"የዝማሬ ጎርፍ" ክበር ተመስገን በፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ፍኖተ ጽድቅ መንፈሳዊ ቴሌቪዥን

  Рет қаралды 53,038

Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ

Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 450
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 8 күн бұрын
በእንባ ጨረስኩት የጸጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛችሁ ያስፋችሁ እወዳችኋለሁ ❤
@AyanaLami
@AyanaLami 8 күн бұрын
Ameeen sol
@abyalewtadesse
@abyalewtadesse 8 күн бұрын
Soliye abate tebarekelegn. Yemetsenanabeten mezmur setehegnal. Fetari abzeto yebarkeh Hulem nurelegn 🥹🥹🥹🙏🙏🙏
@ageredechbayu2330
@ageredechbayu2330 8 күн бұрын
አይ ወንድሜ ሶል!!! ሁሌም ከሚጠብቁህ ወገኖች ነኝ
@MikiTa-d4v
@MikiTa-d4v 8 күн бұрын
አሜን ሶል ወንጌል ያልገባቸው ግን ብዙ ይላሉ ማስተዋልን ይስጣቸው
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 8 күн бұрын
ሶልዬ የምወድህ ወንድሜ ይቅርታ አርግልኝና ይህ ዝማሬ በቃለ አዋዲ ዘማርያን ምኑ ይለያል
@jesusislord-3179
@jesusislord-3179 4 күн бұрын
አንድያ ልጁን ስጦታ አድርጎ የሰጠውን ሰጪ እግዚአብሔርን ምንኛ እንደሚደሰት መገመት አይከብድም ። ሙሉ ወንጌል ብዪዋለሁ።።።።። ይህንን መዝሙር በጥሞና የሰማ ከዚህ ብሁዋላ ክርክር ውስጥ አይገባም ብዬ አምናለሁ በደንብ እንስማው በስሜት ሳይሆን በእግዚአብሔር መንፈስ ፣ እንዳንድ ጊዜ በስሜትም ማልቀስ ስለሚቻል መንፈስ ቅዱስ ይርዳን !!! ለዘማሪዎች ደግሞ፣ ባመት አንዴ ብቻ ሳይሆን እንደዚህ አይነት ዝማሬ አብዙ በፀሎቴ አስባቹሀለው እግዚአብሔር ይርዳቹ
@birukbogale4433
@birukbogale4433 5 күн бұрын
ተባረኩ ጌታ የኢትዮጵያን የዘመናት ትብታብ በናንተ ይበጣጥስ
@muluhassen1161
@muluhassen1161 8 күн бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። God bless you!❤
@Nt-lyrics.
@Nt-lyrics. 8 күн бұрын
ቃል የለኝም😢😢😢😢 በእንባ ነው አብሬያቹ ያመለኩት የዘመራችሁለት ኢየሱስ በዘመናችሁ ሁሉ ፊቱን ያብራላችሁ የቃሉን ፍቺ ከዚ በላይ በሙላት ይግለጥላችሁ 😢😢😢 በጣም እወዳችኋለሁ ተባረኩ በአንዳች አትያዙ ተከናወኑ ❤❤❤❤
@gezahegnmesfin4863
@gezahegnmesfin4863 6 күн бұрын
ቃላት የለኝም በእንባ ተጀምሮ በእንባ የሚያልቅ ድንቅ ዝማሬ ነው 🙏🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🙏 "ክበር ተመስገን ተመስገን ስምህ ከፍ ይበል ከፍ በል ባንተ ሆነልን መዳን በዘለአለም ኪዳን" 🙏
@7VoiceofHope
@7VoiceofHope 6 күн бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ክርስቲያን ነኝ ኦርቶዶክሳዊያን እንደዚህ ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ እና ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብቻ ስትዘምሩ እንዴት እንደሚያምርባችሁ!😍 መዝሙሮቻችሁን በጣም ነው ምንወደው እናንተንም❤
@AbrehamNeway
@AbrehamNeway 6 күн бұрын
የጭቃ እሾክ ይሉታል ይሄንን አስተያየት
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 6 күн бұрын
ሲያምራችው ይቅር ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም ለቅዱሳን ሰማእታት ለፃድቃን ከመዳኒያለም በተሰጣቸው ፃጋ ከእሱ ያማሉዱናል ብለን እናምናለን እንዘምራለን የኦሮቶዶክስ ሀይማኖት መገለጫዎች ናቸው ከእነሱም በላይ ደግሞ የሰማይ የምድሩ በላቤት ንጉስ እየሱስ ክርስቶስን ከፍ አድርገን ተዋሀዶ ትቀጥላለች
@ቤተልሔምአየለ
@ቤተልሔምአየለ 3 күн бұрын
እነዚህ የተለዩ ያልተደበለቁ ናቸው እናም ፕሮ ነኝ ዝማሬአቸው ሰምቼ አልጠግብም በስልኬ ላይ ሁሉም ነው የሚሰማው
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 2 күн бұрын
ፍኖታ ጽድቅ ይበላሉ
@WondewosenMekasha
@WondewosenMekasha 8 күн бұрын
ሰው ብዙ ያወራል ከእግዚአብሔር ሊለየን የሚያቆስል ነግግር ተስፋ የሚያስቆርጥ ንግግር ብረር ጥፉ የሚያስብል ንግግር ግን ለካ በእውነት እግዚአብሔር ከኛጋር ነው ለነቀፋ ላልባሌ ወሬ ቦታ ሳንሰጥ እግዚአብሔር በእውነት ገና እናመልካለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የዚ እብረት ተካፋይ በመሆኔ ያረፍኩትን የማውቀው እኔነኝ ክብር በሰማይ በምድ ለክርስቶስ ኢየሱስ ዬሁን አሜን
@MikiTa-d4v
@MikiTa-d4v 8 күн бұрын
የክርስቶስ ፍቅር ስላልገባቸው ነው ማስተዋልን ይስጣቸው
@FREEDOM-BI
@FREEDOM-BI 8 күн бұрын
ወንድሜ ከሰዎች መልካም ነገር አትጠብቅ፤ለጌታ ክብር ዝም ብለህ ኑር😍
@AbrehamDebele
@AbrehamDebele 8 күн бұрын
ወንድሜ የጌታ ወንጌል ቀድመህ ባወካት ሀይማኖት ፀንተህ ኑር ነው የሚለው ። ካድያ እናንተ እንደ ፌንጣ እዚህም እዛም ምን አዘለላችሁ ። አዲስ ነገር በመጣ ቁጥር ምን አገለባበጣችሁ ጌታ እንደሆን አንድ ነው፣ ሀይማኖት እንደሆን አንድ ናት፣ ቀድመህ ባወቅከው ፀንተህ ኑር።
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MikiTa-d4v
@MikiTa-d4v 6 күн бұрын
አለም የኢየሱስ ስም ሲጠራ ደስ አይለውም
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 4 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም አማኝ ነኝ መናፍቃን ብላችው ከምትሰድቡን ውስጥ ግን የሀን መዝሙር ወድጀዋለሁ የፈጡር ስም አልተጠራበትም ስእልም የለበትም ተባረኩ ከብር ሁሉ ለአምላካችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ይሁን ❤
@abrahamtesfaye4037
@abrahamtesfaye4037 2 күн бұрын
ኦርቶዶክስ አደለሁም አማኝ ነኝ?🤣🤣 ምን ማለት ነው? ምንድነው ምታምኚው?
@danielsebsib3454
@danielsebsib3454 9 сағат бұрын
ቅዱሳን ሰዕላትነን እናከብራለን
@AyanaLami
@AyanaLami 8 күн бұрын
የ ፍጥረቱን አንደበት ለራሱ አምልኮ የቃኝ ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን.. በነገሮቻችን ሁሉ ክብሩን እርሱ ይውሰድ
@amirsad4113
@amirsad4113 8 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ያደረከኝ በደምህ የገዛኅኝ አባት ሆይ ክብር ላንተ ይሁን
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 5 күн бұрын
ይሄ የኦርቶዶክ አይደለም መናፍቃን ተሃድሶ ኮተት ነው 😏🤔 ህዝቤ አትሸወድ እንደዚህ አይነት ኦርቶዶክ መዝሙር የለም 😂😂
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 4 күн бұрын
ብዙ ግድለት አለ ይህ መዝሙር በቀር
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 4 күн бұрын
​@@achumatirunew8510እኮ እውነትህን ነው ኦርቶዶክስ ፍጡርን ሰለምያመልክ
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 күн бұрын
@ SafuuAraarakef, ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምናመልከው የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ለኛ የሞተውን ዳግም ለፍርድ የሚመጣውን አምላክ ነው :: ልባችሁ ያውቀዋል ነገር ግን እናንተ የምታመልኩት አሰተኛውን ክርስቶስ አውሬውን ስለሆነ የማትቆፍሩት የለም ለማስካድ:: እልሻለው ወንጌል እንዲ ይላል: " በዘርህና በዘሯ መካከል ጠላትነትን አደርጋለው እሱም እራስህን ይቀጠቅጠዋል ይላል " አዎ አወሬውና ተከታዬቹ መናፍቃን የአምላክን እናተን አይወዷትም ቃሉ ሊፈፀም የግድ ነውና:: ከታሰራችሁበት የናይጄሪያ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገላግላትሁ ሌላ ምን ይባላል 🤷‍♂️
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 күн бұрын
@@SafuuAraarakef ማን የአውሬው ልጅ እንደሆነ የታወቀ ነው🤔 እኛ የምናመልከው የድንግል ማርያምን ልጅ እወነተኛውን እየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው:: የአሰተኛው ፈረሶች ምነው እኛ ላይ ተጣበቃችሁ?? የታወቀ ነው አውሬው ለማሳት አይተኛም ግን እንቀጠቅጠዋለን ☝️
@TesfaMariyam-qn2fi
@TesfaMariyam-qn2fi 8 күн бұрын
ጥዑም ዝማሬ ❤❤❤ እርሱ ነው 😢☝️ ወደ ሰማይ ሊያወጣን የወረደው ክብሩ ይስፋ !!🙏❤❤❤
@TilaunGirma
@TilaunGirma Күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው አምላክ በቤቱ ያጽናን
@TekleTekleweld
@TekleTekleweld 7 күн бұрын
ይህ መዝሙር የዘማሪት ምርጥነሽና የዘማሪ ሰለሞን አቡበከር ተወዳጅ ዝማሬ ናቸው ። በእውነቱ እናንተን የመሰለ እጅግ ደረጃውን የጠበቀ የዝማሬ አገልግሎት በማቅረባችኹ እንደ ኦርቶዶክስ አማኝ እጅግ በጣም ደስታ ተሰምቶኛል እናንተ ማለት የተዋሕዶ ሰራዊት ናችኹ ከዚህም በላይ እጠብቃለኹ የጠላት ወሬን በፍጹም እንዳትሰሙ በተለይ የፕሮቴስታንት ሰዎች ይህን ህብረት ለመውሰድ እንነዚ እገሌ ምናምን እያለ ወደ ወጥመዱ ለማስገባት ይጥራልና ተጠንቀቁ አደራችኹን ለዝማሬው ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ዓይን በደሙ ይሸፍናችኹ በቻላችሁት መጠን ቶሎ ኑ የጥምቀት መዝሙር ደግሞ በቀጣይ ልቀቁቁልን እወዳችዋለኹ
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 6 күн бұрын
የፕሮቴስታንት ስም ካልጠራቹ ያማችኋል እንዴ🙄
@peacetube1099
@peacetube1099 2 күн бұрын
@@JOHNFIKRE1 ፕሮቴታንታዊ ያዘማመር ስርአት እየቀላቀላችሁ እያየንሲነገራችሁ የሚያማቹማ እናንተ ናቹ
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 5 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ተባረኩ እግዚአብሔር ያስፋችሁ❤️❤️❤️
@FREEDOM-BI
@FREEDOM-BI 8 күн бұрын
ክብር ለቤጉ በደሙ ለዋጄን! ሀሌሉያ🙏 btw i am Protestant really i am touched by this powerful song😭😭!
@ruhama_ruhama
@ruhama_ruhama 8 күн бұрын
No need to mention your protestant-ness. Stop this politics ከንቱዎች። ሃይማኖትን ጥለህ ጌታን ተከተል።
@WondimenehadefrisWazza-dp3uc
@WondimenehadefrisWazza-dp3uc 7 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቶስን አትሰብክም ትሉ የለ
@TsfshSiba
@TsfshSiba 5 күн бұрын
ክርስቲያን መሆን አይበቃም እንደ? ይህን መዝሙር ለማዳመጥ ምንድ ነዉ Protestant ነኝ ማለት
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 4 күн бұрын
ኡፍ ስቴምሩ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ።የአባቶቻችንፀሎት ና የእናንተ መዝሙር ነው ኢትዮጵያን ከመቅሰፍት የሚጠብቃት ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤❤❤❤❤
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 8 күн бұрын
አሜንንንንንን !!! በጣም ደስ የሚል በእውነት ልብ የሚነካ ባዝሙር ነው ! ተባረኩ የኔ ልጆች
@dawie506
@dawie506 3 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤በጣም ደስ የነብስ ሔሴት የሚድስ ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያብዛችኹ❤
@ሃይልየእግዚአብሔርነው
@ሃይልየእግዚአብሔርነው 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዘላለም ዘላለም የተመሰገነ ይኹን እናንተን የመሰለ እንቁ የተዋሕዶ ልጆች ስለሰጠን በርቱ ከዚህ በላይ እንጠብቃችዋለን
@YidnkeHaile-f3j
@YidnkeHaile-f3j 7 күн бұрын
እልልልል እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው? ክብር ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ይሁን!!! የዝማሬው ጅረት እንዲ ምድራችንን ያጥለቅልቅልን እንጂ.. ተረት ተረት የማንዘምርበት ግዜ መቶአል በኦርቶዶክስ ጉዋዳ በጼንጤ አዳራሽ ክብሩን የሚጋፋውን የሰው ትምህርት ና የሰው ሀሳብ ዶግ አመድ የሚያደርግ ዝምሬዎችን የምታፈሱልን ፍኖተ ጽድቆች ምን እንበላችሁ ተባረኩልን።
@tadelechgena9043
@tadelechgena9043 Күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝምሬ ነው። የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ። ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ።
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 7 күн бұрын
እሰይ መንፈሰችንን የሚነካ ዝማሬ ነው ተበረኩ❤❤❤❤
@BethelhemBalew
@BethelhemBalew 8 күн бұрын
ቃላት የለኝም ወንጌልን በመዝሙር በቃ ከዚህ በላይ ምን አለ ❤❤❤❤❤❤❤
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 6 күн бұрын
በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤🙏
@bh9627
@bh9627 14 сағат бұрын
I’m so proud of you because I am Orthodox god bless you
@mylg3530
@mylg3530 8 күн бұрын
ማርያምን በጣም ነው ምታምሩት ፀጋው ይብዛላችሁ
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 5 күн бұрын
የመናፍቃን ስብስብ የት ማርያምን ያውቁልሻል 😏 ይሄ የኦርቶዶክስ ጠረን የለውም ልብሱንና ሁሉን ነገር መስለው ነው የመጡት 😏😡
@dawitfekede3362
@dawitfekede3362 2 күн бұрын
​@@achumatirunew8510 ኸረ ተይ እህቴ/ወንድሜ በየኮሜንቱ ስር እየገባሽ ስንቱን ተችተሽ ትችይዋለሽ...ከዚህ ዝማሬ ውስጥ ኦርቶዶክስ የማትቀበለው የቱ ነው??....ሲጀመር ልጆቹ ወደ ቤተክርስቲያን ተመልሰው ለረጅም ወራት ሳይዘምሩ ተምረው ቆይተው ...ሰሞኑ ነው የመጡት..ካሁን በኃላም መዝሙሩም በቤተክርስቲያኗ ተመርምሮ ነው ፈቃድ የሚያገኘው...ስለማናውቀው ነገር ብዙ ከማውራት መጠየቅ የተሻለ ነው
@mogeshaile
@mogeshaile 8 күн бұрын
የኦርቶዶክስ እውነተኛ ገጽታ ስሰማው በእውነት ነፍሴ በሐሴት ተሞልታ ለጌታ ያላት ፍቅር እጅግ ያይላል። እግዚአብሔር ይባርካቹህ።
@MdENTERTAINMENT100k
@MdENTERTAINMENT100k 8 күн бұрын
😅😅😅😅😂
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@YaredKinfe-m3k
@YaredKinfe-m3k 8 күн бұрын
ይህን ሰምቶ ልቡ የማያርፍ የለምና ተባረኩ! ጆሯችንን ከብዙ ግሳንግስ ጠብቃችሁ እንዲህ ያለው ከፍ ያለ ስራ ስለሰራችሁ የእድሜ ዘኔ ኩራት ናችሁ። ደግሞ እንዲሁ መዝሙር የተጠማ ጆሯችንን በመዝሙር ስላራሳችሁት ዘላለማችሁ በጌታዬ እና በጌታችሁ ፊት ድመቁ
@hiwotasfaw3363
@hiwotasfaw3363 2 күн бұрын
Nice to back fenotesidek. I like you to keep up
@TsehaySOlomon-l5x
@TsehaySOlomon-l5x 9 сағат бұрын
ተባረኩ ለምልሙ ከዚህ በበለጠ ክብር በመንፈስ ቅድስ አብሮነት ተገለጡ
@doka-n3d
@doka-n3d 8 күн бұрын
የኦርቶዶክሱ kingdom sound 👏👏 በ kingdoms sound የቀናነውን አምልኮ አመጣቹልን ተባረኩ
@MikiTa-d4v
@MikiTa-d4v 8 күн бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ጠላት እርር ድብን እያለ ነው በርቱ ለአሉባልታ ቦታ አትስጡ ትክክለኛ ያሬዳዊ ዜማ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ
@MdENTERTAINMENT100k
@MdENTERTAINMENT100k 8 күн бұрын
😂😅😅😅
@SamuelAbebe-m2l
@SamuelAbebe-m2l 8 күн бұрын
ትክክለኛው ሲባል ሠማሁ ልበል
@habtamubirhanie6018
@habtamubirhanie6018 8 күн бұрын
ያሬዳዊ ዜማ?😂
@yosefgizaw3788
@yosefgizaw3788 8 күн бұрын
ስለ ያሬዳዊ ዜማ መጀመሪያ ብትማር አይቀልም
@AbrehamDebele
@AbrehamDebele 7 күн бұрын
መናፍቃን አትልፉ ከእንግዲህ አንሸወድም እድሜ ለአእላፋት ዝማሬ ልዩነቱን ፍንትው አድርጎ አሳይቶናል።
@henmedia7725
@henmedia7725 7 күн бұрын
ፀጋው ይብዛላችሁ!
@ፈገግ
@ፈገግ 6 күн бұрын
Uuuuuufffff ሙሉ ኦሮቶዶክስ እንዲህ በጸዳች 🥰🥰🥰
@habtamubirhanie6018
@habtamubirhanie6018 4 күн бұрын
"በጸዳች" ደስ ይላል😂😂 አይ መናፍቅ!
@milionkurabachewu2866
@milionkurabachewu2866 4 күн бұрын
ከምኑ ነው የምትፀዳው? በቃ አስተያየት አትስጡ
@SemieBay
@SemieBay 8 күн бұрын
የሚዘምሩት ሌላው የሰራውን በሕብረት አድርገውት ነው አምልኮ መስሎ ደስ ይላል። በተለይ ብቻውን ላለ ሰው አብሮነት ይሰማዋል እየመጣችሁ የምትቀባጥሩ ምን አድርጉ ነው የምትሏቸው?
@endaleenja8065
@endaleenja8065 2 күн бұрын
Wow wonderful song God Bless you More.
@nehm3609
@nehm3609 4 күн бұрын
የጌታ የኢየሱስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤
@TgBeyene-yu6im
@TgBeyene-yu6im 8 күн бұрын
አሜን ፀጋ ይብዛላችሁ ተበራኩልኝ❤
@chulageber
@chulageber 7 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ! ሀሌ ሉያ
@OrthodoxmezmurChristian
@OrthodoxmezmurChristian 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰 እልልልልል ዜማ ያሬድን ሳታቁ ይህ ያሬዳዊ አይደልም.... Iiiiii የምትሉት እባካችሁ ዝም በሉ አጥኑ የቡሄ መዝሙርስ ያሬዳዊ ነው???? ወይስ??? ብቻ ይህ media በተለይ የmedia ጥማት ላለው ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ተስፋ ነው ድንገት ስተት ቢፈጠር እራሱ እያስተካከልን አብረን መሄዱ ይሻላል 🥰🙏 እና ጥሩ ነገርንም ወደዱ 🥰 ሃሳቤ ጋ የሚስማማ Like ✌️
@yonatan550
@yonatan550 8 күн бұрын
Exactly. የቡሄ፣ የገና፣ ንግስ በዓላትንም ጨምሮ ያሬዳዊ ነው? እንደው ፈሪሳዊ ሆነን ነው እንጂ.
@ElfneshTeklearegay
@ElfneshTeklearegay 8 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@YonasHailu-o3l
@YonasHailu-o3l 8 күн бұрын
አዎ የቡሄ መዝሙር ቸብቸቦ ነው እንጂ ያሬዳዊ ሙዚቃ አይደለም
@Arsenalrifels2831
@Arsenalrifels2831 8 күн бұрын
በቅንነት ሃሳብ እየተሰጣጠን ሁሉም ይታረማል
@getnegash17
@getnegash17 8 күн бұрын
Thank u 👏👏
@HanaDeriba-d4j
@HanaDeriba-d4j 4 күн бұрын
ዚማሬ መላህክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹዉን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን ተባራኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kbromdesta9832
@kbromdesta9832 8 күн бұрын
እውነት ለማውራት ዜማው ድንቅ ነው ምናልባት እየስማን ስላደግንበት ተፅዕኖ ፈጥሮብን ይሆናል ዋናው ግን መልክቱ ነው ዋናው የሕይወት አላማችን እየሱስን መምሰል አይደል እሱን እሱን ይሽተት ተባርኩ ❤
@yemisracheshetu
@yemisracheshetu 8 күн бұрын
yemereteneshe new
@Arsenalrifels2831
@Arsenalrifels2831 8 күн бұрын
እሱን ነው እኔም ምለው ሳውንዱ ኳሊቲ ስላለው ነው
@nabeehatoughj2408
@nabeehatoughj2408 8 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በርቱ
@gedionalemseged8548
@gedionalemseged8548 7 күн бұрын
All eyes on Jesus Christ 🙏🙏🙏
@ElaineTne-kj9uk
@ElaineTne-kj9uk 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን እግዚአሔር ይከበር ይመስገን ባንተ ሆነለኝ መዳን በዘላም ኪዳን አሜን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ይከበር ይመስግን ❤❤❤ የመላእክት ዝማሬ ያሰማቹ በተመስጦ በመንፍስ ወደ ሰማይ ይወስዳል በርቱ ጌታ ያግዛቹ ❤❤❤❤❤❤
@surafelabite315
@surafelabite315 7 күн бұрын
"በዘላለም ክዳን በደም ሰንሰለት ይዘህን ታስከትለናለህ በልዩ ፍቅር እስከ ሞት ድረስ ወደኸን" በጣም የሚወደውን #የምርቴ መዝሙር 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን።Galatayssi🙏🙏🙏
@Yushurun
@Yushurun 7 күн бұрын
ምንኛ ደስስ የሚል የላይ የሰማይ የሚመስል ምስጋናና ውዳሴ ነው🎷ተባረኩ በቤቱ ያቆያቹ ለእርሱ ያኑራቹ🙏
@hementube-kg2qf
@hementube-kg2qf 19 сағат бұрын
weyne sitamru...assume sint yesew seyxan indemiqaxel🥰
@AMEN12728
@AMEN12728 6 күн бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ ክበር ተመስገን የኔ ጌታ❤❤❤
@kibrubirhan
@kibrubirhan Күн бұрын
ክብር ምስጋና ለዘላለማዊ አባት እየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@jerrytese451
@jerrytese451 3 күн бұрын
ኢየሱስ ❤❤❤❤ የዘላለም ሂውት ሰጠህን ❤❤ አባ😢😢😢
@FisehaDeresu
@FisehaDeresu 8 күн бұрын
እንደዚህም ይዘመራል እንዴ ተባረኩ❤❤❤❤
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 8 күн бұрын
ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@mylg3530
@mylg3530 8 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማርያምን በጣም ታምራላቹ
@getchenhoyena7513
@getchenhoyena7513 5 күн бұрын
ወደ ፊሊጲሲዩስሰዎች 2 : 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ 10 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11 መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@DeaconMeron
@DeaconMeron 8 күн бұрын
ጌታ ዘመናቹ ይባርክ
@BethelhemBalew
@BethelhemBalew 8 күн бұрын
ደግሞ እባካችሁ በደንብ ስሙት መዝሙሩን ታርፋላችሁ ወይም ስትቃወሙ የመፃፍ ቅዱስ ማስረጃ ይኑራችሁ ❤❤❤
@habtamubirhanie6018
@habtamubirhanie6018 8 күн бұрын
በቃ በጸጋው ድናችኋል፣ ጸድቃችኋል!? ታድላችሁ¡¡ ተሃድሶ መናፍቃንስ ከዚህ በምን ተለዩ?
@BethelhemBalew
@BethelhemBalew 8 күн бұрын
ይሔን እኮ የሚለው ወንድሜ መፅሐፍ ቅዱስ ነው ገላትያ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። ²¹ የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
@habtamubirhanie6018
@habtamubirhanie6018 8 күн бұрын
​ "እምነት ያለ ሥራ የሞተ ነው" የሚለውን መልእክት አታውቁትም አይባልም መቼስ ብዙ ጊዜ የተነገራችሁ ነገር ነው። እንዲህ በግልጥ መምጣታችሁም ግን መልካም ነው። ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ አትይኝም መቼስ ኣ?
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 6 күн бұрын
​@@habtamubirhanie6018አሁን ትክቶ-ዶክሳውያንም በፀጋ ድነናል እያሉ ነው😅 ኦርቶዶክሳውያን እንጅ ያልሰማቹት
@እየሱስጌታ
@እየሱስጌታ 8 күн бұрын
አነሰብን እኮ😢😢 ቢያንስ 30ደቂቃ
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 6 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KaluGeache
@KaluGeache 8 сағат бұрын
እየሱስ. ሰውን. ሁሉን. እንደሚወድህ. በመስቀል. ላይ. ያየነው. እንጂ. ሰው ነግሮን. አይደለም
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 Сағат бұрын
@KaluGeache እውነት ነው “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” - ማርቆስ 16፥15 እንዲህ ተብሎ በቃሉ እንደተፃፈ ይህን የምስራች ለሰው ሁሉ የመናገር ግዴታ አለብን
@Mazasnsksa
@Mazasnsksa 7 күн бұрын
እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤ ግሩም ዝማሬ ❤
@Ethiopianr2005
@Ethiopianr2005 8 күн бұрын
ቆንጆ መዝሙር ነዉ። ዜማዉ የካቶሊክ ቤተ ክርስትያንን መዝሙራት ይመስላል። ቢሆንም ዋናዉ መልእክቱ ነዉ።
@yegetahunagegnehu7317
@yegetahunagegnehu7317 4 күн бұрын
Only God shall be praised! stay blessed!
@EphremAssefa12
@EphremAssefa12 8 күн бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው ❤❤❤
@zemenfiseha3155
@zemenfiseha3155 8 күн бұрын
God bless you
@TigistGebre-f4e
@TigistGebre-f4e 8 күн бұрын
ክብር ለመድኃኒአለም ይሁን ❤❤❤❤ ተባረኩ
@habtemelka7070
@habtemelka7070 6 күн бұрын
Geta misikre naw dinq zmare dagagime alselach yalegn lemjamaria gize.geta eyesus kbr misgana lante yihun❤❤❤
@KaluGeache
@KaluGeache 8 сағат бұрын
ማርያምን. ስታምሩ ተባረኩ ጼንጤዎች. ደሞ አታሽቃብጡ እናንተን. ደስ. እንዲላቹ ተብሎ የተዘመረ. አታስመስሉት. ይሄ. ትክክለኛው. የማርያም. ልጅ. በመስቀል. ላይ. ስለኛ. ደሙን ያፈሰሰው. ነው. እኛ. ደሞ በ. አብ. በወልድ. በመንፈስ. ቅዱስ. የምናምን. የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባለ ማእተቦች. ነን. ስለዚህ ዝም በሉ ❤❤❤❤❤😂
@Fanos-17
@Fanos-17 Күн бұрын
ጥዑም ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lelabelete7905
@lelabelete7905 10 сағат бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤
@EliasSisay-hp5fl
@EliasSisay-hp5fl 7 күн бұрын
ስግደት ዝማሬ አምልኮ መበርከክ ለነገስታት ንጉስ ለኢየሱስ😍😍😍😍😍😍
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 8 күн бұрын
አሜን ተባረኩ ድንቅ ነው❤❤❤
@ZenebeMuluneh-b1l
@ZenebeMuluneh-b1l 8 күн бұрын
❤❤❤ተባረኩ ገና እግ/ሔር ለክብሩ የሚሚያስነሳው ትውልድ ገና ይነሳል❤❤
@zola3273
@zola3273 3 күн бұрын
መዝሙር ለእግዚአብሔር
@ethiodaily2142
@ethiodaily2142 8 күн бұрын
ግሩም መዝሙር ❤
@fasikahailu2168
@fasikahailu2168 8 күн бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን🙏
@senaithailu5415
@senaithailu5415 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል ከዚህ በላይ ተባረኩ❤❤❤ እወዳችኋለው❤❤
@WondimenehadefrisWazza-dp3uc
@WondimenehadefrisWazza-dp3uc 7 күн бұрын
ምርትነሽ እናመሰግናለን
@kormeewadaajoo166
@kormeewadaajoo166 8 күн бұрын
Wongel yegebachu yetewodedachu wendimna ehitoche geta abzeto tsegawn yabzalachu ewodachewalw🥰🥰
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 7 күн бұрын
Glory to our Heavenly Father 🙏
@penael821
@penael821 2 күн бұрын
ዘወትር በመንፈስ እቀርባለሁ በእየሱስ ❤❤❤
@solomontage3773
@solomontage3773 8 күн бұрын
Amen zemare malket yesamelen ❤
@LiRu-i1k
@LiRu-i1k 8 күн бұрын
ምንም ቃል የለኝም የእውነት ምለው ተፋብኝ ተባረኩ
@kalebfanta3832
@kalebfanta3832 7 күн бұрын
THANK YOU THE SUB TITLE MADE IT EASY TO FOLLOW AND SING. THANKS AGAIN. GEBRE IYESUS ZE WELDE MARIAM KALEB MEDFIN MARIAM WONDE HAILU ZE WELDE MARIAM KIRESTOS SAMRA ANGEL WITH 6 WINGS 3 ON EACH SIDE GENALOGY THANK YOU EGEZIABHER YESTELEGN
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ የሱ ፍቅር እይለየን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️
@bonatamirat5971
@bonatamirat5971 7 күн бұрын
i can't thank you enough,,,,,,,,,,,,,,,,,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 8 күн бұрын
Tebareku tesgaw yebzalachew ❤❤❤❤
@OrthodoxLiveRecord
@OrthodoxLiveRecord 6 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ዉበት 🥰🥰🥰
@dagnachewmerawi9896
@dagnachewmerawi9896 6 күн бұрын
ኡፍ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም አጥንት የሚነካ መዝሙር ✝️ እንኳንም ክርስቲያን የክርስቶስ ተከታይ ሆንኩ 🙏
@sarabelete-vd6ny
@sarabelete-vd6ny 2 күн бұрын
እየዘመራችሁ ዘመናችሁ ይለቅ ተባረኩ
@jobm5954
@jobm5954 6 күн бұрын
በእውነት ከ30 ዓመት በላይ ለዚች ከነፍሴ ጋር ለተቆራኘች ለምታስነባኝና በጉዳዮቿ ሁሉ በጌታ ፊት ለምታንበረክከኝ ውዷ ቤ/ክኔ ስመኝላት የነበረውን በእናንተ ማህበር እያየሁ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ ወንድማችን ፀጋዬ ዳቆን ሰለሞን አቡበከርና ሁላችሁ የጌታ አገልጋዮች ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@bekeretzemikel9919
@bekeretzemikel9919 8 күн бұрын
Tebareku xegawen yazalachw !!!❤❤❤❤❤❤
@EmujemberuGebera-nj8on
@EmujemberuGebera-nj8on 7 күн бұрын
Mendinwew koyi chegiru menu new serat yelelw
@MeseretAshenafi-s3y
@MeseretAshenafi-s3y 8 күн бұрын
Yemelaikt zimare yasemachi
@Alaz21
@Alaz21 8 күн бұрын
Yikber Yimesgen Ye Abatochachn Amlak☦☦☦☦
@SarahKidane-i9v
@SarahKidane-i9v 4 күн бұрын
አሜን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
@Yshurun
@Yshurun 8 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ❤❤❤❤❤
@YonatanBesufikad-k9h
@YonatanBesufikad-k9h 8 күн бұрын
አሜን አሜን ክበር ተመስገን የኛ ጌታ
@FekertGebrmdhnGebrmdhn
@FekertGebrmdhnGebrmdhn 4 күн бұрын
geta yebark❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@GanetJ
@GanetJ 8 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН