Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 1

  Рет қаралды 19,587

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #YechewataEngida #የኩባ_ተማሪዎች_ጨዋታ #Fidelkastro
Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 1 Meaza Brru Interview With Kuba Students
ከዛሬ 43 ዓመት በፊት ሰኔ 30 ቀን 1970፣ እድሜያቸው ከ7 እስከ 14 የሚሆናቸው ኢትዮጵያውያን ልጆች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኩባ ለትምህርት ተላኩ፡፡
እንዲህ አይነቱ ያልተለመደ የትምህርት እድል በምን ምክንያት ተካሄደ ? የልጆቹ የኩባ ውስጥ ኑሮስ ምን መሳይ ነበር ? ዛሬስ የት ናቸው ? የኢትዮጵያ እና የኩባ ግንኙነትስ ምን መሳይ ነበር ? ዛሬስ የቀድሞ የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ በእነሱ አተያይ ምን ዓይነት ሰው ነበሩ ?
መዓዛ ብሩ ከትራንስፖርት ኢኮኖሚስቱ አቶ አበበ አያሌው፣ ከኬሚካል ኢንጂነሩ አቶ ሺበሺ ካሳ፣ ከአርክቴክት አቶ ይብራ መሃሪ እንዲሁም ከሲቪል ኢንጂነሩ አቶ አበራ ንጉሤ ጋር ተጨዋውታለች…
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia

Пікірлер: 22
@zegeyegetachew2750
@zegeyegetachew2750 3 жыл бұрын
ድንቅ ስዕላዊ አቀራረብ ምርጥ ጋባዥ /እግዳ /ራዲዮ ዋው ተባረኩ።
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 3 жыл бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነው፡፡እናንተንና የመሰሉት የተባረኩ ኢትዮጲያዌያን መኖሩ ሲገርመኝ የሜያዛዝነኝ ግን በሔይወት እያላችሁ ለምን ያሁኑ ዘመን ልጆች ያገር ማንነት ለምን ጠፋባቸው?
@kirubelmariam8147
@kirubelmariam8147 3 жыл бұрын
ደስ ትላላቹሁ
@phun4379
@phun4379 3 жыл бұрын
ኩዩባ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጫና እያለባት ካለቻት ላይ እኛን በየመስኩ ለመዳት እስከ ከፍተኛ የካራማራ መስውእትነት ድረስ የሄደችው ሊረሳ አይችልም
@ethiokalle3482
@ethiokalle3482 3 жыл бұрын
ለፕሬዝዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም 👍👍👍👍👍
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 3 жыл бұрын
ማዚ ሸገር ምርጫኤ ነው ሁሉም ፕሮጋራማቹ የሚደመጥ ነው በተለይ የቅዳሜ ጨዋታና ሸገር መቆያ ምርጥ ፕሮግራሞች
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብርሽ የኔ እመቤት። አቤት የኢትዬጲያ የታሪክ መፀሐፍ ነሽ አከብርሻለሁ።እድሜና ጤና ይስጥሽ። ስንት ነገር እንማራለን። ጋሽጥላሁንን ስትጠይቂው ጨዋታ መብላት መጠጣት የዛን ግዜ ብሎሽ ነበር መንግስቱ ነዋይን ጋር እንደሚያመሹ አንስቶልሽ ነበር አስካለ ማለት የኔ እናት ነች። በጣም ነው ደስ አለኝ እሱን ስሰማ። ኩኩ ሰብስቤ ጋር ቃለ መጠይቅ አርገሽ ሰምቼ አላቅም። እናቱዋ ከአፄ ሐይለስላሴ ጋር አብራ በሁለተኛው አለም ጦርነት እንግሊዝል አምስት አመት አብራ ነበረች በጣም ብዙ ታሪክ ታቃለች።በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ። የተማረ ሰው ይህው ለትውልድ ታሪክ በሄዱበት የሀገራቸውን ታሪክ እንዲማሩ ቀላል ነገር አደለም። ጎሹ ወልዴን እናመሰግናለን🙏
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 3 жыл бұрын
Viva cuba & Ethiopia, peace come to Ethiopia & Eritrea ,I am also lucky to study in GDR,
@cegtftube9070
@cegtftube9070 3 жыл бұрын
Yehe le alem teleke eweneta ena temehert newe hulachehum sewe nachehu teteyakiwochum teyakiwam mazam .aleme tewelede yehe bigebawe aleme selam tehone nebere hagerachen ethiopiam
@bahirdartribune287
@bahirdartribune287 3 жыл бұрын
I am addicted to Meaza Birru, I need a rehabilitation center.
@newborn1990
@newborn1990 3 жыл бұрын
መአዚዬ ሲበዛ እና ሲበዛ ነው የማከብርሽ የጨዋታ እንግዳ ፕሮግራምንም በደንብ ነው የምከታተለው!! ከቻልሽ ደግሞ አርቲስት ታማኝ በየነን ብታቀርቢልን ደስ ይለኛል! አመሰግናለሁ
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 жыл бұрын
The fluent and articulate guests are very impressive. They also remember the history amazingly. I enjoyed the show very much.
@penielkibreab6725
@penielkibreab6725 3 жыл бұрын
መአዚ አሪፍ እኮ ነሽ!ኩባንም ወደድኳት
@Getu72
@Getu72 3 жыл бұрын
Wow que entrevista tan emocionante! Les estaba escuchando y a la misma vez lo estaba viendo todo con la imaginaciön, es que tanto ustedes y la entrevistadora son unos geniales que lograron a que uno se interese y lo escuche con tanta atencion y emociön, ya que formamos parte de esa historia linda. Sin mås, esperando la segunda parte de esta entrevista tan emocionante. Un abrazo .
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 жыл бұрын
ትዝታ!!!! ግን አሁንም ህብረታችሁ በጣም ደስ ይላል እኔ እንኳን ኢትዮ ኩባ ባልሆንም ሳንድዊች ነኝ ወንድም እህቴ ኢትዮ ኩባ ስለሆኑ እኔ መሃል ላይ ስለሆንኩ ማለቴ ነው
@efremtsegay9001
@efremtsegay9001 Жыл бұрын
እኛ ቤት ውስጥ አራት ሰው አለ የኩባ ተማሪ የነበሩ
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 3 жыл бұрын
ካማዌይ በተባለ ክ/አገር የቋንቋ መማሪያ ዩንቨርስቲ ፕሪፓራቶሪ ሆነን የሸንኮራ ተከላ የሁለት ሰዓት ሥራ የሰራን አለን። ግን የኩባ ተወላጅ ተማሪዎችም አብረው ይሰሩ ነበር።
@mussietesfaldet2782
@mussietesfaldet2782 3 жыл бұрын
Fidel aklilu ene awkewalew tikikel Merkel lay yetewelede lij new
@wondafrashbutta4760
@wondafrashbutta4760 3 жыл бұрын
ማረሚያ ሻለቃ ሙሉጌታ ሐጎስና ኮ/ ል አሰፋ በርሔ የደርግ አባላት አልነበሩም ።
@shibeshikassa
@shibeshikassa 3 жыл бұрын
እና ምን ነበሩ በወቅቱ የደርግ አባል መሆን ጀግንነት ነበረ ሁለቱም ለኛ ጀግኖች ነበሩ
@abdissawako9396
@abdissawako9396 3 жыл бұрын
@@shibeshikassa ሺበሺ ከረጅም ጊዜ በኋላ ድምፅህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው
Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 2
39:06
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 15 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
ቀደምት ስራዎች ክፍል 2 I Collected stories of Bewketu Seyoum  part 2
31:06
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 85 М.
Когда покупки идут не по плану🤯
0:32
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 31 МЛН