Yehunie Belay | አሆበል ወንድ ልጅ ! | Aho Bel !

  Рет қаралды 42,089

Yehunie Belay

Yehunie Belay

8 ай бұрын

Yehunie Belay - አሆበል "Aho Bele"
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
/ yehuniebelay. .
/ yehuniebelay

Пікірлер: 42
@BMT368
@BMT368 7 ай бұрын
አሜለኬ ሀገራችን ሰለም አርግልእና በሀገራችን መጥተዉ ይጫወቱበት ጥምቀትም እየመጣ ነዉ ይሆንየ እንወድህ አለን❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
ይሁኔን ትመስያለሽ እያሉኝ ነው ያደኩት እስኪ ደስ ይበለኝ ❤ላቭ ሪአክት አድርግልኝ ኮሜንቴን ወንድምዬ😅❤
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 7 ай бұрын
በጣም. ደሥትላለህ. ፍ ጣራ. ለሀገራቺን. ሠላምን. ያምጣልን. አንድ. ኢትጰን. ይጠቢቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dmx3674
@dmx3674 7 ай бұрын
ይሄ ልጅ አያረጅም ። እኔ ል ጅ እያለሁ እንደዚህ ነበር የማውቀው ፣ አሁን ከ30 ደቂቃ በተለቀቀው ቪዲዮ ስመለከት ልጁ አሁንም እንዳለ ነው። Forever Young ይሉሀል ይሄ ነው።
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 7 ай бұрын
እረ ሸር አርጎት ነው እንጅ አርጅቶል አሆን ላይ ያለውን ፀጎሮን አይተሽዋል
@user-rq2hm5tp8k
@user-rq2hm5tp8k 7 ай бұрын
Yihune belay betam new madenkh ye hagere lij finote selam🙏
@marigoldan1
@marigoldan1 2 ай бұрын
Yhune❤ This album is your masterpiece for me
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ስለ ፋኖ ባጠቃላይ ስለ አማራ ስም ሙዚቃ ስራልን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር በቃ ይበልህ
@mengemulu99
@mengemulu99 7 ай бұрын
አማራ በዘፈን በለው ውቀጠው ውጋው እያለ የሚኖርበት ዝምን እልፏልና ይሁንን አታነካኩት:: እስካሁን ድረስ ምንም አላለም:: የየትኛውም ድርጅት አባል አይደለም:: ቤተሰብ አስተዳዳሪ እንጂ:: ስለዚህ ትግሉ በአረምሞ ይቀጥላል:: አታካብዱት ጩህ ጩህ አለኝ እያለ የሚጮህ ቆርቆሮ ብቻ ነው
@mzzz4916
@mzzz4916 7 ай бұрын
ሙዚቀኛ ይሁኔ በላይ በጣም በጣም በጣም በጣም እንወድሀለን።
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 7 ай бұрын
Ever beloved song !
@Eminetn
@Eminetn 7 ай бұрын
ይሁኔ ምርጡ ወንድማችን ለፋኖ አንድ ዝፍን 💚💛❤️
@mengemulu99
@mengemulu99 7 ай бұрын
አእምሯችንን ሰፋ እናድርገው:: ይህ ትግል ብዙ አስርት አመታትን የሚወስድ: ብዙ ህይወት የሚቀጠፍበት እንደሚሆን ልታውቁ ይገባል:: ይህንም በማሰብ ግባ ተዋጋ እያለ ዘፍኖም አያውቅም አይዘፍንምም:: ብዙ አይነት ትግል እንዳለም እንዳትረሳ:: እውነት ኢትዮዽያ እድገት አሳይታ ይመስልሃል ከግብፅ ጋር የተመደበችው:: እይድለም:: ህዝቡን ሽወዳ ነው:: ጭምልቅ ያልን ድሃ ህዝቦች ነን😅
@Eminetn
@Eminetn 7 ай бұрын
@@mengemulu99 ማን ጠራህ አንተ በናትህ ቀሚስ ተደበቅ ለአማራ ልጆችና ለፋኖወች ነው ያልኩ
@saadasaid1559
@saadasaid1559 7 ай бұрын
ምን እገባህ ለፈኖ ይዝፈን ይሁኔ መዝፈንም እለብት😊
@DawitMesfne-iv6hf
@DawitMesfne-iv6hf 7 ай бұрын
ይሁኔ በጣም የምንወድህ ወንድማችን ነህ ግን እንዳንተዘባዘብ ዝምታ
@gantgant3030
@gantgant3030 7 ай бұрын
❤❤❤ድሜህን እረዘም ያርግልን🎉
@Azemari_cheweta
@Azemari_cheweta 5 ай бұрын
Sewedeh eko
@user-nv2wv9tu4j
@user-nv2wv9tu4j 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tirusettaye1166
@tirusettaye1166 7 ай бұрын
❤❤❤❤ ❤
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 7 ай бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ የትናችሁቅመሞች የሁኔ ወዳጆች
@abbbuabbbu3250
@abbbuabbbu3250 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@adisutesema1431
@adisutesema1431 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@tadelabelete1375
@tadelabelete1375 7 ай бұрын
❤🎉
@user-gc3ji4vg3f
@user-gc3ji4vg3f 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@mengemulu99
@mengemulu99 7 ай бұрын
ይሁኔ በላይ መልካም ገና! የዘገሊላ ለትኮ ያንተ አርማህ መለያህ ቋንቋህ ነው:: ጨፈርንበት ጠበስንበት ተጏተትንበት ኖርንበት:: እልል ካለ የገጠር ቀየ በትንሽ ነኳኳ ቴብ እያጫወትን ባትሪ ሲያልቅብን ድንጋይ ላይ አድርገን አሊያም ቆርቆሮ ላይ አሙቀን ማታ ማታ ተሰብስበን ጠላችንን እየላፍን አዳመጥንህ:: ያኔ ፎቶህንና ድምፅህን እንጅ ምስልህን አናቅም ነበር:: ባጭሩ ይመችህ:: እድሜ ይስጥህ:: እራስህን ተንከባከብ! ያ ሃገር እርር ድብን ብሎ የአተላ መከማቻ ስልሆነ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ:: ሰላምንና ፍቅርን የሰጠህ እድሜ ይስጥህ! 😅🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kt2gy8kb2v
@user-kt2gy8kb2v 7 ай бұрын
በፋኖ ሙዚቃአውጣ ወድማችን ይሁኔ
@user-nv2wv9tu4j
@user-nv2wv9tu4j 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍www
@gizawshfera-vc8tz
@gizawshfera-vc8tz 7 ай бұрын
Yihune lene
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 7 ай бұрын
የባህል አንባሳደር
@whoeveryouarebeyourselfbut5308
@whoeveryouarebeyourselfbut5308 7 ай бұрын
GOSH YE AGAWU LIG.
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengemulu99
@mengemulu99 7 ай бұрын
ይሁኔ አንድ ጥያቄ - ኮፒ ፔስት ሳይጀመር ዘፍነሃል አይደል? ማለት ዘፈኑን ተለማምደህ - ልክ እንደ ሯጮች - ስትጨርስ ከዛ ድምፅ መቅረጫ ቤት ሂደህ ስትዘፍን ከተሳሳትክ እንደገና ከመጀመርያው ጀምረህ መዝፈን ግድ ይል በነበረበት ዘመን ለማለት ነው
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q 7 ай бұрын
ከዚህም ከዛ እንዳትል እንደኮራህ ተከብረህ ቁጭ በል ወንድሜ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 7 ай бұрын
አለህ ወይ, ይሁኔ, የአማራን ህዝብ እየደረሰበት ያለውን ግፍ ትሰማለህ 😂😂
@mengemulu99
@mengemulu99 7 ай бұрын
አይሰማም ምክንያቱም አርቲስት ስልሆነ ጊዜ የለውም:: እንኳን ለህዝቡ ኖሮ በህዝቡ ጡረታ የወጣው ይሁን አልጋ ላይ በቁራኛ ተይዞ የሚቃትተው ውንድ ወይኔ በቆምኩ እንጅ አሳያቸው ነበር ይላል:: ስራህን ስታውቅ መስመርህን አትስትምና ይሁንም ለዛ ብሎ ነው ዝም ጭጭ ያለው እንጅ ሆዱ ውስጥ ብትገባና ብታይ ትገረም ነበር:: ትግሉን ወሬ ለማድረግ አትሞክሩ:: ስራ አድርጉት
@user-zx3my9xc5s
@user-zx3my9xc5s 7 ай бұрын
❤❤❤
@dodi7986
@dodi7986 7 ай бұрын
ለፋኖ ዝፈን
@mengemulu99
@mengemulu99 7 ай бұрын
ይሁን ለየትኛውም ድርጅት ዘፍኖ አያውቅም:: ምክንያቱም በህይወቱ አምስት መሪዎችን አሳልፏልና - ከሃይለስላሴ እስከ አብይ ድረስ
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 2 ай бұрын
​@@mengemulu99ማን ጠራህ አንተን አህያ ፍኖ ማለትኮ የአማራህዝብነው
@user-nv2wv9tu4j
@user-nv2wv9tu4j 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Yehunie Belay -ውዴን ይዘሽው ነይ! "Wuden Yezeshew Ney"
6:32
Yehunie Belay
Рет қаралды 1,6 МЛН
ደረጀ ደገፋው ኮሌክሽን//Dereje Degefaw collection music
47:18
Dan media ዳን ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 28 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 407 М.
ይሁኔ በላይ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች || Yihune Belay Best Old Musics
1:07:14
GhionNet Tube ጊዮንኔት ቱዩብ
Рет қаралды 17 М.
Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | ዘንገና | "Zenegena"
6:21
Yehunie Belay
Рет қаралды 1,8 МЛН
YouTube запретили
0:38
Макс Рэйн
Рет қаралды 1,2 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 39 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН