ዶ/ር ወዳጄነህ እዚው ተንበርክከህ ታገቢኛለሽ… ዳዊት ድሪም ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ዳጊ የተጣመሩበት …20 ሺህ ወጣቶችን …ክረምቱን ከኛ ጋር ብለዋል ክፍል 1

  Рет қаралды 645,741

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

በአንድ ሺ ብር አምስት ልጅ ለሚያሳድግ ህዝብ ገንዘብ አጠቃቀም አታውቅም ብሎ ማለት... • በአንድ ሺ ብር አምስት ልጅ ለሚያሳ... ዳዊት ድሪም ፣ ዳጊ እና ዶ/ር ወዳጄነህ ክፍል 2 Seifu on EBS
ዶ/ር ወዳጄነህ እዚው ተንበርክከህ ታገቢኛለሽ… ዳዊት ድሪም ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ዳጊ የተጣመሩበት …20 ሺህ ወጣቶችን …ክረምቱን ከኛ ጋር ብለዋል ክፍል 1
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 000
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
የዶክተር ወዳጀነህ ቃላቶች በእውቀት ከበሰለ ጭንቅላት ስለሚወጡ ከብረት የጠነከሩ እውነተኛ አስተማሪ ነህ ኑርልን ዶክተር🙏🙏
@frezermulugeta5899
@frezermulugeta5899 3 ай бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን የድሬና የሐረ ር ልጅ መሆናችሁ ሳውቅ በጣም ደስ አለኝ ፍራንክፈርት ላይ መጥተህ ኤርፖርት ላይ አግኝቼህ ነበረ ያቀረብክልን ትምህርት እጅግ ደስ ይላል ሶስቱንም እወዳቸዋለሁ በጣም
@FentayeEshetie
@FentayeEshetie Жыл бұрын
ሁላችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ዶክተር ወዳጄነህ የሚናገረው ቃላት በጣም ያፅናናኛል ያበረታኛል ❤
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
በጣከሚገባዉ በላይ ልዩ ሠዉ ነዉ
@tadesseyigzaw9544
@tadesseyigzaw9544 Жыл бұрын
False its totally false
@luckyyohannes9649
@luckyyohannes9649 Жыл бұрын
@@shshehehhehehedj8379 n
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን🙏እነዚህን ድንቆች ስላቀረብክልን ዳዊት ዳጊዬ ዶክተር ወዳጄነህ የምታስተላልፉት መልክት ለትውልድ የሚጠቅም ነው ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ከልጅነቴ ነው የምወድህ ዶር ወዳጄነህ።ወንጌል ስትሰብክ ጀምሮ ።ጌታ ተደማጭነት ሰቶሀል።ምክሮችህ ልዩ ናቸው።ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ
@netsanetnega8947
@netsanetnega8947 Жыл бұрын
Cp😊in
@haymimekuriya1891
@haymimekuriya1891 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የተለየ ነው ለሀገር ጠቃሚ ለወገን አዛኝ ትውልድ የሚያንጽ ብቻ ብዙ ..ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዳጊ ዴቭ ተባረኩ የሀገር ባለውለታ ናችሁ
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ዋው ሶስት የምወዳቸው ድንቅ የ አይምሮ በሳሎች መልካሞች 🙏🥰🥰💚💛❤️
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
አቤት ዶክተር ወደጄና ደስ ስል እንወደሃለን እናከብረሃለን💚💛❤🌹🌹🌹😘
@netsanetm.afework
@netsanetm.afework Жыл бұрын
Dawit እውነት ልሞት ተመኝቼ "እናቴን" ያልካት ቃል ልብ ታበረታልች። ለሌላው መኖር ማለት ከራስ ደስታ በላይ ነው። ተባርክ። ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት ስጽፍ። ሁላችሁም ድንቅ ናችሁ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ። 🙏🙏🙏
@Michaeleyohannes2127
@Michaeleyohannes2127 3 ай бұрын
ትክክል ሁላችንም ለቤተሰብ ብለን ነው እምንኖረው ሌላው ቢቀር ገዳም እንኳን እንገባ ነበር።
@netsanetm.afework
@netsanetm.afework 3 ай бұрын
@@Michaeleyohannes2127 ገዳምማ መመረጥ ይፈልጋል ወዳጄ እንኳን ኖርን
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
ዴቭዬ እናቴስ ስትል እኔም የምኖረዉ ለራሴ ብቻ ስላልሆነ በእርምጃዬ ሁሉ እናት አባቴን ታናናሾቼን አስባለው። በዚ በስደት ኑሮ አሁንም ትዕግስቱን አብዛልኝ አምላኬ ።
@سعدهاتبيا
@سعدهاتبيا Жыл бұрын
yene bite enem endante negn bichayen yimeslegn neber
@abdelaabde929
@abdelaabde929 Жыл бұрын
Enem sentu sew yefetatenhale sedet laye
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ እንግዶች እናመሰግናለን 😊😊😊😊
@Mengdot
@Mengdot Жыл бұрын
Dawit, I can see how your heart and mind is so beautiful. God bless you and your family. You are lovely and honest.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ ገና ነፍስ ያላቸው እንግዶች ጋበዝክ thank you🙏🏾
@zozuzozu1039
@zozuzozu1039 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዛሬ 👏👏 ምን ሀይነት እውቀት ነው ያላቹ amazing !!bless you!!
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Жыл бұрын
በትክክል
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ነው ገዘብ ያለው ሰው ነው ላንቺ ገንዘብ አምላኪ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@tigistabebe7111 ይቅርታ አድርጊልኝና እኔ ገንዘብ አምላኪ አይደለሁም የማመልከው እግዚአብሔርን ብቻ ነው፣ ነገር ግን እነዚህ ሶስት ሰዎች ለህዝብ ከሚያበረክቱት ጠቃሚ አገልግሎት አንፃር ተነስቼ ነው፣ በተለይ ዶክተሩ። መቼም የሁሉንም ታሪክና ሥራ ሳታውቂው አትቀሪም? ዝም ብሎ ሰውን እንዲህ ነሽ ማለት አግባብ አይደለም ተይ!
@bitiyesu
@bitiyesu Жыл бұрын
Eko
@ethiopia6125
@ethiopia6125 Жыл бұрын
Dr ወዳጄ ነህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ከአንተ ብዙ ነገር ተምርያለው❤❤❤
@felanatube
@felanatube Жыл бұрын
የእውነት ሰይፋ ከባድ ጠያቂ ዳጊ ከተጠያቀመዎቹ ከባድ ጥያቄ ተጠየቀች የመለሰችበት የብስለት መንገድ ዋው ጎበዝ የሴቶች አርአያ በርችልን። 👌👍👈
@Meznagnashow
@Meznagnashow Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@martasila5996
@martasila5996 28 күн бұрын
God bless you, Doctor Wodageneh. Keep preaching the Word of God.
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ግሩም የተባረከ ሰው ነው:: እግዚአብሔር አምላከ ይባርክህ::
@henokg3799
@henokg3799 Жыл бұрын
ከሞያሌ የመጣችዋን ልጅ ህይወት እኮ የቀየረላት የአንቺ ትምህርትና ወሬ ሳይሆን የሰወች ስጦታ ነው:: እና ያንቺን ትምህርት በመከታተሏ ህይወቷ የተለወጠ አታስመስይው:: ማንም ሰው የሌሎችን እገዛ ካገኘ ህይወቱ ይለወጣል:: እርዳታ ለማግኘት ደግሞ ያንቺን ስልጠና መከታተል አይጠበቅበትም:: የእናንተ ወሬና ስልጠና መኖሩ መልካም ነው ግን የችግሮች ሁሉ ፈቺ እና ሜራክል የሚያመጣ ነገር ማስመሰላቹህን ማቆም አለባቹህ:: በሰው ችግር ገንዘብ ለመስራት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው::
@billenabate997
@billenabate997 Жыл бұрын
Negative athoga. Ba ya hagerwo endansawo alwo
@Nesi06
@Nesi06 Жыл бұрын
@H G ..OMG please be positive..she is the reason for the lady to be on that place 😊
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ሰይፍሻ አቶ አሸናፊ ታየንም አቅረብልን እስኪ 👍👍 የተመቻችው
@tikuret123
@tikuret123 Жыл бұрын
በጣም🙏🙏🙏🙏🙏
@fikrudiro3036
@fikrudiro3036 Жыл бұрын
Pj
@birahnukebede6788
@birahnukebede6788 Жыл бұрын
በጣም ነው የማከብራችሁ ችግር ውስጥ ብሆንም የናንነት ፕሮግራም ሳየው በጣም እፅናናለሁ ሰይፍሻ ከስደት መልስ ያንተ ፕሮግራም ላይ እንደምቀርብ ተስፋ አለኝ አከብርሀለሁ ስደተኛው ነኝ
@onelove6484
@onelove6484 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ሠይፉ ትልቅ ሰዎች አቀረብክ thank you
@KidistTsige-f7s
@KidistTsige-f7s 2 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም ነዉ የማከብር የምወድህ !እድሜ ና ጤና የሰስጥልኝ !ህይዎቴን ጠልቼ ነበረ እንደገና ተሰፋ አሳየሄኝ!
@meronfikadu1708
@meronfikadu1708 Жыл бұрын
ዶክተር ውዳጄነህ ከኢየሱስ የዋለ የሌላ መሆን አይችልም ያስታውቅብሐል ከውቀት ባለፈ የሱን ባህሪ ነው የሚታይብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊ ፡ ዳዊት እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እድሜ ጤና ይስጥክ የምወደዉ ሠዉ💚💛❤
@nebiyudessie2331
@nebiyudessie2331 Жыл бұрын
ስልኩን ፈልጌው ነበር ካለህ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
5 ሚሊዬን ብር ከስርኩኝ.. ልሞት ነበር ግን እናቴን ሲል አመመኝ... ምን ያክል እናቶቻችን... ኦክስጅኖች እንደሆኑ እዩልን በጣም.. ልቤን ስበረው💔💔💔
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Wawnaw tana ayamim aydelem 5 biir erasu tamalechi gin hulum ketanachin betachi new
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
@@aldhan-iv8ut ትርንጎ ትክክል 🙏🙏🙏
@wubneshsisay8812
@wubneshsisay8812 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠግንሽ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጥሽ❤❤
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 Жыл бұрын
Dawitin akewalew be akal…betam arif sew new. Hehn sera kemjemeru befit bezu business nebrew ende restaurant, Internet cafe …kesero new addis minged sisera botaw gebya ata
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
🥰🥰
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ በጣም ምርጥ እንግዶች አቀረብክልን እናመሰግናለን እነዚህ ምርጦች በዚህ ዘመን ያስፈልጉናል አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ችግር እንዳጋጣሚ ሳይሆን የእጃችንን የክፋታችንን ውጤት ነው
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 Жыл бұрын
Beruk tebareke Betekekele merci
@yohannesabebe3889
@yohannesabebe3889 Жыл бұрын
Exactly, Many people in the world think that Germans are racist because of their Story, and they are still trying to change it but we are racist and making story everyday without effort to change it
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
እውነት
@SabinaSabina-to8jw
@SabinaSabina-to8jw Жыл бұрын
ትክክል
@ሠላምለኢትዮጵያ-ሸ3ሰ
@ሠላምለኢትዮጵያ-ሸ3ሰ Жыл бұрын
በትክክል
@genetg3268
@genetg3268 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆኑ እንግዶች ናቸው።ዳጊና ዶክተር ያስቡበት መልካም ነው❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
በጣም የማከብራችው የማደንቃችው ሰዎች ናችሁ ክብር ይገባችዋል 🥰
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ Жыл бұрын
ገና ሳልስማቸው ነው ላይክ የገጨዋቸው ❤በጣም ነው የምወዳቸው ሶስቱም ለኔ ህይወት ናቸው❤❤❤❤
@የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ
@የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ Жыл бұрын
እኔም
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 Жыл бұрын
ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
Seifu I really admire you! You’re talented and you know what and how to interview every single person. You should receive an award!❤❤❤
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 Жыл бұрын
ዋው ሰይፉ በጣም የምንወዳቸው የምናከብራቸው ውድ የሆኑ ኢትዮጵያን ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን ሁላችሁም ኑሩልን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ለሀገራችን ወጣቶች እንደነዚህ ያሉ ብርቅዬ ሰዎች ነው የሚያስፈልጋት 3ታችሁም ውድድድድ❤❤❤❤
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 Жыл бұрын
ብዙ ልንል ልንመክር ሳይንሱ እንዲህ ይላል ብለን ልናስተምር ልናነቃቃ እንችላለን ይህ ሁሉ ግን ከእግዚአብሔር ቃልና መመርያ ጋር አይተን አናወራውም ። ለዚህ ቦታ ያደረሰን የሰጠንን እድል ከእግዚአብሔር መመርያ እንዳገኘነው ልናሳይ አንፈልግም ። ሳይንሱን ማነቃቃቱን ከፍ አድርገን እናሳያለን ። ሁሉም ግን የፈጠረን አምላክ ከምርምሩ በፊት አስተምሮናልና
@universal8534
@universal8534 Жыл бұрын
Three of them are awesome and Good lecturers, thank you Seifu Good job 👍👍👍
@yoniman-rp9cs
@yoniman-rp9cs Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እኔ በጣም በጣም የምወደው ሰው ነው🙏🙏🙏🙏
@senysheger
@senysheger Жыл бұрын
ኡፍ ተስፋ በቆረጥንበት ሰአት እንደዚህ አይነት ነገር መስማት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd Жыл бұрын
read your Bible
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
በእውነት ማች ያደርጋሉ ዳጊና ዶ/ር ወዳጄነህ በእውነት ቢጣመሩ ዋው... ናቸው ሁለቱም በሳሎች ናቸው
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬነፍስ ያላቸው ሰዎች አቀረብክልን እናመሰግንአለን🤌🙏🏾🙌
@adambosat238
@adambosat238 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ፣ ምርጥ ሰው፣ ነው፣ እውነተኘ፣ ለገንዘብ፣ ለዝና፣ የማይሮጥ፣ እውነተኘ ፣የእውቀት ፣ አባት፣ መጋቢ፣ ነው፣።
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና መዝናኛና ቁምነገር ውይይት ነበር እናመስግናለን ። የ ዳጊ ና የዶክተር ወዳጄነህ እዉነት ቢሆን ጥሩ ነው አስቡበት እኛም እንፀልያለን ጥሩ ጥንድ ነው የሚወጣችሁ❤ 🤞🤞🤞🤞🤞 🤞🤞🤞🤞🤞 ሁላችሁንም ሰይፍ ሻን ጨምሮ አድናቂችሁ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
ሶስቱም በጣም ምርጥ ችሎታ ያላቸው ስወች ናቸው ትልቅ ክብር አለኝ ሰይፍሻ እናመስግናለን እንደ እናንተ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bini.....King77
@Bini.....King77 Жыл бұрын
በእ/ር ስነወርቅ ተዬን አንድ ቀን ገብዝልን👌Seifu
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ያነን የመሰለ በጌታ እየሱስ ያገኘሃውን ታላቅ ስጦታ ትተህ በዚህ አይነት ሁኔታ ሳይህ በጣም ልቤ ያዝናል:: ችካጎ መጥተህ በሙሉ በመንፈስ ቅዱስ ምሬት ያስተማርከንን የነበርህ ውበትና ታላቅ ቅባት መገፈፉ ያሳዝናል:: ጌታ እንደገና እድል እንዲሰጥህ እንጸልይልሃለን:: ያ ውበትና ጸጋ ካንተ በመገፈፉ እጅግ አዝናለሁ🙏🙏🙏
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን እንደኛ ነህ በሁሉም ነገር 👏👏👏👏👏
@danigebeyehu4697
@danigebeyehu4697 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ሌሎች እንደዚህ አስተማሪ ነገር ቢቀጥል
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Жыл бұрын
የአነቃቂ ንግግር ተናጋሪዎች የማይጨበጥ ተስፋ ይሰጣሉ።እኛ ኢትዮጵያን ተስፋችን ገንዘብ(ሀብት) አይደለም ተሰፋችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ጌታ ይመጣል አይዘገይም ይፈርድልናል።እሱ ፈራጅ የሆነ አምላክ ነውና።ማራናታ።
@melakudinku2027
@melakudinku2027 Жыл бұрын
ብራዘር ጀዝባ አትሁን። እየሱስ ጌታ ነው ለማለት የሌላውን ሰው ሀሳብ መጨፍለቅ የለብህም። ንቃ!
@sinafkewaddis
@sinafkewaddis Жыл бұрын
እውነት ነው የሰው ልጅ ተስፋው እግዚአብሔር ነው
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Жыл бұрын
@@melakudinku2027 እኔ ያልኩት የንጽህናና የቅድስና ምንጭ የሆነው እግዚአብሄር ነው።የእኛን ጥያቄ የሚመልሰው የኢየሱስ ጌትነት የሚጨፈልቀው ሃሳብ ካለ ምን ገዶኝ።ጌታ ግን የጌቶች ጌታ ነው።አምላክ ነው።ፈጣሪ ነው።እውነተኛው የሰው ልጆች ሁሉ አዳኝ እሱ ነው።አሻግሮናል ያሻግረናል።
@melakudinku2027
@melakudinku2027 Жыл бұрын
@@yohanesassefa4699 የፃፍከውን ደግመህ አንብበው። ጌታ ሰው አይደለም ከማንም ጋር አይወዳደርም። እነዚህ ሰዎች ለሌሎች የህይወት መቃናት የሚሰሩ ባለሙያዎች እንጂ የዘላለም ህይወት መንገዱ በዚህ ነው አላሉም። ስለዚህ የማይጨበጥ ተስፋ ያልከው ብዙ ገብቶህ አልመሰለኝም። ስለዚህ ፈራጅ የሚለውም ብዙ ትርጉም አይሰጥም። እግዚአብሔር ለሚሠሩ በረከትን ይሰጣል ለሚያምነውም ለማያምነውም ዝናብን ያዘንባል የሚራራ አምላክ እንጂ በረባ ባልረባ እየተነሳ ረሳችሁኝ ብሎ አይናወጥም። በረከት ከፈለክ ዶሮ ወይም በግ አርባ በሬ አደልብ ነግድ አትርፍ። እራስህን ሰፈርህን አገርህን ለውጥ.........
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
​@@melakudinku2027አንተ ራስህ ንቃ በባዶ እየሞሉዋችሁ የአሊሙናቲ መቭጫወቻ እንዳያደርጉዋቹ አስተሳስባቸው ኢ አማንያን ናቸው በገንዘብ ላይ ብቻ የተመስራተ
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 6 ай бұрын
ወዳጅዬ በጣም በጣም ውድድድ ነው የማረግህ በሕይወቴ ሰው ሲያስተምር ባፋ እንደ ቴሌብዥን ፒክቸር የሚያሳይ ሰው ነው ሲያወራ ሲያስተምር እንደሙዚቃ የሚደመጥ ሰው ነው ወዳጅዬ
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
እኔነቴን በነሱ እንዳገኝ ስለረጉኝ ከእግዚአብሔር በታች በጣም አመሰግናቸዋለሁ ❤❤❤❤ ስወዳቸው የስደት ውጤቴ እልሜን እንዳገኝ አድርገውኛል
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 Жыл бұрын
በጣም የማከብራችው የማደንቃችው ሰዎች ናችሁ ክብር ይገባችዋል
@edendiressie3982
@edendiressie3982 Жыл бұрын
በጣም ደሞ አመሰግናለሁ ዶክተር ወዳጀነህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ትህትናን መቻልን ትግስትን አስተምሮኛል በስደት
@AsnuMubarek
@AsnuMubarek Жыл бұрын
ኦአአ ዶ ር ወዳጄነህ መልካሙን ትዳር ተመኘሁልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ የተባረከ ትዳር ያርግልህ
@BH-et6sn
@BH-et6sn Жыл бұрын
Seifu you have and must interview them again...this is the type of people we want to learn from...🎉🎉 we love you Devo ❤❤❤ dr. Wedaje and Dagi.
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 Жыл бұрын
ዋው የሰይፍሻ ጥያቄ ችግር እንደ መልካም አጋጣሚ ከሆነ ሀገራችን ለምን ችግሯ መልካም አጋጣሚ አልሆነላትም !?የአመቱ ምርጥ ንግግር።
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔርን የማምነው የጠየቅሁትን ያረግልኛል እግዚአብሔር ጠይቁ ብሏል ❤
@SisayWondmu-og4wn
@SisayWondmu-og4wn Жыл бұрын
ዳዊት ድረም እጅግ በጣም ንፉግ ሰውነው ።ተቸግሩን ወድቀን እኔ አስተማሪ እንጅ ሌላ ማረግ አልችልም አለ።
@radiasermolo6686
@radiasermolo6686 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ እንደናንተ አይነት ብዙ ያሥፈልገናል
@ambermubi2807
@ambermubi2807 Жыл бұрын
ምርጥ እንግዶች ምርጥ አስተዋዮች ትሁቶች ደጎች አዛኞች በጣም ስወዳችሁ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ትልቅ ሰው ሺ አመት ኑሪልኝ ጋሼ!!!!!
@fyyd9676
@fyyd9676 Жыл бұрын
ሠሰሰሰ
@fyyd9676
@fyyd9676 Жыл бұрын
ሠሰሰሰ
@fyyd9676
@fyyd9676 Жыл бұрын
ሠሰሰ
@fyyd9676
@fyyd9676 Жыл бұрын
ሠሰሰሰ❤❤❤
@fyyd9676
@fyyd9676 Жыл бұрын
ሠሰሰሰ❤❤❤
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህን ሁልጊዜ ብሰማው ባዳምጠው አልጠግበውም ❤❤❤❤❤❤
@woinshetkebede561
@woinshetkebede561 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምንድነው የምትሉን የዚህ ሁሉ ችግር መንገስት ሆኖ እያለ ሰለምን መቻቻል የምታአወሩ የትኛው አለም እንደምትኖሩ አላውቅም 😭
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያብዛልን ለእኔ እየሱስ ክርስቶስ ነው። ህይወት❤❤❤
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ወሬ ብቻ መናፍቅ ክርሰቶሰን በሰም ብቻ ነዉ የምታቁት
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
🙏🌹እውነት ነው ተባረኪ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
​@@BurtiFan 🤫
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
ድንጋይ አይደለም ተቀጥቅጦ ዳይመንድ እሚሆነው:: እንጨት ወደ ከሰልነት ተቅይሮ ከዛ ወደ አመድነት ተቅይሮ ክብዙ ሚልዮን አመት በኇላ ነው ዳይመንድ የሚሆነው::
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
🙄😏😂😂😂😂😁😂😂😂😂
@mababa6556
@mababa6556 Жыл бұрын
The 3 intelligent people. god bless all of you. kept up. Thanks Seifu you brought them
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ዳጊ ያብራራቺው ሀሳብ ልክናት እኔም በስደት ከና በልጅነቴ ሀ ብዬ ጀምሬ በጣም ከባባድ ነገሮችን አስተናግጃለው አሁንም በስደት ብሆንም ግን የተሻለ ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ ችግር ቢቀጠቅጠንም ጠካራ አርጎኛል
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ የአገር ሃብት ነው! ሃሜተኞችና አሉባልተኞች እባካችሁ አደብ ግዙ። የሦስታችሁ ጥምረት አገር ይለውጣል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
@mebazewdie833
@mebazewdie833 Жыл бұрын
I really attend this motivational course from these individuals
@mwoldu7926
@mwoldu7926 Жыл бұрын
You are such a talented host, Seifisha. You know how to entertain people while continuing to pose the appropriate questions. I wish you well! Having said that, I completely concur with Dr. Wodajeneh that the key to personal and national healing is forgiveness.
@TravelWithEdenn
@TravelWithEdenn Жыл бұрын
Dr Dawet, Amazing family keep it up great works. UNITEY is POWER to save the people 🎊 🎉❤
@yohannesdessalegn6503
@yohannesdessalegn6503 Жыл бұрын
እስቲ በቀጣይ ስነ ወርቅ ታዬ ይጋበዝ የምትሉ ላይክ
@edendiressie3982
@edendiressie3982 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሜል ትምርት ስለሚሰጡ እግዚአብሔር ይስጥልን 3ም
@fatmaali7750
@fatmaali7750 Жыл бұрын
የመጀመርያ ነኛ ላይክ አድርጎኛ ሰላም ለሀገራቸን ❤❤❤
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ላይክ ❤
@eyerusalembirhanu5012
@eyerusalembirhanu5012 Жыл бұрын
እናንተ ምርጥ ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤ ኑሩልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።ሰይፉ እባክህ የምታቀርበው ሁሉ መልካም ሆኖ ሳለ ጠይቀህ መመለስ ሲጀምሩ ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ጣልቃ አትግባ አታቋርጣቸው። እባክህ።
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
Very key and good onservation.. ሚስትም ባሏ ተናግሮ ሳያበቃ ስታቋርጠው እንዲሁ ነው ...።
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy Жыл бұрын
መከራህን እንዳለፈ ውሃ ትረሰዋለህ...❤❤❤
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ Жыл бұрын
እነዚህ ሰውን በለለ ነገር የሚያደነዝዙ ያልታወቀባቸው ትውልድ አጥፊ ለወደፊትም ትውልዱ ለሀይማኖቱ ግድ የለለው ትውልድ ፈጣሪ አደገኛ መርዞች ናቸው አሁን ንግግራቸው ደስ ሊል ይችላል ግን ወደፊት ትውልድ ገዳይ ወደ እዩጩፋ ነው የሚወስዱት ምህረት ደበበን ጨምሮ እስኪ ስሟቸው ሀገር እንዲህ ተጨንቃ ለሀገር መፍትሄ ይናገራሉ አይናገሩም አብይን ጫፉን አይነኩትም
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye Жыл бұрын
እመኑኝ 3ቱም ወደሰይጣን አምላኪነት የሚጣሩ ናቸው የኢቶጲያ ህዝብ ደሙ አማኝ ነው ብዙው ልብ ያለው ልብ ይበል ሰው ጌታዬ እርዳኝ ብሉ ካለመነው ካልሰገደ ህይወት እንዴት ይጥማል
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ህዝቡ ያሽቃብጣል ምክንያቱም የሚያወሩትን አይሰሙም ዝም ብለው ኮሜንት ይሰጣሉ
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye Жыл бұрын
@@omg-cb9qv በጣም የሚያሳዝነው ትውልዱ ይሰማል እንጅ አያዳምጥም ለየት ያለሀሳብ በእምነታችን የሌለ ነገር ቀላቅለው ሲግቱት ተቀብሉ ይጠጣል ነገሩ አሁን ወንድሙን ለገንዘብ ብሉ እየገደለ ባለበት ጊዜ ሰይጣንን አምልክ ሀብታም ተሆናለህ ከተባለ አይኑ አያሽም ሲቀበል እንዳው ሙሉ አካሉን የፈጠአለትን አምላኩን ትቱ ሜዲቴሸን ስበት እራሰህ ትፈጥራለህ ከሚል ሰው የወሰድኩት ት ባፍንጫዬ ይወጣ
@obhwd3134
@obhwd3134 Жыл бұрын
ያወራ ሁሉ አዋቂ ሚመስለን ስዎች አለን ተስፋ ሲሰጡ አንድ ሚልዮን ብር የተሰጡ ይመስላቸዋል ግንኮ ምንም ጠብ ሚልላቸው ነገር የለም
@samirobil9341
@samirobil9341 Жыл бұрын
በጣም ተናጋሪ ትመስላላቹ እናተ እራሳቹ የመንግስት ተላላኪ ናቹ እዛ ሰው እየሞተ እየተራበ እየተሰደደ ምንድ ነው ምታወሩት 20-40ሺ እናሰልጥን ትላላቹ እንዳይቀሳቀስ ያለገመድ የመንግስት እስረኛ ለማድረግ ነው ሀሳባቹ የተማረ ስራ አንቀጥርም በሚባልበት ሀገር ላይ እናተ አነቃቅታቹ ሞታችሁሀል ዶ/ር ወዳጄነሕ የማከብርሕን ያሕል ወረድክብኝ እነዛ ከሴፋ ጨምሮ ወሬ አጎብዳጅ ናቹ እንደውም እንዲ የሚላስ የሚቀመስ የመኖር ትርጉሙ የጠፋውን ሕዝብ መቀስቀስ ሲገባቹ እናንቃው እረሀብ ጦርነት ችግር የሚያባርረውን ሕዝብ ትንሽ ሕሊና የሚባል ነገር ይኑራቹ እንጂ ምናለ ከምትላላኩ ብዙ ለማንኖርባት ሕይወት በሀቅ ብትሰሩ
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Жыл бұрын
ሶስቱም ሞላጫ አጭቤ አውርቶ ተዳዳሪዎች ናቸው። ከፈዛዛው እና እነቃለሁ ብሎ ብሩን ከፍሎ ተበልቶ ከሚወጣው ሰው 7ሺ ብር እያስከፈሉ ኪስ የሚያወልቁ ዘመናዊ አውርቶ ተዳዳሪዎች ናቸው። እኔ የሚገርመኝ በአነቃቂ ተናጋሪ ነን ባዮች ገንዘቡን የሚበላው ፈዛዛ ሰው ነው። እነሲማ ከረባታቸውን አስረውና ፕሮቶኮላቸውን ጠብቀው ኪስ ያወልቃሉ
@Mohammed-ez5fw
@Mohammed-ez5fw Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@abduenini
@abduenini Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@obhwd3134
@obhwd3134 Жыл бұрын
ሲገባህ እንደዚ ነው ጎበዝ
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ዶክተር ወዳችንት ሺ አመት ኑራልን ወላሂ ስወደህ👍👍👍👍😍😍
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ብዙ ከናተ ተምረናል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤ውድድድድ ሀገራችን ከክፉ ይጠብቅልን አስተዬት ሴቶች ልብሳችሁ አስተካክሉ😢😢
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጃነህ እውቀት እሚለውን ቃል መረጃ በሚለው ቃል ቢቀይረው ትክክለኛው ቃል ይመስለኛል::
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ዳጊዬ እኔ የበደለኝን ይቅር የሚል ልብ የለኝም ግን ስለበደለኝ ክፉ አልመኝም ማየት አልፈልግም ምን ይሻለኛ መላ በይኝ???
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር እንድልሽ የበደሉሽን ይቅር በይ ያልዚያ ቅም ይዞ ፃሎት ነው ምሆንብሽ
@sisayabera3804
@sisayabera3804 Жыл бұрын
ፎቅ ላይ እየኖሩ የጭቃ ቤቱ የፈረሰበትን ሰው ቻለው ይሉታል
@rebira1054
@rebira1054 Жыл бұрын
Ena aychalute sichelute new miyalfute ene foke bete honge aydelme endi mlhe enme lifers Yale bete wesete nge gn McHale albnge silemiyalfe
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
እውነት ነው ህይወት አጭር ነው ይቅርታ ፍቅር ሰላም ያስፈልጋል ምን ቢኖርህ. ይዘህ አትሄድም
@Lilik4680.
@Lilik4680. Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለእነኚህ መልካም ሰዎች ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ክበሩልን ዶ/ር ወዳጄነህ 24/7 ብትናገር የማትሰለች መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ!
@omsomi4897
@omsomi4897 Жыл бұрын
ሁላቹም ስታምሩ እግዚአብሔር በሁሉ ይርዳቹ❤❤❤
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
ሰይፉ ባለውለታዎቻችንን እንደዳኛ 3ቱንም አንድ ላይ አስቀምጠህ አስጠማዘዝካቸው እንዴት እየተያዩ ያውሩ አቢዩዝ አረክብን እየው ዴቪ እንዴት እንደትቸገረ ዶክተርም እንዴት እንዶዘረ ያመቱ ምርጥ ስዎች thank you ከUSA ለሚቀጥለው መምህር አሸናፊን እንጠብቃለን
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ያምጣልን ❤❤❤
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 Жыл бұрын
እነዚህ ሰወች። የዳቢሎሰን ስራ በኢትዮጵያ ትውልድ ላይ የሚያስርፁ ብሎም የኢትዮጵያን ትውልድ እና ታሪክ ለማጥፋት : ከውጭ ከነጮች ከጠላቶቻችን ሳፕርት የሚደረጉ ትውልዳችን የሚያደነዝዙ ናቹው። ውድ ኢትዮጵያዊ በነዚህ የዳቢሎስ የግብር ልጆች አትሸወድ ። ንቁ ወደ ቀደመው ወደ አባቶቻችን ታሪክ ተመለሱ አሰተውሉ እናስተውል።
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 Жыл бұрын
Thank you so much 👍You guys inspired a lot of people. You worked amazing job and kept It up.
@equatorialbroadcasting
@equatorialbroadcasting Жыл бұрын
በዚህ በሁኔታዎች ሁሉ ልቡ ለወደቀ ሕዝብ ተስፋ አካፋዮች ያስፈልጋሉ። ዶር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Жыл бұрын
ነብዪ ሙሀመድ ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም ሰሉ አለነብይ ያኡመተል ሙሀመድ ቂምን አለመያዝ ይቅር ማለት ጀነት ያስገባል ብለዋል ይሄን ማድርግ ቀላ ል እኮ ነው ወገኖቼ ያሥከፋችሁኝ ይቅር ብያለሁ
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ዳይመንዶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባርኩ
@bezasisay644
@bezasisay644 Жыл бұрын
እኔ እድ ዶክተር ወዳጄ ነህ የምወደዉ ሰዉ የለም❤❤❤❤
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
አንድ በቅርብ የማውቃት ስለ ሰይፉ የነገረቺኝ ሰወች አያውቁም እንጂ ሰይፉ እጅግ በጣም ብዙ ሰዎችን አረድትዎት በጣም ደግና አዛኝ እሩሩ ሳይኖረው ተበድሮ ለቸገረው እደሚሰጥ የማትዎሽ ሴት ነግራኛለች ሰይፉ እንዲህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር ለዛም ነው እግዚአብሔር በሰዎች ፊት ሞገስን የሰጠው
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 Жыл бұрын
ተወዳጆች እንኳን እንኳን መጣቹ ትልቅ ፍቅርና ክብር አልኝ እውቀትና ማዝናናት ሳይሰስት ሰቷችኋል 😊❤
@tsehaylemma5534
@tsehaylemma5534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. እናንተን ለኢትዮጵያ ያቆያችሁ. ለብዙ. ሰዉ. ትምህርት. ሰጪ ናችሁ. እዉነት. እግዚአብሔር. አዉቆ. ነዉ. ያጣመራችሁ. በተለይ. የዶክተር. ወዳጄ ነህ. በይቅርታ. ማለፍን. አድናቂያችሁ. ነኝ. ብዙ. ተምሬአለሁ. ሰይፉ. እግዚአብሔር. ይባርክህ ።ለሰዉ. ልጅ. ለመኖር. እናንተን. ይከተል.
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 Жыл бұрын
አይ ሴቶች ወንዶች አለባበሳቸው ስርአት ሲያምር የሴትዋ ያልተመችው ላይክ
@dawit8576
@dawit8576 Жыл бұрын
አለባበሳን ምን አሳየክ ትልቅ የሚታይ ነገር እያላት;እውቀታ ለብዝዎች ይተርፋል;ቆይ ምን እንድትለብስ ነው የፈለከው ?
@watcher6397
@watcher6397 Жыл бұрын
አዎ ምን አለበት በአደባባይ እንኳ እግሯን እያቆላለፈች ከምትጨናነቅ ብዙ ረዘም ያሉ ቆንጆ ልብሶች አሉ እኮ ፣ ስልጣኔና እውቀት የአደባባይ አለባበስንም ይጨምራል።
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Жыл бұрын
ማርያምን የእውነት በራሴ ነው ያፈርኩት ። ወንዶች እንድህ ሰውነታቸውን ሸፍነው የእኛ መከላፈት እግዚኦ።
@lifecorner8767
@lifecorner8767 Жыл бұрын
Your opinion doesn't matter.
@HeluDawit
@HeluDawit Жыл бұрын
እሶ እኮ ብዙ አላማ ይዛ ነው የምትንቀሳቀሰው በዛውም ሌላ ስራዋን እያስተዋወቀች ነው ደሞ በዛ ላይ ፋራ ነች ገጠሬ የት ቦታ ምን እንደሚለበስ አታርፍም እርጥብ ነች
@identity2346
@identity2346 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 Жыл бұрын
እንደ ግለሰብ ሁሉንም አከብራቸዋለው አደንቃቸዋለው:: ነገር ግን አንድ የሆነ ነገር.... 🤔🤔
@tensaeteferi7498
@tensaeteferi7498 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ለሀገራችን አስፈላጊና ድንቅ ሰዎችን ነው ያቀረብክልን በርታ በነካ እጅህ አሸናፊንም አቅርብልን።
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 91 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,5 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 997 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 56 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 91 МЛН