጉ ሚዲያዎ ወይ ዩቲብ ይዘጋብናል አትጠቀሙ።
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 5 ай бұрын
የኔም መሪጌታ ይባላል
@EtagegnehuGenana
@EtagegnehuGenana 5 ай бұрын
እባክ ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን ከይቅርታ ጋር
@fekerkidus
@fekerkidus 5 ай бұрын
በሚዲያ መውጣቲ ገርሞኛል የውስጤን ነው የምትነገረው እጄ ሊግ ባ ተደውሎ ልረዳ ሰዓት ሲቀረኝ ያሰው ይዘጋኛል በጣም ይገርመኛል ከእጄ እቀማለው
@kbromtesfa-ni3qo
@kbromtesfa-ni3qo 5 ай бұрын
EGZIABHER edma ke tana ystlen wendmchen yena hiwot new ya Hulu yetnagerkew kudus rafuel efth ybeln
@RoseRose-fb9qf
@RoseRose-fb9qf 24 күн бұрын
እኔ 666 አባል ነኝ ግን ምስራቸውን ቪድዮ ቻያለሁ የሚገርም ነው ግን ምን ማረግ አልችል ያልገቡ ግን ባይገቡ ጥሩ ነው
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 5 ай бұрын
1,2,3..ብለህ በአጭሩ ካልዘረዘርከው አሠልችና እንዳንጨርስና እንዳናጠናቅቅ ታንዛዛዋለህ።
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️
@menberemulugeta829
@menberemulugeta829 5 ай бұрын
አንተ በደንብ ገልፀኸዋል እኔም ስለደረሰብኝ ነዉ እና ድሮም የነበረ አሁንም ያለ ነዉ ሰዉ በእግዚአብሄር ሀይል እና በራሱ ጥረት ይሄንን ነገር ማሸነፍ አለበት
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 5 ай бұрын
Ena germi ymelagn betkirsetani daferaw karkasu bhala semutu kekala gdal ymilu gudagnechi ylubati hagari
@palmAssz
@palmAssz 5 ай бұрын
እኔ በጣም ተጨነኩ አንድ ደብተራ ሰዉየ ጠምቆኝ ነበር እናም ሲጠምቀኝ እረቁትሽን አለኝ ከዛም ሲጠምቀኝ ብልግና ቃላት ይናገር ነበር ሲቀጥልም ደግ ብቻ ብዙ ጉድ አደረገኝ ግን ምን ላርግ😢😢😢😢😢😢😢
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 5 ай бұрын
የእለቱን ውዳሴ ማርያም ይወድስዋ መላእክት የእለቱን ዳዊት ፀልይ ስገድ/ጂ ታድያ በንስሀ ከሆነ በፍጥነት ድል ትነሱታላችሁ
@palmAssz
@palmAssz 5 ай бұрын
@@muuzgebremariam6756 አባት አላቅም ንስሀ መግባ እፈልገለዉ
@TsehayBekele-gm8xe
@TsehayBekele-gm8xe 5 ай бұрын
Ene mekera eyibelau nw ebaki erdagn
@djhunterethiopia8002
@djhunterethiopia8002 5 ай бұрын
ለምን እንምታረዝመው እንጃ ለview ነው እንዴ?
@lucyhabeshaone4136
@lucyhabeshaone4136 5 ай бұрын
You are 100% correct. I experienced 90% of the story what I heard from you. I want to contact you.
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 5 ай бұрын
ያሣዝናል በእምነት አስታካችሁ ልፍስፍስ ትውልድ ለመፍጠር የምትተጉት ጉዶች። ሁሌ ስለመተት አይከብድህም ?
@TigistGebremedhin-tw6kq
@TigistGebremedhin-tw6kq 5 ай бұрын
ሀገራችን ላይ ያለው እውነታ እኮ ነው እንጂ በጣም ይሰለቻል። ከሀገራችን ጠረግን ስናስወጣ ነው ማውራት ማቆም የምንችለው።
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 5 ай бұрын
@@TigistGebremedhin-tw6kq ሰርተሽ በይ። ውስልትና ቅናት ምቀኝነት ከአእምሮሽ አስወጭ
@kapitessema1824
@kapitessema1824 5 ай бұрын
ልጇን፡ብቻዋን፡ታሳድጋለች፡አልክ፡የባስ፡የባስ፡ደርሶብኝ፡በስው፡ሀገር፡ወንድምዪ፡ይህችን፡ኮመንት፡ፃፋት፡የምትናገረው፡የኔ፡ታሪክ፡አንድ፡ልጅ፡አይደለም፡ሁለት፡ልጅወንድሜ፡በልጄ፡ላይ፡ወንዱ፡ላይ፡አደጋ፡ወዲያው፡ቤት፡ሲቃጠል፡ሌላ፡ሌላ፡ተደጋግሞ፡ደረስብኝከሀገር፡ወጥቼይምትለው፡ሁሉ
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 5 ай бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ከናንተጋ ነው በፀሎት በርቱ
@birktisysay6313
@birktisysay6313 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይግልፅልን ይስውርን አምላኬ ሆይ ማርን
@meheretsetegn1835
@meheretsetegn1835 5 ай бұрын
Temetetobatschew eyalk berasatschew fekad telalehe ketemetetebatschew betschegna yemearegatschew……. Uffffffffffff
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 5 ай бұрын
እረ ወርቅ አፈራው ከእንዲህ አይነት ነገር ውጣ ብትችል ወንጌል አሰራጭ ስለ አጋንንት ብቻ ማውራት አየሩን በልዩ ሢስተም ተቆጣጠረው ማለት ነው ከቻልክ ቤተክርስቲያን ተነግሮ የማያልቅ ተአምር አላት እሱን ተናገር ክርስቶስን ስበክ ወንድሜ ውጣ ከአጥማቂ አስማተኞች ግሩፕ
@Healthfood271
@Healthfood271 5 ай бұрын
እኔ እምለው ግን አንደዚ አይነት ኮመንት የምትጽፉ ሰወች ጤነኞች ናችሁ?ሰው በሴጣን አሰራር ተይዞ እንዴት ነው ወንጌል የሚያዳምጠው?ጠላትህን ከራስ ጸጉርህ እስከግር ጥፊርህ ተቆጣጥሮህ እንዴት ይገባሃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 ай бұрын
አንደኛ መታች አስመታች አንተ ስለሆንክ ነዉ የሚትቃወመዉ
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 5 ай бұрын
ወርቃአፈራው ስንት አሪፍ አሪፍ ፕሮግራሞች እንዳለቀረብክልን ምነው በመተታ መተት ፕሮግራምህ ተጨናነቀ እረ ወጣ በልና እንደበፊቱ ከተለያየ አለማት ያገኘህውን አጣቅሰህ የምታቀርብልንን ስለጨለማው ሴራ ናፈቀኝ?
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 5 ай бұрын
ይሄም እኮ የጨለማ ሴራ አሰራር ነው ከአገራችን ደግሞ እጅግበጣም በሚያሰጠላ ደረጃ በዚህ የጨለማ አሰራር የተያዘ ነው እኔ በርታ እለዋለሁ
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 5 ай бұрын
ይሄም እኮ የጨለማ ሴራ አሰራር ነው ከአገራችን ደግሞ እጅግበጣም በሚያሰጠላ ደረጃ በዚህ የጨለማ አሰራር የተያዘ ነው እኔ በርታ እለዋለሁ
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 5 ай бұрын
መተታ መተትም እኮ አንዱ የጨለማው ዓለም ሴራ ነው አይንህን ግለጥ እንጂ!
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 ай бұрын
አይናችሁን ግለጡ ፡🧐🧐 ካልተመቻችሁ ዝም በሉ የምንናዳምጥ በችግር ላይ ያለን ሰዎች አለን🤔
@ethiopia6030
@ethiopia6030 5 ай бұрын
Yalgebash neger ale malet new
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 5 ай бұрын
ምን አይነት የበስበስ ጭንቅላት ነው ይለህ፣ ስይንሱን አገማአው ፣በእዚህ አፍህ ትበላለህ ?አረ የምሁራን ማህበር ይህን እብድ አንድ በሉት ቤተክርስቲያንን የሚያስድብ ነው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 5 ай бұрын
ምነው ደብተራው ተነቃብህ
@lovepower1440
@lovepower1440 5 ай бұрын
Debeteraw tenichacha
@Mmm-lg4gg
@Mmm-lg4gg 5 ай бұрын
ድብትርና እየተማርክ ነው ወይስ እየሰራህ ነው ድብትርና የጠቋይ የአጋንት እቃቃ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ሰውዬው በመጀመሪያ አድምጥ😏😏😏
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 ай бұрын
የደብተራ መንፈስ ተንጫጫ
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 5 ай бұрын
ጠንቃዩው ተንጣጣ እንደው ኢትዮጵያ ውስጥ እምድዝህ ነገር ማለት አለባችሁ ሁላችሁም ማወዝበ አለብህ ህዝብ ሆይ ህፃን የምደፈሩት መትት እና አምልኮት ህፃን እያሰገደለ እይ ስለሆነ ሁሉም መማር አለበት ህዝብ የማያቀው ነገር. እራሱ ልመትት ስሄድ እራሱ መጀመር እንደ መያዝ አቅም እና ብዙ ቤተሰብ ጠንቃይ ለጠያይ እሄደ ብዙ መዘዝ ያጣል በቤተሰቡ መጀመር ማለት ነው ተው አትጦልጠሉ
@BabyBrhane
@BabyBrhane 5 ай бұрын
Thank you. My Brother.
@lovepower1440
@lovepower1440 5 ай бұрын
​@@pazparaetiopia ... debetera neh woy debeter dikilohal
@lovepower1440
@lovepower1440 5 ай бұрын
Debetera
@ethioselam2046
@ethioselam2046 4 ай бұрын
@@pazparaetiopia get out you are debtera
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 131 М.
ን ፒራሚድ ዝሰርሑ ህዝቢ ተረኺቦም!
47:35
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 143 М.