9ኛ ክፍል ጀምሮ..? አነጋጋሪ የቤተሰብና የፍቅር ታሪክ! dakiya

  Рет қаралды 336,131

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 916
@marakiweg2023
@marakiweg2023 2 ай бұрын
Dakiya Tube youtube.com/@dakiyatube?si=IUbxiGIMCmCRklk8
@user-he8ni7pm8b
@user-he8ni7pm8b 2 ай бұрын
ጀግና ስታምረ🎉🎉🎉🎉
@ተማሪ
@ተማሪ 2 ай бұрын
ፕሮግራም አቅራቢው፣ ጥሩ አዳማጭ፣ professional, ጨዋ።
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 2 ай бұрын
❤❤❤ ስወድሽ
@yeabsiraeshetu5188
@yeabsiraeshetu5188 2 ай бұрын
daki Tube
@DasashTemesgenYimam
@DasashTemesgenYimam 2 ай бұрын
Tebareku betam yetadelachu nachihu
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 ай бұрын
ማራኪ ወግ ከናቷ ጋር አቅርብልን ለብዙዎች እናት አስተማሪ ትሆናለች
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 2 ай бұрын
አወ
@tsedeygebru5667
@tsedeygebru5667 2 ай бұрын
አንቺን የመሰለች ቆንጆ እና ጎበዝ ሴት የናቁሽ እና የጠሉሽ በሙሉ ይፈሩ እንኳንም ጌታ በናቁሽ ፊት አከበረሽ በርቺልኝ ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ እሺ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ አይሻለሁ። እንኳንም እናትሽ ኖረችልሽ።
@kidisttassew6609
@kidisttassew6609 2 ай бұрын
Amen!🙏
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 ай бұрын
እርግጠኛነኝ ያያዋታል
@SureyaReshid
@SureyaReshid 2 ай бұрын
Qe4❤❤❤❤😅n,mķ​@@SofiaHassan-d5c
@Mekdi8871
@Mekdi8871 2 ай бұрын
👌👌👌❤️🙏🥰🥰🥰
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 2 ай бұрын
በትክክል እናቷ አየች
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 2 ай бұрын
እርጋታዋ ንግግሯ እምነቷ ኡፍፍ ጀግና ሴት ነሽ 😍😍
@sabateklay4890
@sabateklay4890 2 ай бұрын
ብትናገር ብትናገር የማትሰለች ደስ የምትል ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚገርም ነው ደስ ትላላችሑ ትዳራችሑን ይባርክ እመቤቴ ማሃላችሁ ጥላ ከለላ ትሑንላችሑ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 2 ай бұрын
በጣም ማርያምን ከኔስ እኔ ተማርክ እኔ እኮ ላፈቅር እልና እፈራለሁ
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 2 ай бұрын
ይች ጠካራ ሴት እንዴት እደምወዳት ከአሸ ጋ ቀርባ ሁሉኑም አይቸዋለው በጣም ጀግና ጠካራ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 Ай бұрын
ሳቅና እንባዋ እንዴት ተግባቡላት ደሞ ቀልደኛ
@shewayeselassie257
@shewayeselassie257 2 ай бұрын
ዳናዊት እባክሽን ይሄንን ታሪክሽን በእንግዝለኛ ብትሰሪውበውጪ ሀገር ብዙ ያለእባት የሚኖሩ ልጆች አሉ ለብዙዋቹ ጥንካሬ እንደምትሆኚ እርግጥኛ ነኝ🙏
@lilyfeleke6161
@lilyfeleke6161 2 ай бұрын
Yes please we need the English version of your story. While I am listening to your story I wish I could share to my son who doesn’t understand Amaharic.
@almazngatu9984
@almazngatu9984 2 ай бұрын
አይገርም ያለ አባት ሴት ልጅ እያሳደጉ ስለሆነ የቅሜን ያህል እየነገርኩአት ነበር እውነት ነው ብትተረጉመው ጥሩ ነው
@mercyabebe4817
@mercyabebe4817 2 ай бұрын
It is a good question
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 Ай бұрын
​@@almazngatu9984n
@meskremketema145
@meskremketema145 2 ай бұрын
በእውነት ዳንዬ እኔ እንዳንቺ ደጋግሜ እንደ አንቺ ብሰማ የማልችለው ሰው ያለ አይመስለኝም አንቺ ጀግና ነሽ ደግሞ እንኳን በዚያ ከባድ ችግር ውሰጥ አለፍሽ ምክንያቱም ይህች ዳናይት የወጣችው አትኖርም ነበር ዛሬ እግዚአብሔር ታሪክን የሚቀይር አምላክ መሆኑን በአንቺ ያስተምራል!! ሚኩ አንተ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ይህችን አይነት ጠንካራ ሚስት የሰጠህን አምላክ አመሥግነው ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።
@mercy9108
@mercy9108 2 ай бұрын
ልጁ ግን አስተዋይ ሚስት አግኝቷል መጨረሻውን ያሳምርላችሁ !!
@SolomonNiguseMamo
@SolomonNiguseMamo 2 ай бұрын
የዚችን ጀግና ልጅ እናት ብናያት
@HshshshhshshsVsvagahshshhshs
@HshshshhshshsVsvagahshshhshs 2 ай бұрын
Esuwa youtou lay alelshe
@ErekikMule
@ErekikMule Ай бұрын
አወ አሳዩን
@YabeSisaye
@YabeSisaye 9 күн бұрын
ቲክ ቶክ ላይ አለች እናቷ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
ስርአታችሁ በጣም ደስይላል ስለ እምነት የገለፃችሁበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እንኳን የተዋህዶ ልጆች ሆና በጣም ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤!!!!!!!💚💛❤🕊🌿🌾🌼🌻
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 2 ай бұрын
ደስሚል ልጅ ነዉ እሱም ጥሩ ተረድቷቷል ደስ ይላሉ በጣም አብሮ ተዋዉቆ መጋባት ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባርክ
@reemeshafi
@reemeshafi 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ካንቺ ጉብዝና በስተጀርባ ያለችው ውድ እናትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እናቷን ብታቀርባት በጣም ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉
@DanialDaniel-on2xh
@DanialDaniel-on2xh 2 ай бұрын
እሼ ጋር ቀርባ ነገር በጣም ጀግና ሴት ነሽ እናትሽ በጣም ጀግና ሴት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ እድሜ ከጤና ጋር ብያለው
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 2 ай бұрын
ውዪ ፡ የኔ ፡ ቆንጆ ፡ ሁሌም ፡ ሳይሽ ፡ በለቅሶ ፡ ነው ፡ የምጨርሰው ፡ ምክንያቱም ፡ የኔም ፡ ታሪክ ፡ ነው ፡ የብዙ ፡ ኢትዮጵያኖች ፡ ታሪክ ፡ ነው ፡ እናትም ፡ አባትም ፡ ሆነው ፡ ላሳደጉን ፡ እናቶች ፡ ከብር ፡ ይግባቸው ፡ እኔም ፡ እናቴ ፡ ናት ፡ ያሳደገችኝ ፡
@almazkiros7734
@almazkiros7734 2 ай бұрын
በስመአብ ከአንደበትሽ ማር ይፈሳል!!!!!እጅግ በጣም ያለ እድሜሽ ብዙ ነገር አየሽ ብዙ አስተማርሽኝ የእምነትሽ ጥንካሬ ለራስሽ የወሰድሽው ሀላፊነት እጅግ በጣም ቃላቶች አይቺን አይገልጹሽም ቃላቶች ሰነፋ!!!!!!!!! ዘመናችሁ በከፍታ በቤተክርስትያን ጥላ ስር ይሁን እህቴ እጅግ እወድሻለሁ ወርቅ ሴት አይገልጽሽም ስራ ንቀው ለተመመጡ ወጣት ት/ት ቤት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቤተክርስቴያን መሄድ ጥሩ ሆኖ ሳለ ቤታችሁ ደግሞ ከባለቤትሽጋር መፀሀፍ ቅዱስ አብቡ የበለጠ እስተዋይ ጥበኛ ትሆናላችሁ ሰላምም ደስታም የበለጠ ታገኛላችሁ ትማራላችሁ ብዙ ምርትም ታገኛላችሁ
@Hirutyilma-f4s
@Hirutyilma-f4s 2 ай бұрын
ቤተክርስቲያን መሬቷ ምቾቴ ነው ተመሰገን ሁሌ የሚሰማኝ ምቾት
@selam862
@selam862 2 ай бұрын
የሚገርም አገላለጽ እውነት ነው ይንሳም ይብዛሞ የትኛውም ሊቅ ሊመልስልህ የማይችለው መልስ የምታገኘው ከእግዚአብሔር ቤት ነው እግዝአብሔር ሲያገናኝ እንዲህ ነው ጠንካራ ጎበዞች አስተዋይ ልጆች መቸም ጋዜጠኛው ልዩ ነህ እድል ስትሰጥ እንድንማር አረከን
@MekdesBehailu-ፋንዲሻ
@MekdesBehailu-ፋንዲሻ 2 ай бұрын
የእውነት ዳንያዊት የምትገርም ሰው ናት መልካም ሴት ሚኪ ስለ ሀይማኖት ያለው ነገር ደስ ይላል ወጣትዎች እንደምንጠነክር ነው የነገሩን እመ ብርሃን ደስታችሁን ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ
@Chulusmith
@Chulusmith 2 ай бұрын
የኔ እንቁ የእልማዝ ፈርጥ ነው ምትመስይው ስታምሪ የሰው ልክ ጀግኒት!!!
@GirmaHaile-x8t
@GirmaHaile-x8t 2 ай бұрын
ebs እና አባይ ተለቪዥን ከሚያቀርቧቸው እንግዶች ይልቅ አንተ እምታቀርባቸው እንግዶች በጣም matured ናቸው ቀጥልበት
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 2 ай бұрын
ትክክል
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 ай бұрын
@@TsegiDemise-o9b ቢዝነስ መሆኑን አትርሺ
@Beliyu-g5d
@Beliyu-g5d 2 ай бұрын
ይችን ጀግና ልጅ ስወዳት❤❤❤❤
@hannayene9846
@hannayene9846 Ай бұрын
Exactly
@hannayene9846
@hannayene9846 Ай бұрын
ምናይነት ጅንየስ ልጅ አርጎ ፈጥሮሻል ግን ።
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te 2 ай бұрын
አንቺ የምታስገርሚ ጀግና ለብዙ ሴት እህቶች መልካም ተምሳሌት ነሽ ጥንካሬሽ አስተዋይነትሽ ከእድሜሽ በላይ ነው በዚህ ላይ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት በጣም ያስደስታል ያከበሩትን የሚያከብር አምላክ አሁንም ዘመንሽን ይባርከው በእውነት አንቺ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን በልጅነትሽ ተፈትነሽ ያማረ እንቁ ሆነሽ ነጥረሽ ወጥተሻል እንቺን ያገባሽ ሰው እግዚአብሔር የሚወደው ሰው ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በልጆች ይባርካችሁ ዘመናችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ተባረኩ::
@kbeshir3986
@kbeshir3986 2 ай бұрын
ግዜ እስካሁን ከሰራሀቻው ሁሉ ለእኔ. ይህ አንደኛ እና የሚገርም እውነተኛ ታሪክ ነው ።
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 ай бұрын
Yes
@Zed-w8d
@Zed-w8d 2 ай бұрын
በስላሴ ስም 😌በጣም በሳል እና አስተዋይ ልጆች ናችሁ እዚ ፕሮግራም ላይ ኮመት ፅፌ አላቅም ለናተ ግን አልቻልኩም እጄን አነሳው🥰አብራችሁ አርጁ ❤
@winniedawit4823
@winniedawit4823 2 ай бұрын
በጣም ጉበዘነ ጠንካራልጅ ነሽ ❤❤❤❤
@hilinaeshete2478
@hilinaeshete2478 2 ай бұрын
ዳንዩን በጀመሪያ ሳያት እንዲህ አይነት ልጅ አድርጌ አልገመትኩም ነበር በጣም ጠንካራ ነሽ ከነባልሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤
@ተማሪ
@ተማሪ 2 ай бұрын
ፕሮግራም አቅራቢው፣ ጥሩ አዳማጭ፣ professional, ጨዋ።
@zinetmohammed4201
@zinetmohammed4201 2 ай бұрын
ውብ ነሽ ወላሂ አንደበትሽ አይጠገብም ማሻአላህ❤❤❤
@ElefenesheSeyoum
@ElefenesheSeyoum 2 ай бұрын
ዳኑ ስላየሆችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በፊትም በሆነ የስገራ አጋጣሚ ተገናኝተን ነግሬሽ ነበር ወደፊትሽ ጥሩ እንደሚሆን በጣም አደንቅሽ ነበር በዛ ግዜ እንኳን ሁኔታሽ ይናገር ነበር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁየእግዚያብሔር ጥበቃ አይለያችሁ
@Meron913
@Meron913 2 ай бұрын
የኢቲሳው አባቴ ተክለሃይማኖት እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤ የኔ ሰሚ አባቴ❤ትለይብኛለክ እኮ በአንተ ምልጃ ስንቱን አለፍኩት 😢ተመስገንልኝ❤ ተባረኩ❤🙏
@Keya-u7f
@Keya-u7f 2 ай бұрын
Amen amen yena abate yelyebnale
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 6 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ይሄ ትውልድ ካንቺ ብዙ ይማራል ትዳራትሁን ያመናችሁትና የተጠጋችሁት አምላክ ይባርክላችሁ ምርጥ ድንቅ ሚስት ስለሰጠህ እድለኛ ነህ
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 2 ай бұрын
የሴት ጀግና በጣም እወድሻለው ሁሉም ሴት ከአንቼ ይማር ❤❤❤
@EyeruseTube
@EyeruseTube Ай бұрын
የልጁ ሂወት የኔታሪክነዉ ፈጣሪዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አቤቱ ልባም ሴት አድርገኝ በተረፈ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ማራኪ ወግ የምታቀርባቸዉ ሁሉ አስተማሪ ናቸኹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getanehgebeyehu
@getanehgebeyehu 2 ай бұрын
ዳኑ በእውነት ጀግና ነበርሽ አሁንም ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ለብዙ ወጣት እና ተስፋ ለቆረጡት ትምህርት ትሆኘለሽ እውነት ነው በብዙ ቤት ችግር አለ አንች ያለፍሽበት መንገድ ግን ብርታት አይበገሬነት እና የእናትሽ ፅኑ እምነት ስንቆችሽ ነበር በቃ ጀግና ነሽ በርች።
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Ай бұрын
በውነት ዳናዊት አንቺ አዋቂ ና አስተዋይ ሴት ነሽ!!!!ችግር በኢትዮጵያ ደረጃ ምንም አይደለም፣ትልቁ ነገር እንዳንቺ ጎብዞ ችግርን ማስወገድ ፣ ያንችን ብቃትና ጥንካሬ ያሳያል።ባለቤትሽ ደግሞ ራሱን የማይኮፍስ፣ጠንካራ ጥፋቱን የማይደብቅ ጨዋ ልጅ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፣ በሳል ፣የማያስመስል ሰው ስለሆነ ተሳሰቡ፣ ድንቅ ጥንዶች ናችሁ።ፈጣሪ ይባርካችሁ!!!
@selomekifle9418
@selomekifle9418 2 ай бұрын
እንዴት እንደወደድካት ❤ ንግግሯ ጥበብ የተሞላበት ስወዳት ገና ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን black beauty !ከእናቷ ጋር አቅርባት ግዞ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ ግዞ👏
@betty8479
@betty8479 2 ай бұрын
ባለ ማህተቦች ስታምሩ ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ ቤታችሁ በልጅ በበረከት ይሞላው 🙏😍
@AsmilBfs
@AsmilBfs 2 ай бұрын
የሴት ተምሳሌ ጠንካራ ብልህ የልጅ አዋቂ ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ ትያለሽ አይምሮሽ ብሩህ ነው❤
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 ай бұрын
በጣም የልጅ አዋቂ እግዚአብሔርባርኮሻል አሁንም በኑሮሽ ሁሉ ይባርክሽ የወለድሻቸውም ልጆችሽ ይባረኩልሽ በአንቺ እድሜ ያሉ ልጆች ዓይደለም ለአዋቂዎቹ ሁሉ አስተማሪ ነሽ በርቺ ።
@addisalemzewdie8720
@addisalemzewdie8720 2 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚሉ ካፕሎች! ብትሰሚ እማትሰለቺ ጎበዝ ሴት ነሽ! ባለቤትሽም ጎበዝና አስተዋይ ነው:: እግዚአብሄርን ታመኑ እሱን ተደገፉ ጠብቁት ሁሉም ያልፋል ይነጋል ነገ አዲስ ነገር ይሆናል አልሽ እውነትሽን ነው! መፅሃፍ እንደሚል በእግዚአብሔር ታመን በራስህ ማስተዋል አትደገፍ ይላል:: ግን በመጨረሻ የተናገርሽው እግዚአብሔር ሰይጣንንም እንዲረዳን ሊልክልን ይችላል ያልሽው አባባል አፈታሪክ እጅግ እጅግ እጅግ ዘገነነኝ:!! እግዚአብሔር ስንትናስንት ቅዱሳን መላእክት በሰማይ እያሉት በምን ምክንያት ነው ከሰማይ እንደመብረቅ የተጣለውን ለፍርድ እየተጠበቀ ያለውን የረከሰውን ሰይጣንን እንዲረዳን እሚልክልን?. እንደው አደራሽን እሄ ማንም ደብተራ የፃፈውን/የተናገረውን ክፉ ቃል በሚዲያ አትናገሪ:: እግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክትን እየላከ ልጆቹን እረድቷል:: ግን ሰይጣንን በፍፁም:: አንቺ እኮ ታላው አእምሮ ያለሽ ጀግና ሴት ነሽ! ደግሞ ቆንጆ! ውብ ውስጥሽ ደግሞ በእውቀትና በጥበብ የታጨቅሽ ውድ ሴት! እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ!! ከዚህ በላይ ከፍ በሉ ተባረኩ ወዳችኃለው!❤️😇🙏🏽
@DakiyaTube
@DakiyaTube 2 ай бұрын
Eshi amesegnalew
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ውድ ❤🎉🎉🎉🎉
@shmles-y1i
@shmles-y1i 2 ай бұрын
እሰይ ምርጥ ባል ፈጣሪ ሰቶሻል አደራ ተከባከባ ወንድሜ 😢😢
@HananAragaw
@HananAragaw 2 ай бұрын
ጀግና ጠካራ ልጅ የእምነትዋ ጥንካሬ ዋው ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሺ የኔ ቆጆ❤❤❤❤
@TenyeBernu
@TenyeBernu 2 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ በተለይ ለምነተታቹ ያላቹ ክብር አገላለጣቹ ደስ ስትል ለኛ ላላገባነው ጥሩ ትምህርት ሆናቹኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gombet25
@Gombet25 2 ай бұрын
የይቅርታ ልብሽን በጣም እላቸዋለሁ መታደል ነው:: ለዚህ ነው ፈጣሪ የምኞትሽን ያሳካልሽ:: ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ:: ቸርነትሽ ነው በበረከት የባረከሽ አንተም ጥሩ ሰው በመሆንህ ነው ለዚህ የበቃከው
@embafresubaraki446
@embafresubaraki446 2 ай бұрын
ስድቤን ኣርቀሽ የሚል መዝሙር ጋብዤሻለኹኝ።❤
@SinboneCheru
@SinboneCheru 2 ай бұрын
ወንድሜ ግዛቸው ሰላም ላንተ ይሁን ብዙ ጊዜ ኘሮግራምህን አየዋለሁ በጣም ጥሩ ናቸው በተለይ እንደ ዳኑ አይነት ልበ ብርሃን የሆነች ልጅ ማቅረብህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተሞክሯቸው ሰውን የሚገነባ እና ሊያስተምር የሚችል ነው፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ እንኳን ለሚዲያ ለራሳቸውም መሆን የማይችሉ ተሞክሯቸው ጠብ የማይል ሰዎችን እያቀረብክ ነውና እባክህን ጠንቀቅ እያልክ እንግዶችህን ምረጥ ለምሳሌ እነ ሩታ የሚባሉ እንግዶችህ እኔ ተሞክሯቸው ሰውን ያስተምራል ብዬ አላስብም ግብረ ገብ የሚጎላቸው ናቸው እንሱ እና ጓደኞቻቸው ስለዚህ ለቀጣም እንግዳህን መምረጥ ቻል፡፡
@alebatse6865
@alebatse6865 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ብዙ አስተማሪ የሚነበቡ ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ በልጅ ይባርካቹ እሼ ላይ እራሱ ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩዋት አሁን ደግሞ የበለጠ እያጠናው ወደውስጤ እያብሰለሰልኩ ነው ያዳመጥክት ልዩ ናቹ ማራኪ ወግ በርታልን እጅግ አስተማሪ የሚሆኑ እንግዶችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ዳናይት እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ታምራላቹ ታሪክሽ ለብዞዎች የሚስተምር እንግዳ ስለምትታቀርብልን ማራኪ ወግ እንውድህለን ❤❤❤
@AdasBbmAM
@AdasBbmAM 2 ай бұрын
አይለያቹ ❤ አስተዎይ ምርጥ ሴት ስወዳ❤❤ እሸ ጋ ታሪኳን ስትናገር እንዴት እንዳስለቀሰችን :
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 ай бұрын
ዋወወወወወወ ልጄ እኔ እናት ነኝ" ኣያትም " ነኝ ከ" ዶንኪ ትዩበ " ጀምሬ ነኝ የተከታተልኩሽኝ ኣሁንም ለጥቁር ኣፍሪካ ሴቶች አርአያ ነሽ በኔ እድሜን ያላየሁትና ካንቺ ታሪክ በግሉጽነት ስሰማሽ ይገርመኛል በተለይ ለኢትዮጵያውያን ሴቶች ጥቁርዋ ግልጽዋ ጠንካራነት ኣስተማሪ ነሽ እድሜ ከጤና ዮይስጥሽ ከባለቤትሽን በፍቅር በሰላም ያኑራቹ ባልሽን ኣክሊልሽ ነዉ ባለቤትህም ዘወድህ ናት ፈጣሪ በጎናቹ ይሁን 🙏🙏🙏👉❤️💐👉❤️💐
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 2 ай бұрын
አንቺን የሰማ መቼም በነፃ ብዙ ተማረ ጥንካሬን ተስፋ አለቁረጥን ሁሉም እንደሚያልፍ ጠንክሮ መስራትን አስተምረሽናል ተባረኪ ትዳራችሁ ይባረክ🙏🏾
@TesfahunTemesgen-ld1go
@TesfahunTemesgen-ld1go Ай бұрын
የኔ ጀግና በጣም ጎበዝ የኔን አስተዳደግ የሚመስል ነገር አለሽ ግን ተመስገን ነው እኔ ያለእናት ያለ አባት ነዉ ያደኩት ያለ ማንም ቤተሰብ ድጋፍ ግን ከሁሉም በላይ የሆነ እግዚአብሔር እና ወላዲተ አምላክ ነበሩኝ ብቻ ግን ሁሉም ያልፋል አልፏልም ፡፡ ጎበዝ ነሽ እናትሽ እናቴ ብትሆን በጣም ደስ ይለኛል
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 2 ай бұрын
ትክክል ፡ መመካት ፡ በፈጣሪ ፡ ነው ፡ ትክክል ፡ ሰውማ ፡ ከሃዲ ፡ ነው ፡የሰው ፡ ስጦታ ፡ ዘላለም ፡ ወቀሳ ፡ አለው ፡ የእግዚአብሄር ፡ ስጦታ ፡ ምስጋና ፡ ብቻ ፡
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 2 ай бұрын
አንቺ ልጅ በጣም ጀግና ነሽ ባለቤትሽም እረጋ የለ ጨዋ ልጅ ነው መልካም የስራ ዘመን የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ተባረኩ 🙏
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 ай бұрын
ማራኪ ወግ በጣም የተከበረ ሰው የሚቀርብበት ቻናል ነው የማነም ውሸታም ወናፍ ለብር የሚኖር ሰው አይቀርብበትም ❤❤ ኑርልን ወድሜ እነዚህ የፍቅር ተምሳሌቶች እያሉ ምድረ ወናፍ ደግነቱ ወርዷል so nurelni😍😍🙏🙏
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በጤና በዕድሜ በሞገስ ይባርካችሁ
@temabrand3382
@temabrand3382 2 ай бұрын
ማራኪ አደኛ ናቸው የዛሪወቹ 🎉🎉❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 2 ай бұрын
ማራኪ ወግ እስከ ዛሬ ምታቀርባቸው እንግዳዎች ወይም ጥንዶች በጣም አስተማሪና ቁም ነገር ያላቸው ናቸው ባለፈ ግን እነ አብረሀም ሚባሉ በተመልካች ሚቀልዱ ስታቀርብ ተገርሜ ነበር ሳላያቸው ነው ያለፍቁት ስላጠፋሀቸው👌👏👏👏❤❤❤
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 2 ай бұрын
ጀግና ጠንካራ ለሁሉም ሴቶች ተምሳሌት የምትሆኒ ፍልቅልቅ ልጂነሽ ታሪክሽን ዶንኪ ቲውብላይ አይቸ ሁለቱንም ፖርት በለቅሶነው የጨረስኩት
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 ай бұрын
አስራት በኩራት ማውጣት በጣም በበረከት ነው የሚሞላው ተባረኩ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ዳኒን የሆነ ቻናል ነው መጀመሪያ ያየኋት በጣም የምትገርም ጠንካራ ነች
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
በዶኪ ቱይብ ላይ ነውየታየችው በጣም ጣካራና አስተዋይ ሴት ናት ❤❤
@YeshimebetGemechu
@YeshimebetGemechu 2 ай бұрын
እንዴት ደስ የምትል አስተዋይ ጠንካራ ሴት ናት በማርያም. እግዚአብሔር በፍሬ በበረከት ይሙላቹ❤❤❤
@SarkiSarkinunush
@SarkiSarkinunush 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ ታድለሀል ይቺን የመሰለች ልጅ በማግኝትህ
@ועח
@ועח 2 ай бұрын
ኮሜታተሮች እኮ ትለያላችሁ 🙏እኔ ደሞ የት ነው ያዬኋት ብዬ ተሸግሬ ነበር በጣም ደስ የምትል ጀግና ሴት ናት 🙏❤️🇪🇷
@مسراتانجي
@مسراتانجي 2 ай бұрын
እኔም,የት,ነወ,እማቃት,እያልኩ,ነወ
@SaidaAdam-hf9il
@SaidaAdam-hf9il 2 ай бұрын
እሸቱ ጋር
@ועח
@ועח 2 ай бұрын
​@@مسراتانجي ዶንኪ ትዬብ እሸቱ ጋ 🙏🇪🇷
@Yokidans-jb1wk
@Yokidans-jb1wk 2 ай бұрын
ውይ ዳኒዬ የሀገሬ ልጅ You are so sweet👌❤❤ አንቺ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ጀግና የእናትሽ ልጅ ለባልሽ ዘውድ ነሽ እያንዳንዱ ቃላቶችሽ ጥልቅና አስተማሪ ናቸው👏 @Dawit Dreams ላይ መቅረብ አለባት የምትሉ🖐 Beautiful couples ever👌👌👌👌❤❤❤❤❤
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 2 ай бұрын
Yes.....bizu mekera wust yalefe bebzu yetefetene bihon enkuwan bikebidim tenkiro mashenef endemichal betegbar yasayech..lebizuwochachin misale...
@MunaSalih-u7g
@MunaSalih-u7g 2 ай бұрын
ከስከዛሬው ካቀረብከዉ እጀግ ማራኪነበር እንደስሙ ትምርታዊ ቀልድ የሌለው ቁም ነገር አዘል የሆነ ዋው ደስ ይላል.....
@Yeldtalej
@Yeldtalej 2 ай бұрын
እምትገርም ጠንካራ ሴት እደዚች ያለች ትግስቷን ፈትነክ ስለታገሰችክ እደለኛ ነክ በብዙ ልትክሳት ይገባል ቆንጅዬ ዘመንሽ በደስታ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 ай бұрын
እመቤቴ የመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት የኔ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ የኔ እናት
@meseretsitotaw3791
@meseretsitotaw3791 2 ай бұрын
ከዚህ በፊት ይችን ልጅ አይቻት ነበር ፈጣሪ ለሌሎች ወጣቶች ተምሳሌት እንድትሆን የላካት ነው የምትመስለው የገረመኝ ነገር ባሎ ደስ የሚል አስተዋይ ወጣት ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 2 ай бұрын
ይቺ ጀግና ልጅ እንካን ደና መጣሽ
@dawitkebede4826
@dawitkebede4826 4 күн бұрын
የዳናይት አይነት smart and genuine ሴት አጋጥሞኝ አያዉቅም ግን ከሷ ብዙ ባዙ ተምሬያለሁ ሌላዉ ባለቤትቨን በጥሩ ምግባር ለዉጠቨዉ እዚህ በመድረሳችሁ ደስ ባሎኛል እና ሚኩም በጣም ጥሩ እና responsible ሠዉ ነህና ቀጥልበት
@RdEy-lu8vo
@RdEy-lu8vo 2 ай бұрын
ኡፍ የኔ ማር ዶንክይ ቱይብ ቀረባ ተመስጨ ነዉ የሰማሁት ግልፅነትዋ ጥንካሬዋ ዋዉ❤❤❤
@MesiMeseret-j5f
@MesiMeseret-j5f Ай бұрын
ግርም ይለኛል እርጋታው ግዛቸው ቀጥልበት የአስተዳደግ ውጤት❤❤❤❤
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 2 ай бұрын
wow she is amazing strong woman MashaAllah yene konjo ❤❤❤
@lilyethio7691
@lilyethio7691 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ : ይሄ አለም የአስመሳዮች ነው:: እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ከሆነ ሁሉም አለ::
@AbiHailu-pn6rv
@AbiHailu-pn6rv 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ታሪክ ይቀይራል
@AlamYela
@AlamYela 2 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤❤
@misirgezaheng3099
@misirgezaheng3099 7 күн бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ውለዱ ክበዱ በርቺልኝ ጀግናዋ ሴት ለእናትሽም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው
@SebleFenet-dt8lh
@SebleFenet-dt8lh 2 ай бұрын
ድጋሜ ሰለመጣሽ በጣም ደስብሎኛል ምርጥ ሴትነሽ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 ай бұрын
ዳኒየ ጠካራነትን አስተማርሽኝ እግዚአብሔር ካሰሽ ልዩ ባል ስለሰጠሽ ሁሉም አልፎ ታሪክ ሆነ ተመስገን🥰💪የኔ እቁዎች❤በልጅ ተባረኩ❤ ብዙ ተምሪያለሀሉ ከናተ🤗 እኔም ያባት ፍቅር አላቅም በሂወቴ😢እናቴ ናት እናትም አባትም ሆና ያሳደገችኝ💪
@EtsubKelile
@EtsubKelile 2 ай бұрын
እዉይ ደስ ሲሉ😢😢😢❤❤❤
@alemdagim699
@alemdagim699 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
@mahiletzewdu2690
@mahiletzewdu2690 2 ай бұрын
አንቺ ግን ታድለሽ የኔ ውድ በጣም ትገርሚያለሽ ❤❤❤❤
@abebaalemu505
@abebaalemu505 2 ай бұрын
በትክክል ልክ ብለሻል
@monamichael225
@monamichael225 2 ай бұрын
ስወድሽ: እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት: እናትሽ እንኳን አቺ እዚህ ቦታ ደርሰሽ ለማየት አበቃት: ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ: አንቺ ለብዙ ልጆች አራያ ነሽ: እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ 🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@tigistlegese7098
@tigistlegese7098 2 ай бұрын
የኔ ውድ እሼ ጋር ታሪክሽን በደንብ ሰምቼዋለሁ አንቺና እናትሽ የኖራችሁትን ሂወት አሁን እኔና ልጄ እየኖርነው ነው ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ ላይ መድረስሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ልጄም እንዳንቺ ጀግና እንደምትሆንልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@bewkamro877
@bewkamro877 2 ай бұрын
በደንብ ትሆናለች እንደምትችል ንገሪያት ተስፋም ስጫት
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 ай бұрын
ያንች ኑሮ እንዴት ነው?
@Meselu-n1l
@Meselu-n1l 2 ай бұрын
እንደው እህቴ አደራሽን የዳናዊትን እናት የነገን ህሳቤዋን ተጠቀሚበት። በጣም ነው የደነቀችን ሳይበሉ ልጇን ታስተምራለች። ምናለ ትንሽ እንደሷ ባሰብኩኝ። በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁነ!!
@almazngatu9984
@almazngatu9984 2 ай бұрын
እኔም እየኖርኩት ነው ለዛውም በሰው አገር እኔን የሚመስል አለ?
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 Ай бұрын
@@almazngatu9984አይዞሸ እህቴ የማያልፍ የለም ያልፋል እንደታሪክ ተወሪዋለሽ
@MerimMohamed-mg6cf
@MerimMohamed-mg6cf 2 ай бұрын
ልጅቶ በጣም ጠካራ ናት አደቅሽ አለዉ
@shmles-y1i
@shmles-y1i 2 ай бұрын
የእኔ ቆንጃ ሰወድሽ የአንቺ ታሪክ የእኔ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ : እግዚአብሔር በመንገዳቹ ሁሉ ይግባ: ውለዱ ክበዱ
@titemdigafe
@titemdigafe 2 ай бұрын
ስወድሽ እኮ ግልፅነትሽ ጥንካሬሸ የትላንትና ማንነታችንን ድህነታችንን ማናችንም ማውራት ስለምናፍርበት ነው እንጂ ሁላችንም እርቦን ያውቃል ቸግሮን ያውቃል አንቺ ግን ዛሬ ላይ ሆነሽ እያመሰገንሽ አንድንማርበት ስላደረግሽን በውነት ትልቅ ሰው ነሽ ከዚ በላይ እግዚአብሄር ከፍ ያድርግሽ ትዳራቹን ይባርከው የኔ ውደ
@AbiyDagne-q2o
@AbiyDagne-q2o Ай бұрын
ምን አይነት ልጅ ነሽ ቆንጆ እግዚአብሔር አሁንም ምርጡን ይስጣችሁ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 ай бұрын
በጣም ጀግና ባለአእምሮና ውብ ሴት ናት !! ሚኮም ብስል ብለሃል !! እንዳንተ ያድርገኝ !!
@tiruyatube705
@tiruyatube705 25 күн бұрын
በእውነት ይግዞ. ፕሮግራም በጣም እወደውለው ግን የዛሬው በጣም ይለያል አንች ጀግና ልጅ እንኳን ተወልደሽ እንኳን ያንን ሁሉ ፈተና አለፍሽ ባንች ውስጥ እምነት ተስፍል ፍቅር ጥንካሬ ብዙ ነገር ተማርኩብሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 2 ай бұрын
እሼ ላይ ነበር ያየሆሽ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣችሁ
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 Ай бұрын
የዚህ ቤት አነግዳ በጣም ደሰ የሚሉ ናቸው በረታ ማራኪ አሰከ ሰሙ
@abebaalemu505
@abebaalemu505 2 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ታምራላችሁ
@Mehurma.8
@Mehurma.8 2 ай бұрын
የኔውድ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉
@mebrahtuteferi6477
@mebrahtuteferi6477 2 ай бұрын
ዋው በጣም አስገራሚ ታሪክ ተመልከትኩኝ ታሪኬም ተመልሸ አሰብኩት እናቴም በህይወት እያለች እኔን እኔ እንዲሆን አድርጋ አሳደግችኝ አከበርችኝ የናት ውለታዋ ትወርቶ አያልቅም ወደዚህ እግዚአብሄር ስላደረሰሽ ይክበር ይመስገን ።
@WubrstAmsalu-u5r
@WubrstAmsalu-u5r 10 күн бұрын
የእኔ ጠይም ቆንጆ ስታምሩ ረጀጅመም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከአንደበትሽ የምታወጫጨዉ ቃላቶችሽ ዋዉ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
ባለማተቧ ደግና ሴት በርች❤
@MekiyaMohammed-u6u
@MekiyaMohammed-u6u 2 ай бұрын
ዳኑ ጀግና ነሽ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ለሀገር የምተርፊ ያድርግሽ 🙏
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.