KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዓመቱ ምርጥ ሰርፕራይዝ
37:31
ሔኖክን ሰርኘራይዝ አደረግነው
17:42
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
Рет қаралды 122,559
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Күн бұрын
Пікірлер
@heniandtsi
9 ай бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያርጉን የተለያዩ የሀገር ባህል ልብስ ለማየት በዚህ ሊንክ ተጭነው 👉 t.me/henokdesign ይመልከቱ
@almedenderkiyab9126
9 ай бұрын
yekasat setasazen
@PaalPaal-vt6wz
7 ай бұрын
ወደ አረብ ሀገራት ትልካላችሁ
@f.8096
9 ай бұрын
የኔ መልካም ደስ ስትል ወላሂ ልጅቱ ነች እደ የቋጠረችው ሲሏት አረበጭራሽ እኔነኝ እሷ ብቶን ሳታየው ገብቶባት ነው እል ነበር ሌላው ቢሆን ያመሀኝ ነበር የኔ መልካም ያሳደገችሽ እናትሽ እድሜዋ ይርዘም አያችሁ የጨዋልጅ ስቶኑ የኔ ቆጆ
@ሰላም-ቸ1ጠ
9 ай бұрын
ተነጋግረው ነው ባክሽ አትጃጃሉ
@MeseluSemegn
9 ай бұрын
ይሔቤተሰብ ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ መሆኑን ያስመሰክራሉ ❤❤❤❤❤
@tigisttufa6469
9 ай бұрын
Betam betekekel
@mbet1840
9 ай бұрын
የእኔ እናት ፀባየ ሰናይ ፆም ውላ ምግብ ሰርታ አናደዳችኋት ያላት ትግስት ይገርማል በቅርቡ ብድርሽን እደምትመልሽ እጠብቃለን
@ፋኖ11
9 ай бұрын
እዮባ የተመታህ ልጅቷ አሸማቀቅካት😮😂😂😂😂አሳዘነችኝ❤❤❤
@abayabay3382
9 ай бұрын
የተመታህ ልጅ እጨቱን የከተተ ልጅቷን አስጨነቃት 😂😂😂😂😂ስታሳዝን😢 አየ እዮባ 😂😂😂😂በቀጣይ ስጦታ ስጣት እዮባ😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላምአድማሱበላይ
9 ай бұрын
ፂየ ባልሽ በጣም እደሚወድሽ እንደሚጠነቀቅልሽ ያስታውቃል ፕራንክ ለሆነ ነገር ምን ያህል እንደ ከበደው
@Tig12342
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይልክ በጣም የጨዋ ጥግ በውነት ከሁሉም ሚስቶች አንደኛ
@MohamdAgha-qd1wd
28 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@rahmehrousan2601
8 ай бұрын
ውይ የዋህነት ባች ይብቃ የኔ ሰናይ❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
9 ай бұрын
አቤት ተንኮላችሁኮ ❤❤❤❤❤ደግሞ ሙሉ ቤተሰብ በጣም ነው ምወዳችሁ
@Never_gonna_give_you_up000
9 ай бұрын
የኔ ናት ይህን የመሰለ ምግብ ሰርታላችሁ የምታስጨንቋት ተባረኪ 🙏ፂዪ አይዞሽ አትናደጂ❤👍
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
9 ай бұрын
አትማል እዮብ በከቱ እግዚአብሔርን አትጥሩ አልወድም
@RichRahale
9 ай бұрын
ሀሀሀሀይይይ
@barkatbarkat9657
9 ай бұрын
ትክክል
@fyry8481
9 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@edelg2938
8 ай бұрын
Ena ersu ka malk baula ya abaten seme bakantu tarhu baya etastalhu
@ekrumohemed7619
8 ай бұрын
😂ያእ ቢምሉም ውስጣቸው ያቃል የውሸትእየሁ እሚምሉበት
@seadamohammed3792
9 ай бұрын
ግን እዮብም ፈርቶ ብዙም አልተናገራትም አይጣፍጥም ምናምን አላለም እራሱ እየከተተ እጨቱ ነው አለ ሚስኪን ደግሞ እርጋታችሁን ስወድላት❤❤❤❤
@Solu1951
9 ай бұрын
እንኳን ለፃዱቁ ኣቡነ ኣረጋዊ ወርሓዊ መታሰብያ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ በፃዱቁ ስም ሳብስክራይብ ኣሩጉልኝ እንዳታልፍኝ❤❤
@abeebakassaye3195
9 ай бұрын
አድርጌሻለሁ 🎉
@FloraSamsonSintayehu
9 ай бұрын
🎉🎉🎉 እሺ የኔ ቆንጆ
@lidiyawondafrash1894
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አደበትሽ ሁሉ ደስ ይላል ደስምትይ እናት እርጋታዋ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘ተባረኪ
@A14Cell
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በዚ ዘመን እንዳንቺ አይነት የዋህ ንፁህ ሴት ማግኘት ከባድ ነዉ ዋዉዉዉዊ❤❤❤❤❤❤❤
@habhabshi1493
9 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ኪዳነምህረት አለች ድጋሚ ሲያገኘዉ እንጨቱን አቤት ፀባይ ልዩነዉ 😊❤
@HayatbintseidTube
9 ай бұрын
የች ልጅ ግን በጣም የዋህ ናት❤
@Medi804
9 ай бұрын
ስታሳዝኚ የኔ እህት ፂዬ❤❤❤❤
@kidi204
8 ай бұрын
ደምሪኝ
@MdRana-lf2yn
7 ай бұрын
የኔ እናት ወላሂ ምርጥ መልካም ልጂ ነች ታስታውቃለች ልጂቷ ናት እደ ሲላት እረ በጭራሺ ሌላው ቢሆን
@sjshhejejj7947
9 ай бұрын
አደነኩሽ ልጂቱነችደ የሰራችዉ ሲላ እራሴነኝ አለች ዋሽታ እንኳ አሷነች ሳትል አረቦቹ እኮ ጥሩ ሲሆን እኔነኝ ሲበላሽ ሰራተኛይቱነችነዉ እሚለት የኔ የዋህ አደነኩሽ❤❤❤❤❤❤❤
@AbebaMolla-yf5fk
9 ай бұрын
የኔ ምስጊን ስወዳት ❤❤❤❤ እናተ ቆይ ቀናችዉን ጠብቁ
@arigash-c8y
9 ай бұрын
ፂዬ የኔ ማር የኔ ቅመም ሄኒና ኢዮባ ግን ቀናቹን ጠብቁ ትመልሳለች ብድሮዋን❤😢😂😂
@azeb4321
9 ай бұрын
ሄኖክን አለማድነቅ አይቻልም ለነፂ ያለህክር 🎉
@HelmaHemsu
9 ай бұрын
ሄኒ ሚስትህን. ስወደት❤ አተስጨንቁወት ወለህ የልጆች እነት ነት
@ታደ
9 ай бұрын
ወይኔ ስወዳት ይችን ቆጂየ ልጂ❤❤ስርአቷ❤ እግዛብሔር ትዳራችውን ያሳምርላችው❤❤❤
@kidi204
8 ай бұрын
ደምሪኝ
@TigistTadesse-qq9ee
9 ай бұрын
እኔ ሳላድንቃት.የማላልፍው.የንፂ.እውነት ነት.አንዳድ.ስዎች አንቺ.ነሽ.የስራሽው ስሏት ሌላስው.ካል.የኔ.አድልሁም.ትላልች ምግቡ ጥሩ ካልሆን.ጎብዝ.ነሽ.እውነት ታምኝ❤
@misirgezaheng3099
7 ай бұрын
የኔ እናት ደስ የምትል ናት ፂ መልካም እናት አባት ቤተሰቦች ናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
@eezx547
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ስትሳዝኒ
@selmejons5098
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አደነጋገጥዋ ሲያሳዝን
@Hana-l1e9p
9 ай бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እግራ አጋባችኃት ፈጣሪ ይቅር ይበልህ እዩባ አንተ ተንኮለኛ
@kopreesa8674
9 ай бұрын
ውይ የኔ እናት ስታሳዝን😢ደሞ እርግት ያለች ነች ስታምር❤❤❤
@tigistegab-3465
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaeemaImam-tp9fp
9 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድማች ደሰ ሰትሉ ተከቢበራላችሁ
@bitybity4949
9 ай бұрын
የኔ እናት አሸማቀቃት እኮ እዮባ የስራህን ይስጥህ እሷን ፖራንክ አታድርጓት ፂን 😢😢😢❤❤❤
@mihlet1483
9 ай бұрын
wuynee hena misth betam des tlalech , she is cute and humble
@saradezi8588
9 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነች ስንጥር አገኘሁ ስትል ደነገጠች በሙያዋ ስለተማመነች ነው❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@HudyBjgjh-qw2wb
9 ай бұрын
የምር ደግማቹህ እዳታስደነግጦት የኔ ሚሴኪንእዩባ
@kalkidankat6222
9 ай бұрын
Uuufffff enat nat ewnet tensefesefech eko lik ende enatu new yehonechlet yene wdddd ❤❤❤❤❤❤❤
@ዘሬ
5 ай бұрын
የኔ ቆጆ ❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ባለሞያ ናት❤እዮብ ድራሽህ ይጥፋ
@ddfgccvb8547
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@neimcaabdoulkaderchardi1306
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
9 ай бұрын
ክክክ ኮሜቶችኮ ቅመምናችሁ ዘና
@muslimbookambamravimukku3498
9 ай бұрын
አረ በማርያም አይባልም ሆ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ😢😢😢
@erozi217derege3
9 ай бұрын
አረ ድራሺህ ይጥፋ አይባልም ጠላቱ ይጥፋ ፕራክ እስከሆነ ድረስ ግድ ነዉ ያመጡትን መቻቻል ከአደበታችን ጥሩ ቃል ይውጣጂ😥
@HiwotDessie-r5q
8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፂ እንደዚች ነው ሴት ትግስት እና እርጋታ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
9 ай бұрын
*_አቺም የፕራክ አባሠደር ከሆነችዋ ቃልዬ ጋር ሆነሺ ብድረሺን ክፍይ እንዲህማ ቆለሺን እንደገፈፉሺ ቅሌቸውን ግፈፊቸው_*
@sadasada4221
9 ай бұрын
የኔውድ እህት አቤት ተሰጦሽ እዴት እደሚስቀና በርቱልን ሄኒየብራክ አታድርጉት😢😢
@etenesh8056
9 ай бұрын
ሄኖክ ፀጉርህ በጣም ተስማምቶሀል ቴጄዬ ሜስኬን አስጨነቁሽ አይደል ብድርሽን መልሽ❤❤❤❤
@Mira-yx8nv
9 ай бұрын
የኔ ምስኪን ፃባዉ ደስ ይላል 🥰🥰
@hiwathabti1620
9 ай бұрын
ዮባ ያንተ ሰራ 😂😂😂 አይወዞሸ ውድዋ❤❤
@BihanHayelom-lz5fx
9 ай бұрын
ይች ልጅ ስወዳት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
9 ай бұрын
የኔ ወድ አህቴ tabarki ❤ ምልካም
@ansha-b8y
9 ай бұрын
አደራ ፕራክ ጥሩ አይደለም ሄኖክ ታሣዝናለች እኔ ልጨነቅ ተጨነቀች❤❤❤❤
@Zewditutikuye
9 ай бұрын
እርግት ያአለች በእውነት ደስ ስትል ይስራችሁን ይስጣችሁ አሽማቀቃችሁት 😊
@haregmak1519
9 ай бұрын
እዬብ ምን ይሻልካል🤔የወንድሞችክን ሚስቶች ታዝጋለክ🤔ድራሽክ ይጥፉ። ፂዬ ቆንጆ😍😍😍አይዞሽ ❤😂እንደጉንዳን ነው የወረሩት ይላል😂😂😂😂😂😂😂ጉንዳን ይብላክ😂😂
@SelamSalama
3 ай бұрын
የኔ እናቴ ተጨነቀች 😢❤ የኔ ማሬ
@hadyaendris1447
8 ай бұрын
የኔሚስኪን ስታሳዝን የዋህ ናት❤❤❤
@Ggg-h5i5y
9 ай бұрын
አትማል እዮባ❤
@Jerrymekonnen2866
9 ай бұрын
የኔ ዉድ ስታሳዝን 😢 እዮብ ግን እኔ ብሆን ቆንጆ የቃርያ ጥፊ አቀምስህ ነበር😂😂😂 ሄንዬ ለሚስትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉
@BduvdhdhdNdbvdhdh
8 ай бұрын
ወይኔ ኣሳዘነችን 💞💞💞💞💞💞
@kiyaabatekiyaabate
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘነችኝ እዩባ የስራክን ይስጥክ ደሞ የምትምለውስ ነገር
@samriissak1204
9 ай бұрын
Sweet family and sweet wife❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ruthkassu6304
9 ай бұрын
ምስኪን የኔ እናት❤❤❤
@agichesetegn4468
9 ай бұрын
እንዴት እኮ እንደምወዳት ፂዬ❤❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
9 ай бұрын
እዮብ ያነን ወደላድ ያጠለጠለክን ሠውየ ይላክብህና 😂😂😂😂 ልጅቱን አሳቀቅካት ዝበይው የኔህት
@tenagng8956
9 ай бұрын
እዮብ ያንን ያጠለጠለህን ሰውየ ይላክብህ ጥሪዉ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
9 ай бұрын
ክክክክ
@eduyedingillijedu2494
9 ай бұрын
😂😂
@MakkahMakkah-f9q
9 ай бұрын
😂😂😂
@Missy-y2c
9 ай бұрын
😂😂😂😂
@sisigmedhn9727
9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣በለው በሳቅ
@kyreyahussen9930
9 ай бұрын
ታወት ወለህ የህዋ ሴት ነት ወንዲሞቼ ኡፍ ቻይዉ እንግዲህ❤❤❤❤
@MeselechMekoya
2 ай бұрын
aschenkachuat becha des yilal
@tesfayekidu
8 ай бұрын
ምሥኪን ትግሥቱን ያብዛልሺ
@Amazonwill-yt6hd
9 ай бұрын
Eyoba 😂 ከቃል ወደ ፂ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤😂😂😂😂 በርቱ
@mirkaneyohannes2112
9 ай бұрын
ፂዬ የኔ ቆንጆ ልቅም ያልሽ ሴት❤
@Aregashi-q6b
9 ай бұрын
የኔ ቆጆ እረ ብራክ አታድርጎት እርጋታዎ ደሞ❤❤❤❤
@aynalemearega5826
9 ай бұрын
ሀራም አሳዘነችኝ እዮባ የምትባል ልጅ አግብተክ ሚስትክን ፕራን በፕራንክ ያድርጉብክ❤❤❤❤❤❤
@fiki230
9 ай бұрын
😂😂😂
@አደንቀን
9 ай бұрын
😂😂😂😂
@assistanthome578
9 ай бұрын
😅😅😅😅
@HayuEmureyanamharawit
9 ай бұрын
ያድርጉብክ 😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
9 ай бұрын
😂😂
@ፀድ8734
9 ай бұрын
የኔ እናት ሥታሣዝን ❤❤❤❤
@AlemtsehayAlamata-ht3dt
9 ай бұрын
የኔ ማር ትእግስታ❤❤❤
@eezx547
Ай бұрын
ሚስኪን የኔ የዋህ
@gjyvng738
9 ай бұрын
በጣምየዋህበዚህላይጸባዋእርጋታዋ የአራትልጆችእናትአትመስልምራሷንአጠባበቋ
@irikrir538
9 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን የኔ የዋህ😢😢😢😢😢
@seblet148
9 ай бұрын
ፂ ብድርሽን ካልመለሽ የሄኒ ሚስት አይደለሽም😂.... ጎበዝ ባለሙያ በርቺ, አቀራረብሽ እራሱ እንጨቱንም ያስበላል😂😂😂
@tig-dm8pb
9 ай бұрын
አቤት ክፋት😂😂😂
@busyline5298
9 ай бұрын
አይ ስታሳዝኝ የኔ እህት❤❤❤
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
9 ай бұрын
በቃል ለምደህ ተሳቀህነው የሰራህው ይለያን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyshaTube-ez4oe
8 ай бұрын
❤❤❤❤asazanachegne yane mesekn
@fatoobeebi1550
9 ай бұрын
ውላሂ እራጋታዋ አታሰደነግጣት እሸ ደርባባዋ ሴት ነች ❤❤❤❤
@meleschadmasui4679
9 ай бұрын
😂😂እር ትንኮላችሁ እንጭት😢 እቺ ምስኪን አታናዱዳት ሆ የቃል በርች እስዋ ጋ ደርስ😂😂 አታናድዳችው😂😂
@الحمدالله-ك5و6س
9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ እህት
@elizabethtesfatsion4596
9 ай бұрын
ፅዩንየ በሞትኩት የኔ እናት ምንም እንዳታምኛቸው እዩብ አንተ ለጋብቻ ስትደርስ ትቀጣአለህ🙏🏾🙏🏽😄😄😄😄
@Higf-h3o
9 ай бұрын
የኔ ናት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
@EbrahimWasu-s1l
9 ай бұрын
ሚስኪንየ ❤❤❤❤ እናደዳችሆት
@yerustarafa9939
9 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እውነት 😢😢ነፂየ
@Azeb-ru1rf
9 ай бұрын
ስርአቷ ትህትናዋ ደስ የምትል ልጅ ናት ታድለሀል ሄኖክ !!
@kedest-f7f
9 ай бұрын
I Love this family 😂God bless you ❤
@kalebdaniel7414
9 ай бұрын
በዚ ዘመን እንዲህ ያለ ሴት አለ ስታሳዝን❤❤
@hayattube8643
9 ай бұрын
ሄኖክ ፕራንክ አታርጋት ርግት ያለች ቆንጅዬልጅናትኮ ይከፋታል ሆሆሆ
@Redu78978
9 ай бұрын
ዉይይ እዮብ የተመታህ😂😂😂😂 የኔ እናት ተጨነቀይ እኮ❤❤❤❤
@selambrhane21
9 ай бұрын
ልጁቱ ነች የቃጠረቹው ስላት እረ እኔ ንኝ ስትል ነው የገረመኝ መልካም ሴት ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤
@ሀዊሀበሻዊ
9 ай бұрын
በጣምሌላቱ ብኮን ልጂቱ ትል ነበር
@Beza-tv4fw
9 ай бұрын
ተንኮለኛ ነህ እዮብ የስራ ይስጥህ😂አንድም አሳዘነችኝ ትግስቷን የሚደነቅ ነው ውድ በርቱ ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@kidi204
8 ай бұрын
ደምሪኝ
@LaraHaddad-v9t
8 ай бұрын
ያገሬ ምግብ ናፈቀኝ አይ ስደት ምን ላርግህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@burtikanmulu5958
7 ай бұрын
የኔ የውሀ❤
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
9 ай бұрын
የእኔ እናት ስታሳዝን ❤ እዮብ የሚባል ልጅ ሁል ጊዜ በፕራክ ይምላል እግዚአብሔር ይገስጽህ
@meseretmesi5010
9 ай бұрын
የኔ ውድ የተደገስልሽን አታውቂም ማሬ እንዳትደነግጭ❤❤❤❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
9 ай бұрын
Yena enat weyi sitasazin❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
9 ай бұрын
ኧረ የአዲስ እና የቃል ነገር ስጠብቅ የምር ጨቆኛል😢😢😢😢😢የሚያሰጋ ፕራክ😮😮😢😢😢
@sifenshume7726
9 ай бұрын
ፅ የኔ ቆንጆ የዋህ ስታሳዝን አስደነገጡሽ እዮባ ተንኮለኛ 😂
@ሰላምፈጠነ
9 ай бұрын
የኔወድ በጣም አሣዘነቺኚ
@adisisu2823
9 ай бұрын
Betam yemiwedachu bateseboch siwedachu gn hulachum andi bota new yemiserut
37:31
የዓመቱ ምርጥ ሰርፕራይዝ
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 113 М.
17:42
ሔኖክን ሰርኘራይዝ አደረግነው
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 96 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
16:23
ረዱ አገባች እንኳን ደስ አለሽ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 147 М.
25:18
ዳጊ ውብዬን አሳቀቃት! አንቺ ሽሮ ብዪ ለናሂ ፒዛ 😭ናሂ ዳጊን በጥፊ አጮለው😭😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 125 М.
17:11
Թթվասերով փախլավա/ Հյութեղ, ծորացող միջուկով/Հարցերի պատասխաններ
Arusyak Hokhikyan
Рет қаралды 85 М.
28:06
ልጇን እህቴ ናት ብላ ባሏ ቤት ያመጣችው ሴት
Gosh Media
Рет қаралды 288 М.
16:34
ረዱ እዮብን አስጨፈረችው - ቡሄን ቀወጥነው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 119 М.
8:38
አስጨናቂው ቅፅበት! በ 24 ሰዓት ውስጥ 10 ጊዜ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 38 М.
19:21
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 137 М.
17:00
ከእዮብ ጋር እንድትሰሪ አንፈልግም ብለው አስለቀሷት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 349 М.
19:05
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 126 М.
30:30
የክሪሰማስ ቀኖቼ
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 34 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН