No video

“ያየኝ ሊወደኝ ግዴታው ነው!” - የስህበት ህግ/Law of Attraction ከፍላጎት (የልጅ ማኛ) ጋር/ Dagi Show SE 5 EP 4

  Рет қаралды 214,514

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Пікірлер: 430
@rahel236
@rahel236 2 жыл бұрын
የስበት ህግ ልክ የመዝራትና እና የማጨድ ህግ እንደሚሰራው ነው የሚሰራው። ከእምነትጋ የሚጋጭ የሚሆነው የሰማይንና የምድርን ፍጥረተ አለም ሁሉ ፈጣሪን ሁሉን ገዢ ለሆነው አምላክ አቅራቢነቱን ሁሉን ቻይነቱን እውቅና ሳንሰጥ በተለያየ ስያሜ ስንሸፍነው ከህይወታችን ስናስወጣው ነው ። እግዚአብሔር የሌለበት ነገር ሁሉ ወደ ባእድ አምልኮ ይወስዳል። እውቀት በትክክል እንደ እግዚአብሔር ቃል ከተቃኘ እውቀት መልካም ነው ማትረፊያ ነው።
@fekedealemayehu9872
@fekedealemayehu9872 2 жыл бұрын
You are right sis
@abatudamene5667
@abatudamene5667 2 жыл бұрын
You are right
@leyuassefa6414
@leyuassefa6414 Жыл бұрын
እንዴ የዉጪዉ ጥንቆላ ነዉ በትክክል universe law of attraction etc 666 new ባእድ አሞልኮ ነዉ ጌታ ይገስፃቸዉ ዳጊ እወድሻለሁ ግን there is l feel something wrong እግዚያብሄር የለለበት ሁሉ መልካም አይደለሞ
@TMG54
@TMG54 Жыл бұрын
ትክክል
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
Afe qurit yibelilish
@user-ub8rm5ri7t
@user-ub8rm5ri7t Жыл бұрын
የመሳብ ህግ (Law of attraction) እና የአዲሱ ዘመን ሚስጥራዊ እና ድብቅ ጥበብን፣ ፈውስን፣ ለራስ ከፍ ያለ ግምትን፣ ፍቅርን፣ የገንዘብ ስኬትን እና የውስጥ ሰላምን እንደሚሰጥ ቃል ሲገባ ይስተዋላል:: አዲስ ዘመን ሁላችንም የምንፈልገውን የምንገልጥ "ትንንሽ አማልክት" መሆናችንን ያስተምራል። እውነታው ግን ወደ እውነተኛ እና ዘላቂ ደስታ ደረጃ ላይ መድረሳችሁን አያረጋግጥም በመሆኑም በተመሳሳይ አዙሪት ውስጥ ይከታል አዙሪቱም ደስታን በመፈለግ መባከኑም ይቀጥላል:: ብዙ ሰዎች ከመንፈሳዊ አደገኛ የአዲስ ዘመን ልምምዶች ጋር መያዛቸውን እንደማያውቁ መናገር ይቻላል። በመሆኑም ከታች የዘረዘርኳቸው የ law of attraction ማሳሳቻዋችን ለማስረዳት እሞክራለሁ:: እነዚህን አታላይ ልማዶች ለመለየት እና ለማስወገድ እንዲረዳ ይህንን ዝርዝር አዘጋጅቻለሁ:: 1. የመሳብ ህግ Law of attraction -ሀሳብዎ ሁኔታዎን ሊቆጣጠር ይችላል የሚል እምነት ነው:: ብዙ ግዜ የሚሰራ Theory ነው ነገር ግን ለአጋንንት በር የሚከፍት ተግባር ነው:: 2. ልብህን ተከተል (ወይም እመን; ህልምህን ተከተል; ደስታህን ተከተል, ወዘተ.) - ይህ እንደ ትልቅ ማበረታቻ ይመስላል አይደል? መልካም፣ ህልማችሁ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ሳይሆን ከኢጎ የሚመጣ ከሆነ፣ እርካታ፣ አይሰጡም ወይም ረጅም ጊዜ አይቆዩም። እራስህን ከመከተል ይልቅ የፈጠረህን ተከተለ። 3. የመዳፍ አሻራ ማንበብ ይህም ተግባር የሰው ልጅን እድል ከእግዚአብሔር ውጪ በሆነ መንገድ ለመተንበይ የሚደረግ ሙከራ ነው:: 4. መገለጥ( Revelation) - አዎንታዊ ብቻ ከሆንን የምንፈልገውን ሁሉ መፍጠር እና መሳብ እንደምንችል የሚነግረን እምነት ነው። ይህ ግን እግዚአብሔርን እና ፈቃዱን ከሱ ውጪ ያደርገዋል ነገር ግን እና ትልቅ ስህተት ነው:: 5. ሆሮስኮፕ ኮከብ ቆጠራ (Horoscopes)- መጽሐፍ ቅዱስ ሟርትን፣ ጥንቆላ እና ድብቅ ጥበቦችን በግልፅ ይከለክላል (ዘዳ 18፡10-14)። በከዋክብት (እና ፕላኔቶች) በሰው እጣ ፈንታ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር የታሰበ “ትርጓሜ” ነው። ይህ የተሳሳተ እምነት ነው። የባቢሎን ቤተ መንግሥት ንጉሣዊ ኮከብ ቆጣሪዎች በእግዚአብሔር ነቢዩ ዳንኤል (ዳንኤል 1:20) አፍረው የንጉሡን ሕልም የመተርጎም አቅም አልነበራቸውም (ዳንኤል 2:27)። 6. ዮጋ - ዮጋ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ነው። የመነጨው በአማልክት አምልኮ ሲሆን የዮጋ አቀማመጥ እያንዳንዳቸው ወደ አንድ የተወሰነ የአረማውያን አምላክ ወይም ሴት አምላክ ይመራሉ አብዛኛዎቹ የዮጋ ስቱዲዮዎች የጣዖት ምስሎችን እና እንደ አማልክትን መዘመርን የመሳሰሉ አረማዊ ልማዶችን ያሳያሉ። 7. ራዕይ ቦርድ (Vision board) - ሰዎች ግላዊ ማረጋገጫዎችን በመለጠፍ ብዙውን ጊዜ ራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት እንዲያዋርዱ ለማድረግ ከተነደፉት ጠላት የተሰነዘረ ውሸት ነው (1ኛ ጴጥሮስ 5፡6)። ሕልማችንን በዓይነ ሕሊናህ በመመልከት እና በመግለጽ ማሳካት እንደምንችል እስካመንን ድረስ እግዚአብሔርን የሚያስፈልገን ለምን ይከለክለናል (ዘዳ 8፡17)? ለእኛ ያለው ሕልም ከራሳችን ሕልሞች በእጅጉ የተለየ ቢመስልስ (ኢሳይያስ 55፡9)? የማን ራዕይ ሰሌዳ ማሸነፍ አለበት? ስህተት ሊሆን የሚችለውን የራሳችንን ማረጋገጫዎች ከመፍጠር ይልቅ በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ ማሰላሰል እና እግዚአብሔር የሚናገረውን ማወጅ አለብን። “እኔ ጥሩ ሰው ነኝ” ከሚለው ይልቅ የእውነት መግለጫ “በእግዚአብሔር ጸጋ የዳንኩ ኃጢአተኛ ነኝ” (ኤፌሶን 2፡8-9) ሊሆን ይችላል። “ሕይወቴ በትክክለኛው መንገድ እየሄደ ነው” ከማለት ይልቅ፣ “ክርስቶስን አዳኜን በሚመራኝ እና የሚያስከፍለኝን ሁሉ እከተላለሁ” ብናውጅ ይሆንልናል::
@YeababaT
@YeababaT Жыл бұрын
Thank you for sharing,
@kidustekalign2147
@kidustekalign2147 5 ай бұрын
ትክክል ነህ yemecrsha ዘመን እምነት ነው ሐሰተኛዉ ክርስቶስ ሚወልደው ወደ universe በምትፅልይ ሴት ነው ተጠንቀቁ
@DM-hm7qo
@DM-hm7qo 20 күн бұрын
Thanks
@tsosenataddesse986
@tsosenataddesse986 Жыл бұрын
"Law of attraction " የሚለው ሀሳብ በምን ላይ እንደተመሰረተ ወይም ግልፅ የሆነ ስም ሊሰጠው ይገባል ። የተድበሰበሰ ነገር ነው። የእግዚአብሔር አማኝ ከሆንሽ በግልፅ ይሆንልኛል፣ ይደረግልኛል ብዬ ማመን እና በእግዚአብሔር እርዳታ ይሆናል ማለት ነው። አለበለዚያ ግን ይሆናል የምትይው ከ Law of attraction አንፃር እንደዚሁም በሌላ ግዜ ደግሞ ከአምላክ እርዳታ ሊሆን አይችልም። አንዱን መያዝ የግድ ይላል። እምነታችን በእግዚአብሔር ከሆነ እሱን ተማምነን እንዲሁም በመፅሀፍ ቅዱስ ደግሞ የተነገረንን እና የታዘዝነውን እያደረግን በታማኝነት እና በእምነት እንኖራለን። እንደእምነታችንም ይደረግልናል። አለበለዚያ ግን አንዴ በራሳችን ሌላ ግዜ ደግሞ በእግዚአብሔር ፈፅሞ ሊሆን አይችልም እንደ አማኝ። ለምሳሌ እራስን ማፅዳት የሚለው በግልፅ ንስሀ ይቅር ባይ መሆን የሚል የሀይማኖት ተግባር ነው። የእግዚአብሔር አምሳያ መሆንም የአምላክ ስራ ስለሆነ ምስጋናው ለእሱ ነው እራስን መቀበልም እሱ የፈጠረው ሁሉ ትክክል ስለሆነ ነው። ስለዚህ ሁሉም በሀይማኖት ውስጥ ስላለ ወደሌላ እምነት ሊወስደን ከሚችል ነገር መጠንቀቅ እና መመርመር ያስፈልጋል ።
@amlesetalemu7708
@amlesetalemu7708 Жыл бұрын
👍👍
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 2 жыл бұрын
ዳግዪ ፕሮግራምሽን ጥሩ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ብንከተል ሁሉ ተፅፏል በሩን አንኳኩ ይከፈትላችኋል ይላል እንዲደረግል ከፈለክ ለሰው አድርግ ይቅር ተባባሉ ይላል የእግዚአብሔርን ቃል እንመን ተባረኪ።
@emebetdaniel662
@emebetdaniel662 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው የሁሉ ጥበብ መሠረት ነው ሁሉን ሕግ የሰራ መሆኑም አይካድም፡፡ እኛ ምንላቸው የ law of attraction ህግ እንደ መጽሀፈ ምሳሌ ምእራፍ 13 ቁ 2 ላይ እንዳለው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የሚለውን ይቀራረባል፣ even the concept of Karma አትፍረድ እንዳይፈረድብህ እንዳለው ነው there are set rules In the universe that governs our actions for the sake of balance, ዋናው ነገር ግን ይሄን አለም የፈጠረውን የጥበብ ባለቤት የሆነውን እግዚአብሄርን አለመርሳት ነው፡፡አምላካችንም እንዳለው ጠይቁ ይሰጣችኃል የሚለውን ነው፡፡ ጥበብ ጥሩ ነው ሁሉን የሰጠን ፈጣሪ ነው፡፡ ትልቁ ደግሞ law of attraction ጸሎት ነው. just the same as It’s asking, it is believing you will receive and also it is waiting and making yourself ready to receive the answer even if it is no. it is an answer in favor of your life’s purpose and alignment to your frequency. So always Wisdom from God and nothing else. Thank you Dagi for this Show.
@bornagain67
@bornagain67 2 жыл бұрын
Exactly! New age movement is a cult. The major thing is What or who is the source of all good things? God and God only!!! People only think or desire to prosper materially and at first they don't mind how or who. They are getting it from , and later or you get what you attract (the secret) new age thought bla bla and get what they want materially, they start being empty, suicidal, panic and many complications because they are allowing evil communication and the source of their need is evil then they get depressed and confused. It's simple pray, ask the almighty God ,he will give you according to his will ,if not then it ain't good what you thought it was good, he will give you the grace and strength. The universe law works and God made it but how you get things matter also because evil spirit do exist also.
@belaynm2
@belaynm2 2 жыл бұрын
Law of attraction is against our God. They believe the universe does all the good things. Everything is done by God our creator. The concept is taken from the bible but used wrong. Do your research 🧐
@bornagain67
@bornagain67 2 жыл бұрын
@@belaynm2 yes they used the concept from the word of God but they don't acknowledge God, they say universe and only you get what ever you attract which is false and cult. It's all wrong.
@atm5614
@atm5614 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
It is totally wrong. It is not similar to Christianity. This is witchcraft.
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m Жыл бұрын
"ከኔ የሚጠበቀው መሞክር ነበር" በጣም ሃይለኛ አና አነቃቂ አባባል ነው። ተመችቶኛል! አናንተን የመሰለ ቆንጆ የልጅ አዋቂዎችና መካሪዎች ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን። ፈጣሪ አንኳን በአናንተ የሰመሰለ ብሩህ ቶነጃጅት በአህያ አንኳን አንደተናገር መጽሃፍ ቅድዱስ ላይ ተጽፋል። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@littleethiobaby3985
@littleethiobaby3985 Жыл бұрын
እህት እውነኛ ምክር ማንስ ይጠላል እነሱስ እንዴት እንዲመካሪ ሆኑ አንብበው ተምረው ምርጫቸውን አስተካከሉ ዛሬ እንምከራችሁ በዚህ መንገድ ሂድ እያሉን ነው አትሳሳቺ ከነሱ በላይ ነሽ ካነበብሽ የሄድበት መንገድ የስውን ልጅ ከእግዝያብሄር እንዲያፈነግጥ ያደርገዋል ስራቸው ወጣትላይ ነው ብዙ ችግሮች እንዳሉብን ተረድተው በማር የተለወስ መንገድ ይዘው ነው የመጡት ስለእውነይት ይሄ አካሄድ ነጮቹ ላይ ተስርቶበት ውጤት አምጥቶል ዛሬ ነጮቹ ከእምነት ውጪ ናቸው ወንድና ወንድ ሴትና ሴት እንዲጋባ የሆነው በእንደዚህ አይነት ትምህርቶች ነው እራስን መውደድ ጥሩ ነው ውስጥ ድረስ እራሳችንን ስንወድ እግዚአብሔርን እንረሳና ሁሉንም ማድረግ እንደምንችል ከኛ በላይ ማንም የለም እንድንል ያደርገናል ከቻልሽ ምንድነው የሚናገሩት ብለች ቃላቸውን መርምሪ ሪስርች ስሪ ከዛ ይገባሻል እኔ በፍፁም እንዲህ አይነት ነገር አልከታተልም ለምን ከግዜ በሆላ ምን እንደሚያመጣ ስለተረዳሁ ነገር ግን ምን ዋጋ አለሁ እኔ ብቻ ብረዳው ማህበረስብ እኩል ካልተረዳው ህዝብ ሲጠፋ እኔም ተጎጂ እሆናለሁ ሁለቱም ዳጊም የልጅ ማኛም አንድ አይነት አመለካከት ነው ያላቸው ከነዚህ ስዎች ተጠንቀቁ መጠንቀቅ መመርመር ክፍና ደጉን እንድንለይ ያደርገናል እንጂ አይጎዳንም ዶር አብይ ሲመጣ አብረው የመጡ ብዙ ናቸው እራሳችንን መጠበቅ ያለብን ጥሩ መስለው ከሚታዩ ስዎች ነው::
@YTSEthio
@YTSEthio 2 жыл бұрын
ፀሎታችሁ ምስጋና እና በእያንዳንዷ እንቅስቃሴያችሁ የፈጣሪ ፍቃድ ካስቀደማችሁ አባባሏ ይገባችኃል::
@perspective8456
@perspective8456 2 жыл бұрын
የስበት ህግ የሞኞች መፅሀፍ ቅዱስ ነው!!!
@perspective8456
@perspective8456 2 жыл бұрын
@@zedluke525 የተባለበት ምክንያት አለው....
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
ይህ ምንም ቅዱስነት የለውም
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
በራሷ ያላት መተማመን ደስ ይላል እንደዚህ አይነት በራሳቸው የሚተማመኑ ሌላን ተጠግተው መበልጸግ ሳይሆን ጠንክረው በመስራት ራሳቸውን የሚለውጡ ለሌላው አርአያ ለመሆን የሚችሉ እውነትም SMART ናቸው።
@ayenewasnakew5443
@ayenewasnakew5443 Жыл бұрын
ዩንቨርስ ሳይሆን ፈጣሪ ነው
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
የስበት ህግ የተቀዳው ከሚስጥሩ ከሚለው መፅሀፍ ነው።ይህ የክህደት ትምህርት የፈጣሪን ሀያልነት የካደ እና እራስን እንደአምላክ የማምለክ አባዜ የሚያከናንብ ትምህርት ነው።በስበት ህግ ውስጥ ፀሎትና ፆም ስግደት ቦታ የላቸውም።ክርስቲያን የሆናችሁ ተጠንቀቁ ከዚህ አይነት ክህደት።
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
ትክክል እባካችሁ ተጠንቀቁ
@yabsiradawit6006
@yabsiradawit6006 2 жыл бұрын
ትክክል
@happylifeg8994
@happylifeg8994 2 жыл бұрын
እኔ እምነቴ የበለጠ እንዲጨምር አድርጎኛል
@yoditbekele43
@yoditbekele43 2 жыл бұрын
እኔግን የስህበት ህግ ካነበብኩኝ ብሃላ በጣም ነው የተቀየርኩኝ መጥፎ ሰበረ ዜና ከመስማት ወደ አመስጋኝነት ነው የተቀየርኩት
@merronarraya6791
@merronarraya6791 Жыл бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ ራሱ በኛ ኣምሳል ፍጡር እንፍጠር ማለቱ ምን ይመስልሃል?
@Senny77
@Senny77 2 жыл бұрын
low of attraction ሀሳብ ደስ ይላል ነገር ግን ወደውስጥ ጠልቆ ሲገባ አምላክን የመካድ መንገድ እንደሆነ ግልፅ ነው የዚ ሀሳብ አመንጪዎች low of attraction በሰው ዘንድ እንዲሰርፅ መጀመሪያ የሚጠቀሙት መፅሀፍ ቅዱስን ላይ ያለውን ጥቅስ ነው "ለምኑ ታገኛላቹ" እንደተደረገላቹ ቆጥራቹ አስብ የምትለውን ሀሳብ ወደ low of attraction በመቀየር አንድ ሰው የሚፈልገውን አይነት ሰው ትዳር ጏደኛ ገንዘብ በዚ ምድር ላይ የሚፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ በ low of attraction ህግ ማግኘት ከቻለ ፈጣሪ ምን ያረግለታል በlow of attraction ህግ ሰው የሚፈልገውን ነገር ወደራሱ ከሳበ ከፈጣሪ ጋር ግንኙነትስ ምስጋናስ ለምን ያስፈልገዋል ስለዚ low of attraction ሰው የአምላኩን እራዳታ ሳይፈልግ በራሱ ብቻ የፈለገውን ነገር መሳቢያ እንደሆነ ግልፅ ነው ሰው ደሞ ከአምላኩ ከራቀ ከማን የሚፈልገውን ነገር attract እንደሚያረግ ግልፅ ነው: :
@danielabreha5834
@danielabreha5834 2 жыл бұрын
በትክክል፡ ካለኔ ምንም ማድረግ አትችሉም እዲል ቅዱስ ቃሉ
@Panda-ch6zs
@Panda-ch6zs 2 жыл бұрын
Well said
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
I 👍
@bornagain67
@bornagain67 2 жыл бұрын
Perfectly right!!! 👌
@kalkidantemesgen9838
@kalkidantemesgen9838 2 жыл бұрын
እኔ ግን እንደዛ አልተረዳውትም እንደምው ለምስጋና ቅርብ እንድንሆን እና ከፈጣሪ ጋር ያለንን ግንኙነት እንድናጠነክር የሚያደርግ ነው ብዬ ነው ማስበው ሰው ሚኖረው ባወቀው ልክ ነው አንዳንዴ ነገሮች ሲነገረን መርጠን የምናዳምጠው ነገር አለ law of attrationንን በዚህ መንገድ ከሆነ የተረዳሽው ያስተማረሽ መጽሀፍ ወይም ሰው ማስረዳት አይችልም ወይም ደሞ ምርጠሽ ነው ምትሰሚው ይሄን ስል ግን ከክፉ አትቁጠሪው የተሰማኝን መናገር ያለብኝ ስለመሰለኝ ነው ካጠፋውም ይቅርታ🙏
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 2 жыл бұрын
Ha 🤔 when you say or ask something who gives you that??? የማምነው ምንድነው ??? ዓለምን ??? Who’s universe?????? መልካም መስሎ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ግንኙነት የሚያጠፋ ነውና ተ ጠ ን ቀ ቁ !!! ስለሆነልን ብቻ ጥሩ ነው ማለት አይደለም።
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
የሆነው እኮ ሰይጣን የአለምን ነገር መስጠት ስለሚችል ነው። ብር፣ መኪና፣ ቤት ወዘተ በዚህ ይገኛል ግን በዛው ልክ ምናብ እንደምትለው ልባችንን ለሰይጣን እየከፈትን ነው። ሆኖም የምናገኘው ነገር ሁሉ ከሰይጣን ዋጋ አለው። እንጠንቀቅ
@user-nu2gh3ue7q
@user-nu2gh3ue7q Жыл бұрын
ዳጊ, Law of attraction is not just a certain view that helps anyone to attract what he or she wants. However, it is more than that. It is a worldview that is totally different and opposite to our Christian values. So it is always better to inform your audiences the general and whole reality. What is Law of Attraction? Where does it come from? What is the belief behind it? Which part of the society make it known? What are the differences when compared to our Christian values?! Please make such information full!! It is obvious that our society don't further investigate such issues.... But you have the responsibility to provide a balanced information!!
@mromha
@mromha Жыл бұрын
You just summed up my thoughts. If the audience was fully informed on this subject, I'm fairly confident that most people would hesitate before beginning to practise it. I was really attracted to this topic during covid and something did not sit right with me and I start to do a little research on it. The answers I found for all points that you mentioned above were that made my decision easier and not to jump into this. I learned and understood that this does not align with my belief, values and it was not for me at all.
@demidahizkiel8605
@demidahizkiel8605 Жыл бұрын
“ክፉ ለመሥራት ለሚያቅዱ፣ በመኝታቸው ሳሉ ተንኰል ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው! ሲነጋ በማለዳ ይፈጽሙታል፤ የሚያደርጉበት ኀይል በእጃቸው ነውና።” - ሚክያስ 2፥1 (አዲሱ መ.ት) Philippians 4:8, KJV: Finally, brethren, whatsoever things are true, whatsoever things are honest, whatsoever things are just, whatsoever things are pure, whatsoever things are lovely, whatsoever things are of good report; if there be any virtue, and if there be any praise, think on these things. ሃይሉን የሰጠው እግዚአብሔር ነው... እናም ይሄሃሳብ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው..
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
ከመፃፍ ቅድስ ጋር የሚጣረስ የስተት ወንጌል ነው የምትናገሪው ሰው ካላስተዋለ ገደል ይዘሽው ነው የምትገቢው የአጋንንት ትምህርት እራስን ማምለክ እኔነት መንፈስ... እውነት የሚመስል ግን ብዙ ውሸት 🤔🤔🤔🤔🤔 1 John 2:15-16 Do not love the world or the things in the world. If anyone loves the world, the love of the Father is not in him. For all that is in the world-the lust of the flesh, the lust of the eyes, and the pride of life-is not of the Father but is of the world. Isaiah 14:12-15 "How you are fallen from heaven, O Lucifer, son of the morning! How you are cut down to the ground, You who weakened the nations! For you have said in your heart: 'I will ascend into heaven, I will exalt my throne above the stars of God; I will also sit on the mount of the congregation On the farthest sides of the north; I will ascend above the heights of the clouds, I will be like the Most High.' Yet you shall be brought down to Sheol, To the lowest depths of the Pit. Romans 1:18-32 For the wrath of God is revealed from heaven against all ungodliness and unrighteousness of men, who suppress the truth in unrighteousness, because what may be known of God is manifest in them, for God has shown it to them. For since the creation of the world His invisible attributes are clearly seen, being understood by the things that are made, even His eternal power and Godhead, so that they are without excuse, because, although they knew God, they did not glorify Him as God, nor were thankful, but became futile in their thoughts, and their foolish hearts were darkened. Professing to be wise, they became fools, and changed the glory of the incorruptible God into an image made like corruptible man-and birds and four-footed animals and creeping things. Therefore God also gave them up to uncleanness, in the lusts of their hearts, to dishonor their bodies among themselves, who exchanged the truth of God for the lie, and worshiped and served the creature rather than the Creator, who is blessed forever. Amen. For this reason God gave them up to vile passions. For even their women exchanged the natural use for what is against nature. Likewise also the men, leaving the natural use of the woman, burned in their lust for one another, men with men committing what is shameful, and receiving in themselves the penalty of their error which was due. And even as they did not like to retain God in their knowledge, God gave them over to a debased mind, to do those things which are not fitting; being filled with all unrighteousness, sexual immorality, wickedness, covetousness, maliciousness; full of envy, murder, strife, deceit, evil-mindedness; they are whisperers, backbiters, haters of God, violent, proud, boasters, inventors of evil things, disobedient to parents, undiscerning, untrustworthy, unloving, unforgiving, unmerciful; who, knowing the righteous judgment of God, that those who practice such things are deserving of death, not only do the same but also approve of those who practice them.
@selam-lehulum
@selam-lehulum 2 жыл бұрын
You said it right. Dawit Dreams and Dagi show are expanding The New Age movement trying to attract the young, the jobless and the restless ones. GOD HELP THE PEOPLE OF ETHIOPIA FROM THESE AGENTS OF THE WEST!!!!!
@nardosafework4580
@nardosafework4580 Жыл бұрын
We need more people like you.Thank you for reminding me about low of attraction. I know it works.
@gashayegetaneh5420
@gashayegetaneh5420 2 жыл бұрын
you can not do any thing alone but you can do every thing by the well of God, If you lay your self on God ,yes you can do but unless you are flesh
@user-ub8rm5ri7t
@user-ub8rm5ri7t Жыл бұрын
CONTINUED........ 9. የኢነርጂ ፈውስ - አንድ ሰው ምልክቶችን እና እጆቻቸውን በመጠቀም ለ "ሁለንተናዊ ኃይል" መተላለፊያ ሊሆን ይችላል የሚል እምነት ነው:: ይህ የፊት በርዎን ከመክፈት እና እንግዳ የሆኑ መናፍስትን ወደ ቤትዎ ከመጋበዝ ጋር እኩል ነው። 10. የብልጽግና ወንጌል - ይህ ልምምድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ከትክክለኛ ትርጉማቸው ውጪ ያደርጋቸዋል፣ እና ምድራዊ ስኬትን፣ ዓለማዊ ሀብትን፣ ቁሳዊ ጥቅምን እና አሁን ያለዎትን ምርጥ ህይወት ቃል እንዲገቡ ጠምዟቸዋል። 11. ፎላጉትን መክዳት - መልእክቶቻቸው ኢጎን መምታት፣ የውሸት ተስፋን በመስጠት እና ከእውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ እንዲርቁ ስለሚያደርጉ ከእነሱ ምክር ከመውሰድ ተጠንቀቁ። 12. በምናብ ጉዞ (Astrap protection) - በማሰላሰል፣ በመዝፈን ወይም አደንዛዥ እጾችን በመጠቀም የአዕምሮ ጉዞ በማድረግ መልሶችን፣ መመሪያን እና የወደፊት እይታዎችን ለማግኘት የሚደረግ ሙከራ ነው። እነዚህ ዘዴዎች አሳሳች መመሪያ ከሚሰጡ የአጋንንት ስርጭቶች ጋር ሊያገናኙዎት ይችላሉ። በመመልከት፣ በመሳል ወይም በመልበስ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ኃይል እንደምናገኝ ማመን ሲሆን ይህ ኃይል ከእግዚአብሔር ውጪ ነው። ከእግዚአብሔር ውጭ ለሥልጣን፣ ጥበብ ወይም ልዩ ሞገስ መፈለግ “ጣዖት ማምለክ” ይባላል፣ ይህም እግዚአብሔር በግልጽ ይከለክላል። 13. የዞዲያክ ምልክቶች - መጽሐፍ ቅዱስ ሟርትን፣ ጥንቆላ እና ድብቅ ጥበቦችን በግልፅ ይከለክላል (ዘዳ 18፡10-14)። የእግዚአብሔር ሕዝብ ሊታዘዝ የሚገባው እግዚአብሔርን ብቻ ነው (ዘዳ 18፡15)። ሌላ ማንኛውም የመመሪያ፣ የመረጃ ወይም የመገለጥ ምንጭ ውድቅ መደረግ አለበት። (በተጨማሪ የሐዋርያት ሥራ 16:16-18ን ተመልከት።) መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው ትክክለኛ የእምነት ትኩረት እንደሆነ ይጠቁማል (ሐዋ. 4:12፤ ዕብራውያን 12:2)። መታመናችን በእግዚአብሔር ብቻ ነው፣ እርሱም መንገዳችንን እንደሚመራን እናውቃለን (ምሳሌ 3፡5-6)። ከእግዚአብሒር ውጭ በማንኛውም ነገር ማመን የተሳሳተ ነው። 14. ቻክራስ (Chankra) - ቻክራ በዮጋ እና በምስራቅ ሚስጥራዊነት ጥቅም ላይ የሚውል መንፈሳዊ "የኃይል ነጥብ" ነው. ቻክራ የሚለው ቃል ስለ ሰውነት ጉልበት በጣም ውስብስብ በሆነ የአስተሳሰብ ሥርዓት ውስጥ ያለውን አንድ አካል ይገልጻል። በዚህ ዓይነት ማሰላሰል የተገኘው መንፈሳዊ ልምምድ የማይካድ እውነት ነው፣ እና ከመለኮታዊው ጋር ግንኙነት መስሎ ሊሰማው ይችላል፣ ግን ከእግዚአብሔር አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ ከእግዚአብሔር ነን የሚሉ ነገር ግን “የተለየ ወንጌል” የሚናገሩትን መንፈሳዊ መልእክተኞች መቀበል እንደሌለብንለብን ይናገራል (ገላ 1፡8:: 15. ስብናን ማጎልበት - ስለራስዎ የተሻለ ስሜት እና/ወይም ዓለማዊ ስኬት ለማግኘት የሚደረግ ሙከራ። እነዚህ ስጋቶች ውድ በሆነ የማጎልበት አውደ ጥናት ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር (በቄስ በፓስተር ወይም በክርስቲያን አማካሪ በኩል) መቅረብ አለባቸው።
@FIDEL_Z_GENET12
@FIDEL_Z_GENET12 Жыл бұрын
Here are five steps to put the Law of Attraction to work for you, your company, employees and clients. 1. Know what you truly want 2. Focus on gratitude and positive self-talk 3. Be intentional with communication. 4. Visualize success. 5. Accountability is key.
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
Really ,but before any thing be human being
@gudukassa361
@gudukassa361 Жыл бұрын
Blessed are those who are happy and wealthy የሚልነገር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አላየሁም
@user-ti3kp2wl6i
@user-ti3kp2wl6i 2 жыл бұрын
ዳጊና ፍላጎት ፈጣሪ አብዝቶ ክብር ይስጥልን ምርጥና ድንቅ ስብእና ያላችሁ ሴቶች ናችሁ
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 2 жыл бұрын
Plam reading, law of attraction, Majic, yoga, the universe.. Are all part of the new age occultism or mystism. 'የስበት ህግን' የሚያቀነቅነው ግሩፕ፡ የምትፈልጉትን ነገር ወደናንተ በአዕምሮአችሁ ጎትታችሁ ማምጣት ትችላላችሁ _ ፀሎትም እግዚአብሔርም አያስፈልጋችሁም ነው ሀሳቡ። ዛሬ ሰዎቹ ' ህያው እግዚአብሔርን ' .. ዩኒቨርስ በሚለው ከሂንዱይዝም በተወሰደ ፅንሰ-ሀሳብ ለመተካት የማይቧጭሩት አፈር የለም።
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
ትክክል! አብዛኞቹ የሚናገሩት በቀጥታ እንደውም ብዙ ጊዜ ቃል በቃል ከ the secret, the power of now......አነቃቂ ከሚባሉት ሰዎች ቀጥታ የተቀዳ ነው! ወደድንም ጠላንም የነዚህ ነገሮች መነሻቸው እምነት ነው! ለመለየት እስኪያስቸግር ድረስ በተለይ ከክርስትና ጋር የማይጋጭ ይመስላል! የቀረበልንን ሁሉ ዝም ብለን መቀበል ብቻ ሳይሆን ከየት መጣውን መመርመር መልካም ነው!
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
@@zedluke525 አትሥሩ÷ ውጤታማ አትሁኑ÷ የተረጋጋ ህይወት አይኑራችሁ የሚል ሀይማኖት የለንም እንዳልሽው በተለያየ የውስንነት(ከአቅም በላይ በሆነ ችግር) ወይም በስንፍና አንድ አንድ ጊዜ ደግሞ ብንደክምም የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሌለበት አይሳካም:: እነርሱ የሚሉት የስህበት ህግ "ይሆናል ያልነው ይሆናል!" በህይወታችን መጥፎ ነገርም ሆነ ጥሩ ነገር እንዲከሰት የምናደርገው እኛ ነን ነው:: ብቻ ይህ ጉዳይ ገባ ብለው ሲመረምሩት ራሱን የቻለ እምነት ነው! ለ Law of Attraction የሰጠሽው ስም ግን 😂😂😂👌
@zeed7938
@zeed7938 2 жыл бұрын
@@zedluke525 ምስኪን አንቺም ተሸውደሻል:: read more.
@a.z9309
@a.z9309 2 жыл бұрын
Thank so much i have no idea wgat she was talking about now i get it. I am,so,sorry , she is lost. With out God she is nothing
@zeed7938
@zeed7938 2 жыл бұрын
@@a.z9309if you have Netflix there is a documentary called “The Secret” it’s all about the law of attraction, the universe n energy. Basically it’s like saying anything you attract will come to you. And Anything you want to acquire just think about it, write it down then the universe will give it to you. Lol so their plan is to keep people away from God. It’s a movement called “the new age movement” their main purpose is to replace God with the universe n it’s energy( Positive energy, I’m sure you heard of positive vibe lol ) ya it’s all from “the secret” ለራስዋው ተሸውዳ ምንም የማያውቀውን ሕዝብ እያሳሳተች ነው ያለችው:: you can learn more about the new age movement n the secret on KZbin.
@melesakele9006
@melesakele9006 Жыл бұрын
The most powerful speech i've seen ever here!
@edutok5850
@edutok5850 Жыл бұрын
ከሁለታችሁም የተማርኩት ጥሩ ነገሮች አሉ ሀይማኖት ላላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ law of attraction ከሁሉም ሀይማኖት ጋ ስለሚጣረስ እያስተዋላችሁ🙏🏽
@kidyalemu7414
@kidyalemu7414 2 жыл бұрын
Wonderful discussion ...thanks !
@mesobtube2888
@mesobtube2888 2 жыл бұрын
ዋው የረዳሽ እግዚአብሄር ይመስገን!
@adeendrus
@adeendrus Жыл бұрын
Amazing discussion ❤️
@atm5614
@atm5614 2 жыл бұрын
ግን ማነው Universe ❔❔❔ Universe እራሱ ፈጣሪ አለው አይደለም ወይ❔❔❔ Universe ይሄን አደረገልኝ ይሄን ፈጠረልኝ?? ለምን ፈጣሪ እግዚአብሔር አይባልም በ Universe ፋንታ❔❔ ለምን እግዚአብሔር አይከብርበትም ❔❔❔የአምላክ ስም እንዳይጠራ ሆነ ተብሎ የተሰራበት ነው ❕❕🤔 ሃገራችን ትውልዳችን እግዚአብሔር የለም ወደሚልው ቀስ በቀስ እያስገቡት ነው ህዝብ ሆይ ንቃ❕❕❕
@hallelujah7848
@hallelujah7848 Жыл бұрын
Very true!!
@YeababaT
@YeababaT Жыл бұрын
Exactly
@thewodroswolde9157
@thewodroswolde9157 Жыл бұрын
ብራቮ ዳጊ ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽው ! ጥያቄዎችን በሚገባ ተዘጋጅተሽባቸው መጠየቁን ተክነሽበታል !! እንግዳሽም ፍፁም በተረጋጋና በሳል በሆነ ገለፃዎቿ አስደምማናለች ! ብራቮ
@Elshmhiret
@Elshmhiret 4 ай бұрын
ባወራሽ ደስስስስስስስ ይለኝ ነበር የእውነት❤❤❤❤❤ አዋቂ ሴት ነሽ!!!!!
@embebabayru2163
@embebabayru2163 2 жыл бұрын
We need strong women like you ladies ሴት ልጅ በእውቀት ስትመራ ደስ ይላል መፍረድ ትተን እቀትን ብንሸምት ጥሩ ነው ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እና ::
@rahwaberhane6224
@rahwaberhane6224 2 жыл бұрын
Thank you so much for being yourself ♥️♥️♥️♥️
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 Жыл бұрын
ዳጊ እኔ አውቃለሁ የምትይው ነገር ደስ አይለኝም፤ እኛ ክርስትያን ነን፤ አጋንንት አታስተምርን
@kidustekalign2147
@kidustekalign2147 5 ай бұрын
ebs ይቅርታ ጠይቅ ህዝቡን አታበላሹ wede new age movement ayewsdech new ወደ universe sayhon wede ስይጣን ነው ፀልዩ ምትለው አዳምን አምላክ ትሆናለክ ብሎ የጣለው ጠላት አሁን ደግሞ ሀብት ዝና ስኬት ስልጣን socal life eyale ሊሰበን ይሞክራል by law of attraction gin ሁሉም ሐሰት ነው አግዚአብሔር ጠይቂው ሚያስፈልገውን የስጥሻል universe ግን የአየር አጋንት ነው የውድቀው መላክ ነው ተጠቀቁ ንስሐ ግቡ
@liveforjesus5005
@liveforjesus5005 2 жыл бұрын
በልካችሁ የሰፋችሁት ፈጣሪ የእናንተን ፍላጎት ለማሳካት የተቀጠረ cosmic vending machine አደረጋችሁት ብላችሁ ብላችሁ? ይህ ፍፁም ከመፅሃፍ ቅዱስ ሃሳብ ጋር የሚጋጭ ነው:: ድግምት እና ጥንቆላ ተሻሽላ በNational TV አመጣችሗት? እግዚአብሔር ይመልሳችሁ: የተፈራ የተቀደሰ የሚመለክ እሱ የሚመራ እኛ የምንከተለው አምላክ መሆኑን እግዚአብሔር ይግለጥላችሁ: የልቦናችሁ አይኖች ይበሩ ዘንድ እውነተኛው ብርሃን የሆነው ክርስቶስ ያበራላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው ለእናንተ!!!
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
Amen!!! You are right. ይህ ጥንቆላ ነው።
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 ай бұрын
Woow Dagiyee Miret Egeda Des mil timiheret New yetemarenew Enamesegenalen! Filagotinem Kelib Enamesegenalen!🎉🎉🎉❤❤❤❤
@lishanali4252
@lishanali4252 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጎበዟና ጠንካራዋ ልጅአስተሳሰብሽ ድምፅሽ ይመቼኛል ዛሬ ደግሞ እንግዳ ያረግሻትን ልጅ ሀሳብስላሰማሽኝ ክበሪልኝ
@TemreChane-rq1nn
@TemreChane-rq1nn Жыл бұрын
ሁለቱም የሴት ጅግኖች ወላሂ ስወዳችሁ ክበሩልን የእዉነት ቃላት የለኝም እናተን ለመግለፅ ❤❤❤❤❤❤ ዉድድ ነዉ የማደርጋችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
“Then Jesus said to his disciples, “Whoever wants to be my disciple must deny themselves and take up their cross and follow me. What good will it be for someone to gain the whole world, yet forfeit their soul? Or what can anyone give in exchange for their soul?” ‭‭Matthew‬ ‭16‬:‭24‬, ‭26‬ ‭NIV‬‬
@fatumatube1543
@fatumatube1543 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ያርግላቹሁ በቅንነት አበረታቱኝ ብርታታቹሁ በጣም ስለማስፈልገኝ ነው እናመሰግናለን
@aberaadera1292
@aberaadera1292 Жыл бұрын
ሰው እንደሚናገረው እነደዛው ነው የሚለውን ተገበርሽው ደስ ደስ ይላል ለማለት ፍቀጅ?
@birarasitotaw6459
@birarasitotaw6459 Жыл бұрын
This is a wonderful perspective that I would love to align with!!!
@abiyassefa3436
@abiyassefa3436 Жыл бұрын
"ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ" እንዳለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ! "Universe" የምትሉትን ዝባዝንኬ ልዑል እግዚአብሔር በሚለው ቀይሩ! የእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ "attraction" የሚባል እቃ እቃ የለም!
@nehemiahsintayehu1516
@nehemiahsintayehu1516 2 жыл бұрын
Yes you are a hero 🦸‍♀️
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 Жыл бұрын
አለም ልውደኝ ግድ ነው የምል ነገር የሰይጣን አመለካከት ነው፤ መጽሓፍ ቅዱስ አለም የኛ እንዳልሆና ይናገራል።
@helenfedesa1425
@helenfedesa1425 2 жыл бұрын
ኧረ ተው፣ ተው፣ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ብቻ ነው። በእርሱ ዘንድም ፈጽሞ ጨለማ የለም። እርሱ ፍጹም ነው። ይህ ማለት እግዚአብሔር ለኔ ብርሃንንና መልካምን ብቻ ነው የሠጠኝ ስለዚህ በእርሱ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ ነው። እግዚአብሔር መልካምና ፍጹም ብርሃን ብቻ ስለሆነ የኔም ሕይወት መልካምና ብርሃን ብቻ ነው። በቃ law of attraction ይህ ነው። እግዚአብሔር ፍጹም ቸር ነው። ንፍግናም በእርሱ ዘንድ ፈጽሞ የለም። ያ ማለት ለኔ ሁሉን ፈጽሞ ሰጥቶኛል ማለት ነው። ምክንያቱም ቸርነቱ ፍጽምት ነች ካልኩ ፍጹም ሁሉን መቀበሌንም በፍጹም ልቤ መመስከር ይገባኛል። ታዲያ ፍጹም ቸር አምላክ ሁሉን ፈጽሞ ሰጥቶኛል እኔም ሁሉም ነገር አለኝ ማለት እኮ ነው law of attraction. እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር ምድርን ብቻ አይደለም ሰማይንም ብቻ አይደለም አንድ ልጁን እንኳ እንደሰጠኝ የማምን አንዳች ሳይቀር ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ እንደሆነ ፈጽሜ የማምን ሰው ነኝ። እግዚአብሔር ፍጹም ነው ብዬ አምኜ ሳበቃ በቸርነቱም ፍጹም ነው ካልኩኝ እግዚአብሔር ብርሃን ብቻ እንጂ ጨለማ በእርሱ ዘንድ ፈጽሞ የለም ካልኩ እና አኔ እግዚአብሔርን አመልካለሁ ካልኩ በፍጹም ቸርነቱ ሁሉን ለኔ ሰጥቶኛል ብዬ ደሞ በድፍረት እናገራለሁ። ምክንያቱም negative ነገሮች እግዚአብሔር ጋር ፈጽሞ ቦታ የላቸውም! ፈጽሞ! ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍጹም መልካም፣ ፍጹም ብርሃን ፍጹም እውነትና ፍጹም ቸር ነው። ያ ማለት ከእርሱ የምካፈላቸው እነዚህን ነገሮች ብቻ ነው። ብቻ። ስለዚህ እርሱ እርሱ እነዚህ ነገሮችን ብቻ በፍጽምና ስለሆናቸው እርሱ እነዚህን ነገሮችም ብቻ ስለሆነ እነዚህን ነገሮች ብቻ አትረፍርፎ ሰጥቶኛል ከዚህ ውጪም የሠጠኝ ነገር ከሌለና በፍጹም ባህሪው መልካም ብቻ ከሆነ በፍጽምና ለኔ ሊሰጠኝ የሚችለውም መልካምን ነገር ብቻ ነው። በቃ። ሰለዚህ እዚህ መሠረት ላይ ቆሜ በልበ ሙሉነት በባህርይው መልካም ብቻ የሆነ አምላክ ለዘለዓለም መልካምን ብቻ ሰጥቶኛል ብዬ እናገራለሁ። አለቀ። የተሠጠኝ ፍጹም መልካም ብቻ ነው እላለሁ። ምክንያቱም የሠጠኝን እርሱን በፍጹም መልካምነቱ ብቻ ነው የማውቀው። መልካም ደግሞ መልካምን ብቻ በፍጽምና ለዘለአለም ሰጠኝ ብሎ ማመን ነው law of attraction. እናም የኔ የልቤ መሻት ዓለሙን ሁሉ በእጄ የሠጠኸኝ አምላኬ ሆይ እኔ ትናንትንና ዛሬን ብቻ ሳይ ነገዬንና ዘላለሜን የምታውቅ አንተ ብቻ ነህና በሰጠኸኝ ሁሉ ነገር ላይ ልወቅበት በሚገባኝም መጠን ልጠቀምበት እባክህ አጽናኝ በመልካሙም መንገድ ምራኝ የምትል ነች እንጂ እንጂ ብታምኑም ባታምኑም ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ በአምላኬ ሆኖልኛል ብዬ የማምን ሰው ነኝ። በተሰጠኝ ሁሉ መጠቀም እንግዲህ የኔ ፈንታ ነው።
@haregkebede2438
@haregkebede2438 2 жыл бұрын
Wow wow tebareki yene wid hulem yemiferawin tiyake new yemeleshiligne ye zemenat tiyakeyen...hulem ke amilake enidayileyegne firacha neberegne ..ejig atigabi melis with truth justification...heli you did put your ashara on my life be blessed 🙌 😇 🙏 ☺
@fikirmelkamu4670
@fikirmelkamu4670 Жыл бұрын
What a beautiful perspective of law of attraction. This is eye 👁 opening . Thank you Helen Fedesa.
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
New Age Thought ዳዴ እያለ ሀገራችን እየገባ ነው! 🤔🤔🤔
@jesusisgod7353
@jesusisgod7353 2 жыл бұрын
Ygermal modern tinqola,
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
Yehe modern mehon aydelem ye Satan sira new. Wede betachen endaygeba!
@sweetysusu5867
@sweetysusu5867 2 жыл бұрын
Ymr ahun nw enem kza yetmlsekut salaweqew bza ngr attracted nbrkugn . But selsu sesmaa i stopped myself . Tnx lord
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
@@sweetysusu5867 l am very happy for you dear!
@sweetysusu5867
@sweetysusu5867 2 жыл бұрын
@@libamset tnx ye fetarii seraa nw he saved me 🙏
@yohasethio7669
@yohasethio7669 Жыл бұрын
Law of attraction ፈጣሪን መካድ መሆኑን ግልፅ ነው። step 1 ጠይቅ ይላል ማንን ነው ጥያቄው? Universe ነው የሚለው Universe ደግሞ የእግዚአብሔርን ፍጥረት ነው እንጂ ፈጣሪ አይደለም። ፈጣሪ በራሳችን ከልክ በላይ ከተማመን የሚያመጠውን አደጋ ስለሚያቅ ነው እንድንጠቀቅ የፈለገው። ወጣቶች ልብ በሉ!! ዳጊና ልጅቷ ተመሳሳይ ችግር ነው ያላቸው የማንነት ጥያቄ? በዛ ምክንያት ወደሌላ መንገድ ግብተዋል።
@matiwosdesalegne9170
@matiwosdesalegne9170 Жыл бұрын
Today is the first day of the rest of my life. Thanks Matthew NJ
@TheYoneeta
@TheYoneeta 2 жыл бұрын
በቃ ይሄ ሁሉ ነገር ሲጠቃለል በእግዚአብሄር ያመነ ያሸንፋል ነው ለምን law of attraction ምናምን እንዳላችሁት አልገባኝም
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ከጨዋታው ማውጣት ነው አላማው። እግዚአብሔር ፈጣሪ የሚሉት ሀይማኖተኛ መስሎ እኛን ለመሸወድ ነው። ሰይጣን ነው ከዚህ ሁሉ ጀርባ
@TheYoneeta
@TheYoneeta 2 жыл бұрын
@@user-iv9fz3cb3r እውነት ለመናገር በደንብ ከሰማናት የምታወራው ነገር በሙሉ ከእግዚአብሄር ጋር የተቆራኘ ነው በዛ ላይ እራሱዋም ትናገረዋለች እኔ የተረዳሁዋት እንደውም ከፍተኛ እምነት በአምላክ ላይ እንዳላት ነው ግን ደፍራ ስለ የትኛው አምላክ እንደምታወራ አልነገረችንም ምናልባት በእንደኛው የሃይማኖት ጎራ እንዳጸየም የፈራች ይመስለኛል እንጂ law of attraction ከሚለው ፍልስፍና በተቃራኒ ነው ያለችው
@zelalemtakele3723
@zelalemtakele3723 Жыл бұрын
እውነትሽን ፍላጎትዬ እወድሻለሁ ከእዚህ የበለጠ ከፍ ብለሽ ለማየት ያብቃኝ🥰🥰🥰
@mahdertsegaye2778
@mahdertsegaye2778 Жыл бұрын
She is amazing......
@workinehtsegaye1553
@workinehtsegaye1553 2 жыл бұрын
That's the good and great interview I proud of u!!! That from Dz And stay blessed
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c 2 жыл бұрын
በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
@biruk7221
@biruk7221 Жыл бұрын
ይሔ ሕግ ለዘመናዊ አስተሳሰብ የሚጠቅም ይመስለኛል ።ግን በሁለቱም ታላላቅ ሀይማኖቶች ዘንድ ትሕትና (እራስን ዝቅ)ማድረግ ትልቅ ቦታ ይዞ እናገኘዋለን ፤እና በፈጣሪ ማመንና በራስ ማመን ትንሽ የሚጋጩ አይሆንም ??ትንሽ ግር ስላለኝ ነው።አመሠግናለሁ
@yimajmahammed7745
@yimajmahammed7745 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል የሆነ አባባል ነው የሚገርም አባባል ነው እኔ በግሌ እወድሻለሁ አከብርሻላሁ ይመችሽ 🙏🙏🙏
@Dantov708
@Dantov708 2 жыл бұрын
ውድ ዶ/ር መጀመሪያ ሰው እራሱን መውደድ አለበት ከዛም ቤተሰቡን ከዛም....። ግን አንቺ የምትወደጂው ከአንቺ በሚወጣ መልካምነት ነው ወይስ በመጀመሪያ አንቺ ተወደሽ ከዛ በሚመጣ መወደድ ነው አንቺ የምትወጂው? ይሄ ነገር አንድ ነገር ሁሌ ይጭርብኛል ይኸውም አንድ ግብፃዊ የስራ አጋሬ ሁል ጊዜ የሚለኝ እኔ የመጣሁት መጀመሪያ ለደሞዝ ነው ከዛ ለስራ።
@gman9628
@gman9628 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነዉ እኔም ወደድኩሽ 💞 U are really amazing girl🔥
@yeabsrayideg1171
@yeabsrayideg1171 Жыл бұрын
እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ቲክቶክ videoሽን ሳይ ነው የወደድኩሽ ወዲያው ነው የወደድኩሽ ድምፅሽ ያረጋጋል በርቺ እህታለም
@a.z9309
@a.z9309 2 жыл бұрын
At first i was happy to hear her talkibg. Now,i get it.so,sad everything start with God end with God. With out God's diraction gor life is useless ..... I didn't know this kind of talk in ebs show. So so sad . አለምን ውደዱ አልሽ ? Read the bible is the answer for life. Joshua 1:8 ,
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
You are right. It is scary how the world is changing and worshipping Satan!
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 2 жыл бұрын
35:48 ላይ "I'm the latest version of god" 🤔 የሷ እንዲህ ማለት ሳይሆን ፣ የዳጊ "True" ማለት ነው የገረመኝ
@kaleabhailu2798
@kaleabhailu2798 2 жыл бұрын
....tesasta new...'god' lemalet sayhon ...don be fault finder
@betelehemofola145
@betelehemofola145 2 жыл бұрын
She wants to be dagi class
@bklaeba3680
@bklaeba3680 2 жыл бұрын
tesastehal.. your english is poor man
@getukebede1364
@getukebede1364 Жыл бұрын
ለምን ገረመህ?
@ezrawitdinku2004
@ezrawitdinku2004 2 жыл бұрын
what a great philosophy....👏
@gabisaararsa9806
@gabisaararsa9806 Жыл бұрын
We can judge from your physical appearance your soul as well your flesh is controlled by the ruler of the dark.
@binimeka9279
@binimeka9279 2 жыл бұрын
like low of attraction ላይ ዋናው point እምነት ነው ምትፈልገውን ነገር እንደተደረገልህ አርገህ ማመን ነው።።just መፅሀፍ ቅዱስ ላይም እኮ አለ።።።ስናምን ብዙ ነገር እንደሚደረግልን / "የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነስተህ ወደዛ ሂድ ብትሉት ይሄዳል"።።so focus on ur god...and take a reward
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 2 жыл бұрын
I wish I could have a strong best friend like you😔❤
@hm9029
@hm9029 2 жыл бұрын
ሃሳቡ ጥሩ ነው ግን ወለጋ ሃያ ቤተሰቦቹን ያረዱባቸውን ትልቅ ሰውየ ብትጠይቂያቸው መልሱን ታገኝዋለሽ! ! አያድርስ ነው እናቱ!
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 2 жыл бұрын
why don't you start by being one dear
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
You would be befriending Satan. Beware who you are associating with.
@user-kb4wp7ss1s
@user-kb4wp7ss1s 2 жыл бұрын
Well articulated, Fle
@makilove6390
@makilove6390 Жыл бұрын
Law of attraction ሰይጣን መቀበል እና እራስህን እንደ ኣምላክ ማየት ነዉ ኣራት ነጥብ በጣም ያሳዝናል ኣፋቸዉ እግዚኣብሄር ይላሉ ስራቸዉ ሌላ😭😭😭😭😭😭😭😭
@GenetGAsefa
@GenetGAsefa Жыл бұрын
የእኛ አዋቂዎች እኛ ግን ስናውቅሽ አስጠላሽን!!!!
@ttethiopian2797
@ttethiopian2797 2 жыл бұрын
Omg thank you so much 🙏🏽
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you so much 💓 I hope we'll see you again
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
በኡነት ገራሚ ሴት ነሽ እኔ በበኩሌ እውቀት አለን የሚሉትን ሰዎች ከ ወዳጅነህ መሓረነ ውጪ ኩራተኞች ናቸው ራሳቸውን ይቆልላሉ ስለዚህ አልወዳቸውም አንቺን ግን ወደድኩሽ የምሬ ነው አሁንም እውቀትሽና መወደድሽን ይጨምርልሽ የሰማዩ አምላክ🙏🥰🙏
@edilove7972
@edilove7972 2 жыл бұрын
ለሚማን ሁሉ ይደረግለት
@jerryroza1811
@jerryroza1811 7 ай бұрын
Betam amesgenalew felagot zare new endehena yetfeterkut ❤betam ewedeshalew
@ehtemariamayele7554
@ehtemariamayele7554 Жыл бұрын
Very Soft sound much love
@kalkidanbelachew9759
@kalkidanbelachew9759 Жыл бұрын
Thank you... Universe
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Жыл бұрын
Not universe, the creator of universes!
@zelalemattlee6694
@zelalemattlee6694 2 жыл бұрын
Any one who lives to make other people happy, is the prime enemy of him/her self.
@bethlehemzewdu17
@bethlehemzewdu17 2 жыл бұрын
ክርስትያኖች አደራ በዚች ልጅ ፊሎሶፊ እንዳትመሩ, ይሄ የአጋንንት ትምህርት የጥንቆላ መንፈስ ነው, ኒው ኤጅ የተባለ አጋንንት ዘንጦ በዘመኑ የመጣበት ትምህርት ነው!ካለ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛ ባዶ ነን, ታሪካችን የሚለውጠው አንድያ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው, በራሳችን ሀይል እና ብርታት የምንለውጠው ነገር የለም!!! ኢየሱስ ጌታ ነው!
@matikarik1487
@matikarik1487 Жыл бұрын
Ke law of attraction ga chgr yelebgnm emen ydereglkal aynet neger new. Gn esua ‘ye emnet akenkagn aydelehum’ alecheko ho
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 Жыл бұрын
ትክክል ብለሀል
@bethelihemtamene6217
@bethelihemtamene6217 Жыл бұрын
Tebareki
@bethelihemtamene6217
@bethelihemtamene6217 Жыл бұрын
Tebareki
@etprevails6839
@etprevails6839 Жыл бұрын
She is great, amazing, loving, and respectful! She loves her creator! Let’s not complicate things here!
@reshidnuri5551
@reshidnuri5551 Жыл бұрын
ያየሽ ብቻ ሳይሆን የሰማሽም ይወድሻል።
@legessefrehiwot5576
@legessefrehiwot5576 2 жыл бұрын
Lekemesh ehete felagot kalen hulum yechalale gen yemimeka be egezabehare yemeka new yemilew qalu enxeralen enchilalen gen berasachen anmekam tebareki berchi
@bezawittesfay6545
@bezawittesfay6545 2 жыл бұрын
ዳጊ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እና ሁሌ ኘሮግራምሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@zelman202
@zelman202 Жыл бұрын
Dagi is one of descent Hero.
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 2 жыл бұрын
ለአገሬ እንደናንተ እይነት ዉድ እህቶች እግዚአብሔር ስለሰጠን እጅግ ደስተኛ ነኝ እኔም አንድ ቀን እንደምቀላቀላችሁ አምናለሁ::
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
ይህንን መቀላቀል ማለት ጥንቆላ ውስጥ መግባት ነው። ተጠንቀቁ
@ezaeza2999
@ezaeza2999 Жыл бұрын
OMG , it's the best lesson for me, a lesson learned
@info4980
@info4980 Жыл бұрын
New age deception….just work hard and pray. Melkam hasab ke egzihabher new… materialist world.
@meazatilahun1700
@meazatilahun1700 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት በጣም ድስ ትላለች👏👏
@mamush2245
@mamush2245 2 жыл бұрын
Most beautiful in and out proud of you
@habte204
@habte204 2 жыл бұрын
Amasing Thank you!
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
Flagot is really Super Genius lady.
@asterreuter1243
@asterreuter1243 2 жыл бұрын
Dagi Thx,
@betihabtemariam3274
@betihabtemariam3274 2 жыл бұрын
This is the best show.
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
This philosophy doesn't chime with Christianity, Islam or the other major religions. She has stated that she is not a proponent of religion so it may be acceptable to her. What I think is dangerous is making it look like it's okay to hold this belief and also remain a Christian. In Christianity God and God alone is the creator, we don't create our destiny or our path. We submit to His will and live to serve Him. Positive thinking is well and good but declaring I can bring things to my life is putting God out of the game and putting frail human beings on top. It's kind of convoluted. ነገሮች ሊሳኩ ይችላሉ ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ግን ማለት አይደለም። በጥንቆላና በድግምትም በሰው ዘንድ ተወዳጅነትንም ሆነ ምድራዊ ስኬትን ማግኘት ይቻላል ግን ጥንቆላ ስለሚሰራ ችግር የለውም ብለን እንደ ክርስትያን አንቀበልም። ሕይወትን ምድራዊ አድርገን ስናይ እንዲህ አይነት አስተሳሰቦች ይማርኩናል ግን ቅድሚያ የሚሰጠው የአምላክ ፈቃድ እንደሆነ ስናስብ ግን የምድር አጓጊ ነገሮችን እንደ ምናምንቴ እንቆጥራለን።
@betelhemsileshi9821
@betelhemsileshi9821 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ ❤️❤️❤️
@Hanna_W
@Hanna_W Жыл бұрын
@@betelhemsileshi9821 Amen ehite
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 2 жыл бұрын
"ያየኝ ሁሉ ይወደኛል" you might be suffering from "erotomania". Please check your self. ያለፍችበት ህይወት ለዚህ አብቅቶሽ ይሆናል፣ ምናልባትም " ጥሩ ያልሆነ የፍቅር ግንኙነት" ብለሽ ያልሽው ለዚህ ችግር ዳርጎሽ ይሆናል።
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
ይህ የሰይጣን ልምምድ ነው። ለእህታችን እንጸልይላት
@edentube9745
@edentube9745 2 жыл бұрын
ሆ አሁንማ ሰዉ መሆን አራሱ የሆነ disorder አደረጋችሁት
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
@@edentube9745 ይህንን ንግግር በደንብ ብትሰሚው ውስጡ የያዘው መልዕክት ከሰይጣን ነው።
@edentube9745
@edentube9745 2 жыл бұрын
@@user-iv9fz3cb3r መጀመሪያ comment በደንብ አንብቢ አሺ። ስለፃፍሽው ነገር ምንም አላልኩም ከላይ ባለው ላይ እንጂ።so አንደዛ ካሰብሽ በደንብ ፀልይ
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r 2 жыл бұрын
@@edentube9745 አረ እኔ ካንቺ ጋር ተስማምቼ ነው። እንጸልይላት ያልኩት ፕሮግራሙ ላይ የቀረበችውን ነው።
@littleethiobaby3985
@littleethiobaby3985 Жыл бұрын
ይቺን ልጅ ተጠንቀቁአት በኃላ አልስማንም እንዳትሉ ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው ተጠንቀቁአቸው
@abdulfetanesro1361
@abdulfetanesro1361 Жыл бұрын
በጣም በትልቁ እናመሰግናለን
@yohannesberhe6667
@yohannesberhe6667 Жыл бұрын
The core foundation concept of psychology is bible but the ending point is completely opposite. The bible tells you to have faith and belive in God, however, psychology tells you believe in yourself. So , believing in psychology is the other way of denies the power of God. God create everything and we belong to him.
@adamuwelde6536
@adamuwelde6536 Жыл бұрын
ማሳካት የምንፈልገውን እና የነገር እንዴት ማወቅ ይቻላል የምንችለውን
@XL_RECORDS
@XL_RECORDS 2 жыл бұрын
Beki - Aman ምርጥ በሙዚቃ መሳሪያ የተሰራ ክላሲካል 2022 kzbin.info/www/bejne/mqanm61rhrqNors
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 жыл бұрын
I love the way you speak, you may seem right but your foundation is wrong... Keep searching and ask who the "universe" is! Jesus Christ is coming - ask why and you will find out!!!
@hm9029
@hm9029 2 жыл бұрын
ይህ የስህበት ህግ ሳይሆን የብልጽግና ወንጌል ህግ ነው! ይህን ፍልስፍና ይዘው መሪዎቻችን እየተከተሉ ሃገሪቱ ደም በደም ሬሳ ሞልቶ የሞተ የለም ይሉናል!! ለማንኛውም በይቅርታ ልቦናን ማንፃትን እና ራስን ለ እግዚአብሔር መስጠት የሚለው ለጥያቄ አይቀርብም!!
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
እህታችን ዳጊዬ አከብርሻለው አደንቅሻለው ፈጣሪ ይርዳሽ በቺልን
@rittys81
@rittys81 2 жыл бұрын
የሰናፍንጭ ቅንጣት ያክል እምነት ቢኖራችሁ ከስበት ህግ ጋር አንድ ነው ለኔ:: የስበት ህግ እምነት ነው ካመነው ይሆናል ካልነው ይሆናል::እምነት ደግሞ አምላክ ነው
@kidustekalign2147
@kidustekalign2147 5 ай бұрын
Universe malet jine diyblos ነው
@abrarosman5301
@abrarosman5301 2 жыл бұрын
እህታችን የምትለው ነገር ከሀይማኖት እምነት ጋር አይጋጭም።መፅሀፍ ቅዱሱም ሆነ ቁርአኑ ሀሣቧን ይደግፋል።መፀሀፍ ቅዱሱ ላይም ፈጣሪ "በገመታችሁኝ ቦታ ታገኙላችሁ"ይላል።ቁርዐኑም"ወማሸከሩናስ ማሸከረለህ".."ሠውን ያላመሠገነ ፈጣሪውን አላመሠገነም"ይላል።ሠይጣን የሌለንን ነገር ብቻ ስለሚያስታውሰን ጌታ የሠጣችሁን ቁጠሩ።ቆጥራችሁ አትጨርሱትምና ይላል።ከእግራችን፤ከአይናችን፤ከእጃችን አጠቃላይ ከቁመናችንና ከጤናችን"ይሄን ሁሉ አልሰጠሆአችሁምን?ይላል ቁርአናችኔ።እህታችን የሀይማኖት አስተምህሮችን ስለማታውቅ (organised religion(እያሉ የሚያጥላሉትን ወይም ሀይማኖተኛ አይደለሁም spiritual ነኝ የሚሉት ተፅዕኖ ስላለባት እንጂ ነገሯ ከሀይማኖት አስተምህሮ ጋር አንድ ነው።ብዙዎቻችንም ሀይማኖታችንን ተግባራዊ ሰላላደረግነው ካልሆነ።
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 85 МЛН
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 132 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 304 М.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 180 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН