KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 1
52:12
የኛ ልጅ በርታ በርታ ሙሉ ፊልም Yegna Lij Berta Berta full Ethiopian film 2019
1:46:03
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
How Strong Is Tape?
00:24
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 2 መጨረሻ ክፍል 8
Рет қаралды 334,115
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 187 М.
Yegna
Күн бұрын
Пікірлер: 806
@ayalkibetadem802
5 жыл бұрын
ውድ አዘጋጆች፦ ሠላም ለናንተ ይሁን፡፡ እንዲህ ሰው ሰው የሚል፣ ያለፍኩበትን የሚያስታውስ፣ ታናናሾቼ ላይ የሆንኩትን(ያደረግሁትን) የሚያሣይ ተከታታይ ድራማ ስላሳያችህኝ አመስግናለሁ፡፡ የሃና ሸክም በሴት ታናናሾቻችን ላይ የጭንነውን ቀንበር ክብደት መልሶ እሸከመን፡፡ የሎሚ ብቸኝነት ማህበራዊ ሃላፊነታችንን እንደምን ችላ እንደምንል እና ግብዝነታችን አርጩሜ ይዞ እንዲዠልጠን አደረገ፡፡ ስንቴ ነበር ከሎሚ ጋር ያለቀስኩት? ኅይሌ ሃሃሃሃሃሃ ድህው ቅምጥል፡፡ አቤት ለዓለም ያለው ፍቅር... ኦ! አንዳንዴ ገጸባህሪይ መሆኑንም እረሣዋለሁ፡፡ አለም እና ለነገሮች መከናወን የምትሄደው ርቀት... በትንሽ ልቧ ውስጥ ያለው ትልቅ ህልም፤ የህልሟን ግዝፈት ያህል ጓደኞቿ ሣይሆኑላት ሲቀሩ ሁሉን ልትጠቅልል ማለቷ... ፡፡ ፍቅር እማ ነውጤ፡ አንዳንዴ በቁጣ ስትራመድ ከአለት ለመላተም ወደ ባህር ዳርቻ የሚጋልብ ማዕበል ትመስላላች፡፡ የፀጋ ትህትና ምን ቸርነት ምን ቅንነት ቢኖር ከወላጅ መነ፡ጠል በዕለተለት ህይወቷ በሚያጋጥሟት ነገሮች የሚሰማት ስሜት... ሣባ ባለማወቅ ልትትጠፋ የንውበረች ትንሽ ኮከብ.... ዳዊት ሁለት ጦር መሃል የቆመ ምስኪን፡፡ ጋሽ ሙሌ አይነታ ኢትዮጵያዊ ባል፡፡ ነፋስ የሌለበት ሰፈር የበቀለ ረዥም ዛፍ፤ እርሱ ያለበት ቦታ ምን ሁካታ ቢኖር ዝምታ የሚጎላበት፦ የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ፡፡ ስለ ትዳርዋ፣ ስለልጆቹዋ እንደ ጎሽ የተወጋችው የነዓለም እናት፡፡ ሁሉን በደል በትምህርቷ ቀብራ በዝምታዋ እየጭኸች የምትኖር... እና ይህን የተረዳው የዳዊት ህመም... ሌላም ብዙ ብዙ... የፅሃፊው ለዝርዝር ነገሮች ያለው ትኩረት ... ምሣሌ ፦ ሳባ በወር አበባ ምክኒያት የተበላሸባትን ቀሚስ አጥባ ካሰጣችበት ስትሰበስብ የነበራት ስጋትና የምታሣየው ገጽታ፤ ኃይሌ ከዳዊት ጋር በተጣላ ቀን ወርውሮበት ስለነበረው ጫማ በዳዊት እናት የምርቃት ድግስ ዕለት አሰልጣኛቸውን ሲሸኙት የሚነጋገሩት … ሌላም ሌላም ለፅሃፊው፣ ለአዘጋጁ እንዲሁም ለተዋናዮቹ ሁሉ በአክብሮት ባርኔጣዬን አነሣለሁ፡፡
@ሞሚናየናትዋልጅ
5 жыл бұрын
የነ ዳዊት አባት ልክ እደኔ አባት ለናታቸው ክብር የልውም ያሳዝናል አላህ ከመጥፎ ባል ይጠብቀን ያረብ ብዙ ወንዶች አሉ ጨካኝ
@አይናችንነሽማርያምአይናች
5 жыл бұрын
ውይ የእኔ አባት ክልክ ያለፈ ጥሩ
@Mቀብራራዋየአበሻልጅ
4 жыл бұрын
አሚን ወላሂ
@heyatweloyewa2928
5 жыл бұрын
እደኔ ሀይሌና የሀይሌ እናት የሚናፍቅ ማነው
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
5 жыл бұрын
የነ ሀይሌ ቤት ደስ ይላል ትክክለኛ የገጠር ህይወት ይታይበታል
@abinashabinash7487
5 жыл бұрын
እኔ፣
@Abifikerr626
5 жыл бұрын
ሎሚ እያለች ምንው ባይሆን ሎሚና ሃይሌ
@heyatweloyewa2928
5 жыл бұрын
@@Abifikerr626 ጥሎብኝ ነው ፍቅር ከሀይሌ እባካችሁ ከነፍሴ ድረሱ አድራሻውን የምታቁት
@heyatweloyewa2928
5 жыл бұрын
@@ኤደንገነት-ተ5ፈ ሳህ እናታቸው በጣምነው የምወዳት 💋💋❤ አላህ ሀያታቸውን ያረዝመው
@jeberbugali9414
5 жыл бұрын
የአለም እናት ጥንካሬዋ ስወድላት ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ፈጣሪ!!
@haymitubeme672
5 жыл бұрын
ግን ትቸር ሲሳይ ለምን ጠፋ ??? ፍቅር ግን ሊሸጣት ይመስለኛል እኔስ ፈራውላት!! #ዳዊት እና ሎሚን በፍቅር ቢሆኑ ብየ ተመኘው ♥የሚስማማ Like me!! የዳዊት እናት እንደማት ሞት ተስፋ አለኝ ባንስ ታማ ትድናለች ብየ አስባለው !! እናንተስ ኮሜንቶች ምንይመስላቹሃል??
@Vip-fh7iv
5 жыл бұрын
የኔም ምኞትነው
@እስልምናየውድሀይማኖቴYout
5 жыл бұрын
ፅጋ ጋቢሆን አሪፍነው
@shshsbs6860
5 жыл бұрын
እኔም ብሆን በየአሰባለሁ
@carolbeydoun1099
5 жыл бұрын
Ya endamhon altartrm
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
5 жыл бұрын
@@እስልምናየውድሀይማኖቴYout ከፀጋ ጋር በገሀዱ አለም ነው 😘
@zizuyabaselua7033
5 жыл бұрын
ሰው ምንም ቢበድልክ በክፉ አትየው ማንም ቢሆን ክፋቱ ራሱን ነው የሚጎዳው ሎሚየ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እሷኑ አሳፈራት እስኪ በሂወታችን ጥሩ ሰርተን ለማለፍ እንሞክር
@selamethioselamethio3168
5 жыл бұрын
ባትክክል የኔ አስተዋይ ሎምዬ በጣም ወድሻለው የኔ ዉድድድድድድድ
@madinalove519
5 жыл бұрын
ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያን በፅሎት እናርግ የሃይማኖት ፍቅር በኮመት ሳይሆ በዱአ እና በፅሎት ነው ሁሉም የሚሆነው
@twakegelila8251
5 жыл бұрын
ትክክል ሚድያም ፍቅርን ያጠፋል እና ፍቅርን ለመስበክ ወድ ኋላ እንበል
@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
5 жыл бұрын
ትክክል
@haiafahd4966
5 жыл бұрын
ትክክ እህቴ ስላምሽ የበዛ እሽ
@zenatymam3529
5 жыл бұрын
@@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ ።
@zenatymam3529
5 жыл бұрын
ትክክል
@Tube-tb5zy
5 жыл бұрын
መስግዲዳችንን ያቃጠሉትን ለፍርድ ይቅረቡልን የምትሉ እፍፍ እኔማ ተቃጠልኩ
@زهرهال-ش7م
5 жыл бұрын
እኔ አለሁ አለህ ያቃጥላቸው
@zebura8062
5 жыл бұрын
እነሱ እራሳቸው ይቃጠሉልን
@Tube-tb5zy
5 жыл бұрын
አይዞን እህቶቼ አላህ ይፍረደን
@Leyla-c5u
5 жыл бұрын
አዎ ለፍርድ ይቅረቡ ከምንም በላይ አላህ ይቅጣቸው ሰብስክራይብ አድርጉኝ አግዙኝ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
5 жыл бұрын
አብሽሩማማየአላህየሥራቸዉንይጣቸዉእኔእዳቸዉበጣምአሞኛል💔
@burtkankebede5073
5 жыл бұрын
ወይ የነ ዳዊት እናት ሞታ ከሆነ በጣም አዝናለው እውነት ጎሽ ለልጇስትል ተወጋች እንዲሉ ለልጆችዋ ስትሰቃይ ከሞተች በጣም ነው ማዝነው
@w0rkineshtufa636
5 жыл бұрын
Ye dawit ina ye alem inat kamotech betam new minadedewu😢😢😢😢😢😢uuuf inat iko matakya yelatim siyasazinu lijochu
@betelteshome7716
5 жыл бұрын
አላም ተአመችቴሽኘል
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
5 жыл бұрын
ሚስቱን ገሏታል እዳትሉኝ 😲😲 የስድት ጎድኞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ፍጣሪ ሰላም ያድረግልን ስጦታ ስጡኝ
@fedfg-f4c
5 жыл бұрын
መሰለኝ
@ፍቅርነሽሀገሬኢትዮጵያ
5 жыл бұрын
የኔ እህት ስብስክራይብ አድርጌሽ ስገባ ግን ምንም የተለቀቀ ነገር አላየሁም የእውነት አፈርኩ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
5 жыл бұрын
@@ፍቅርነሽሀገሬኢትዮጵያ ምረጤ ዮቲበረ አይድለሁም ግን ቨድወ አለኝ 😂😂😂🚗🌹😍
@ፍቅርነሽሀገሬኢትዮጵያ
5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በፊት
@hanaafework2818
2 жыл бұрын
ጥሩ እና ቆንጆ ነው
@betelteshome7716
5 жыл бұрын
ተአመቸአቹ
@እጁቆንጆፈጣሪዬሆይተመስገ
5 жыл бұрын
የመጨረሻ ስትሉ በጣም ደበረኝል ለማንኛውም ቶሎ ተመለሱ እወዳችኋለሁ
@እኔማለትያውእኔነኝ
4 жыл бұрын
የፍቅር እናት ቆንጂት እኮ ስወዳት ማንንም መጥላት የማይቻልበት ድራማ😍😍
@kadeejakadeeja5858
5 жыл бұрын
የፍቅር ነገር ያሳስበኛል ሎሚና ዳውይት በፍቅር አብርው ይሁኑ የሚል
@amenabebe1068
5 жыл бұрын
ኧረ ዳዊት እና ፀጋስ?
@አስቴረአበባው
5 жыл бұрын
አይ ኮሜቶች ማጋባት ስራችው ነው አይደል
@kadeejakadeeja5858
5 жыл бұрын
@@አስቴረአበባው ማጋባትም ማፋታትም ነው ኮሜንተሮች ባንኖር ማን ያጋባቸዋል ብለሽ ነው ማር
@seidendris9084
5 жыл бұрын
ቶሎ።ተመለሡ።በጣም።እወዳችኋለሁ
@maryeweldemaryam1721
5 жыл бұрын
የኛዎች ስወዳችሁ ስታምሩ ባህላዊ ነቱን የጠበቀስራ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ማለት ሰላማችሁ ይብዛ
@mimilema2816
5 жыл бұрын
በዚህ ማለቅ የለበትም በጣም ልብ አጠሌጣይ ድራማ ነው ግን ያለም አባት እናትዋ ገድላት እዳይሆን እንደዚህ አይነት ቢል ግን አለ ቅናታም ነገር ነው ሳባዬ በጣም ደስምትል ልጅናት
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
5 жыл бұрын
በጣም ይገማል እውነት ምኑን አይትንነው አለቀ የምትሉት በጣም ነብር የምወደው ድራማውን እውነት ያስጠላል ማለቁ እስኪ እንድኔ ያዘነ
@qashatyeegurawalijj7066
5 жыл бұрын
አበዙት አጭ
@كوررنكورن
5 жыл бұрын
በጣምአጭረነው
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
5 жыл бұрын
@@كوررنكورن እውነት በጣም የምውደው ድራማነብር
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
5 жыл бұрын
@@qashatyeegurawalijj7066 በጣም ነበር የምወዳችው
@alfiakadeer2681
5 жыл бұрын
እም አረ አላምንም
@AsAs-qn7oq
5 жыл бұрын
የነ አለም እናትና አያቷ አሳዘኑኝ እደሱ አይነት ባል ከሚኖረኝ ቁሞ መቅረት ይሻላል
@GM-cu4bq
5 жыл бұрын
Please ተሎ ተመለስሉን please love u much from eritrea asmara
@fatihaamane5003
5 жыл бұрын
ምዕራፍ 3
@tyube9004
5 жыл бұрын
ፍቅር ኸረትንሽ ጠርጥሪው አለም ደግሞ ምርጥ ልጅ ሀና ደግሞ ያለነገር ነው አትጨነቂሳቢዬ ደግሞ ስወድሽምርጥ ታዳጊ ልጅ ነሽ በርቺ ሎሚ እና ዳዊት ደግሞ ፍቅረኛምች ብትሆኑ ደስይለኛል
@yoredanostafarraa849
5 жыл бұрын
Koye lamin alaqutimii sare yelaqaqale balachu alinaberemi
@ቤቴልሔምየማርያምልጅዘኦር
5 жыл бұрын
ትናፍቁናላቹ ክምር ቀጥሉበት... 😘
@ይችአለምሚዛናዊአደለችም
5 жыл бұрын
ሀብታም ቤት ፍቅርና ደስታ የለም የሚባለው ነገር እነ አለም ቤት ይታያል የአለም እናት ልዩ ትእግስተኛ ለልጆቿ ብላ ራሷን የሰዋች የባሏን ብትር ሁሉ የተቋቋመችው ለልጆቿ ስትል ነው ክብር ለእናቶች
@tigisttigist9062
5 жыл бұрын
በጣም የምር እፍፍፍፍ
@abinashabinash7487
5 жыл бұрын
የአለምናት፣ሞተች፣እንዳትሉኝ፣እኔ፣መጀመርያ፣ሳየው፣ይሄን፣ድራማ፣ደብሮኝ፣ነበር፣ስከታተለው፣ውነትም፣የኛ፣የሁላችን፣ታሪክ፣ነው፣እጅግ፣በጣም፣ደስይላል
@haregeweyinlove5071
5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@konjokonjom8371
5 жыл бұрын
Betam yemewadew movie new please tolo lekakolen
@yesasofa4174
5 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ የኝያዎች 👍🙏 አር ግን አይደብራቹም እሄ የመጨረሻው ክፍል ነው ስትሉ ነበር ኤጭ እሱንም እንደ ዓለም ዋንጫ በ 4ዓመት አንዴ በሳምንት እያቀረባችሁ ምኑን አይተን ነው ግን ምያልቀው 🙄🙄🙄
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
5 жыл бұрын
ውይ በጣም
@dancesachali4323
5 жыл бұрын
በጣም
@ብሌኔነሺለኔእማዬ
5 жыл бұрын
መጨረሻው ሲያሳዝን
@tsioncoffee5525
5 жыл бұрын
በጌታ የአለም እናት ሞታ ባልሆነ
@እኔማለትያውእኔነኝ
4 жыл бұрын
ዊዊዊ ስንወዳችሁ ደሞ ደራችሁ እርእ ይሄን ምርጥ ድራማ ልቀቁልንንን ኡፍፍፍ😭😭😭😭ስወዳችሁ እኮ
@ድርማማ
5 жыл бұрын
ሀኒቾየ እንደት አባቴ እኮ እንደምወድሽ እንዲህ ሎሚ ከዛ ዳዊት ስወዳቸው
@GM-cu4bq
5 жыл бұрын
ኣለምየ ስወዳት ውድድድ ኣርግሻለው ማር። እንደኔ ውድድድ ምታረጓት በ like ያሳውቁን
@tigisttigist9062
5 жыл бұрын
👯👯👯ፍቅር ያች እና የኔ ተከታይ እህቴ። መጨርሻ ያስጨንቀኛል። ወገኖቸ የኔ እራሱ14አመት እህቴ ተከታየ ፍቅር አይታችሑ 8ክፍል ተማሪ ነች ግን ምን እደምናደርጋት ግራ ገብቶናል ስንናገራት መኢና ጎማ ስር ታድራለች😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
4 жыл бұрын
ዉድድድድ
@nigisttizazu6283
5 жыл бұрын
የሀይሌና የህቱ ፍቅር ደስ የሚካቹ ግጩኝ👍👍👍👍
@adisseadisse40
5 жыл бұрын
እውነትም የኛ የሁላችን ታሪክ በትክክል የግሃዱን አለም ነፀብራቅ ነው እሜግልጽ የአለምና የዳዊት እናት ----------እንዳትሉኝ
@የእመብርሃንልጅነኝቅድስት
5 жыл бұрын
የአለም እና ዳዊት እናት በጣም አደናቂ ነት በርቱ የኔቆንጆች ዳዊት የኔ ልዩ የኔ ትግስተኝ
@እሙሰልማን-ነ3መ
5 жыл бұрын
ህይወትያለው ትወናነውእምታሳዩን እናመሰግናለን። ዶክተርዋ።ልክእንደማአዛብሩ ብላምሳሌስታደርጋት ደስአለኝ ማአዛብሩ። ድንቅጋዜ ጠኝል ናት
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
5 жыл бұрын
😢😢😢በጌታ ስም
@ስደትያደከመኝስደትያደከመ
5 жыл бұрын
ወይኔ የአለም እናት ኡፍፍፍፍፍፍ 😓😓😓😓
@Tube-du7rj
5 жыл бұрын
የኛወች እንኳን በደህና መጣችሁ።መልካም የስር ቀን ፍሁንልን
@ethiopialoved6853
5 жыл бұрын
አቶ ምልጌታ የዳዊት አባት ምነው የሄን ያክል ጨካኝ ያረገው በስመአብ እናት እኮ በጣም ፍቅር ነት ትረዳለችጥላቸሁ ባልሄደች ኖሮ😢😢😢
@atsedeyishak4658
5 жыл бұрын
sabi betam gobez leje nesh.
@fantafanta6244
5 жыл бұрын
በስመ ስላሴ ከንደዚህ አይነት ባል መድኅኒአለም ይጠብቀን የዳይት አባት በጣም ነው ያበዛው
@tyube9004
5 жыл бұрын
ውይአስለቀስችሁኝ ድራማ እስከማይመስለኝ ድረስ የነአለም እናት ለትዳር የምትከፍይውዋጋ የሚገርም ነው
@rahemaabdo3303
5 жыл бұрын
Wowo mashalha bexam dasilala dirama
@bruktaith862
5 жыл бұрын
መቼ እንጠብቃ ምዕራፍ 3 እውነት ጣም ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ነው ኡፍፍፍ
@michaelsmith-xz9mv
5 жыл бұрын
tere 24
@Seadiphone9776
5 жыл бұрын
እሄ የዳዊት አባት ያረብ ስጠላው
@seadaabdullah5000
5 жыл бұрын
እኔ የሚመስለኝ እናታን ነዉ ምከንያቱም እናትየዋ ለዳዊት የናትህና የህትህ ሀላፍነት ነዉ ስላሉ
@umuelhammadi5607
5 жыл бұрын
Gin atimotim tigodalache inji
@rediyegeta6233
5 жыл бұрын
Yen davi enat memoti yelebatim !!!
@saramohammad969
5 жыл бұрын
ውይይ እደዚህ አይነት ባል ጥቅር ብሎ ይቅር በናቴ ድርድር አላውቅም እናቴ ቀርታ ከቤቴ ማሊገባ ሁሉም ነገር ደስ እሚለው በእናት ነው እናቶች ሺአመት ኑሩ
@fdf7926
5 жыл бұрын
የኛዎች በጣም ስወዳችሁ ልጠላችሁ ነው የአለም &የዳዊት እናት መሞት የለባትም ገበናዋን ደብቃ በኖረችበት ይሄ አይገባም ልተኛ ነበር በጣም ነው ያቀጠኝ እባክህ ደራስው አትሙት
@እኔማለትያውእኔነኝ
4 жыл бұрын
ወይይይ ሀና እኮ ስወዳት ወፍጮ ቤት እየሄድኩ ነው አላለችም የኔ ሂወት የሃና ገፀ ባህሪ ነው😘😘😘
@madaburqanagakooyesusulfad2135
5 жыл бұрын
Welcome
@mahi2147
5 жыл бұрын
ውይይይ ዛሬ በጣም አስለቀሳቹሁኝ
@sahralove2899
5 жыл бұрын
Oh my God this show is tense 😢 😢 😢. Betame yemetegermu crew bertu bertu. Betam astemary naw, Got big respect for you all.
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@ሰላሚነሽድንግል
5 жыл бұрын
ኣፍፍፍፍ ውይ ሲያናድድድ
@atsedeyishak4658
5 жыл бұрын
it is good and it give good lesson. i love this drama.
@የጌታነኝ-ገ6ሠ
5 жыл бұрын
በጣም ነው የምትናፍቁን ግን ያለም እናት እዳትሞት በሂውት ኖራ የምትፈልገውን ነገር በናፃናት የፈፀመች ጭቅላታም ባሎዋን ማስተማር አለባት እዴት በቆም እያለች እደቀበራት ከሞተች በጣም ነው የሚደብረው
@hsuhss3654
5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትምርት አለው ቀጥሉ በት ዋውውውውውው
@aliyanaliyan3718
5 жыл бұрын
ዋዉ. በርቱ. እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ
@nigisttizazu6283
5 жыл бұрын
የኛዎች አገሬ ስገባ ምዕራፍ 3tv engenagn
@tyube9004
5 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ሠይጣን የሆንክ ሰውዬ ገድለሀት ከሆነ በጣም ነው የምታስጠላው ቶሎ ኑልን
@angatumegersa9525
4 жыл бұрын
ግን የ አለም እናት ምትሞት ከሆነ ያዘናቹ እና ካልሞተች አለመሞታ ትክክል ነው ምትሉ be like አሳyu
@yoyoxoxo7111
5 жыл бұрын
Ere please endatimot😢😭😭
@sarsenssarcasm3073
5 жыл бұрын
አሜን
@konegen6189
5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ የት ሀገር ነው የተሰራው?
@eldanagetachewtube4260
5 жыл бұрын
የነ አ አለም አባት ሚስቱን ገድሏት እዳይሆን ወይኔ ድሮስ ክፉ አባት 😢😢😢😢😢
@samrihabeshawit2367
5 жыл бұрын
ስወዳችሁ 💓
@meseretgatanenh6662
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የአለም አባት ሲጨንቅ
@መመመመመ-ፐ7ጘ
5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@hijerak5737
5 жыл бұрын
የአለም እናት ስትሞት ከኛ ሰፈር ባሎ በቅናት ምክንያት የገደላትን አስታወሰኝ 😭😭😭
@zeinetbasier9677
5 жыл бұрын
የኛዎች በጣም ነው የምትናፍቁኝ ስወዳችሁ ማለቅ አልነበረበትም ቀጥሉበት
@hinduyemane1018
5 жыл бұрын
ፍቅር የምትሄደው መንገድ ለአደጋ የሚያጋልጣት ይመስለኛል፣ምክንያቱም ልጁን አላመንኩትም
@fantafanta6244
5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የፈረሁላት የልጅ ስራ ምንም አይመችም እንኳንም ስልኩን እናትየው ወሰደችባት ባትቀማት ኑሮ በተባለችው ስዓት ስትሄድ የሆነ ነገር ልትሆን ትችል ነበር
@kadijaamohammed437
5 жыл бұрын
Enam des alalengim liijuu liigodat new mesleng
@tebeta
5 жыл бұрын
ምንድነው 3 ,3 ክፍል ሰርቶ ማረፍ
@zeedendris513
4 жыл бұрын
በርቱ
@Seadiphone9776
5 жыл бұрын
እቺ ፍቅር ምትባለው አትዋጥልኝም ፀባይዋ አስቸጋሪ ነው
@meditube2710
5 жыл бұрын
ገና ሳይጀመር መጨረሻው ተባለና አረፈው አይይይ ደሞ ባመታችሁ ነው የምትመጡት
@sooqusabya1376
5 жыл бұрын
መጨረሽ የለባችም
@mihrettesfa3434
5 жыл бұрын
እኔ አውንስ ደራማ መወኑ እራሱ እየረሳው አልቅሼ ልሞትነው. እውነትም የኛጉዳይ. የሰው ውስጥ ሰርስሮ ነውየምገባው. እግዝአብሔር. ይባርካቹ በጣም አስተማር ነው
@ሁሉቻይጌታ
5 жыл бұрын
*እረ ምኑ ታክቶ ነው ሚያልቀው እጭ ያለም እናት መሞት የለባትም መጨረሳውን እስተካክሉት እዲቀጣና መሆን አለበት 😢*
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
5 жыл бұрын
ምን አጥፍቶ ይሆን የታሰረው የእነ አለም አባት አንድ ወር አርፋችሁ ቶሎ ተመለሱልን ፕሊስ እንወዳችኋለን
@monamde494
5 жыл бұрын
የኛዎቹ ከነ ትናፍቁኛላቹ ማነው እስኪ እደኔ ሚናፍቃቸው 👉👍
@masiyedr.abiyeadnaki6128
5 жыл бұрын
Part 3 tolo jameru eskitlalsu tenafikunalchu😘❤️
@ትግስትያደርጋልንግስት
4 жыл бұрын
ምርጦችዬ ስወዳችሁ 💞
@mesi3777
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የእነ ዳዊት እናት መሞት የለባትም ነበር 😭😭 በትዳር ውስጥ ያለ ፈተና ያን ሁሉ ችላ ለልጆቿ ብላ ስትሰቃይ መጨረሻዋ በእጁ መጥፋቷ ያስጠላል። ትዕግስት ትልቁ ገንዘብ ነው። ባያበቃ ደስ ይል ነበር የኛዎቹ።
@mart8073
5 жыл бұрын
የአለም እናት መሞታ በጣም ያሳዝናል
@egzabhrefikrnewsara6833
5 жыл бұрын
Wow betam arif new birtu
@kedijabintoumerCccc
5 жыл бұрын
የኛወች በጣም ከሪፍነው የአለም አባት ወይ በጣም የተጋነነ ገፀባህሪነው
@Sarasara-nl2jc
5 жыл бұрын
Ere sente aynet sew ale meseleshe. Ene mistun endihu bekenat yegedele awkalehu. Sebay beyaynetu new. Becha Allah kekefu yetebeken new
@sarawolde2790
5 жыл бұрын
ከሱ የባሴም አለ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከንደዝህ አይነት
@sabawassihun1964
5 жыл бұрын
እንደሱ አይነት ጨካኝ ወንዶች ብዙ አሉ ምንም አልተጋነነም
@hiwet5
5 жыл бұрын
ቶሎ ኑ እየናፈቃቹክኝ ነው 💛💛❤👍
@saragetachew9887
3 жыл бұрын
ፍቅር ጉዷ ፈላ
@misrakalemuteshaleteshale3245
4 жыл бұрын
Weye mulu geta betame tasazenalehe Yalem ayate atmeta telalehe
@ራቢነኝኢትዮጲያውይቷ
5 жыл бұрын
እደ የእነ አለም ና ዳውይት እናት ሞተች እዳትሉኝ ገደላት እደ ወይኔ ክፍል ዘጠኝን እኳን እባካችሁ እስክናይ አለቀ አትበሉ
@niceprice471
5 жыл бұрын
አረ እቅርታ የፍቅር ስራ አያምረኝም
@zainebseid3819
5 жыл бұрын
እኔም
@zainebseid3819
5 жыл бұрын
መብላቷ ነው
@ok-th9jj
5 жыл бұрын
ልትሸጥ ነው 😀😀👈
@fasica5354
5 жыл бұрын
እኔም አላማረኝም መጨረሸዋ በጣም ያስፈራል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-በ6ፐ
5 жыл бұрын
እኔም ልጁ ሊሰራላት ነዉ አልነቃችም አቦ እናቷ ተመቸችኝ
@ሣራጓደኞቿንወዳጅ
5 жыл бұрын
የዳዊት ወዳጆች ላይክ ግጩን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
5 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ የአለም እናት በጣም ትግስትኛ ነች ግን እሷ መሞት የለባትም በትግስቷ አሸንፋው ባሏ መልካም ሰው ማድርግ ነበር ደስ የሚለኝ እኔ በራሴ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
5 жыл бұрын
አእድህ አይነት ተከታታይ ድራማ መቸም ማለቅ የለበትም
@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
5 жыл бұрын
Wellcome
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
5 жыл бұрын
ፍቅር ዛሬስ አምላጠች ግን መጨረሻዋ ያስፈራል ። ጋሽ ሙሉጌታ ግን ምን ከእውቀት ነፃ ሰው እንደሆነ ፣ ጋዎን ለምን ለበሽ ይላል ? 😀 ማንን ደብድቦ ይሁን ግን የታሰረው ?? እንጠብቃለን እስቲ ቸር ያገናኘን
@keenaakeenaa6634
5 жыл бұрын
♥️♥️♥️ love you
52:12
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 1
Yegna
Рет қаралды 437 М.
1:46:03
የኛ ልጅ በርታ በርታ ሙሉ ፊልም Yegna Lij Berta Berta full Ethiopian film 2019
Addis Films
Рет қаралды 1,5 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
36:07
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
ebstv worldwide
Рет қаралды 914 М.
40:44
🔴አስደንጋጩ የሴዶ እና የ Somalia SCK ግጥሚያ እና ታኩር መረባ live 🤯| EBSTV - Germany
Ale Tube
Рет қаралды 222 М.
55:48
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) | ክፍል 7
Kana Television
Рет қаралды 191 М.
2:07:47
Jesus Movie HD Amharic Language
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 533 М.
24:53
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 14
Yegna
Рет қаралды 50 М.
43:08
🔴 የልብ ጓደኛዋ ሳቀር ከዳቻት ከገጠር የመጣውና የከተማው የት/ቤቱ ቆንጆ ወንዶች ወደዷት
Young ታሪኪዝም
Рет қаралды 21 М.
51:32
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | የምዕራፍ 3 መጨረሻ ክፍል 8
Yegna
Рет қаралды 664 М.
52:58
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 2
Yegna
Рет қаралды 347 М.
1:15:18
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 657 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН