የያዕቆብ መልእክት ትምህርት/ በፈተና ጽኑ / ክፍል-1 / የያዕቆብ መልእክት ተከታታይ ትምህርት / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ/By Gash Niguse Bulcha

  Рет қаралды 26,964

Ayat Mekane Yesus Church

Ayat Mekane Yesus Church

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@batrileta5214
@batrileta5214 3 ай бұрын
አሜን!ጌታ አሁንም በቃሉ መገለጥ ይባርክዎት፣በጣም ተጠቅመናል!🙌🙏
@menberemedmem
@menberemedmem 3 ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ተባረክልን፣ የዕውነትን ሕያው ቃል ስለምታስተምር በስስት ነው የምንሰማው ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@sg6994
@sg6994 5 ай бұрын
ወንድማችን ጋሽ ንጉሤ፥ አንተን ለቤተ ክርስቲያን የሰጠን ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን። ጌታ እግዚአብሔር አንተን ፣ ቤተሰብህን እና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክልን።
@TesfaTeka-gl5ys
@TesfaTeka-gl5ys 3 ай бұрын
ቃሉን እንደዝህ የሚገልጠው የጌታ መንፈስ ይባረክ ጋሽ ንጉሴ ተባረክልን
@goodnews2392
@goodnews2392 5 ай бұрын
ድንቅ መልእክት እና ትምህርት ነው ወንድም ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።❤
@yohannsg.mariyam3008
@yohannsg.mariyam3008 5 ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ረጋ ብሎ ድንቅ መልዕክት የማስተላለፍ ፀጋ የተሰጠው ከጌታ የተሰጠን ወንድም ነው በታማኝነት ያገለገልከው ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባረክ ።
@dibosophi9608
@dibosophi9608 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ያለምልመው❤
@TheRahel1967
@TheRahel1967 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአባቶች ትምህርትና ምክር አያጉድለን። ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ በረከታችን ነሕ። አሁንም በብዙ ጸጋና ጥበብ ይግለጥሕ።
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 5 ай бұрын
ወንድማችን ንጉሴ ተባረክልን ።ዘመንህን ሁሉ ለጌታ ሰጥተህ ስላየንህ ደስብሎናልእኛም በአንተ ትምህርት ተጠቅመናል ። ቀሪው ዘመንህ ይባረክ።
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 5 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ምልክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድም ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzebAb
@AzebAb Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ
@muluwork8658
@muluwork8658 5 ай бұрын
ጌታይባርርክህ ጋሽ ንጉሴ
@LuchoaEmbaye
@LuchoaEmbaye 5 ай бұрын
አሜን በማለዳ ፀሎት እኔ የምገለገልባ ቤተከርስቲያን ፖስተር በዚህ ርዕስ የፃፈውን ታሪካዊ ዳራውን መነሻ አድርጎ የፃፈውን አንብቤ እያሰላሰልኩት ሳለሁ ይሔን ስብከት አግኝቼ ስሰማ የጌታ ሃሳብና መልእክተ እንደሆነ አመንኩ ደስ የሚል ስብከት አገልጋይ ንጉሴ ዘመንህ ይባረክ አሜን
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 5 ай бұрын
ዉድ ወንድሜ ጋሽ ንጉሴ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።አንተን የሰጠን ጌታ ኤሎሂም አዶናይ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።አቤቱ ጌታዬ ሆይ በሰማሁት ቃልህ መኖር እንድችል እርዳኝ።
@abrack.D
@abrack.D 5 ай бұрын
ዘመኖት የተባረከ ይሁን፤ ድንቅ አባት ❤
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 5 ай бұрын
ወንድማችን ጋሽ ንጉሤ በዩኒቨርሲቲ ፍሎሺፕ ሲያገለግሉ ብዙ ትምርትን የሰጡ ወንድም በማየቴ ደስ ብሎኛል፣ጌታ እግዚአብሔር አርሶን፣ቤተሰቦን እና አገልግሎቶን አብዝቶ ይባርክልን።
@AmareTilahun-r5c
@AmareTilahun-r5c 5 ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ዘመንህ ብሩክ ይሁን
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
የአይሁዶችን ሕይወት እያጠናን ያልተጠናው የክርስቶስ ማንነት አመለጠን ከስረናል ካልተመለስን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሼ ንጉሴ ግሩምና ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር የስማነው በልባችን ያሳድርልን አሜን🙏🙏
@selamtewolde8044
@selamtewolde8044 4 ай бұрын
Yenye Abat siwedachu eko. My God bless you more and more. ❤❤❤❤❤ Tsega ybzalot ahunim.
@asnakechguangul1023
@asnakechguangul1023 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርኮዎት
@lemanekaba9654
@lemanekaba9654 4 ай бұрын
May God bless you for being faithful servant to the word .
@henokget
@henokget 5 ай бұрын
ጋሼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ለቃለ እግዚአብሔር ያለህ ጥንቃቄ ሁሌም እደነቃለሁ ። ጸጋ ይጨመርልህ❤
@azebderege5393
@azebderege5393 4 ай бұрын
I love the Book of James, I have read it so very many times but without understanding. Now, thank God I came across this teaching and the eyes of my understanding are open. Thank you so much for teaching it in the way I can understand it and know what the writer of the Book was trying to convey to his audience then and now to us. Hallelujah. Jesus Christ is Lord. Amen❤️🙏❤️
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 5 ай бұрын
በጣም ብሚገባ መንገድ ነው ያስተማርከን። ተባረክ!
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 5 ай бұрын
እውነት ነው እያንዳንዱ መንፈስ ቅዱስ እንዳሳሰበው ይናገራል ካልገባን ዝም ከገባን አሜን ነው እንጂ ባልገባን ነገር ሰዎችን መንቀፍ ተገቢ አይደለም
@mordecai4675
@mordecai4675 5 ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏
@sebelwengelsirak9426
@sebelwengelsirak9426 5 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 5 ай бұрын
አሜን🙏🏾
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 5 ай бұрын
ፈጣሪ በቃሉ ውስጥ ያኑርኝ
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 5 ай бұрын
amennnnn
@WubeBedane
@WubeBedane 5 ай бұрын
ጋሼ ጌታ ይባርክህ !!
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 5 ай бұрын
Egizabhr yibark pastor ❤
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 5 ай бұрын
geta yebarekeh
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
❤ተባረኩ አባቴ
@blessing7936
@blessing7936 5 ай бұрын
God bless you Brother 🙏
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 5 ай бұрын
GBU more and more
@RhammeAbdula
@RhammeAbdula 5 ай бұрын
ዋው ተባረኩ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
መአት ሃይማኖታዊ ርዕሶች ክርስቶስን እንዳናይ ሸፍኖብናልና ኢየሱስን አሳዩን
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 5 ай бұрын
Amennnn pastor
@almazane2645
@almazane2645 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@WubeBedane
@WubeBedane 5 ай бұрын
❤❤❤
@mehadidelile3961
@mehadidelile3961 5 ай бұрын
ጳውሎስ፤ ያዕቆብ፤ ዮሃንስ ወይም ሌላ ሐዋሪያ እንደ ልክ በገና ክሮች ናቸው የየእራሳቸው ተልዕኮ አላቸው ሁሉ ለጌታ በጌታ ለመዳን ነው፡፡ በገና ክሮቹ አንድ ከሆኑ የተለያየ የዝማሪ ዜማ እንደማያወጡ ሁሉ እነዚህም ሐዋሪያት የተሰጣቸው ጸጋ ካልተለያ ስለእግዚአብሔር ምስጢራት እንዴት ልናውቅ እንችላለን? ስለዚህ እንደ በገና ክር መለያየታቸው እና እንደበገና መልካም ልዩ ልዩ ዝማሬ መዘመራቸው የግድ ነውና፡፡
@serwaymichaelalemu7724
@serwaymichaelalemu7724 5 ай бұрын
ክርስትና በተግባር
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
የኢዮብን ፈተና ተሸክሞ ያለን ሰው በፈተና ፅና ብንለው መፈክር አይሆንም? ግን ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ቢባል ገንቢ ነው
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 5 ай бұрын
!
@AdanechAgune
@AdanechAgune 5 ай бұрын
ምን ቀኖና አላችሁ
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 4 ай бұрын
ክርስቶስ በቂ ነው
@ToranBurte-Gojjoo
@ToranBurte-Gojjoo 5 ай бұрын
💯💥❤‍🩹💫
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
የያቆብ መልእክት በ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን 090721 ክፍል 1
1:05:11
Mekane Yesus Fellowship in Europe
Рет қаралды 1 М.
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,6 МЛН