Yechewata Engida - Rophnan Nuri With Meaza Birru ሮፍናን ኑሪ ከመዓዛ ብሩ ጋር Week 2 Part 2 2ኛ ሳምንት ክፍል 1

  Рет қаралды 38,727

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 2 жыл бұрын
በጣም የበሰለ አስተዋይ የኃላውን ና የፊቱ ን የተገነዘበ በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ስውማግኘት ትልቅ ዕድል ነው አልበሙን ስስማ ከሙዚቃ ቅንጅቱ ልብ መሳጭነት ሌላ አጠቃላይ ኢትዮጵያን ና ባህልዋን ከፍ ስላደረገ ትልቅአክብሮትና ምስጋና ይገባዋል ተባረክ መዓዛም እንድምንግዜም ላደንቅሽ ና ላመስግንሽ እውዳለሁ
@dawittesfaye2451
@dawittesfaye2451 2 жыл бұрын
Ppppppppppppppppppppppp
@lemlemayalew4514
@lemlemayalew4514 2 жыл бұрын
ሮፊ አንተ በጣም በጣም በሳል ነህ በዚህ ዘመን የሚገባውን መልእክት እያስተላለፍክ ያለክ ከእድሜህ በላይ የምታስብ ድንቅ ወጣት ነህ የእውነት በጣም አደንቅሃለሁ፡፡ ፈጣሪ አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ ተባረክ !
@pavn2741
@pavn2741 2 жыл бұрын
ቃለ መጠይቅ ሳይሆን ትምህርት ነው የሚመስለው ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ አመሰግናለሁ መአዛ
@diboyeeee151
@diboyeeee151 2 жыл бұрын
ከፍ ከፍ ሁሌ በልልን ሁሌም ጥሩ ጥሩ ሁሌም መልካም ነገር ይግጠም ኢትዮጵያዊው ወንድማችን ሮፍ-ናና እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💙💙💙
@edentesfaye6195
@edentesfaye6195 2 жыл бұрын
You are very special ሮፍነን your explanation is deep!! I was touched in all your explanation of you music!!May God continue to use you to turn this generation ,past generations turn around as it is scare where this generation and pass generation of East Africa heading!!❤️💛🙏
@sali8135
@sali8135 2 жыл бұрын
ሙዚቃን ሙዚቃ የሚያስብለው እና ተወዳጅ የሚያደርገው ግጥም እና ዜማው እና ቅንብሩ ቢሆንም ለእኔ ትልቁን ቦታ የምሰጠው ግጥም ነው ሮፊ ግጥሞችህ አንደኛ እና ጠጣር ናቸው።አሸንፈሀል እናመሰግናለን ጀግናው ንጉሱ
@teddyselassie9955
@teddyselassie9955 2 жыл бұрын
Rofnan I found out about your music recently and I started listening your interview with the brilliant journalist Meaza Birru your so great and wise young men your knowledge is more than your music , your overall experience and knowledge is more than your age I don’t know how many people understand you ? When I listen your interview I started praying for you Asking God to keep you safe and leading to to the correct direction because you have a solid understanding of yourself and forefathers believe .Please Keep your prayer as your Dad’s do as well as your mom your life will be great Rofnnan ! Your so greatly appreciated and respected. We are lucky to find a person like you at this era . I’m always thankful to Meaza the greatest journalist of all Please never forget your God and mother of God St Mary Thanks again !
@Selmawet564
@Selmawet564 2 жыл бұрын
የዚህን ጉድሬ ወጣት ቃለ መጠይቅ ባክሽ ማአዚ ለነዛ ዱዝ ለኢትዮጵያ ፖለቲከኛና ኢሊት ነን ባዮች በቀን ሶስቴ ከጥሩ ጥሩ ዱላ ጋር እንዲሰሙ ጋብዢልን አላስ ሆኑብን እኮ ተማረርን
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ የምታምነው አምላክ የአእናት አባትህ ፀሎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏🏽 የውስጥህ መልካምነት ከድምፅህ ይሰማል፣ የአእኔም የመጀመሪይ ምርጫዬ ከሙዚቃዎችህ ሁሉ “የአማኙ ቅኔ” ነበር አንተም ልዩ ክብር ለሱ ሙዚቃ እንደምትሰጥ ስሰማህ ይበልጥ አደነቀሁህ ጂጂዬን መልስህ ያሰደመጥከኝ ነው መስሎ የተሰማኝ “ካህንዬ”ን መልሼ እንደሰማሁት ተሰማኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽Thank you! Keep up! God bless you more and more!
@fretabelete6949
@fretabelete6949 2 жыл бұрын
I have no words to say about you, I'm addicted every single of your speech.
@kid1111able
@kid1111able 2 жыл бұрын
I've enjoyed getting to know Rophnan outside his record many blessings to him and Meaza
@fitsumbulcha7927
@fitsumbulcha7927 2 жыл бұрын
We’re lucky to have you in my generation….. keep up the good work.
@yosiast
@yosiast 2 жыл бұрын
You’re on another level philosophically. A true genius!
@munico1
@munico1 2 жыл бұрын
ትንሹ ቴዲ እፍሮ👌🏾👌🏾👌🏾ሮፍናን ገራሚ ልጅ ከሚገርም ችሎታ ጋራ🥰☺️
@tizitaabebe3162
@tizitaabebe3162 2 жыл бұрын
I am astounded by your depth rophi Blessed be your parents for raising you God bless❤
@sisaytsegaye2279
@sisaytsegaye2279 2 жыл бұрын
Yene twulid Rophi....be bzu tebarek!!
@edentesfaye6195
@edentesfaye6195 2 жыл бұрын
One word ተባረክ
@mulugetaa722
@mulugetaa722 2 жыл бұрын
ምን አይነት የሚገርም ልጅ ነው። የሆነ የዋጠው ሽማግሌማ አለ
@yonastesfaye699
@yonastesfaye699 2 жыл бұрын
ሮፊ የኔ ዘመን ❤
@ekramhussen
@ekramhussen 2 жыл бұрын
thank you for ur hiwot songe it changed my life
@samri3692
@samri3692 2 жыл бұрын
Rophnan You’re different am out of words bless your heart ❤️
@Habeshawi26
@Habeshawi26 2 жыл бұрын
Matured!
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
Rophnan thank you for the enlightened brief explanation #Brilliant 🤗🤗🤗 please make sure to deliver us the documentary on this incredible view and impressive philosophy behind the Nicolas Tesla numbers(III-VI-IX) simply WOW 🙌🙌🙌 oh my God the way you tried to understand Children's world in their innocent eyes I am in tears😭😭😭 writing this yes their only hope and dependable safe Harbor is this beautiful country of Ours Ethiopia 💚💛❤️who unfortunately is bleeding by all the bad going around instead of building on her blessings. Thank you for being their voices by bringing their truth in your terrific music 💖💖💖
@07makeda
@07makeda 2 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ያስተዋልከው ላይ ለመድረስ ስንት ዘመን ይፈጅብን ይሆን
@ezabmedia4838
@ezabmedia4838 2 жыл бұрын
ድንቅ በሳል እውቀት
@kidistabreha4048
@kidistabreha4048 2 жыл бұрын
Edme tena yistih yesefere lij
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 2 жыл бұрын
ሰው መሆን እንዲ ዓይነት ኣስተሳሰብ ለብዙ ግዜ ነበረኝ እየዋለ እያደረ ግን እየተለወጥኩኝ መጣው የነበረኝና ያለኝ እጅግ ተለያየ ኣሁን ኣሁንማ ኣትጠይቁኝ
@NATNZER
@NATNZER 2 жыл бұрын
የሚያክም አንደበት ቦታ ላይ ለመቆየት ምክንያት የሚሆን
@selammekonen1902
@selammekonen1902 2 жыл бұрын
Endat ayenat sew new ethiopian yemasfelgat jegena nek ethiopian le zelalam tenoar 💚 💛 ❤
@AmanA-6
@AmanA-6 2 жыл бұрын
አበው፡ "እፍ ያነዳል እፍ ያጠፋል" ይላሉ..የ አንተ እፍ እያጠፋም፡እያነደደም ነው፡፡መታደል ነው!!
@rittys81
@rittys81 2 жыл бұрын
Wow this guy is beyond amazing😍
@natnaelgashaw620
@natnaelgashaw620 2 жыл бұрын
Rofnan beyond humanity ❤
@mulugetatemesgen8089
@mulugetatemesgen8089 2 жыл бұрын
Specially the fact u talked abt hidden knowledge in Ethiopian Orthodox Church is what is really astonishing and true. The church should educate the followers as much as possible
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 2 жыл бұрын
ስጠብቃቹ
@mesht4434
@mesht4434 2 жыл бұрын
አንተና ቴዲ አፍሮ ስታይል ቢለያይም ብዙ የሚያመሳስላቹ ነገር አለ..አንድ ስራ ብሰሩ በጣም ነው ደስ የሚለው..ስለራስና ስለስራ ምን አይነት ኢንተርቪው እንደሚሰጥ ፖለቲከኛ ነን ለሚሉት ሁሉ ትምርት ነው
@firewtube5044
@firewtube5044 2 жыл бұрын
Wow
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 2 жыл бұрын
ጌቱ ወርክ ጅም ቤት በጣም በጣም ለኢሮቢክስ እስፓርት በፍቅር ነው የምንሰራበት ተወዳጅ ነው እስካሁን እንደ ቀነኒሺ ይከተላል
@selammekonen1902
@selammekonen1902 2 жыл бұрын
Betam arif lij new
@bizunashmergia2677
@bizunashmergia2677 2 жыл бұрын
Meret kalamelelse ewekete malakamente menebebe yalewe 💯
@addisalemayehu0299
@addisalemayehu0299 2 жыл бұрын
this nigga desrves RESPECT
@kidushabtewold6317
@kidushabtewold6317 2 жыл бұрын
አዬዬ ጥያቄ፣ ሠው ይህን ያህል ቢገባው ይዘፍናል ወይስ አይዘፍንም???
@temesgenyibebal9317
@temesgenyibebal9317 2 жыл бұрын
You are way too matured.
@melesejifar4033
@melesejifar4033 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ትረጂኛለሽ ብዬ አይደለም ይሄንን ኮሜንት የጻፍኩልሽ መዐዛ ከረፈደ በኋላ የጻፍኩልሽ የተለያየ ክስተት የሆኑ ሰዎች ይመጣሉ እነሱ ላይ ትኩረት ትሰጫለሽ ለምን እንደሆነ አንቺና ፈጣሪ ታውቃላችሁ ግን እነዚህ አንቺ ያደነቅሻቸው ሰዎች የትኛውን ስፕሪት ተከታዮች መሆናቸውን ኢቫሉዌት ታደርጊአለሽ እግዚአብሔር አያዳላም ሰውን እንደራሱ አምሳል ፈጥሮአል እናንንተ የነቃችሁ ሌላው ማስተዋል ያቃተው አድርጋችሁ የምትስሉት ኢሚጅ ትክክል ነው ብለሽ ታስቢአለሽ ሁለት ተፃራሪ ሃይሎች የሚያደርጉት ፉክክር አይመስሉሽም
@kedamawikedamawi2455
@kedamawikedamawi2455 2 жыл бұрын
ከፍ ከፍ
@getiekefale9128
@getiekefale9128 2 жыл бұрын
meaza simishin eko awutitewutal
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ሆ ፅንፍ ፅንፍ ብላችሁ ልትሞቱነው ተወደድኩ ብለህማአትቀባጥርብንም
@rophnan1
@rophnan1 2 жыл бұрын
ትልቅ ድንጋይ ፐ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
@@rophnan1 ጂላጂል ነሽ እንዴ?? መጀመሪያ ታሪክ እና ትርክት ይለይ ተወደድኩ ብሉ መዘላበድ ያስገምተዋል
@እውነትእውነቱን
@እውነትእውነቱን 2 жыл бұрын
Ante yemahym bandara yaz
פודקאסט הלובי של שלום ברנהולץ - פיני איינהורן
3:09:59
שלום ברנהולץ | Shalom Bernholtz
Рет қаралды 16 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 39 МЛН
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 364 М.
አያሌው መስፍን
55:49
MassⓂ️
Рет қаралды 4,7 М.
አዝናኝ ቆይታ ከሮፍናን ጋር |#time
22:47
Kana Television
Рет қаралды 225 М.