KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በፍጡራን ማመን የሚያመጣው እርግማን pastor Tizitaw Samuel ELM Befeturan mamen yemiyametaw ergiman
1:35:44
Ethiopia - ጠቅላዩ ስለትግራይ ዝምታቸውን ሰበሩ፣ ኢትዮጵያ ከሩሲያ አደገኛ ስምምነት፣ ከባድ ውሳኔ ተላለፈ፣ ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ ዛቱ፣ የአላሙዲው ሰው
15:53
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
የዘበነ የድንጋይ ትምህርቶች LIVE WITH TIZITAW SAMUEL & PAWLOS ZEIYESUS
Рет қаралды 28,078
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 145 М.
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Күн бұрын
Пікірлер: 256
@gossayeretta2046
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር የፀጋው ቅባት ከእናንተ ላይ ሲያበራ በጣም ታምራላችሁ፡፡ እ/ር ይባርካችሁ፡፡
@mekdesdemeke4697
2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹ ይባረክ ለክርስቶስ ጨክናቹ የውጣቹ.!!!
@mekdesdemeke4697
2 жыл бұрын
ተባረኩ ሰላም ለናተ ይሁን እግዚአብሔር ፓውሎስን እደተገናኝ ኣንተንም ተገናኛቹ ይባረክ ንጉሱ በርቱ እስከመጨረሻው ስለክርስቶስ ተጋደሉ ተባረኩልኝ.!!!
@SisayneshNebe
2 ай бұрын
“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” 2ኛ ቆሮ 10፥5 Jesus the truth the life and the way AMEN.
@ethiohabsha843
2 жыл бұрын
ትዝዬ ሳቅህ እንዴት እንደናፈቀኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@berhanetolera7439
2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምር ነው ጌታይባርከችሁ ዘማነችሁ ይበረክ በርቱልን ዬወንጌል አርበኞች፡
@sisayshariff6102
2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሙላላቹ ጀግና ምሽግ ሰባሪዎች ናቹ
@itsfreewill....6527
2 жыл бұрын
“እነዚህ ሦስት ሰዎች፥ ኖኅና ዳንኤል ኢዮብም፥ ቢኖሩባት በጽድቃቸው የገዛ ነፍሳቸውን ብቻ ያድናሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።” - ሕዝቅኤል 14፥14
@sammybereket173
Жыл бұрын
God is so good I am very happy to be the sun of God. God is love
@mesizewde338
2 жыл бұрын
ዘበነ ጌታ ይፈውስህ ወይ አትገባ ወይ ስው አታስገባ ወዬውልህ !ትዜ ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ ይባርካችሁ እያሳቃችሁ ስለምታስተምሩን።
@meskremkebede7267
2 жыл бұрын
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስቅድስ ይሁን እንኳን በዚህ በማልሸወድበት ዘመን ተፈጠርኩ!!! አሁንም ተረት? ጌታሆይ ሀገሬን አድን ተባረኩ ወንድሞቼ::
@genetberhane9274
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዘመናችን ጳውሎሶች ጸጋ ይብዛላችሁ
@shalomkidusan4192
2 жыл бұрын
በጣም እንወዳችዃለን እግዚአብሔር እናንተን ለቤተክርስቲያን ለክብሩ ለስሙ ስጦታ አድርጎ ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁንለት.
@itsfreewill....6527
2 жыл бұрын
“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” - 2ኛ ቆሮ 10፥5
@kalkidantesfaye8183
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ.... ኧረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ!!! የተረታ ተረቱ ብዛትና ጥልቀት ኡኡኡኡ..... ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!በእርግጥም እግዚአብሔር ህዝቡን ሊታደግ እናንተን አስነሳ!!! እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!!!!!!!
@thionlema7724
2 жыл бұрын
ወንድሞች ተባረኩ የፈጣሪ ፀጋ ይብዛላቹ የዘበነ እና የመሰሎቹ ተረተረት ሰለቸን በውሸት የታጀበ ተረት ጌታ ይገስፃቸው አቦ
@haschascha627
2 жыл бұрын
መጋቢ ትዜ ወንድም ጳውሎስ ተባረኩ አገልግሎታችሁ ድንቅ ነው ብዙ እውቀት አግኝተናል ። ዘራችሁ ይባረክ።
@birtukansahilu716
2 жыл бұрын
ዘመናችሁ በሳቅ ይሞላ ተባረኩ የእግዚአብሔር ብሩካኖች፡፡ በጠላት ዲያብሎስ ላይ ሳቁበት፡፡
@Ethiopia-cs2ub
2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏🔥🔥🔥🥰🥰🥰
@abaevang3306
2 жыл бұрын
በእናንተ ውስጥ ያለውን እየሱስን በጣም እወደዋለሁ !!!!
@shalomkidusan4192
2 жыл бұрын
ኢሄን አገልግሎት ፀጋ የበዛልን ሁሉ በገንዘብ መደገፍ ይኖርብናል ተባረኩ ወገኖች ❤
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
ዘና እያረጋችሁን ብዙ ቁም ነገር ነው ያስጨበጣችሁን ተባረኩ
@bewongelewnet7961
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ በርቱ ። ጌታን ከጨለማ አውጥቶ ለእኛ በረከት አድርጎ ስለጠን አመስግናለሀ።
@mesitaddesemesi5919
2 жыл бұрын
ውዶቼ የአባቴ ብሩካን በእናነተ ምክንያት ነው ጌታን ያገኘሁት በጣም ተባረኩ ለምልሙ ዘርማንዘሮቻቹ ይባረኩ ወዳችህዋለው። ዘበነ ግን የክርስቶስ ተቀዋሚ መንፈስ አለበት ጌታ እየሱስ ይንቀልለት፡
@mesfinakine5388
2 жыл бұрын
የምወዳችሁና የባከብራቹ የአባቴ ብሮክ በድጋሚ ሁለታችሁ በእንዲህ አይነት ጌታን ስታገለግሉና የህዝብን በጽናናት ስትሆኑ እደማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ ስለናተ ጌታን እጅግ ከድርጌ አመሰግነዋለሁ ፀጋዉ ከበዛላችሁ በላይ ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ
@itsfreewill....6527
2 жыл бұрын
“የገዛ ነውራቸውን አረፋ እየደፈቁ ጨካኝ የባሕር ማዕበል፥ ድቅድቅ ጨለማ ለዘላለም የተጠበቀላቸው የሚንከራተቱ ከዋክብት ናቸው።” - ይሁዳ 1፥13
@yamsrachgerimagebisa9152
2 жыл бұрын
እረ ተባረኩልኝ አሜን እየሱስ ያድናል
@bornagain2024
2 жыл бұрын
የጌታ ውዶች የ እግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ። ጌታ በበቀል ለዚህ ትውልድ መዳኛ አድርጎ ስላስነሳችሁ ስለ እናንተ የዘላለምን እምላክና አባት እግዚአብሔር ን ልጁንም እየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ። ይብዛ ይጨመርላችሁ። ብሩካን ናችሁ።
@yenubayu1696
2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይሰማ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@yemanedesta5340
2 жыл бұрын
ሁለቴችሁም እግዝአብሔር ይባርካችሁም ያብዛላችሁ ተባረኩቀጥልበት ቡዙ ሕዝብ እየታነጸበት ነውና በርቱበት ለህብረታችሁ እንደግፈውለን ።አሜን
@maereggebretsadik2867
2 жыл бұрын
ትዜ ፀጋ ይብዛላችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
@mesigola2242
2 жыл бұрын
አመለጥን መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስን አዲስ ኪዳን አደረግን ከ እየሱስ ጋራ በጎሎጎታ ቀራንዮ በዚያ ተራራ. እየሱስ ጌታ ነው.
@tarekegnburakatarebest5987
2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ!
@temesgengebreyesus3726
2 жыл бұрын
ኣሜን እልልልልልል ሃሌልውያ ስሙ ይክበር ተባረኩ
@henoksisay1224
2 жыл бұрын
እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው ክብር ለስሙ ይሁን አሜን
@nebunebuwelday5450
2 жыл бұрын
ወንድሞቼ እወዳቸዋለው
@psychology.fact-----777
2 жыл бұрын
በጌታዬ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ደስታ የሆነላችሁ ወንድሞቼ በእውነት ተባረኩ የሳቃች በተረት ነው ሌላ ግዜ የምድሪ ጉድ ዬስለቅሰኝ ነበር ዛሬ ግን ሳቅሁኝ ለምን በእግዚአብሔር ሀሳብ ላይ ከፍ ያለ ስለሆነ
@nishanraday7062
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤
@henoksisay1224
2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ማለት እወዳለሁ የተወደዳቹ የአባቴ ብሩካን ለምልሙ አገልግሎታችሁን በፀሎትም በገንዘብም ባለን አቅም ሁሉ ከጎናቹ እንቆማለን ተባረኩ❤❤
@romandesta4329
2 жыл бұрын
በትክክል በእውነት እግዚአብሔር ይባረክች ወትዜ በሳቅ ሞክት ወንድሞች ተባረክ
@tigistkerensa148
2 жыл бұрын
You guys are so beautiful and anointed and also funny 😂 I love you 😍❤
@john9762094
2 жыл бұрын
የይሁዳ መልእክት 1:6 መኖሪያቸውንም የተዉትን እንጂ የራሳቸውን አለቅነት ያልጠበቁትን መላእክት በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል።
@alazartamiru9400
2 жыл бұрын
እውነት ያሸንፋል ተባረኩ !!እውነት እየሱስ ነው አሜን ።
@belitube9866
Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ❤🙏
@sisaysisay9141
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው
@ashubanbore2573
2 жыл бұрын
ትዙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏❤
@selamtesfaye1648
2 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።
@Eleni-e1j
2 жыл бұрын
ተባረኩልን የአባቴ ቅዱሳን 🙏
@yamsrachgerimagebisa9152
2 жыл бұрын
በውነት በጌታ ወድሞቼ ብዙ ሆነን ስንሰድብክ ስንረግምክ ግን ደግሞ እደሱስ ስሰማክ ይኸው አመታት አስቆጠርኩ
@hiwotmekonnen8251
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ብሩካን ♥️♥️♥️ ተባረኩ
@Metimeti697
2 жыл бұрын
ትዝዬ ጌታ ብርክ ያርግህ እወድሃለሁ
@edlovfikir560
2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@ThomasEthiopia
8 күн бұрын
Hi wudoch❤❤🎉
@agelgiloterkiblessed6907
2 жыл бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ ፡የዘመናችን የወንጌል ኣርበኞች።
@nafkotbeyene4424
Жыл бұрын
በጣም አወዳችሁለዉ❤❤❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤
@wirtufikru18
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ዘመናችሁ ይለምልም ዘራችሁ ምድርን ይውረስ
@ክርስቶስእየሱስያድናል
2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ አንተን አመለከትም በኛ ቤትም ብዙ የተበላሺ በእግዚአብሔር ሃስብ በክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ጠላቶችና ክብሩን ከሃስተኛ መነፍስት ጉን የቁሙትን በመንፈስ እንረዳለን
@mesitub7977
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕
@velcl3008
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@bethlehemzewdu17
2 жыл бұрын
Geta yebarkachew!!! thank you Jesus for our two brothers who are exposing the truth, glory to GOD!
@brhane5114
2 жыл бұрын
ጌዳይ አለኝ የማዋይ አባ ክብር ለአንተ ይሁን ተባርኩ የአባቴ ብሩካን
@kaliyagetaliji8007
2 жыл бұрын
ከተበረከቹ በላይ ተባረኩ ውድድድድድድድድ♥♥♥፨፨
@mekdesdemeke4697
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን !!!!!እልልልልልልልልልልልልልልልል
@ashenafimola9484
2 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ
@cabdalaali2800
2 жыл бұрын
በእውነት ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ከኦርቶዶክስ ወጥታችሁ እውነቱን ስለምታሳዩን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆናችሁ ነው
@saroncheje
2 жыл бұрын
God bless you brothers.
@john9762094
2 жыл бұрын
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:6 ... ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
@temebebeka9330
2 жыл бұрын
enante Geta yeredachu wengel yeberalachu nachu tebareku
@wubetuagegnehu2202
Жыл бұрын
ዘበነ ከሰሙት ብዙ ያወራል፡፡ he is out of his mind.
@holyyoutube9855
2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባርክ ❤️❤️❤️😇😇
@mamityebekeleye7807
2 жыл бұрын
እባካችሁ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቡ።
@itsfreewill....6527
2 жыл бұрын
Egziabiher yibarkachihu wondimoche!
@thionlema7724
2 жыл бұрын
አረ ፀልዩልኝ አባቴ ቤት እህቶቼ ቤት ያለው የጣኦት ብዛት ቁጥር የለውም በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ
@yonasarefaine6117
Жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስራው ይፍረስ እየሱስ ጌታ ነው።
@natsnetmehari5271
2 жыл бұрын
አግዚኣብሀር ዪባርካቹ
@dawitbezuneh9304
2 жыл бұрын
Shalom welcome back tize & paulos ❤️❤️❤️🤚
@ehitetadese8512
2 жыл бұрын
ተባረኩ ጆሮ ያለው ሰምቶ አምላኩን ይለይ🙏
@birukbogale4433
2 жыл бұрын
God bless you. በርቱ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን። ኢትዮጵያ መታችሁ አልፎ አልፎ ብታገለግሉ ጥሩ ነው።
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
ተባረኩ ትዜው
@eyerusalembantewale913
2 жыл бұрын
Abatoch tebareku,,,yemigerm meleket new yezachehu yemetachehut ,,,,gn endehasab,,,lekalat negeger tetenkeku,,negegerachehu bechew yetekememe yehun endemile
@itsfreewill....6527
2 жыл бұрын
Wow, may you be blessed!
@IyIsusyadnal1
2 жыл бұрын
Geta eyesus yibarkachu 🙌🙌
@KidistSeifu-dq5el
Жыл бұрын
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tseyonendris4011
2 жыл бұрын
it is our responsibilities to pray for them
@ቢኒ-ጨ7ዀ
2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ያባቴ ብሩካን
@john9762094
2 жыл бұрын
WE HAVE BEEN SAVED BY GRACE THROUGH FAITH ወደ ሮሜ ሰዎች 1:17 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 3:20 ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 3:21 አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22 እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 3:24 በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4 የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ወደ ገላትያ ሰዎች 2:15 እኛ በፍጥረት አይሁድ ነን ኃጢአተኞችም የሆኑ አሕዛብ አይደለንም፤ ወደ ገላትያ ሰዎች 2:16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። ወደ ገላትያ ሰዎች 2:21 የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ። ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው። ወደ ገላትያ ሰዎች 3:23 እምነትም ሳይመጣ ሊገለጥ ላለው እምነት ተዘግተን ከሕግ በታች እንጠበቅ ነበር። ወደ ገላትያ ሰዎች 3:24 እንደዚህ በእምነት እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኖአል፤ ወደ ገላትያ ሰዎች 3:25 እምነት ግን መጥቶአልና ከእንግዲህ ወዲህ ከሞግዚት በታች አይደለንም። ወደ ገላትያ ሰዎች 5:4 በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል። ወደ ገላትያ ሰዎች 5:5 እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና። ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:4 እኔ ግን በሥጋ ደግሞ የምታመንበት አለኝ። ሌላ ሰው ማንም ቢሆን በሥጋ የሚታመንበት እንዳለው ቢመስለው፥ እኔ እበልጠዋለሁ። ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:5 በስምንተኛው ቀን የተገረዝሁ፥ ከእስራኤል ትውልድ፥ ከብንያም ወገን፥ ከዕብራውያን ዕብራዊ ነኝ፤ ስለ ሕግ ብትጠይቁ፥ ፈሪሳዊ ነበርሁ፤ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:6 ስለ ቅንዓት ብትጠይቁ፥ ቤተ ክርስቲያንን አሳዳጅ ነበርሁ፤ በሕግ ስለሚገኝ ጽድቅ ብትጠይቁ፥ ያለ ነቀፋ ነበርሁ። ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:7 ነገር ግን ለእኔ ረብ የነበረውን ሁሉ ስለ ክርስቶስ እንደ ጉዳት ቈጥሬዋለሁ። ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:8 ... ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:9 አዎን፥ በእውነት ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጥ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤ ስለ እርሱ ሁሉን ተጐዳሁ፥ ክርስቶስንም አገኝ ዘንድ፥ በክርስቶስም በማመን ያለው ጽድቅ ማለት በእምነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ጽድቅ እንጂ ከሕግ ለእኔ ያለው ጽድቅ ሳይሆንልኝ፥ በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጕድፍ እቈጥራለሁ፤ ወደ ቲቶ 2:11 ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ወደ ቲቶ 3:3 እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን። ወደ ቲቶ 3:4 ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥ ወደ ቲቶ 3:5 እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ ወደ ቲቶ 3:6 ... ወደ ቲቶ 3:7 ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።
@adonairoi3516
2 жыл бұрын
ወይ ዛሬ በሣቅ ልፈነዳ ነውሀሀሀሀሀሀሀሀ እንደዛሬ ሥቄም አላውቅ:: የመጨረሻ ጉደኛ ናቹ:: በሣቅ ፈታ ሽር ብትን አደረጋችሁኝ
@rahelwoldeyes8106
2 жыл бұрын
ዘበነ ሁሌም ይዋሻል! በእግዚአብሔር ቃል ላይ በድፍረት መዋሸት ቃሉን ማጣመም በእሱና በመሰሎቹ ዘንድ የተለመደ ነው! የተዳፈሩትም የዋሹትም እግዚአብሔርን ነውና ወየውላቸው! ቤተክ/ቱ ብዙ ጣኦታቶች አሉአት በዋናነት ግን በምናባቸው የፈጠሯትን በማርያም ስም የሚጠሯትን ጣኦት ሰው ሁሉ እንዲሰግድላት እንዲያመልካት ፈልገው የማይቀባጥሩት የውሸት ተረት የለም! 1ኛ ጢሞ 4÷7 " የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ" ተብሎ ተፅፏል! ወገኖቼ ሆይ-- ከዚህ ማለቂያ መቋጫ ከሌለው የውሸት ተረት እውነት: ህይወት: ወደሆነው ኢየሱስ ኑና ዳኑ እንደ እኛ አምልጡ!
@burutukaniabune4743
2 жыл бұрын
Tabaraki Ye Abate Burukani💕💕💕💕💕💕💕💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abiyt247
2 жыл бұрын
Brothers, you guys are amazing. Jabaadha!
@hannaworku3753
2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እስካሁን ያቀርባቸው የነበሩት ህፃናት ከዚህ ዶክተር ነኝ ከሚለው መሞህር 100% ይበልጣሉ ለኔ ይህ መምህር ሳይሆን የኢሱሰ ጠላት አጋንንት የሚጠቀምበት ስው ነው:: He needs deliverance
@john9762094
2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። የዮሐንስ ወንጌል 3:36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። የዮሐንስ ወንጌል 6:40 ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። የዮሐንስ ወንጌል 17:1 ... የዮሐንስ ወንጌል 17:2 ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ። አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው። የዮሐንስ ወንጌል 6:47 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው። የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። 12 በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@blenalemayehu5049
2 жыл бұрын
God bless you both!
@LidiaEyasu
Жыл бұрын
Our brothers ❤❤❤❤❤
@emmanualgodiswithus4101
2 жыл бұрын
God bless u guys. U guys doing amazing job!
@obsee9025
2 жыл бұрын
Geta Ybarkachu ameen🙏🙏😍😍
@mamityebekeleye7807
2 жыл бұрын
የተረታ ተረቱ ብዛትና ጥልቀት ኡኡኡኡ..... ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!በእርግጥም እግዚአብሔር ህዝቡን ሊታደግ እናንተን አስነሳ!!! እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!!!!!!!
@meseretabdiadisfitratnegn3278
2 жыл бұрын
Egziabher yibarekachu stagawun kezi belayi yichemrlachu
@tseyonendris4011
2 жыл бұрын
we need to pray for our people
@fachoawel4679
2 жыл бұрын
teziya & pulose❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fatari yetabikachu
@newtestamenttubeephrem9305
2 жыл бұрын
ዘቤ ፎጋሪው ተመችቶኛል
1:35:44
በፍጡራን ማመን የሚያመጣው እርግማን pastor Tizitaw Samuel ELM Befeturan mamen yemiyametaw ergiman
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 3,6 М.
15:53
Ethiopia - ጠቅላዩ ስለትግራይ ዝምታቸውን ሰበሩ፣ ኢትዮጵያ ከሩሲያ አደገኛ ስምምነት፣ ከባድ ውሳኔ ተላለፈ፣ ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ ዛቱ፣ የአላሙዲው ሰው
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
1:12:11
ለአቡኑ ማሞ ዛቻ የተዘጋጀ መምቻ ክፍል 1 FOR ABUNU MAMO PART ONE TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 20 М.
27:32
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 56)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 53 М.
8:24
ባልና ምስት መካከል ጠልቃ የገባዉን ሰው ነብዩ አጋልጧል/What DESTROYS a Marriage Overnight?
Prophet Abebe Amba
Рет қаралды 204
3:26:52
ዘመድኩን በቀለ | Zemedkun Bekele | ስለ አዲሱ tv እና የፋኖ ጉዳይ
Utopia Tube
Рет қаралды 2,4 М.
1:17:35
ዘርአያዕቆብ በደቂቀ እስጢፋኖስ ላይ የፈፀመዉ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በተኣምረማርያም part 1 TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 14 М.
58:01
መንግስት በትግራይ ጣልቃ ለመግባት የማንም ፍቃድ አያስፈልገውም|ከህወሃት የጦርነት ጉሰማ ጀርባ ያለው የሻቢያ|የደብረፂዮን ቡድን ሽሬ ላይ ምሽግ እየቆፈረ ነው!
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 4,2 М.
20:18
🛑ሰላም ለኔ ብላ ያለውበት ድረስ ሮጣ መጣች ሠኢድ በኔ አሳቦ ሮጦ አዩ ጋር ሄደ በጣም ተነፋፈቀው ነበር
SUMAYA Tube
Рет қаралды 71 М.
20:17
ብልፅግና ያባረረና የተካቸው፣ የሽመልስ ሹመት ለሰኚ ነጋሳ?፣ የፋኖ ኮማንዶዎችና ጄ/ል ብርሃኑ፣“ለድሮኑ እንበቀላለን”፣ ስለግድያው የብልፅግናና ፋኖ ምላሽ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 55 М.
17:01
ለቤተክርስትያን የተነገረ የመጨረሻው ዘመን ትንቢት|ይህን ከሰማችሁ በኋላ እንደ ቀድሞ አትሆኑም|በየቤታችሁ የገባው አደገኛው ወጥመድ! | Pastor Asfaw
Amarya Tube አማርያ ቲዩብ
Рет қаралды 28 М.
8:12
አስፈሪው የአብይ የምሽት ትግርኛ መግለጫ/ጠቅላዩ የትግራይ ህዝብ ከትላንት ቁስሉ ሳያገግም አሁንም በጦርነት ወሬ በፍርሃት እየኖረ ነው/tplf/Ethiopia
Fanos news to day
Рет қаралды 121
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН