Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 2

  Рет қаралды 15,490

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #YechewataEngida #የኩባ_ተማሪዎች_ጨዋታ #Fidelkastro
Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 2 Meaza Birru Interview With Kuba Students
ከዛሬ 43 ዓመት በፊት ሰኔ 30 ቀን 1970፣ እድሜያቸው ከ7 እስከ 14 የሚሆናቸው ኢትዮጵያውያን ልጆች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኩባ ለትምህርት ተላኩ፡፡
እንዲህ አይነቱ ያልተለመደ የትምህርት እድል በምን ምክንያት ተካሄደ ? የልጆቹ የኩባ ውስጥ ኑሮስ ምን መሳይ ነበር ? ዛሬስ የት ናቸው ? የኢትዮጵያ እና የኩባ ግንኙነትስ ምን መሳይ ነበር ? ዛሬስ የቀድሞ የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ fidel kastro በእነሱ አተያይ ምን ዓይነት ሰው ነበሩ ?
መዓዛ ብሩ ከትራንስፖርት ኢኮኖሚስቱ አቶ አበበ አያሌው፣ ከኬሚካል ኢንጂነሩ አቶ ሺበሺ ካሳ፣ ከአርክቴክት አቶ ይብራ መሃሪ እንዲሁም ከሲቪል ኢንጂነሩ አቶ አበራ ንጉሤ ጋር ተጨዋውታለች…
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 33
@abiyberhanu7785
@abiyberhanu7785 3 жыл бұрын
አይ ትዝታ ፦ በፈረንጅ አቆጣጠር 1997 , 1998 እና 1999 ነጋ ዜና ላቀው የተባለ ወንድሜን ለማየት ከስደት አገሬ በመነሳት ኩባን የማየት (የመጎብኘት) ዕድል ገጥሞኝ ነበር ። ኩባ እጅግ በጣም ደስ የምትል ሀገር ከመሆኗም ባሻገር የህዝቡ ፍቅር ልዩ ስሜት ይሰጣል ። በመሆኑም ኩባን አንድ ጊዜ ብቻ አይተሀት የምትተዋት አገር አይደለችም ። አንድ ቀን ወደ ቫራዴሮ ስንሄድ ማታንሳስ የሚባል አገር መሽቶብን የመሸብን እንግዳ ነን አሳድሩን ብለን ለእግራችን ውሃ አቅርበው እራታችንን አብልተው አሳድረውናል ። በተጨማሪም ከሀቫና እስከ ሳንትያጎ ዲ ኩባ በአውቶቡስ አንድ ቀንና አንድ ለሊት የተጓዝነው አስደሳች ጊዜም አይረሳኝም ። በተለይ ሳንትያጎ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ የተዋወቅኋት ያሪስ ሌይኒስ ፔሌግሪኖ ካብሬራ የተባለች ቆንጂዬ ልጅ ከሳንትያጎ ተነስታ ሀቫና አየር ማረፊያ የተቀበለችኝ እንዴት ይረሳል ? ጁካ እና ማላንጋ የተባለው ምግባቸውም የዘወትር የዘወትር ምርጫዬ ነበር ። በዚህ አጋጣሚ ወንድሜ ነጋ ዜና ላቀው በሕይወት አለህ ? እኔ ወንድምህ አለሁ ። ኩባ ኩባ ኩባ .....................
@kfc1970
@kfc1970 Жыл бұрын
Des emil tzta
@abiyafework1523
@abiyafework1523 3 жыл бұрын
ሐረር ትዝ ይለኛል በልጅነቴ ቤታችን ከኩባ ካንፕ አጠገብ ነበር ለአመት በዐል ኩባውን የዶሮ ወጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በልቶ ተቃጥሎ ሆስፒታል ውሰዱኝ ሲል ፣
@kedist1978
@kedist1978 3 жыл бұрын
I visited Cuba four years ago and I had a lovely time . I met some Cubans who were soldiers in Ethiopia very warm people . I hope to visit again sometime .
@genetkebede7867
@genetkebede7867 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ ውበቱን የጠበቀ ትዝታ የሚቀሰቅስ ውይይት አቅርባችኋል በጣም እናመሰግናለን አብሮ አደግ ጓደኞቼ!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መአዛ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ። የማይጠገብ።
@eyerusalemabera1808
@eyerusalemabera1808 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your good experiences. Thanks for this positive interiew.
@oneethio4665
@oneethio4665 3 жыл бұрын
I live here in USA. I mate a Cuban guy who went to Ethiopia and fought the Somalian army in Karanara. He lives Ethiopians. Peace for my beloved nation. ☘️🌼🌺
@mreasy9731
@mreasy9731 3 жыл бұрын
What a amazing interview ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👏👏👏
@franceparis9568
@franceparis9568 3 жыл бұрын
ሽገር መዓዚ በእውነት ልዩ ናቹ መዓዚ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ለመሆኑ መጀመርያም ባርኮሻል
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
Wow migerm nw kmr ejg ds ymil tarik nw enamsgnaln endi lenga lwetataochu mlkam ngerochn akaflun kmr🙏qtayun begugut entbqalan🙏
@mesudmohmmed7183
@mesudmohmmed7183 3 жыл бұрын
ሸገር የእኛ ራድዮ ።
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣቹህ
@biniyamtadesse7107
@biniyamtadesse7107 3 жыл бұрын
መአዚ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!
@astertadesse866
@astertadesse866 Жыл бұрын
What a great program. I remember the Cubans at Addis Ababa University In the 70s.
@nigussie8372
@nigussie8372 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚጥም ጨዎታና አስተማሪም ነበር ። አመሠግናለሁ
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
ያ ዘመን ይናፍቃል።አልተወለድኩበትም ግን ....
@Jimlaxpress
@Jimlaxpress 8 ай бұрын
እናንተ የጀግናው የፊደል ካስትሮ አገር ምስክሮች።ማሕበር ካላችሁ እስቲ አድራሻና ፍንጭ ንገሩን። መቼም ፊደል እንደ ስሙ ፊደል ነዉ። ቢማሩት ቢያስተምሩት ሁልግዜ ፊደል ነዉ። ህያዉ ጀግና ። ምን ይባላል ስለ ፊደል ካስትሮ? ልዩ ነበር።
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 3 жыл бұрын
Ooh my they’re sound so lovely and beautiful mind. It sounds so a blessing been Ethiopian. Thank you so much for been you guys
@mekashawsisay2903
@mekashawsisay2903 3 жыл бұрын
Ke Kidame Engda Keqerebut Engidawoch Mirt new
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 3 жыл бұрын
It was very beautiful times nothing like CUBA . CUBAN as are very nice people. Life time memory
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 3 жыл бұрын
የማይጠገብ ታሪክ፡፡😀
@samolorunriun9749
@samolorunriun9749 3 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ከኩባዎች ጋር አብሬ ረጅም ግዜ ኖሪአለሁ ትዝታው ብዙ ነው ኮኮ ብለው ይጠሩኝ ሁሌ ራሴ መላጣ ነበር ወይ ትዝታ
@bethelehemdemissie8595
@bethelehemdemissie8595 3 жыл бұрын
ግሩም ጭዉዉት ። መልካሙ ወርቃማ ጊዜ።
@saron7230
@saron7230 3 жыл бұрын
Wawwww
@kfc1970
@kfc1970 Жыл бұрын
እር እኔ ምን ላርግ, ሁሌም ሸገር fm...... Meazi አንወድሻለን!!!!!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
መአዛዬ ለምን Dr Brhanu Negga አታቀርቢልንም?
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.. .. .
@matonwaterproof3417
@matonwaterproof3417 3 жыл бұрын
Hy
@yewefgojo1176
@yewefgojo1176 3 жыл бұрын
ኩባ የሚወስደኝ ?
@ashenafim7284
@ashenafim7284 3 жыл бұрын
how can we contact you ? I want to create platform with my organization AIDRO to create women and youth empowerment for our love Ethiopia.
@sualihabrha8326
@sualihabrha8326 3 жыл бұрын
ኩባን ማየት አማረኝ
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 3 жыл бұрын
እናንተ በጥሩ ሁኔታ ተምራችሁ ለራሳችሁም ላገራችሁም የሚያኮራ ተግባር ፈፅማችሁዋል የ ህፃናት አንባ ልጆች ግን ይህን እድል አላገኙም በ አውሪው መለስ ዜናዊ የሚመራው ህወሀት አዲስ አበባ እንደገባ የመጀመርያው ስራ የነበረው የ አንባን ልጆችና የጀግኖች አንባን የጦር ጉዳተኞች መበተን ነበር መሪት ይክበደውና::
Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 1
43:58
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 19 М.
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 6 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,7 МЛН