የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 20 (አንቺ ሴት ?) በማመን የሚገኝ ህይወት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

  Рет қаралды 9,876

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 9 ай бұрын
አገልግሎት ከጀመርክበት ቀን ጀምሮ በጣም የጠለቀ ትምህርት እያስተማርከን ስላለህ እግዚአብሔርን ስለ አንተ ሁልጊዜ እባርከዋለሁ አሁንም በፊትህ ባለው ዘመንህ የእግዚአብሔርን ቃል በበለጠ መረዳት የምትገልፅበትን ፀጋ ያብዛልህ ያሬዱ በጣም እንወድሃለን ተባረክልን 🙏♥️♥️♥️
@heldanaafework597
@heldanaafework597 6 ай бұрын
ያሬዶዬ እንደ ስጋ ነው የምወድህ😊 ብርክክክክ በልልኝ
@AbenezerOli
@AbenezerOli 6 ай бұрын
እኔ ደግሞ እንደ ወይን ነው ምወድህ
@alemyibra
@alemyibra 9 ай бұрын
በጉጉት የሚጠበቅ የሰባ ፍሪዳ ....ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ
@Sky_D_Sky.
@Sky_D_Sky. 9 ай бұрын
💕እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜህን ያርዝመው ወንድሜ መጋቢ ያሬድ ጥላሁን ድንቅ ትምህርት ነው ያገኜሁት 💕
@TilahunNecha
@TilahunNecha 7 ай бұрын
ስለ አንት እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 ай бұрын
God is good
@saratizazu9297
@saratizazu9297 8 ай бұрын
"ማርያም ኢንፎርሜሽን እያቀበለችው አልነበረም: በቃሉ የተነገረውን ትንቢት ታውቅና ትጠብቅ ስለነበረ ነው እንጂ: " ተባረክ ወንድማችን።
@ephremmubarek293
@ephremmubarek293 8 ай бұрын
Blessings
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@eyerusbb
@eyerusbb 8 ай бұрын
God bless you
@NewLife20226
@NewLife20226 9 ай бұрын
ስላንተ ጌታን እናመሰግናለን:: ክብር ለኢየሱስ ይሁን::
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 7 ай бұрын
ጌታ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 9 ай бұрын
የተወደድክ ጌታ እውቀቱን ያጨቀ የጠቀጠቀብህ ዶር ያሬድ ጥላሁን የዘመናችን ታላቅ አገልጋይ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saved1580
@saved1580 9 ай бұрын
ለሁሉም ነገር መልሴ ❤️ኢየሱስ ❤️*ኢየሱስ ❤️ኢየሱስ ❤️
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 9 ай бұрын
Thank you so much dear ev. Yared!
@ኤሊም
@ኤሊም 8 ай бұрын
Amen 🙏 you are blessed ❤
@Sharktank-jc6th
@Sharktank-jc6th 9 ай бұрын
Wowww geta abezeto yebarekeh❤❤❤
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 9 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔርን ጊዜ ማወቅ እንድንችል ጌታ ይርዳን ❤ እድሜ ይለምልም ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 9 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ 🤝🙏🏻🤲🏻🙇‍♂️🙏🤲🙇🏻‍♂️🙏🤲🙇‍♂️🙏🤲🤲🤲
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ውንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ሆይ ግዜን እውቅና እንገነዘብ ዘንድ እርዳን አለማወቅ አደጋ አለውና ። የጌታ ስም የተመስገነ ይሁን አሜን!!
@Eagle1503
@Eagle1503 9 ай бұрын
What a blessing
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ያሬዱ
@simontadesse6760
@simontadesse6760 9 ай бұрын
It’s always a blessing to see you
@adanechjones7083
@adanechjones7083 9 ай бұрын
Geta yibarek silante wedim Yared!!!
@rosemare8314
@rosemare8314 9 ай бұрын
Wongelawi geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 9 ай бұрын
Bless you
@NetsanetTeame-wv9zx
@NetsanetTeame-wv9zx 9 ай бұрын
Love u wondem wongelawey yared tlahun may god blesssssss u netsanet ebalalhu areb hagre new yalhut bsemay endtselylen adra lbay ygzabren fkade endflge kserut sew andu yante tmhrte selalbte may god bless ur all familes berta
@manal-jc777
@manal-jc777 9 ай бұрын
የተባረክ ነህ❤🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 9 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤ ተባረክ ያሬድዬ
@BirtukanMuse
@BirtukanMuse 9 ай бұрын
bebizu tebarek
@fasikadawit6471
@fasikadawit6471 9 ай бұрын
Amen Amen
@reiyotfekade9477
@reiyotfekade9477 9 ай бұрын
Amen Amen tsegau yebezaleh!!!
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 9 ай бұрын
በምድር መኖራችን ለእርሱ ክብር እንደመሆኑ…በግል ህይወታችን ለተሰጠን የእግዚአብሄር ጊዜ በጥንቃቄ እንድናስተውልና…እንድንጠቀምበት የሚመክር ድንቅ ትምህርት ነው…በርግጥ ጌታ አንድም ጊዜ የአባቱን ፈቃድና ጊዜ አልሳተም…እኛንም እንደ እርሱ ንቁ ያድርገን!!!…ጌታ ይባርክህ!!! ወንድማችን ወ/ያሬድ…በተጨማሪ.. “አንቺ ሴት” …ከሚለው ና ለአበሻ… ከበድ… ከሚለው አጠራር ጀምሮ ጌታ …“ጊዜዬ” …የሚለው የትኛውን ጊዜ ስለመሆኑ ተብራርቶልናል፤ በትንሳኤ የዘላለም ህይወት መታደል መጀመሩ….ይሄም ...ያ የተባለው “ ጊዜ” ስለመሆኑ.... የሰዎችም የውድቀት ታሪክ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ …መቀየሩ ድንቅ የእግዚአብሄር ስራ ነው!!!
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 8 ай бұрын
ወንድሜ ያሬድ በመንፈሳዊ ሕይወቴ አንድ ትልቅ ጥያቄ ተፈጥሮብኛልና ፈቃደኛ ከሆንክ እባክህ ላማክርህ እፈልጋለሁ❤❤❤
@eyerusbb
@eyerusbb 9 ай бұрын
Thank you Wongelawi Yared! I was surprised when you talk about the vineyard. Two days ago I saw a dream and in my dream the person opened the bible and said let us talk about the vineyard, Issa 5. God bless you
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 9 ай бұрын
What a dream! you are blessed!!! our dreams tells the extent of our freedom in spirit. Many children are suffering nightmares because of unclean life style or spiritual prisons. So dear sister in Christ, don't take it for grant you saw such a dream, but keep on having always a fervent spirit.
@wondob
@wondob 9 ай бұрын
Read on corinthians about anchi set please, don't state culture.
@eyerusbb
@eyerusbb 8 ай бұрын
God bless you
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
የእኔ መብል፦ ክፍል 33 የዮሐንስ ወንጌል ትምርህት
29:54
ლევან ბერძენიშვილი - ''უსახელო კ-ს ვნებანი'' (22.11.24)
3:01:10
წიგნის სახლი ბახტრიონზე
Рет қаралды 10 М.
ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024
1:25:56
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 22 М.