||የዘላለም ህይወት መግቢያ በር እንጂ መውጫ በር የለውም||

  Рет қаралды 618

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@YOmAty
@YOmAty Ай бұрын
እስከመጨረሻ ስሙት በጌታ ድንቅ መልእክት ነው
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 Ай бұрын
Waw brother you are so blessed. Waw waw waw...
@demekedessie
@demekedessie Ай бұрын
ዮኒ ❤ 👍ትክክለኛ ወንጌል ይሉታል ይህ ነው። የኔ ወንድም በጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
@AyalkibetTamratGeleta9988-j9h Ай бұрын
አሜን ይህ እውነት ከገባኝ ካረፌኩ ሰንበትበት አልኩኝ እንኳን አሁን ሙት በሆንበት ጊዜ ነው ከወደደን ከትልቅ የተነሳ ፋቅሩ ከክርስቶስ ጋር ሂወትን ሰቶናል መቼም አንገጠም ቅዱሳን
@YirgalemTafesse
@YirgalemTafesse Ай бұрын
ወንድም ዮናስ የምትሰጣቸው አስተያየትም ትምህርትም እጅግ ልዩ ነው ተባረክ ለመዳን የማንም እጅ የለበትም ልክ ነው።ለመጥፋት የሰው ፈቃድ የለም?
@TarikumekonnenAdesho
@TarikumekonnenAdesho Ай бұрын
Tsega yibizalih wondime
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh Ай бұрын
አሜን!!
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky Ай бұрын
Yene wid wenidim tebareklign beyesus sim tsega ycheme4lih❤❤❤❤
@YOmAty
@YOmAty Ай бұрын
Amen amen
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Ай бұрын
የዳነ ዳነ በቃ
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Ай бұрын
ወንድሜ እኔ እንዴት እንዳረፋኩ ይህ እውነት የገባኝ ቀን መኖሬን ወድጀው ይሔው
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Ай бұрын
የተሰራልህን የተከፈለውኑ አለማመን ከባድ ክህደትና ኢየሱስ በቂ አይደለም እንደማለት ይሆንን?
@NimoleseSelege
@NimoleseSelege Ай бұрын
ወንድሜ ዮናስ ዝም ብለህ አስተምር ስበክ የሌሎች ትምህርት ላይ ትክክል አይደለም እያልክ የምትሰጠው ሀሳብ በጣም አደገኛ ነው በተለይ በተለይ የታወቁ አስተማሪዎች ላይ ስትሳሳት አስተውያለው ብዙ የሚከተሉህ ስላሉ አብረው ይስታሉ ለምሳሌ ያንተን ትምህር አያቸዋለው መልካም ናቸው በወንድማማች መካከል ክፍፍልን የሚያስነሱ ሀሳቦች ይዘህ ባትቀርብ መልካም ነው ወንድሞች እና እህቶች አንተ የሰጠኸውን ሀሳብ ተከትለው እንዳይስቱ አኔ እራሴ አንተ በሰጠኸው ሀሳብ ላይ ኮሜንት ሰጥቼ ነበር ልክ ስለመሆኔ ሳይሆን ያለእውቀት ስላደረግኩት ደስተኛ አይደለሁም ከሚድያህ ላይ ብታወርዳቸው በጣም ጥሩ ነው ደግሞ በመሀከላችን ያለውን ክፍፍል ጠላት ይጠቀምበታል
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
የካቶሊኩ አለቃ የሉሲፈር መቃብር በሩ ተከፈተ እያሉን ይገኛሉ።
23:13
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 15 М.
||ክህደት እና ኃጢአት በዕብራውን መጽሐፍ መሰረት||
20:26
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 1 М.