ልዮ የመስቀል በዐል ቆይታ ከአቦነሽ ዲዛይን ጋር Ethiopia | EthioInfo

  Рет қаралды 60,428

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@adisutube2827
@adisutube2827 4 жыл бұрын
Welcome መሲ ድምፅሽ እኮ ትክክለኛ የሚድያ ሰው ነሽ ።
@enatbekele880
@enatbekele880 4 жыл бұрын
አበነሽ ዲዛይን ከነልጇ አድንቂልኝ በጣም ጎበዞች ናቸው ችሎታቸውን ንግግራቸውን ጭምር ሳላደንቅ አላልፍም!!!
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 3 жыл бұрын
በጣም ሌባ ናት
@enatbekele880
@enatbekele880 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ የምታቀርቢያቸው ነገሮች በእውነተኛ መረጃ የተደገፈ ነገሮች እና ደስ ብሎኝ ነው ማያቸው በዚሁ ቀጥይበት!!!
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 жыл бұрын
ደስየምሉ እናትና ልጅ መታደል ነው የእናት ጓደኛ የስራ ባልደረባ መሆን መታደል ነው😍😍😍👌👌
@ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ
@ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ 4 жыл бұрын
መሲየ የኔ መልካም ሴት በጣም እወድሻለሁ!! ስራወችሽ በሙሉ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በሙሉ ደስ ሲሉ :: ቀሚስሽ በጣም ያምራል :: አቦነሽ ዲዛይን እባካችሁ እኔ እንዲህ ያማር ስራችሁን መልበስ እጂግ በጣም እፈልጋለሁ
@ቲጅዘእመብርሐን
@ቲጅዘእመብርሐን 4 жыл бұрын
እናትና ልጅ ውቦች እግዚአብሔር ታላቅ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መስየ ከልብ እናመሠግናለን በነገራችን ላይ ምናልባት እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገር ስገባ ድዛይነር መሆን እፈልጋለሁ ለመልመድ ብዙ ጊዜ ይፈጃል?
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 4 жыл бұрын
መሲዬ የሴት ጀግና ነሽ በርችልን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 4 жыл бұрын
ያንገትሽ ማዕተብ ማማሩ!!! በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው። አቅራቢዋ ጎበዝ ናት። ዲዛይነር አቦነሽና ቤተሰቧ እጃቸው ይባረክ!!!
@ijibuabebe3034
@ijibuabebe3034 4 жыл бұрын
What ab amezing and blessed mother and daughter. May God bless you more..
@nagatabarra598
@nagatabarra598 4 жыл бұрын
ውይ ጋዜጠኛውን ዛሬ በደብ አየዋት እደድምፅዋ ታምራለች
@haskerbabu6949
@haskerbabu6949 4 жыл бұрын
አኔም ዛሬነው ያየኋት
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 4 жыл бұрын
እስከዛሬ አይታችዋት አታውኩም😃
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መሢቆንጆ እንትና ልጅ አይመሥሉም ደስስስሲሉ እኔም በ16አመቴ ወልጃት የተሠደድኳትልጀ አድጋልኝ አድ አይነት ልብሰንለብሠን ለባሕል ነው የናፈቀኝ
@esalewtegn7808
@esalewtegn7808 4 жыл бұрын
0p
@fatmaendries7130
@fatmaendries7130 4 жыл бұрын
ልጅቷ ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ🌹🥰🥰
@አሰቱዩቱብ
@አሰቱዩቱብ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን በጣም ደስ ይላል
@menebasfw6705
@menebasfw6705 4 жыл бұрын
እንኳ አደረሳችሁ እናትና ልጅ በጣም ስታስደስቱ ክትፋችሁ ምራቄን ነው ያስዋጣኝ ለልብሳቹሁ ዲዛይን እና ማማር ቃላት ያጥረኛል።
@tesahaytube4972
@tesahaytube4972 4 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ወድ የኢትዮ ኢፎ ተከታታዩች እኩዋን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ እህታችን የኢትዮ ኢፎ ሜድያ አቅራቢ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰለምታደርጌዉ ሁሉ በተለይ የተቸገሩ ሰዎችን እምትረጅዉ እና እህት እባክሽን በጣም የተቸገረ 4 አመት ሙሉ አልጋላይ ያለ ሰዉ ነበር ምንም ምንም እሚረዳዉ የለም እኔም ፀበል ቦታ ነው የተዋዉኩት ቢታሰብም እሱ እደነበር እደሚረዳ ነገረኝ አባይ ግድብ ላይ እረዳት እስካባተር ሆኖ እየሰራ ከማሽን ላይ እደዉደቀ እና በዛዉ አልጋላይ እደቀረ አጫዉተኝ ከምነግረሽ በላይ በጣም ያሳዝናል ምንም ተስፋዉ ይጨልማል እስትል ምግብ እኳ እና እምችይዉን ብትረጅዉ እደዉ በእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ እድሁም የዚህ ቻናል ተከታዮች እምችሉትን ብትረዱት ስልክ ቁጥር 0912896344 በየነ ይባላል
@addisujabir7493
@addisujabir7493 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ለእናንተም መሲ በርቺ የምትሰሪያቸው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ናቸው አቦነሽንና ቲናንም እጃችሁ ይባረክ መልካም በዓል
@azeberena995
@azeberena995 4 жыл бұрын
የምወደው ድምጵሽን በአካል ሣይሽ ደሥ ብሎኛል ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 жыл бұрын
አየሁሽ የኔ ቆንጆ በደንብ ላይሽ ፈልግ ነበር የኔ ደግ ጋዜጠኛ
@tub9960
@tub9960 4 жыл бұрын
ዋዉ ጋዜጠኛው ስታምር❤😍
@kechotiti3187
@kechotiti3187 4 жыл бұрын
መሲዬ እንኳን እደረሰሽ
@avi_king301
@avi_king301 4 жыл бұрын
የባህል አባሳደሮች!! ተባረኩ!!
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
መሲ መልካም ሰዉ አድናቃሽ ነኝ ጎበዝ ነሽ
@danebog3433
@danebog3433 4 жыл бұрын
ዎውው ባጉጉት ስጣብቂ የናባር ጋፃጥና ዛሬ አየሁት😁🤩እንዴት አባቱ እንዲታምሩ
@liyabirhanu7134
@liyabirhanu7134 4 жыл бұрын
Betame dese telalachu beretulen enquwan abro aderesen 🤲❤❤😘
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@salmass8769
@salmass8769 4 жыл бұрын
መሲ የኔ ጣፋጭ ሲወድሽ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋
@mulugetadests8674
@mulugetadests8674 4 жыл бұрын
መሲ ጎበዝ
@bazeityaentwalje7075
@bazeityaentwalje7075 4 жыл бұрын
ዋዉ ፈጣሪ እጃችዉን ይባርክ እናትና ልጅ ልጅትዋ ግን ንግስቲን ትመስላለች
@heresteethiotube8803
@heresteethiotube8803 4 жыл бұрын
እንኳን,አብሮ,አደርሠን:: YEZI CHANNEL BETESEBOCH!! ESKI WEDENA BETM GORA BELU
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Egezabhren Sele meteferi betam des belugnal lene brava 😘🙏
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 жыл бұрын
ዎው ስታምሩ ዲዛይን መማር እፈልጋለሁ
@ቲጅዘእመብርሐን
@ቲጅዘእመብርሐን 4 жыл бұрын
አቦየ በቃ አንች የሠራሽውን የሀገር ልብስ መልበስ እፈልጋለሁ በውጭ ሀገር ሰርታችሁ መላክ ትችላላችሁ?
@alexz4231
@alexz4231 4 жыл бұрын
ለክትፎዉ የላስቲ ጓንት ወይም ማንኪያ ብትጠቀሚ ጥሩ ነበር ። ለማንኛዉም በርቺ
@momlove3589
@momlove3589 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ዉብ ድምፅ አለሽ ❤️❤️❤️❤️💘💘
@bekiiache5805
@bekiiache5805 4 жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ ስራቹ ውብነው
@henokezt
@henokezt 4 жыл бұрын
ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አደረሳችው - የመስቀል ደመራ አከባበር በ አዲስ አበባ እስካሁን ያልታዩ የደመራ ዕለት ዝማሬዎች እና ሌሎችንም ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-አስተያየቶዎን ያስቀምጡልን ethiopia wi
@welelaalex2901
@welelaalex2901 4 жыл бұрын
ክትፎው ሲዘጋጅ ስጋው ከተከተፈ በሗላ በጓንት ይታሻል ወይም ትልቅ የቀንድ ማንኪያ በጊራጊኛው አንቀፎ ይባላል በሱ ይቀላቀላል ቅቤና ሚጥሚጣውን ለማዋሀድ ለነገሩ ባለሞያነትሽን አደንቃለሁ ጎበዞች በርቱ ።
@etalmzewdu5264
@etalmzewdu5264 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብቡ አደረሰን
@betimiki645
@betimiki645 4 жыл бұрын
አሜን
@mastwale..704
@mastwale..704 4 жыл бұрын
እናትእናልጆ፣እፍ፣እናቴ፣ነፍቀችኝ፣ውይ፣ስደት፣መራራው።
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን
@mastwale..704
@mastwale..704 4 жыл бұрын
@@ፍቅርነሽድንግል ደምሬሺአለሆኝ
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 4 жыл бұрын
በጣም
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 4 жыл бұрын
በጣምደስስየሚትሉእናትእናለጅእድሜይስጣችሁጋዜጠኛመሰረትእዳችአይቱንያብዛልን
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 4 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ባንዲራውን ግን መቀመጫ ማድረግ በፍጹም አግባብ አይደለም ባንዲራችንን ማክበር ይገባናል ቶ የሚል መስቀል እነ አቦነሽ አድነው ያመጡት የክህደት ስራ መሆኑን መገንዘብ አለባችሁ ያውም በቅድስት ስላሴ ውስጥ አድጋችሁ። የጨርቁ ደረት ላይ አገባቡም ከልብሱም ጋ አልሄደም ለሕጻን ልጅ አንገቱ ላይ የሚታሰረውን አስመሰላችሁት።
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 4 жыл бұрын
Konjo Naw gine Yakaraw Negare Binore 😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷
@ሀይማኖትሀበሻ
@ሀይማኖትሀበሻ 4 жыл бұрын
እንኳን,አብሮ,አደርሠን/ግንለምድነው/ቴዲ_አፍሮን_የዘቀዘቅሸው??????????,መልሥ_እንፈልጋለን????????🤔🤔🤔
@በአምላክደስታታዬ
@በአምላክደስታታዬ 4 жыл бұрын
አቋቋሙ መሠለኝ እንጂ ዘቅዝቃው አይደለም
@enuyeenuye3843
@enuyeenuye3843 4 жыл бұрын
አረ እስዋ አደለችም የባለፈው ኮንሰርት ላይ ነው እንደዚህ የነበረው ሲጫወት ገብተሽ እይታ ኮንሰርቱን
@AddisGK
@AddisGK 4 жыл бұрын
Benegerachn lay ye lijun(Teddy) simet enji enesu awkew aymeslegnim
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 жыл бұрын
ወይ ነገር ፍለጋ 🤣🤣🤣🤣ቴዶ ውስጣችን ነው
@bezitube122
@bezitube122 4 жыл бұрын
የመስቀሉ ፍቅር_ሲገባን፤ በቅንነት ሰብስክረይብ በሉኝ ✞✞ልዩነቱን ትተን አንድ እንሆናለን፤ ✟✟የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው፣ ✞✞ዘረኝነት ሳይሆን ፍቅር ነው ቋንቋቸው፤ ✞✞ወገኖቸ! ባላችሁበት እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደርሳችሁ! ✞✞የመስቀሉ ፍቅር በሁላችን ይደር! እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን:ቅድስት ቤተክስቲያንንም ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቅልን🙏🙏 ♦መልካም በዐል♦
@Hanna_W
@Hanna_W 4 жыл бұрын
Dear journalist, what happened to social distancing, what happened to wearing a mask? This is irresponsible.
@ritachecchin5490
@ritachecchin5490 4 жыл бұрын
What about u reading and researching instead of following like sheep
@Hanna_W
@Hanna_W 4 жыл бұрын
@@ritachecchin5490 What?
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 4 жыл бұрын
ይሄ ሙያችሁን ከትውልድ ወደትውልድ መሸጋገሩ በጣም ነው ደስ የሚለው ሙያው በናንተ እንዳይቀርና እንዳይረሳ ለሌላ ትውልድ እንዲሻገር የበኩላችሁን ጥረት አድርጉ
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 4 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ድምፀ መረዋ😍😍😍
@fanosfanos2212
@fanosfanos2212 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል ግን የቤተክርሲትያን ተክሊል ትሰራላችሁ የሙሽይሮችይ መጋቢ ለቤትክርሲትያን ገቢ እምሆን ከሰራችሁ ስልካችሁን ላኩልኝ በውቅ ማሰራት እፈልጋለሁ
@beckyj6977
@beckyj6977 4 жыл бұрын
ዲዛይነሮቹ ታምራላችሁ። መስቀላችሁ ግን ቶ ነው??
@ኢትዬጲያሀገሬ-ኈ8ገ
@ኢትዬጲያሀገሬ-ኈ8ገ 4 жыл бұрын
መስዬ በምንድን ነው ምናገኛቸው እባክሽን አድራሻቸውን አስቀምጭልን
@alem502
@alem502 4 жыл бұрын
የጋዜጠኞ ዋን ድምጽ በጣም ነው የም ወደው
@ቲጅዘእመብርሐን
@ቲጅዘእመብርሐን 4 жыл бұрын
ቲና ቆንጆ የእናትሽ ምትክ በርች
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 4 жыл бұрын
👌❤😍🤗
@nomore8101
@nomore8101 4 жыл бұрын
ውይይ ዋጋችሁ ደሀን አያካትትም 🤣🤣🤣🤣🤣😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@dhaledra6833
@dhaledra6833 4 жыл бұрын
ወደ ተለያየ አገር ሰርታችሁ መላክ ትችላላችሁ በጣም እፍልጋለሁ የሴት እና የወንድ አንድ አይነት ዲዛይን
@amarechkiflie4137
@amarechkiflie4137 4 жыл бұрын
Mess realy i love u and i have seen a lot more interesting things from u with in a short time(in this year) but i have seen ur face at this video before now i know only ur sound.Anyways i wanna get u so how i can?
@abrhambelay7994
@abrhambelay7994 4 жыл бұрын
ልጅዋን ብድርልኝ 😎😘
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
ህህህህህህህህህ
@salamlove2151
@salamlove2151 4 жыл бұрын
ምነው ይህ ቶ መስቀል ፋሽን አደረጋችሁት
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስየ እንኳን ደህና መጣችሁ ዋዉዉ ያምራል በርቱልን
@sintayehubiremegi6963
@sintayehubiremegi6963 4 жыл бұрын
ቲና የልጅ በሳል ነች!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥራቸውን ፃፉልን እባካችሁ 🙏 ይሄ ቶ መስቀል ምንድነው ??
@bellav6686
@bellav6686 4 жыл бұрын
It’s original cross if you now the Ethiopian story
@beckyj6977
@beckyj6977 4 жыл бұрын
@@bellav6686 Ethiopian history?? Or Bible history??
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 4 жыл бұрын
Omg guys how about waring mask to save ur life & others
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 4 жыл бұрын
Omg!,,how about u mind ur business & stop been negative!
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 4 жыл бұрын
@@fasikaroane7284 am not been negative I love there work they are blessed and doing an amazing job but t I don’t know way ur offended
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
Is the Camera man or women on break? We didn’t see a close up
@woine123
@woine123 4 жыл бұрын
የሀገር ልብስ የሴቶች የነጠላ አለባበሱ! ጥለት ሲጣፋ በሁለቱም ትከሻ ወይም በግራ ትከሻ ነው የሚሆነው:: ሳያጣፍም እንድ ሻርፕ ለማድረግም ይቻላል ::
@sst1748
@sst1748 4 жыл бұрын
አድራሻ ይነገር
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 4 жыл бұрын
በቅርቡ ያለቀው የኤርትራ ድራማ 1080 የሚል ነበር።
@yegojemlijnegn901
@yegojemlijnegn901 4 жыл бұрын
ቀሚሱን ወድጀዋለሁ
@woine123
@woine123 4 жыл бұрын
እባካችሁ ዲዛይነሮች የሃገር ልብስ ስትሸጡ ሴቶች ነጠላ ሲያጣፍ ጥበቡ በግራ ትከሻ ወንዶች ደሞ በቀኝ ትከሻ እንዲያጠፍ ምከሩዋቸው::የአዛውንት አስተያየት ነው: ተቀበሉት::
@kalkidanhailu2401
@kalkidanhailu2401 4 жыл бұрын
Betam wedjiewalehu programun bezih muya mesrat efelgalehuna endiet new enesun maggnet yemchilew? weym yenesun muya yemiastemrubet maekel alachew?
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
እስኪ የኢፎ ቤተድቦች ውደ ቤቴ ጎራበሉ👈
@nstzyb3282
@nstzyb3282 4 жыл бұрын
አንቺ ነሽ እንዴ እንደው ትገርሚኝ ነበረ ዘር ለዘር የማጫረስ ፍላጎትሽ ዛሬ እንኳን ጥሩ ነገር ሰራሽ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
ይህንን የቶ ምሌክት ኦርቶዶክሶች አታድርጉት የመስቀል ምልክት አይደለም ተቤሎ በደንብ ማብራሪያ ተሰቶበት ነበር በሚድያ ዩቲዩብ ላይ የ666 ተከታዮች ናቸዉ የሚያረጉት ተብሎ እነሪሀና ብዮኒሴ ሌሎችም እደዉም ከሰማሁ በኋላ የነሱንቢድዮ አይቻለዉ አድርገዉት ማብራሪያ ከናተ ይሰጠን
@kalkidanroseyoutube1441
@kalkidanroseyoutube1441 4 жыл бұрын
ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘😘😘
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
💚💛❤️
@tibaw4679
@tibaw4679 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@biftumohammed9307
@biftumohammed9307 4 жыл бұрын
Can u let the link
@Black-lioness
@Black-lioness 4 жыл бұрын
Look up there name on Instagram or Facebook
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
Wey yedimits memesasel
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
ለምን ስሟን ጠቅሰሽ ምስጋና አላቀረብሽላትም? ለ ወርልድ ቪዥን ሰው ላልሽው..
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 4 жыл бұрын
bige respact journalist mesrte bezw
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 4 жыл бұрын
የተቀመጥሽበትን ያገሬ ባንዲራ ምንድነው ዋስተዋል ይስጠን ወገኖቼ
@getubrihun5152
@getubrihun5152 4 жыл бұрын
ቶ ትርጉሙን ኑገሩኝ
@ቅድስትየተዋህዶልጂ
@ቅድስትየተዋህዶልጂ 4 жыл бұрын
ቶ እንደ ሀገር ጥሩ ነገር ነው እንደ ሀይማኖት ግን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቶ የሚባል መስቀል የለም ኖሮም አያውቅም ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው በቶ መስቀል አይደለም ይሄንን ቶ የሚባል መስቀል ያመጡብን የኤልያስ ተከታዮች የሚባሉ መናፍቃን ናቸው ቶ ባንገታችንም ስናስርም ሆነ ስንጠቀምበት ክርስቶስ ተሰቅሎ አላደነኝም ብሎ በይፍ መካድ ክህደት ነው
@emiyeethiopia7130
@emiyeethiopia7130 4 жыл бұрын
Abonsh or Mokash Dezayenre hula geza yemitazegajewen yemiteserawe alebasate ayelew Telebiso Se post pohochu betame new yemiwedew Lemilbese lemeshemite filegalew gen wedengagare endet madresese Yechalale Ena Yalehute Dubai Abu dabi new yeminoru enam guwadengocham betame new yeminfelegu Ezi yenanten ye Eji sera yeminagegebet bota kales eski ?
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 4 жыл бұрын
ባልሳሳት ጋዘጠኛ መሰረት በዙ ኢትዮጵያ ሬድዮ ትሰራ ነበር።
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 4 жыл бұрын
ደምጠሸ፣ቆንጆነውበረቸ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
በመጀመርያ አንቺ ጋዜጠኛ ጆሲን ይቅርታ ማለት አለብሸ ካሜራሸን ይዘሸ የሰው ሰም ለማጥፍት ባለይሸው ነገር ለዩቱብ ብለሸ ከብረሸ ዘቅ አደረግሸ የሰው ፍቅር የማታ እንጀራ ይሰጥን ከባድ ፀሎት ነው አንቺ የሰው ፍቅር ነበርሸ እኔም በጣም ደሰ ነበር የምትይኝ አሁንም አልጠላሸም እግዚአብሔር ግን ይቅር ይበልሸ
@ይበቃል16
@ይበቃል16 4 жыл бұрын
ይህ ቶ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምልክት እይደለም የምታሰሩ ተጠንቁ የሚመልከታችሁ ሁሉ
@gkcdhdrii8622
@gkcdhdrii8622 4 жыл бұрын
መገል ለሁሉም ይሆናል ደሞ ያበሻ ቀሚስ ምን ችግር አለው
@Sintayehu912
@Sintayehu912 4 жыл бұрын
እራስ አንባ ሆቴል አካባቢ ነው ሺ 80
@biftumohammed9307
@biftumohammed9307 4 жыл бұрын
Ene maazaz bifaligis endet naw yamaaganyaachu
@hanafetsum4248
@hanafetsum4248 4 жыл бұрын
Des metele sate egtzabhre ahuneme yesteshe kebere yalate swe nate abonashe malekme swe
@zyefat
@zyefat 4 жыл бұрын
በተለይ የተቀመጠ ነውን እንደ ተቀመጠች በጥፌ መጋል ነበር
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 4 жыл бұрын
MESKELU KIRESETOS EYESUS YETESEKELEBET NEWE WEYES ? TUWO MESEKEL WEDITE EYETEHIDE NEWE ? BEMAWEKE WEYES BALEMAWEKE ?
@waqayoabdikoti7566
@waqayoabdikoti7566 4 жыл бұрын
Lamidinew yee Ethiopia badiraa layi betikametuu????????
@humancarehuman5554
@humancarehuman5554 4 жыл бұрын
Yechi jornalist sew gara yederesewen ateemere
@tigistnega6221
@tigistnega6221 4 жыл бұрын
እንዴ ኮረና እያለ እንዴት በእጅሽ ታሽያለሽ ሲቀጥል ክትፎ እንደዚህ በእጅ አይታሽም ድብ ምታቢኪ አስመሰልሽው
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 4 жыл бұрын
ሰው ለቤተሰቡ አይደለም በእጁ ለምን በእግሩ አያቦካም ለንግድ አይደለ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
ወጋችህ ግን ጆሮን ጭዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ያደርጋል *ለኛ ቻይና ትኑርልን copy አድርጋ ታመጣልናለች ቻይንቼ ስወድሽ*
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን 🔔
@zerihunzerihun8665
@zerihunzerihun8665 4 жыл бұрын
Tkklgn adrash ngerin
@habeshatve
@habeshatve 4 жыл бұрын
ድምጻዊት መቅደስ ግርማ -በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የ5መቶ ሺህ ብር ተሸላሚ
@xftsdt2323
@xftsdt2323 4 жыл бұрын
ምድረ ሌባ
@bellav6686
@bellav6686 4 жыл бұрын
What happened??
@beckyj6977
@beckyj6977 4 жыл бұрын
??? ኧረ ሰርቶ አዳሪ ናቸው።
@zyefat
@zyefat 4 жыл бұрын
በጣም አስጠላችሁኝ ምን ማለት ነው በኢትዬጰያ ቀለም አሸብርቆ መቀመጫ ማድረግ ምን አይነት ደደብ ናችሁ
@yeshidejen1231
@yeshidejen1231 4 жыл бұрын
እና የቻይና ይሁን መቀመጫው እረ
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 23 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 746 М.
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 23 МЛН