Yechewata Engida - Rophnan Nuri With Meaza Birru ሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ Week One Part 2

  Рет қаралды 80,744

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@dawitaragie1910
@dawitaragie1910 2 жыл бұрын
ማዚ ከአዋቂ ጋር አዋቂ ከታዳጊ ጋር ታዳጊ ሙሉ የጋዜጠኛ ሸማ የለበስሽ ውድ ሰው ክብሬ ወደር የለውም !!!!
@ethioethio1748
@ethioethio1748 2 жыл бұрын
ሮፍናን በአንተ ውስጥ ቤተሰብህ ይታያል ለዚህ ላበቁህ ሁሉ ክብር አለኝ።ለአሉት እድሜና ጤና ለአለፉት አላህ የጀነት ያርጋቸው።
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 2 жыл бұрын
ህይወትን የምታይበት መንገድ በጣም ያስደምማል። ወላጆችህ ይባረኩ!!!
@alazar7432
@alazar7432 2 жыл бұрын
ስለእናትህ ስታወራ i can't control my tears.... you are so blessed rophi.
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ በጣም ጎበዝ በርታ በርታ!! እግዚአብሔር አሁንም መንገድህን ይምራኸ!
@hananahmed8342
@hananahmed8342 2 жыл бұрын
I'm muslim but this song make me respect Ortodox🙏🙏🙏
@anagedefa5744
@anagedefa5744 2 жыл бұрын
🙏 we respect u to
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
ሮፍናን ድንቅ ሰው💚💛❤👆🌹🌺💕🌷ይህ ሙዚቀኛ በጣም ከሙዚቃው ልቀት እና መርቀቅ በላይ እራሱም እውቀቱም እረቂቅ ነው❤ ንግግሩም አተማሪ የማይጠገብ አንደበተ ርቱእ ነው❤ አስደምሞኛል ፣ አስገርሞኛል የኛ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንህ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ቴዲ አፍሮ ተካልን እንዳንተ አስተዋይ ሙዚቃ አዋቂ እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
He is chosen. The bond with his mom is the one I wish to have with my son.
@alazargetachew6750
@alazargetachew6750 2 жыл бұрын
Why you can’t have?
@saleamlakandargie4816
@saleamlakandargie4816 2 жыл бұрын
መአዚ እድሜሽን ያርዝምልን በየጊዜው አስተማሪ ሰወችን ስለምታቀርቢልን
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 2 жыл бұрын
ወይ አንተ ልጅ ገራሚ ነኸ ልጅ አዋቂ አንደበትኸ ያስደምማል እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
@netsialxe7590
@netsialxe7590 2 жыл бұрын
በጌታ ሰው እንዴት እንደዚህ አንደበቱ ይጣፍጥለታል? ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 2 жыл бұрын
አቤት አቤት ሁለት ድቅ ሰዋች ድምፃቸውን እራሱ እርጋታ ይሰጣል አገሬ ብዙ ምርጥ ሰዋች አሏት ባለጌዋች እያባረቁነው ጨዋሆች እየገነቡ ነው ደሞም አሸናፊ ናቸው። አመሰግናለሁ
@sirgutgetachew4161
@sirgutgetachew4161 2 жыл бұрын
Betam ewinet new dimetsachew erasu selam alew.
@Ashu.luhana
@Ashu.luhana 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ያወጋው የለ እንዴ ተባረክ
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 2 жыл бұрын
What can I say . An amazing interview and guest. A light bulb went on when I heard him say የእናቴ ፀሎት እባክህ ልጄን እንዲመራ አርገኝል wow that was powerful, and learn that for me to pray that.
@girmabaye4645
@girmabaye4645 2 жыл бұрын
ጠያቂ እና ተጠያቂ እንዲህ ሲገናኝ እኛም የቁም ነገር አቦሉን እንኮመኩማለን.....እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹህ...
@merondebele4217
@merondebele4217 2 жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ ነዉ...መአዚዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
2 amazing professionals sitting together and sharing great msg, thanks Meazy and Rophy, see you next week
@eyutata7847
@eyutata7847 2 жыл бұрын
ቦሌ ኤድናሞል ፊልም ለማየት ሁለት ጌዜ ብሄድ ሁለቴ አገኝውት አቤት ትትናው የሚናገረውን የሚኖር ጨዋ ነው ከዚህ በላይ አብርቶ እንደምናየው ጥርጥር የለኝም ።
@addisabebe4915
@addisabebe4915 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩና አስተማሪ interview ነው።
@yaredg140
@yaredg140 2 жыл бұрын
Thank you Rophnan. You are one of the best musician, producer & sound engineer in our generation & thank you for u change the way I listen music. God bless.
@anm9273
@anm9273 2 жыл бұрын
Thank you Sheger, and Rophnan you're awesome, wishing you success and happiness in your life! I guess you're the product of your family and I can see how humble you are; founded with faith and principles of love and truth.
@hanifawol6386
@hanifawol6386 2 жыл бұрын
‘Music is polite!’ The and and only Elias Melka!
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 2 жыл бұрын
ሙዚቃን እንድወድ አረከኝ ማሻአላህ
@name-sx1ei
@name-sx1ei 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ማስተዋልህን ያበርክትልህ ውዳችን
@melatsamuel
@melatsamuel 2 жыл бұрын
Thank you so much Sheger again you have brightened my day and Rophnan that you for being realistic and not letting fame get in your head and showing your true color your the best
@sali8135
@sali8135 2 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ሙዚቃን ለምናደንቅ ለእኛ ንጉሳችን ነው። በርታ ሮፊ እንደ ጂጂ እውነትን ህይወትን ትከስታለህ ሮፍናን አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን የእኛ ትውልድ ጀግና እናመሰግናለን
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 2 жыл бұрын
ለታላቁ ሊቅ ምትክ የሌለው ኤልያስ መልካ የሰጠሀው ክብር እናመሰግናለን ከሌሎች አጨብጫቢ አስመሳዮች አርቲስት ነኝ ባዮች አንተ በብዙ እጥፍ በብቃትም በስነምግባርም ትበልጣለህ። Thank you
@tinsaetadesse.ids.7633
@tinsaetadesse.ids.7633 2 жыл бұрын
A fruit of good family. Respect Roph
@MsAberham
@MsAberham 2 жыл бұрын
ድንቅና በሳል ወጣት ዘመንህ ይባረክ።
@kulanilema3407
@kulanilema3407 2 жыл бұрын
Ethiopian music has found it's new king. Rophnan on a whole new level.
@begood4all157
@begood4all157 2 жыл бұрын
በሙዚቃ ፈጠራህ አድንቄህ ነበር አሁን በተጨማሪ በቃለ ምልልስህ ድጋሚ ይበልጥ ከፍያለ አድናቆት እንዲኖረኝ አድርገኸኛል ጀግና ።
@anadigebri174
@anadigebri174 2 жыл бұрын
Part 2 ...literally tears down my eyes. እግዚአብሄር ይጠብቅህ፡፡
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ደስ ይበልሽ ልጆችሽ በሁሉምመንገድ ከፍ እያረጉሽና ስምሽን እያስጠሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከሙዚቃው የበለጠ የተረጋጋ እንደበቱ ልብ ይነካል ተባረክ 🙏🏾💚💛❤️
@kalkidanbekele8598
@kalkidanbekele8598 2 жыл бұрын
We are so lucky to have u on this generation 💚💛❤️
@tem2023
@tem2023 2 жыл бұрын
His very matured God bless!
@makdestigab8987
@makdestigab8987 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ቃለመጠይቅ ያተ ብቻ !
@danielalemayehu9311
@danielalemayehu9311 2 жыл бұрын
I'm lucky to be your generation. What a humble guy. I wanna spend hours listening to your life experiences and story. You're a school.
@leblaz1122
@leblaz1122 2 жыл бұрын
You are amazing! ! May God protect you and bless you with more wisdom 🙏
@girmaleo8367
@girmaleo8367 2 жыл бұрын
Rophi handsome tebarek we luv u ❤️ ur music is amazing 👌🏾❤️❤️❤️
@jomama151
@jomama151 2 жыл бұрын
Betam desyilal feari yasebkehun hulu yasakalih!!
@bizunashmergia2677
@bizunashmergia2677 2 жыл бұрын
Thanks lazi merte serah yanegeger bekatehen adenekalahu
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Great speech wonderful bro ya Man olso i like it your music Rofii Man be strong
@bikkifle4387
@bikkifle4387 2 жыл бұрын
መአዚ አንቺን ሺ አመት ያኑርልን ሮፊ ምንእንደምልህ ቃል የለኝም ቀሪው ዘመንህ በብዙ ይባረክልህ እናመሰግናለን
@abrihamyohannes3259
@abrihamyohannes3259 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላ እራስ ያሳያል 10Q መአዚ
@zebibaomer9348
@zebibaomer9348 2 жыл бұрын
Thanks both of you. He is amazing person 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gebruwolde3649
@gebruwolde3649 2 жыл бұрын
How come such talented guy have not been known to me? U r great keep on trusting ur instinct. Thanx Maza 4 exposing this gifted son of us.
@hannabelesti9646
@hannabelesti9646 2 жыл бұрын
Yet neberk
@kidauto2000
@kidauto2000 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የጥበብህን ብርሀን አብዝቶ ይግለጥልህ
@yohanesmengesha1525
@yohanesmengesha1525 Жыл бұрын
ሮፍናን በጣም የምወደውና የማደቀው ወጣት ልጅ ነው በራሱ የሚተማመን የዜ ማና የግጥም ደራሲ ነው ከዛ ባሻገር ዲጂ ነው በአለም ለይ ካሉ አርስቶች ቢወዳደር ቢበልጥ እንጂ ማንም አይወዳደረውም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronm2834
@saronm2834 2 жыл бұрын
ሮፊዬ ከግብዝናህ ሳትጎድል ኑርልን !
@anchinalumekonnen767
@anchinalumekonnen767 2 жыл бұрын
ወላጆችህ ይባረኩ!!!
@legeseaba2733
@legeseaba2733 2 жыл бұрын
Respect both of you meazi😇❤️😇
@fasttrack-i8g
@fasttrack-i8g 2 жыл бұрын
What a brilliant Artist❗❤❤❤🙏🙏🙏
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
እማዬ ሲል በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይባርክህ
@tadub3450
@tadub3450 2 жыл бұрын
wow ደስሚል interview ነው
@meazagebre3281
@meazagebre3281 2 жыл бұрын
የአክሮት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ፡፡ መአዚ ላንቺ ያለኝ አክሮት የላቀና ወደር የለዉም መአዚ አንድ ነገር ልጠይቅሰሽ በጣም ረጅም አመት በአንድ ሙያ ብቻ በመንግስት መቤት እና ማስተማር ለረዥም አመት የሰሩ የሀገር ለዉለታ የሆኑ በዙ ባሙያዎች ያፈሩ ልታይ ልደነነቅ የማይሉ ሀገራቸዉ የሚወዱ ሰዉ አክባሪ ትሁት የሆኑ የህግ ለሙያ አሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸዉ እባክሽ በጨዋታ ፕሮግራም ብታቀርቢያቸዉ ከሂወታቸዉ ከሙያ ስምግራቸዉ ብዙ ሰዉ ሊማርባቸዉ ይችላል፡፡ አቶ ዘዉዱ ተፈራ ይባላሉ ፡፡ የህግ ለሙያና የኢጀነሪንግን ሙያ አዛምደዉ ባለሙያዎች ማፍራት ላይ ይገኛሉ፡፡ የበለጠ ስለሳቸዉ ለማወቅ በተማሪዎቻቸዉ የጠሰሩ የጥናት ስራዎች google ይገኛሉ
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 2 жыл бұрын
በስመአብ እርግት ያለ ልጅ አክባሪክ ነኝ በርታልን
@yosasyosas
@yosasyosas 2 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስን እድታነበው እጋብዝሀለው። ሮፊ
@Tube-nm2qp
@Tube-nm2qp 2 жыл бұрын
ምን አይነት የሚገርም ቃለ መጠይቅ ነው "የሰው ሙገሳ ልብህጋር አይድረስ ይጥልሃል " ኤልያስ መልካ.... ሮፊ ይበልጥ ነው ያከበርኩህ እጅ ነስቻለሁ "music is ppolite" elias melka
@kingkiya7177
@kingkiya7177 2 жыл бұрын
ይበልጥ አከበርኩህ
@menduwonde2967
@menduwonde2967 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅና አስተዋይ ከሆነ ቤተሰብ ተፈጥረህ አንተም ድንቅና በጣም የተረጋጋህ የምትናገረውን ተጠንቅቀህ የምታወራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሮፍናን ኑሪ ነህ:: አሁንም በጣም ድንቅ የሆነ እምቅ ችሎታና ጥበብ ይታይብሀል ለዚህ ሁሉ ላበቃህ እግዚአብሔር ነገ ደሞ ጥሩ እና አስተማሪ የሆኑ ስራዎችህን ይዘህ እንድትመጣ ከልቤ እመኝልሀሉሁ
@birukbekele8338
@birukbekele8338 2 жыл бұрын
Interesting!!!
@whidna5194
@whidna5194 2 жыл бұрын
Thanks
@alexlulu4004
@alexlulu4004 2 жыл бұрын
ሁለት እንቁ ሰዎች በአንድ ላይ ቁጭ ብለው አወጉ።
@diboyeeee151
@diboyeeee151 2 жыл бұрын
ጀግና 🙏🙏🙏🙏 ቃላት የለኝም በርታ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@yihenewgirma1115
@yihenewgirma1115 2 жыл бұрын
Where are the youtubers that talk about his music? and didn't listen to his interview even to get some information.... so sad
@kidistabreha4048
@kidistabreha4048 2 жыл бұрын
Yesefere lij, betam gobez
@naninati3235
@naninati3235 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ነህ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 жыл бұрын
An amazing interview and guest. Rophnan you are awesome 👌
@whidna5194
@whidna5194 2 жыл бұрын
Big Respect
@natnael4296
@natnael4296 2 жыл бұрын
እወዳችዋለሁ
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር መአዚ እና ሮፊ
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 2 жыл бұрын
OMG you are so different.... you make my day
@entertainment2346
@entertainment2346 2 жыл бұрын
Meazi...you are sooooo beautiful ...yemer...yemer ende enat❤❤❤
@Emblba
@Emblba 2 жыл бұрын
Rophnan 🔥🔥
@tseheywendmsisha9199
@tseheywendmsisha9199 2 жыл бұрын
Betm des yemel mkr newu lezeh tweld fetari lbonahn aykeyrewu🙏
@MrNolawe
@MrNolawe 2 жыл бұрын
Modern day Rasinlas....I thanks
@14mkful
@14mkful 2 жыл бұрын
Sky is the limit Rophy.
@tesfahiwot3345
@tesfahiwot3345 2 жыл бұрын
የኔ ትውልድ ብዬ ስጠራክ እኮራለሁ ❤ እኔ እየተማርኩኝ ነው እየሰማሁ አይደለም
@mikaelwolde9242
@mikaelwolde9242 2 жыл бұрын
inspiring interview meaza ill come to your studio one day 🤞🤞
@addisabebe4915
@addisabebe4915 2 жыл бұрын
እባክሽ የለት ተለት ስራውንና ዋና ዋና ልምዱን ብትጠይቂልን። የስኬቱ ሚስጥር ነውና
@bizunashmergia2677
@bizunashmergia2677 2 жыл бұрын
Mahaza lamen muyashen seletana asechem bezu gazetagnoche kaneche mamere alebachwe
@mesfindemessie1642
@mesfindemessie1642 2 жыл бұрын
ሮፍናን የእናት እና የአባትን ማንነት እና ምንነት ሲገልጽ በእንባ በሲቃ ጭምር ነው:: እናት እና አባትን ማፍቀር እንደአንተ ከሆነ ለአባቴ ሳልሰጠው ያመለጠኝን በህይወት ላለችው እናቴ በመስጠት ያንተን አይነት በረከት ለማግኘት እሻለሁ:: በእርግጥም አንተ የእናትህ እና የአባትህ ጸሎት እና ምርቃት እረድቶሃል:: አንተም የዱላ ቅብብሉን ከወላጆችህ የተቀበልከውን እንኳን ለአንተ አይደለም ለአለም ከቤተሰብህ አልፈህ ዛሬ ለአለም አዳርሰኽዋልና ደስ ይበልህ:: ሸገር ምንም የሚጣል ዝግጅት የለውም! የመዐዚን የጨዋታ እንግዳ 24/7 ብሰማው አልጠግበውም:: ሰዎቹን ከየት ፈልፍላ እንደምታገኛቸው ይገርመኛል:: የጥያቄዋ እና የአነጋገር ለዛዋ ልዩ ነው! እያዋዛች በርቱዕ አንደበቷ የምትጠይቀው ጥያቄ እጹብ ድንቅ ነው:: ሺህ አመት ያድልሽ:: ሩፍናን እግዚአብሔር የወላጆችህን በረከት አላሳጣህም እና በርታ:: በአካልም ባይሆን በእምነትህ በትህትናህ በእናት እና አባት ፍቅርህ በሥራህም ጭምር ስላወቅሁህ ደስ ብሎኛል:: All the Best!
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
❤️🙏የምወዳችሁ
@natyzike5726
@natyzike5726 2 жыл бұрын
ባንቺ ለወሬ መመረጥ በራሱ ትልቅ ስኬት ነው እድለኛ ነህ ወንድሜ ።
@emuyemamush4161
@emuyemamush4161 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@Damu6.
@Damu6. 2 жыл бұрын
በብዙ ሙዚቀኞች በሀገራችን ሙዚቃ ተዉባለች መማሪያ ሆናለች ህዝብን አንቅታለች በጥላሁን ገሰሰ ተዚማለች በቴዲ አፍሮ ፍቅር ሆና አሸንፍ ከፍ ብላለች ። የኔ ትዉልድ ሮፍናን ደግሞ ሙዚቃን ወንዝ ባህር ዉቅያኖስን አሻገረ እላለዉ 💚💛❤️
@tayezewdie3991
@tayezewdie3991 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ኢንተርቪው ነው። የ ጨዋታ እንግዳ የኤልያስ መልካ ኢንተርቪው አለው?
@hnuhabeshawit
@hnuhabeshawit 10 ай бұрын
Roffey ❤❤❤❤
@djbinita
@djbinita 2 жыл бұрын
💜💜💜
@teferatesema8514
@teferatesema8514 2 жыл бұрын
ላወድስሽ የማትጠገቢ አቀራረብስሸ ልክ ጎረምስ ሆኜ ከግዋደኞች ጋር አምሽተን ጠዋት ሲነጋ አንጀቴ ተንሰፍስፌ እባክሽ ሽሮፍትፍት አብሉኝ ብዬ ስጠይቅ ልክ በዚያ መልክ ወሬውን ለማዳመጥ ያለኝ ስሜት ይህ ነው አይባልም ወሬ ቀስቃሽ አስተባባሪ አያያዥ ድንቅ እመቤት ነሽ አመሰግናለሁ🌷✌️💚💛❤️
@hiruthmoges7238
@hiruthmoges7238 2 жыл бұрын
ወጣቱ ትውልድ ኢትዮጺያን በሃሳባቸው / ህሊናቸው እንዴት ይሳልዋት ? ቢባል እደሮፍናን ብዬ እስባለሁ
@hen6964
@hen6964 2 жыл бұрын
selamachu balachubete yibeza zende mignote new hasabe geba kaderegebign esabewoch wesete * enkua meazy beka kelay esketach yalutin sewoch seteyeq teyaqewochua besalina ewikete yetemolabete selehone akiberote yelake new rejim edime kemelaw betesebish gare emegnalehu * rophi sele netsanet geletsa wesete timiru lay be seal debeter neber yemitsefew netsanet min yahile desetegna ena lefetera ena sikete mengede endehone * tibebe malete netsanet malete new rophi kemasibew belay tileke sewe new
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 2 жыл бұрын
ወላድ በድባብ ትሂድ፣
@alexlulu4004
@alexlulu4004 2 жыл бұрын
ኤልያስን ማስታወስክ በጣም ትህትናነትክ ያሳያል።ሮፍናን ሙዚቃን በእውቀት ተጫወታት።
@mesht4434
@mesht4434 2 жыл бұрын
ሙዚቃህን ሰምቶ ምን አይነት ሰው እንደሆንክ መገመት አያዳግትም..ክስተት ነህ የዚ ትውልድ
@tomashmichael482
@tomashmichael482 2 жыл бұрын
Wiz all due respect, Why do u guys keep omitting songs when u upload chewatas? Does youtube limit ur storage amt or sth? Just saying, zat affects its originality not to mention that the songs are intrinsic parts. Besides, ur app or way of cutting z songs is cutting out most important elements, like parts in which Nebiy Mekonnin reads his poems. Anyway, I just wanted to make a polite suggestion if you can stop doing zat and upload z whole thing as in, which from where I see it is even easier.
@netsehetworku568
@netsehetworku568 2 жыл бұрын
You tube doesn’t allow one to play others music, it’s a copyright thing!
@tomashmichael482
@tomashmichael482 2 жыл бұрын
@@netsehetworku568 oh okay, I stand corrected and thank you very much for the immediate response. But I also wanna mention that I think copyright is a privilege and youtube wouldn't mind as long as the owner of the ip give his/her consent and I thought rof would have been okay if u include his musics in his own session wiz the great Meaza Birru. Anyway, its okay if musics are cutout due to the reason u mentioned. But, how about the parts where narrations and/or poem readings by authors were cutoff altogether just because there are classical musics playing in the background, as in Mr Nebiy's case? Still just a comment forwarded in good faith.
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህም ቢታይ kzbin.info/www/bejne/qJuwmH2bir1oY5Y
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 28 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН