በዕውቀቱ ስዩም እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 1

  Рет қаралды 235,593

Ethiopian View

Ethiopian View

6 жыл бұрын

በዕውቀቱ ስዩም እና መዓዛ ብሩ
ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 1
Bewketu Seyoum and Meaza Biru

Пікірлер: 150
@solomonadaneayele8688
@solomonadaneayele8688 2 жыл бұрын
በውቀቱ ማለት ከምርጥ ኢትዮጵያን አንዱ ማንነታችን አጉልቶ የሚያሳይ የማምበብና የመጻፍ ፍላጎትን የሚያነሳሳ ጥበበኛ ደራሲ ነው።ይኑርልን አይለቅበት!
@LamdaAlpha65
@LamdaAlpha65 6 жыл бұрын
በጣም የምወደው እና የማደንቀው ጸሃፊ፡ በእውቀቱ ስዩም በማቅረባቹ ምስጋና ይድረሳቹ።
@GenetEshete
@GenetEshete 2 жыл бұрын
He is the most important person in my daly life. Ever since his first book, I thank you for every laughter.
@elsabethsolomon2363
@elsabethsolomon2363 6 жыл бұрын
i love this guy oh my God , thanks meazi for interviewing him, kafeh mar teb yilal bewke!
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 4 жыл бұрын
የማከብረውና በስነጽሁፉና በኮሜዲነቱ የምወደው ኢትዮጵያዊ ደራሲና ፈላስፋ ነው፡፡ ማንም የማያየውን የሚያይ ዓይን ያለው ባለሙሉ ሰብዕና ወጣት ደራሲነና ፈላስፋ ነው፡፡ ፈጣሪ ይባርክህ!
@monaaaa5731
@monaaaa5731 2 жыл бұрын
በውቀቱ እረጅም እድሜ ይስጥልን የሜቤታችን እርዳታ ኣይለይህ ፈጣሪ ይባርክህዎንድሜ።
@gutemagna8351
@gutemagna8351 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ከባህል ማእከል ለወጡ ሁሉ ክብር ይገባቸዋል! respect to meazi and bewki
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 6 жыл бұрын
መአዚ ማኛ እድሜና ጤናሽን ያብዛልሽ
@yetemarechtibebu5730
@yetemarechtibebu5730 5 жыл бұрын
More power to you. Ethiopia needs more of you. I hope our nation see the beauty of reading and writing.
@mahderneway3518
@mahderneway3518 5 жыл бұрын
Bewketu mirt sew! I love all your works...from the very beginning....wonderful
@telisijohn2054
@telisijohn2054 2 жыл бұрын
This guy is a a true contemporary Ethiopian artist. Pure and simple. I wish i had known him. He represent every one as en Ethiopian and really knows what is going om in every generation up until the current time I can understand or relate his jokes or story telling. Kudos to him.
@berhanemaskelamedie8000
@berhanemaskelamedie8000 6 жыл бұрын
Dear w/ro Meaza Beru ! I respect of you and deeply interested in your programme .What I wish to is ,Let the Almighty God blessed you & your Families.Amen ! Amen! Amen!
@77861022
@77861022 6 жыл бұрын
በእውቀቱ ስዩም ምርጥ ሰው መፅሃፎችህ ሁሉ መልእክት አላቸው!እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!
@mesialeye8475
@mesialeye8475 3 жыл бұрын
I think he is one of the few gusts who challenge Meaze!!! Beweke You are tremendously natural!! Very gifted!! art is a peace of cake for U love U የሀገሬ ልጅ!!
@miminegash6411
@miminegash6411 6 жыл бұрын
ውይ መዓዝዩ እድሜና ጤና ይስጥሸ ስንት የማናውቀውን የሀገራችንን ታሪኮች እንድናቅ ታደርጊናለሽ በውቄ ሃሪፍ ሰው ነክ
@bayushgashaw8124
@bayushgashaw8124 6 жыл бұрын
በውቄ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ♥ እድሜህ ይርዘም የማንበብ ፍቅር እንዲኖረኝ አርገኸኛል ፡፡
@1hagerachin
@1hagerachin 6 жыл бұрын
Thank you Both
@awolnur7275
@awolnur7275 5 жыл бұрын
Appreciate you my friend
@eleni311
@eleni311 3 жыл бұрын
በውቄ ሥራዎችህ ግሩም ናቼው የትዬ ይመናሹ ሬስቶራንት, ላገባ ነው ........ወዘተ በጣም ይዝናኑ ኛል በዚህ ሳቅ በተወደደበት ዘመን እኳን ኖርክልን እግዚአብሔር አንተን ቤተሰብህን ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏🙏
@chrnetdesta6141
@chrnetdesta6141 2 жыл бұрын
ሒሐመተለሐለሐዠተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተቸቸቸቸመዠዠቸተተሐሉቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸሐሒተተተተተተተተለለሐተሐዘተተሐዘተሐቸሐተተተተተተተተተተቸተቸመቺመቸዠተመ
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 6 жыл бұрын
*በዕውቀቱን ለመረዳት* አንድ ሰው የአመለካክት አቅጣጫው መጎልበት አለበት ብዬ አምናለሁ። *ጽሁፎቹ ዓይን ገላጭ ናቸው!* ስራዎቹ ወደፊት እራመድ ያሉ ነቸው! በዛ ላይ ማዝናናታቸው! ዓለመን በራሳቸው መነጽር ብቻ ማየት ለሚፈልጉ፡ ጽሁፎቹ ላይጥሟቸው ይችላሉ።
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 жыл бұрын
ሀገሬ ካሏት ጥቂት እንቁ ሰዎች አንዱ በእውቀቱ ነው ግሩም ሰው ነህ ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 6 жыл бұрын
ውይ መዓዝዩ ስወድሽ ሰላምሽን ያብዛው ከነመላው ቤተሰብሽ
@mekdieteta6447
@mekdieteta6447 6 жыл бұрын
Wagaye Kabthi amen love her so much
@AtoomGudda
@AtoomGudda 3 ай бұрын
ምርጥ፡ነገሮች ከምርጦች ጋር።
@fikirufishea6684
@fikirufishea6684 Жыл бұрын
i admire his openness and Meaza...words fail to express her professionalize approach to her guests
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 6 жыл бұрын
በጣም የሚናፍቀኝ ነገር ግብጦ ትዝታው እና ሾላ ነው
@trialtube6365
@trialtube6365 5 жыл бұрын
በዕውቀቱ የስነ- ጵሁፍ ተሰጦ ያለው ፣ ሥራዎቹ ለዛ በውስጣቸው ያላቸው ናቸው።
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 3 күн бұрын
የጋሽ ስዩም ልጅ!!!
@AtoomGudda
@AtoomGudda 3 ай бұрын
ምርጥ፡ኳርኳሪ ሥናፁሑፍ ዳረሲነው። በዕውቀቱን፡የመግለፅ አቅም የጥረኛል፡መጣጥፎቹ፡ዕውነታን፡ተክከው፡ይፀፈሉና ፡ፈጠሪ ዕድሜህን የርዝምልን።
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@workneshbogale6359
@workneshbogale6359 6 жыл бұрын
በጣም ስራወቺህ በጣም ደስይሉኛል
@mulukenadmassu1934
@mulukenadmassu1934 3 жыл бұрын
Gobezz
@hassenjemal
@hassenjemal 6 жыл бұрын
በእውቀቱ ስዩምን የሚቃወም አለ ብይ አልገምትም ነበር ግን ከታች በኮሜንት ላይ አንብቤ ነው? አሰተያየቴን የሰጠውት ። የሚገርመው በእውቀቱ በጣም የሚገርምና የማይተካ ሰው ነው በእኔ አሰተያየት ነው ። በርታ ጠንክር ለበለጠ ስራ እንደምትተጋ እገምታለው
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 жыл бұрын
Beweketu z special one
@adanekassie208
@adanekassie208 3 жыл бұрын
I admire him
@user-ed3vt7ou7s
@user-ed3vt7ou7s 6 жыл бұрын
ተወዳጆች ሁለቱንም ጥሎብኝ በጣም እወዳቸዋለሁ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@musegezahegn2044
@musegezahegn2044 3 жыл бұрын
errr bewuke "newari alba gonjowoch" yemilewu metsaf asatemelen betam eyetefeleg new
@younmeh9274
@younmeh9274 6 жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ሰው እድሜህን ያርዝመው
@teddyyene6794
@teddyyene6794 4 жыл бұрын
ወድጄዋለው።
@DawitTagegne
@DawitTagegne 2 ай бұрын
አውቀው አለሁ።
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 6 жыл бұрын
መአዚዬ ውድድ ነው የማደርግሽ። ድምጽሽ አቀራረብሽ አጠያየቅሽ ማታኪ ብየሻለሁ። የአነጋገር ለዛሽ ያማተ ነው። ብዙ ጊዜ ከእምነት ወጣ ማለቱ ብዙዎችን ያጠያይቀናል። ይጽፈዋል በውቀቱ ስዩም ከለዛ ጋር ሲያነብም። አድናቂህ ነኝ ግን ህብረተሰቡን ምሰል ድፍረት የማይገባ ቦታ ላይ ትንሽ....ታስፈራለህ።
@user-cl1jw1ql4h
@user-cl1jw1ql4h 6 жыл бұрын
አይዞህ, እስኪያልፍ ያለፋል: በርታ, ከሚኒ ባሱ ጣራ ስር የሚለው በጣም ግሩም ስራ ነው።በተለይ በነፃ የተሣፈረው ሠውየው ሻካራ ድምፅ።
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
በጣም መደነቅ ይገባዋል መለመድ መስፋፋት ያለበት ጉዳይ ነው ሰው የማንበብና የማወቅ ልምዱም መዳበር አለበት !
@tutuejeggu7218
@tutuejeggu7218 6 жыл бұрын
meaze you are legend widh you all the best
@alemayehufekadu2662
@alemayehufekadu2662 6 жыл бұрын
Thanks fo both of u ... long life meazi and also Bewketu
@senichomariam9899
@senichomariam9899 3 жыл бұрын
0፲፲፲፲፲፼፲፲
@senichomariam9899
@senichomariam9899 3 жыл бұрын
000፲፲፲፲፲፲፲፲፼፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፼
@senichomariam9899
@senichomariam9899 3 жыл бұрын
00
@senichomariam9899
@senichomariam9899 3 жыл бұрын
000000፼፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲
@senichomariam9899
@senichomariam9899 3 жыл бұрын
00፼፼
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 жыл бұрын
wow wow mazu its nice pic
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j 2 жыл бұрын
ስላም መአዛ
@getishasf
@getishasf 6 жыл бұрын
Meazi nefese ekonesh, gazetegna endanchi new enji
@mominanegash8417
@mominanegash8417 2 жыл бұрын
በእዉቀቱ በጣም አድናቂህ ነኝ።በየቀኑ ከጹሑፎችህ አንዷን ስምቸ በጣም ተዝናንቸ ተደሰቸ : አንተንም እድሜና ጤና ይሥጥህ በሚል እመርቃለሁ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@amenamen3543
@amenamen3543 6 жыл бұрын
Egezabiher selamishan yabizaw mazaye sewedish eko serash becha menagar alu enji sim becha yezaw bado
@kd4512
@kd4512 Жыл бұрын
Can someone tell me the background music 🎶
@kaleabmisikir7376
@kaleabmisikir7376 6 жыл бұрын
Like
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 3 жыл бұрын
ማዙ we love you!😘😘😘
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
በእውነት። እግዚአብሔር። እድሜ። ያአንበሽብሸው
@user-of8pf5ik9x
@user-of8pf5ik9x 5 жыл бұрын
Bewke esate adnaki negn meazi tanx mamaye
@DawitTagegne
@DawitTagegne 2 ай бұрын
እግዜር ይስጥልኝ።
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 жыл бұрын
benatshe canad kmetash ehte ehonshalhu weylagan
@dekaibrahim3218
@dekaibrahim3218 6 жыл бұрын
"gibito" so important for "demgifit"
@seyfudada9641
@seyfudada9641 3 жыл бұрын
Meaza is the best JORNALIST.👍
@ahamedia2086
@ahamedia2086 Жыл бұрын
እንቅልፌን የምተኛው አንተን እየሰማሁ ነው 😅
@chuchu1732
@chuchu1732 6 жыл бұрын
Berta Adnakih negne !!!!
@yetkassa8782
@yetkassa8782 3 жыл бұрын
Gebte yaregshe gojjam tefe mare ale ok
@lewiafeworki6104
@lewiafeworki6104 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽና የማደንቅሽ.....ደሮ ልጅ እያለሁ እሁድ ፕሮግራም የሚባል የሬዲዩ ዝግጅት ነበር በጣም'ምወደው፡ ድምጽሽ ስሰማ እዛ'የነበርሽ መሰለኝ? ላማንኛውም በርቺ ድምጽሽ, ኣቀራረቢሽ, በጣምቆንጆ ነው.....በርቺ እንደገና እልሻለሁ።
@ermiasguade
@ermiasguade Жыл бұрын
tmechegnaleh bho
@abdullahiyusuf6231
@abdullahiyusuf6231 6 жыл бұрын
Meaza Birru is lovely journalist I remember her sound when she used to work for Ethiopian radio Sunday program
@seadadagne993
@seadadagne993 6 жыл бұрын
Wro Maza erjeme edmi yeni Enate
@tigistteckle6638
@tigistteckle6638 4 жыл бұрын
Is she the one who was Ethiopian education minister?
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 3 жыл бұрын
በእውቄ ምናለ አንድ ቀን አግኝቼህ አድናቆቴን ብገልፅልህ!!!! በዘመንህ በመኖሬ እድለኛ ነኝ።መአዚ አንቺ የጋዜጠኛ ቁንጮ ነሽ።እንግዳውን ከማቅረብሽ በፊት የምታሰባስቢው መረጃ ልዩ ያደርግሻል።
@Dadu_dagi
@Dadu_dagi 2 жыл бұрын
ምን እድል ብቻ የስነፅሑፍ ስራውም አጥንት ሰርስሮ ይገባል
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 жыл бұрын
mazue nche feker nshe
@benbeyu
@benbeyu 6 жыл бұрын
what an insult !on Bewketu? Let us not judge him what he is not. He plays various socio-cultural issues.We listen to him and enjoy his way of expression.Dear Bewketu be strong and express your ability.
@ilma_mirtu4326
@ilma_mirtu4326 3 жыл бұрын
dimtsihn kayatih yewereskew ymeslal mucca
@fekertgebratsadik7860
@fekertgebratsadik7860 6 жыл бұрын
Gibtio enate ke Gojame tametalen neber Paris meteche Gibito super market yeshetale Gibito Ye deha migibe sayehone Gibito ke teratery hulu Ye belete medihanet yehone terey new
@gashawwolaniwos9106
@gashawwolaniwos9106 4 жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል። "በእውቀቱ ስዩም"
@mlnlihon5865
@mlnlihon5865 6 жыл бұрын
መአዛዬ አቀራረብሽ እኮ ልዩ ነው
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 жыл бұрын
Meazi you are the queen of Ethiopian Media, but this guy doesn’t deserve to be on your show, he doesn’t know his audience, he would unpredictably will say something very arrogant in front of kids and older people, I had a chance to see him once and will never see him again!
@emamaethiopia4226
@emamaethiopia4226 6 жыл бұрын
እውቀትህን ሀገርንና ባህላችንን ሀይማኖታችን የጠበቀ ያከበረ ይሁን ግጥም ቤት እስከመታ ብለህ አትግጠም
@asmea4799
@asmea4799 6 жыл бұрын
5 tiwilid yekedeme mituk amero yalew mirt sew
@alorakuza1544
@alorakuza1544 6 жыл бұрын
Bewktu kosasa sew nke btame tewahdon tedafrkal
@mejiger
@mejiger 6 жыл бұрын
Alora Kuza medfer yalebet haymanot new
@marietedla9997
@marietedla9997 6 жыл бұрын
ጥቁር ደም: ነው እንጂ ጉማ ለካሳ የሚደረገው ሂደት ነው
@yihuntafere7614
@yihuntafere7614 2 жыл бұрын
G8
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 6 жыл бұрын
*መዓዛ* ስም ማውጣት ይሏል ይች ናት! ቤተሰቦችሽ ታይቷቸው ይሆን?! ድምጽሽ ፥ የምትጠይቂያቸው ሰዎች ላይ የምታደርጊው ዝግጅት ፥ እረ ምኑ ቅጡ ከምግብ ክትፎ! ከጋዜጠኛ ማዕዛ!
@afeworkhailemariam
@afeworkhailemariam Жыл бұрын
ይሄ እርጉም የኢ/ኦ/ተዋሕዶ ጠላት
@betelhemgetachew8760
@betelhemgetachew8760 6 жыл бұрын
መአዚ አንቺ እንቁ፡አልማዛችን ነሽ እናመሠግናለን ዛሬ ግን በጣም አሣፋሪ፡ለአፋ ለከት የሌለው፡መሀይም፡ባለጌ፡ልክሥክሥ፡ወራዳ ሠው ጋበዝሽ።እስቲ ከሚለፈልፍ ስለራሡ በደንብ ይናገር ማፈሪያ ነው ህዝቡ ሣቀልኝ አለና ቢገባው ከሣቁ ጀርባ ምን አለ ቢል ጥሩ ነበር ግን ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሠስ ነው ደግሞ ደርሶ አዋቂ ነኝ ባይ አትሁን ።እና መአዚ ድፍረቱ ካንቺ ጋር ቁጭ ብሎ ማውራቱ ለእኛ ክብራችን ከሆነች ሤት ጋር ተቀምጠህ ስላወራህ ፈጣሪህን አመስግን ሢቀጥል ተማር አንብብ ብዙ ይቀርሀል የእኔ ልጅ ልጅ አድጎ ተምሮ እንኳን ያኔ እዛው ነው የማገኝህ ለውጥ የለህም መቼም ጭንቅላትህ ጥላሸት ነው እንደሌላው እርቄ ባቅህ አልገረምም ቀርቤ በደንብ አውቅሀለሁ ጥግ ድረስም ነግሬሀለሁ ግን አልተቀየርክም የኛ ተመራማሪ እስቲ ራስህን መርምር ቡችላ እንደውም አይመጥንህም ወጠጤ ልጨምርልህ አተላ አሁን ይገባሀል አወከኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ አስታወስከኝ ፡።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።መአዚ እድሜና ጤና ይስጥሽ አንቺማ ሠው አገኘሁ ብለሽ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ።አሜን
@77861022
@77861022 6 жыл бұрын
Betelhem Getachew ውድ ቤተልሔም አፃፃፍሽ ምንም እውቀት እንደሌለሽ እና የግል ጥላቻ ያለሽ ይመስላል ልክነኝ አይደል ግን ለምንድን ነው የሰው ልጅ የሚበልጠውን የማይወደው?ለምን ሰራ ነው ?መስረቅ ነበረበት?
@amttradingplc4362
@amttradingplc4362 6 жыл бұрын
this is totally pessimist act please write what you want with discipline this can also hurt your baby your family and all peoples around you please am telling you this is the time to change your attitude
@GirmaDadi-hc9yf
@GirmaDadi-hc9yf Жыл бұрын
ምን በድሎህ ነው? በደሉን ዘርዝረህ ጻፍ።
@ashtesera6949
@ashtesera6949 6 жыл бұрын
መዓዛ ብሩ betame yemetedeberigne chat hostes niche. ke sewe qale tewesedaleshe, enem awekalehu awekalehe yemetasayewe guregenet alate. betme tedeberaleche.
@derebegirmay2651
@derebegirmay2651 6 жыл бұрын
በውቀቱ ስዩም ኦርቶዶክስን መሳደብክን አቁም የሰውን መጽሐፍ ከምታጣጥል የራስክን አዲስ ፈጠራ ፃፍ ... በተለይ ከአሜን ባሻገር ከሚለው መጽሐፍ ዉስጥ ስለ ላሊበላ የጻፍከውን መሰረዝ ብትችል ደስ ይለኛል ... ካላመንክ እምነቱን ማንቆአሸሽ የለብክም...
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 6 жыл бұрын
መአዚ መልካም ሰው! !እሱ ግን አይመቸኝም
@user-hg4ei1xq2t
@user-hg4ei1xq2t 6 жыл бұрын
yishak h t Haile ነፍስህን በገነት ያኑራት ቀረብህ
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 жыл бұрын
Guy is arrogant and defensive, typical from that area.
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 жыл бұрын
Enough Is Enough idiot talk about him only not his area, moron
@EG-dd7rs
@EG-dd7rs 6 жыл бұрын
You are spiteful.
@asmea4799
@asmea4799 6 жыл бұрын
Fuck you ante mihayim silehonik new
@ashusahle2773
@ashusahle2773 4 жыл бұрын
I don't like him! I love meazi
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,4 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,1 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
ቀደምት ስራዎች ክፍል 1 I Collected stories of Bewketu Seyoum  part 1
31:06
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 81 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,4 МЛН