ያጥር ወፍ አትስማሽ በሏት

  Рет қаралды 77,157

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

Пікірлер
@BissanLol-qr1wx
@BissanLol-qr1wx Ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ ማርያም ትቅረቡሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድረግልሽ ድግልማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Ай бұрын
DES YEMIL MIRKAT NEW ENEM NESFA TURI SELHONKUGN ENEN YEMERKEGN/SHIGN MESELEGN
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Ай бұрын
እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅሸን በሰላም ታሰታቅፍሸ። ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Ай бұрын
ጣጣ ፈንጣጣ የሌለው ሀገራዊ ባህላችንን የጠበቀ የጨዋ የመስቀልወፍ አትስማሽ ፖሮግራም program ድስ ይላል እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እርጋታዋንስወደው ተባረኩ
@saradezi8588
@saradezi8588 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽. ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እርግት ያለች ሚስት መድሀኒያለም አባቴ እመቤቴ ማርያም ከጏንሽ ይሁኑ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ቅማሞችዬ ለኛም ለዚ ቀን የብቀን ጉሉ አሚን😢😢🎉🎉❤❤😊😊
@omanadam4007
@omanadam4007 Ай бұрын
Amen
@MeriEthi
@MeriEthi Ай бұрын
አሜን
@toyba-qr5pc
@toyba-qr5pc Ай бұрын
አሚንንን
@mirihamad8909
@mirihamad8909 Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@HelenAsefa-rd7rg
@HelenAsefa-rd7rg Ай бұрын
Amen
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
የሄኖክ እናት ማህፀነ ለምለም የታደሉ እናት የእርሰዎን እድል ለሁላችንም ያድለን ሁሌ ሁሌ የልጆቻችሁን ይደሰታል ያሳያችሁ ስታስቀኑ የፊትሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ ፂዬ❤❤❤
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube Ай бұрын
ነፂየ የኔ መልካም እድሁ ሲያዩሽ ቅን እንደሆንሽ ያስታውቃል እመብርሃን ትቅረብሽ ሁላችንም እመቤታችን እየጠራን የምናገረው የእመቤታችን እናትነት ምን ያክል እንደገባን ያስታውቃል ሁሉም ስሟን ጠርተው ሲመርቁ እንባዬ መጣ የአምላካችን እናት እመ ብዙሀን ያንች ስም እየተጠራ ተወልደን አንችን አለመውደድ አንችልም ፍቅርሽ ይብዛልን 😢❤❤❤
@emu-n4l
@emu-n4l Ай бұрын
እረዱን ሳያት ደስ የሚለኝስ ነገር ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሄኒ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Ай бұрын
የኔ ወድ ጌታ ኢየሱስ በሰላም ይጎላግልሸ💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜
@Abeba1985
@Abeba1985 Ай бұрын
ዲንግል ማረያም በሰላም ትገላግልሺ የሆዲሺ በጀረባሺ ያረግልሺ
@yivh7069
@yivh7069 Ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅሽን በሠላም ታስታቅፍሽ ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Asitiri
@Asitiri Ай бұрын
የአጥር ወፈ አትስማሽ ማርያም ትቅረቡሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj Ай бұрын
ቅዱስ ሩፍኤል አባቴ ይቅርባት
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሽ ሁኖ የዛሬ ወር መልካም ዜና ያስማን ያጥር ወፍ አትስማሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን
@Emebeth-Emiru6543
@Emebeth-Emiru6543 Ай бұрын
ነፅዬ የኔ መልካም እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን ሴት ልጅ በመሆኗ ደግሞ ለየት ያለ ደስታን ትጨምራለች ። አሜን አሜን …ተባረኩልኝ ሁሌም ታምራላችሁ
@Eden-e3w
@Eden-e3w Ай бұрын
ነፅየ እመብርሀን። ድግል ማርያም በሽልም ትውጣሽ በፍትሽ ያለውን በጫቃሽ ታዙርልሽ ምጥሽን ሳታውቂው ውልቅ ይበል በስላም ትገላግይልን
@drr8432
@drr8432 Ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅሽን በሰላም ታሳቅፍሽ።❤🎉ማርያም ማርያም ማርያም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv Ай бұрын
አለህ በሰለም ይገለግል
@samsunga5030
@samsunga5030 Ай бұрын
አጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ
@Hanayotube1
@Hanayotube1 Ай бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Ай бұрын
እርግትያል ቆንጅዬ አላህ በሠላም ይገላግልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hilina-g3l
@hilina-g3l Ай бұрын
ፂየ❤ እመብርሀን ትቅረብሺ ያጥርወፍአትስማሺ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
ያገር ወፍ አትስማሽ እሕቴ❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@stoorroor5679
@stoorroor5679 Ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ታችጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ❤❤🎉🎉የኔ ቆነጆ
@PcSign
@PcSign Ай бұрын
❤❤❤❤በሰላም ተገላገይ ጌታ ይርዳሽ የኔ የዋህ የዋህ እነትሽ እናትነትሽ ደስ ይላል❤❤
@Zahra-lo4ii
@Zahra-lo4ii Ай бұрын
የኔ እናት በሰላም ተገላገይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢሩት
@ኢሩት Ай бұрын
ጌታ እየሱስ በሰላም ይገላግልሽ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ውይ የኔናት እመብርሐን ትቅረብሽ ❤❤❤❤ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤
@GenetShemisu
@GenetShemisu Ай бұрын
እመብርሀን ❤❤❤በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤
@AbechechgetahunYeshiwas
@AbechechgetahunYeshiwas Ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ ቅድስት ድንግል ማርያም በሁለት እግርሽ ታቁምሽ በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@uehhdh8673
@uehhdh8673 Ай бұрын
ኣሜን❤❤🎉
@tigisitiaa8236
@tigisitiaa8236 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TGt5c
@TGt5c Ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ!!!!
@petermhanna2421
@petermhanna2421 Ай бұрын
እናቴ ድግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ፀባዬ ሰናይ❤❤❤
@alemtesfaye1540
@alemtesfaye1540 Ай бұрын
ይህ ነው የእናቶቻችን ባህል እናመሰግናለን።እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ምጥሽን ታቅለው። ልጅሽን አቅፈሽ ለማየት ያብቃሽ።የስላሴን ልጅነት ስታገኝ ያሳየን
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Ай бұрын
እመብርሀን የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Ай бұрын
የቤቱ ታላቅ ሄኖክ ባለቤት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በስላም ትፍታሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤❤
@AlexZenabe
@AlexZenabe Ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አተስማሽ❤❤❤
@hirutlema6964
@hirutlema6964 Ай бұрын
እመብርሐን ካንቺ ጋር ትሁን ማርያም ማርያም ማርያም ብለናን ❤❤❤❤❤❤ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ አሜን
@Fufg-u6t
@Fufg-u6t Ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamTekeste-z2g
@SelamTekeste-z2g Ай бұрын
እመቤታችን በሰላም ትገላግለሽ ❤️❤️❤️❤️
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
የመዳም ቅመሙች አሻአላህ በስላም ይገለግልሺ
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ🙏🏾
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ከአንድ ሁለት ያርግሽ እህታችን የሄኖክ ንግስ ከናተ እውነተኛ ፍቅርን ደግነትን እምነትን ውበትን አንድነትን ተምረናል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@هاديشراحيلي-ن9ش
@هاديشراحيلي-ن9ش Ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ታግዝሽ ዮሆድሽ በጀርባሽ ያርግልሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@elsa4
@elsa4 Ай бұрын
የአጥር ወፍ አትሰማሽ።እመብርሀን ትቅረብሸ፣ ምጥሸን ያቅልልሸ፣ የሆድሸን በጀርባሸ ያርግልሸ።
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 Ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@TgstZewudu
@TgstZewudu Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቀርብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤❤
@KoudessKoudess
@KoudessKoudess Ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ ፂዬ በሰላም ተገላገይ የአጥር ወፍ አትስማሽ🙏🙏
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o Ай бұрын
ድግል ማርያም በሰላም የሆድሽ ከደርባሽ ታርግልሽ❤❤❤❤❤❤
@HanaWeldesemyat
@HanaWeldesemyat Ай бұрын
ፂዬ የኔ ደርባባ የአጥር ወፍ አትስማሽ ማርያም ትቅረቡሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድረግልሽ ድግልማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z Ай бұрын
እመቤታችን ብስላም ትግልግልሽ እህታች ማርያም ብሽልምሽ ታውጣሽ❤❤❤❤❤❤
@HhHh-ue4xq
@HhHh-ue4xq Ай бұрын
ያጥር ወፍ አይስማሽ የኔ ቆንጆ 💝💞🌷💚🧡💘💓💓💓💓💓💞💘
@Vdhc-wi5yu
@Vdhc-wi5yu Ай бұрын
እመብረሀን. የሆድሽን. በጀርባሽ. ታርግልሽ❤❤❤❤
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ተገላግልሽ❤❤❤❤❤
@FffhffrDgghh
@FffhffrDgghh Ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ💚 🥰❤️
@FffhffrDgghh
@FffhffrDgghh Ай бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ✝️🥰❤️
@highqulti873
@highqulti873 Ай бұрын
አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔ ማርርር❤❤❤❤
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 Ай бұрын
እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ !!!ምርጥ ቤተሰብ ሁሌ ባህላችንን የምታሳዮን እናመሰግናለን❤❤❤
@yesharegkefalew3066
@yesharegkefalew3066 Ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ElsaWossenu-g3f
@ElsaWossenu-g3f Ай бұрын
ስወድሽ ድንግል ማርያም በሠላም ትገላግልሽ🙏
@GenetMamo-w2e
@GenetMamo-w2e Ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ ነፄየ እም ብርሃን ምትሺን ታቅልልሽ ❤❤❤❤
@አሁንስንትሰዓትነውአባዮስ
@አሁንስንትሰዓትነውአባዮስ Ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ የአጥር ወፍአትስማሽ
@sebleyoutube
@sebleyoutube Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤
@MranMran-et3gz
@MranMran-et3gz Ай бұрын
እመቤቴሽን ቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅሽን በሰላም ታሰታቅሸ ማርያም🙏🙏🙏
@سندسكيب
@سندسكيب Ай бұрын
ያጥርወፍ አትስማሺ ማርያም ትቅረበሺፂየ❤❤❤❤
@AdisEth-yh2jv
@AdisEth-yh2jv Ай бұрын
Waaqayyoo gooftaa nagaan siyaa hikuu kadhaanna qulqulleetti durboo maariyam siwaliin yaata'uu!!!
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l Ай бұрын
የኔ እንቁወች እመብርሀን ትገላግልሽ😢🌏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
አቤት ይህ ቤተሰብ የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ Ай бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሃን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፅ እህት በሰላም ሁለት ያድርግሽ የኔ ደርባባ የአጥር ወፍ አትስማሽ 🙏😍
@Asru-123
@Asru-123 Ай бұрын
በሠላም ተገላገይ እኛም ለዚህ ያብቃን ያጥር ወፍ አትሥማሽ
@WerkeTerg
@WerkeTerg Ай бұрын
በሠላም ይገላግልሺ ❤❤❤❤❤
@Nanex4x
@Nanex4x Ай бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን ትቅርብሽ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ Ай бұрын
እመብረሐን በሳላም በሙሉ እግርሽ ታቁምሽ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@Eshidehina
@Eshidehina Ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ ፂዬበሰላም ተገላገይ የኔናት
@TesafnshGetachw
@TesafnshGetachw Ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
@solomiebelachew6118
@solomiebelachew6118 Ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታሳዝልሽ አይዞሽ 💐💐💐💐🎊🎊🎊🎊
@aass5403
@aass5403 Ай бұрын
ቅድ እሩፍኤል በሰላም ይጋላግልሸ
@Abebou-x7n
@Abebou-x7n Ай бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅርብሽ❤❤❤❤❤❤
@retibeta
@retibeta Ай бұрын
ፂዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤
@ምቅናይጥዑም
@ምቅናይጥዑም Ай бұрын
ድግል ማርያም ብሰላም ትምፃእኪ ዛበይተይ🙏❤❤
@SeliNguse
@SeliNguse Ай бұрын
እመበቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏❤️♥️
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
ያገር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ Ай бұрын
የኔ ቆጆ ደርባባ ስርአት ያለሽ ነሽ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ በሰላም ውለጅ እህቴ ማስመሰል የለለበት ከድራማ የፀዳ ቤተሰብ 🎉🎉🎉ከናተ ብዙ ተምሪያለሁ🎉🎉
@EmushTamrat
@EmushTamrat Ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ ፂዬ በሰላም ገላገይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebet2513
@emebet2513 Ай бұрын
ነፂ እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ❤
@zaynatzeen4951
@zaynatzeen4951 Ай бұрын
እመቤቴ ትቅረብሺ በሰላም ትገላግልሺ እህቴ
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh Ай бұрын
ሄኖክየ የኔ ወዲም ነፂየ የኔ ማር አመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገልግልጊሸ❤❤❤❤❤
@ewketworku3522
@ewketworku3522 Ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማስ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ
@sikosilo2484
@sikosilo2484 Ай бұрын
ፂ አላህ በሠላም ይገልግልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@tihtinanabebe5726
@tihtinanabebe5726 Ай бұрын
ጺዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ቸር ያሰማን❤❤❤
@sintayhutasfaya
@sintayhutasfaya Ай бұрын
ማርያም ትቅረብሽ ፂዬ
@MetasebiyaAbunu
@MetasebiyaAbunu Ай бұрын
እመቤቴ ትቅረብሺ በሰላም ቸገላገይ አሜን
@Haym359
@Haym359 Ай бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ውለጅ እመብርሀን ከነልጇ አትለይሽ❤❤❤❤❤
@miheretdana3527
@miheretdana3527 Ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ነፂ ምርጥ ልጅ። ተባረኩ
@selamisare5466
@selamisare5466 Ай бұрын
የኔ እህት የአጥር ወፍ አትስማሸ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትቅረቡሸ የሆድሸን በጀርባሸ ታድረግልሸ አሜን🙏❤❤❤
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 122 М.
በስተመጨረሻም ቤተሰቡ አበደ ሴት አገኘን
20:19
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 170 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ከእዮብ ጋር እንድትሰሪ አንፈልግም ብለው አስለቀሷት
17:00
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 348 М.
ያደጉበትን ቤት ውርስ አከፋፈሉን
17:59
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 94 М.
በሰላም ወደ ቤቷ ገባች ተሰብስበን ተቀበልናት
16:35
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 107 М.
ረዱ ለሽምግልና ልብስ መረጠች
20:52
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 133 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН