Yechewata Engida/Fikremarkos Desta Interview ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ - 1ኛ ሳምንት ክፍል 1

  Рет қаралды 23,393

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@efremgote3035
@efremgote3035 Жыл бұрын
ፍቅረማርቆስ ደስታ በጣም የማከብረዉ የአሰተማሪዬን ድምፅ በመስማቴ እጅግ በጣም ተደስትኩኝ። ወደ 1970 ዎች መጨረሻና 1980ዎቾ መጀመሪያ አመታትን እንዳስብ አደረገኝ። ብዙ ተማሪዎች ስለነበሩ ልታስታዉስ አትችልም ብዬ እስባለሁ። ነገር ግን ከፀሓይ አለማየሁ ጋር አጠገብ ነበር የሚቀመጠዉ። ፀሓይን አትረሳትም ብዬ ነዉ። እንዳልከዉ ብዙ የአስተማርካቸዉ ልጆች በአለም ዙሪያ ይገኛሉ ። ወደ ሐመር ለመጀመሪያ ጊዜ ይዞህ የሔደዉ ስንታየሁ ጋሪሾና አኔም ይኸዉ ዛሬ በካናዳ አልበርታ አንገኛለን። ፍቅረ በጣም አከብርሓለዉ ። አድሱን መፅሓፍ ለማንበብ ጓጓሁ።
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 Жыл бұрын
ፍቅረ ፍቅረማርቆስ ደስታ አድናቂህ ነኝ መፀሐፎችህን በለጋ ዕድሜዬ ነው ያነበብኳቸው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሚን ጋዜጠኛ መዐዛ እናመሰግናለን ::ስለ ሀገራችን አንድ ነገር ይገርመኛል በጣም ብዙ አዋቂና በሳል ሰዎች ያሏት ሀገራችን እንዴት በካድሬዎች ዕጅ ወደቃ መጫወቻ ሆነች??? የቱጋ ነው የሳትነው?????
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Жыл бұрын
አለምን የሚያስደንቁ ስንት አዋቂ ስዎች አሉ ነገር ግን ይሄ የተጨማለቀ ፓለቲካ ውስጥ ድርሽ ማለት አይፈልጉም
@king_savage5755
@king_savage5755 Жыл бұрын
እንዴት እውቀትና ብስለት ያለው ሰው ካድሬ ይሆናል ብለህ ትጠብቃለህ??????
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 Жыл бұрын
@@king_savage5755 አልጠበኩም!!!በደንብ አንብበው
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl Жыл бұрын
That my question too , where do we lost ?
@AbukiCk21
@AbukiCk21 Жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድም ሁላችንም የምናውቀው ብሂል ትዝ ይለኛል ብዙ ሳስብ ( እናት ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሰራልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ) !! የእውነት ከልብ የተተረተ ነው!
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
ሁሌም ጋዜጠኝነትን ሳስብ የጋዜጠኝነት የውሃ ልክ ነሽ መአዚዬ ዛሬ በልጅነታችን ያነበብነውን ከቡስካው በስተጀርባ እና የንስር አይንን የጻፈ ምርጥ ደራሲ ነው ፍቅረማርቆስ ደስታ😍😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏
@huluaddis303
@huluaddis303 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ሳዳምጠው ነበር Thank you mazi
@SurafelTessema-hb6ug
@SurafelTessema-hb6ug Жыл бұрын
እየጠበቅን ነው ክፍል ሁለት መአዚ 🎉
@barok8920
@barok8920 Жыл бұрын
ውብ፡እጅግ በጣም ስወዳቹ፡መዓዚ፡ፍቅር እድሜያቹ ይርዘም፡ብዙ መልካም ነገር አሰሙን።
@heisenberg4495
@heisenberg4495 Жыл бұрын
Thank you for your amazing program. It has been such an entertaining and educational program for me since I started listening. As a suggestion, I think it would be good if the KZbin video was a live video podcast so that we could share the nonverbal communications. Thank you
@yonasbelay3561
@yonasbelay3561 Жыл бұрын
You made me wordless. Your presonality is so magnetic and powerful. You planted a new socio-economic philosophical foundation-African philosophy! Much thanks!
@Habeshawi26
@Habeshawi26 Жыл бұрын
ከመዐዛ ጋር እኮ ወሬ አይደለም እምሰማው ወግ ነው እማዳምጠው! ውድ ፍቅረ ስላሴ እግዚአብሔር አድሎሀል መፃፍ ብቻ ሳይሆን ወግኽም ግሩም ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድላችኹ
@SifenGuta-xm1gq
@SifenGuta-xm1gq Жыл бұрын
እንደ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ የምወደው ደራሲ የለም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ሁሌም
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 Жыл бұрын
Thank you so much my favorite Meazi and Sheger FM 102.1 as usual for your lovely program .What an amazing story of Fikremarkose, I loved it so much.
@dittadesse4647
@dittadesse4647 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መአዚ🙏😍
@michaelgizaw6664
@michaelgizaw6664 Жыл бұрын
I’m so happy thanks Mazi and Feker
@mustefaawel6898
@mustefaawel6898 Жыл бұрын
ማዝዬ እድሜሽን ያርዝምልኝ የምታቀርቤው እንግዶች ውስጤን የሚቆረቁረኝን የሚመልስልኝ ነው ውስጤ ሳይጎዳ ሀኬም ሳልሄድ የምድንብሽ መዳሀኔቴ ነሽ ሰላም ጤና ይሁንልሽ ❤
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Жыл бұрын
Meazu thank you for interviewing those wonderful people .
@lovenature1972
@lovenature1972 Жыл бұрын
ይገርማል!
@yamtube9166
@yamtube9166 Жыл бұрын
Wow
@mesfinadmasu4053
@mesfinadmasu4053 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ፍቅረማርቆስን አቀረብሽልን መጻሕፍትህን አንብቤቸሀለዉ
@fikreablukas9093
@fikreablukas9093 Жыл бұрын
Part 2 Please
@tinbit4064
@tinbit4064 Жыл бұрын
'' ድንግል ውበት '' ❤❤
@videoroom485
@videoroom485 Жыл бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ 🙏
@hope8166
@hope8166 Жыл бұрын
ክፍል 2?
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ፍቅረማርቆስ ደስታ የማደንቀው የምወደው ደራሲ ነው።ሲያወጋ ደስ ይላል ግን ስለግርፊያ በሰጠው ትንታኔ በፍፁም አልስማማም ።
@kemalebrahim2645
@kemalebrahim2645 Жыл бұрын
kefele hulet yelekekeln
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4,3 МЛН