50 እና 30 ለምስጋና Kalkidan Tilahun ( Lily) 30 years of service and 50th Birthday Interview

  Рет қаралды 275,178

KalkidanTilahun Lily

KalkidanTilahun Lily

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@φγπφ
@φγπφ 4 жыл бұрын
ሊሊዬ የልጅነቴ ነሽ! ጫት እየቃምኩኝ "ቅዱስ ነህ አንተ...... እግዚዓብሄር አለ በማደሪያው...!" የሚል መዝሙርሽን የዛሬ 21 ዓመት አዳምጬ ነበር ቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል ሄጄ ጌታን ያገኘሁት፤ ታሪኬ ብዙ ነው፥ ባጭሩ ግን ጌታ ከሞት መስመር አውጥቶ ወደ ህይወት ለመሸጋገር ምክንያቴ አንቺንና ዝማሬሽን ብቻ አድርጓልና ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ። የእኔ እናት መልካም ልደት ይሁንልሽ!!! ዘመንሽ ይባረክ! አንቺን ለዘመናችን ቤተክርስቲያን የሰጠ እግዚዓብሄር ይባረክ!
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Ohhhh what a lovely testimonial. Thank god foe what he's done for you.God bless you!
@EnbakomTamirat
@EnbakomTamirat 8 ай бұрын
May the Lord bless you and all that belongs to you...!!!!
@yohannesarchitects4714
@yohannesarchitects4714 5 ай бұрын
Merhaba
@negakassa
@negakassa 4 жыл бұрын
የሊሊ ቁ 1 መዝሙር የወጣ ሰሞን አዲስ ክርስቲያን ነበርኩኝ በባስ ታክሲ ላይ በትንሽዬ ካሴት ማጫዋቻ ከፍቼ ሰማው ነበር ተሳፋሪውም ዝም ብሎ ይሰማ ነበር Bless you more
@thionlema7724
@thionlema7724 Жыл бұрын
ወንጌል ስሰማ አዲጌአለሁ ግን ገና አሁን ባንቺ ምስክርነት እየሱስ በራልኝ ተባረኪ ልቤ አረፈ
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
ሊልዬ አኔ የኦርቶዶክስ አምነት ተከታይ ነኝ ግን መዝሙርሽን በጣም ነው የምወደው ሁሌም ዘምረዋለው አሁን ደሞ ስርአትሽን ሳይ በጣም ተደነኩ በየትኛውም አምነት ፈጣሪን የሚፈራ ሰው ደስ ይላል አግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ❤️❤️
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 4 жыл бұрын
እህቴ የሊሊዬን ስጦታ ላንቺ ልኬአለሁ እርሱም የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስን። እርሱን በማመን የዘለአለም ህይወት ይሁንልሽ መከተል ያለብን የሀይማኖት ድርጅቶችን ሳይሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም አንድያ ልጁን በመስቀል ላይ ለአለም ሁሉ የሰጠውን ነው ተባረኪ
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
ተባረኩ
@michaelandebrhan3614
@michaelandebrhan3614 4 жыл бұрын
መዝሙርሽን በጣም ነው የምወደው ሊሊየ አግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 4 жыл бұрын
ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑና ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️
@MrMotivation_1
@MrMotivation_1 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pnWnmIWIabeVf8k
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ብሩክ ንግግርሽም እንደመዝሙርሽ ይጣፍጣል፣ ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ እድሜሽን እንደ ሊባኖስ ያለምልመው።
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@ruhamagebre4425
@ruhamagebre4425 4 жыл бұрын
@@tafachbekel6934 የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ጀግና ነሽ የኔ እህት በሪቺ ደግሞ ሰባኪ ልትሆኚ ነው እንዴ ብቻ ቀጥይ እየሱስን ባንቺ ኣፉ ሲሰማ ያምራል ተባረኪ
@Canada404
@Canada404 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@bishagetaneh9383
@bishagetaneh9383 4 жыл бұрын
Qqpppppppp
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 жыл бұрын
ጼንጤ አይደለውም ግን የሊሊን ያልሰማውት አልበም የለም በጣም ነው የምወድሸ a beautiful lady Many many happy returns of the day Thanks for your service !!!! Love and respect !
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ተባረኪ እውነት ነው ሁሉ ለወንጌል ነውና በአንድ ሰው መዳን በሰማይ ታላቅ ለሆነ ደስታ ምክንያት መሆን ትልቅ ልብ ነው🔥 ለምልሚልኝ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 4 жыл бұрын
ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑና ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️
@yonimac301
@yonimac301 4 жыл бұрын
ሊሊዬ- ሌላ ብዙ ዕድሜ ፣ ሌላ ብዙ ሠላም እና ሌላ ብዙ ተጨማሪ አገልግሎትን ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልሽ ! በመዝሙሮችሽ ሁሉ ተባርከናልና የጠየቅሽንን ጊፍት ለመስጠት ዝግጁ ነን ! የሚገርመው በዚህም ዘመን ራስን ከማጉላት ይልቅ እግዚአብሔርን ማግነን እንደሚቻል በአንቺ ውስጥ በማየቴ ተደነቄያለሁ። 50ኛ ዓመት ልደትሽን ምክንያት አድርገሽ ራሳችንንም ዞር ብለን እንድናይ አድርገሽናልና እንኳንም ተወለድሽልን !!!!
@ermiaszeleke9095
@ermiaszeleke9095 4 жыл бұрын
አገልግሎት ስለእየሱስ ብቻ ማውራት እና ሌሎች ስለእየሱስ እንዲሰሙ ማድረግ ነው። እየሱስ ጌታ ነው!!! ፀጋ ይብዛልሽ ሊሊዬ!
@tewodroscherenet9230
@tewodroscherenet9230 4 жыл бұрын
በሊሊ የአምልኮ አገልግሎት ያልተነካ፣ መንፈሱ ያልተባረከ የለም ብል ማጋነን አይደለም። ሁልግዜ የተቀባ ዝማሬን እያፈለቀች እዚህ ደርሳለች። ሃሳብ ለመስጠት ያህል ግን፣ ካላት አገልግሎት ጎን ለጎን ተተኪ ትውልድን ለመስራት በስርዋ የዝማሬ አገልጋዮችን ይዛ ፀጋን የማካፈል፣ የማነፅ ስራዎችን ብትጀምር ( እስካሁን ካልጀመረች) ቀጣይነት ያለው ክብር ይሆናል። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልሽ !
@mintesenotzerihun6985
@mintesenotzerihun6985 4 жыл бұрын
ሊሊዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ ወደ ጆሮዎቼ ሲንቆሮቆሩ.. ነብሴ ቀጥታ ወደላይ ወደ አርያም ሄዳ አምላኳን ታገኛለች። HAPPY Birthday!!!!! THANKS a lot
@folefollow9751
@folefollow9751 Жыл бұрын
ሊሊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በህይወት ዘመኔ መንፈሳዊት ስሜት ሲሰማኝ ባንቺ ዝማሬ ነው የምመሰጠው ትልቅ አስተማሪዬ ነሽ ጌታ ጸጋውን አብዝቶ ይባርክሽ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
እሁድ በሰንበት ያንችን ዝማሬ ይልተዘመረበት ጉባዔ ያለ አይመስለኝም. የትውልድ በረከት ነሽ! 🙏🏽💝 We love you.. happy birthday young lady!
@tmwk3492
@tmwk3492 2 жыл бұрын
Yes
@bisratyemane3423
@bisratyemane3423 4 жыл бұрын
ለኤርትራ ለኢዮጳያ ለበረከት ያረገሽ ገታ ስሙ ይባረክ ሊሊ ብጣም ንወድሻለን ኤርትራዊያን አኔ ብቺ ምዝሙር ነው ያደኩት ለምሊሚ በአለም ሁሉ ስፊ ጸጋሽ 30ኣመት ብላይ ለበረከውት ይሁን
@MrMotivation_1
@MrMotivation_1 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pnWnmIWIabeVf8k
@evtsehay4446
@evtsehay4446 4 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔርን ስለ አንቺ አመስግኝ አላበቃም ቃላት የለኝም እንዴት እደምወድሽ እርሱ እግዚአብሔር ያውቃል አንቺ ጌታ እስኪመጣ ዝም ብለሽ እድታገልገይ በንጥቅያ ብቻ እድትሂጄ ነው የምጸለየው ፍቅሬ እህቴ ውድድድድድድ እስከ መንግሥት ስማያት ።
@meseretarega2899
@meseretarega2899 4 жыл бұрын
ይህም ለእግዚአብሔር ቀላል ነው የሚለው ዝማሬሽ ህይወቴን ያነቃቃዋል እንኳን ተወለድሽልን ቀሬውም ዘመንሽ ይባርክ!I can't believe you're 50th years old.You look young any way may the Lord bless you lilye.
@danielweldu6399
@danielweldu6399 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ እኮ ሊሊየ፡ እውነት መዝሙርሽን ይልቅ ወደ እግዚኣብሄር እንደምያይ ኣድርጎኛል፡ ጽድት ያለ ጸጋ ነው ያለሺው፡ ዘመንሽ ይለምልም እንወድሻለን ሊሊየ።
@MrMotivation_1
@MrMotivation_1 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pnWnmIWIabeVf8k
@jesusislord5498
@jesusislord5498 3 жыл бұрын
ዘፈን መውደ ድ ያቆምኩት በአንቺ መዝሙር ነው ገና ጌታን ሳልቀበል። ያ ዘር በውስጤ ተቀምጦ ለዛሬ ጌታን እንድቀበል እረድቶኛል። ስለሰጠሽ ፀጋ ጌታ ይመስገንዘመንሽን ይባርክ።
@yealmetessema7675
@yealmetessema7675 4 жыл бұрын
ባለፍኩባቸው የህይወት መንገዶች ሁሉ በዝማሬሽ አምልኬ፣ተፅናንቼ ፣በጌታ ደስ ብሎኝ ጌታን አይቼበታለሁ ሁል ጊዜ ቃሉን ስለምትዘምሪ ሁሌ እደነቅ ነበረ ሊሊ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ🙏 ከጌታ የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ።እንወድሻለን❤
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ በአንቺ አልፎ መንፈስ ቅዱስ በዝማሬ ልቤን ነካ የዘላለምን ህይወት የሆነውን እየሱስን አገኘሁኝ ሊሊዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ !!!
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
I am one of the peoples who has benefited from your songs ... since my childhood your songs meant a lot to me and I sing like my own songs. ለዛሬው ለአገልግሎት ሕይወቴ የዘራሽው ዘር በቅሏል። ጌታን እንድወደውና እንድኖረው በዝማሬዎችሽ ስላደረግሽኝ እግዚአብሔር ዋጋሽን በዕጥፍ ይክፈልሽ። ሊልዬ በእውነቱ ጉልበትሽ እንደ ዕድሜሽ ይጨምር። ከሚወድሽ ወንድምሽ።
@Tarikuage
@Tarikuage 4 жыл бұрын
ሊሊን በመዝሙሯ ምጡቅ እንደሆንች ከማወቅ ውጪ ይህን ማንነቷ እንደአዲስ እንደማላውቃት ሆናብኛለች። ስለአገልግሎት የተናገረችው ድንቅ ነው። መጀመሪይዋም መጨረሻዋም ያማረባት ጥበበኛ ሴት።
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 4 жыл бұрын
ሊሊዬ አሁንም እግዚአብሔር ያለምልምሽ ባንቺ ዝማሪ በሸለቆ ሆኜ ተፅናንቻለሁ፣ የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶቼን አፅናንቶኛል በቃ ብዙ ብዙ አሁንም በትንሹ በማገለግለው የመዝሙር አገልግሎት ያችን መዝሙሮች ነው ብዙ ግዜ ማገለግለው እና ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባንቺ ውስጥ ያስቀመጠውን የዝማሬ ፀጋ በጣም ነው ማመሰግነው ! አንቺ የተወደድሽ ብዙ ዓመትቶች ኑሪልን ! Happy birth day! እግዚአብሔር አሁንም ዘመንሽን በልምላሜ ይፈፅምልሽ!
@hewannegash5626
@hewannegash5626 4 жыл бұрын
ሊሊዬ በጣም እወድሻለሁ ። አባቴ አሁን በሂወት የለም ግን በሂወት እያለ መዝሙርሽን በጣም ይወደው ነበር። እኔም በጣም ስለምወድሽ መዝሙርሽን እያዳመጥኩ ነው ያደኩት ደግሞ አሁን ደግሞ አባቴን ታስታውሽኛለሽ ። በጣም ነው የምወድሽ በጣም ፣
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916 4 жыл бұрын
ሊልዬ የኔ ቆንጆ ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙርሽ እየተባረኩ አድጌያለው መዝሙሮችሽን በቃሌ ይዤ የማልዘምረው መዝሙር የለም እኮ ጌታ ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም ብዙ አመት ኑሪልን ውድድድድድ ነው ማረግሽ
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@mussiemengistu7242
@mussiemengistu7242 3 жыл бұрын
የነኘሰሸቨ፣
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 4 жыл бұрын
እድሜ ቁጥር እንደሆነ ያሳየሽ ብርቱ ሴት ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ተመሳሳይ ሀይማኖት ባይኖረንም ከማድነቅ ወደኋላ አልልም
@merontaye8723
@merontaye8723 4 жыл бұрын
ሊሊዬ እባዬ መጣ እኛቤት ጌታንም ሳንቅ ወድሜ ሹፌር ነው መዝሙርሽን በጣም ይስማል እኔም እድዘች ዘማሪ እሆናለሁ ብዬ ይኽው እኔና እህቴ ጌታን 18 አመት ሆነኝ በመዘምራን ካየር ለማገልገል በቅቻለሁ ውውውውው ገና የመቶ አመት ሴት ሆነሽም ትዘምራለሽ አቺ የብርሃንንምጭን በመዝሙርሽ ገና ታበራለሽ ፀጋው ይብዛልሽ
@genetabate1627
@genetabate1627 Жыл бұрын
ሊሊዬ በጣም ነው መዝሙርሽ የምወደው እግዚአብሔር ፀጋሁን ያብዛልሽ በጣም ነው የምባረክበት ምን እንኳን በሌላ አይማኖት ውስጥ ብኖር ያንቺን ዘማሬ ብሰማው በብዙ ያፅናናኛል
@enochtd7287
@enochtd7287 4 жыл бұрын
አይ አባቴ !!! ለካ እንዲህ አይነት ልጅም አለህ 🙊 ለካ እንዲህ አይነት እህትም አለኝ 🙊 ቁር'ጥ ኢየሱስን (ልቧ) ይህን በሂወቴ ስላየሁ አመሰግንሃለሁ ፡ ስጦታሽንም እሰጣለሁ
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@newlegend5929
@newlegend5929 4 жыл бұрын
Ewnat naw geta yebarek !!!
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 4 жыл бұрын
Amen geta edeze ayenet gegena legem alew semu yebarek leleye ❤❤❤egeg yetewededech geta zemenan yebarekiw❤🙏🙏🙏
@IyIsusyadnal1
@IyIsusyadnal1 4 жыл бұрын
Liliy Geta zemnshen yibark
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
ሊልዬ ዝማሪዎችሽን ስሰማ ነው ያደኩት ፤ በመዝምሮችሽ ውስጥ ጌታዬን አይቸዋለሁ፣ ተጽናንቼበታለሁ፣ አምልኬበታለሁ፣ እንዴት እንደምወድሽ ቃል የለኝም ፤እግዚአቢሔር ዘመንሽን ይባርከው ፤ ዘርማንዘሪሽ ይባረክ!
@mihiretdr
@mihiretdr 4 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ በቋሚነት እየሰማሁ ያደኩት ብቸኛ የሴት መዝሙር የሊሊ መዝሙር ነው። እግዚአብሄር በዚች ሴት ዝማሬዎች እንክትክት ብላ የተሰበረች ልቤን ጠግኗል፣ እንባዬን አብሷል፣ ደግፎኛል፣ አፅናንቶኛል መክሮኛል... ብዙ እንቆቅልሽ ባለበት ሁኔታ እግዚአብሔር ከሁኔታ እና ከጥያቄ በላይ የሚመለክ መሆኑን አስታውሳኝ እኔም "አመልካለው እጆቼን አንስቼ ጥያቄዬን ሁሉ ረስቼ ብያለው"፣ እግዚአብሔር ለኔ መልካም አይደለህም ባልኩበት ቀን እና ለምን ሆነ ብዬ እንቆቅልሼ በበዛበት ወቅት " ባይገባኝም እንኳን ቅሉ አንተ መልካም ነህ: እግዚአብሄር መልካም ነህ ብዬ ዘምሬያለው መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን" ስትል ንስሀ ገብቼያለው፣ ያልገቡኝ ያልተመለሱልኝ ጥያቄዎቼ እንዳሉ መልካምነት ባህሪው መሆኑን እያሰብኩ ማምለክ ለምጃለው፣ ብዙ አመለጡኝ የምላቸው ነገሮች ወደ ሀሳቤ ሲመጡ "በስምህ ታምኛለው አልፀፀትም" ብላ ስትዘምር እምነቴ ጨምሯል፣ ስለስሙ እምቢ ማለት ያለውን ዋጋም አስታውሳኛለች ነፍፍፍ ቀን ህይወቴ የኔ መስሎኝ በራሴ መንገድ ስዳክር "ህይወቴን በጁ የያዘው መንገዴን የሚቀይሰው" ስትል የኔን ህይወት እንደማልኖር አስታውሳኝ ካምላኬ ታርቄያለው፣ ግራ በተጋባሁበት ብዙ ቀን አብሬያት "ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ በሰው አይምሮ መች ትለካለህ" ብዬ አርፌያለው መፍትሄ መላ በጠፋብኝ ቀን ነብሴ ልትወጣ ስትደርስ "ትቼለታለው የኔን ጉዳይ እንደመላው ያድርግ እንደመላው" ብያለው በአምላኬ አርፌያለው በማላውቀው እና የኔ የምለው በሌለበት ቦታ ስኖር ብዙ ጊዜ ስፈራ "ቅጥር ሰርተህ እኔን ከበህ እንደአይን ብሌን ተጠንቅቀህ አቤት ጥበቃህ" ስትል በእግዚአብሔር ጠባቂነት ላይ እምነቴ ጨምሯል በብዙ ጭንቀት እና ሀዘን ውስጥ ባለሁበት ቀን "ለሰው አላወራም ምን ትርፍ አገኛለው: ሀዘኔን ብሶቴን ላንተ እናገራለው :ደጃፌን ዘግቼ አጫውትሀለው አምናለው ካንተ ዘንድ ምላሽ አገኛለው" እያልኩ በጌታ ፊት አንብቻለው ብዙ.... የምለው አለኝ መዝሙሮቿ ውስጥ እራሴን እና ህይወቴን አገኛለው በተለያየ version አንድ አይነት ህይወት የምንኖር ይመስለኛል በጣም እውድዳታለው። ዛሬ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ "እግዚአብሔር መልካም ነው ብዬ ዘምሬያለው መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን"እያልኩ ነው እራሴን ያገኘሁት ልደቷ መሆኑንም ያወቅኩት። ሊሊሾዬ ውስጤ ናት ስወዳት♥♥♥ መልካም 50ኛ የልደት በአል የኔ ቆንጆ♥♥♥
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 4 жыл бұрын
ሊሊዬ አንድ እናት ያንቺ መዝሙር ሲከፈት እሷ እየሱስን አይታዋለች ይሉሻል ሁሌ አወድሻለው ተባረኪልን። እባክሽን መዝሙሮችሽን እንደገና ብትሰሪያቸው በጥሩ ሙዚቃ ቅንብር የብዙዎቻችን ምኞት ይመስለኛል። ያለሱ መስማት አንችልም ነበር።
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
ቅጥር ስርተህ የሚለው መዝሙርሽ ሊሊየ ቆንጆ ላንች ማስታወሻ ይሁንልሽ በግሌ ነው ሌላ50 ይጨመርልሽ ከተዋህዶ እህትሽ😍😍😇😇
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 4 жыл бұрын
ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑና ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️
@MrMotivation_1
@MrMotivation_1 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pnWnmIWIabeVf8k
@yonthamgrsa3514
@yonthamgrsa3514 8 ай бұрын
ሊሊዬ ምንም ቃል የለኝም ጌታ ለኛ ይሰጠን በረከታችን ነሽ ::በጣም የገረመኝ መዝሙርሽ ብቻ ሳይወን ንግግርሽ እራሱ ህይወት ነው ❤❤❤❤❤ 1000 አመት ኑርሊኝ blssed
@edenetissa6361
@edenetissa6361 4 жыл бұрын
ሊሊዬ እንኳን ተወለድሽልን በጣም ነው የምወድሸ ባንቺ ዝማሬ ተባረኪያለው ሁሌም ስስማዉ በመንፈስ ውስጥ ሆኜ ነው አገዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ከረጅም እድሜ ጋር ፀጋውን እጥፍ ያብዛሽ
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 4 жыл бұрын
ሠው የተጋባበትን ስያከብር የሊሊ ልዩነት ጌታን ያገለገችበትን ውይ እንደው እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሠው አለው ሊልዬ ፀጋ ይብዛልሽ!!
@asterhailu4188
@asterhailu4188 4 жыл бұрын
ይህንን መልዕክት ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልረካ አልኩኝ : ተባረኪ ሊሊየ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
ሊሊ ጌታ አየሱስ ምርጥ እጥፍ እጥፍ አመታቶችን የጨምርልሽ በእውነት በመዝሙሮችሽ እንደት እንደምፅናና ቃላት ያጥረኛል ለነገሮች ከመጨነቅ ይልቅ ለጌታ ሰጥቼ ማረፍን በአንች መዝሙሮች ውስጥ ተምሬአለሁ ለምሳሌ አንዱ መዝሙርሽ ኸረ እኔ ምን አስጨነቀኝ እሱ ራሱ አምጭልኝ ካለኝ እግሮች ስር በርከክ እላለሁ ሁሉን ለርሱ ትቼ እነሳለሁ የሚለው; የሚመካ በእግዛብሄር የመካ; አለልኝ እግዛብሄር አለልኝ የመሳሰሉት በየቀኑ በሚባል አይነት ነው የምሰማቸው ሌላው የቅርብ ቅዜ ወጣት ዘማሪወች ሁላችሁም ባትሆኑ አንዳኖዶቻችሁ ከቀድሞወቹ የሂወት ልምድ ቅሰሙ እባካችሁ Happy birthday Lili bless you more and more
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@mimitaye6872
@mimitaye6872 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ዘመን የማይለውጣቸውና ተስምተው የማይጠገቡት መዝሙሮችሽ ከእግዚአብሔር መንፈስ እንደተቀበልሻቸው የሚመስከርው አምልኮ ላይ ስንቱን እድኖናል ባርኮአል አሁንም መዝመሮችሽ ይባርካሉ ዘርሽ ዘመንሽ ይባረክ ሊሊዬ በጣም እወድሻለሁ
@ZelalemLemaM
@ZelalemLemaM 4 жыл бұрын
Who remained humble and grateful for the last 30 years as a Christian? Lily! She touched my hearts! More blessings my sister my family in Jesus!
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
እመቤቴ ሊሊዬ መዝሙርሽ እኮ ነው ያመጣኝ ወደ ጌታ አንቺማ ለዝማሬ ለምስጋና ተፈጥረሻል አረ ሺ አመት ኑሪልኝ: የስ ፕሮዳክታችን ኢየሱስ ነው ሌላ አይወራም !! ሰው እንዲድኑ ከዳኑት እኮ መካከል እኔ አንድዋ ነኝ !!
@mahletgashu9013
@mahletgashu9013 4 жыл бұрын
የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት እንኳን በስጋም በመንፈስም ተወለድሽ የኔ ውድ እህት ቀሪ ዘመንሽ ደሞ ውብ ይሁንልሽ ። በዝማሪወችሽ ብዙ ብዙ ተባሪኬለሁ መዝሙሮችሽ ለመንፈሳዊ ሒወቴ የደም ስር ናቸው ተባረኪልኝ እወድሼለሁ እፅልይልሻለሁ።
@selamawitkibru8683
@selamawitkibru8683 4 жыл бұрын
አንቺ ልዩ ብሩክ ሴት ምን ልበልሽ አመሰግናለሁ በመዝሙሮችሽ ህይወቴ ተቃኝቷል ጌታዬን ሳላውቀው እንዳልሞት እንዳልጠፋ ታድጎኛል ከልቤ እወድሻለሁ ሊሊዬ የኔ ልዩ Thank you ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እጅግ ለምልሚልኝ
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@jerusalmjerry6960
@jerusalmjerry6960 8 ай бұрын
ሊሊዬ በጣም የተወድሽ ነሽ እኔ ስደክም ሲያቅተኝ ስወድቅ ያንቺን መዚሙሮች ስሰማ አቅም አገኛለሁ እንደገና ቆማለሁ በእዉነት ጌታ ዘመንሽን ያለምልም ደግሞ ስታምሪ ጌታን ነው ያየሁብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebtesfaye9328
@azebtesfaye9328 4 жыл бұрын
ሊልዬ እደተናገርሽው እንደሆንሽ ታስታውቂአለሽ፡፡ በጣም መታደል ነው… የእግዚአብሄርን የልብ ሃሳብ እንደማገልገል ያለ ታላቅ ነገር ምን አለ እስከፍጻሜሽም ይህ አይወሰድብሽ፡፡
@sbefekadu607
@sbefekadu607 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ፡፡ በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ሰው አለው ያንቺ ደግሞ ይለያል፡፡ ዘመንሽ፣ የነካሽው፣ የተናገርሽበት፣ በእጅሽ ላይ ያለው ይባረክ ይብዛ፣ ይለምምልም የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ ተባርከሽ ባርከሽናል ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡ አሁን እየተደነቅሽ ከኖርሽው በላይ በቀረው ዘመንሽ የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር እጅ ባንቺ ላይ ይሁን፡፡ ተ ባ ረ ኪ ሊሊዩ We love you!!!!!
@tekaligndemissie-one7
@tekaligndemissie-one7 4 жыл бұрын
ሊሊዬ... በህይወቴ ባንቺ መዝሙሮች ምክንያት ስለተጨመሩልኝ መንፈሳዊ በረከቶች ጌታ ይባርክሽ!! የምታገለግይው አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ለብዙዎች በረከት አድርጎ ይባርክሽ!
@tsegd9500
@tsegd9500 4 жыл бұрын
Hi Teka.
@bamlaktetemke4754
@bamlaktetemke4754 4 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር 🙆🙆 ንግግርሽ ሯሱ ሲጣፍጥ ,የኔ ልዩ ድንቅ ሴት። በቃ መኖር ካልቀረ እንደዚህ እንጂ አስባልሽኝ 😱 የእውነት ጌታን አይተሽዋል ,ሰው ያየውን የቀመሰውን ነዉ እንደዚህ ሚያወራው , አንቺ ልዩ ሴት ላንቺ የበራልሽ የኢየሱስ ፍቅር ለእኛም ይብራልን ሌላ ምለው ነገር የለኝም ። ታስፈልጊናለሽ ብዙ ኑሪልን ❤❤❤❤💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏
@abeselomlandber9290
@abeselomlandber9290 2 жыл бұрын
ሊሊዬ ስላንቺ አምላኬን አመሰግናለሁ! ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙሮችሽ እየተባረኩ ነው ያደኩት። አሁን ደግሞ ንግግርሽን ስሰማ በህይወቴ ዘመን የአግዚአብሔርን ሀሳብ እንድኖር እና ለሰዎች ሁሉ ስለ ጌታችን እና መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንድናገር ይበልጥ ልቤ ተነሳስቷል። እወድሻለው። ጌታ ዘመንሽን እና አገልግሎትሽን ሁሉ ይባርክ!
@osi9998
@osi9998 4 жыл бұрын
ሊሊዬ እንደ ኣብርሃም በእምነት የበረታሽ እንደ ሙሴ ህዝቡን ይዘሽ የምትወጪ እንደ እያሱ ህዝቡን የዘሽ የምትወርሺ እንደ ዲቦራ ቆራጥ ተዋጊ እንደ ሳሙኤል ታማኝ ጸላይ ካህን እንደ ዳዊት የጌታን ልብ ወዳጅ እንደ ሰለሞን ጥበበኛ እንደ ዮሲያስ ለጌታ ቤት ቅናተኛ እንደ ኤልያስ ሰማይን የዘጋና የከፈተ ነብይ እንደ ኤልሳዕ እጠፋ ታምራት ወዳጅ እንደ ኤርሜያስ ለህዝቡ ኣቃሽ ነብይ እንደ ዩሃንስ የእግዚሓብሄር ድምጽ እንደ ዮሃንስ በመንፈስ ተሞይ እንደ ፓውሎስ ሩጫሽን ጨርሽ ከኣባታችን፡ከእግዚሓብሄር፡በጌታችን፡በእየሱስ፡ ስም፡ ይህ ፡ባንችላይ፡ ይፈጸም ። ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!!!!!!!
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@gessesebegifeye3757
@gessesebegifeye3757 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ባንቺ መዝሙር ያልተጽናና ያልተባረከ ማን አለ ገና በጣም ወጣት እያለሁ ነበር መዝሙርሽ ስሰማ መንፈሴን የሚያረሰርሰው!እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርከክሽ የማቱሰላን እድሜነና ጤና እንዲሁ እያገለገለልሽ ኑሪ!!
@abebemengesha9583
@abebemengesha9583 4 жыл бұрын
ቃል / ሊሊ፡ እንኳን ለዚህ ክብር ታላቅ ቀን አደረሰሽ። መዝሙሮችሽን ለረዥም ዓመት በማድመጥ ተባርኬአለሁ። ከዚህ የተነሳ ሕይትሽንና ገጠመኞችን ለትውልድ በመፅሀፍ ለማስተላለፍ ልቤ ስለ ሞላ ለሁለት አመት በለይ ፀልያለሁ /እፀልያለሁም ።በአንቺ በኩል የተጀመረ ካለ አስታውጘኝ አይዞሽ እርሱ ተናግሯልና ይፈጽመዋል !!!! አበበ ዋሽንግተን ዲሲ
@maffijesus113
@maffijesus113 4 жыл бұрын
በዚህ ግራ በሚያጋባ ወቅት ይህን የመሰለ የተባረከ መልዕክት ስላካፈልሽን ተባረኪ! ለጊዜው የሚሆን መልዕክት ነው! ዋው እኔ ቃላት የለኝም ! ጨምሮ ጨምሮ ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!!!!!
@tigis693
@tigis693 4 жыл бұрын
ሊሊሾ ጌታ ይባርክሽ ! የጌታን ልብ understand ያደረግሽው ይመስለኛል ። እግዚአብሔር ፀጋውን እንዲያበዛልሽ ( እንዲያበዛልን ) ምኞቴም ፀሎቴም ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪልኝ። Love you so much.
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
ዋዉ በእውነት በንቺ የሚታየው ልኡል አምላክ እውነት ትልቅ ነው 30ዓመት እግዚአብሔርን ማገልገል ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ሲረዳ እንጂ በጣም የምወድሽ ያባቴ ልጅ አሁንም ካለሽ በላይ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልሽ እድሜ ጤናም በረከቱ ይብዛልሽ I love you I respect you God bless you my beautiful sister ❤️❤️❤️🙏🙏🥰🥰🥰
@ruhamaabiy9749
@ruhamaabiy9749 4 жыл бұрын
A woman full of potential You r such a blessing 💛
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 4 жыл бұрын
ጌታ ከዚህም በላይ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥሽ በእውነት በታማኝነት ጌታን የሚያገለግሉ ጌታ ኃይል ይሠጣቸዋል መጎስ ይሆናቸዋል ክንያቱም በነሱላይ ትልቅ አላማ ስላለው ኃይላቸውን እንደነስር ያድሳል እና ገና ገና ካንች ብዙ እንጠብቃለን በዘመንሽ ሁሉ ያለምልምሽ።
@soluschristus396
@soluschristus396 4 жыл бұрын
Lilye We love u so much you are so special from all Ethiopian Gospel singers
@alemtsehayabebe8076
@alemtsehayabebe8076 4 жыл бұрын
ሊሊዬ በዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔርን በመዝሙርሽ ከፍ ከፍ ስላደረግሽው ፤ዘመንሽ፤አገልግሎትሽ ይባረክ ፤መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ይጨምርልሽ፤ያብዛልሽ፡፡ አንቺ ለኤትዮጵያዊያን የእየሱስ ሥጦታችን ነሽ!
@MS-mb1cl
@MS-mb1cl 4 жыл бұрын
ኤሜን እንኳን ጌታ ለ50ኛው አመትሽ አደረስሽ። በተባረክ አገልግሎት ታጅበሽ እንኳን እዚህ ደረስሽ። አሁንም የምታገልግይው ጌታ ከፌትሽ የተባረከ ዘመን እና በተባርከ አገልግሎት ያብዛልሽ። ተባረኪ ቤትሽ ልጆችሽ ይባረኩ። መዝሙርሽ ዘመን ተሻጋሪ ነው። እውነት ንው ለጌታ ያለሽ ፍቅር በዝማሬሽ ይታያል። በዝማሬሽ የጌታን ፍቅር ለሌልው ታጋብያለሽ። ተባርኪ ሊልዬ። እንውድሻለን።
@abigailtemsegen1526
@abigailtemsegen1526 4 жыл бұрын
አገልግሎት ስንጀምር ከእግዚአብሔር እንጀምር መፈቀሩ የገባው የእግዚአብሔርን ፍቃድ ምን እንደሆነ አውቆ ያገለግላል ስናገለግል መጀመሪያ ማንን እንደምናገለግል እንወቅ መድረኮቻችን የኢየሱስን ምናሳውቅበት ሊሆን ይገባል.....u r blessed.... full of grace... up on u
@hailuelias993
@hailuelias993 Жыл бұрын
I so grateful for I know you as God's minister. You are a kind of model that GOD wants us to be. I'm just addicted hearing your songs. You are one of my most favourite singers. I wish you serve enormous years ahead!...Much love and respect!
@dudum9358
@dudum9358 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሁላችን ይህን ቃል ብለናል " ዘመኔ በቤትህ አንተን በማገልገል ይጨረስ ብለናል" ለዚህም በእግዚአብሔር ፊት በጣም ፀልየናል ግን ቅሉ እግዚአብሔር ከእኔ ምንድነው ሚፈልገው? የልቡን ትርታ የእርሱ ሀሳብ ፍቃድ እንዴት ነው ምረዳው? ብለን ጊዜ ወስደን ከርሱ የተማከርን ስንታችን እንሆን እርሱን ያስቀደምን? የጠሉንን ወደን ሲሰድቡን መርቀን ስጋን አሸንፈን በፀጋው የቆምን ኢየሱሴ ብቻ እርሱ ይታይልኝ ብለን የጀገንን አረ ስንታችንን ነን ክብራችንን ጥለን ለእርሱ ሀሳብ የቆምን ዋናዬ ኢየሱስ ነው ብለን እርሱን በህፍወታችን ሁሌም ያስቀደምን..... ጌታ መንፈስ ቅዱስ ዛሬም አሳስቦናል በእህታችን ሊሊ አልፎ ተናግሮናል መንቃት ይሁንልል ዛሬም ለሁላችን ኢየሱስ ኢየሱስ እኔ እወድሀለው ከማለት ባለፈ ሀሳቡን ተረድተን ከእግሩስር ተቀምጠን ልክ እንደ ማሪያም የተሻለውን መርጠን በጓዳ ተሰርተን የእግዚአብሔን ሀሳብ በአግባቡ ተረድተን ብዙ ነፍሳቶችን በስሙ ተናጥቀን ሳንተኛ በመንቃት ዘይታችንን ሞልተን ጌታ ኢየሱስ አባ እንድናይህ እርዳን ጌታ ኢየሱስ አባ ሁሉን ሚያስችለውን ፀጋህን አብዛልን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😢😢 አሜን ማራናታ ሆይ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና🙌🙌🙌🙌🙌
@abebalolamo3233
@abebalolamo3233 4 жыл бұрын
🙏🙏💝💝አስደናቅ መልዕክት !!አንድ ሰው ለአንድ ሰው ስለኢየሱስ መናገር መመስከር 🙏🙏💝💝ጌታ መንፈስ ቅዱስ እርዳኝ🙏🙏እንወድሻለን 💝💕💝 ሊ ሊ ዬ ዬ💞ዘመንሽ በጸጋ ይለምለም🌾🌾🌿🌾🌾
@mihretderbew8907
@mihretderbew8907 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሊሊዬ በእውነት በአንቺ የመዝሙር አገልግሎት እንደ እኔ የተባረከ የተፅናና ከእየሱስ ጋር ተጣብቆ የቀረ ብዙ ሰው ቢኖር አንዷ እኔ ነኝ ተባረኪልኝ ስወድሽ ልክ የለኝም ከዚህም በላይ ፀጋ ጤና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይብዛልሽ በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ i have big Love & respect for you my dear sister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 4 жыл бұрын
she looks 30, i wouldn't think she is 50 wow God has given you grace my dear❤️
@kidanuwordofa7805
@kidanuwordofa7805 4 жыл бұрын
Liliye tebareky ahunm geta zemenish ybarek I love u
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 4 жыл бұрын
If you do not differentiate between Grace and cosmotic; you better read or ask what Grace mean
@mebaabem4461
@mebaabem4461 4 жыл бұрын
beautiful!
@hannahcabana5403
@hannahcabana5403 4 жыл бұрын
@@habtishjenbola367 she still has cosmetics on😁😁
@MrMotivation_1
@MrMotivation_1 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pnWnmIWIabeVf8k
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ጌታ ይባረክ ሊሊዬ እህቴ እኳን አደረሰሽ ጌታ ቀሪዉ ዘመንሽን ይባረክልሽ ጌታ ይባረክ አሜን አሁንም በጤና እና በዉበት በምህ ያኑርሽ እኝ እንወድሻለን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ጌታ ስለሰጠህን እህቴችን ተባረክልን እናመሰግናለን ቅዱሳን ተባረኩ እወዳቹዋለን እሺ የጌታ ፍቃድ ይሁንልን ማዳኑ እንመሰክራለን ተባረኪ ቤተሰብሽ ያቺ የሆነዉም ያልሆነዉም ጌታ ይባረክልሽ ተባረኪ ተባረኩ
@SelamawitEsheteOfficial
@SelamawitEsheteOfficial 4 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ያለፈውን ዘመናት ሁሉ ጠብቆ ለዚ አደረሰሽ ስላገለገልሽባቸው ጊዜአት ሁሉ ጸጋውን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬዎችሽ ለኢየሱስ ያለሽን ፍቅር ይገልጻሉ ጌታ በርኮሻል አሁንም ቀሪው እድሜ ዘመንሽን ጌታ ያለምልመው ጨምሮ ይባርክሽ።
@azmachkebede518
@azmachkebede518 4 жыл бұрын
ሊሊ የእግዚአብሄር አገልጋይ ከልጅነቴ ጀምሮ በጌታ ቤት እንድፀና ያንቺ መዝሙሮች ምክንያት ናቸው ጌታ የቀረውን ዘመንሽ በክብሩ ይሸፍን በእውነት ጌታ ይባርክሽ ብሩክ ነሽ
@deborahkassaye9999
@deborahkassaye9999 4 жыл бұрын
what a testimony! what a message! every single word touched my heart. thank you so much for your excellence and diligence, you are an inspiration and a blessing to our nation ❤❤❤❤
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@annatibebu7738
@annatibebu7738 2 жыл бұрын
ሊሊዬ የተባረክሽ ፀጋው የበዛልሽ ነሽ ዛሬም በአንቺ አምልኮ አምላኬን አመሰገንኩት ተባረኪልን እንወድሻለን ነሀሴ 2014
@ZiniTube
@ZiniTube 4 жыл бұрын
You made 50 look sooo good! Your love for Jesus is so contagious. May God bless you . ቅሪው ዘመንሽ ከዚህ በላይ ይለምልም ::
@adonairoi3516
@adonairoi3516 4 жыл бұрын
ቃልዬ እውነትሽን ነው በዘመናችን ሁሉ ኢየሱስን ማውራት አለብን:: መዝሙሮችሽ በሙሉ ስብከት ናቸው ዘመንሽ ይባረክ:: ሮል ሞዴሌ ኢየሱስ ነው ያልሽው ልቤ ውስጥ ዘልቆ ገባ ::ዋው! ደስ ሲል:: እግዚአብሔር ሰውን የመውደዱ ልክ ሰውን በእራሱ አምሳል መፍጠሩ ÷ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ዳግም እንዲወለድ ማድረጉ ድንቅ ድንቅ ድንቅ! ነው:: በተሰጠን ነገር እግዚአብሔርን ማክበርና የምናያቸውን ወንድምና እህት በጌታ ፍቅር መስጠትነው:: የነገር ሁሉ ማሰሪያው ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር አይደል! ውዷ እህቴ ኑሪልን ክፋ አይንካሽ ::
@kidanebirhanu1996
@kidanebirhanu1996 4 жыл бұрын
ቃልዩ ሁለተናውን ለክርስቶስ የሰጠ ሰው እንዴት እደሚጠቀም አሳይቶናል በአንቺ እናመሰግናለን ሊሊዩ እንኳን ተወለድሽልኝ! ፍፃሚዩሽ ያማረ ይሆን
@rahelgebre1234
@rahelgebre1234 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜ ይስጥሽ አንቺ ደሞ ለኛ ከጌታ የተሰጠሽን ልዩ ስጦታችን እና በረከታችን ነሽ ያንቺን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ነው እንደአዲስ ነው በእግዚአብሔር መንፈስ ምታደሰው በጣም እወድሻለሁ ከዚህ በበለጠ ክብር ገና እንዲገልጥሽ አምላኬን እለምናለሁ ደሞ አምናለሁ ከፊትሽ ክብር አዲስ ክብር አለ። እየሱስ ይመጣል!!!
@bituu3637
@bituu3637 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ይህንን ትውልድ እንዳይ እድል ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭😭😭😭😭
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 4 жыл бұрын
አቤት ድንቅ ነው እግዚአብሔር የእውነት እንድ አዲስ እግዚአብሔር እንደይው እራሴን ምን ላይ እና የት እንደሆንክ እንዳይ አደረግሽኝ ምን እንደምል ቃል አጣሁ ተባሪክ ተባሪክ ቃል እገባለው ስለ ጊፊቱ።
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ 4 жыл бұрын
የኔ ልዕልት እንኳን ተውለድሽልኝ ቀሪ ዘመንሽ በኢየሱስ ስምህ ይባርክ ስውድሽህህህህህ ሺህ አመት ኑርልኝ💝💝💝💝💝💝💝
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እንዲሰጥሽና ከዚህም በላይ ኢየሱስ ክርስቶስን እንድታገለግዪው ፀሎቴ ነው። በአንቺ መዝሙር እጅጉን ተፅናንቺያለሁ። በተለይ "ቅጥር ሰርተህ፣ እኔን ከበህ እንደ አይንህ ብሌን ተጠንቀቀህ፣ አቤት ጥበቃህ-ጥበቃህ ያስደንቀኛል፣ ከክፉ ሁሉ አድነኸኛል።....." የሚለው መዝሙርሽ ዘወትር የምሰማውና የክርስቶስን የማዳንና የጥበቃ ኃይል በተግባር ያየሁበት ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሊሊ! መልካም ልደት!
@hiwotalamrew984
@hiwotalamrew984 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም😍 ያከበርሽው ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ ያለምልምሽ🙏
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@TheChristianNews
@TheChristianNews 4 жыл бұрын
ብዙ ምስክርነቶችን ስምቼ አውቃለው የሊሊ ግን ይለያል። ብዙዎች ረጅም ጊዜ ጌታን አገልግለው በመጨረሻ ቀን አቅጣጫ ይቀይራሉ አንቺ ግን በፈተና ውስጥ የጸናሽ ብርቱ ሴት ነሽ። 50ኛ ዓመትሽን ማክበርሽን ሰሰማ ስላንቺ ብዙ ለመስማት እና ለማንበብ ሞከርኩኝ። ግን ሁሉ የሚናገሩት ስለ ትህትናሽ፤ እግዚያብሄርን ስለማስከበርሽ እና ስለ መለካምነትሽ ብቻ ነው። ያንቺ አገልግሎት ዘመን ከኔ እድሜ ሁሉ ይበልጣል። አደራ ሊሊ አሁን ያለነውም ትውልዶች ዘመናችንን ሁሉ ልክ እንደማስታወቂያ ተናጋሪዎቹ ስለ ጌታ ብቻ አገልግለን የምናልፍበት ይሆንልን ዘንድ ምኞትሽንም ጽሎትሽንም አድርሺልኝ። ተባረኪ
@nigesttarekegn9037
@nigesttarekegn9037 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የልቡን ሀሳብ እንድታገለግይ ያድርግሽ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 4 жыл бұрын
Liliye መልካም ልደት ከ ልጅነቴ ጀምሮ በአቺ መዝሙር ስሰማ ያደኩት። ስለ አንቺ መዝሙር ለመግለጽ ይከብደኛል ። ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ ።
@bettybbc777
@bettybbc777 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ...የአንቼ መዝሙር ስብከት ጭምር ነው ጌታን ሳናውቀው የዘመርነው የምንስማው የአንቼን መዝሙር ነው በደ መነፍስ ማለት ነው ....ጌታ ካወቀን በኃላ በቃ በእውቀት ስንሰማው ተባረክንበት ...እና እግዚአብሔር ዕድሜ ይጨምርልሽ በብዙ ተዘርጌ ፀጋው ይብዛልሽ ...በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን
@betsiteg9479
@betsiteg9479 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ለካ ጌታ እንዲህ ብስል አድርጎሽ ነው መዝሙርሽ ሁሉ ልብ የሚገባው የሚጣፍጠው
@tengeee7117
@tengeee7117 4 жыл бұрын
Ladies and gentlemen she is not alone, she is with the spirit of Almighty God, Holy Spirit 😢😢😢😢
@eluforgiven3201
@eluforgiven3201 4 жыл бұрын
How humble you are?!! For sure u are the discipline of christ!!!!
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 4 жыл бұрын
be Geta Yet Wodedishi enami geta enamesegenaleni leina medihaniti adirigo sile sexana geta yibareki anichi tebareki kanich tiliqi gana enixebiqaleni
@jesusislord3894
@jesusislord3894 4 жыл бұрын
Lilye, I loved you before but now I love you a lot more!!! I didn’t know you are this emotional, polite, well spoken and thankful, may God bless more than we can say!! Thanks for all the blessings that you gave us through out the years! Your Eritrean sister from Boston.❤️
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 4 жыл бұрын
Liiyeeee u r ze blessed one who u r life time of Chiristians. ተባረኪልኝ እወድሻለሁ።
@hannahcabana5403
@hannahcabana5403 4 жыл бұрын
@@eluforgiven3201 who are you to question ?
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ እህታችን ተባረኪልን እንወድሻለን አልጠግብ አልኩኝ የአምላካችን ፍቅሩ ልዪን ነው ቅዱሳን ተባረኩ እወዳቹዋለን
@blessedb4104
@blessedb4104 4 жыл бұрын
ሊሊዬ የኔ እህት እጅግ በጣም ነው የምወድሽ በዝማሬሽ ሁልግዜ ነው የምባረከው ብዙ ግዜ በፀሎቴ አስብሻለሁ ቀሪው ዘመንሽ ሁሉ ይለምልም በብዙ ተባረኪልኝ መልካም ልደት የኔ ውድ መላው ቤተሰብሽ ሁሉ ይባርክ።
@cooldate1250
@cooldate1250 4 жыл бұрын
Liliye እውነት የተናገርሽው ንግግር እራሴን ህወቴን አድመለከት አድርጎኛል በጣም ነው ምወዳቸው መዝሙርችሽን እሰማለው እና በጣም ነው ምባረክበት,,,ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጤናሽ የበዛ ሰላምሽ የተትረፈረፈ ደስታሽ የበዛ ይሁን እወድሻለው ሊሊሻዬ ♥♥
@mihrettadesse4228
@mihrettadesse4228 4 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ የትውልድ እናት አሁንም አሁንም ዘመንሽ ይለምልም!!!! እወድሻለው❤❤❤
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 жыл бұрын
ሊሊየ እንኳን ተወለድሽ ድንቅ የጌታ ልጅ እድሜ ይጨመርልሽ ተባረኪ
@astertekie3593
@astertekie3593 4 жыл бұрын
I was loving you since 1996 when you sing ‘geta yishalshal’ . At that time I don’t understand Amharic. I am Eritrean. Now I understand and speak Amharic so I fully enjoy and understand the spiritual message of it. God bless you as his richness Wud eht lili. Stay blessed.
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@yonasterefe
@yonasterefe 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ! አንቺ እግዚአብሔር ቀብቶ በኢትዮጵያ ምድር ካስነሳቸው ዘማሪዎችና በዝማሬ አገልግሎት ተጽህኖ ከፈጠሩት ዘማሪዎች መካከል አንዷ ነሽ፡፡ እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜ ይስጥሽ፡፡እኔ በዝማሬሽ በጣም ተባርከዋለሁ፡፡ እግዚአብሔር በልዩ ሁኔታ ቀብቶሻል፤አሁንም በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ፡፡
@joshmilli9559
@joshmilli9559 4 жыл бұрын
What a great message for this generation specially on the time. U makes me to get back and see my self as christian. God bless you more. You are so special. The army of God!
@addisalemwold
@addisalemwold 4 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ እህታችን ለልደት ቀንሽ ጌታ አበቃሽ የቀረው ዘመንሽ ዪባረክ🎂❤
@beryhelen6204
@beryhelen6204 4 жыл бұрын
ሊሊዬ. ተባረኪልኝ በመዝሙር ሽ በጣም ታባርካለው
@selamubekele2382
@selamubekele2382 4 жыл бұрын
እውነት ነው እውነት ነው በመድረኮቻችን አዳኛችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን እንዲሰበክ፣ እንዲነገር፣ እንዲታወቅ እና እንዲገለጥ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን፤ በሰማይ በምድር የሚፈለግብን ይህ ብቻ ነው፤ ትክክል ነው ጌታ ብቻውን ረድቶሻል፤ አሜን ተባረኪልን፡፡ እንጸልያለን፡፡ ለስጦታው ታዛዞች ነን፡፡
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@deboradawite4527
@deboradawite4527 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ጌታ ስለረድሽ ስሙ ይባረክ ። ዘመንሽ እርሱን በማገልገል በክብር ይጠቅለል እወድሻለሁ ሊሊዬ የአባቴ ብሩክ።
@berhanmekonnen2958
@berhanmekonnen2958 4 жыл бұрын
እንኩዋን ተወለድሽ ሌሊዬ አንቼ የኔ በረከቴ ነሽ እግዚአብሔር እኔን ሰርቶኛል ባንቼ መዝሙር ወደ ጌታዬ አጣብቆኛል ዘመንሽ ይባረክ እወድሻለሁ💕
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/aWi9ZYR-fcp5faM
@መዳንበእየሱስብቻነው
@መዳንበእየሱስብቻነው 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ ውዴ የኔ ልዩ ብሩክ የባቴልጅ መዝሙርሽ ልብን ያለመልማል
ዮአዳን (ክፍል 62)
30:10
ለዛ
Рет қаралды 63 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
6:47
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 3,3 МЛН
ከቦኛል (Keboghal) - Ayda Abraham Official Video 2019
8:25
Ayda Abraham
Рет қаралды 2,9 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН