No video

የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | የምዕራፍ 3 መጨረሻ ክፍል 8

  Рет қаралды 652,967

Yegna

Yegna

4 жыл бұрын

በዚህ የምዕራፍ መጨረሻ ክፍል የየኛ ባንድ መጨረሻ ፥ የነዳዊት ቤተሰብ ጉዳይ ፥ የሎሚ ስራ ፥ የሃና ትምህርትና ጤንነት ፥ የሃይሌ አዲስ ጓደኛና የፍቅር ሁኔታ እልባት የሚያገኝበትና አዳዲስ ታሪኮች የሚጀምሩበትም ይሆናል።
Subscribe: bit.ly/2wPney7
In this last episode, we'll unravel the band's fate, Dawit's family situation, Lomi's work, Hana's scholarship as well as health, Haile's new relationship and Fikir's situation. There will also be new stories worth watching till the end!
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZbin so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 1 600
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 4 жыл бұрын
የሎሚ መደም ደማችሁን ያፈላቻችሁ እንደኔ በላይክ 👍👍👍👍👍👍
@user-uc5ck4ye2j
@user-uc5ck4ye2j 4 жыл бұрын
ማዳማም
@tenatena5566
@tenatena5566 4 жыл бұрын
እኔ ድራማ አለመስል እስከሚለኝ
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 4 жыл бұрын
@@tenatena5566 በጣም እሽ እንደት እንደምታቅለሸልሽ
@elsagetachew7247
@elsagetachew7247 4 жыл бұрын
Teneshun sedet asayetanalach♥
@uivji3273
@uivji3273 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@enderasenegn
@enderasenegn 4 жыл бұрын
የሀና እና ሀይሌ አሳዳጊ አባት እንዴት ደስ እንደሚል
@amaamm6467
@amaamm6467 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌱
@tsiontesfaye47
@tsiontesfaye47 3 жыл бұрын
malet
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 4 жыл бұрын
የሀና እና ሀይሌ የጀራ አባት ደስ ሲል ከንጀራ አባት አይመደብም ምርጥ አባት ነው
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 жыл бұрын
ልክእደኔ
@AdnanAli-ym5vx
@AdnanAli-ym5vx 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-nv9fw4im9b
@user-nv9fw4im9b 4 жыл бұрын
የገጠር ቤት ውስጤ ነው ሀናና ሀይሌ ትዝታዎቼ ናቸው👍👍👍👍😉❤💘💘💚😘😘
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
ቤተስቤን ናፋቂ ቤተስቤን ናፋቂ enim😍😍😍😍💚💚💚💚💚💚💚
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
የኛን ቤት ይመሥላል😭😭😭😭እድሜ ለስደት ነጠቀኝ
@user-nv9fw4im9b
@user-nv9fw4im9b 4 жыл бұрын
@@user-mh2xw1li8w 😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
የኔም
@user-nv9fw4im9b
@user-nv9fw4im9b 4 жыл бұрын
@@user-sp7mp8zi7y 😘😘😘👍👍👍
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 4 жыл бұрын
እንኳን ለሆሳእና በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰብስክራይብ ግጭኝ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
የኔ እህት ባላዉቀዉም እንክዋን አደረሳችሁ መልካም በአል
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 4 жыл бұрын
@@user-ik6oo5yi7l እንኳን አብሮ አደረሰን ኪያዬ እናመሰግናለን 😙😙😙😗😗😗
@bayisedereba9724
@bayisedereba9724 4 жыл бұрын
Amen Eukewan Abero Adarasen ❤
@user-rb7zx3ez5r
@user-rb7zx3ez5r 4 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@taybatayba849
@taybatayba849 4 жыл бұрын
ወድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን በሰላም በእጤእና አብረን ጱመን የምንጨርሰው ያድርገን
@kadijashubiso7492
@kadijashubiso7492 4 жыл бұрын
Tayba Tayba Amiiiiiiiiiin yaa rabbii
@user-rs7vu6fg9f
@user-rs7vu6fg9f 4 жыл бұрын
አሜንንን
@rahmaidris6746
@rahmaidris6746 4 жыл бұрын
Amin Amin
@mnamna5781
@mnamna5781 4 жыл бұрын
ኡከን አብሮ አደሰን
@leyilasiraji1442
@leyilasiraji1442 4 жыл бұрын
አሚን ማር
@user-uw7fx5xk9c
@user-uw7fx5xk9c 4 жыл бұрын
ሎሚ አንጀቴን በላሽወ ማማየ ኢትዮጵያ ስራተኛ ሁኖ ከሠወ ቤት ከመቀጠር አረብ ሀገር መሰደድ 1000ግዜ ይሻላል ወላሂ አቤት የኢትዮጵያ አሰሪወች ሎሚየ ተግስቱን ይስጥሸ
@user-vy6jh8sm8w
@user-vy6jh8sm8w 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-ce9eu6id1d
@user-ce9eu6id1d 4 жыл бұрын
በትክክል
@mekdifeker2104
@mekdifeker2104 4 жыл бұрын
ትክክክል
@bintmohammed7268
@bintmohammed7268 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ለአንድ ወር ት/ት አኣማርም ብየ ጠፍቸ ሄጀ አይቸዋለሁ በዛ ላይ አለቀ ደቀቀ ብለሽ 25ኪሎ ጤፍ ለአንድ ወር ካልበቃብ ምን ጊዜ አለቀ እረ ስንቱ አረብ ሀገር በነፃ መስራት ይሻላል ኢትዮ ተከሎ ከመስራት አረቦች በሀብት አይመኩም
@missrima9783
@missrima9783 4 жыл бұрын
ትክክል አድስ ከገጠር መጥቸ ምንም አላቅ በጨላማ አባራኝ ምንም በህወቴ እንዴዛ ቀን ጨንቆኝ አያቅም በዛ ስላየሁ አርቦች ይሻላሉ እላለሁ
@weynibh4713
@weynibh4713 4 жыл бұрын
የሎሚ አሰሪ ወንዱ ተመቸኝ በጣም😍😍😍 ፈጣሪ ይኸን በሽታ አጥፍቶልን የናፈቁን ቤተሰቦቻችንጋ በሰላም ያገናኘን 😢😢😢😢😢
@user-tz9wq2iw1f
@user-tz9wq2iw1f 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 4 жыл бұрын
ሎሚዬ በጣም አሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ የነ ሀይሌ እንጀራ አባት እንዴት ጥሩ አባት ነው ተመቸኝ
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 4 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና ተከታዮች የተዋህዶ ልጆች አንካን ለሆሳህና ባህል አደረሳችሁ
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Amen
@Aa-ek9zd
@Aa-ek9zd 4 жыл бұрын
Amn
@demayou532
@demayou532 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@zewudaabara6969
@zewudaabara6969 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን /አድርሳችሁ
@newkw4753
@newkw4753 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 4 жыл бұрын
እደኔ የኛን ለማየት የሚጎጎ ካለ ክፍል አሬት ቶሎ ጀምሩልን ለማለት ላይክ👍👍👍👍👍
@rahmayassin1942
@rahmayassin1942 4 жыл бұрын
ዉድ የኢስላም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለተከበረዉና ለተናፋቂዉ የሸህ ረመዳን ወር በሰላም አደረሣችሁ ፁመዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን አላህ ይሄን በላአ በቃ ይበለን❤❤❤
@rihanamorrid7616
@rihanamorrid7616 4 жыл бұрын
አላሁማ አሚን
@markzohod4695
@markzohod4695 4 жыл бұрын
አሚን
@seadaali910
@seadaali910 4 жыл бұрын
የመላዉ የሥልምና እምነት ተከታወቺ በሙሉ እንኳን ለተከበረዉ ለረመዳን ወር አደረሣቺሁ አደረሠን
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Seada Ali ሳአዲ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@zaynbhasen4805
@zaynbhasen4805 4 жыл бұрын
እንካን አብሮአደረሰን
@user-ni7dq1ry5t
@user-ni7dq1ry5t 4 жыл бұрын
እካን አብሮ አደረሠን ኢሻላህ ደረጃን የምንፆምነና ወዱዴም ከተቀበላቸው ባሪያዎቹ እዲያረገን ምኞቴ ነው
@seadaali910
@seadaali910 4 жыл бұрын
@@user-ni7dq1ry5t አሚንንን ያረብ
@diegoyousif5062
@diegoyousif5062 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 жыл бұрын
እኔ ይሄድራማ ደስየሚለኝ ሀይሌና እህቱ ደስይሉኛል
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳእና በአል አደረሳችሁ ሀገራችንን ከክፋ ነገር ይጠብቅልን ይህን ክፋ በሽታ ፈጣሪ ያጥፋልን ያመት ሰው ይበለን፣አሜን🙏🙏
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
ደምሪኝዉዴ
@uyyqp73
@uyyqp73 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 4 жыл бұрын
አሜን ማማየ
@ggddhbd5115
@ggddhbd5115 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🐜🐜🐜🐜🐜🐜🍅🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜
@Enen550
@Enen550 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳህና በአል አደረሳችሁ ሎሚየ እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኢትዩ መዳሞች መዳምየ ኑሪልኝ
@selamtube8871
@selamtube8871 4 жыл бұрын
እፍፍፍ እረ ዛሬስ ፈራው እረ ዛሬስ ከፋኝ ምን ልሁን እፋ እረ አምላኬ ድረስልኝ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 4 жыл бұрын
አይዞሸ
@user-mq5ih8vr9z
@user-mq5ih8vr9z 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 жыл бұрын
አይዞሽ መማዬ ጊዜው ነው ሁለችንም ፈርታነል አብሽሩ እሽ
@zmetaizmetai6171
@zmetaizmetai6171 4 жыл бұрын
እመቤቴ ትደረስልሽ ዕማ አይዞሽ
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 жыл бұрын
Selam ማር ደምሪኝ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
እዚህ ድራማ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ልዩ ክብርና አድናቆት አለኝ በትክክል የኛ የኢትዮጵያውያን ህይወት እና የአኗኗር ዘይቤን ነው ያሳያችሁን👌👍 በምዕራፍ 4 እስክትከሰቱ በጣም ትናፍቁኛላችሁ ሁላችሁንም ጥግ ድረስ ውድድድድድድድድድ 😘💚💛❤
@antenehyilma5196
@antenehyilma5196 2 жыл бұрын
P
@antenehyilma5196
@antenehyilma5196 2 жыл бұрын
P
@antenehyilma5196
@antenehyilma5196 2 жыл бұрын
0
@antenehyilma5196
@antenehyilma5196 2 жыл бұрын
P
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
የሎሚ አሰሪ ግን ምርጥ ሰው ነው
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 4 жыл бұрын
በጣም አይገልጸዉም
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ለስድስተኛ ግዜ ፋስካን ከቤተሰብ ከመዳም ቤት ሳከብር እረ በቃ በለን አምላክ ሆይ ስደቶኞችን አስበን
@user-yj1un2sy4p
@user-yj1un2sy4p 4 жыл бұрын
አሚን
@tamraayotub2481
@tamraayotub2481 4 жыл бұрын
ትክክል አይደለቺም በምቀትላዉ በታስፋአ ህተብቃለን
@abebechlegeseuae5640
@abebechlegeseuae5640 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@newkw4753
@newkw4753 4 жыл бұрын
አይዞሽ አህትእገባለንይሄበሽታይጥፋናእሽ
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 4 жыл бұрын
አይ የኢቶጲያላይ የቤት ሰራተኞች ሲያሳዝኑ እቃ በተሰበረ ቁጥር ብር ሊቆርጡ አረብ አገር ማዳሞች ሺ ጊዜ ይሻላሉ
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 4 жыл бұрын
እናቴ ክብሬ ሞገሴነሽ ክፉሽን አልስማ ደግሞ አረብ ሀገር ሆይይይ ምናቸውም ላይ አይደርሱ ይሰበር ብለው አይደል እሚያልፉት የኢትዮጵያ አሰሪዎች እኮ ሶፋ ላይ ከተቀመጥሽ እንኳን እንዴት እንደሚያንቋሽሹሽ የአረብ ሀገር ማዳም እኮ ሶፋ ላይ አስቀምጣሽ አብራሽ ተመግባ ኧረ ስንቱ ነገር አለ
@kalkidanrenato
@kalkidanrenato 4 жыл бұрын
እናቴ ክብሬ ሞገሴነሽ ክፉሽን አልስማ kzbin.info/www/bejne/jYK2e6CngMqLgdU
@kalkidanrenato
@kalkidanrenato 4 жыл бұрын
እናቴ ክብሬ ሞገሴነሽ ክፉሽን አልስማ kzbin.info/www/bejne/jYK2e6CngMqLgdU
@user-vn1zl2qh1f
@user-vn1zl2qh1f 4 жыл бұрын
የኡነት አይደለም ለፊልሙነዎ
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 жыл бұрын
ቀላል ይሻላል አረቦች እኮ ተሰበረ ስትያቸው አልሀምዱሊላህ እኮ ነው ሚሊት አይ እኔስ የማዳን እቃ ፈጀሁ
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 4 жыл бұрын
የሎሚ መዳም ልክ የድሮ መዳሜ ትዝ አስባለችኝ ግን የፈለገ ቢሆን ከኢትዮጲያ አሰሪ የአረብ አሰሪ ትግደለኝ ገፋ ቢል እኮ የተሰበረ እቃ ተሰበረ ነው ይቆጣሉ እንጂ እረ የሀገሬ አሰሪ ለድሀ ልጅ ጠላት ናቸው ሁሉም ባይሆኑም
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ ይቆጣሉ እንጅ አያስካፍሉም እኔ ቡዙ ህቀ ሰቢሬላው
@user-vl1vc9yz1l
@user-vl1vc9yz1l 4 жыл бұрын
በትክክል
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 4 жыл бұрын
እኔ የሰበርኩትን ሁሉ ብከፍል ምንም ብር ይዠ አልገባም ሀገሬ
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 жыл бұрын
@@kokobewerku9269 ጭራሽ በይ ሰው አተክስሪ 😀 ቀስ ብለሽ ሲሪ እሽ የሀቢቢቲ
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
እኔ ምንም ይሰበር ምንም ይበላሽ ልጆቿም እሷ የሌለችበት ካበላሹ ትቆርጣለች ተሳቅቄ ልሞት ነው
@fana7912
@fana7912 4 жыл бұрын
ውይ የኢትዮጵያ መዳሞች እኮ ውሻ አይገልፃቸውም የእውነት በዚህ በኩል የአረብ መዳሞችን በጥፍ ይበልጧቸዋል
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
ፋናየ ደምሪኝ
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 4 жыл бұрын
እጥፍ ነዋ
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 4 жыл бұрын
አሰዳቢ ናቸው የኢትዬጵያ አሰሪዎች እባካችሁ ፈጣሪያችሁን ፍሩ የአፈናት አባት እዳ ለልጅ ይተርፋል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ሎሚዬ አይዞሽ ያልፋል አሳዘንሽኝ ኡፍፍፍፍ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Fana ፋ Tekekel 😦😭😔😔😔
@newkw4753
@newkw4753 4 жыл бұрын
ኧረየውጮችምመጥፎአሉ
@eluesayas8191
@eluesayas8191 5 ай бұрын
የሎሚ ነገር ሲያሣዝን ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።🙏🙏🙏🙏
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና ብዓል አደረሳችሁ አደረሰን ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ የቻናሌ በተሰብ ይሁኑ እንዲሁም አበረታቱኝ😎 🙏 ሎሚዬ😍
@user-js4tg8vi8t
@user-js4tg8vi8t 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን💔❤💓💙🙏🙏🙏
@numa3699
@numa3699 4 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
የኔማር 💋💋
@kalkidanrenato
@kalkidanrenato 4 жыл бұрын
Mahi11show tube kzbin.info/www/bejne/jYK2e6CngMqLgdU
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የኛዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ ይህ ትንሽ ነዉ ገና ትልቅ ነገር ይጠብቃችኋላ ሰላም ለናት ሀገሬ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 4 жыл бұрын
የን ፀጋ ቤት ፍቅር አንዴት ደስ ይላል ግን ሎሚን የሚያሰታዉሳት ሰው የለም
@user-xv1fo9rj4e
@user-xv1fo9rj4e 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ አስተላለቁ ያልገባው ማለቴ ከነፀጋ ቤት የመጣችዋን ለማወቅ የጓጓና መምህሯ ልትናገር የፈለገችው ምን እንደነበር ማወቅ የሚፈልግ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 4 жыл бұрын
سند السواط ያርገዘችዉ ማን ትሁን ምን አልባት የን ፀጋ አባት አሰርግዙ እዳይሁን ወይ በጣም ጉጉት ብያለዉ
@user-xv1fo9rj4e
@user-xv1fo9rj4e 4 жыл бұрын
@@iloveethiopia6348 እኮ እኔም ማውቅ የፈለኩት ያረገዘችውና መምህሯ ልትናገር የነበረውን
@user-iu4oq2wl9h
@user-iu4oq2wl9h 4 жыл бұрын
⛪የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳችሁ ፣ እግዚአብሔር አምላክ ስሙነ ህማማቱን በሰላም አስጨርሶ ለእለተ ትንሣኤው በሰላም ያድርሰን የመጣብንን መቅሰፍት በቸርነቱ ከአለም ያጥፋልን ❤የተዋህዶ ልጆች ከቻላችሁ በቅንነት subscriber በማድረግ ስብከት መዝሙር አብረን እንስማ መልካም ሳምንት
@HiHi-go4wn
@HiHi-go4wn 4 жыл бұрын
የእኔ ውድች ውድድር ቀጥሉበት
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 жыл бұрын
amen.enkon.abero adersin.
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
ደመርኩህ ደምረኝ በቅንነት
@user-iu4oq2wl9h
@user-iu4oq2wl9h 4 жыл бұрын
@@tyube9004 እሽ
@qarreenetwork6968
@qarreenetwork6968 4 жыл бұрын
የሀና እንጀራ አባት ግን ይለያል😥 ሁሉም እንጀራ አባቶች እንድህ ቢሆነ 😍😍😍
@user-ze9if8im6m
@user-ze9if8im6m 4 жыл бұрын
ሀኒ ምንም እንኳን ለፊልም ቢሆንም እምሰሪው ነገር ግን የኔን እውነተኛ ህይወት ነው የምትጫዎችው ኡፍፍፍ ብቻ ሁሉም አለፈ
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያልፋል በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@thinkbeforeutalk8507
@thinkbeforeutalk8507 4 жыл бұрын
አባቴ ሆይ አደራህን ሀገሬን ና ህዝቦቹዋን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን እኔም ጥቁር ነኝ ለዛውም ኢትዮጵያዊ የሰው ሀገር ምን ጊዜም የሰው ነውና ዛሬ መግቢያ የኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልኝ
@user-ol7ib5kd5t
@user-ol7ib5kd5t Жыл бұрын
ቀጣይ
@user-fn9pu4re7b
@user-fn9pu4re7b 4 жыл бұрын
ክፍል አራት እንድቀጥል እንፈልጋለን ከምንም በላይ ክፍቱኛል ሎሚ ስለለች የምር ስደት እንደዚህ ነው ኡፍፍፍፍ. የምር በጣም አዝኛለሁ
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@user-fn9pu4re7b
@user-fn9pu4re7b 4 жыл бұрын
እሽ ውዴ ችግር የለም የምወድሽ@@tyube9004
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 4 жыл бұрын
እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 4 жыл бұрын
አሜን ማር
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሠን በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@user-yu6ji6fz9s
@user-yu6ji6fz9s 4 жыл бұрын
ረያን
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
@@user-yu6ji6fz9s ወይየ
@user-li8er1qd3f
@user-li8er1qd3f 4 жыл бұрын
ሎሚ ስታለቅሺ እኔም እንባዬ ይፈሳል በፊት እኔም ሰውቤት ስሰራ እንዲ ነበር ማለቅሰው አሁን ግን ሁሉም አለፈ ክብር ለጌታ ይሁን
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
😭😭😭ትክክል
@user-qc6mn2wy9u
@user-qc6mn2wy9u 4 жыл бұрын
በጣም ስንትነገር አለፈየውስጤንነው የተናገርሽው
@user-cc6tu8zg8v
@user-cc6tu8zg8v 4 жыл бұрын
ትክክልነሽውዴ
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ያልፋል እስኪ በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@ephremmulat
@ephremmulat 2 жыл бұрын
ከፊልሙ የማየው ዘፈኖች በጣም ደስ ይላል ፍቅርዬ አንኳን ወደ ቤትሽ መጣሽ እና ባንዳችው በድጋሜ ቢሰበሰብ እንደዚህ የምትሉ like አርጉ ❤️
@user-pk7nm2nw4f
@user-pk7nm2nw4f 4 жыл бұрын
ዉዱ የሙስልም ኢህት ወንዲሞቼ ለታከበራው ራመዳን ወር ኡንከን በሰለም አዳራሰን አለህ በራመዳን ወር ሰይጠንን ኢንዳ ምያስራው ሁሉ የጃሀነምን በር ኢንዳ ምዘገ ሁሉ ኮሮነንም ከምዲር የትፈልን ሀየሉ ጌታችን
@user-ub6rf6ci2b
@user-ub6rf6ci2b 4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-ct1oh6mk3r
@user-ct1oh6mk3r 4 жыл бұрын
አንካን አብሮ አደረሰን አሚንንን
@user-bg4sj7rh7f
@user-bg4sj7rh7f 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ ኢሻአላህ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
የነአለም እናት ግን ከባሎ ፍቅር አለባት ጸባዩ እያስቸገራት ነው እንጂ
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 4 жыл бұрын
ቶሎ መጣሁ ይሔንን ጭንቀቴን ብቀንሥ ብየ በእናንተ ይሔ በሽታ ጠፍቶ ነበር የምናወራበት ቀን አላህ ያቅርብልን 👍👍👍👍👍
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
እንዛመድ ሣሪቾ
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 4 жыл бұрын
Aniiiin Yareb
@user-rb7zx3ez5r
@user-rb7zx3ez5r 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የሀና @ የሀይሌ አባት እደት ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 4 жыл бұрын
ወንዶች ከዳዊት አባት ተማሩ ሁሉም ችግሮች በመነጋገር በመወያየት ፈፍታት ይቻላል ጉልበት እጠቀማለሁ ካልክ አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍላል
@user-ec6tu2iq6d
@user-ec6tu2iq6d 4 жыл бұрын
ትክክል
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 жыл бұрын
ዳዊትና ሎሚ መፍቀሩ ይመሳሉ አደል
@jonkan8948
@jonkan8948 4 жыл бұрын
ማን ትሆን እሪጉዞ
@sisai8346
@sisai8346 4 жыл бұрын
Eko
@user-yc6nd3rm6i
@user-yc6nd3rm6i 4 жыл бұрын
@@sisai8346 ወዋውውውውውውውውውውስታምሩ
@user-yc6nd3rm6i
@user-yc6nd3rm6i 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውስታምሩ
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 4 жыл бұрын
@@jonkan8948 የኔም ጥያቄ ነው
@daniyamerwan1261
@daniyamerwan1261 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምዕራፍ 4 በጉጉት እንጠብቃለን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የሎሚ የአሰሪዋ ባል እግዚሀቤር ይስጥህ መሳፈሪያ ሰጣት
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ባጣም ልጅቷን ባጣም ነው ያወደድኳት አሳዛነችኝ ኡፍ!!
@user-ky8sy5km4d
@user-ky8sy5km4d 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የኔውዶች ሠላማችሑ በእግዚአብሔር ይብዛላችሑ የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለሆሣእና አደረሣችሑ አደርሠን
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-ky8sy5km4d
@user-ky8sy5km4d 4 жыл бұрын
@@tyube9004 እሽ እማ ወደኔም ቤት ነይ
@Senedmedia143
@Senedmedia143 4 жыл бұрын
@@user-ky8sy5km4d ወደኔ ቤትም ኑ እንዛመድ
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 жыл бұрын
የኛወች እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለሆሳና በስላም አደርሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን
@user-jr9fs2iu2q
@user-jr9fs2iu2q 4 жыл бұрын
ወይ ሎሚ ሥታሳዝን ሚስኪን ወድና የተከበራችሁ የእስልም ና እምነት ተከታየወች በሙሉ እንኳን ለተከበረው እሮመዳናችን በሰላም አደረሰን አላህ እሄንን ወረሽኝ በሽታ አንስቶልን ምሥግቸንም አላህ ይከፍትልን ያረብብብብ
@ameena3203
@ameena3203 4 жыл бұрын
አለህ ሆይ ርመዳንን ቀሰላም አድርሰን ሀገራችንም ሰላም አድርግልን
@user-bg4sj7rh7f
@user-bg4sj7rh7f 4 жыл бұрын
በናታችሁ ምእራፍ አራት አለ በሉኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ቆይ ግን ለምኔው ነው ምእራፍ የሚያልቀው
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ኡሚ ኡሚ ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
እኔ እንጃ እስኪ በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@dancesachali4323
@dancesachali4323 4 жыл бұрын
እረ ወላሂ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 ውደ እኔ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አችም በቅንነት አድርጌኝ
@yonathantesfaye29
@yonathantesfaye29 4 жыл бұрын
እኔም ምዕራፍ አራት መኖሩን ማወቅ ፈልጋለው
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
ሎሚዬ ሁሌ አንጀቴን እንደበላሽው ቲቸር ሂወት ፈገግተዋ ደስ ሲል
@user-tp1ge8iw5p
@user-tp1ge8iw5p 4 жыл бұрын
የምወዳቹ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላቹ አላህእካን ለተከበረው ለታላቁ እረመዳን አደረሳቹ አላህ ይህ የማንችለው በሽታ ያሳልን ያረብ♥♥♥
@user-oz9ud9go5z
@user-oz9ud9go5z 4 жыл бұрын
ልዩ ናችሁ እኮ የኔ ምርጦች ሠላም ለናት ሀገራችን ኢቶጲያ ለወገኖቻችን እድሁም ለበተሠቡቻችን ይሁንልን ይሔን በሺታ ፈጣሪ በቃችሁ ብሎ የምናየዉም የምንሠማዉም ጡሩ ነገር ይሁን አላህ ምህረቱን ይወፍቀን በተረፈ ዉድ ያገሬ ልጆች ሠላም እና ጤና ተመኘሁላችሁ 🌹❤❤❤🌹
@yfuthfue7606
@yfuthfue7606 4 жыл бұрын
እረ የኛዋች ግን የመጨረሻ ነው ብቻ እንዳትሉኝ
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
እናታችሁን የምትወዱ ስብስክራይብ አድርጉኝ ኮሮናም ይጥፋልን
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
እንደማመር ዉዴ
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
እሽ ውዴ አንችም ደምሪኝ
@user-vh1qi2uv1q
@user-vh1qi2uv1q 4 жыл бұрын
እኔ ሠብስክራይብ አደረኩሺ አንችም ሊኩን ተጭነሺ ሠብስክራይብ አድርጊኝ kzbin.info/www/bejne/hIC9i6iCiL-peMU
@user-vh1qi2uv1q
@user-vh1qi2uv1q 4 жыл бұрын
@@fetube813 ሠብስክራይብ አደረኩሺ አንችም ሊኩን ተጭነሺ አድርጊኝ kzbin.info/www/bejne/hIC9i6iCiL-peMU
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
@@user-vh1qi2uv1q አደርኩሽ ውዴ
@user-fe3tx3hr4c
@user-fe3tx3hr4c 4 жыл бұрын
በእውነት ይሄ ድራማ ሙሉ ልጅነቴን ያስታውሰኛል ምክንያቱም አንደኛ ደረጃ ትምህርቴን ስማር ቀይ ዩኒፎርም ነበር ለብሼ የተማርኩት።እንዲሁም ሀይስኩል ስገባ ልክ እንደነፍቅር እና አለም አይነት ዩኒፎርም ነበር ለብሼ የተማርኩት ላይፍም እንደዛው ልክ እንደነሱ ተመሳሳይ ነበር ባጠቃላይ በጣም ነው የወደድኩት
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
fikirte ኢትዮጵያዊ በጣም F.ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
ሎሚ መመለስሽ በጣም ደስ ይላል የምር እንጠብቃችሁለን በተስፋ😍😍😍😍
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በቃ ዛሬ የመጨረሻ ነው እያላችሁኝ ነዉ ግን እንዳትቀሩ በዛዉ ፕሊስ
@user-nv9fw4im9b
@user-nv9fw4im9b 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች መጣቹህ እስኪ አለም የምትሉ👍👍👍👍👍👍እደው ሳያት ሁሌ ታሳዝነኛለች😢😢😢
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 жыл бұрын
ምኗነው ያሳዘነሽ አለምደሞ
@user-nv9fw4im9b
@user-nv9fw4im9b 4 жыл бұрын
@@user-sl2kr1ll9v ስለ ምታለቅስ ነው ሁላችንም የስዋ ታሪክ አሳልፍናል
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ሎሚ
@user-nv9fw4im9b
@user-nv9fw4im9b 4 жыл бұрын
@@AsAs-qn7oq ሎሚ ማለቴ ነው እኮ አለም ያልኩት አይ ቀልብ መዳም የስራሽ ይስጥሽ
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 4 жыл бұрын
@@user-nv9fw4im9b kkkkkkkkkkkkkkkkkk wuyi indet indasakshign
@diboraasfaww5404
@diboraasfaww5404 3 жыл бұрын
Eshi gn koy mechea nw miraff 4 mijemrew. .......yenea tiyakea yenantem kehone like
@yordanosyrdan2774
@yordanosyrdan2774 4 жыл бұрын
ሀይሌ የፍቅር ሰው በእውነት በጣም ደስየሚል ባህሪ አለህ በእውነትኛው?
@oromoooro7511
@oromoooro7511 4 жыл бұрын
Hordoftotaa Amantaa Muslimaa Ramadaanaf ☪️Guyyaa 10 Hafaa Bagaa Ji'aa Kabajamaaf Jalatama Nagayaan Getaan 💕💕💕
@toybatoyba3785
@toybatoyba3785 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛወቹ ስወዳችሁ ውስጤ ናችሁ ውድድድድ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Toyba Toyba ጦይቤ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@salihaahmed1130
@salihaahmed1130 4 жыл бұрын
የገጠር ትዝታ ስላለበት በጣም ነው የምወደው እሄ ድራማ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን የኛዎች 😍😍😍😍
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 4 жыл бұрын
ወይኔ የሎሚ ሂወት የኔን ያሳለፍኩትን ሂወት ስለሚያስታውሰኝ በለቅሶ እየታጠብኩ ነው የማየው የሎሚ አሰሪ ድፍት ያድርግሽ
@user-fj6nv8wn2r
@user-fj6nv8wn2r 4 жыл бұрын
እኔም እሕቴ እባክሽ ባወራሽ ደስ ይለኛል
@user-kh6dd2gw8y
@user-kh6dd2gw8y 4 жыл бұрын
ያአላህ
@hayatyoutubeh938
@hayatyoutubeh938 4 жыл бұрын
እኔም የአዲስ አበባን የሰው ቤት እንጀራ ቀምሻት አለሁ። አላህምዱሊላህ እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል
@hayatyoutubeh938
@hayatyoutubeh938 4 жыл бұрын
ይህ ድራማ ባጭሩ የኔን ሂወት ይዳስሳል ለምሣሌ.የሰውቤት ሠራተኛ መሆኔ ልክ እንደ ሎሚ አባቴ ሞቷል በእጀራባት ማደጌ የጀራባቴ ደግ ነበር ልክ እንደነሀና የጀራባት እናቴ እንደ እነ ሀይሌ እናት ታታሪ ነች ብቻ ህይወቴን ታርከውታል
@user-zd3qd1nq8y
@user-zd3qd1nq8y 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-oc2rg4bt9j
@user-oc2rg4bt9j 4 жыл бұрын
የዚህ ፊልም ድመቀት ሀይሌ ነው
@user-nj8vj1it4m
@user-nj8vj1it4m 4 жыл бұрын
ከእናንተ ያለኝን ፍቅር እንደት አድርጌ በገለፅኩላችሁ የምርጦች ምርጥ ውውውውውውው ነው የማደርጋችሁ ቸር እንሰንብት
@user-il8vu9hj6m
@user-il8vu9hj6m 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች በጣም ታምራላችሁ ቀላል ቀወጣችሁት በቃ ልትጠፉ ነው ውይ እስክትመጡ ትናፍቁኛላችሁ፡ ሎሚየ አሳዘንሽኝ ሁሉም ያልፋል መአዚ ትክክለኛ ዉሳኔ ወስነሻል አቶ ሙሉጌታ ልትፀፀት ይገባል ምክንያቱም ብዙጊዜ በዝምታ አልፋሁለችና፡፡ የሃና እናት ስለ ሴት ልጅ ያለሽ አመለካካት ያዛዝናል ፡፡ የሃና የጀራ አባት በጣም ጥሩ ሰው ነው ማለቴ ለሃና እና ለሀይሌ እንዲሁም ለሌሎች ምርጥ ምሳሌ ነው ፡፡ የነ ፍቅር ቤተሰብ በጣም ጥሩ ላይ ናቸሁ ቢያንስ ወይዘሮ ቆንጅት ልጃን መረዳት ጀምራለች ። የሎሚ ማዳም ውይይይ ሚጥሚጣ ነሽ እነ ቲቸር በጣም ምርጥ ናችሁ ። በተረፋ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ውድድ መልካም ጊዜ ተመኘሁላችሁ የኛ ዎች ፡፡
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ማርያም እንኳን የኢትዮጵያ መዳም ቤት ሰራተኛ አላደረገኝ ሎሚ አሳዘነችኝ እኔ የመዳምን እቃ ስፈጀው አንድ ቀንም ተናግራኝ አታውቅም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qc4dv5mx2c
@user-qc4dv5mx2c 4 жыл бұрын
አይ የሀበሻ መዳምም መዳምዋየ ማሪኝ የፈለኩትን ብሰብር ፊታን አጥቁራብኝ አታቅም ይሰበራ ከማለታ ውጭ እኔነኝ እዳውም እምገለምጣት
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Ye etihopia nurew ina ye areb ager nurew hukul new inde areb ager hulum rikash new bezalaye birr alecho sileziye alferdebatim
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ሰአድ የወረባቦዋ እናቴን አባቴን ናፋቂ ሳአዲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@gshhshs6521
@gshhshs6521 4 жыл бұрын
እውነትነው
@user-do7fh8oj7c
@user-do7fh8oj7c 3 жыл бұрын
የሎሚ መዳም ገደል ትግባ አቦ ኤጭ ስታስጠላ አቦ ወላሂ አረቦች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውድድድድድ ማዳሜ በሎሚ አይነት ሂወት የምትኖሩት አሏህ ያብርታችሁ 🤲🤲
@user-ju7zp4zz2v
@user-ju7zp4zz2v 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ግሩሚና ልዩ መሆኑን ከብዙ በጥቂቱ የኛወቹ በእውነት የሁላችንም ታሪክ ነው እወዳችሀሎ
@alexabebe1221
@alexabebe1221 4 жыл бұрын
wow Hailye and Hani so amazing hani hani hani you are so smart 😘❤👌
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ምእራፍ አራት ይቀጥላል በሎኝ በናታችሁሁ የኛወች በጣም ትናፍቁኛላችሁሁ 😢😢😢😍😍😍😍
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ በጣም ነው ደስ ያልኝ ሎሚዬ ከስቃ ስልውጣች የኔ ውድ የኛዎች እውዳችሁአለው ብርቱ በጉጉት ምዕራፍ አራት እንጥብቃልን አገራችን ኢትዮጵያ አገራችን ስላም ያርግልን እግዚአብሔር ይህንን ክፎ በሽታ ያጥፍልን ከአለም
@meserethabtew9228
@meserethabtew9228 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች ሁላቹንም በጣም እወደቸወለው ሀይሌ ጥሩ ወንድም ነህ ዛሬ አስለቀስከኝ የወንድሞቼ ትዚታ
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
የሎሚ አሰሪ አቃጠለችኝ የአረብ ሀገርመዳም ባየሁበት አይኔ እሷን አይቸ አየ የሰውቤት ባልየው ደሞ ብር ሲሰጣት የምር አሰለቀሰችኝ እናታ አባት ያላቸው ተማሩ ተደሰቱ ሚስኪን ሎሚ ወገን ባይኖራት ብቻዋን ቀረች
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Ekram Hassan ኤክሪየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 እሽ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Ekram Hassan አመሰግናለሁ ውዴ😘😘
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 жыл бұрын
የዛሬ 4 አመት ለዚ ቤት አዲስ ነበርኩኝ ነገ አምስተኛ አመቴን እዛለሁ
@dy2142
@dy2142 4 жыл бұрын
በውነት የነ ሀና አባት በጣም ምርጥ አባት ነህ በምሰራው ስራ ምርጥ አባት ሁነህ ነው እምሰራው ይመችህ ሚዛላይ ብቻ መሳይ አቃጥሎ ሊደፋህ ነውጅ
@user-gz4yp1qv4h
@user-gz4yp1qv4h 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በርቱልን ሎሚ ስታሳዝን
@rahima5815
@rahima5815 4 жыл бұрын
የኢትዮ ሀብታሞች ድሃን እኛ የፈጠርነዉ ይመስላቸዋል ።
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 4 жыл бұрын
ኤጭ የሀና እናት ደሜን አፈላችው ምናለ ብበላ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Siham Muhamed ሹሹ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 እንዛመድ ነይ ማሬ
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
በጣም እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@sofiasofia7975
@sofiasofia7975 4 жыл бұрын
ይወላ፣እነት፣አይገምትም፣እኔም፣ደሜን፣ከፍ፣አርገቺዉ፣ክክክ፣
@user-on2lw6fe3s
@user-on2lw6fe3s 4 жыл бұрын
ገጠር እደዚህነን የሴትልጂ አደብ አለዉ ብላ ነዉ የኔም እናት ከወድሞች ከአባትሽ በፊትአትቡይ በሆላነው ትልኝነበር ክክክ
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
የሀና እናት ነሽ የጀራ እናት ልጆች እዴት ሲበሉ ይበደላሉ ወድ ይብላ ሴት ትስራ የሚል አዋጅ ወቷል ለገዛ ልጅሽ ይሕው በግድ በሽተኛ አረግሻት ምን አባቷ መልካም ጥሩ አባት አድ ላይ በመብላት የሚያምን ጀግና ነክ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 4 жыл бұрын
እረ የሀና እናት ምን አይነት አባባል ነዉ ሰምቸ አላቅም ነበር ሴት ልጂ ምራቅዋ ወፍራም ነዉ አይርባትም ይገርማል ሎሚየ የኔ አሳዛኝ አስሪሽን መድፍት ነበር ይች እማትረባ
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 4 жыл бұрын
Ewunet eko aluuu endii ayinet kifuu ye Ethiopia aseriwochiii uffff😭😭
@haleemaahmed3323
@haleemaahmed3323 4 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ወንድ ልጅ ለሴት አዛኝ ሲሆን እንዴት እንደምወድ
@SelamSalama
@SelamSalama 5 күн бұрын
😢😢😢😢😢ማርያምን የሀ ፈልም በጣም ነዉ ምወደዉ❤
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን አውርድልን 🙏😭
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 4 жыл бұрын
ውይ ሀናዬ አስለቀስሽኝ እኔ ልራብልሽ
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 4 жыл бұрын
እግዛቢሄር ሆይ ቸር ወሬ አስማን እንዴት እንደጨነቀኝ ኮሮና የራስህ ይስጥህ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትም/ት ነዉ ደሃዉ ቤት ፍቅር እስከ አፍንጫ ነዉ ሀብታሙ ቤት ግን ጣራና ግድግዳ ብቻ ዋዉዉዉዉዉ ነዉ በእዉነት ብርክ በሉልን❤❤❤❤❤💓💓😍😍😍😍
@asdaad9010
@asdaad9010 4 жыл бұрын
ወይኔ ሎሚ ሚጊን ስታሳዝን ደሞ አሰሪዋ ሴጣነች አኡዙቢላ
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 4 жыл бұрын
የኛወች መጨረሳችሁ ገርሞኛል አይይ በድርማ እንኳ እዳንፅናና ሁሉም ላቆም ነው ምን አለ ይህ በሽታ ደም ስሩ ባቆን ስንቱን አሳየን ግን አይዞን ውዶቸ ያልፋል አትጨነቁ በዛውም ሰብ አድርጉኝ
@kalkidanrenato
@kalkidanrenato 4 жыл бұрын
Mesi tub Mesi kzbin.info/www/bejne/jYK2e6CngMqLgdU
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 4 жыл бұрын
ሊያቆን. ነው. እንዴ. ንገሪኝ. እስኪ
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 жыл бұрын
@@kalkidanrenato እንዛመድ ነይ በካመንት ማሬ
@kalkidanrenato
@kalkidanrenato 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማር
@kalkidanrenato
@kalkidanrenato 4 жыл бұрын
ሂክማ አሊ አዎ አዲስ ነኝ
@shetaaderawe5657
@shetaaderawe5657 4 жыл бұрын
እኔም የሀናን ሂውት ነው ያሣለፍሁት ግን አሁን ትምህርቴን ሣልጨርሥ ስደት ነኝ ብቻ ተመሥገን የውድሞቼ ስኬት ማየት ደሥብሎኛል
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
የሎሚ አሰሪ ትክክለኛ የኢትዮጵያ መዳሞች ገፀ ባህሪያቸውን በደብ ተጫውታለች ማፈሪያዎች ናቸው ለገዛ ዜጎቻቸው የማያዝኑ ክፉዎች ናቸው የምር እኛም እናማርራለን መዳም አቃጠለችን እያልን ከማያውቁን ጋር እየኖርን በባህሪ በቀለም በቛንቛ እረ በምንም ግን ከ2አመት -10 አመት እንኖራለን እድሜ ይስጣቸው ………ለአረቦች
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛልኝ የኛ ወች ዉይ እንዴት ደሥ እንደምትሉ ፀጋ ምን ሆና ነዉ የደነገጠችዉ መልካም ሣምንት ሁላችሁንም ሣላደንቅ አላልፍም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን
@fhhhjfgghh931
@fhhhjfgghh931 4 жыл бұрын
የሀና እናትትክክል አይደለችም ምግብ ለመመግበ ሴት ወድ አይልም
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 4 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ አይሌን የሚወደው😘♥
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
EREMET MUHAMED እራህማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@beleteshibru1754
@beleteshibru1754 4 жыл бұрын
We love your talent! 'Yegna' we know that you stop when do you strat.
@ednashambl2537
@ednashambl2537 4 жыл бұрын
ሎሚ ወደ ሀገሮ ተመልሳ ትምህርቶን ትማር 😭
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) |ክፍል 10
50:18
Kana Television
Рет қаралды 728 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
Zur 8 Game Show 11| ዙር ፰ ጨዋታ 11[Arts TV World]
48:15
Arts Tv World
Рет қаралды 511 М.
ደባሎቹ - ክፍል 30 | Debalochu - Ep 30
32:23
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 27 М.
Mind Your Language (Season 3; 1979)
3:22:00
Geoffrey Angapa
Рет қаралды 846 М.