የዘማሪ ሊሊ እህት ስለ ሊሊ አስገራሚ ነገር ተናገረች Lily(Kalkidan) Tilahun

  Рет қаралды 61,046

DAGI TILAHUN

DAGI TILAHUN

Күн бұрын

Пікірлер: 166
@jackjiang1210
@jackjiang1210 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ የምኖር ክርስቲያን ነኝ ግን የዚህ ቤተሰብ ፍቅር እና ትህትና እጅግ ልዩ ነው ደግሞም የሊሊን ዝማሬዎች ስሰማ ነው ያደኩት ስለሷ ፐርሰናሊቲ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል አስተማሪም ነው ተባረኩ 🙏❤🙏❤
@selamfikir8454
@selamfikir8454 4 жыл бұрын
ከልጅነቴ የምለው ነገር ቢኖር ምነው ሊሊ እህቴ በሆነች ቢያንስ አክስቴ በሆነች ነበር ምለው!you are amazing liliye!!i praise God about you
@evtsehay4446
@evtsehay4446 4 жыл бұрын
ውይ አቤት እግዚአብሔር ልዩ እንኳን ብርታት ሆናት እህቴ ውድድድ ሊሊየ ዘመንሽ ሁሉ የድል ይሆን ።
@samrawittesfaye-yx7jd
@samrawittesfaye-yx7jd Жыл бұрын
እንዲህ ያለ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁም በቀሪ ዘመናችሁም አይወሰድባችሁ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይመስገን ስለእናንተ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ameleworkbikila1294
@ameleworkbikila1294 4 жыл бұрын
ሊሊዬ በሚያምረው ድምጿ በተከሸኑ ቃላቶቿ በህልውናው ታጅባ የዘመረቻቸው ውብ ዝማሬዎችዋ ምን ያህል ከጌታ ጋር ህብረት እንዳላት ምስክር ነው ደግሞም አንባቢ እነደሆነችም ያሳያል ብቻ እንደዘመረችው እንደወይራ ሽታ መአዛ ጌታ በሷ ያስቀመጠው የብዙዎችን አውዷል ትባረክ እህታችን እልፍ አእላፋት ትሁን እንወዳታለን እናከብራታለን እልፍ አላፋት ትሁን ትብዛ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 4 жыл бұрын
ይህ ራሱ በረከት ነው መደናነቅ በሂወት እያለች 🙏🙏🙏🙏ምን ያህል ለበረከት የሆነ ቤተሰብ ነው 🙏😍😍አሁንም ይብዛላቹ
@danielmelka9108
@danielmelka9108 4 жыл бұрын
ትቼለታለሁ የኔን ጉዳይ!!! ብላ ዘምራልን በውስጣችን ያስቀመጠችው ብዙ ዝማሬዎች ሁሌም የእግዚአብሔርን ትልቅነት ሰውን መውደዱን የምትገልጽበት ዝማሬ ሊሊዬ ሁሌም ድንቅ ናት
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 4 жыл бұрын
Bless you more & more
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 4 жыл бұрын
ዋው ምን ይህል ጥልቅ ስሜት ያለው መልዕክት ነው፡፡ ይህ በራሱ ሬማ የሆነ የአምላክ መልዕክት እንደሆነ አምናለሁ የኔ ቆንጆ እውነት ነው ምን ያህል የቤተሰብ ህብረት የመንፈሳዊ ህይወት መገለጫ እንደሆናቹ አንቺ እራስሽ ስትናገሪ ትታወቂያለሺ ወንድሞቻቹ ፣አንቺ ፣ሊሊዮ፣ ልጆዋም በጣም በጣም እጅግ ነፍስ ሳይቀር የሚያሳርፍ የጌታ መንፈስ አለባቹ ለክብሩ መገለጫ ትሆኑ ዘንድ ሁላቹሁም ስለተመረጣቹ እ/ር ይመስገን እረጅም እድሜ ፍፁም በሆነ በጎነቱ አሁንም ይባርካቹ!!!!!!!!!!!!!! ሊሊዩ ተባረኪ አሁንም ህይወትሽ እንዲሁ ይጣፍጥ!!!!!!!!!!!
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 4 жыл бұрын
Amennn our dear sister Tigist tebarekesh kiri. Thank youuuu
@saramarkos5596
@saramarkos5596 4 жыл бұрын
አቤት አቤተ የእ/ር ክብር ያለበት ቤተሰብ ስለ ሊሊ በደንብ ገልፀሻል ሊሊዬ እንኳን ጌታ ለዚህ ቀን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ምርጥ ምስክርነት ጌታ ዘመናቹን አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ተባረኩ👏👏👏🙏🙏🙏💔💔💔
@kassechzewdu5935
@kassechzewdu5935 4 жыл бұрын
ሊሊሹ ከሰማይ የተቀባሽ እህታችን ነሽና አሁንም ጌታ እየሱስ ያብዛልሽ ዳጊንም ተባረኩ!!!!!!!!!!!!
@winyasefa2496
@winyasefa2496 4 жыл бұрын
በህይወቴ የምመኘው ሊሊ የምታመልክበት ጉባኤ ላይ መካፈል 1ቀን እግዚአብሔር ይረዳኛል እገኛለሁ ደስ የምትሉ እህትና ወንድም ናችሁ ደስ የሚል ምስክርነት ጌታ አብዝቶ ቤተሰባችሁን ሁሉ ይባርክ በጣም እንወዳችኋለን የትውልድ በረከት ናችሁ 💕💕💞💞💕💕💕💕💕💕💕
@hannaphonetastic9409
@hannaphonetastic9409 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ የተባረካችሁ ቤተስባች ሊሊዬ በትውልድ ህይወት የማትረሳ ሴት ነሽ
@mihretkidanemihret8761
@mihretkidanemihret8761 4 жыл бұрын
Lilly my #1 Gospel singer, when I found this video Today, it made me remember how I learned Amharic because of my love for your songs; it was almost 20years ago when I was new Christian @that time; your songs were the first Christian songs I started to listen, you are so blessed. Thank you for your service to God I am Eritrean. Love you forever ❤❤❤❤
@efud8358
@efud8358 4 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ሊሊ የኔፍቅር በጣም እወዳታለሁኝ 😍😍አሁን ደግሞ ያንችን የእህትዋን ምስክርነት መስማት የበለጠ አስደሰተኝ ምክኛቱም ከራስ ሰው እንዲህአይነት ምስክርነት ና አድናቆት ብዙ ስላልተለመደ ተባረኪ:: 😍ለብዙ ቤተሰብ ትምህርት የሚሆን ነው🙏
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 жыл бұрын
መልካም ልደት. ለዘማሪት ሊሊ. ከሊሊ እህት የሰማሁት የመጨረሻው ንግግር እኔም አስለቀሰኝ. የስጋ እህት ወንድም እያላት ችግሩዋን እንኩዋ ሼር አታደርግም. ከዛ ነገር የተሰማኝ በተማመነችበት አምላክዋ ላይ ተማምና ያለጥርጥር 100/100 የኖረች ሴት መሆንዋ ነው. ግን በእውነት የእግዚአብሔር ሴት ናት. ዘመንዋ ይባረክ.
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 4 жыл бұрын
አስለቀስሽኝ የኔ ቆንጆ እህቶቼ አስታወስሽኝ ሊሊዬዬ የጌታ ሴት ከነ ዘርማንዘርሽ ተባረኪልኝ አንቺ የትውልድ እናት ነሽ የኔ ውድ እህቴ
@rb2782
@rb2782 4 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ሊሊዬ በሒወት ኖረሽ ነው የዘመርሽው💕 በጣም የታደላቹ እና የተወደዳቹ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🏽
@hawiroth9237
@hawiroth9237 4 жыл бұрын
የሚስደንቅ እግዝብሄርን የሚያስከብር ቅመም ህይወት እህቶችዋ አደለም ለሊሊ ለራሴ ብርታት ሆናችሁኝ በተለይ በዝህ ውጥቅጡ በሆነበት ዘመን ይህን መልክት ስሰማው ተስፋ ልቆርጥ በወሰንኩበት ነገር ወደስፍራዬ ወደአምላኬ ብቻ እዳዘነብል ረድቶኛል ሰዎችን በህይወት እያሉ ማበረታት መልመድ መልካም ነው ቀጥሉበት ሃገራችን ያጣችው ይህንን መልክት ነው ተባረኩ። እናንተ የምድር ጨው ናችሁ
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 4 жыл бұрын
Amen dear sister Hawi, tebarekesh kiri I am excited to hear how you are blessed
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 4 жыл бұрын
አንቼ እራስሽ ስትጣፍጪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምን የይነት የታደለ ቤተሰብ ነው? ጌታ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@senaitgetu383
@senaitgetu383 4 жыл бұрын
Great witness ,Great testimony! Thanks
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ የተባረካቹ ቤተሰብ ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ
@genetmengistiebelete8528
@genetmengistiebelete8528 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ የእህት ምስክርነት ጌታ ይክበር ሊሊዬ የጌታ ልጅ መልካም ድንቅ ምስክርነት
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ሊሊዬ የኔ ድንቅ እህት ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤💐💐🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌷🌹💐💐💐🌹🌷🌹💐💐🌹🌷🌹💐💐💐💐💐💐💐
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ምስክረነ ነው እንኳን ጌታ ረዶቶሃችሁ የተባረከችሁ ቤቴሰብ ቀሪ ዘማናችሁ የበረከት ይሁንልችሁ
@almaz9520
@almaz9520 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት መልካም ልደት በጣም ውድድ አረግሻለሁ ተባረኪ በብዙ ሊሊዬ
@hiwot2815
@hiwot2815 4 жыл бұрын
ሊሊዬ የኛ ባለውለታ እንወድሻለን በጣም ትዝ የሚለኝ የማረሳው በልጁነቴ ከጎረቤት ያንቺን መዝሙር ስምቼ እናቴ ከቤት ስትወጣ በመስኮት ከጎረቤታችን ያለች ጎደኛዬ እሶም እናቶ ሳትመጣባት ያንቺን ካሴት ደብቃ ስትስጠኝ እና ቶሎ ሳይመለሱ እኔም ጎደኛዬም ካሴቱን የምንቀባበለው ነገር በጭራሽ አይረሳኝም አቤት ጌታ እንዴት አድርጎ ወደ ዘላለም አሳቡ እንደሚያመጣ አሁን ላይ ሳስበው ይገርመኛል በነገራችን ላይ ሊሊዬ እነዛ ጎረቤታችን በጌታ አይደሉም ግን መዝሙሩን ይከፍቱት ነበር ከረጅም ጊዜ በኃላ በፊስቡክ ያቺ የልጅነት ጎደኛዬ ፈልጋ አጊታኝ እሶ በUK ነው ኖሮዋ እኔ ዱባይ በስራ ላይ ነኝ አገኝችኝ ዋና part እኔ በጌታ አምኝ እሶም ሆነች ቤተስቦ ግን እዛው በነበሩበት አይማኖት ናቸው ጌታ ግን ስላልዳኑት ይታገሳ ስለሚል እግዚአብሔር የከፈተውን የምህረት በር ሳይዘጋ ወደ ቤቱ እንዲገቡ ከመቅበዝበዝ እንዲያርፎ ለስው ልጆች ሁሉ ምኞቴና መሻቴ ጸሎቴም ነው አንቺ ሊሊዬ ባለውለታችን ነሽ
@naomimesfin6527
@naomimesfin6527 4 жыл бұрын
Lilyeeeeeeee zemensch Beberket yimola ewdschalhu❤❤❤😘😘
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
ሰለሊሊ መልካምነት ስትመሠክሪ ችግር ላይ ስላሉ ሰወች ከፊታቸው ለሌላ ሰው ስናወራ የነዛ ችግር ላይ ያሉት ሰወች ሰነልቦና ምን ያህል እንደሚጓዳ ነው የተባረክሽ እህት ነሽ ሊሊየ ከምፅናናባቸው መዝሙሮች መሀል የአንችም ጭምር ናቸው በተለይ ቁጥር 4ዩቲውብ ላይ ያለው 16ኛው ደቂቃ እሰከ 28ኛውደቂቃ በየቀኑ ነው የማዳምጣቸው ለምን ትቼለታለሁ የኔን ጉዳይና አንድ ነገር አውቃለሁ ከእግዚአብሔር የሚበልጥ አንድም ነገር አለመኖሩን በዝማሬሽ ነግረሽናል ጌታ እየሱስ እድሜ ጤና ያብዛልሽ
@lelabelete7905
@lelabelete7905 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ሁሌ የምትገርሚኝ ሴት ነሽ ጌታን እንዴት እንደምትወጂው እንዴት እንደምታከብሪው እደነቃለሁ አንቺ የተረዳሽውን ያክል ጌታን መረዳት እፈልጋለሁ ሁሌም ናፍቆቴ ነው
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 4 жыл бұрын
ግታ በብዙ ይባረካችሁ ይጨምርባችሁ በርቱ ኑሩልን
@Deborah0629
@Deborah0629 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል የሚያንፅ ምስክርነት ነው ሊሊየ የትውልድ ሁሉ እናት እውነተኛ የግዚያብሄር ሴት ከዚህም በላይ ሚባልልሽ አለ ይሄ በህይወትሽ ካሳለፍሽው ጥቂቱ ይመስለኛል ከምስክርነትሽ ብዙ ነገር ቀረልኝ ተማርኩ አሁንም ይብዛልሽ ገና ለሚመጣው ለትውልድ ሁሉ በረከት ሆነሻል❤❤❤❤❤❤
@tsedabesha235
@tsedabesha235 4 жыл бұрын
ታላቅዋ ሆነሽ እንደዚህ መናገርሽ መረዳትሽ ደስሲል ብዙ ተምረናል ስታምሪንግግርሽም ደስሲል ተባረኪ
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 4 жыл бұрын
ታላቅዋ ሊሊ ነች ውዴ ታናሽ እሕትዋ ናት
@lulagebre2842
@lulagebre2842 4 жыл бұрын
ሰላማች ይብዛ ሊሊ ቤተሰብ ደስ ይላል ሰው በሂወት አያሌ ስለሱ መልካም ነገር መናገር ተባረክይ በብዙ 🙏
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!!!!!!!
@nigisttesfaye6501
@nigisttesfaye6501 4 жыл бұрын
Golory be to God!! What a Beautiful testimony of a dear sister. God bless you for honoring your sister! 💚💛❤ from Ethiopia
@wintaberhane9082
@wintaberhane9082 4 жыл бұрын
Very Genuine testimony sis Lilly you live the life of Christ 🙏🏽you are an inspiration
@gy8086
@gy8086 4 жыл бұрын
Wow lilya yena wede ehet endat endmwdshe bedsta lekso new yesmahut ehtochesh betam yebarkalhu! Aho endmilushe neshe ename begta ehtshe eysmahushe eytbarkubshe new yadkute!!
@selamhaile3920
@selamhaile3920 4 жыл бұрын
Wow thank u kikiye በጣም የሚባርክ ምስክርነት ነው
@kidistworku7815
@kidistworku7815 4 жыл бұрын
she so beautiful.. God bless you sister..... God bless this lovely family ..we love you lily ❤❤
@HassetViews
@HassetViews 4 жыл бұрын
ውይ ሊሊዬ አንቺም እንደኔ የቤተሰብ ልብስ ሳይቀር ለሰው ትሰጪ ነበር❤️ የተባረካችሁ ቤተሰቦች ስለ ሁላችሁ ጌታን እባርካለሁ❤️❤️
@tsigetakele
@tsigetakele Жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ
@Ab-tw1eh
@Ab-tw1eh 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ
@isaynomore1965
@isaynomore1965 4 жыл бұрын
ተባረኩ🙏🏾. በአንድ ቋንቋ ብትናገሪው ውብት ይጨምርበታል ምስክርነቱ
@shalomendale6041
@shalomendale6041 4 жыл бұрын
እሕቴ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ፍቅር ነውፍቅራቹህን እግዚአብሔር ያብዛው ካኝቺም ብዙ ተማርን ደስ የሚኽ ህይወት
@shalom1070
@shalom1070 4 жыл бұрын
Wonderful message!! You have a beautiful family Dagi! I didn't know you have other sisters besides Lily until recently! God bless you all!!
@Ephrem-Getaneh
@Ephrem-Getaneh 4 жыл бұрын
God bless you Kiky!! We appreciate the testimony. It means a lot so thanks for taking the time and the courage to do this.
@bezaworkkassa8132
@bezaworkkassa8132 4 жыл бұрын
Wonderful testimony!!!
@lomilemmu618
@lomilemmu618 4 жыл бұрын
Kikiye anchim iko betam Egezabiher yebarekesh des yemil heyewetesh lelochin yemiyastemer betaaam yetemarekubesh ale iko ye zare 16 amet gedema beye gizew yeminebeb astemari... geta Egezabiher yibarkachihu mechereshachihu be betu yileq!! Hulachihunem geta yebarekachihu nachihu ❤️❤️💕
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ተባረኩልኝ እግዛብሔር ይክበር🙏
@dakuguyo6186
@dakuguyo6186 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen my God bless you Amen Amen Amen Shalom
@glorytube5977
@glorytube5977 4 жыл бұрын
Thank you for shearing we need to learn from the woman of God . Love you so much liliye. Bless you more and more. You are the example of our generation. Love you 😍
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 4 жыл бұрын
Kikoooyeeeeee, My baby sister!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ባንቺ መዝሙር ብዙ ተፅናንተናል ተመልሰናል አመስግነናል ውዳችን ነሽ
@kiyaslife1853
@kiyaslife1853 4 жыл бұрын
My love❤❤❤
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 4 жыл бұрын
Lilishuyeee love you too
@yayineabebaamare6941
@yayineabebaamare6941 4 жыл бұрын
Lilye I'm not surprised at all by what she was saying b/c your life is very evident that you have such a close relationship with your Lord. How I wish u could upload videos on ur channel to teach and inspire others about an intimate relationship with God. I know u have treasures stored up in your heart that I believe can help others with their r/nship with God. I know u r not a public person but for the sake of others how I wish u could share and teach others. I love you so so sooooooooooooo much ( u have no clue). I wish I could be like u someday, pray for me. I love you!
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
Lily sweet
@sulamitisack3459
@sulamitisack3459 4 жыл бұрын
Liliyeee ♥️ btam ewedishalew long life..♥️
@girmamathewos507
@girmamathewos507 4 жыл бұрын
I love your songs and you too LILI. May God bless you more and more
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 жыл бұрын
Tebarekeligni konjo leleyen yemigelisibet akim yelegnim plz nigeruligni love you all ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yordamichael812
@yordamichael812 4 жыл бұрын
Kiki konjo you are Blessed 🙏♥️♥️🇪🇷♥️♥️🇪🇷♥️♥️
@frehiwotzegey8793
@frehiwotzegey8793 4 жыл бұрын
Such a blessed family and lovely siblings testimony
@kiyaslife1853
@kiyaslife1853 4 жыл бұрын
Liliyeen betaam newu miwodat! Beteley 2014 ena 2015 lijochen sasadig ke Lily zimarewoch saleley yasalefkutin alresawm! Nurilin Liliye betaam wuddddd😘😘❤❤
@emugirma2308
@emugirma2308 4 жыл бұрын
Yerdachu Ersu yebarek 🙏❤️
@connyghebremichael7241
@connyghebremichael7241 4 жыл бұрын
Ehta Kikye tebareke ewkete new keber le Egzbeher yehune Lelye yetbarekhe ye emnet sew ye Feker sew lezemnate lbzohe ytrfeh ye amlke temaer zega yalse hete nate le testene antatte be wetate krstose wesge syagleglew awkatalu Ahuneme zemnahuo tebareke le bezohe Yemane ena ye mznanate meknyate yadrgahuo enwdahuhalen❤❤😍
@azebberihun8491
@azebberihun8491 4 жыл бұрын
Wow amazing God bless you!
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ተባረኪ
@yeeyesusteketay9954
@yeeyesusteketay9954 4 жыл бұрын
Wow yemegerm hiwet Geta keri zemenehen yebarek !!🙏👏🏽
@meazaamare44
@meazaamare44 4 жыл бұрын
አሜን። ጌታ ይባርክሽ
@azebtemesgen2798
@azebtemesgen2798 4 жыл бұрын
Geta zemenachihun yibark. Liliye tasashignalesh. God bless you in abundance.
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 жыл бұрын
You are blessed families,God given to us from heaven ...
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Hmm,,, wow !!!this is amazing testim😇😇😇💙ony...I feel it Lily is close to God.💙GBU all family ❤💙
@edlawitdejene8733
@edlawitdejene8733 4 жыл бұрын
What a testimony, lilye u are so lucky!!!!!
@thecolossaldudeepic1999
@thecolossaldudeepic1999 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ፣!!!!!!
@azebberihun8491
@azebberihun8491 4 жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen
@azebberihun8491
@azebberihun8491 4 жыл бұрын
Wow😪amazing massage!
@deluchan8225
@deluchan8225 4 жыл бұрын
Lily yetebarekech zemari ene orthodox negne hule giza yeswan mezmre eyesemawe newe yadegute mirt sewe egziabher edme yestesh
@eyerug7759
@eyerug7759 4 жыл бұрын
For Tilahun family .... ehite yesewan life experience setawer betam nw leben yenkagn so yelilyen life bemtsehaf tetsefo leteweldu bekerbe bekmte melkam nw. Specially baltarkwa behiwot eyalch demo sihone teru nw. Please teweldu lyawekw ena lemarebt yetegba selhone yehe behon melkam nw
@kalkidantsegaye3507
@kalkidantsegaye3507 4 жыл бұрын
Amezing becha kberun Geta yewsed
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 жыл бұрын
Yeleleye sis zemenishi yibarek ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@betigoiton4672
@betigoiton4672 4 жыл бұрын
Long live lily Familie God belsse more more .....!
@aromab6357
@aromab6357 4 жыл бұрын
Lili zimmmmm bila dimtswan ke agelgelot wechi mnm gizewan sitatefa yematitay yetewededech yegeta agelgay misaleyachin Nat..... Huleam enwedishalen❤️❤️❤️
@jesusislord3719
@jesusislord3719 4 жыл бұрын
Oh my God you are blessed sister you are appreciate our sister God bless you that’s right thank you so much we need so much like you really ❤️❤️❤️❤️🙏😆☮️
@zemenkefyalew300
@zemenkefyalew300 4 жыл бұрын
More blessings to all the family She is blessed I am glad she is my sister to in Christ.
@zekakonzi5461
@zekakonzi5461 4 жыл бұрын
Oh ! Adishewot Tilahun I remember you wow in Nativity Girls School , you are lucky to be a sister of Lilly.
@enkuasfaw5805
@enkuasfaw5805 4 жыл бұрын
What an amazing testimony
@zelekedaniel3068
@zelekedaniel3068 4 жыл бұрын
wowo Eigzabher yibarikish Liliye kiky Yesema Amilak yibarikish Tebark
@EducationalAl
@EducationalAl 4 жыл бұрын
You are blessed all family TILAHUN 😘😘😘😘😘😘
@tgsam7540
@tgsam7540 4 жыл бұрын
Yane wud lilyee GBU❤❤❤❤
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ደስየሚል ቤተሰብ 🌹
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@yemisrachyilma2202
@yemisrachyilma2202 4 жыл бұрын
Blessed family!!! Love you all!!!
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Liliye yena konjo sela anche egizabher amesegenalalwe zemenshe ba geta bate yelaqe Tebarke,betasabocheshem egizabher abezewto yebarke 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤👈selamachu bezete yebale
@MrGetachew96
@MrGetachew96 4 жыл бұрын
Kikiye tebareki👍
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ 🙏
@elilhagos9952
@elilhagos9952 4 жыл бұрын
You are so sweet sister, lilly is very inspirational
@genetgirma7895
@genetgirma7895 4 жыл бұрын
Wowwww lela l Love you 🎻🎻🎺
@ilovegodalem3661
@ilovegodalem3661 4 жыл бұрын
Selemesetete setenagreye it is so true I got that blessing from everyone her too
@meem3233
@meem3233 4 жыл бұрын
Bless u sisit
@tezetatage
@tezetatage 4 жыл бұрын
What a blessed family
@emue3460
@emue3460 4 жыл бұрын
Christianity in action ! Lilye yebzalsh! Blessed family!
@bezanigusse9592
@bezanigusse9592 4 жыл бұрын
Lily God bless you!❤️🙏🏽
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 4 жыл бұрын
You are so beautiful too Liliyea enwedeshalen tewedaj nesh
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ቆጆሀበሻነኝ
@ቆጆሀበሻነኝ 4 жыл бұрын
Yena kojo dess sety tebarky
@sophijarso9929
@sophijarso9929 4 жыл бұрын
አንደበቱ የተቀባ መዘመር ንግግር መደናነቅ የሚያውቅ የተባረከ ቤተሰብ
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
lily tilahun interview p1
8:23
semayawit
Рет қаралды 92 М.
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 111 М.