በልዑል መጠጊያ ውስጥ ስትኖር ||ክፍል ሁለት|| ድንቅ ትምህርት በፓስተር ጌቱ አያሌው|YHBC Tube|

  Рет қаралды 9,484

YHBC Tube

YHBC Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@arfasedaye362
@arfasedaye362 3 жыл бұрын
ጌታን ያገኘሁባት ቤተክርስቲያኔ ናት።ፓስተር ጌቱ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@አስዬtube
@አስዬtube 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@assefamulugeta2695
@assefamulugeta2695 3 жыл бұрын
There are few powerful anointed and beloved ministers(አገልጋዮች) in Ethiopia. Pastor Getu is one of them. Really God is with him. God bless you pastor.
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 11 ай бұрын
❤አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ዘመናችሁ ይባረክ ከበለጠ ፀጋችሁ ተባረኩ ❤🙏
@ልዑልመኖሪያዬ
@ልዑልመኖሪያዬ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለማንችለው ነገር አሰልፎ አይሰጣንም ። ሰለዚህ የጠለት ሀሳብ በኑሮዬ ፣ በህይወቴ ፣ ለይ ማሰናካል እንደይፈጥርብኝ ወጋኖቼ በፀሎት እርዱኝ !! ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
አሜን ነው
@tesfayhabte5268
@tesfayhabte5268 3 жыл бұрын
Amen Amen amen 🙏❤❤ Tebarek pastor
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnnnnn hallelujah tebarekugn beagelglotot pasterye erejim edme yistot tebareku betifu
@zewdiea
@zewdiea 3 жыл бұрын
አሜን እግዚኣብሔር በርሱ የታመኑትን ማንንም አዋርዶ አያውቅም። ጌታ በእያንደንዳችን ሕይወት ትልቅ ዓላማ አለው። ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
በጌታ በእየሱስም ለማልፍበት ፈተና የህይወት ምእራፍ ጸጋው ይብዛልኝ
@የግለኔዎዳጄ
@የግለኔዎዳጄ 2 жыл бұрын
Amen Amen Geta zemenin yibariki Tsega yibizali kibri Le iyesus yihuni🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻
@hermelacoma7602
@hermelacoma7602 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@tufakedir148
@tufakedir148 3 жыл бұрын
እ/ርን በመተማመን የሚጠ ባ በቁ አያፍርም አሜን።
@almitulema2926
@almitulema2926 3 жыл бұрын
Amen Amen
@Aaa-ev5rj
@Aaa-ev5rj 4 ай бұрын
Amen Amen tabarki 🤲🏼🤲🏼🙏❤❤❤❤❤❤
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 3 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣አሜን
@kalkidankassahun1651
@kalkidankassahun1651 3 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ፖስተር ጌቱ
@mestawetdegeto2252
@mestawetdegeto2252 3 жыл бұрын
ማስተር ጌቱ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
@emusarah7132
@emusarah7132 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ለአንተ ክብር የማይሆን ነገር ሁሉ ከህይወቴ ይቆረጥ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
በዮርዳኖስ ዳር እንደተተከለ ዝግባ ህይወትህ የለመለመ አባት ብሩክ ሁን ብዙ ሰልፍ አሳለፍክ ጌታ ካንተ ጋ ነበር ከስንት አመት በውሀላ አየሁ ጌታ አስረጅም ያለመልማል
@tigstsebsba4264
@tigstsebsba4264 4 ай бұрын
አሜንንን
@Yodit-b5t
@Yodit-b5t 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባኮት ተባርኬያለዉ በዚ መልክት
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
የሚገርም መልእክት ነው
@mehretbetaso102
@mehretbetaso102 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️አሜንንን ተብርክ 🥰
@fjjf1695
@fjjf1695 4 ай бұрын
Ameeeenn ameeeeennnnnn🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@Troubledumly
@Troubledumly 2 жыл бұрын
Zebenhe ybarek pstor getu
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ይኽ የኔ መልእክት ነው ተቀበልኩ
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ይኽ የኔ የህይወት ምእራፍ ነው
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታለቅ ነው ለተመኑትም ተማኝ ነው እግዚአብሔርን አማስግኑልኝ ። ፀሎታችሁ ተሰምቶልኛል ምስጋናዬም ከፍ ያለ ነው ። መዝ 128 ቁ ፩ እስከ ፮ ያለውን ቃል መጽናኛ ሆኖኛል ።
@aynalemtefera3733
@aynalemtefera3733 10 ай бұрын
Plaster Almighty God bless you and your
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርትነው
@Abayinehwosharashute
@Abayinehwosharashute Ай бұрын
Tebareku ❤
@binihailu1002
@binihailu1002 3 жыл бұрын
What an amazing message; Bless you pastor I am totally uplifted. Thank You Sir;
@vibrantcow7671
@vibrantcow7671 3 жыл бұрын
Bless you more and more🙏
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ምንድነው ልታሥተምረኝ የፈለከው እንዳላጉረመርም እባክህ በቃልህ እውቀት አብቃኝ
@Yodit-b5t
@Yodit-b5t 5 ай бұрын
0:03 0:03
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
በልዑል መጠጊያ የሚኖር !!
27:49
Meseret Wondafrash
Рет қаралды 1,3 М.
ከውድቀት መነሻ II pastor Henok Mengistu II
39:14
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 85 М.
ፓስተር ጌትነት በቀለ
1:24:06
Addis Kidan
Рет қаралды 25 М.