Yechewata Engida - የኮሎኔል ሦምረት ጨዋታ ከመዓዛ ብሩ ጋር 2ኛ ሳምንት ክፍል 2

  Рет қаралды 9,262

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 15
@TsehaiTube
@TsehaiTube 3 ай бұрын
ድንቅ ዝግጅት!! ወ/ሮ መአዛ አድናቂሽ ነኝ ኮሎኔል ስመረት መድህኔን የበለጠ አከበርኳቸው ጨዋ በሙያቸው የሚያኮሩ በማንነታቸው በኢትዮጵያዊነታቸው የኮሩ ኢትዮጵያ የነበረችበትን ከፍታ በሚገባ ያሳዪ ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን እንደነዚህ አይነት የአገር ባለውለታዎች የፕሮግራማችሁ ታዳሚዎች አድርጋችሁ ስታቀርቡልን እውነተኛውን የኢትዮጵያን ታሪክ እንድናውቅ ትረዱናላችሁ
@bentekle2642
@bentekle2642 3 ай бұрын
ይኸ ኢንተርቪው ሲደረግ ስንት ነበር የኮለኔሉ እድሜ !!?
@fikadugetahun
@fikadugetahun 3 ай бұрын
👌👌👌👌
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 3 ай бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ነው
@MakedaSemret
@MakedaSemret 3 ай бұрын
👏👏
@FLYZ007
@FLYZ007 3 ай бұрын
Beautiful
@peace-x9s
@peace-x9s 3 ай бұрын
ኤርትራ ከእንግሊዝ ግዛት ነጻ እንደ ወጣች ነው የሄድነው አሉ ኢትዮጵያውያን በተራቹ ኤርትራ መግዛት ጀመራቹ፣ መአዛ ዘፈኑ እኮ ለኤርትራ ነጻነት ነው ነው የተዘፈነው አደ ጽጌና ወዮ ትባና ሀባና ደንጒክናና ትርጉሙ ለናንተ አቶ ስምረት መድሀኔ ኤርትራዊ መሆናቸው ዘንግተዉት ነው
@tgtak3916
@tgtak3916 3 ай бұрын
አብዛኛውን ጊዜ ይህንን ሚዲያ ስመለከት በኢትዮጵያ የቀድሞ ታሪክ ብቻ የተቸነከረ፣ የቅርብ ጊዜ ታሪኮችን የማይነካ፣ ከነካም መጥፎ መጥፎው እንጂ ጥሩ የማይታየው፣ ትውልዱ የእነሰብስቴን ተረት ተረት ብቻ እየተጋተ እንድንኖር የፈረደበት ይመስላል! እረ ቆሞ ቀር አትሁኑ፣ አገር ወደፊት ተራምዶል። ጆግራፊውም ፖለቲካው ተቀይሮል እኮ🙄 ምንድነው ማዛግ! የቀድሞ ታሪካችን ምንም ቢሽሞነሞን በቃ ታሪክ እንጂ ተመልሶ አይመጣም! #ዛሬና ነገን እንመልከት❗
@rolly.scrolly
@rolly.scrolly 3 ай бұрын
not your place. please clear the air.
@metimeti1998
@metimeti1998 3 ай бұрын
በግሌ ይሄን ፕሮግራም ወድጄዋለሁ። ለኔ ጀግና የምለው በሰማራበት ሙያ ጥሩ የግንባታ ውጤት ያመጣ ነው። የጦርነት የማፍረስ የመጋደል ታሪክ ብዙም አይጥመኝም። እኚህን ሰው በፊት በስም ነበር የማውቃቸው ። አሁን የግል ታሪካቸውን ማወቄ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ለኔ ኩራት ናቸው። ባገኛችውና ብጋብዛቸው ለኔ ክብር ነው። መዓዛ ትኩረቷ የሷንና ከሷ ቀደም ስለነበረው ትውልድ ነዉ። ለአንተ ካልተሰማማህ የሷን ፕሮግራም ለምን ትከታተላለህ?
@wondimugetachew9498
@wondimugetachew9498 3 ай бұрын
@@metimeti1998 I think, this is not your area. You are not obliged to listen. So, go to your village. This is a place try to connect past, present and future generation.
@TsehaiTube
@TsehaiTube 3 ай бұрын
ድንቅ ዝግጅት ወ/ሮ መአዛ አድናቂሽ ነኝ ኮሎኔል ስመረት መድህኔን የበለጠ አከበርኳቸው በሙያቸው የሚያኮሩ በማንነታቸው በኢትዮጵያዊነታቸው የኮሩ ኢትዮጵያ የነበረችበትን ከፍታ በሚገባ ያሳዪ ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን እንደነዚህ አይነት የአገር ባለውለታዎች የፕሮግራማችሁ ታዳሚዎች ስታቀርቡልን እውነተኛውን የኢትዮጵያን ታሪክ እንድናውቅ ትረዱናላችሁ ታሪክ መስማት የማይፈልግ ከታሪክ አፍራሾች ጎን የተሰለፈ ነውና ይሄንን ዝግጅት ለመከታተል አይመጥንም
@tuttuttuttut5061
@tuttuttuttut5061 3 ай бұрын
Limited view. You can't know where you are going without knowing your past. If you don't like it. Please unsubscribe.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 13 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
ሸገር ሼልፍ~ በአንዷለም ተስፋዬ
1:03:23
Eshe man Tade
Рет қаралды 49 М.
Менеджер переиграл клиентку 😱
1:00
fradzers
Рет қаралды 4,8 МЛН
Tutorial Crazy Magic trick 🤣 🤣 🤣
1:00
dumenicus
Рет қаралды 15 МЛН
Spot The Difference, Win $10,000
0:58
MrBeast
Рет қаралды 39 МЛН