Yohannes Girma ft. Zetseat Choir // Yemewdeden Bizat // የመውደዴን ብዛት

  Рет қаралды 2,334,476

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Күн бұрын

Пікірлер: 390
@ስንቄስሜዘርጋ
@ስንቄስሜዘርጋ 3 жыл бұрын
ጆዬ በዝ መዝሙር ነዉ የተሽነፉኩት ወደ ጌታ የመጣዉት እና የልቤ ደስታ ጌታ የምለዉን ሁሉም መዝሙሮች ጣፋጭ ናቾዉ
@sisaymengesha4419
@sisaymengesha4419 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tirufatbelgu7600
@tirufatbelgu7600 Жыл бұрын
@@sisaymengesha4419 🥰🥰🥰🥰
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 5 ай бұрын
❤❤❤
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 2 ай бұрын
❤❤❤
@mintesnotdawit1326
@mintesnotdawit1326 2 ай бұрын
❤❤🎉
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 4 жыл бұрын
ይህን መዝሙር መስማት ስጀምር ልቤ መቅለጥ ይጀምራል። " የአንተ ፍቅር ውስጤ ያለው፣ እየጨመረ ሚሄድ ወንዝ ነው፣ አሁን ሳየው ይህ ገብቶኛል ፣ ማልወጣው ፍቅር ይዞኛል! " ....አንዳንዴ እኔ አለሁበት ከምለው ከባድ ዝለት ውስጥ ሆኜ ነገሮችን በትክክለኛ ቦታቸው ሳጣቸው ፣ ቦታውን ሳይለቅ የማገኘው በመንፈሱ በልቤ የፈሰሰው የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው። ይሄኔ ይገርመኝና ፍቅር ይብስብኛል። እንደገና እበረታለሁ። 😥 ይህ ዝማሬ ከዚህ የላቀ experience ጋር አብሮ ይፈሳል። እወድሃለሁ ወንድሜ ጆዬ ♥
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
AMEN ! I love you too !!!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
AMEN !!! I love you too !!!
@meazaboruboru338
@meazaboruboru338 Жыл бұрын
​@@ApostleYohannesgirmaJohnny እስኪ bible astemeregn,ያየኸውን አሳየኝ,ሜዳ ላይ ቀረሁ እኔማ
@philemonaraya6328
@philemonaraya6328 2 жыл бұрын
ከአስራ ሁለት ዓመት በፊት መንፈስ ቅዱስን የተዋወኩበት መዝሙር ። አሁንም አልበረደም አሁንም አልቀዘቀዘም "የማልወጣው ፍቅር ይዞኛል" ከግጥም እና ዜማ በዘለለ መንፈስን የተሸከሙ መዝሙሮችን መስማት የምንችልበት እድልን ስለሰጣችሁን በጣም አመሰግናለሁ። ፀጋ፣ ምህረት እና ሰላም ይብዛላችሁ
@Kaleb1988
@Kaleb1988 5 жыл бұрын
Beautiful!!!! ❤️ አምልኮ እንደዚ ነው... የረጋ... ሰማያዊ.. ሰላማዊ.. በእውነተኛ ስሜት የተሞላ... በቃ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ክቡር ስጦታ እንደዚህ በመንፈስና በጥበብ መሰራት ነው ያለበት!! ተባረኩ:: 🙏
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
ትክክል።
@jesusmysavior9518
@jesusmysavior9518 5 жыл бұрын
🙏
@DanielDaniel-ri3pk
@DanielDaniel-ri3pk 5 жыл бұрын
Fyy
@politicslove3059
@politicslove3059 4 жыл бұрын
Agree
@politicslove3059
@politicslove3059 4 жыл бұрын
Endezi lij mimechegn yepente zemari yelem.
@adisanbase661
@adisanbase661 3 жыл бұрын
“ዳዊትም በአካሄዱ ሁሉ አስተውሎ ያደርግ ነበር፤ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ።” - 1ኛ ሳሙኤል 18፥14
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 7 ай бұрын
Amenn❤❤
@existentialyile3143
@existentialyile3143 5 жыл бұрын
እንዴት ጌታ በእጁ እንደያዘህ ስታሰብ ያዳነህና የሚያድንህ ያንተ በቅቶ ለመታየት የምታደርገው ጥረት እንዳልሆነ ስታውቅ ከነድካምህና ከነህሊና ክፋትህ እንደወደደህ ስታውቅ እሱን ጌታህን ከመውደድ ውጪ ምንም ምርጫ የለህ
@dinkuamen6853
@dinkuamen6853 6 ай бұрын
ምንም
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 2 ай бұрын
በዝማሬዎችህ ወስደህ ጌታ ብብት ስር ክትት ሽሽግ እያደረግኸን ነውና ጆኒዬ ተባረክ ። ይሔ ክቡር እና ቅዱስ መንፈስን የምንካፈልበት ፀጋ ደግሞ ጌታ እስከ ሚመጣ ይቆይልን።ኢየሱስ መጥቶ እስከ ሚወስደን ድረስ እያንዳዳችን ከናፍቆት ረሐብ ጋር በትጋት እንጠብቀው ዘንድ ፀሎቴ ነው።
@kedestalemayehu9044
@kedestalemayehu9044 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ አምነት ተከተይ ነኝ ግን ይህ መዝሙር ልቤን ነወ የሚነካው ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
@murtesaedema7934
@murtesaedema7934 Жыл бұрын
Follow Christ don’t Orthodox I’m not protestant
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 5 жыл бұрын
በሰማሁት ቁጥር እምባዬ ይወርዳል ቀጥታ ወደ ሠማይ ይዞኝ ይገባል አልሠለቸውም ዘመናቹ የተባረከ ነው 💕አባትዬ ፍቅር ልዪነው በምን ይገለጣል አይቼ ቀምሼ አጣጥሜው ባወራ ባወራ አልጠግብ ብያለሁ
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 4 жыл бұрын
በፍቅሩ እየሰሸነፈ ያኑርሽ
@saranigatu5341
@saranigatu5341 3 жыл бұрын
@@kaleabkassaye9002 a fcq5.? Zazex s we h F I off K
@mengistumaregn7786
@mengistumaregn7786 5 жыл бұрын
ያንተ ፍቅር ውስጤ ያለው እየጨመረ የሚሄድ ወንዝ ነው፡ if you like this part Like ..........my
@anyone6629
@anyone6629 3 жыл бұрын
አሜንንንንን😢♥♥♥♥
@mekyayuka454
@mekyayuka454 4 жыл бұрын
ጌታ አሁንም ከሰማይ እንድህ አይነቱን ቅባት ደጋግሞ ያፍስላችሁ።ከዘመን ዘመን የሚሻገር መዝሙር ከትውልድ ወደትውልድ የመሻገር ሃቅም ያለውን የእግዚአብሔርን ቃል በዜማ በልባችን አስቀርታችሁልናል።ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ያበርታችሁም።
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
AMEN 🙏 and God bless you !!!
@tessemachenaki7498
@tessemachenaki7498 4 жыл бұрын
የሚልህ አለኝ የሚልህ፤ ቋንቋን አጥቼ ያኖርኩልህ፤ ቃላት አግኝቼ መጥቻለሁ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ!! አሜን ተባረኩ!!
@Beemenet
@Beemenet Жыл бұрын
በእየሱስ ስም በስማሁት ቁጥር እንደ አዲስ እነካለው ጌታን እግዚአብሔር ይባርካቹ ዛሬ ስስማ ነው የዋልኩት የማይስለች ከስማይ የሆነ ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ❤❤❤❤
@EMU446
@EMU446 Ай бұрын
ካንተ መልካም ነገር አይታጣም እንደተለመደው ድንቅ ዝማሬ ሰተኸናል ተባርኬበታለሁ .ካንተ ሁሌም መልካም ነገር አይታጣ ለምልም በብዙ ተከናወን.
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 11 ай бұрын
አንተ ሰማይ ቤትም ዘማሪ ነው የምትሆነው ተባረክ🙏🙏🙏🙏❤❤😭😭😭
@dawitdercho320
@dawitdercho320 3 ай бұрын
በናታችሁ ስወድዳችሁ!!! እናንተ ሁል ጊዜ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑም ዝም ብላችሁ ዘምሩ በእናንተ ዝማሬ የሚድኑ እና ከአምላክ ጋራ የሚገናኙ ብዙ ሰዎች አሉ እንዴት የታደላችሁ ናችሁ?❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እዉነት ነዉ በመዝሙርህ ከሀዘን ነፀ ወጥቻለሁ ጌታ ኢየሱስ ይመሰገን ቡሩከ ሁንልኝ
@Whuaaa
@Whuaaa 6 ай бұрын
ምድር ላይ ሳይሆን ሰማይ ላይ የተዘመሩ ከሚመስሉኝ ድንቅ ዝማሬዎች አንዱ🎉❤
@SanityAlyas
@SanityAlyas Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤ደስ ስተልሁ🎉🎉🎉🎉
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 9 ай бұрын
ሁል ጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ዝማሬ ነው ተባረኩልኝ !!!
@elsadegelo53
@elsadegelo53 3 жыл бұрын
አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልጋቹን ሁሉ ይሙላባቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 2 ай бұрын
ጆዬ ነፍስን ያረሰርሳል የሚጨምር ፍቅር መነደፍ የመውጣት አቅምን ያጠፍል ፀጋ ይብዛላችሁ።
@Meski-v1z
@Meski-v1z 4 ай бұрын
ይህን መዝሙሪ ስሰማ ሁሌም አለቅሳለዉ😢❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን
@Tsi79513
@Tsi79513 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ሁሌ የማስታውሰው ሁሌ የምመሰክርበት ወጸዚኸ ወደማያልቅ ፍቅር ወደ አለው አባቴ የመጣሁት ባንተ መዝሙሮች ነው ጌታ ዘመንኸን ይባርክ
@SenietGebrhiwot
@SenietGebrhiwot 4 ай бұрын
ልገልፀው አልቾልም አንተ ያረክልኝን ተባረኩ❤❤❤
@kerenfktkerenfkl9223
@kerenfktkerenfkl9223 Ай бұрын
ብቸኚነቴን እረሳለው ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@eliastmekuria2577
@eliastmekuria2577 4 жыл бұрын
እጅግ... አጅግ... ይባርካል! የሰማይ አምላክ በሰማይ ጠል አብዝቶ ይባርካችሁ!
@sinahassenebrahim9813
@sinahassenebrahim9813 4 жыл бұрын
አሜን
@MekidesPhilipos-q8q
@MekidesPhilipos-q8q 5 ай бұрын
እኔ ቃላት ያጥረኛል,,,,,, መዝሙሩም ማልወጣዉ ነገር ይዞኛል ይላል እነም ማልወጣው ፍቅር ይዞኛል ከመዝሙሩ!!!እናም ዘመናቹ ይባረክ
@StarCell-q6b
@StarCell-q6b Жыл бұрын
ዮሐንስ የጌታ ሰው ዝማሮች ሁሉም ከመንፈስ ቅዱስ የተቀዱ ናቸዉ ወወወወወወወወወወወወወወወ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንደገና እሳት አይነካቸውም
@wubnehbefekadu8724
@wubnehbefekadu8724 4 ай бұрын
God bless you all
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 4 жыл бұрын
በሰማይ የለም! በምድርም የለም! ከምድርም በታች አይገኝ!!!! Jonny God Bless you!!!
@DjTD3841
@DjTD3841 5 жыл бұрын
Gospel song መሆን, መገጠም, መዘመር ያለበት እንዲህ ነው. I always love this group gospel songs. Bravo ! ጢማሙ ጊታር ተጫዋቹ.
@MelakuMeharu-b6g
@MelakuMeharu-b6g 5 ай бұрын
ዘመን ይባረክ ዮንዬ
@jednatab5003
@jednatab5003 4 жыл бұрын
What a wonderful voice soooo touching. I'm Orthodox and love your Mezmur
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Thank very much my dear brother !!! in Jesus Christ we are ONE family, children of The most high God !!! Tons of love !!!
@cheresignal787
@cheresignal787 11 ай бұрын
የምልህ አለኝ የምልህ ቋንቋን አጥቼ ያኖርኩልህ ቃላት አግንቼ መጥቻለው እየሱስዬ ወድሃለው
@MrClaudiobua
@MrClaudiobua 4 жыл бұрын
ቫሮን የተወደደ ክብር ለእግዚአብሄር እንደሚገባው የክብሩን ጌታ ሲያመሰግን አይቻለሁ .. እና ሃሌ ሉያ ለዚህ .. ግን የክብር ጌታ ለዚህ ብቁ ነው አሜን ስለ መምጣቱ ይናገራል .. የጌታን መምጣት ለማወጅ ጸጋ ይህ ነው በክርስቶስ ዓይኖች ውስጥ ይህ ደስ የሚያሰኝ እና የተጠናቀቀ ነው .. 1Tesalonisens 4:13 የጌታ መምጣት ወንድሞች ሆይ ፣ ተስፋ እንደሌላቸው እንደሌሎች እንዳታዝኑ ስለ ተኙት አላዋቂ እንድትሆኑ አንፈልግም ፡፡ 1Ts 4:14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን እግዚአብሔር በእርሱ ያደሩትን ከኢየሱስ ጋር ያመጣቸዋልና። 1Ts 4:15 ስለዚህ እኛ በጌታ ቃል ይህን እንነግራችኋለን: - እኛ በሕይወት ያለን ፣ እስከ ጌታ መምጣት ድረስ የምንኖር እኛ የተኙትን አንቀድምና። 1Ts 4:16 ጌታ ራሱ በታላቅ ድምፅ ፣ በመላእክት አለቃ ድምፅ እና በእግዚአብሔር መለከት ከሰማይ ይወርዳልና። በክርስቶስም ያሉት ሙታን ቀድመው ይነሣሉ ፡፡ 1Ts 4:17 እንግዲያው እኛ በሕይወት የምንኖር ፣ ጌታን በአየር ለመገናኘት ከእነሱ ጋር በደመናዎች ከእያንዳንዳችን ጋር እንነጠቃለን ፣ እናም እንደዚህ ሁሌም ከጌታ ጋር እንሆናለን። 1Ts 4:18 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ
@alemat897
@alemat897 5 жыл бұрын
I hope you all understand how lucky.. how rich.. how blessed you all are.. staying and worshiping in his presence is more than winning what ever you dream is i wish i am right there with you but thankyou for posting this i feel his presence when ever i hear you..tebareku.
@LEGACYofChristforNations
@LEGACYofChristforNations 5 жыл бұрын
Alex Tt same here 😢. I’m so joules and praying one day the lord will give me second chance and my good health will be back then I can sing for him all the day of my life. That’s is my dream 😥😥
@jesusmysavior9518
@jesusmysavior9518 5 жыл бұрын
@@LEGACYofChristforNations i did pray for ur physucal and spiritual healing my brother/sister in Christ. God us with u. U will worship him like u wanted to.
@LEGACYofChristforNations
@LEGACYofChristforNations 5 жыл бұрын
Jesus my Savior amen my dear in christ. Thank you for your supporting my in your prayers. God really herd it and I’m full of hope.
@jesusmysavior9518
@jesusmysavior9518 5 жыл бұрын
@@LEGACYofChristforNations Mark 11:23 "Truly I say to you, whoever says to this mountain, 'Be taken up and cast into the sea,' and does not doubt in his heart, but believes that what he says is going to happen, it will be granted him" Im glad God listen to u & u r ok. Let the rest of u life be filled with joy and blessings!
@LEGACYofChristforNations
@LEGACYofChristforNations 5 жыл бұрын
Jesus my Savior amen my dear . Yes I give it him all he knows me can’t do it alone.thank you do much
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ዘጸአቶች ዘመንናችሁ ይባረክ እወዳቸዋለሁ ❤❤ አሜሜሜሜሜሜሜንንንንን
@beniyamredaezgi7516
@beniyamredaezgi7516 5 жыл бұрын
:)
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 жыл бұрын
ጆዬ ካንተ ጋር ማጌልገል እንደት መታደል ነዉ የተወደዳቹ ዘመናቹ ይባረክ
@eysuseselamnew2484
@eysuseselamnew2484 5 жыл бұрын
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር አንተን የሚመስል የለም የኔ ጌታ ክፍ በል!!!
@belewephy7460
@belewephy7460 3 жыл бұрын
🇪🇹💪💪💪👂👂👶👶👶👶👶👶👶👶👶🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑👲👲👲👲👲👌👌👌🍓🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😉😉😊😊😊😊😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀🇹🇷👀🇹🇷👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
@belewephy7460
@belewephy7460 3 жыл бұрын
Gggvv . . ...... ....m...... 8
@belewephy7460
@belewephy7460 3 жыл бұрын
Gggvv . . ...... ....m...... 8i i
@tizitaabate
@tizitaabate 4 жыл бұрын
ጌታ ለዘላለም ይባርካችሁ ።
@kalkidangirma798
@kalkidangirma798 2 жыл бұрын
ጆዬ ዘር ዘመንክ ይባረክ🙏🙏
@sibubekele6299
@sibubekele6299 2 жыл бұрын
Lets the storm I’m going through glorifies you! Even though it seems impossible and over, you’re enough.
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 3 жыл бұрын
You are one of influential person in this world, I wish God give you English language fluently speaking and presented songs for all overy the world...
@abeilmecha859
@abeilmecha859 2 жыл бұрын
ጆዬ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ God bless you all my favirte songis
@yabikeypad2460
@yabikeypad2460 4 жыл бұрын
Wow beka i have no words..,,,,,ብቻ አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ፡፡
@jerusalemjesuse4005
@jerusalemjesuse4005 5 жыл бұрын
አሜን ተባረኩልኝ እድሜያቹ ይለምልም!!
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
የጆዬን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ ነው እነደመጥኩ ያደኩት ሁሌም ጠፈጭ ነው መዝሙሮቹ እግዚአብሔር ይባርከው
@lidiyamulugeta3884
@lidiyamulugeta3884 2 жыл бұрын
እየሱሰ ለዘላለም ጌታ ነዉ ከቤቱ ለዘላለም አትታጡ ተባረኩልኝ በዉነት ሁሌም እንደ አዲስ ነዉ ምሰማዉ
@hiwotabebe4131
@hiwotabebe4131 4 жыл бұрын
Apostle hulem bante mezmur nefse haset endargech kemder kotet kef endalku alehu!! 🙏
@bemnettefera1736
@bemnettefera1736 Жыл бұрын
ወደ ህልውናዉ በደቂቃዎች ውስጥ የሚያስገባኝ ዛሬም የሚያቃጥለኝ..... መግለፅ የማልችለው...... ዛሬም ያልበረደው ነፍሴን የሚያረካልኝ ደስ የምሰኝበት የሁልጊዜ መዝሙሬ ነው ተባረኩልኝ....
@jabessateshomebayissa5348
@jabessateshomebayissa5348 5 жыл бұрын
AN AMAZING HEAVNLY LYRICS! I AM BLESSED DEEP INSIDE! BLESSINGS IN ABUNDANCE APOSTLE !
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 2 жыл бұрын
ኢየሱስዬ እወድሃለሁ!!!!❤
@getnettesfaye8698
@getnettesfaye8698 5 жыл бұрын
For the first time went come at zetseat church i hired this song....... i didn't no wat i feel i had cried!!! still when i listen this song i feel felicity!!!!!!
@tigistyitbarek608
@tigistyitbarek608 Жыл бұрын
ጌታ የምልክ አለኝ ቋንቋ ያጣሁለት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@georgebanga4040
@georgebanga4040 4 жыл бұрын
We love your music apostle. Much love from Nairobi Kenya...
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Thank very much !!! You are blessed !!!
@aberamaro2412
@aberamaro2412 2 жыл бұрын
Bate worship tebarikalehu menfesi Qidusii behayili nekitonyali tebareku!!!!!!!!!!!!
@Geni74-m7l
@Geni74-m7l 3 жыл бұрын
አሜንንን ሃሌሉያ 🙏❤🙏አባ እወድሃለሁ 🙏 ተባረኩ ወንድሞቼ ❤❤❤
@shlomesi77
@shlomesi77 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ!😍🙏💖🙌🎻🎷🥁🎤
@sstube9143
@sstube9143 4 жыл бұрын
ጌታዬ እወድሃለሁ🙏ተባረኩ
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይብዛላችሁ ጥቂት እንደእናንተ ታማኝ አገልጋይ 🏡 ቤ ክ ቢኖራት የኢትዮጵያ ቤ ክ ትለወጣለች ብዬ አምናለሁ ጌታ አብዝቶ ይጠብብቃችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerihunshimelis3245
@zerihunshimelis3245 3 ай бұрын
I can't control my tears in my eyes whenever I listen to this song. I feel how the song is powerfully touching my heart, and I am not satisfied with it, though; how many times I listen to it. Let all the holly sprit of God be in your life in Bold , John! Love you so much!
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
እየሱስዬ እወድሀለው
@tsionmussie9991
@tsionmussie9991 3 жыл бұрын
አሸንፈኸኛል 😢❤
@mulugetadesalegn9690
@mulugetadesalegn9690 4 жыл бұрын
I have no word to express this wonderful worship........ It is directly from God Himself.......lovely
@eyasuyohanis9172
@eyasuyohanis9172 3 ай бұрын
zemnek yebarek wendme
@ElisaDesu-j6s
@ElisaDesu-j6s Ай бұрын
❤❤ተባረኩ
@yobitar9161
@yobitar9161 4 жыл бұрын
Words are not powerful enough to express my feelings and how powerful this song is. Be blessed more and more beyond limit.
@mimialeme2055
@mimialeme2055 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘፀሐት ተባረኩልኝ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 3 жыл бұрын
Selam lante yehun apostle john ewnet new geta yekeber gitaruan gen lela mederek layem agelegelebat zemeneh yebarek
@ayalneshkassa1828
@ayalneshkassa1828 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ወየው ጌታሖይ ለባሪያሕ ያፈሰስከው ፀጋ ስምሕ ይባረክ አባይዬ ተባረክ ጆዬ ፀጋ ይጨመርልሕ።
@shibire7870
@shibire7870 3 ай бұрын
Yemalitegab mezimur tsegawon yebizalk ❤❤❤❤❤❤❤
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 3 жыл бұрын
Selam lante yehun apostle John kemenefes yehone denke zemare new,agelegeloteh yebarek amen telek lehonew geta mesegana yebeza
@mahletterefe5142
@mahletterefe5142 4 жыл бұрын
የማልወጣው ፍቅር ይዞኛል💕💕💕
@nurobhagare71
@nurobhagare71 5 жыл бұрын
ጌታ ይበራከቹሁ።
@rozagona5338
@rozagona5338 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ በመዝሙሮችህ ተባርካለው🙏🙏🙏🙏
@eyasumarkoswoldesemayat4835
@eyasumarkoswoldesemayat4835 Жыл бұрын
Such a blessing Song
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 3 ай бұрын
ጆን ተባረክ።❤❤❤❤
@mekdimoke1925
@mekdimoke1925 2 жыл бұрын
የምልህ አለኝ የምልህ.........ኢየሱስዬ እወድሀለሁ
@VPS277
@VPS277 5 жыл бұрын
I can't stop listening this song GOD bless u
@kidistajema
@kidistajema Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠገበው መዝሙር
@JustAThought155
@JustAThought155 5 жыл бұрын
The Lord's Ethiopian remnant. What a blessing! Remain faithful to him and exalt him, solely, from your hearts! Oh Lord, show yourself through your Ethiopian family.😊❤️🙏!!!
@miriamembaye669
@miriamembaye669 4 жыл бұрын
Gad bless you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@grace990
@grace990 Жыл бұрын
May God bless you all! Much love to ❤zetseat worship team🎉
@solomon26
@solomon26 3 жыл бұрын
Uuuuuuuu....What a song and the sprit in it ❣️😯 Long life to you Pastor and your Extraordinary Team ❤
@hanashiferaw7002
@hanashiferaw7002 5 жыл бұрын
This song always gets me😥
@bekalut3262
@bekalut3262 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@munguubeakeyakee1006
@munguubeakeyakee1006 5 жыл бұрын
Amen amen all prayer & worshiping for above!!!
@MeMe-wx1fy
@MeMe-wx1fy Жыл бұрын
did you know how i love you ,i like your song keep it up❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@nebiyubenta8067
@nebiyubenta8067 5 жыл бұрын
Joye sewodih... betam dess yilal... bemezmuru tebarikibetalew... tebareku!!!
@adanuugalataaadanuugalataa6655
@adanuugalataaadanuugalataa6655 Күн бұрын
Ufeeeee yesuuusiyyee🎉🎉🎉🎉 yeennee Abbat
@samraymebrahtu9473
@samraymebrahtu9473 2 жыл бұрын
I love you apostle John and again I loved you fewes newo mezmureh 🛐
@uaeuae4865
@uaeuae4865 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችዉ መዝሙራችዉ አጥትን ዘልቆ ይገባል ተባርኩ
@እምነትአቤር
@እምነትአቤር 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ደስ ሚል መዝሙር ነው ተባርኩ
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 жыл бұрын
አሜን በጣም የምወደው መዝሙር ተባረኩ።
@derejeassefa4736
@derejeassefa4736 5 жыл бұрын
Its a soul blessing song pastor. God bless you. I hear your songs and hymns for several years still they are new all the time.
@yanetsamuel5460
@yanetsamuel5460 3 жыл бұрын
Mnm mayselche mezmur🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾💖💖💖💖
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen hallelujah yes this is true Only Jesus Christ bless you All
@adanech1990
@adanech1990 5 жыл бұрын
Oh Lord God show u r Love for my Ethiopia 😢😢
@Selamnkul4054
@Selamnkul4054 5 жыл бұрын
Amennn hallelujah KBR kbr le geta
@betelhemtemesgen1293
@betelhemtemesgen1293 3 жыл бұрын
የዝማሬ ቅባት ተባረክ
@derartuabebawderartuabebaw3124
@derartuabebawderartuabebaw3124 3 жыл бұрын
ጀንዬ ተባረክ በዝማሬህ ተባረካለሁ
Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta
9:46
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 2,7 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ  Full Album
59:05
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 61 М.
እረኛዬ || ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Eregnaye || Zetseat Choir @ Elili Hotel
14:48
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 515 М.