KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዘርአያዕቆብ በደቂቀ እስጢፋኖስ ላይ የፈፀመዉ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በተኣምረማርያም Part 2-TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA
1:20:25
በኦርቶዶክስ ለስእል የሚቀርብ አምልኮ በማስረጃ IDOLATRY WORSHIP IN ORTHODOX WITH EVIDENCE - TIZITAW SAMUEL=ELM
1:51:35
“Don’t stop the chances.”
00:44
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
ዘርአያዕቆብ በደቂቀ እስጢፋኖስ ላይ የፈፀመዉ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በተኣምረማርያም part 1 TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA
Рет қаралды 14,505
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 145 М.
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Күн бұрын
Пікірлер: 147
@eneyefiqrtwilidnegni9874
4 жыл бұрын
ዋው ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የኢየሱስ ወታደሮች ዘመናቹ ይባረክ ስፉ
@samri6650
4 жыл бұрын
የተሰቀለውን ክርስቶስን የምትሰብኩ ቅዱሳን ወንድሞች ተባረኩ
@እትዮጵያኣንድናት
3 жыл бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ እውነት ያሸንፋል ወንጌል ያሸንፋል በርቱ የዘመኑ ጳውሎሶች እንግድህ እግዝያብሔር ብርቱ ስራ በእናንተ አለዉና
@selamawittadesse8346
4 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ የአባቴ ቡሩካኖች ተባረኩ አባ ተክለማርያም የሚገርም ነውእኔ አላወኳቸውም ነበር ለካ ወጣት ነው ወይ ጉድ ውበትህ አሁን ወጣ ጌታ ይባረክ ትዜ ተባረክ ፡ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው የሚበልጠውን መርጣችኻልና ዋጋችሁ ታላቅ ነው
@SerkalemMuluneh-hu9iu
2 ай бұрын
ትዜ ጌታ ገና በናትህ ማህፀን በዜማ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የቀባክ ዘመንህ ይባረክ ጳዉሎስ ተባረክ እራሱን ያለምስክ የማተዉ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤
@ኢየሱስየድናልይታደገል
4 жыл бұрын
ትዜ በትክክል በቃብር ነው ጌታ ይገፅፆ እንጅ ሃሌሉያ ኢየሱስን ለብሰናል ሌለ ሸክም አየስፈልግም
@yeshua3058
4 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን።የክርስቶስ ተቃዋሚ የወደቀ ይሁን።ትዙዬ ጌታ ብብዙ ይባርክህ፥ የማናውቀውን እንድናውቅ መንፈስ ቅዱስ በአንተ እየተጠቀመ ሰላለ፥ አይኑ ታውሮ ለሚንቀሳቀስ ህዝብ አናንያ እንድትሆን ስለተመረጥክ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግናለሁ።ከአንተ ከወንድሞችህ ብዙ ተጠቅመናል እየተጠቀምንም ነው።ወንድሜ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
@senaitgebrehiwot6290
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ።ይጨምርላችሁ።ዘመናችሁ ይባረክ ።
@GetanehYemataw
Жыл бұрын
ወንድማቼ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችውን ይባርከው ከዚህ ኮተት ሀይማኖት የገላገለኝ ኢየሱስ ክስቶስ ይባረክ ለእኔም ወንድሞቼ
@yodeteyodete4207
4 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ
@በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ
4 жыл бұрын
አቤት ዉበት ሲለካ በማብረቅረቅ አደለም በመንፈስ ቅዱስ ነዉ ። ተባረኩልኝ
@eneyefiqrtwilidnegni9874
4 жыл бұрын
አረ በሳቅ ገደላቹኝ ብዙ ነገር ተምራለው ተባረኩ እግዚአብሔር መንፈሳቸውን ይምታው ከሃገራችን ቤተእምነቶች ሁሉ ላይ እውነተኛው የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይውረስ
@ድንቅነሽነሽታም
4 жыл бұрын
አሜንንንንን ተባረኩ የወንጌል አርበኞች በክርስቶስ ስም ተበረኪ በብዙ ❤
@abuadamoo7518
4 жыл бұрын
በእውነት ይህ ትህምርት በእየሱስ ለልደነው ብቻ ሰይሆን ለደነው የሚያስፈልግ ነው ተባረኩ በብዙ አሁን የምሰማ ይስማ እውነቱን ግለጡ ይህን ትምርህት እየሰማ አንድ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነበረች እና የመርያም ስል ነበር በፍትህ ሚተኛው አጠገብ ነበር ይህን ትምርህት ከፍቼ ስሰማ ተነደደች መሰለኝ በስሉ አጠገብ ሸማ ሎኮሰች በጣም ገረመኝ በእውነት
@abebatafesse1515
2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው፣ ድንግል የሚሉ በመዝሙርና በተአምራት ብቻ የተደገፉ ብዙ ናቸው፣ በወንጌል ወደ ሥር ማደግ እንዳይናወጡ ይረዳል፣ ለሁሉም ይጠቅማል
@andylemu7124
4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የወንጌል አርበኞች ጌታ ይባርካችሁ::
@birtukansahilu716
4 жыл бұрын
በእውነት ወንድሞቼ ጌታ ከዚህ ጉድ ስላወጣኝ እጅግ አመሰግናለሁ፡፡ ከዚህ ከዲያብሎስ እስራት ሕዝቡን እግዚአብሔር አይኖቻቸው እንዲበራላቸው ፀሎቴ ነው፡፡ የኦርቶዶክስ መምህሮች እግዚአብሔር ምህረቱን አብዝቶላቸው እድሜ ቀጥሎላቸው ለሚጠፋ መብል ብለው እውነትን በመሸፈን ሕዝቡን የሚያስቱ ቀኑ ሳይጨልም የምህረት ደጁ ሳይዘጋ እውነትን ገልጠው ቢሞቱ ከጌታ ዘንድ አክሊል ያገኛሉ፡፡ ህዝቡ የእግዚአብሔርን ቃል ከፍተው እንዳያነቡ ለተፈቀደላቸው ብቻ ነው በሚል የስህተት ትምህርት እየሞሏቸው ብዙዎቹ ኦርቶዶክሳዊያን መፅሐፍ ቅዱስ ከማንበብ ይልቅ የጎልጎታ ማርያም እንዲያነቡ ያደርጓቸዋል፡፡ ውድ የኦርቶዶክስ አማኞች እኛም ከዚሀ በፊት ከእናንተው ወገን ነበር፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ገልጦልን ወደ እውነተኛ አምላክ የሆነውን ሊሰገድለት ሊመለክ የተገባው ብቻውን አምላክ የሆነ እግዚአብሔር ብቻ እንድናመልክ እረዳን ስሙ ይባረክ፡፡ ወገኖቼ በእውነት እግዚአብሔርን የሚፈልግ ሰው ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ይመለስ ገልጣችሁ አንብቡ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ያበራላችኋል፡፡
@abebatafesse1515
2 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ወንጌልን በመመስከር ትጊ፣ ጌታ ኢየሱስ ለወንጌል የተከፈተ ልብ ያዘጋጅልሽ፣ መስክሪ! በእኛ መካከል ያሉትን ወንጌልንና ክርስትናን የሚያሰድቡትን ነቢያትንና አስተማሪዎችንም መጠንቀቅ ይገባናል!
@yeneneshzerihun7357
4 жыл бұрын
ድክም አልኩኝ በሳቅ ተሳዳቢዬቹ አይናቸው እንዲከፈት እንፀልያለን
@lemlemahferom8226
4 жыл бұрын
እናንተ የወንጌል ጀግኖች ተባረኩልኝ የዘመኑ ሐዋርያዎች ናችሁ። የምታውቁትን የተደበቀ ምስጢር አንድን ሳይቀር ግለጡት በጌታ ፊት ትከብራላቹ በሰዎች ግን ትሰደባላቹ እና ጌታ እየመጣ ነው በእናንተ ብዙ ነገር እየተማርን ኑው አባ ጌታ ይባርክህ እንካን ልብሱኝ አወልከው አዎን ክርስቶስ ለብሱሃል ነጻ ነህ በጸሎት ከናንተ ነን
@amashewakena8378
4 жыл бұрын
የወንጌል አርበኞች በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ እዉነት አርነት አውጥቶችሃል እሰይ የተሰቀለው ክርስቶስን ብቻ እንሰብካለን ። አሜን አሜን አሜን
@tesmen3278
4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ተባረኩልኝ በብዙ
@fisehaabera9935
2 жыл бұрын
ትምህርታቹ በጨለማ ላለ ህዝብ ብርሃን አየ፣አውነቱን ግለጡት ፣የሴጣን ሰራ አፍርሱ ፣ሁለታችሁም ተባረኩ፣ሁለታችሁም የምሰታምሩት ትምህረት እግዚአብሔር በድንብ ያሳየናል፣በተለይ የሳቃቹ ሰታሰተምሩ እኔም እሰቃለው።
@abebatafesse1515
2 жыл бұрын
ሼር
@thitinabirhanu1351
4 жыл бұрын
ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።
@deborakonjo8901
4 жыл бұрын
ሰጋዬኀ አልነጭም ፊቴኀ አልቦጭርም አምላኬኀ ለማግኘት ብዙ አልቸገርም አግዛብሔር ሆይ ስለው አቤት የሚለኝ ሠምቶ የሚመልስ አምላክ ነው ያለኝ የኛ አግዛብሔር የሚሠማ የሚመልስ የሚናገር የኔ አግዛብሔር የሚሰማ የሚመለስ የሚናገር የሚናገር የሚናገር የሚናገር
@SPV-if4xi
4 жыл бұрын
ቀምሱ ሸማግለ አስመስሎህ ነበር ለካ በጣም ወጣት ነህ:: እንኳን አወለከው , አሸንክታብ እና ቀንበር ን ከላይ ላይ አራገፍከው:: ደስ ይላል :: እንኳን ወደ አባትህ መንግስት መጣህ:: የአባቴ ብሩካኖች የጌታ ኃይልና ጸጋ ይብዛላችሁ::
@tsehaydamte9366
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እንወዳቹሀለን ፀጋውን ያብዛላቹህ
@abiygizaw672
4 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ የጌታ ሞገስ ውበትን ደፍቶባችኋል።
@bhlole5835
4 жыл бұрын
ዋው አባ ሳቁ ሁሌም በጌታ ደስ ይበላችሁ
@cjuuffdvcdg5700
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረካ ተባርካ ጌታኢየሱስ ይበራክቹ
@thegodmiracle2936
4 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን ተባረኩ ዘመናቸው ይለምልም
@bk7202
3 жыл бұрын
ተባረኩ በርቱ ሰጣን ጉድ ፈላበት ዘንድሮ
@Bcfbvvndv
3 ай бұрын
💯💯🔥🔥
@zewdituasfaw1811
4 жыл бұрын
Tebarek Tiu, Amen........tebareku, more and more anointing in Jesus Christ name, amen- “Eyesus Geta Newe”. Jesus is Lord, Sle Enamte Getane amesegnalhu- Praise God!!!!
@ethiopiahagera878
3 жыл бұрын
ቀላል አይደለም ክብርን ጥቅምን ጥላችሁ ክርስቶስ ኢየሱስን ለብሳችሁ ለመኖር መወሰናችሁ ከጌታ ነው ሃዋርያው ጳውሎስ ባየሁትም ጊዜ ከደም ወይም ከስጋ አልተማከርኩም እንዳለው ናችሁና ዘመናችሁ ይባረክ በክብር በሃይል ተገለጡ አስመልጡ ❤️❤️❤️
@bhlole5835
4 жыл бұрын
እናንተ የእግዚአብሔር ሰውች ስወዳችሁ እኮ እውነት እኔ ስለ እናት ቃላት ያጥርአል ጌታ ኢየሱስ ይባረካችሁ
@bhlole5835
4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተባረኩ የኔ ውድች
@apostleamarufetala2844
2 жыл бұрын
wow wow tebark sile Ewuntu !!!
@lidiyakache7654
4 жыл бұрын
እ/ር ይባርካችሁ
@deborakonjo8901
4 жыл бұрын
እምቢ አልሰግድም አልሠግድም ከሱ በቀር አምላክ አናመልክም ለተሠራው ምስል መቼም አኀሠግድለት ክብር የእግዛብሔር ነው ክበር የእግዛብሔር ነው እግዛብሔር ብቻ ነው የሚገባው ስግደት ክብር የእግዛብሔር ነው ክብር የእግዛብር ነው 7 እጥፍ ቢነድ የእቶኑ እሳት ክብር የእግዛብሔር ነው ክብር የአግዛብሔር ነው መጣልኀ እመርጣለው ለተረዳውት አውነተ ክብር የእግዛብሔር ነው ክብር የአግዛብሔር ነው ታሪክ ይመርመር መዛግብት ይታይ የለም አይኖርም አየሡስኀ መሳይ።
@kukukataro4446
3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን 💯💯💯💯🔥🔥
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
4 жыл бұрын
ተባረኩ
@Bcfbvvndv
3 ай бұрын
Tizen. Anite. Sizemir. Setan. Yhkatelal, 🔥🔥🔥
@wedemulat1430
4 жыл бұрын
uuuuuuu Eyesus geta new Halleluja wow wow tebareku 😭😭❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@asfawubantii4165
Жыл бұрын
ይህ መዝሙር ነብስ ያድሳል
@huaweiwhite382
4 жыл бұрын
በስማም ወጣት ነህ ለካ ዋው ውበትህ ድንቅ ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
4 жыл бұрын
የምወድህ ዝማሬ 😭😭
@thomasgetachew4210
4 жыл бұрын
አሜን። ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛው ፈጣሪ፣ መንገድ እውነት ሕይወት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታና አዳኝ ነው!!! ተባረኩ ውድ ወንድሞቼ። አሜን። " በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና። መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው። ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥ የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና። ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁን ተመልከቱ፤ እንደ ሰው ጥበብ ጥበበኞች የሆኑ ብዙዎች፥ ኀያላን የሆኑ ብዙዎች፥ ባላባቶች የሆኑ ብዙዎች አልተጠሩም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤ እግዚአብሔርም የሆነውን ነገር እንዲያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር የተናቀውንም ነገር ያልሆነውንም ነገር መረጠ፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። ነገር ግን። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።" 1ኛ ቆሮንቶስ 1:21-31
@የመስቀሉፍቅርእየሱስ
4 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እሄንን የክርስቶስ ተቃዋሚ አሰራርና ልምድ የውሸት ትምህርት ከምድራችን ላይ በጌታ በእየሱስ ስም በእግዚአብሄር ቃል እውቀት እንንፕቅለዋለን።
@abebatafesse1515
2 жыл бұрын
አሜን!
@abayarga9322
4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@eleni311
2 жыл бұрын
በእይሱስ ስም ምን አይነት ጭካኔ ነው ጌታ ሆይ የምንሰራውን አናውቅምና ይቅር በለን አሜን
@deborakonjo8901
4 жыл бұрын
በ ጌታ በጣም ነው የገረመኝ ትዜ ጎደኛሕ ቆብ አና ካባ ሲያደርግ ትልቅ ሰው ነበር የሚመስለኝ አሁኀ በድምፁ ነው ያወኩት እኀጂ አይቼው ዛሬ ካባ የሚለብሰው ጎደኛሕ መሆኑኀ አላወኩትም ነበር kkkkkkkk ዘራችው ይብዛ ለምልሙ
@tadelechzerga4573
4 жыл бұрын
ለዘበነ መሊሲ ሲጡ አማላጂ እግዚአብሔር የባረካቹ አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️💗💗💗💗💗💗💔💔💔
@genetayele5732
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@fanayeyeshitela562
2 жыл бұрын
Geta eyesus abezto yebarkhe amen
@mamotadessa8303
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበረኩ
@tbb5294
4 жыл бұрын
Keep Up💚💛❤️‼️‼️‼️Glory to Almighty God‼️‼️‼️
@zewdituasfaw1811
4 жыл бұрын
The teaching has a senses of humor, hallelujah!!!
@bhlole5835
4 жыл бұрын
ኤረ ይወጋ በኢየሱስ ስም
@abiygizaw672
4 жыл бұрын
በጌታ ፍቅር ስወዳችሁ!!!😍😍😍😍😍😍😍 ተባረኩ ለዘላለም!!!❤❤❤❤❤❤❤
@abebatafesse1515
2 жыл бұрын
ሼር አድርጉ
@eskufkr3861
4 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ ወንድማችን
@meazameaza4610
4 жыл бұрын
Tebarekulign geta zemanachun yebaki desi yameli temeret new
@alemyadetal2692
4 жыл бұрын
Amen Amen
@fikirtea.9256
4 жыл бұрын
Tebareku
@teferamenna5840
4 жыл бұрын
አባ ጳውሎስ እውነተኛ ወንጌል ሰለምታሰተምሩ ልብሱን መልበስ አለባችሁ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪዌች ናቸሁ አሳቹ ደብተራው ዘበነ እሱ እንኳን ይለብሳል ህዝብ ወደ ስህተት እያመራ በወንጌል የሚነግድ ፈሪሳውያን ጥርቅም ናቸው ልብሱን መልበስ ያለባቸው እናንተ ናቸሁ እናንተ በመልበሳችሁ በጣም ነው የምናደዱት አባ አነዳድ ጊዜ እባኮትን ይልበሱ የእግዚአብሔር ብሩካን ናቸሁ ተባረኩ
@genetayele5732
4 жыл бұрын
Tabarku geta birki yargachu 30 🍇60 🍇100🍇🍇📖📖
@waaqaayyoofaayyiisakootiie4414
4 жыл бұрын
Amne amneee
@ኢየሱስየድናልይታደገል
4 жыл бұрын
ዘመነችሁ ይበረክ ወንድሞቼ ተበረኩ
@elsayamielsayami8197
4 жыл бұрын
Enanten yasinesa Geta simu kefi yibel Kibir le Eyesus yihun wurdet ledabilos tsegaw yibzalachu bertu 😍😍🙏🙏
@almaze2363
4 жыл бұрын
ፍትህ ለማርያም🙈
@weiniamen2404
4 жыл бұрын
elelelelelelelwlelelele
@yanubayisayanuyanu2073
4 жыл бұрын
እውነት ጌታይባርካቹ
@nehemiawemerasha3447
2 жыл бұрын
Geta inde muse eza bet asetemiroachihu yetedebekewun ewunet geta benante gelete.yastewalew geta yeteraw sew yameltal.zemenachihu yebarek.
@shalomsisay2715
4 жыл бұрын
Siwedachiw begeta❤❤❤❤😭😭😭😭
@mimigirma1322
4 жыл бұрын
Tezi ena abba geta abzito yibarkachu
@tsagelafebo6778
4 жыл бұрын
Shalom.shalom.taberku
@AbcdAbcd-hz7cc
4 жыл бұрын
አሜንንንን
@nq2865
4 жыл бұрын
ታምረ ማሪያም 24:
@endaleberehe810
4 жыл бұрын
My God bless Borther Jesus with you
@ethiopiahagera878
3 жыл бұрын
ፀጋውን ጨምሮ ይስጣችሁ በተለይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተመስሎ ምድሪቱ ትውልዱ ላይ የወደቀ ክህደት ሃጢያት አመፅ ጣኦት ማምለክ ደብተራ ጥንቆላ ግን በሃይማኖት ካባ ተሸፍኖ ሚሰራውን መንፈስ ልትጠርጉ ልታጋልጡ ስለተመረጣቹ ተባረኩ❤️
@abebatafesse1515
2 жыл бұрын
ሼር
@endaleberehe810
4 жыл бұрын
Bless you
@almaze2363
4 жыл бұрын
💒💒💒👏👏👏❤❤
@ruteatife1139
4 жыл бұрын
Tebarekuu🥰
@ethiopiahagera878
3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን ከእሳት የተነጠቃቹ ትንታጎች የወንጌል አርበኞች ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነው የፈሪሳውያንን የሰዱቃውያንን የሃይማኖት መሪዎች ግብዝነት አውልቃችሁ ለጌታ ለኢየሱስ ራሳችሁን ስለሰጣችሁ እና ስለከፈላችሁት ዋጋ ተባረኩ❤️
@cellexpress3462
4 жыл бұрын
Ameeen tebarku kibri legeta yhuni
@abebasataalano7740
4 жыл бұрын
Tebarekuuu be geta
@tsegagebremichael2578
4 жыл бұрын
Tebarek wendmye
@ydenekugete7954
4 жыл бұрын
እውነት ነው ክርስቶስ እንሰብካለን እልልልልልልልልልል
@tsegagebremichael2578
4 жыл бұрын
Tebarek aba
@soloperation5445
4 жыл бұрын
tabarakuu kaseratee mawexatee edatee erafetee nawee
@nebiatandemicael1210
4 жыл бұрын
Amen God bless 🙏❤️😇
@ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
4 жыл бұрын
Eyesus yadinal tebareku ❤
@me3403
4 жыл бұрын
God bless you both!!
@birtukansahilu716
4 жыл бұрын
በጌታ ወንድሞቼ ተባረኩ፡፡ የእውነት አርበኞች እግዚአብሔር በሰጣችሁ ፀጋ ሁሉ የዲያብሎስን ሥራ አፍርሱ የውሸት ትምህርቶችን ግለጡ፡፡ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ሞገሱን፣ ፀጋውን፣ መገለጡን ያብዛላችሁ፡፡ አንድ ሰው ካዳናችሁ አክሊላችሁ ነው፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ደግሞ ይባርካችሁ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ፡፡
@meneberegebere7101
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት ግን የምትገርሙኝ በጌታ ዳግም ተወልዳችሁ የወንጌል ወታደሮችን የምትከለክሉ እና ተው የምትሉ ናቹ ወንጌል ሳይሸፋፈን በግልፅ መቅረቡ ስንት ህዝቡ እኔን ጨምሮ ከድቅድቅ ጨለማ እንዳስመለጡን ብታውቁ ሲቀጥልም በኢየሱስ መሆን ከሌሎች ጋ በመመሳሰል ሳይሆን ትክክለኛውን ወንጌል በመግለጥ ነው እኔ ሁሌ እከታተላችኃለው የተባረካችሁ ናችሁ ሁልግዜ በወንጌላቹ መንፈሴ ትታደሳለች ኬት እንዳስመለጣት ስታስብ አምልኮ ምስጋና ታበዛለች ድላቹ በሰማይ እንጂ በዚህ ታይቶ በሚጠፋው ምድር አይደለም ለምልሙልኝ
@ghennatphonetastic2124
4 жыл бұрын
Tabarak
@kukukataro4446
3 жыл бұрын
Kkkkkkk Wodachalew በእየሱስ ፈቀር 👏🥰
@dawitdawit4487
4 жыл бұрын
በትምህርት ብታረጉት ብዙዎች ይድናሉ
@betelhemgirma9736
4 жыл бұрын
እውነት አይበሰብስም የንጽሆችን ደም አፍሶ ማምለጥ የለም ጌታ ይፈስዳል 🙏
@asteraster7025
4 жыл бұрын
God bless you so much both
@mekdesindale9423
4 жыл бұрын
Zemenachu yibarek ahun tabotum gudu liweta new Israel iyfelgechiw new selmon beseraw beti wist alee iyalu new ahuni indawim mesgizi honwali
@jamiyoali8772
4 жыл бұрын
Amen
1:20:25
ዘርአያዕቆብ በደቂቀ እስጢፋኖስ ላይ የፈፀመዉ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በተኣምረማርያም Part 2-TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 10 М.
1:51:35
በኦርቶዶክስ ለስእል የሚቀርብ አምልኮ በማስረጃ IDOLATRY WORSHIP IN ORTHODOX WITH EVIDENCE - TIZITAW SAMUEL=ELM
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 10 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
1:17:05
ለሞተ ሰው የሚደረግ ፍትሃት እንዲሁም በእሬሳ ለሚጫወቱ ፓስተሮች መልስ TIZITAW SAMUEL YEZELALEM HIWOT ETERNAL LIFE IC-
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 12 М.
1:38:14
ኡኡኡኡ ይሄንን ጉድ ዓለም ይስማ
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 48 М.
18:28
" . . . ሙሉ ወንጌል፣ መካነ ኢየሱስ፣ ቃለ ሕይወት ግቡ። "
ET STUDIO
Рет қаралды 2,2 М.
1:19:10
ሰይጣን በሰው ተመስሎ ኤርሚ ቤት ገባ 🛑 የኤርሚ ትግስት ተፈተነ 🛑 | ermias abebe | ተናገር እውነቱን | faithline
Faithline
Рет қаралды 7 М.
56:40
ማመ ከሙሲሊሞች ጋር ከባድ ፍጥቻ~~ክርስትያን እና ሙሲሊም ውይይት | ወንጌል ይለውጣል | Direct message
ወንጌል ይለውጣል
Рет қаралды 4,4 М.
1:57:54
ኦርቶዶክስ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያደረሰችው በደል TIZITAW SAMUEL የዘላለም ሕይወት ቤ-ክ ETERNAL LIFE IC-
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 22 М.
3:05:00
የሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Luke Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 162 М.
2:00:24
ኤርሚያስ በነ ሜሎስ ዉይይት የታዘበዉን ሁሉ ተናገረ | ተናገር እዉነቱን | melos | ermi hd | josse | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
el ቃል tube
Рет қаралды 7 М.
1:12:59
* የሴት ብልት ሳሙ አለች ማርያም :: በጳጳሱ ትዕዛዝ የወር አበባ የታያት ሴት ተዘቅዝቃ ተሰቀለች
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 20 М.
1:40:35
እየፈጨ እና ገንዘብ እየዘረፈ እንዲያገለግል ማርያም ለግብፅ ገዳም ያበረከተችው ሰይጣን yezelalem Hiwot part 45 by k Tizitaw Samuel
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 21 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН