ዮኒ ማኛ በነጭ ልኩን ነገረዉ 😂/ እሱ አይፈልጋችሁም እየገባችዉ በአማርኛ እምትፅፉለት ለሴቶች ያስተላለፈችዉ መልክት

  Рет қаралды 7,518

TIKTOK(ቲክቶክ)

TIKTOK(ቲክቶክ)

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@ቲክቶክ
@ቲክቶክ Ай бұрын
እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ትኩስ የቲክቶክ ቪድዮዎች ታገኛላችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ለምን ግን እሷ ሲጀመር ወደ ሚዲያ ይዛ መጣች ጥፉቱ የራሷ ነው
@makedamth7149
@makedamth7149 Ай бұрын
ልጅቶ በጣም ተረጋጊ አይፈለጋችሁም ምን ማለት ነው። ሲጀመር በአደጋ የመጣበት ቢሆን አንቺ ምርጥ ሴት ነበርሽ ይሄ ግን በተፈጥሮ የመጣበት ነው የምትወልጅውም ልጆቾ በሙሉ እንደዚ ናቸው። ያን ፈልገሽው ከሆነ ጥሩ እባክሽ ከሚዲያ እራቂ ለሁላችንም ሀጥያት አትሁኝብን።
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
በፈጣሪ ሥም ግን እኔ ዮኒን እደግፋለዉ ለልጄ ሥለማሥብ አደጋ ቢሆን ችግር የለዉም የራሣችን ሀጢያት በዝቷል አታምጡብን
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
እሷ ከወደደችው ምን አገባቹ ወይ ጉድ ዮኒን የምትደግፊው እንከፍ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
@@asterisayas8522 መዉደድ ቢሆንማ ሚዲያ ይዛዉ አትመጣም ልትለምንበት ፈልጋ ነዉ
@5breads2fishe
@5breads2fishe Ай бұрын
አንተ የምታወራው ልክ እንደታላቅ ወንድም ነው ።ለኢትዮጵያ እህቶች
@tehunget3830
@tehunget3830 Ай бұрын
እመብርአንን እቺ ልጅ ለኢትዬጵያ ህዝብ የሲኦል መንገድ ናት የአበሻን አመል እያወቀች እዩኝ እዩኝ ማለትዋ መች አጥያታችን አነሰን ጌታ ሆይ አደራህን አንተው ጠብቀን
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ዬኒ ትክክል ነህ አይፈልጋችሁም ትላለች እንዴ አረተይ እንደዚህ አይባልም ተረጋጊ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
ካልገፈገቻቹሁስ??
@milkagetahun1116
@milkagetahun1116 Ай бұрын
አይደለም የራሳን ፍላጉት እጂ ለልጃ ስቃይ አልተሰማትም አንድ እናት ልጆን ሲያመዉ ምን ያህል ትጨነቃለች በዚህ መልኩ ስታየዉ ምን ይሰማታል
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
@@milkagetahun1116 ምን አገባቹ ????????
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
እመነኝ ዮኒ ማኛ በዚህ ንግግር የምታለቅሰበት ቀን ይመጣል። ዛሬ የምትመካበት አካልህ አፈር ነው በሕይወት ዘመንህ ምን እንደሚገጥምህ አታውቅም ይልቅ አፍህን ይዘህ ብትቀመጥ ይሻላሃል ነገ በልጆችህ ምን እንደሚደርስ እንኳን አታውቅም።ይህን ያህል መዝቀጥህ ግን ያሳዝናል💔 ምን ዓይነት ቤተስብ ነው ግን ያሳደገህ🤔
@AndeEthiop
@AndeEthiop Ай бұрын
ወሬ አታብዥ እያለ ያለው ያበሻ ወንድ ቢሆን ታገባ ነበር ? ለገንዘብ ብላ ነው
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
@@AndeEthiop ለገንዘብ እንደሆነ በምን አወቃቹ ።በሉ እናንተ የምትዳደቡ ድንገት ያላሰባችሁት ይድረስባቹ🙏
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile Ай бұрын
አይፈልጋችሁም ? ተረጋጊ ፈልጎን እኮ ነው አንቺን ያገባው 😂 ደሞ ለመሳደብ በቃህ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 Ай бұрын
ዮኒ ደግ አደረክ
@Rihana-wq6tg
@Rihana-wq6tg Ай бұрын
በማይመለከት ባትገባ ጥሩ ነው የነገን አታቅም ባንተ ላይ እንዳይደርስ አጥብቀህ ፀልይ
@fathiahamzah
@fathiahamzah Ай бұрын
67
@mlesaednatakle
@mlesaednatakle Ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከዚህ ሰውየ ጋር ብጤው ያልሆነች ወይዘሮወጣት ፍቅር ይዟት በሆነ ይከን ስውየ እግዚአብሔር አድሎታል ግን የፍቅር አደለም የኢትዮጵያ ሰወች ለገዘብ እያላችሁ ሂለናችሁን እየሸጣችሁት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ለውርስ ብለው ቤተሰብ እየገደለ እያገተ እያሳበዱ እያየነን አይደለም ይች ወጣት ደሞ በዚህ መንገድ ሒወቷን ለመቀዩር ው ሰነች ለገዘብ ነው
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
ለገንዘብ መሆኑን በምን አወቅሽ/አወክ🤔
@honey48757
@honey48757 Ай бұрын
Tikikil 👌 👌
@EndrisAhmedMohammed-c5x
@EndrisAhmedMohammed-c5x Ай бұрын
እውነትንዪኒ
@helensisay1404
@helensisay1404 Ай бұрын
እረ እቺ ጦሰኛ መዘዘኛ ናት ..ምን ልትባይ ነበረ የመጣሽዉ ...ምን ሽልማት ነበረ የፈለግሽዉ 😂😂😂😂
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k Ай бұрын
በዘር የምተላለፍ በሽታ ለልጆቸ በጭራሽ አልጋብዝም ።
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Ай бұрын
አንቺ ነሺ ማፈር ያለብሺ ዮኒ ተዋት ይች አሳሳች ነች አንተ ልጆች አሉህ ክፉ አትናገር ተዋት እንደፈለገች ሰውየውንም ፈጣሪ ያሺረው ተዋት
@etechetech7158
@etechetech7158 Ай бұрын
ወይዘንደሮ,ወንደሜ,አንተግረፁነህ,,❤❤❤❤❤
@romansaeed6097
@romansaeed6097 Ай бұрын
👍👍👍🇧🇴🫶👌
@kalgulima7346
@kalgulima7346 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ ይቅር በለኝ ::ይቅርታ አንቺ ላገባሸው እኔ በጣም በጣም ከምነግርሽ በላይ ቀፎኛል ::
@hassanshirejama9006
@hassanshirejama9006 Ай бұрын
አረ እፈሪ የሀገርሽን ልጀ ስት እያለ በዘር ከሚመጣ ያለበትን
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 Ай бұрын
ምን አባክ አገባህ አንት ደንቆሮ አንተ ያገባሀት ሴትዮ ወንድ አይደለች😂
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂ወይ ጉድ
@ቲክቶክ
@ቲክቶክ Ай бұрын
🤣🤣🤣
@sisaykelkay2395
@sisaykelkay2395 Ай бұрын
ሰዎች እረ ተረጋጉ። እንደሀንተ የጭንቅላት ቆማጣ ሰውየው የተሻለ ነው
@eleniworku3153
@eleniworku3153 Ай бұрын
በዘር የሚተላለፍ በሽታ ነው ብሎ ግልፁን እራሱ ተናገረ በጣሊያንኝ skin desorder deep & rdpe በ እንግሊዝኛ ይባላል በኝ ሀገር የሚባለው ቆማጣ ይባላል የራስዋ ጉዳይ ።
@semhoney414
@semhoney414 Ай бұрын
Anite betefetiro atinager egiziyo zare adega biyegatimi eji egir biyiseber min targ
@hassanshirejama9006
@hassanshirejama9006 Ай бұрын
እደነጭ የምጠላውነገርየለም
@SweetSweet-iu7co
@SweetSweet-iu7co Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Wesen-wv3zo
@Wesen-wv3zo Ай бұрын
ewnet lemenager betam yasferal endit kerebechew endew ethopia bihon gn endezih ayney sew tagebaleche wy
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Ай бұрын
ልጄ፡አቁም፡እደፈለገች፡ይቱ፡ካወጣቹ፡ብትወደው፡ነው፡
@TamruArga
@TamruArga Ай бұрын
Yetsegurhn mekomet yawkal
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 Ай бұрын
Mekanisa hedu arke Fabrica maheber bet sertew yeminoru ante defn cinclat neh
@piclove2423
@piclove2423 Ай бұрын
ብዝ ምንም የሌለው ያገብ ብዙ እቃለው
@XCOLDYT
@XCOLDYT Ай бұрын
Hey Ned at Ethiopian
@senaitmitiku1788
@senaitmitiku1788 Ай бұрын
Ante sataset Yonas yemeluh Borko
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Ай бұрын
ባፉኩሎ በለው
@ganettafesse3089
@ganettafesse3089 Ай бұрын
Er tegermalch yhonche lekeke lemenabtwa post aderghe garebag nat
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
ባለጌ ምናልባት ዛሬ ሙሉ አካል ትሆኛለሽ ነገ ምን እንደሚያጋጥምሽ አታውቂም
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
MN ALE
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 Ай бұрын
Ante keftaf
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 79 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 22 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН