Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ቆለኛ ደገኛ | Kolegna Degegna | 2001.

  Рет қаралды 100,920

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@benyamalebachew7310
@benyamalebachew7310 2 жыл бұрын
ይህን አልበም ከ 18 አመታት በፊት በካሤት በተደጋጋሚ ሰምቸለሁ። ትዝታዬ ብዙ እና እንባ የሚያቀር ነው። ይሁኔ በላይ በሃገራችን የሚጥም ሃግራዊ ለዛ ካላቸው ድምጻውያን እና ጥበበኞች አንድ ነው። እግዚአብሄር አንተን እና ቤተስብህን ይባርክ።
@mengeshakebede6594
@mengeshakebede6594 2 жыл бұрын
የአንተ ዘፈን ዘመን አይሽረዉም ድምፅህ ቅላፄህ ይለያል ይሁኔ በላይ ጀግናዬ
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 2 жыл бұрын
➱ያለፈውን ደግ ዘመን እንዳስታውስ አድርገኸኛል።ይህ አልበም ሲወጣ ጩጬ ነበርን ግን ትዝታው አይለቀንም........ተባረክ
@አባቴለኔሒወቴነው
@አባቴለኔሒወቴነው 2 жыл бұрын
ይሁናችን የኛ ጀግና ምርጥ ሠው ሥወድክ ክበርልን ደግሞ ወቅቱን የተመለከተ ሥራ ቤትሠራ መልካም ነው ብየ አምናለሁ ሙዚቃም እኮ እዳድ መዋጋ መሣርያ ነው ።በተረፈ በርታልን 🥰
@solomon2242
@solomon2242 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ ይሁኔ በላይ የዳሞት ፍሬ👏👏👏
@የኖህዘመን
@የኖህዘመን Жыл бұрын
እንዲህ እንደዋዛ አለፈ አቤት ባንተ ዘፈን አንብተናል እኮ እድሜና ጤና ይስጥህ
@hayatyeshewalji781
@hayatyeshewalji781 Жыл бұрын
የኢትዮጵይ እንቁ ልጅ ይሁኔ ስወደው ❤❤❤❤❤
@sisayhibstu586
@sisayhibstu586 2 жыл бұрын
Keep it coming, everyone's favorite song around my hometown when I was a little,what a memorable time!
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው-ይሁኔ ውድሜ ዘመን የማየሽርው ሙዚቃ ነው
@nwesencellmen5322
@nwesencellmen5322 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@temesgenwalelign7932
@temesgenwalelign7932 6 ай бұрын
አይ ደጉ ጊዜ 7ኛ ክፍል ነበርኩ በፍቅር ነበር የምሠማው እምባየን አፈሠስከው በትዝታ ይሁኔ❤❤❤
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ስወድህ ድምጸ መረዋው
@yemaryambarya6934
@yemaryambarya6934 2 жыл бұрын
The most legendary music ever listened...I never boring with this music to listen always.
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 2 жыл бұрын
ወድድድድ የኔ 1ኛ ሁሌም እንወድሀለን ኑርልን
@ፍሬሚዲያ
@ፍሬሚዲያ 2 жыл бұрын
ይሁኔን ያላችሁ እሰኪ እንያችሁ 💚💛❤️😍🥰
@מלכהגויאדה
@מלכהגויאדה 2 жыл бұрын
Wow wow wow wow wow wow. yamral.
@cucump2344
@cucump2344 2 жыл бұрын
ደገኛው ይሁኔ
@ErmiasTarekegn
@ErmiasTarekegn 5 ай бұрын
ይሁኔን ከኔ በላይ የሚወደው ሠው ይኖር ይሆን?
@TheAskuna
@TheAskuna 2 жыл бұрын
Dear Yihunie ዘፈኖቸሀን በቻናልህ ላይ ስትለቅ ግጥሙንም አብረህ ቪዲዮው ውስጥ ብታካትተዉ መልካም ነው እላለሁ። King regards
@mengeshakebede6594
@mengeshakebede6594 2 жыл бұрын
ተወዳጁ ድምፃዊ ይሁኔ በላይ ሰበር ሰካ እያልክ የተጫወትከዉ ዘፈን ዩቲዩብ ላይ አልተጫነም ፈልጌ አጣሁት የጀግና ይሁኔ ሰበር ሰካ የሚለዉን ዘፈን ዩቲዩብህ ላይ ጫናዉ በእግዚአብሔር
@fekadumollaye8128
@fekadumollaye8128 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aqusf3evpbh0nqM
@daribeasnake3463
@daribeasnake3463 Жыл бұрын
Yihenin zafan sisama amb new miqadimeng uuuffffff tizita yelijinat fikirangayen yastawusangal
@שיפון-ד5ל
@שיפון-ד5ל 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@גחקסיעשרים
@גחקסיעשרים 5 ай бұрын
ጎጃሜው
@zewditunega7763
@zewditunega7763 2 ай бұрын
💃👋👋🙏
@nwesencellmen5322
@nwesencellmen5322 2 жыл бұрын
💓👏👏👍
@መሲዩቱቭ
@መሲዩቱቭ 2 жыл бұрын
ሰላም ነው ቤተሰብ እንሁን ጎምለል ❤❤❤
@mrtbzu9347
@mrtbzu9347 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💚💚💚
@MamarinaMariya
@MamarinaMariya 5 ай бұрын
ፈላ እያለው ኖቫ ሚባል ቴፕ ነበር የሱን ብቻ ነበር ምሰማው
@mengemulu99
@mengemulu99 2 жыл бұрын
ይሁን
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 127 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 46 МЛН
Del Edel
6:12
Yehunie Belay - Topic
Рет қаралды 13 М.
Yewollo Lij
6:54
Release - Topic
Рет қаралды 872 М.
Yehunie Belay- "Be Be" Ke filaw( ብብ ከፊላው ስር)
7:09
Yehunie Belay
Рет қаралды 1,4 МЛН
Kolegna Degegna
6:20
Yehunie Belay - Topic
Рет қаралды 36 М.
Yehunie Belay: "BIZORU" New Video clip 2012
7:12
Bawza TV
Рет қаралды 1,6 МЛН
Belay
6:23
Neway Debebe - Topic
Рет қаралды 144 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН